Тёмный

እናትነት ከሊሃ 

SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Подписаться 134 тыс.
Просмотров 56 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 96   
@FiromeAmen
@FiromeAmen 4 месяца назад
እንኳን ሰላም ወለድሽ ልጅ በልጅነት እኛንም ለዝህ ያብቃን❤❤❤
@lidiyabayelign7726
@lidiyabayelign7726 4 месяца назад
Amen 🙏❤️
@AbebaUae-if6be
@AbebaUae-if6be 4 месяца назад
🙏🙏🙏
@ፋጢማኢብራሂም
@ፋጢማኢብራሂም 4 месяца назад
አልሃምዱሊላህ ሁለቱንም ልጆቼን በምጥ ነው የወለድኩት አላህ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ስለ ልጃችሁ ማሻ አላህ ብያለሁ
@Hajira.33
@Hajira.33 4 месяца назад
እኔም አልሀምዱሊላህ ሀለቱንም ልጆቸን በምጥ ነዉ. አንዱን 3 ቀን አምጨ አንዱን 1 ቀን አልሀምዱሊላህ
@suzifkr-kg2wd
@suzifkr-kg2wd 3 месяца назад
😢😢 ወዮዮዮ ​@@Hajira.33
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 месяца назад
አላህ ይባርክልሽ የኔውድ❤
@ፋጢማኢብራሂም
@ፋጢማኢብራሂም 3 месяца назад
@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ አሚን
@HubiHubi-z7w
@HubiHubi-z7w 2 месяца назад
እንኳን በሰላም ወለድሽ ማሬ😢😢 እኔ በምጥ ነው የወለድኩ ከ 7 ወር በፊት እናም ምጡ አልቆየብኝም በዛ ከተባለ 1 ሰአት ምናምን ግን ህመሙ ወይኔኔኔኔኔኔኔ በምን ቃል ልግለፀው😢😢 ድጋሜ አልወልድም ብየ በዛች ሰአትና ደቂቃ ወሰንኩ ያሁኑን ብቻ ልገላገል አልኩ😂😂😂 ግን አላህ መርሳትን ሲፈጥር በምክንያት ነውና አሁን ቆንጅየ ልጀን እያየሁ ያን ሁሉ ህመምና ስቃይ እረስቸው ሁለተኛ መቸ ነው ምወልድ ለልጀ ወንድም ወይም እህት ያስፈልገዋል እኮ እያል ነው😂😂 የምር ግን መርሳት ባይኖር ኖሮ ሁሉም እናት ከአንድ ልጅ በላይ አትወልድም ነበር ወላሂ ምጥ በጣም ከባድ ነው በዛ ላይ ቁርጠቱ ኡፍፍፍፍፍ
@YabayeOrYemayeNafki
@YabayeOrYemayeNafki 4 месяца назад
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አላችሁ S እና L የኔ ፍልቅልቅ አላህ ያበርታሽ ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
እኔ መጀመሪያ ነው እንሽርት ውሀ የፈሰሰኝ በትንሽ ስአት ወዳው ወለድኩ ሀኪቤት እራሱ አልሆድኩም አልሀምዱሊላሂ❤❤❤❤❤
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 месяца назад
እኔምለው ሀኪም ቤት ሳይኪድ ቤት ውስጥ እደት ይወለዳል ስለማላውቅ ነው የመውለድ ጉጉት አለኝ ግን እስካሁን ምንም የጨበጥኩት ነገር የለም😅
@FiromeAmen
@FiromeAmen 4 месяца назад
@@Tube-fp8gy እቤት መውለድ ያለብስ ስለማዋለድ ልምድ ያለው ሰው አጠገብሽ መኖር አለበት ያለበለዝያ ልጁ ለሞት ይዳረጋል መታፈን አለ አረ እቤት ነው የተወለድኩት እኔም ግን እቤት መውለድ አልፈልግም ሆሆ🙆
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 месяца назад
አልሀምዱሊላህ እኮን ደስ አለሽ እህቴ❤
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 месяца назад
አልሀምዱሊላህ እኮን በሰላም ወለድሽ እኛንም አላህ ይወፍቀን ያረብ❤❤
@FefeFefe-p9q
@FefeFefe-p9q 3 месяца назад
እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ የኔ እናት በሰላም ያሳድግላችሁ
@ወሎየዋ-ወ6ቀ
@ወሎየዋ-ወ6ቀ 4 месяца назад
እንኳን ለዚህ አበቃሽ እናትነት ልዩ እኮ ነው ❤❤❤
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 4 месяца назад
በምጥ ነው የወለዲኩት ያውም በስዴት ሀኪቤት አያስገቡምነበረ ሰው 😢 ግን ፈጣሪየ ከእኔጋነበረ ከ2እስከ 11ሰአት ዲረስ ተቆራጥጫለሁ❤ እናትነት ዋጋ ያስከፍላል
@eliandsarahsadventures8906
@eliandsarahsadventures8906 3 месяца назад
እኔ 3 ልጅ በምጥ ነው የወለድኩት እግዚአብሔር ይመሰገን በተቻለ በምጥ መሞር ነው እንኳን ማርያም ማረችሸ
@SelamTegenu
@SelamTegenu 4 месяца назад
እንኮን በሰላም ተገላግልሽ ውዴ እመቤት ታሳድግልሽ ❤❤❤ስወድሽ
@ራያራዩማ-ቨ8የ
@ራያራዩማ-ቨ8የ 4 месяца назад
ውፍረት አምሮብሻል ❤❤❤
@MimiMengsha-id9bq
@MimiMengsha-id9bq 4 месяца назад
ትንሽ ደበቅበይ እዳራስ ትደርሽበት የለ እዴ ለወሬው. ኤጭ አሬንም ፈሴንም ሽቴንም እዩልኝ ምንድነው
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 3 месяца назад
አልሀምዱሊላህ እኔ በምጥ ነው የወለድኩት እደወለድኩ እናቴን እደትንው ይሄንሁሉልጂ ችለሽየወለድሽው ብየጠየኳት😂ድጋሜ መውለድን ሳስብ ምጡትዝ ሲለኝ ዊ ይቅርብኝእላለሁ ልጀን ሳይደግሞ የምጡን ህመምእረሳዋለሁ
@እረድኤትየስላሴልጅ
@እረድኤትየስላሴልጅ 3 месяца назад
እኔም በምጥነዉ የወለድኩት ፈጣሪይመስገን ለዘዉም በሰዉ አገር አሁንልጄም 8 ወርሆነዉ❤
@stc6291
@stc6291 4 месяца назад
እኳን ማረያም ማረችሽ ልጃችሁን በጥበቡያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 4 месяца назад
እንኳን በሰላም ተገላገልሽ የኔ ቆንጆ
@ተመሰገንኣምላኬ-ዸ8አ
@ተመሰገንኣምላኬ-ዸ8አ 4 месяца назад
ጓል ትግራይ ሽኮር እንኳዕ ብሰላም መፃእኽይ ማዓረይ ❤❤❤❤❤
@ህሊና-ኰ2ኘ
@ህሊና-ኰ2ኘ 4 месяца назад
ጓል ኢትዮጲያ እያ 😄😄
@ሀብልተሻመ
@ሀብልተሻመ 3 месяца назад
ቀድሞ እሚፈሰው እኮ እሽጥ ዋሀ ነው ውዴ አኳን በሰላም ወለድሽ
@ባለጋሽ
@ባለጋሽ 4 месяца назад
አረ ሊሀዬ አገላለፅሽ ቀለል አረግሽውሳ ፊዶውም አሳጠርሺው ወይስ ለኔ ብቻ ነበር የከበደኝ እኔም 2ቀን በምጥ ተሰቃይቼ 3ኛ ቀን በኦብራሢዮን ወለድኩ(እስከ 5ከፍቶ ነበር) በቅርብ እና ምጡም ኦብራሢዮንም በጣም ከባድ ነዉ ቢሆንም ግን በምጥ ይሻላል እስከ ሚወለድ እንጂ ከዛ በኋላ ስለሚሻል ኦብራሢዮን ግን በጊዜው ማደዘዣ ስለሚገረግ ከዛ በኋላ ቀስ በቀስ ማደዘዣው ሲለቅ በጣም ስቃይ ነዉ በዛ ላይ ጊዜና ጥንቃቄ ይፈልጋል ሁሌም ጠባሳው አይጠፋም ግን (ሴሴክሽን ) ምንድነው አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል
@Rahelgirma-dk6nu
@Rahelgirma-dk6nu 3 месяца назад
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ደስ የምትይው ❤
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 месяца назад
ክብርርለእናቶቻችን እኔገና አልወለዲኩም ምጥን ስስብግን ይጨቀኛል😢❤❤
@Zumrajemal-v9q
@Zumrajemal-v9q 3 месяца назад
weyine gude alahye yirdagn enenm❤
@ZebnaMoges
@ZebnaMoges 4 месяца назад
እኔ እሺርት ዉሀ ከፈስስ. ከ 8 ስዓት በላይ. ቆይቻለሁ ብቻየን እሚደግፈኝ አልባ ግን ሁሉም አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢😢
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 4 месяца назад
ባለቤትሽስ
@LolLol-d5d
@LolLol-d5d 4 месяца назад
እኮን በሠላም ወለዲሽ ሣያልፈማ እደተረት ይወራል እሥቲ መልሽልኘ እኔ የመጀመርያ ልጀን 17 አመቴ ነዉ የወለደኩት በማሥቲሽ የመሀፀን ጥበት ነበረብኘ አሁን ሥደት ነኘ በቅርቡ ልገባነዉ በምጥ መዉለዲ አይቻልም ወይ እረጂም ግዜ ሆነኘ ?
@ZebnaMoges
@ZebnaMoges 3 месяца назад
@@LolLol-d5d ደኩተር አማክሪ ጽሎት አረጊ ለሰዉ የማይቻል በእግዚአብሔር ይቻላን
@ሲፈንየማርያምልጅ
@ሲፈንየማርያምልጅ 2 месяца назад
ዋናው ልጆቻችን መታቀፋችን Cs በጣም ከባድ ነው እኮ እንዴት እንዳቀለ ልሽው እንጃ
@betelhemworku2976
@betelhemworku2976 4 месяца назад
ሊዬ እኔም ልወልድ አስቤያለው ❤
@devid1988
@devid1988 3 месяца назад
Ende Pravesi aynegren . Beamte Ab , Anchi hulu Teyske memls yelbhn .😮
@የባሌሚስትነኝ
@የባሌሚስትነኝ 4 месяца назад
እንኩዋን በሰላም ወላድሽ. ግንኮ እሸቴ ወሀ ከፍሰሰሽ. መጀመሪያ. በምጥ ትውልጅ ነበር. ውዶቼ በምትጥ ለምውለድ ሞክሩ
@ZinetMohammed-p4z
@ZinetMohammed-p4z 4 месяца назад
በጦርነት ሰአት ነበር ከምገድ ላይ ነው የወለድኩት የትግራይ ወታደር ናቸው ያዋለዱኝ
@محمد-ك2ج7ش
@محمد-ك2ج7ش 4 месяца назад
😭😭😭
@hanafikadu5492
@hanafikadu5492 4 месяца назад
😢😢😢
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 3 месяца назад
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 4 месяца назад
እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ማር ራስሽን ጠብቂ 🥰
@Lively-ts8dm
@Lively-ts8dm 4 месяца назад
ይገርማል አቺ እደዚህ ወፍረሽ ስላየው እኔም እዳቺውነኝ ቀጥነቴ ቶሎ ላግባና ልውለድ መስል
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@HalwaTiyub
@HalwaTiyub 4 месяца назад
ቅመሞችየ አላህ ለሀገራችን ያብቃን
@vvvffff1290
@vvvffff1290 4 месяца назад
ኡኡኡኡኡኡኡአመልያወልደሽነውአደየምትቀመጭውአረተኚ
@chrstianmisgana4418
@chrstianmisgana4418 3 месяца назад
ምን አልባት የሽርት ዉሀ ደፍርሶ ነበር ያልሽዉ ሊሆን ይችላል እነጂ አምጦ ለመዉለድ እኮ የሽርት ዉሀ ቀድሞ መፍሰስ ነዉ ያለበት
@yyfff4809
@yyfff4809 3 месяца назад
እኔኮ ክርሰትና ሳታሰነሱ ልጃችሑን ሚድያላይ እምታወጡት ለምድነው እግዚኦ ዘንድሮ እኮ እርግዝናው አራሰነቱ ክርስትናው መሸቀያ ሑኔን እባካችሑ እግዚአብሔርን አታሳዝን እኳን ልጅሸ አንችም ብትሆኝ ክርስትና እሰተምታሰነሽ ቁጭ ብትይ
@سميرهسميره-د8ج
@سميرهسميره-د8ج 3 месяца назад
የኔቆንጆ እኳንሠላምወለድሽ እወድሻለሁ የኔሴት
@MelatAseffa
@MelatAseffa 4 месяца назад
እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉
@BirukTa-sf6nn
@BirukTa-sf6nn 3 месяца назад
Yene wud betam new yemwedsh
@Liyufam
@Liyufam 4 месяца назад
እንኳን ደስ አላቹህህህ
@betimariedi4377
@betimariedi4377 4 месяца назад
Awo cs kebad new gen lemn gin tut matebat alcheleshem mare amosh neber ene huletunem seweld be cs new gen awo kebad new gin endeweledku new matebat yejemerkut any ways ekuwan mariyam marechish ❤❤
@newid5082
@newid5082 3 месяца назад
እናየሽትወሀ ሁልጊዜስ ቀድሞ አደልደ የሚፈሰዉ😂😂
@olneliyjisese
@olneliyjisese 4 месяца назад
እኳን ጌታ ረዳሽ🙏
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 4 месяца назад
Tadela ysew mwedd yalat set nat Ene bezum Alktatlachwm sayachw gn betam nw dse ymilugn ❤️ 😍
@Mimi-vh3yt
@Mimi-vh3yt 4 месяца назад
3 ወልጃለው እዎ በጥይት እንደመመታት ነው ህመሙ
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 4 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉እኮን ደስ ያላቹ
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 3 месяца назад
Lya enkwagn des alesh
@LolLol-d5d
@LolLol-d5d 4 месяца назад
አኮን በሠላም ወለዲሽ
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 4 месяца назад
እረ እኔ በምጥ አልወልድም ሆ እህመሙን ሳስበው ከባድ ነው
@SenayitSamuel-yy8vk
@SenayitSamuel-yy8vk 4 месяца назад
እኔ በ8ወሬ ሽርት ውሀ ጠዋት ፈሶኝ ለሊት 8ሰአት ነው የወለድኩት በምጥ ይለያያል ማለት ነው🤷‍♀️🤷‍♀️
@alemayehutesfaye9319
@alemayehutesfaye9319 4 месяца назад
ድንግል ማርያም በሽልም ታዉጣሽ !!!
@FatyaAl-e7b
@FatyaAl-e7b 4 месяца назад
Yen wed laye wededdd aregashalew yemar temachegnaleshi❤
@ALHAMDULILAH-v9f
@ALHAMDULILAH-v9f 3 месяца назад
አማርኛ ብታወሪስ
@naomimarkos3823
@naomimarkos3823 3 месяца назад
❤❤❤
@Kidist-w6e
@Kidist-w6e 3 месяца назад
❤❤🎉
@getibegum8411
@getibegum8411 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hamye-mh1it
@Hamye-mh1it 4 месяца назад
Ere bakeshe, Alkerebeshem
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 4 месяца назад
ለመተኛት ሞክሪ😢
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hadyah-g3d
@Hadyah-g3d 4 месяца назад
ኧረ እባክሽ እባክሽ ተኚ
@Jerry-ti7yp
@Jerry-ti7yp 4 месяца назад
😂😂😂😂
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 4 месяца назад
😁😁
@Elsabietgalmelaketsehay21
@Elsabietgalmelaketsehay21 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@ElsabetGeremew
@ElsabetGeremew 4 месяца назад
Yen konjo
@RedietyirdawDaniel
@RedietyirdawDaniel 4 месяца назад
Abet lewt endet wefersh
@ሻር
@ሻር 3 месяца назад
አረ ዉፍረት 🥹
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 3 месяца назад
Ke hulum ye grmgn wufrtish bka enat tsfalgn sgba ena sword duba edmhon
@deredemeke2166
@deredemeke2166 3 месяца назад
Kiletam neshi
@deredemeke2166
@deredemeke2166 3 месяца назад
Gin degimo enkuan emebete marechishi! Badebabay endet endeweledshi mabrarat ayitebekibishim neber.
@MimiMengsha-id9bq
@MimiMengsha-id9bq 4 месяца назад
እዩኝ እዩኝ አበይ ባክሽ ደባሪ
@fatumara3244
@fatumara3244 3 месяца назад
ምንነው ስድብ አበዛሽ ቅናት ነው ሽንት ቤትሽን እጠቢ ዝም ብለሽ ደባሪ እዳንች ያለነው ቅማላም
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 3 месяца назад
,አቤት እሰኪ.አተሳደቡ.የመሰላትን ተናገረቸ.ሽትቤት.ማጠብ.ምቸግር.አለወ.ሁላቸነም ነነ.የምናጥብ..ስራክቡርነወ
@adisoo-z9j
@adisoo-z9j 4 месяца назад
Nyen.wed.wanaw.nagar.basalem.magalagalish.now
@Hamye-mh1it
@Hamye-mh1it 4 месяца назад
Dedebe, tadeya lemen bemete Alweledeshem
@Ymenu1
@Ymenu1 4 месяца назад
እንካንወልዳችውለመሳምእግዛቤርአበቃችው🤲🤲🤲🤏🤏👌👌
@FiromeAmen
@FiromeAmen 4 месяца назад
ስወዳችሁ ቤተሰብ ሁኑኝ
@quluceiluu5780
@quluceiluu5780 4 месяца назад
❤❤❤
@AstuFiker
@AstuFiker 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@BereketGudeta-l2v
@BereketGudeta-l2v 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
Далее
አልጋ ላይ ጭቅጭቅ ……
10:22
Просмотров 32 тыс.
Тупой и ещё тупее. (и поддоны)
00:37
Кольцо Всевластия от Samsung
01:00
Просмотров 639 тыс.
Cool Wrap! My Book is OUT 🥳
00:27
Просмотров 1,7 млн
Habesha couples date | ሳሚ እና ሊሃ
18:25
Просмотров 311 тыс.
ተመልሰህ እንዳትመጣ አለችኝ …….
18:05
እንግዳ ፊት ተጣላን …  @ዴvido
16:45
Просмотров 89 тыс.
Тупой и ещё тупее. (и поддоны)
00:37