Тёмный

እናት እና ልጅን ያስረገዘው ወጣት 

Sile HiwotTV
Подписаться 625 тыс.
Просмотров 64 тыс.
50% 1

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Развлечения

Опубликовано:

 

20 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 155   
@AlalaLulu-co2pq
@AlalaLulu-co2pq Месяц назад
በሰዉ አገር ለምትኖሩ እህት ወድሞቼ ምንም አይነት የቤተሰቦቻችሁን መርዶ አያሰማችሁ ተሰብስበዉ እንደሸኟችሁ ተሰብስበዉ ይቀበሏችሁ እኔ ግን አልታደለኩም😢😢😢😢😢😢ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ ጭቀት ላይ ነኝ😢😢😢😢
@Geba744
@Geba744 Месяц назад
አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ ፈጣሪ አለ ! ደጉን ያሰማን !
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 Месяц назад
አይዞሽ ድንግል እመቤቴ ከጭንቅ ትገላግልሽ❤
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Месяц назад
አይዞሽ እህቴ ለእግዚአብሔር ሁሉን ስጭ እሱ ያስተካክለዋል እመቤቴ አለሁ ትበልሽ 🙏🏻
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 Месяц назад
ጥሩ ነው የናት ውሽማ? ድራማም ቢሆን?​@@bethelehem4989
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 Месяц назад
እንዲ አይነት ነውረኛ ድራማ አታቅርቡ።
@ktube8920
@ktube8920 Месяц назад
አይ የኛ ሀገር ወንዶችና ሴቶች ወዴት እየሄዳቹ ነው ወገኖቸ 🤔 ሰው የዚን ያክል ዝም ብሎ ይቀላልዴ ያለ ትዳር ወንድ ጋር ለምን ተገናኝታይሁ 🤔 በየሀይማኖት አባቶች ጩኸታቸው ለማን ነው እናንተ ካልተጠቀማችሁበት ከእንስሳ የማይሻል ትውልድ
@wegayehumasresha8658
@wegayehumasresha8658 Месяц назад
😮😮😢
@samri1215
@samri1215 26 дней назад
እነዚህ ድራማ ሰሪዎች የሰውን አይምሮ እየበረዙ ነው.!!ነውረኞች አልፎ አልፎ ይኖራሉ ድራማ የምያሰር ያክል አይመስለኝም??
@PlayMaster-m1k
@PlayMaster-m1k 21 день назад
ትክክል ፊልሙ ሁሉ ዝሙት የወደቀ ትውልድ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Месяц назад
ገና ሳሰሙት እርእሱ እንዴት ይሰቀጥጣል ይዝገንናል 💔
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Месяц назад
እረ ይህንን ድራማ አስቁሙልን
@BetyBety-xh3zd
@BetyBety-xh3zd Месяц назад
እንደዚህ የቆሸሸ ነገር ሚዲያላይ ያወጣሉ እንዴት የሚያስጠላ ነው😢😢😢
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Месяц назад
ለትዉልድ ምን እያስተማራቹነዉ ትዉልድ እንስሳዊ ባህሪ ይዞ ይጥፋ እያላቹሁን ነዉ ይገርማል።
@user-oy4ys4mo8v
@user-oy4ys4mo8v Месяц назад
ምንም አያስተምርም ባለጌ በበግቤት በግገባነው😢
@user-ow7bx1is1l
@user-ow7bx1is1l Месяц назад
በስመ ስላሴ ገና ሳላየው እርእሱን አይቼ ሰቀጠጠኝ😢
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Месяц назад
አረ ብሮ ይሄ #ዘር ማጥፋት ነው።🙆‍♂️🙆‍♂️😂😂
@user-qz9fl1qv7b
@user-qz9fl1qv7b Месяц назад
የልጅቷ ይባስ
@Hana-3838
@Hana-3838 Месяц назад
በእርእሡ ብቻ መሥሜያዬ ትቶ ወጣ ቁጭብሎ ለሚሠማ ልቦና ይሥጣችሑ እናትና ልጅ በአንድ አሦላ 👹👹👹👹
@zahrhm9524
@zahrhm9524 Месяц назад
ዝሙት በቃ እደቀላል ነገር ታየ 😢
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 Месяц назад
እንደው ምን አይነቶች ናቹህ በፈጣሪ እንዴት ከእናቷ ጋ እንትን ሲል የነበረን ሰው ልጅቷ ደግሞ ትደገማለች በስመአብኧረ ፈጣሪ ይገስጻቹህ!!! ኢሄንን ቻናል ........
@Cookie17554
@Cookie17554 Месяц назад
ሌላም ሰው። ኖርማል ነው ብሎ እንዲያስብ ነው ብስራት ቹ ኡሊሚናቲ። ናት
@BetyBety-xh3zd
@BetyBety-xh3zd Месяц назад
መገን ዘንድሮ አምላኬ ሆይ አደራክን ከንደዚያለ ቤተሰብ አንተ ጠብቀኝ እርሱን ሳየው ነው የዘገነነኝ
@realtube6031
@realtube6031 Месяц назад
አንቺ በዉሸት የተሞላዉን ታሪክ አቁሚ ለገንዘብ ብለሸ ያለ የሌለ ነገር እያመጣሽ የምታቀርቢዉ ዝግጅት እዉነታ የሌለዉ መሆኑ በደንብ ይታወቃል ስለዚህ ሌላ ፈጠራ ብትሞክሪ ይሻላል።
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Месяц назад
ይህን አይነት ፊልም ምንስትሉ ሰራቹሁት
@akkasumakoo5275
@akkasumakoo5275 Месяц назад
የሀገሬ ልጆች ሀገራችን በችግር ላይ ናት ወይንስ በውስጡ የሚኖሩ ሰዎች እርግማን አለ?
@feradesa9188
@feradesa9188 Месяц назад
እናተ ከዝሙት አትወጡም
@2010nardos
@2010nardos Месяц назад
Don't go out with you mom boyfriend. It's sin.
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 19 дней назад
እንዲህ አይነት ከባህላችንም ሆነ ከሀይማኖታችን የተቃረነ አስጸያፊ ነገር ባታቀርቡ ይሻላል። በጣም ነው የሚዘገንነው ።😮😮😮😮
@TsehayLema-e9d
@TsehayLema-e9d Месяц назад
ከእናት የባሰ የልጅ ባላገነት ያስጠላል አሳፋርነት የኛ ሀገር ፊልም
@romangedeye9684
@romangedeye9684 Месяц назад
እንደ ዚች እናት ደሞ ለልጅዋ ክብር የሌላት እናት አይደለችም ድራማ እያላቹ መጥፎ ነገር ርያስተማሩ መማር አይደለም ደሞ እኛ ባመጣናቸው ልጆች ሊጭነቁ አይገባም ባል ማማከር ማግባት ብናስብ እንኳን ልጆቻችን ማሳወቅ እግዚአብሔር አይወደውም
@yohanneskassaye834
@yohanneskassaye834 Месяц назад
ስንት አስተማሪ የሆነ ጉዳይ እያለ
@farisabdulfatah2283
@farisabdulfatah2283 22 дня назад
ያልገባኝ ነገር ትምርቱ ምኑ ላይ ነው ባልጉ እንጂ ተማሩ አደለም ይሄ
@Tadele-bp1mv
@Tadele-bp1mv Месяц назад
አረ በጣም ያስጠላል እናት ቀልድ ሆና እስዋን የነካ ወንድ ለልጅ ወንዱም ሴቱም እግዚአብሄር ይንቀላቸው እንዴት ያስጠላል ምን አይነት የቱረገመ ትውልድ ነው ኦህ ጌታ ሆይ ይቅርታህን እለምናለሁ ይሄን ባለጌ ፊልም በማየቴ
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo 13 дней назад
ኣምላኬ እንደዚህ አይነት የትውልድ ጠንክ ድራማ ከልጆቼ ኣይን እንዳይደርስ ሰውርልኝ ሆ
@user-hg6wb8bn2g
@user-hg6wb8bn2g Месяц назад
ልጅቷ የራሷን አትፈልግም እንዴ ? መቼም የሴት ነገር ሰይጣናዊ ነው አሁን እኔ ብይዘው እሷን ይጠላታል የሚል አጉል ሃሳብ ነው ። ዶሮ ሆኑ እኮ አያት እና ልጅ በአንድ ጊዜ ። ክፉ ደራሲ ነው ነገር ግን ከደረሰበት ወይም ካየው ነው ሃሳቡ የመጣው ። አረገዝኩ!! በመቶ አመት የሚያረግዝ ? ፀበል ! አይናገር ዝም ብሎ ሀጢአት ያጥባል ፣ እሱ ባይኖር ሁሉም ያብድ ነበር መቼም መተኪያ የሌለው ሳይካትሪስት ።
@tsiongashaw9014
@tsiongashaw9014 Месяц назад
መፃፍን በሽፋኑ አትፍረዱ
@Asa-bq9dc
@Asa-bq9dc Месяц назад
ልጅ ተብዬዋስ. ረቆቱዋን ሆና ኢዩኝ መለት ወንድ ፍት ምን ይሉታል. ሁለቹሁም. ጨምለቃ ነቹ
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Месяц назад
Wow Was it based on a true story?
@kebrom4644
@kebrom4644 Месяц назад
Hi tarek endat nesh keftna 9 kebla 10
@tarikhadera8947
@tarikhadera8947 Месяц назад
Hi kibrom selam new
@user-wt1od1mj8g
@user-wt1od1mj8g Месяц назад
የፈጣሪ ያለህ
@jesusway3790
@jesusway3790 Месяц назад
የተግማማ ታሪክ ከናትየዋ የባሰ የልጅቷ ብልግና የሰውየው አይምሮ መደነዝ እንዴ በዚህ መንገድ በመጣ ገንዘብ አባትህን ማዳን ትፈልጋለህ ከሞትኮ ማንም አይቀርም ልታስተምሩ የፈለጋችሁት ለናትና ላባት ሲባል ከሰይጣን ጋርም ቢሆን ምንም አይደለም ለማለት ነው? ለምን ለነሱ ስል ካቅሜ በላይ የሆነን ነገር ንክችም አላደርግም እንደዛ በሃጢያት ተጨማልቄም ከሞት ማስቀረት አልችልም ብችልም ጨምላቃ ነገር ሰርቼ ነፍሴን ከፈጣሪዬ አለያትም ኦ እግዚአብሔር ኮ ያውቃል ምናምን ማዳን ካለበት እሱ ያድናል አለዛ ይወስዳል በኔ በተጨመላለቀ ነገር ፈጣሪ አይገባም በሌላ መንገድ በንፁህ ህሊና መሞከር ይመረጣል ።
@tsegahailu6129
@tsegahailu6129 Месяц назад
ኪሳራዎች የሆኑ ሰቶች😢😮😢
@uaeuae7355
@uaeuae7355 Месяц назад
ኮመታተሮች ምናለ እሠመጨረሻዉ አይታችሁ ብኮምቱ ልጁ ላባቱ ብሎ እጅ ወዶ አደለም እኔም ብሆን ልናትና ላባቴ ሥል አረገዋለሁ ግን አላህ አያደርግብኝ
@user-yp4tz3dy7i
@user-yp4tz3dy7i Месяц назад
በጣም ተረድተከዋል
@user-yp4tz3dy7i
@user-yp4tz3dy7i Месяц назад
እስይ ገበዝ በቃ የተወልድ እና የተገዛ በላቸው 😅😅😅😅
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 Месяц назад
እሽ ልጅቱ ታዳ ለምን ለሷ ደረገችውአ
@AbdurahmanAli-hs6es
@AbdurahmanAli-hs6es Месяц назад
ልጠይቅህና እዛው ላይ እያለህ ብትሞት ምን ይውጣሀል
@mikiiethiotube8080
@mikiiethiotube8080 Месяц назад
ኤጢ ስየሰጠአላ ሁልዝሙት
@BirukMinwuyelet-ku3yn
@BirukMinwuyelet-ku3yn Месяц назад
የማንዘር ጎመንዘር አለች አያቴ !!!ሆሆሆ
@yosephayanne2349
@yosephayanne2349 22 дня назад
የትውልድ ጠንቆች። እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ።
@PlayMaster-m1k
@PlayMaster-m1k 21 день назад
ትልቁም ትንሹም ነውረኛ ሆነ ይህ ዘመን ግን እርኩሰታችንን ያሳየ ነው
@afrata2939
@afrata2939 Месяц назад
ባልየወች ይሂን ፊልም ብላች ትሰራላችሁ ፈጣሪ ይቅር ይበለን😢
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x Месяц назад
እናት ውሽት ነው ስትል ቀለለኝ ግን እውይ ቅሌት እናት
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 Месяц назад
ምን ጉድ ናችሁ ጨምላቆች
@user-ji5hi9he5v
@user-ji5hi9he5v Месяц назад
Balegewch,bezi,fexar,atixiru,sidoch
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Месяц назад
ገማችሁ ሸተታችሁ ሃይ የሚልም ህግ ጠፋ ወራዶች
@bekureteshome3056
@bekureteshome3056 Месяц назад
እናት እና ልጅን ያስረገዘው ወጣት, ባለጌ
@miminegashe4872
@miminegashe4872 Месяц назад
Ara mine ayenet gud new seyasxelu enatua abira yetegnavhewen lejitum
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Месяц назад
አሁን ከእናቷ ጋር የተኛን አልጋ የተጋራን ወንድ ልጅቱ ጋር ተፋቀረ ብትሉን ውርደት እና ቆሻሻነት እንጅ ምን ያስተምራል
@gufh9364
@gufh9364 13 дней назад
የማይመሠል ድራማ አረ ዉዳ ድርሰ የሀበሻ ድራማ ምንም ደሰ አይል😂😂😋😋😋😂😂😂😂🙉🙉🙉🙉🙉🙉
@HaeatSerag
@HaeatSerag Месяц назад
መግማማትአሉእማማዝናሽ😂😂😂😂😂😂😂
@farisabdulfatah2283
@farisabdulfatah2283 22 дня назад
ለዪቱዩብ ገነዘብ ብላችሁ ያልሆነ ነገር አትልቀቁ ይሄ የሚያስተምረው ብልግና እንጂ ትምርት ሰጪ አደለም በጣም ጋጥወጥ ስራ ነወ የወረደ
@lenasarhaasnake566
@lenasarhaasnake566 Месяц назад
ኦሮሚያ ?., ያውም ጂማ ..ከወረደም ዲያብሎስ ነው እግዚአብሔር ፀሎት መጀመሪያ ላይ ምልክት ነው ገና ትጠፋላችሁ የንፁሃን ደም ይፋረዳቸዋል
@user-to4zd3go8l
@user-to4zd3go8l 28 дней назад
Gebiyachun atsdu des ayelem
@kibromtadesse5970
@kibromtadesse5970 Месяц назад
ብስራት ይሄ ፈፅሞ ካንቺ አይጠበቅም ይሄን ድራማ አውርጅው።ምን ያስተምራል ብለሽ ነው ያሰብሽው?
@geneterekalo6521
@geneterekalo6521 Месяц назад
😮😮😮😢😢😢😢እኔ
@AbdurahmanAli-hs6es
@AbdurahmanAli-hs6es Месяц назад
ከዚህ የበለጠ ቆሻሻ ተግባር አላየሁም የምገልፅበት ቃላት የለኝም
@AlemayehuDeressu
@AlemayehuDeressu Месяц назад
😂 አይ ሴት እናቱአን ሲበዳ አይታ ተበዳች
@asratyilma4746
@asratyilma4746 25 дней назад
ምንድነው አንቺ ሴትዮ የፈለግሽው የምታስተምሪበት አልጣሽ እባክሽ አደብ ግዢ
@ilafilafza
@ilafilafza Месяц назад
😅😅😅😅😅😅😅❤❤
@sawa8227
@sawa8227 Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢
@AbdiAhmad-ec1pr
@AbdiAhmad-ec1pr Месяц назад
Copiy from White
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Месяц назад
ደግሞ ድራማቸው ፈጣሪን ስትጠሩ አታፍሩም
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Месяц назад
እኔ መጨረሻዉን ለማየት ጓግቻለሉ እንዴት ልጅቷን ለማዝረገዝ የበቃበትን ነዉ እስከ አሁን ልጅቷ በጣም ተፀይፈዋለች
@user-fd6rn9lk7d
@user-fd6rn9lk7d Месяц назад
😂😂😂😂
@MmJohar
@MmJohar Месяц назад
አሁንከዚህፊልምምንተማራችሁ🤔🤔
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 Месяц назад
Selrgzna terunt😂
@afrata2939
@afrata2939 Месяц назад
ማፈር እደቀር ተማርኩ ቱቲ
@Elea675
@Elea675 Месяц назад
አራ የምን ግድ ነው 🤣😡😢
@Mahamd-iu1ic
@Mahamd-iu1ic 18 дней назад
😂😂😂
@user-kk9cx4gh2p
@user-kk9cx4gh2p Месяц назад
ለገዘብብለህአባትህንለማሳከምሳይሆንለመግደልነውአላማህ
@ItsMe-nv4wt
@ItsMe-nv4wt Месяц назад
ሰለ ህወቶች ግን ምንድነዉ አላማችሁ ምን ይማር ህብረተሰቡ ከዚህ shame on u fear ur creator
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 Месяц назад
Enaten yageba hulu abate new sibal teretun yeminisemaw yeneberew enji bale new aydelem
@user-hu3jb2wc8w
@user-hu3jb2wc8w Месяц назад
ወይ አለማፈር ጉድ እኮ ነው
@HffCds
@HffCds Месяц назад
😮😮😮 😮😮😢😢😢
@Cellre-rv8bn
@Cellre-rv8bn Месяц назад
ጉድ ነው 😢😢😢😢
@mimochahin1335
@mimochahin1335 Месяц назад
❤❤❤
@user-qz9fl1qv7b
@user-qz9fl1qv7b Месяц назад
ቅሌታም አሮጊት ምን ትት ነው እንበል
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Месяц назад
ምኒቷ አሮጊት ነሺ ለሰው የማሰተምር ነገር አሰሪምንዴ እንዴህፃን የምትሻፈጂው ለዛውም ፓንትሸን እያሳዬሸ ምኗ አሮጊት ነሺ አረ ወዴዛ እንዴርማችሁ ሁኑ በዲራማ እያሳበባችሁ አትሻፈዱ
@user-qz9fl1qv7b
@user-qz9fl1qv7b Месяц назад
ለገንዘብ ብላ ባትሰራስ
@agccgadgfy2576
@agccgadgfy2576 28 дней назад
አሲጠላብሺ በጣም😮😮
@fatemahabshe3294
@fatemahabshe3294 Месяц назад
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 Месяц назад
ያስጠላልየናትን ውሽማ ባልጠፋ ወንድ
@elisakonjo2390
@elisakonjo2390 Месяц назад
ያበሰም አለ😢😢😢
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 Месяц назад
ቅሌታሞች😮😮😮😮
@GdN-pv9zu
@GdN-pv9zu Месяц назад
መግማማት😢😢😢
@SinduAbe
@SinduAbe Месяц назад
😅😅😅😂😂😂😂
@dinoa1559
@dinoa1559 29 дней назад
Izi hager wond lay micha yemeletef abaze alle. Ri'isu mehon yalebet Inatina Lij indiyasregizachew yasgededut lij...
@WudeAsfaw
@WudeAsfaw 5 дней назад
😂😂😂😂😂😝😝😝😝🙉🙉🙉🙉🙉🙉
@user-to4zd3go8l
@user-to4zd3go8l 28 дней назад
Yelale miyasetela derama
@user-fp8dr7ll5t
@user-fp8dr7ll5t Месяц назад
😢😢😢😢😢😮😢😢😮😮
@HayatHayat-pt4nf
@HayatHayat-pt4nf Месяц назад
😢😢
@Jana-ec5po
@Jana-ec5po Месяц назад
❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@hellenayele1137
@hellenayele1137 Месяц назад
ምንም አያስተምርም
@Mekiii998
@Mekiii998 Месяц назад
😮
@user-ji5hi9he5v
@user-ji5hi9he5v Месяц назад
🤔
@SonySony-q1q
@SonySony-q1q 25 дней назад
😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊😊😊😊
@DagefeAba-dn2xy
@DagefeAba-dn2xy Месяц назад
Fiqiri,uwrino,mibalo,nagari,laka,uniting,
@hawaabdalkader947
@hawaabdalkader947 Месяц назад
😢😢😢😢
@biruketayetedenekw4848
@biruketayetedenekw4848 Месяц назад
የበለግና ጥግ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 Месяц назад
ድራማ ነውዴ ስታሰጠሉ ውሸታሞች።
@naeemahaider7082
@naeemahaider7082 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂🙆🙆🫣
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Месяц назад
serth atasakemem weym melmen yshalh neber 😂
@trinktrink9936
@trinktrink9936 29 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@emebet-ws8ry
@emebet-ws8ry Месяц назад
ሚያስተምር ነገር ልቀቁ
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Месяц назад
bewent endzh ymeydergu setoch alu weys derama new? egzeyo
@amenadajane7501
@amenadajane7501 Месяц назад
2😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆🙆🤨🤨🤨
Далее
Vladimir Putinin Bakıda rəsmi qarşılanma mərasimi
13:06
I'll do it for you!
0:37
Просмотров 2,4 млн
ПРИЕХАЛ В РОДНОЙ ГОРОД
0:31
Просмотров 6 млн