Тёмный

እናት እና አባት ልጅ የተከፋፈሉበት አጋጣሚ ...ልብ የሚነካ ታሪክ /በቅዳሜ ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 85 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

28 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 90   
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Год назад
የኔ እናት ይሄን ሁሉ ፈተና አይተው እንኳን ሲያምሩ ገና ልጅ ነው የሚመስሉት ከመጀመሪያ ልጃቸው እራሱ ልጅ ናቸው እናትየው ፡እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት እማማ ፈጣሪ ያገናኛቹ ኡፍፍ እማየ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Год назад
የኔ እናት እመብርሐን ትርዳዎት እናቴ 😭😭😭
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Год назад
የዛሬ ሣምት እደምትገናኙ ባለተስፋ ነኚ የመዳም ቅመሞች ተመኙላቸው የባለሳምት ባለደስታ እዲሆኑ ዘንዲ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
እናታችን እግዛብሄር አለሁ ይበላቹ መልካም ዜና ያሰማን
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገናኛችሁ አይዟችሁ
@weynatube21
@weynatube21 Год назад
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Год назад
እናቴእግዚአብሄርከልጆችዎያገናኝዎት።አይዞዎትእናቴአታልቅሱ።እመብርሀንታገናኛችሁ።
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g Год назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት😭😭😭
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Год назад
አይዞዎት እናቴ የልጅ ነገር ፈጣሪ በሠላም ለመገናኘት ያብቃዎት
@ferehiwotgetachew6714
@ferehiwotgetachew6714 Год назад
እናት በቀላሉ የምንገልፃት አይደለችም ጊዜ መልሰ ይሰጣል የፈጣሪ ሰራ ሰው በህይወት ካለ ታሪክ ይቀየራል እመቤቴ በቤቶ ገብታ ደሰታን ታሳያቹ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
የጠፋውን ወንድሜን በማሰብ ሁሌም የማለቅስበት ፕሮግራም 😢ቢሳካልኝ እኔም ላፈላልግ እያሰብኩ ነው 🤲🏿🤲🏿😢
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
ፈልጊ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
@@asterabate7743 አሜንንን እህቴ ግን ፎቶ ስለሌለው እሽ ሚሉ አይመስለኚም 😢
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
@@bosenagashu1673 አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ፎቶ ባይኖርም ይገኛል ስሙን ከነአባቱ ወጥተሽ ebs ላይ ሞክሪ እህትአለሜ እግዚአብሔር ባለበት ጠብቆ ለመገናኘት ያብቃችሁ
@tube2611
@tube2611 Год назад
የኔ እናት አላህ ይርዳቹ😭😭
@zemadaily
@zemadaily Год назад
እግዚአብሔር በያለንበት ኢትዮጵያዊያንን ይጠብቅ
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 Год назад
ፈጣሪ ይርዳሽ የእኔ እናት የልጅን ናፍቆት የደረሰበት ብቻ ነው የምረዳው
@webitemelka2283
@webitemelka2283 Год назад
Ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😍👏የእኔ እናት ፈጣሪ ይጎብኞት ፈጣሪ በእቅፍዎ ያስገባልዎት ጎበዝ ናቸው ደሞ ቦታ ያውቃሉ 😢☝☝☝
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Год назад
ጀግና እናት❤ የባለቤትሽን ቤተሰብ ስምና አድራሻ ጭምር የምታዉቂ❤ ብዙ የምታስታዉሺ❤ ለማፈላለግ የሚያግዙ መረጃዎችን በቅደም ተከተል መግለጽ የምትች ጀግና እናት ሚስት ነሽ🥰 ልትኮሪ ይገባሻል🤝🥰 ፈጣሪ የለመንሽዉን ሁሉ በእዚህ ሚድያ ተመስሎ ይስማሽ እምባሽን ያብስልሽ እላለሁ❤
@jemiendris84
@jemiendris84 Год назад
የመዳም ቅመሞች ኑ አብርን እንሹፈው
@geedskeefdd8348
@geedskeefdd8348 Год назад
መጣን ቅመምየ
@hiwet4359
@hiwet4359 Год назад
Metaw yene konjo
@jemiendris84
@jemiendris84 Год назад
@@hiwet4359 ማር
@merrydegena693
@merrydegena693 Год назад
ከዛስ ቀልድ እና ቁም ነገር ለይ
@habtamtamrttamrt6480
@habtamtamrttamrt6480 Год назад
መጣን ውዴ
@Samsung-dw9bk
@Samsung-dw9bk Год назад
መልካም እዲል አላህ ያገናኛችው ተስፋ አለን
@wellotube2
@wellotube2 Год назад
ደግሞ የዛሬውስ ባለ ታሪኮች ሁሉም አሳዛኝ ነው ፈጣሪ ሆይ የተጥፋፋን አገናኛቼው የተለያዩትን ሰዎች በሙሉ አገናኛቼው
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 Год назад
እግዚአብሔር ሰላም ያገናኛቹ
@user-vk6ek8tv8c
@user-vk6ek8tv8c Год назад
አላህ መሠላም ያገናኛቹ ያረብ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Год назад
አላህ ከልጆችሁ ጋር አላህ ያገናኙህ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Год назад
ኢሻ አላህ ይገኛሉ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
አላህ ያገናኛቹው
@bchfncjdy4907
@bchfncjdy4907 Год назад
ያአላባንሽእያቸውያረብ
@mimitaye6872
@mimitaye6872 Год назад
እህታችን ፀገነት የት ጠፍች? በለችበት እግዚአብሔር ይጠብቃት
@fikrubundasie8406
@fikrubundasie8406 Год назад
ፈጣሪ ይርዳን።
@tigistfikre9249
@tigistfikre9249 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳቹ
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
የኔ እናት አይ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@salamontube
@salamontube Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናታችን 🙏🙏🙏 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@lala1793
@lala1793 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Год назад
እናቴ እግዚአብሔር ይሪዳወት
@jeedaslaliyas5540
@jeedaslaliyas5540 Год назад
አላህ ይርዳችሁ ዬኔ እናት አላህ ያገናኛችሁ ያረብ
@zumaiadrees2464
@zumaiadrees2464 Год назад
ቅመሞችየ ዱአ አድርጉላቸው እናንኮ አላህ ይሠማናል
@footballedit4555
@footballedit4555 Год назад
መልካም እድል እናቴ 🙏❤🇪🇷
@fatmamalasat7388
@fatmamalasat7388 Год назад
የኔናት አላህ በሰላም ያገናኛችሁ
@mrbeans713
@mrbeans713 Год назад
wow des sil
@shemsins2693
@shemsins2693 Год назад
ሰላም ለሀገራችን
@Media-gj9xl
@Media-gj9xl Год назад
የመዳም ቅመሞች ሠላም ለሀገረችን ያብቃን
@FatimaFatima-wc2tg
@FatimaFatima-wc2tg Год назад
አላህ ያገናኛቺሁ እማ እናቴን ነዉ የመሰሉኝ😭😭😭
@purewater9479
@purewater9479 Год назад
All of you at ebs art very great and professional, I always do … enjoy watching you but, I was just Wondering where is ፀገነት?
@kelemzawdu7515
@kelemzawdu7515 Год назад
የኔም ወድም በሂዎት ካለህ አንድ ቀን እንገናኛለን ተሥፍ አለኝ
@yemsida1758
@yemsida1758 Год назад
የኔ እናት ከልጆቾት ያገናኞት ኦሮሚያ ውስጥ ካደጉ አማርኛ ላይሰሙ ይችላሉ።
@Wankooshow
@Wankooshow Год назад
Dansaadha. Continue more language...... #worlide wide #ebs ፈጣር ይባርካችሁ
@monamona273
@monamona273 Год назад
Yene enat 😘😘😘
@Sariy177
@Sariy177 Год назад
ፍትህ ፍትህ ለሳወድ እስረኞች ፍትህ
@user-oq3rf2jt4d
@user-oq3rf2jt4d 2 месяца назад
ሰላም ተመልካቾች ወይሮ ባንንቺ አይሞሉ ይመርን የሚያቅ ካለ እህቷ ወርቅዪ ይመር ይርገድ ይመር የሚባሉ እህቶች ያላት ወንድሟ አንድ ወንድም አላቸው ስጦታው የሚባል ይመስለኛል የምትኖው አአ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Год назад
ጠንካራዋ እናት ልበልሽ እማ😭😭😭ቆመሽ ስላየሁሽ😭 ወድቀሽ ተነስተሽ እስትንፋስሽ ሳትክድሽ😭 ድምጽሽን ስላሰማሽ እማ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@merrydegena693
@merrydegena693 Год назад
ምን መከራ ነው ጌታ ሆይ መርገም ከምድራችን ይጥፋ ጌታ ሆይ
@meskymesky3532
@meskymesky3532 Год назад
Please I really need help to get in touch with the two woman. Help me please!!
@abbichannaal4180
@abbichannaal4180 Год назад
Egzahber tarik yikeyiral ayzot inate
@yostinamengistie1581
@yostinamengistie1581 Год назад
❤️❤️❤️❤️ first comachi
@wubalemdires1630
@wubalemdires1630 Год назад
የኔእናት አስለቀሡኝ
@mimibabu9888
@mimibabu9888 Год назад
ያናስ ታአሉ ንሹፍ ሰወ
@danieldani8907
@danieldani8907 Год назад
እስከዛሬ የት ነበርሽ
@medina2419
@medina2419 Год назад
ሰላም ሰላመ እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ እኔን አይዞት ድግል ልጆቾን ከ እቅፎት ትመልስሎት😭😭😭
@helinaadmasu.8435
@helinaadmasu.8435 Год назад
Aye enat mkrashe bezatu
@sameeraokbai2896
@sameeraokbai2896 Год назад
😭💔💔🙏🙏
@temenetmebratu8088
@temenetmebratu8088 Год назад
እይ ጊዜ እይ ዳኝነት ልጆችን እያከፋፈሉ ንብረትን እማያካፍሉ በምን እንዲያሳድጉ ነው የድሮ እናቶች ስራ የላቸው የዛኔ ግፍ ይሆን አሁን የምናየው የትዳር ችግር………?
@Mplayz901
@Mplayz901 Год назад
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@tabotefayera4588
@tabotefayera4588 Год назад
😭😭😭😭😭💔💔💔
@user-nx4be4tv1j
@user-nx4be4tv1j Год назад
የመደምቅመምነኝ ሰላም በያለሁ
@aminathassen6428
@aminathassen6428 Год назад
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ እማ አይ እናት አልታደልሽው
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭
@afgjxccg5694
@afgjxccg5694 Год назад
እናትአድሆነች
@madamsspice6623
@madamsspice6623 Год назад
የመዳም ቅመሞች ኑእንደመር
@ibrahimhussien2551
@ibrahimhussien2551 Год назад
፡💪🏽🇪🇹🦁🖐🏽
@danieldani8907
@danieldani8907 Год назад
አንች ዝም ብለሽ ነው
@YIHEYISWOLDESELLASSIE
@YIHEYISWOLDESELLASSIE Год назад
Далее
Et toi ? Joue-la comme Pavard ! 🤪#shorts
00:11
Просмотров 1,6 млн