Тёмный

እናት እና አባት እውነታውን አወቁ!!በመጨረሻም ያልተጠበቀው ሆነ!! 

ዱካ ሾው /duka show
Подписаться 180 тыс.
Просмотров 102 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@VuvoY16-xd3wk
@VuvoY16-xd3wk 9 дней назад
እውነተ ዶክተር ህሌና ጨዋ የጨዋ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውዴ የሰው ልጅ ሁሉ ንፅህ አደለምና ይቅርታ መጠየቅሽ በቂ ነው
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 9 дней назад
ዶክተር ህሊና በጎ ህሊና ያለሽ ምርጥ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ሀቅሽን አወጣልሽ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 9 дней назад
❤ ዶክተር ህሊና የእውነት ጀግና አስተዋይ ረጋ ያልሽ የጨዋ ልጅ አሳዳጊዮችሽ ይባርኩ በእውነት ቃልም የለኝም ምርጥ ና አስተዋይ ሴት ነሽ😊❤ ይችን የመስለች ልጅ አስቀምጦ አይ ወንድ😢
@fafiwollouwa1017
@fafiwollouwa1017 9 дней назад
ወንድ በስ ይኑሩ😏💔
@mekonnenabate1423
@mekonnenabate1423 9 дней назад
ምን እቅድ አለሽ እሰው ትዳር ውስጥ ጣልቃ ገብተሽ ወንጀል ነው ትዳር መበጥበጥ።
@kaleabalemseged6263
@kaleabalemseged6263 8 дней назад
እሷ፡ በጥፊ፡ ተማታች፡ እሱ፡ የሰራው፡ በደል፡ ከዛ፡ በላይ፡ ይገባዋል። ዶ/ር፡ ሂሊና፡ በጣም፡ ጨዋ፡ አሰተዋይ፡ ሴት፡ ነሸ። እሷ፡ ሰለተማታች፡ ይቅርታ፡ ጠየቀች፡ እሱሰ፡ እንዴት፡ ወይም፡ ምን፡ አይነት፡ ይቅርታ፡ ሊጠይቃት፡ ነው? ምነው፡ እንደ፡ ህጻን፡ ትንከባከበኝ፡ አለ። ሰራዋን፡ ያውቀዋል፡ ብዙ፡ በሸተኛ፡ ያለበት፡ ሀገር፡ ሀኪም፡ ነች።
@emebethabte595
@emebethabte595 8 дней назад
ስህተቱ የሚፈረጅቀት ኘይሆንም እላለሁ ምክንያቱም በአጋጣሚ ከጓደኞቹ ጋር ለመዝናናት የተፈጠረና ከዛችኛዋ ጋር ሊገናኝአት በቃ ከዚያ የሚሰረቅ ነገር ተፈጠረበት እንጂ አሱም ከአደጋ አውጡኝ እያለ ያለው።
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 8 дней назад
ታዳ ከዱሮ ሚስት ጋር አገቡ የምመማርነው
@AynalemAlemayehu
@AynalemAlemayehu 9 дней назад
ይህን ልጅ ያዋረደው እርኩስ መንፈስ ፈጣሪ ከእግሩ በታች ይጣልለት
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 9 дней назад
Amen Amen Amen
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 8 дней назад
አሜን
@HaregewineFeke
@HaregewineFeke 7 дней назад
🤣🤣🤣🤣
@gfggggg5079
@gfggggg5079 9 дней назад
ድካ ሸውን አለማድነቅ ንፍግነት ነው❤❤❤❤❤❤❤ክብር ይገባሀል
@Zakia-jg8lt
@Zakia-jg8lt 9 дней назад
ለወንድማችን ክብር
@zabibahussainhussain7048
@zabibahussainhussain7048 9 дней назад
አወ በጣም
@YousefNaddi
@YousefNaddi 8 дней назад
Good 👍 👍
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 7 дней назад
በጣም ክብር ይገባሃል❤
@hope8216
@hope8216 9 дней назад
ዘለአለም በጣም አስተዋይ የምትሰራውን ስራ የምታውቅ የተረጋጋህ ሰው በመገፈታተርና በመደባደብ የማታምን እሩህሩህ ይቅር ባይ ደግ ሰው ነህ:: ቅዱስ እግዚአብሄር ሁሌም ከፊትህ ቀድሞ ይምራህ::
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 9 дней назад
የንስር አይንና ፣የዱካ ሸው ጋዜጠኞች ኣምላክ ይጠብቃችሁ የኔ ጅግኖች። እስኪ ላዳምጠው🎉🎉
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 9 дней назад
❤❤❤❤❤ ዶክተር ሂላና ጨዋ አይገልፃትም መልካምነትዋ ስራአቷ ትለያለች አይለያችሁ🎉🎉🎉🎉
@SikoSilo-cs9et
@SikoSilo-cs9et 9 дней назад
አቤት ትግእስ የዶክተርዋ ማሻአላህ❤❤❤
@raheldesalegne3632
@raheldesalegne3632 8 дней назад
ዶክተር ህልና ምን ያህል ጨዋ የተባረክሽ ነሽ እውቀት ትህትና እርጋታ የይቅርታ ልብ ያለሽ መልካም ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ካፒቴንም ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ዋናው መፀፀትህ ነው
@adanchabyineh9957
@adanchabyineh9957 9 дней назад
ዶክተር ሕሊና ምን አይነት የተባረክሽ ነሽ እግዚአብሔር ይህን ንፁ ልብሽን አይቀይርብሽ❤❤❤❤
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk 9 дней назад
እር በጣም እርጋታዋ ደስሲል
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 9 дней назад
❤❤❤❤😢😢😢
@chalachewgashaw6452
@chalachewgashaw6452 9 дней назад
ደክተራም ካፒቴኑም በጣም የሚገርም ስብእና ነው ያላቸው የሚገርም እርጋታ ፣ አስተዋይነት ይቅርታ ትልቅ የሒይወት መሰረት ነው እናም ተባረኩ
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 9 дней назад
ፓይለትና ዶ/ር በጣም ምርጦች ናችሁ ትመጣጠናላችሁ ብዙ ለፍታችኋል እዚህ ለመድረስ አሁንም በይቅርታ አብራችሁ ቀጥሉ እባካችሁ ዘሌ አሰታርቃቸው ❤
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 9 дней назад
የረዥም አመት ፍቅር ነው ዋጋ የተከፈለለት! በዚህ ድግስ ተጋቡ ሲቀጥል ካፒቴን እቃህን ጭነህ ልቀቅ Dr. አደራ አደራ አደራ እራስሽን ጠብቂ ኮተታም ናቸው! ዳይ ኸደጋብቻ ቀለበት አድርጉ ቤት ልቀቁ አብራቹ ኑሩ ጊዜ አትስጡ
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 День назад
Lezih weha eskahun betsebun sayastewawkat kezih tera gar awardoit motaleha
@ayinalemtekileyohanis1766
@ayinalemtekileyohanis1766 9 дней назад
እውነተኛ ሰው ናት ።ዶክተር ህሊና እግዚአብሔር መልካም ሰው ናት።እግዚአብሔር መልካም ሰው ያብዛልን ካፓታሉ ግን በጣም ትልቅ ሰተት ክሰተት ተሳስቷል እግዚአብሔር ልብ ይሰጥህ ከሰትህ ተማር እግዚአብሔር ልብ ይሰጥህ ጋዜጠኛ ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@sarabya4574
@sarabya4574 9 дней назад
በጣም ጠካራ ትሁት ዶክተረ ሕሊና
@MesayWelde-j1e
@MesayWelde-j1e 7 дней назад
ዘልዬ የፃርቃኔዋ እመብርሀን ትጠብቅህ የኔ ጀግና ዶክተር ትግስትሽን አመብርሀን ትጠብቅሽ በስራሽም እግዛቤሄር ያግዝሽ
@rreema6586
@rreema6586 9 дней назад
ዘሌ አላህ ይጠብቅህ ዘሌ የንስርአይን የያዘዉ ኬዝ በጣም በአስቸኮ እዲቋጭለት ከጎኑሁነህ አግዘዉ በተረፈ እራሣችሁን ጠብቁ እወዳችሁአለሁ
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 9 дней назад
TKUKLU..BNBNYM.KYZE.MTAGAZ.ALBTE
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 9 дней назад
ትክክል❤❤❤
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 9 дней назад
አወን ከባድነው የገባበት ተጉኑ ሁንለት በተርፍእራሳችሁን ጠብቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GvuThj
@GvuThj 9 дней назад
,ትክክል
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 9 дней назад
እባክህ ዘላለም የነቢኒያምን ነገር ተጋግዛችሁ ሄርሜላን ወደ ወንድሟ እንድትመለስ እንደበፊቱ ሰላማዊ ህይወታቸው እንዲመለሱ እባካችሁ እርዷቸው
@user-hz2uv7xg6y
@user-hz2uv7xg6y 9 дней назад
ዶክተር ህሊና በጣም ጨዋ የጨዋ ልጅ ተባረኪ ላንቺ የተሻለ ሰው ይስጥሽ ነው የምለው ካፒቴን። በጣም ከምነግርህ በላይ ጥፋተኛ ነህ ለዶክተር ህሊና አትመጥናትም መቼም አታምንህም አብራህ ብትኖር እንኳን ሁሌም እየተጠራጠረችህ ነው የምትኖረው አንተማግባት ያለብህ ይቺኛውን ልጅ ነው እንዴት ተጠቅመህ ትጥላታለህ ምንም ትሁን ጊዜዋን አቃጥለሀል በወቅቱ እቤትህ ያስገባሃት ወደሃት ነው የጅህን ታገኛለህ ይቺኛዋን ምስኪን ዶክተር ተዋት እዛም እዛም ስትዘል በሽታ ታመጣባታለህ
@AgerituAsefa-z6x
@AgerituAsefa-z6x 9 дней назад
ዶ/ር ህሌና የዉነት ትግስትሽ. አስታውይ ሴት❤❤❤የእናት ፈጣሬይባርክሽ❤❤❤
@selamabebaw4532
@selamabebaw4532 9 дней назад
በግድ አግባኝ 😢😢😢 ወይኔ የሴት ልጅ ክብር ቁሞ መቅረት ይሻላል እንደለመድሽ ገላሽን ቸርችሪ የንስሃ ልብ እስኪሰጥሽ እግዚአብሔር ከሰው ህይወት ውጭ
@MadetuShefa
@MadetuShefa 9 дней назад
ዶክተርዎ ከአለባበስዋ ጀምሮ አነጋገርዋም ስራት ያላት ልጅ ነች ከሰዉ ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም እና ይቅታ አሪጊለት እና በመሀላቹ ያለዉን ክፍተት አስተካክሉ ዘላለም ጀግና አላህ ይጠብቅህ እንወድሀለን በርታ
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 9 дней назад
ሰርጉ እንዳይቀር ትክክለኛ ኡጨናው ይቅርታ አድርጋለት ሽማግሌ ተልኮ ይጋቡ ❤❤❤ዘሌ የንስር አይንን ከጎኑ ሁንለት አሁንም አደገኛ ሰዎች ላይ ወድቋል ተጋገዙ 🙏❤
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv 8 дней назад
❤❤❤❤❤
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 9 дней назад
የእውነት ዶክተር ህሌና እግዚአብሔር የመረቃት ታላቅ ሴት ናት❤
@genetkidane2496
@genetkidane2496 8 дней назад
እውነትም ህሌና እደ ስምሽ። ❤❤❤የዘመኑ ጀግና ሴት ክብር ይገባሻል እደዳንች ያሉ ሴቶች በዜች አለም ይብዙልን❤❤❤
@birtukandessie9672
@birtukandessie9672 9 дней назад
የኛ ጀግና በርታልኝ ዘሌ ወንድምህን ነስር አግዘው ያንተ ድጋፍ ያስፈልገዋል እባክህ እራሳችሁን ጠብቁ
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 9 дней назад
ዶክተር ህሌና የተባረክሽ የተከበርሽ ጨዋ ጨዋ ያሳደገሽ ተባረኪ የተረጋጋች ሴት እናት አባት ሲመጡ እንዴት ነው እሚያቅለበልብባት ትዳር በግድ እሚያዝ መሰለሽ ፈጣሪ ሲፈቅድ እንጅ ውርጋጥ ከህይወታቸው ውልቅ በይ
@GggHh-ft6sc
@GggHh-ft6sc 9 дней назад
ሁለተኛዋ ምን አይነት ልጅ ናት አልፈልግም በግድ አግባኝ ነው ይደብራል አውጥቶ ውጪ ይጥልሻል አባትና እናት አደለም የሚታገቢ እሱን እኮ ነው አልፈልግም ካለ አትሄጅም ዘሌዬ ወንድማችን ጀግና ነህ በርታ 🙏
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 9 дней назад
ከመፈርደ ለምን ጋብቻ ደርስ ተጎዛ
@yehiYehi-nw2gk
@yehiYehi-nw2gk 9 дней назад
እሱነው ባለጌ ልጅታ ጥፍት የለባትም
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 9 дней назад
በግድ ነው የማች ፈጣጣ አታፍርም
@chalkutchalkut421
@chalkutchalkut421 8 дней назад
ጥፋቱ የሱ ነው
@firehiwotworku2144
@firehiwotworku2144 7 дней назад
Sorry this men honestly isn't in good husband but other women please go out you are not wife you don't like him you are revenge idea I like doctor my sisters.
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 8 дней назад
ዶክተር ህሊና በጣም የተረጋጋች ጨዋ ዶክተር ናት ደሰ ሰትል አነጋገርዋ እራሱ ደሰ ይላል ጨዋ ያሳደጋት ናት
@user-kr7qs4tm7e
@user-kr7qs4tm7e 9 дней назад
ደክተርዋ ግን ትህትናዋ ተለያለች ምን አይነት ጨዋ የሆነ ቤተሰብ ነው ያሳደጋት ❤❤❤❤❤❤
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 9 дней назад
በጣም እግዚአብሔር አብዝቶ ልጅ ይስጣት ❤❤❤
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 9 дней назад
Tikkil
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 9 дней назад
​@@ጠባይግብርምስኩሉ Amen Amen Amen
@MadinaMadina-up4hb
@MadinaMadina-up4hb 9 дней назад
ዘሌ እባክህን የነስር አይን የያዘዉ የአቶ ኤርሚያስ ልጆች ኬዝ ላይ አግዘዉ ከጎኑ ቁምለትና ያችን ተንከሲስ አክክስት ከልጆቹ ሂወት አዉጧት
@hirut7396
@hirut7396 9 дней назад
ዶክተር ህሊና ምንም አላጠፍችም የምር ❤❤❤ይቅርታ ማለታ ደስ ቢልም ጥፍት ግን የለባትም ባሌ ያለችው ሰው ያመነችው ሰው ሲከዳት ማንም ሴት ደግ አደረክ እሰይ ብላ እምትቀበል ሴት የለችም ድርጊቱ ያናድዳል ዶክተር ህሊና ግን ስርአት ያላትና ለይቅርታ ዝግጁ የሆነች እንቁ አስተዋይ ሴት ነው እምትመስለኝ ❤❤❤❤
@EjigayehuYemanbirhan-x2d
@EjigayehuYemanbirhan-x2d 9 дней назад
ዶ/ር ህሊና ደስ ስትዬ እርጋታሽ አስተዋይነትሽ። ። ስራአትሽ። ደስ ይላል። እሱ ጥፋተኛ ነው ይቅርታ ይጠይቅ እና ከዶ/ር ህሊና ጋር ይጋባ። ይቺ አይን አውጣ ስታስጠላ ይቅርታ እኔነኝ። በማሃላቹሁ የገባሁት ብላ በክብር ነበር መሄድ የነበረባት
@HaregewineFeke
@HaregewineFeke 9 дней назад
ምን አይነት ጥፍት የለባትም መጅመሪያም እሱ ነው የሂደባት እሳ አልህደችበትም ሁለተኛ ደግሞ አልነገራትም ጋደኛ እንዳለው አልነገራትም ሶሰኛ ደግሞ እቤት አምጥቶ ማስቀመጡ እንደ ሚስት ወይም እንደ ጋደኛ ሲንከባከባት ነብር ሴትነታንም ተጠቅሞበታል የሳን ጊዚዋን አጥፍታል ሁለቱም ሴቶች ያሳዝናሉ😢
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 6 дней назад
2ልጅ ወልዳ አሁን መጥታ ሚስት ነኝ ስትል ምን ማለት ነው ሰውየው እስስት ነው
@user-iw1su6py6z
@user-iw1su6py6z 9 дней назад
ጥፋቱን ማመኑ ትልቅ ነገርነው አሉቡዙ ሰወች አጥፍተው ፈጣሪንም ሰውንም ሳይፈሩ የሚሳደቡ አሉ
@user-kn6gc8xp2h
@user-kn6gc8xp2h 9 дней назад
ሳህ
@Fikir-sh5wj
@Fikir-sh5wj 8 дней назад
በእመቤቴ ዘሌ እንደዉ በእናትህ የንሥራይንን እርደዉ እና ሄርሜላን ከገባችበት እና ከታሰረችበት አሥፈቷት አሥራችሁ ፀበል ዉሰዷት ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ እፉፉፉፉ ጨነቀኝ😢😢😢😢
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 9 дней назад
እናት አባት እሱ የፈለገው ያይግባ ችግር የለውም በንዴት ያረገው ነገር ነው ልጁታህ በቃ አለፈልኝ ብላ ጥቅም ብቻ
@zemzemberhan9611
@zemzemberhan9611 8 дней назад
😮
@louatlouat8603
@louatlouat8603 8 дней назад
ትክክል ምክኒያቱም አምሳል ተፀፅቶዋል. ሲቀጥል ልጂቱው ወዳው ሳይሆን ገዘቡን ስቦጠቡጥ ለምድ ነው. ሲቀጥል ያልጆሽአባት የሆነውን ሰው. እራሱው ገዘቡን ብላእደሆነ ያስታውቃል ምስት እንዳለው አውቃ አለምጠየቆዋ ትልቅ ምክኒያት ነው
@TigistBatebo
@TigistBatebo 7 дней назад
እግ/ር እዉቄት ሰጥቶት ጠላት ዳብሎስ ደግሞ ይህን አወረሰዉ ብቻ መፀለይ ነዉ ከዶክቶራ መታረቅ ነዉ ዘሌ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sajadme9619
@sajadme9619 9 дней назад
ልጅ ነው ይሳሳታል ቤተስብ ይቅርታ ይቀበሎት እባክህ ዘሌ አንተ ምርጥ ስው ነህ አስታርቃቸው❤❤❤❤
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 9 дней назад
እሰይ፡እንኳንም፡ዕውነቱን፡ተናግረህ፡አረፍከው። ወላጆችህም፡ቅርር፡ቢላቸው፡ለትንሽ፡ግዜ፡ነው። እግዚአብሔር፡ድፍረቱን፡ስለሰጠህ፡ክብር፡ምስጋና፡ይሁነው።
@user-dc4eb3cp8h
@user-dc4eb3cp8h 9 дней назад
ከሆላ የመጣ አይን አወጣ አለ ፈጣጣ ነች እውነታውን ካወቀች በሆላ እንኳን መለስ አትልም ህይወት እኛ በፈለግናት ሳይሆን እሷ በፈለገችን መንገድ ነው በግዴታ የሚሆን ነገር የለም ዘሌ ተባረክ 💪💪💪💪
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 9 дней назад
ሴተኛ አዳሪዎችኮ አይን ጎልጉለውነው ሚያወጡ
@Zakia-eh1gs
@Zakia-eh1gs 9 дней назад
😂😂😂​@@user-rz3vp2ez8n
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 9 дней назад
😂😂😂😂😂​@@user-rz3vp2ez8n
@TsedayTesfaye
@TsedayTesfaye 8 дней назад
አይን አውጣ ነች በግድ ፍቅር የለም። ከጥቅም ጋር የተያያዘ ነው። እሱም ቢሆን ወደፊት ይህን ስህተት አለመድገሙ ምን የሚያስተማምን አለ። ስው በስራ ምክንያት የመገናኛ ጊዜ ሊያንስ ይችላል። እሷ እንዳለችው እራስን ምግዛት እለበት በጣም አስታዋይ ናት ረጋ ያለች በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት። በጣም ይቅርታ ጠይቃት።
@TsedayTesfaye
@TsedayTesfaye 8 дней назад
ልጁም ጨዋ ስለሆነው እንጁ ዞርቤይ ማለት ይችል ነበር እሱም የቤት ልጅ ስለሆነው።
@JosephJesus-w5c
@JosephJesus-w5c 8 дней назад
ካፒቴን እኔን ይጭነቀኝ።በእውነት ስሜቱን በሚገባ አውቀዋለው።በሕይወት አጋጣሚ እኔም በዚህ መጥፎ መንገድ አልፌበታለሁ።አንተ ግን ጀግና ነህ ይህንን ከባድ ጉዳይ በአደባባይ ለሌሎች ማስተማሪያ እንዲሆን መፍቀድህ ያስመሰግንሀል።ዶር ሕሊና አንቺም በእውነት አስተዋይ ሴት ነሽ።እባካችሁን ምሕረት አውርዱና የቀደመውን ፍቅር አስቀጥሉ::
@genethail8906
@genethail8906 8 дней назад
ይቅር ብትለውም ግን መርሳት ትችላለች ብለህ ታስባለህ? ከዚህ በሗላስ ምን ያክል ይህ ሱሱን መተው ይችላል ብለህ ታስባለህ? ቤቱ ሰላም ይኖረዋል? ያው ከልምድህ ብዬ ነው
@HaregewineFeke
@HaregewineFeke 7 дней назад
@@genethail8906 ያው ከልምድህ ብይ ነው🤣🤣🤣🤣🤣
@JosephJesus-w5c
@JosephJesus-w5c 2 часа назад
@@genethail8906 አዎ የውሳኔ ጉዳይ ነው
@SenyaNuru
@SenyaNuru 9 дней назад
ወላሒ ደስ ሲል እዲ ነው ዝሙትን መጠየፋ ክብረ ለእናታችና ለአባታችን አገረ ለቅቄ እሄዳሎ አላሉም ወጣቱ ግን ዝሙትን በአደባባይ ይፈፅማል
@selamabebaw4532
@selamabebaw4532 9 дней назад
በጣም እኒ ቤተሰቦች ያሳደጉት ልጅ ነው እንዲ የተረጋጋች ሴት አስቀምጦ ሴተኛ አዳሪ ቤቱ ሚያኖረው እግዚአብሔር የንስሃ ልብን ይስጠን
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 8 дней назад
አንዳንድ ሰው በገንዘቡ ሁሉን ማድረግ የሚችል ይመስለዋል ነገር ግን ሴጣን ሰውን ለማዋረድ የሚያቀርበው ማባበያ ነው
@MeremEshetu
@MeremEshetu 8 дней назад
አይ ወንዶች የተማረ የላቸዉ ወንድና ዉሻ አንድ ስሜታቸዉን መግዛት የማይችሉ ይችን የመሠለች ሚስት እያለችዉ
@daniaesmail1442
@daniaesmail1442 8 дней назад
ዶክተርዬ ከአነጋገርሽ ጀምሮ እስከ አለባበስሽ ጨዋ ስነ ምግባር ያለሽ ሰው መሆንሽን ያመለክታል ፍጣሪ ህይወትሽን እስከመጨረሻው ያስተካክልልሽ❤❤❤
@ZahraBe-iw7rf
@ZahraBe-iw7rf 9 дней назад
ጀግናችን መጣህልን አላህ ይጠብቅህ ዘሌ አንተም የነስር ዓይንም በተቻላቹህ መጠን እራሳችሁን ጠብቁ።❤❤❤❤❤
@kalubirehanakalu5665
@kalubirehanakalu5665 7 дней назад
ዶክተር ሐሊና ጨዋ ሴት አክብሬሻለሁ ከኔ የበለጠ እግዚአብሔር አምላክ በሁሉ ነገርሽ ክብር ያርግሽ አንቺኘዋ ደግሞ እስኪ በሁሉ ነገርሽ ስክን በይ ሳይወድሽስ ቢያገባሽ አይጠቅምሽምና ካቲፔን ደግሞ ጥፋተሕ ጥፋት ነው ከባትና እናትሕም 2ቱም ሴቶች ትልልቅ ይቅርታ ጠይቀሕ ያደረብሕ መፈስም እዲለቅሕ በሗይማኖተ ወደ እምት ቦታ ሔደሕ አላቅና ዶ/ርን አግባት!
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 9 дней назад
እኔኮ በጣም የሚገርመኝ ልጅቷ ምን ሆና ነው እሱ አላገባም አለሽ አላገባም ካለ በግድ አግባኝ ሆይይ 😢😢😢ጤና የላትም ፍቅር ሳይሆን ብር ሀብት ነው እንዲህ ያደረገሽ😢😢
@tigisit2534
@tigisit2534 9 дней назад
መተት ይመስለኛል 🥹
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 9 дней назад
ለእህቴም ፈጣሪ መልካም ትዳር ይስጣት እናተንም መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ በማንኛውም የሚያጋጥም ወዳ አይደለም ይሄ ህይወት ውስጥ የገባችው
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 9 дней назад
ታድላሌች የሰው ልክህ ናት ተታረቁሁ አንዴ ሆኖዋል ዶተርዬ አይዞሽ ቀጥበት
@hirutdemissie5081
@hirutdemissie5081 7 дней назад
ዘላለም ጠላትህ ይደንግጥ ቡና ላፍላ ስትል።ዶክተር በጣም እረጋ ያልሽ ጨዋ መሆንሽ ሁለመናሽ ይናገራል ።እግዛብሄር የወደፊቱን ያሳምርላችሁ ።ሁሉንም በይቅርታ ማለቁ ጥሩ ነው።
@ሙስሊምነኝየአላህባሪያA
ዝሙት በሁሉም ሀይማኖት ሀራም ወይም ሀፂያት ነው ዝሙትን ተጠየፉት 😢😢😢
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 9 дней назад
ክክክ
@negagetachew974
@negagetachew974 9 дней назад
ትክክል ነው አሁኑ ዘመን ግን በግለ ሰብ ብቻ ሳይሆን በመንግስት ፖሊሲም ገብቶ ዝሙት እንደ ቱሪስት መስሕብ ቢዝነስ ተደርጎ በሺ የሚቆጠሩ ሴቶች ስልጠና ተሰጥቶቸው ስራ ላይ የሚሰማሩ ብዙ አገሮች ሲኖሩ ከጥቂቶቹ ታይላንድ፣ ኮሎምብያ ናቸው፤ በአገራችንም ግለሰቦች ሙሉ ሰራቸው ሴትና ወንድ እያገናኙ ሐብታም የሆኑ ብዙ ናቸው።
@MakkahSa-xf8mk
@MakkahSa-xf8mk 9 дней назад
Allah yitebekan zemut betam asnewari tegbar new
@SaTa-hm3kc
@SaTa-hm3kc 9 дней назад
እውነት ነው ምን ያሥቃል😢😢​@@raheemaghfgg5748
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 9 дней назад
Tikkil
@Menelik27
@Menelik27 8 дней назад
አባትና እናት በጣም ደስ ይላሉ በቃ የእውነት ንፁህ ሰዎች ይሄ የከተማው ቆሻሻው ህይወት ያልገባቸው አስደነገጥካቸው በእውነት አሳዘኑኝም አሳቁኝም። በርግጠኝነት ዘላለም ያሳምናቸዋል። ምናለ ከቡና ቤት ከምትል ሌላ ለነሱ የሚመች ቃላት ብትመርጥ ሀይ የገጠር ሰው እንዴት ደስ እንደሚሉ።
@ethiopiaberhe592
@ethiopiaberhe592 9 дней назад
ስርግ ሁለት ሰዎች ሲስማሙ ነው ።በርግጥ በጣም ታሳዝናለች ሆናም ግን በግድ የሚሆን ነገር የለም የለም እህቴ ይቅርብሽ በሰላም የጠየቁሽ ጥሩ እና አስተዋይ ብልህነት መሰለኝ።አንቺም ታሳዝኛለሽ ወንዶች ማስተዋል ይጎላቸዋል ለዚህ ነው ይህ የተፈጠረው።ቢሆንም በግድ የማሆን ነገር የለም ።ወላጆች መሸወዳቸውን አንችም ልቦናሽ ያቀዋል ተይ እህቴ እባክሽ አትጎጅ ሀሳባቸውን ተቀበይ።
@almazreta9110
@almazreta9110 9 дней назад
ዘልዬ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ነገር ብለሀል እኛም ማመን እስከሚሚያቅተን ድረስ ነዉ በርታ የእኛ ጀግና እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@negagetachew974
@negagetachew974 9 дней назад
ካፒተኑ በትዕስት መጠበቅ ነበረበት፤ ቤተሰቡ ያስተዋወቃት ልጅ ማስተዋወቅ አልነበረበትም፣ ዶክተርዋም በተቻለ መጠን አጣባም ቢሆን ጊዜ መስጠት ነበረባት በአጠቃላይ ጥፋቱ 1ኛ ካፒተኑ ነው 2ኛ ዶክተርዋ ናት፣ ሌላዋ ሴት ተበዳይ ስለሆነች ይቅርታ ጠይቆ ካሳ ሰጥቶ ማሰናበት አለበት።
@user-hz2uv7xg6y
@user-hz2uv7xg6y 8 дней назад
እባካችሁ ፡ እህት ፡ ወንድሞቼ ፡ በዚች ፡ ልጅ ፡ አትፍረዱባት ፡ ወዳ ፡ አይደለም ፡ ወደዚህ ፡ ሂወት ፡ የገባችው ፡ እንደተናገረችው ጥፋተኛው ካፒቴኑ ነው የምትሰራበት ድረስ ሄዶ ወዷት ነው እቤቱ ያመጣት ሌላ እጮኛ እንዳለው አልነገራትም ተለያይተናል ነው ያላት ምን ታድርግ ይቺልጅ ከዚህ ኑሮ ተገላገልኩ ብላ ነው አገባሻለሁ ብሎ ቤተሰብን ሁሉ ያስተዋወቃት ዶክተሯ በጣም ጨዋ ስራ ሰራዋን ስትል ስሱ አገሩን ያዳርሳል እሱ የለመደ ነው ይቅርባት በሽታ ነው የሚያመጣባት ለሁለቱም አይሆንም
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 3 дня назад
ትክክል። ዘላለም እራሱ የተረዳት አይመስለኝም። ዶክተሯ ግን ቆም ብላ ብታስብ ይሻላታል።
@user-hz2uv7xg6y
@user-hz2uv7xg6y 3 дня назад
 አዎ ዘላለምም አልተረዳትም እንደኔ አስተያየት ልጅቷ ምንም አላጠፉችም ከዚህ ኑሮ መውጣት ስለምትፈልግ ነው ካፒቴኑም ቢሆን ይወዳታል ተመችታዋለች አጉል ክብር ካፒቴን ስለሆንኩ አትመጥነኝም ባይ ነው ዶክተሯን አይወዳትም ለክብርና በገንዘብም ከሱ ስለማትፈልግ ለጥቅም ነው አሁን እኮ ትዳር ሼር ሆኗል ቢወዳትማ ምንም ቢዚ ብትሆን ይጠብቃት ነበር ዶክተርዪ ነቃ በይ
@MignoteFikre
@MignoteFikre 9 дней назад
ካፒቴን ጥፈት እንዳለ ሆኖ ነገር ግን ፍቅረኛው ከምትሰበር ሁለተኛዋን በሼም አግብቶ ከሚኖር አጋጣሚውን ልጠቀም ካለችው ከሚሆን ፍርጥርጡ ቢወጣ ይሻለዋል ለልጅቷም የሞራል ካሳ ሰጥቶ መለያየት የቤተሰብ ጉዳይ እራሳቸው ይፈቱታል የኔ የግሌ አሰተያየት ነው።❤❤❤❤
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 7 дней назад
በሚገባ እውነቱን ተናግሮ ከሢኦል ማምለጥአለበት
@AkramMustafa-vx1sc
@AkramMustafa-vx1sc 9 дней назад
ወለሂ በጠም ትግስተኘነት የምር ዘለለም አንስር አይንን አግዘዉ አለህ ዪጠብቀቹ❤❤❤
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt 9 дней назад
ዘሌ ፈጣሪ ይጠብቅሕየኛ ጅግና የአረብ አገር ሸቃሎች በተአምር ነው እምንከታተልክ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 8 дней назад
አይዞሽ ዶክተርዬ እባክሽን.ሰለእግዚአብሔር ይቅርታሸን ስጭው ይሕችን በመሀል የገባችውን ሴት ከመሀላችሁ አሰወጡ❤🎉
@SeadaaberaV
@SeadaaberaV 9 дней назад
ዘሌ ወንድማችን አላህ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አንተ ለደሀ የቁምክ ንፁህ ወንድማችን ❤❤ ይቅርታ አድሪግለት ዶክተር🎉🎉❤❤
@احمدحسين-ت1ط1ت
@احمدحسين-ت1ط1ت 8 дней назад
እዉነተኛ ሴት ናት ዶክተር ህልና የምር ጎብዘ ናት ተመስገን ጌታይ በሰዉ ህይወት ዉሰጥ ሰጀመረ መገባታ ትልቅ ነገረ ነዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sarafaris5018
@sarafaris5018 9 дней назад
ዶክተሮ በጣም አስተዋይ እና የተረጋጋች ነች
@saratsega3131
@saratsega3131 8 дней назад
በጣም አሳዘነኝ ይህ ሁሉ ልጁ ጨዋ ቤተሰብ እንዳሳደገዉ ያስታዉቃል አላጠፋም ማለቴ አይደለም ነገር ግን ልጅታን ወዴያዉኑ ማባረር ይችላል ማንም ሳያቅበት ግን ግራ ያጋባዉ እናትና አባቱ ላይ ያለዉ ክብር ነዉ እግዚያብሄር በህይወታችሁ ገብቶ ያስተካክልላችሁ ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም ግን ጥፋትን ማመን ጥሩ ነዉ እና አምኗል ይቅርታ ቢደረግለት ደስ ይለኛል ይችኛዋ ግን ምን አይነት ሞራል ቢኖራት ነዉ የማይወዳትን ሰዉ ለማግባት መጓጓት በሇላ ዋጋ ያስከፍላታል ወይስ እሱን ወደጎን ጥላ ለንብረት ነው ብቻ ይሄ የኔ አስተያየት ነዉ
@user-kr7qs4tm7e
@user-kr7qs4tm7e 9 дней назад
ለሚስቱም ይቅርታ ጠይቆ ሰርጉ ይቀጥል ይቺ ሴት ግን ከሂይወታቸው ትውጣ ሰርጉ እንዳይቃረጥ ሽምግልናውም ለ እጮኛው ይላክላት💚💚💚💚
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 8 дней назад
ዘልየ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜ እና ገና ይስጥህ በፈጣሪ ስምምምም😢😢😢😢
@aregashyigzaw4860
@aregashyigzaw4860 9 дней назад
Dr የኔ ጭዋ የኔ ቆንጆ ያለፈ አልፏል አሁን ሰላም ፈጥራችሁ ትዳራችሁ አጠንክሩ
@MesfenTome
@MesfenTome 8 дней назад
ዘሌ ይቺ ሴት ሳትገባ እንዲህ ከሆነች ከገባች በኋላማ እርቃኑን ነው የምታስቀረው እርግጠኛ ነኝ ስለዚህ ትቅርበት ባይ ነኝ።
@MasrtiMasrtigeto
@MasrtiMasrtigeto 9 дней назад
እናት ናአባቱ እንዲረዱ አድርጋቸዉ ዘሌ አስረዳቸዉ በደንብ አሳምንለት ቤተሰቦችንዘሌእርደዉ አንተእሱ ተፀፅታል❤❤❤❤❤
@user-gz2hn1zl2z
@user-gz2hn1zl2z 7 дней назад
እባክ ዘላለም ለነሰስ አይን ድአስለት አሁን የያዘው ኬዝ በጣም ሠው ያስፈልገዋል እባክ አግዘው ከመጓዳቱ በፋት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 9 дней назад
ዘሌ ጀግና የስንት ችግር የምትፈቱ አንተም የንስር አይን ጀግናዎች ጎበዝ ነህ ተባረክ ወንድሜ እውነቱን አወጣህላቸው ቅዱስ ሚካኤል ይባረክህ ዘሌ የኛ ጀግናው እንኳንም አወቁ አባት እናት ጥሩ ነው ትዳረ በግድ አይሆንም እግዚአብሔር ስፈቅድልህ ነው የምሆነው❤❤❤
@yesasye3947
@yesasye3947 9 дней назад
አታልቅሺ ልጄ እኔ ስለአንቺ በጣም አዝኛለሁ ለሱም ልቦና ይስጠው ልጅቱም እዚህ ህይወት ውስጥ የገባሽው ያው ድህነት ነው እንዲሁም የልጁ ስህተት ታክሎበት ግን እውነታወ‍እን ስታውቂ መንገድሽን ማስተካከል ነው ዘላለምም ሊረዳሽ ይችላል ግን ደግሞ ካፒቴንም ሆነ ዶክተር ተነጋግራቹ ካሶት ምክንያቱም እሱ ሄዶባት አገኘሁ ብላ ጎጉታለች ድህነት ነው እዚህ ህይወት ውስጥ የከተታት ብቻ ገብቶቾሃል ለናተም ህይወታቹ ይስመርላቹሁ ነግሬለሁ ይችን ድሃ ካሶት
@user-sj3xk2km2r
@user-sj3xk2km2r 9 дней назад
ዘሌ የትግስት አሰፋ መጨረሻው ምን ሆነ
@HiyabKfleyesus
@HiyabKfleyesus 9 дней назад
ሴተኛ አዳሪ ናት ብሎ ነው ቤቱ ያመጣት እንጂ ለትዳር አይደለም ስለዚህ መውጣት አለባት
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 9 дней назад
እጅህን ይደክምሀል ስልኩን ብታስቀምጥ ይሰማል ጀግናው❤❤
@Demrie
@Demrie 4 дня назад
ጥፋተኛ ካፒቴኑ ነው ሴተኛ አዳሪዋም ስህተት አልሰራችም ከራሷ ችግር አንጻር ህይወቷን ለመለወጥ ነው ስለዚህ ጥፋተኛ አደለችም 100% ከፒቴኑ ነው አሱ ሴተኛ አዳሪዋን መካስ አለበት ክፉነው ዘሌ እደግልኝ ተባረክ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 9 дней назад
የአባት እና እናት እርግማን በጣም ካብድ ነው. እግዚአብሔር ይቅር ይበልን. .. ልጁም ጡሩ ነገር አልድርገም.. ደሞ ይህ የክፉ መንፈስ ስራ ነው እግዚአብሔር ይግፅፅ. .. ልጅቷም ወድ ልብሽ ተመልሽ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው .. ንሰሃ ግብ ወደ እግዚአብሔር ተመልሽ, ለአንች ነው ያለው እግዚአብሔር ይስጥሻል... አንቺ ብቻ ልብሽ ለእግዚአብሔር ስጥ 🥲❤️ ካብድ ነገር ነው..
@Ksma-d5v
@Ksma-d5v 8 дней назад
በእውነት፡ ስለእውነት በዚህች ምድር ደግ ሰው አይበረክትምና ዘሌ ከንስር ዓይን ጋር ተጠባበቁ። እንደሀቀኛ ሥራችሁ መሠሪያችሁም ብዙ ነው።
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk 9 дней назад
በጣም ክብር ሰጣችኃት ይችን ማባረር ነው
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 9 дней назад
Tekekel manager new
@teklubirru5780
@teklubirru5780 9 дней назад
ተዉ ይቺ ልጅ ጎበዝ ተማሪ ነበረች ድህነት የእግር ብረት ሆኖ አላራምድ ብሏት እንጅ ጥሩ ቦታ ትደርስ ነበር። ብዙውን ነገር ያበላሸው ካፕቴኑ ነው ሁለቱንም ሴቶች የበደለው እሱ ነው። ያም ሆነ ይህ አንድ እውነት አለ ከኋላ የመጣችውን ማግባት አልፈለገም ከዚህ የተነሳ ቢጋቡ እንኳን አብረው ለመኖር አይችሉም ምክንያቱም አንዱ አካል ወዶ ሌላው ከልወደደ አብሮ መቀጠል በምንም መንገድ አይሆንም። ስለዚህ ከመሀላቸው ትውጣ ነገር ግን የሞራል ካሳ ላደርግላት ይገባል። እኛም ዝም ብለን ሳይድ ይዘን ባንዘልፋት መልካም ነው፤ለምን ቢባል ካፕቴኑ ከዚች ልጅ ጋር እየዋሻትም ቢሆን አብሯት ቆይቷልና ልታሳዝነን ይገባል። ዘመኗን በሙሉ ከድህነት የተነሳ በማትፈልገው መንገድ ህይወቷን እየመራች ነበረ ፤እናም ከዚህ ህይወት መገላገል ትፈልጋለችና ለዚህ ነው ያለ እረፍት የምትናገረው። ስለዚህ በስሱም ቢሆን ልታሳዝነን ይገባል ባይኖረውም።
@zebu8565
@zebu8565 8 дней назад
ምን ማለት ነው 😊😊😊😊
@samiyasaid7499
@samiyasaid7499 8 дней назад
ዶክተር ትክክል ናት ለኮሚቴው አገልጋይ ያደረጋት ስራዋ ህክምና ትልቅ ሀላፊነት መሆኑን ካፒቴን መረዳት ያልቻለው ጎዳይ ይገርማል ይህ እራስ ወዳድነት ይባላል የራሱን ስራ ሲያከብር የዶክተርን ስራ ክብደት ያለማየቱ ይገርማል
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 9 дней назад
አረ እግዚኦ በሉ በግድ አግባኝ😢 አጋጣሚውን ተጠቅማ ለመበልፀግ ነው አረ እፈሪ አንች ሴት ደግሞ አለባበስሽን አስተካክይ እንደው ቢያገባሽ ያምንሻል ከስንት ወንድ ጋር ተጋድመሽ ሆ ደግሞ ፀባይ የለሽም አነጋገርሽ ሁሉ ክብር የለሽም
@MeremEshetu
@MeremEshetu 8 дней назад
ኧረ የልብሱ ነገር መብረቅ አስመታችን እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂የዛሬዉማ ፊትለፊት
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 9 дней назад
ዶክተር አሳዲጎዎችሸ የተባረኩ ሁኔታሸ በጣም የተረጋጋ ሰለሆነ ሰለዚሕ በይቅርታ እለፊው ሰው ከተጋባ በሁላ ብዙኅ ችግር ይፈጠራል ሰው ፍፁም ሰላልሆነ.በይቅርታ አለፊው አሁን.የገባበት ችግር ሁለተኛ የሚደግመው አይመሰለኝም ከአሳለፋችሁት ጊዜ ይልቅ የወደፊቱ በጣም እረጅም ጊዜ አለ ❤❤❤😂
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s 9 дней назад
ጎበዝ ዘልሽዬ ተባረክ ወንድሜ እውነቱን አወጣህላቸው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ❤❤❤
@azebaregawi7221
@azebaregawi7221 8 дней назад
ዘሌ ጀግና ነህ እዚ ያደረስከው ደኩተር ህሊና አስተዋይ ነሽ በጣም በድሎሻል ግን ተረጅው እህቴ ፍቅር ካለ ሁሉም አለ አሁን ተምረዋል ወደዚህ ሁኒታ የሚገባ አይመስለኝም ሴት ብልሀተኛ ናትና የጎበጠው አቃኝው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 9 дней назад
ከጥፊም በላይ ይገባዋል እሔ ልክስክስ የወድ ውሻ😢😢😢 ዶክተር ፈጣሪ ያክብርሽ ይቅርታ ታላቅነት ነው❤❤❤አስመርምሪው ግን በሽታ ቢኖርበትስ??😢
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 9 дней назад
አኔ በጣም የሚገርመኝ ለቁም ነገርየሚፈላለጉ ሰዎች ብዙነገር ተቋቁሞ የመገጥመውን ክፍተት በትዕግሥት ማለፍ ሲቻል ለአንድቀን ደስታ ተብሎ አንዲህ የማይወጡት ውጥንቅጥ ውስጥ መግባት አንዴንዴ እንደ ቀልድ የገባንበት ነገር ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍል መማርያ ነው😢😢😢
@DinkneshKebede
@DinkneshKebede 9 дней назад
የ ዛሌ አድናቅዎች ባላይክ አሳዩኝ 🥰
@GeniMar-l6b
@GeniMar-l6b 9 дней назад
ዶክተር ህሊና እና ካፒቴን ከዚች ሴተኛ አዳሪ ተኮል ለወደፊት በጣም በጣም ተጠንቀቁ አደራ
@Almaz-gb6ks
@Almaz-gb6ks 9 дней назад
ወይኔ ምን ደረቅ ነች ምናለ ከህይወታቸው ውጪ እናት እና አባት ቀስ ብለው ይረዱታል
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 9 дней назад
ዘሌ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤🎉❤🎉❤🎉
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 9 дней назад
ዶተር ትቶ ሴትኛ አዳር አይታሰብም ልጁታህ ጨካኝ ናት ተጠንቀቁ ዶተሮም ካፓቴኑም
@YesharegTemesgen-v6f
@YesharegTemesgen-v6f 9 дней назад
ዘላለም እባክህን ላባትና እናቱ ስለ ዶ/ር ህሌና አስረዳቸው ሰርጉ ማስቀጠል ይችላሉ ዶ/ር ህሌና ግን እንዴት ትግስተኛ እንደሆነች መልካም ሰው ነች በጣም ታጋሽ ነች ዶ/ር እጮኛሽ ትልቅ ጥፋት ነው ያጠፋው ነገር ግን ይቅርታ አድሪግለት ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው ተጋብታቹህ ልጆች አፍርታቹህ ዘመናቹህ የተባረከ ይሁን ከሰው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና የሱ ቤተሰቦችንም ስብራታቸውን አብሽላቸው አደራ ❤❤❤❤❤❤
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 9 дней назад
ልጁ ወዶ አደለም የሆነ ችግር አለበት መተትና የቤተሰብ ዛር ከምር ፀበል ይግባ ገጠመኝ ያዳምጥ ይሔ ችግር ይፈታል
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 7 дней назад
በሃገራችን የገባ ሴጣን ( የ666 ) መንፈስ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይወጋ አቤቱ ጌታ ሆይ ምድራችንን ህዝብህን ይቅር በል
@belibeli8619
@belibeli8619 9 дней назад
ወይኔ ልጂቷ ፍየል ነች እነ ማዘር ስመጡ አቋለጠች😂😂😂😂😂😂😂ልወደድ ባይ
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 9 дней назад
😅😅😅😅😅😅
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 9 дней назад
ከፍየል በላይ ናት በስመኣብ
@user-pu2pz5lr2n
@user-pu2pz5lr2n 8 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅
@MuluemebetWako
@MuluemebetWako 8 дней назад
በመጀመሪያ ይቅርታ መጠየቅ ያለበት እጮኛዋ ነበር እሷ ይቅርታ እንድትጠይቅ ያደረከው ለምን እንደሆነ አልገባኝም
@takilaalzoubi4840
@takilaalzoubi4840 9 дней назад
አድናቂዎች የጀግኖ👍👍👍 አሳዩኝ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 9 дней назад
የዶክተሯ ጨዋነት በጣም ይደንቃል። ይህች የቡናቤት ሴት ቀልማዳ ነች።
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 9 дней назад
ወዮ ይች የሰው አይን ቀርጥፋ የበላች ሸርሙጣ አቃጠለችኝ በሰው ሂወት ገብታ ፔሎ ለብሳ መቆም ታስባለች በጣም ነው የምትዘገንነው ኧረ ዘሌ አሺቀንጥረህ ከሂወታቸው አውጥተህ ወርውርላቸው የምን መድረቅ ነው
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 9 дней назад
ዶ/ር ምንም ጥፋት የለባትም ካፕቴኑና ውሽሜ ናቸው ጥፋተኛ
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mary-c3j7x
@Mary-c3j7x 9 дней назад
ዶክተር ህሊና ፈጣሪ ያክብርሽ ፍክርን ከክርስቶስ ትትና ከማርያም የተማርሽ ምርጥ ክርስታን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@MaamaaMalaakuuBaayyuuMaamaaMal
@MaamaaMalaakuuBaayyuuMaamaaMal 9 дней назад
ልጅቷ ዓይን አውጣ ነች አገባሻለሁ ብሎ ምንም ኘሮሚስ ወይም ቃል የገባላት ነገር የለም ስለዚህ ከመሃላቸው መውጣት አለባት ባጋጣሚ ቤተሰቦቹን መተዋወቋ የልብ ልብ ሰጣት ልክ አደለችም አጋጣሚውን መጠቀም ነው የምትፈልገው ስለዚ እነሱን አስታርቃቸው እሱም እነደዚህ ዓይነት ስህተት እንዳይደግም ቃል መግባት አለበት በተለይ ሊዝናኑ በሚወጡበት ሰዓት መጠጥ ላይ ጥንቃቄ ያድርግ ነው የምለው
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 9 дней назад
ዘሌ ይችን ፈጣጣ ብዙ ቦታ ስጣችኋት ድርቅ አለች ኮ ለምን እንድትቆይ አደረጋችኋት ቤተስቦቹ ሲመጡ አሽቃበጠች ብልጣብልጥ ዱርየ ናት ልጁ በጣም ነው ያስደስተኝ ከቡና ቤት ማምጣቱን ሲነግራቸው። ዘልየ አንተ ደግሞ በደንብ አስረዳቸውና ስርጉ ሳይቋረጥ ከ ዶ/ር ጋር ይሞሽሩ ። አደራ ውዴ በርታ እተማመንብሀለው ። ባስቸኳይ ትውጣ ሌላም ነገር ልታደርግ ትችላለች በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dehabtesfay769
@dehabtesfay769 9 дней назад
ዘሌ❤ በጣም እንወዳሃለን እናከብርሃለን❤ እግዘብሔርን ካንተ ጋ ይሁን❤ ፍትህ ለህፃን ህቨን ፍትህ ለህፃን ያይላዊት😢 ፍትህ ህፃናት
@MoloNes-u7s
@MoloNes-u7s 9 дней назад
በስማም ስንት አየነት አየን አዉጣ ሲት አለ እግዞኦ😢😢😢
Далее
😂😂
00:16
Просмотров 869 тыс.
УГОСТИЛ БЕЛКУ МОРОЖЕНЫМ#cat #cats
00:14