Тёмный

እናት እንዲህ የደም እንባ ስታለቅስ ማየት እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል 😥😥አሁንስ አመመኝ አረ መቼ ይሄን የእናቶች እንባ የሚያበቃው 😭 

Brex Habeshawi
Подписаться 394 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Brex Habeshawi የ You Tube ቻናል ቤተሰቦች ✋🙋
ቭድዮውን Like Share በማድረግ መልካም አጋርነትዎን ያሳዩን እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁን ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
👉የፌስ ቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፔጁን LIKE & FOLLOW ያድርጉ⬇⬇
👇FACEBOOK PAGE👇
/ brex-messi-show-657074...
👉ከታች ያለው ሊንክ በመጫን የቀን ውሎአችንን በየቴለግራም አካውንታችን መከታተል ይችላሉ FOLLOW በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ⬇⬇
👇INSTAGRAM👇 www.instagram....
👉Brex Habeshawi የሚለው የፌስ ቡክ አካውንቴ FOLLOW በማድረግ በዬ ቀኑ የሚቀርቡ ፕሮግራሞቻችን መከታተል ይችላሉ እንዲሁም የተለያዩ ጥያቄዎች ካሏችሁ ለመጠየቅ ከታች ያለው ሊንክ ይጫኑ
⬇ FACEBOOK⬇
www.facebook.c...

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 257   
@BrexHabeshawi
@BrexHabeshawi 4 года назад
የእናንተ አንዲት #ሼር የዚች እናት የደስታዋ ምንጭ ሊሆን ይችላል አልያም ደግሞ የነኚህ ወላጆች እንባ ሊጠርግ ይችላል ስለዚህ አትከፍሉበትምና ምንም ሳትሰስቱ #ሼር በማድረግ እንተባበር ‼ ሲቀጥል የእናት እንባ እያያችሁ Dislike የምታደርጉ ልጆች ጤንነታችሁ ያሳስበኛል Please አንዳንዴ Like እና Dislike ማድረግ ያለብንን ነገር እንወቅ ‼
@ሰሚራፍቅር-ቀ9ተ
@ሰሚራፍቅር-ቀ9ተ 4 года назад
በጣም
@masaratsahli8436
@masaratsahli8436 4 года назад
ፈጣሪ ያስገኝላቸው
@عليعلي-ت4ز1ر
@عليعلي-ت4ز1ر 4 года назад
ያረብ አላህ ያስገኘው
@heyatyimam9709
@heyatyimam9709 4 года назад
ብሬክስ ወድሜ የድሆች አባት ነህ ኑርልን ብዙ አሉ የሚያለቅሱ በየቤቱ ወደወሎ አካባቢ ዶሮግብር የምትባል ቦታ ሂድስኪ ደግሞ በናትህ
@mariammariam102
@mariammariam102 4 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍ
@LijTofik
@LijTofik 4 года назад
እስኪ ማነዉ እደኔ የናትን እባ ማየት የሚያመዉ😥 እናቴ ክፉሽን አልስማ የኔን እድሜ ይስጥልኝ🤲10825872508855807 አመት ኑሪልኝ😍😍
@shamsotube846
@shamsotube846 4 года назад
ቶፊቅ ቁጠረህ እፍለኩ ነበር እሰኪ ላከለኝ
@shamsotube846
@shamsotube846 4 года назад
አንድ ቻናል አልኝ እንደተሳተዋወቅልኝ ነዉ
@jamog5389
@jamog5389 4 года назад
😢😢😢😢😢😢😢
@dndnnxnzh8254
@dndnnxnzh8254 4 года назад
አፉፉፉፊፊፊ
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 4 года назад
አሜን
@jamelahfw7463
@jamelahfw7463 4 года назад
ቆይ የኢትዮጵያ እናቶች እንባና ችግር ህመም መቸነው የሚያልቀው በአገር ቤትም በሰው አገርም 😭😭😭😭
@የአልወዱድባሪያ
@የአልወዱድባሪያ 4 года назад
በጣም ወላሂ ከባድ ነው ሀቂቃ የእናቶች ለቅሶ ይብቃ በደስታ ይቀይርላቸው ያረብ
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 4 года назад
አንተ ተሻለክ የኔ ሚስክን እግዚአብሔር ዘበንህን ይባርክ በእውነት አንተ ትልቅ ስው ነክ
@senatube6829
@senatube6829 4 года назад
አላህ በሠላም ያገናኛችሁ ለእኛ የከበደን ሁሉ ለእርሡ ቀላል ነዉና ያረብብብብ
@genetgenet4250
@genetgenet4250 4 года назад
እግዚአብሔር በስላም ያገናኛችሁ
@mesirayakobo1424
@mesirayakobo1424 4 года назад
እግዚያብሔርአምላክ የልቻችሁ ንድምፀያሠማችሁ ብሬክሰም ከቤተሠቦችህጋርፈጣሪይጠብቅህ
@eee7690
@eee7690 4 года назад
አላህ ያስገኘው ብሬክስ እድሜ እና ጤና ይስጥክ ወድም በርታ
@semiraahohdder3100
@semiraahohdder3100 4 года назад
እረ ስደት እስከመቼ የእኔ እናት እኔ ለለቀስለሽ ኢንሻ አላህ አላህ ያገናኛችሁ ያርብ
@alhamdulillahforeverything8430
@alhamdulillahforeverything8430 4 года назад
ሀያቲ አላህ ይርዳሽ እህህህህህ እናት
@asnomereasnoo8859
@asnomereasnoo8859 4 года назад
እግዚአብሔር በስላም ያገናኛችሁ የኔ እናት አይዞችሁ
@AshahAshah-bu6nn
@AshahAshah-bu6nn 4 года назад
አላሕ ይርዳሺ እማ
@አፀደ
@አፀደ 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ከልጃችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ እፍ ያማል
@fikrehabesha5744
@fikrehabesha5744 4 года назад
እናት አታልቆስ እናት ስታለቅስ ማየት ያማል
@rcftcg3667
@rcftcg3667 4 года назад
ብሬ ቅን ሰው እንዴትነህ ያኣላህ የወላጂ እባቸው ኣላህ ያብስላቸው ደስታ ያስማቹሁ ይከብዳል
@tizitayemaryamlij2709
@tizitayemaryamlij2709 4 года назад
እግዚአብሔር እንባችሁን ያብስላችሁ።
@حزامحزامحزام
@حزامحزامحزام 4 года назад
አምላክ ምስ ሓዉና ይኩን አይዞክን ማማይ
@rrttgt7554
@rrttgt7554 4 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@عليعلي-ت4ز1ر
@عليعلي-ت4ز1ر 4 года назад
አላሀህ ያስገኘው
@አባይጉርፍ
@አባይጉርፍ 4 года назад
አረ በቃ ሰደት በእውነት እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝ ከቤተሰቦችሁ ጋር እኔ እናቴ አባቴ😭😭😭😭😭😭😭
@yengusabeta9047
@yengusabeta9047 4 года назад
አይዞሺ የናት
@hfjfggh529
@hfjfggh529 4 года назад
ብሬክስ እድሉን ብሰጥ እደነዚ አምታለቅስ እና ት አለች ልጇ ሁለ ኘአመቷ ደም እያለቀሰች ነው ቆቦ በናትህ መለስልኝ ቆቦ በምት ሄድ በት አጋጣሚ በናትህ
@ጌታየታመነነዉ
@ጌታየታመነነዉ 4 года назад
የኔእናት ፈጣሪ ለመገናኘት ያብቃችሁ
@ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ
@ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ 4 года назад
ዉድ ኢትዮጲያኖች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሠላማችሁ ይብዛ 2013 ምንም አይነት ሀዘን በተለይ የእናቶችን እምባ የማናይበት ሠናይ አመት እንድሆንልን እየተመኘሁ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ምርጦች
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኧረ አሁንሥ በአላህ 😭😭😭😭😭😭
@ሩቂነኚወሎየዋሩቂነኚወሎየ
Uffff አይስዴት😭እማየዋ😭
@julfajulfa1546
@julfajulfa1546 4 года назад
ወዪ ሲግደት
@kubramuhibullah5363
@kubramuhibullah5363 4 года назад
አብሽሩ ምንም አይሆን ኢንሻ አላህ
@alimakwt4211
@alimakwt4211 4 года назад
ብሬክስ።ውድሜ የኔም።ወድም።ተጠፋ።ሶስት።ወሩ።ግራ ገብቶኛል።ልትተባበረኝ።ትችላለህ
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 4 года назад
አላህ ያስገኘው
@mesaabebee1459
@mesaabebee1459 4 года назад
Dingil yalebetin gurguwad kofira tawutalachihu ayi welad
@ኢየሱስህይወቴድንግልናትእ
ኧረ ጌታ ሆይ አረ እንባዋ ተመልከት 😭😭😭ኡፍ
@yblove-lx6mz
@yblove-lx6mz 4 года назад
የኔ እናት ፈጣሪ ይድረስላችሁ
@serkalmeandarg35
@serkalmeandarg35 4 года назад
selam Brex
@kedyetube4847
@kedyetube4847 4 года назад
3ነኝ በጣም ያሣዝናል
@zinasheyoutube1038
@zinasheyoutube1038 4 года назад
እኔ እናት😥😥😥ዉይ ስደት
@senatube6829
@senatube6829 4 года назад
ያኢላሂ ሀገረችንን ሠላም ፍቅር ብልፅግና አድለንና እናቶችም ልጆቻቸዉን አይጡ በስደት ልጆቻቸዉም ከቤተሠብ በስደት አታርቀን ያረህማን በቃችሁ በለን ለሀገራችን ፀርም የሆነዉን ታዉቃለክና አጥፋልን ስደተኞችም እፎይ ብለን በሀገራችን ከወላጅ ዘመዶቻችን ያገባዉም ትዳሩን ያማረ ...ያላገባዉም መልካም ትዳር ይዞ ይህችን እንባችንን ችግራችችን ብሶታችንን እንድህ ነበር ፈጣሪ ይመስገን አልሀምዱሊላህ እያልን እንደተረት የምናወራ አድርገን ያረብብብብ ካንተ ያለዉን መልካም ነገር ሁሉ ለግሠንንንን አሚንንንንን . . ለሠዉልጅ ፍቅር ካለ እንኳን ሠብስልራይብና ለሌም ይደረጋል በፍቃደኝነት ቤተሠብ ሁኑ ፍቅር ያሸንፈል ከሁሉም በላይ
@dygjhs1462
@dygjhs1462 4 года назад
effffffffffffffff fiter hay beselam yagnchew dengel mareyam tiketlew.
@RitaRita-xh8li
@RitaRita-xh8li 4 года назад
😭😭😭😭
@sabbontuuArsiibahaa
@sabbontuuArsiibahaa 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kort6370
@kort6370 4 года назад
ሠላም
@ekramqueen1179
@ekramqueen1179 4 года назад
😰😰
@fatemaa7263
@fatemaa7263 4 года назад
ኦርእፍፍፍፍፍፍ
@zemadaily
@zemadaily 4 года назад
brex እናመሰግናለን በጣም ጥሩ እና ጎበዝ ልጅ በርታ ይህን ምታነቡ በያላቹበት ክፉ አይንካቹ ሰላም እና ጤና ይብዛላቹ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክልን
@enanu5330
@enanu5330 4 года назад
🌺🌺
@አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ
@አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ስወድሽ የኔ ቅመም
@ተዋህዶሃይማኖትየጥንቴነሽ
Amennn lehoilchn
@በለጡአብርሃ
@በለጡአብርሃ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@laylahabli4484
@laylahabli4484 4 года назад
እግዚአብሔር በሰላም ለአይን ሰጋ ያብቃችሁ ኡፍፍፍፍ የኔ እናት አታልቅሺ አይዙሸ
@hewi_q8814
@hewi_q8814 4 года назад
እማምዬ እመቤቴ እንባሽን ታብስልሽ እግዚአብሔር በሰላምና በጤና ያገናኛቹ እኛም በፀሎት ከናንተ ጋር ነን እግዚአብሔር ይረዳናል ወንድም ስለ መልካም ስራህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ #አክባሪህ
@rak8436
@rak8436 4 года назад
ኡፍ እንደዉም ከፍቶኛል አስለቀሱኝ ያረቢ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ
@blenmamo9299
@blenmamo9299 4 года назад
የኔ እናት ኪዳነ ምህረት ከልጃቹ ጋር በሰላምና በጤና ታገናኛቹ
@moga1236
@moga1236 4 года назад
እኔ ግርም እሚለኝ ዲስክ ላይክ እሚርጎት አፈር ብሉ የናት እባ ሲፈስ አላዝን ብላቺሁ ነው እናተን አላህ ይዞቺሁ ይሂዲ
@alizaumr6224
@alizaumr6224 4 года назад
ቀንመቁጠርብቻ አላህ በቃይበል ሥዴት በኛይብቃ በምንልወልዳቸዉ እዳይኖር ያረብ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 4 года назад
ዲስላይክ ይመታደርጉ ስወች ግን በእወንት ማሰተዋሉን የሰጣቹህ
@የድንግልማርያምልጂየድንግ
ስደት አይኑ ይጥፍ አይዞት እማ የእናት እንባ ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ራህመትነኝየኡሚናፋቂ
አማየ ፈጣሪ ያስገኝልሽ እፍፍፍፍፍ አይይይ ስደት እማ አታልቅሽ ወላሂ ያማል እናት ስታለቅስ ማያት
@ሱሱቢትባባነኝ
@ሱሱቢትባባነኝ 4 года назад
አሰላዋአለኩምወራህመቱላህወበረካትሁአላህፈረጃውንቅርብያድርግላቸውለተጨነቀችነብስያ ያርቢያአላህ
@መሲየድንግልልጅነኝዩቱብ
ፎፎፎ አሁንስ ያሳዝናል እማየ ክፍሼን አልስማ የተዋህዶ ልጆች በቅንነት ሰብስክራየብ አርጉኝ በየቀኑ የሚነበበዉን ወጌል እና መፈሳዊ ነገር አቀርባለዉ
@ummuyoutube5834
@ummuyoutube5834 4 года назад
ሠላም አላሕ ይርዳችሁ ስደት ስቱን አሳየን 😭 ማነው የሰው ደሥታ የሚወድ በቅንነት ሰብስክራይብ አርኩኝ🙏
@lelisawedajew3286
@lelisawedajew3286 4 года назад
የአሳ ንግድ እና የወፍጮ ቤት ስራ ውጤታማነት || በስራው ላይ የተሰማራው ወጣት ልምድና ተሞክሮ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-KiX9CDSx_GM.html
@mulubelay4925
@mulubelay4925 4 года назад
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር በሰላም ከልጆዎት ጋር ለመገናኘት ያብቃችሁ
@mesiasa2237
@mesiasa2237 4 года назад
እናቴ እግዚአብሔር አምላክ በቅርቡ እምባሽን ያብስልሽ
@መዲየድንግልማርያምልጂ
እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁጋ በሰላም ያገናኛችሁ
@emaethiogebeta7777
@emaethiogebeta7777 4 года назад
በጣም ጥሩ ሠው ውለታህን አላህ ይክፈልክ ሰው ከፍሎ አይዘልቀውም ጎራ በሉ ወደቻናላችን ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-psqq_KWA9zY.html
@ገኒዩቱብቻናል
@ገኒዩቱብቻናል 4 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍ ስደት ና ቤተሰብ
@hgyygghh5647
@hgyygghh5647 4 года назад
የኔ እናት የኔ እናት የኔ እባ እራግፍ ይበል አላህ በሠላም ያገናኝሺ የናት እባ መቸ የሁን የማቆመዉ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይስደት
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 4 года назад
እጅግ በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው
@zahraali9601
@zahraali9601 4 года назад
ብሬክስ ወድሜ አማኑኤል አባቴ አሁንም ካጠገብህ ይሁን
@ሱሱሰለምቴዋ
@ሱሱሰለምቴዋ 4 года назад
እደውም ከፍቶኝል አታስለቅሱኝ ኡፍ ወላሂ ዛሬስ የስደት ኑሮ አስጠላኝ ወላሂ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍ ያማል በጣም መቼ ነው የናት እባ እሚያቆመው የኔእና እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሰማሽ
@ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ
እግዚአብሄር. በስላም. ያገናኛችሁ. አይይይይ
@መሠረትአረሩ
@መሠረትአረሩ 4 года назад
እስር ቤት ከሆነ ምን አልባት ፈጣሪ ይጠብቀው
@rewdaabdela2530
@rewdaabdela2530 4 года назад
የኔናት አላህ ያገናኛቺሁ ተደስታቺሁ ያሳየን
@sofiaabdullah9538
@sofiaabdullah9538 4 года назад
እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቅላችሁ
@ሰላም-ዸ4ቸ
@ሰላም-ዸ4ቸ 4 года назад
እዝያብሄርአምላክእባሺንያብስልእናቴፉፉፉፉፉአይስደት
@alizaumr6224
@alizaumr6224 4 года назад
አይሥዴት እኔንም ተሠምቶኛል አላህይድረሥላቸዉ እኛንምአላህይድረሥልን በያለንበት በቅንነት ሠብሥክራይብአርዱጉኝ
@seadayimer9665
@seadayimer9665 4 года назад
የአላህአላህያስገኘውያረብወይስደትአይኑይጥፋ
@alemazalemaz7547
@alemazalemaz7547 4 года назад
እፍፍፍፍፍ ወላድ ስታዛዝን እግዚአብሔር ይርዳሽ
@AAa-qd7sh
@AAa-qd7sh 4 года назад
እህት።ኢንሻአላ።ከታሰሩት።ይሆንላችሆዋል
@ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ
እግዚብሔር በሰላም ያገናኚችሁ የኔ ናት
@zeybayasufa8625
@zeybayasufa8625 4 года назад
ሰላም የብሬክስ አድናቂዎች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እህት ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ ውዶች🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zeybayasufa8625
@zeybayasufa8625 4 года назад
እህቶቼ በቅንነት ሰብስክራይብ ላይክ አርጉልኝ ቪድዬቼን
@hajiyanegn6114
@hajiyanegn6114 4 года назад
ኢሻአላህ ሁቢ
@somposompo1836
@somposompo1836 4 года назад
ኡፍ የኔእናት ምንም ሳይሆን ያገናኛቸው ፈጣሪ😢😢😢😭😭😭
@አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ
አይዞችሁ ይገኛል ኦጌታ ድርሥላቸው
@mesmak826
@mesmak826 4 года назад
ቤተሰብ ሆነናል ሁሉ አሟልተን ቤተሰብ ሁኑ ኑልን
@የሃይማኖትእናት
@የሃይማኖትእናት 4 года назад
ኣደዋየ ኣይዘኽ እግዛብሄር ሓያል እዩ መዳሃኒኣለም በክንፈ ፀልል ኣበሉ ለብ ዓዱ ይመልሶ ኣየ ኣዶ
@ሳኣዳዳውድወረታ
@ሳኣዳዳውድወረታ 4 года назад
አሏህ በሰላም ያገናኛችሁ እናትየ
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 4 года назад
Endeni hasab sweyew yedewlulten enbasi enditeykew bedenb yeshalal weshet yehonal wetetual yalew
@አለፍኩትባንተያንንመከራ
አይዞት እማማ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመልሰዋል
@ድንግልማርያምእናቴ-ጀ3አ
ውይ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@ብንይብንይ
@ብንይብንይ 4 года назад
እግዚአብሔር ክለጅሽ ይገነኝሽ
@9696-k8d
@9696-k8d 4 года назад
Awo beyebitu snt kusl ale eni ehti ketefach sost amet honat huleyem edalekesn new mn yakl edemiyam awkewalehu yetecheneken hulu allah yfergew
@አለምአለም-ነ7ገ
@አለምአለም-ነ7ገ 4 года назад
እመቤቴ ድምፁን ታሰማሽ የኔ እናት
@አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ
@አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ 4 года назад
ፈጣሪ መልኳም ነገር ያሰማችሁ
@ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ
@ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ 4 года назад
😭😭😭😭😭
@mekdiyoutubu4834
@mekdiyoutubu4834 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ከቶ ምናባቴ ላርግሽ አየ እናት
@fatimayasin2779
@fatimayasin2779 4 года назад
ብሪክስየአላጀዛህንይክፍልህ
@አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
@አዘክሪድንግል-ከ1ኘ 4 года назад
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ አይዞሽ የኔ እናት
@halimbintawel192
@halimbintawel192 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍ አሥለቀሠችኝ ወየዉ እናቴ
@fatumagoshiye4123
@fatumagoshiye4123 4 года назад
Egzabher ale amlak ytebkewal mar emattttt abayttttttt wuyyyyyyy
@azmeraambawu1176
@azmeraambawu1176 4 года назад
እግዛብሄር የናት እንባ ያብስ
@halimbintawel192
@halimbintawel192 4 года назад
ግን ብሬክሥ ለምድነዉ እሌላዉ አገረ ወጣ አትልም እዛዉ እራያዉሥጥ የምሠራዉ እ ሌላዉ ማህበረሠቡሥ ለምን ዞረ አትልም
@አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ
ግዜው አሰተማማኝ አይደለም እኮ
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 4 года назад
አይ ወላድ አሁንስ ያሳዝናል
@zenabhbsh5701
@zenabhbsh5701 4 года назад
ወይ ሥደት ያረቢ ምልሁነዉ
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 года назад
አይዛኝ እናቴ እግዚአብሔር አለ
@ያርሴምየልጅ
@ያርሴምየልጅ 4 года назад
አየ እናት አጀቷ እኮ ቀጭን ነው ኦፍፍ
@agaretomm9343
@agaretomm9343 4 года назад
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ
@መቅድነኝእናቴንናፋቂ-የ5ፀ
ብሬክስዬ እንኳን ደስ አለህ ሁለት መቶሽ ሰብስክራይብ ደርሰሀን በርታልን ወንድማችን ይገባሀል አምላክ የኢትዮጵያ እናቶችን እንባ ያብስልን እንጅ በእውነት ያማል
@መቅድነኝእናቴንናፋቂ-የ5ፀ
እውነት እኔ እራሱ ሁሌ እምታዘበው ነገር ቆይ አለማወቅ ነው ወይስ አስደስቷቸው ይሆን የእኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ በሰላም ያገናኛችሁ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ነ1ረ
አይይይ ስት አለ እደዉ ወደይት እንጩህ
Далее
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 878 тыс.
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 12 млн
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 878 тыс.