Тёмный

እናት የልጇን ሀዘን አልቻለችም መሞቱን ከሰማች በኋላ እሷም አረፈች!  

SHEGER INFO
Подписаться 419 тыс.
Просмотров 104 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 555   
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
😢😢😢እግዚኦ ምድራችን በሀዘን ተዋጠች በየ ቀኑ ሞት ነው አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን 😢😢😢😢😢😢
@asne3025
@asne3025 9 месяцев назад
አሜን
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 9 месяцев назад
😢😢😢
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 9 месяцев назад
መች ነው ግን ደስ የሚል ዜና የምንስማው በስመአም ያልወለደ ታደለ የሚባል ዘመን ሆነብኝ 😭😭😭😭 ነፍስ ይማር
@AlmazBiruk-w9t
@AlmazBiruk-w9t 9 месяцев назад
ቅዱስ ሚካኤል የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ህይወት እንደቀየርክ የሀገራችንንና የህዝቡን ሰቆቃ ወደ ህይወት ቀይርልን
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 9 месяцев назад
እረ አምላከ ታረቀን እውነት ነው ሀጥያታችን በዝቶዋል ቸርነትህ ግን ይበልጣልና አብዝተህ ማረን
@hcjth1747
@hcjth1747 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🙏😭😭
@wolderufaelmarta3781
@wolderufaelmarta3781 9 месяцев назад
Amen
@MimiMimi-gm9bn
@MimiMimi-gm9bn 9 месяцев назад
@Emanu2018
@Emanu2018 9 месяцев назад
ተረት ተረትዉ ሚካኤል😂)?
@sebeleatnafu7196
@sebeleatnafu7196 9 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ምን ጉድ ነው የሚሰማው ሁሉ እንደምህረትህ ማረን ነብስ ይማር ለቤተሰብን መዕናናትን ስጣቸው
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 9 месяцев назад
ኢናሊላህ ወኢና ኢላሂ ራጁኡን አላህ መፅናናትን ለቤተሰቦቻቸው ይስጣቸው ምንአይነት ነገርነው አላህ ሀቁን ያውጣው
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 9 месяцев назад
ልብ ይሰብራል ለመናገርም ቃላት የለም ሀገሬ የሰው አውሬዎችን አንተው አንሳልን ሰላሟን መልስልን ያረብ ወይ ጭካኔ ምንም የማያውቁ ህፃን ገድሎ ምን ሊጠቀሙነው መቸ እንሙት ለማናውቀው
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 9 месяцев назад
Allahye tareken bakeh 😢😢😢😢
@ውዴማኬ
@ውዴማኬ 9 месяцев назад
እግዜኦ መሀረነ ክርስቶስ እባክህ በቃ በለን
@Kalkidan727
@Kalkidan727 9 месяцев назад
ነፍሳቸውን ይማርልን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን😞
@hanahana1960
@hanahana1960 9 месяцев назад
ወይኔ እንዴት ያዳዝናል ለሞቱት ነፍስ ይማር 😥😥😥😥😥😥
@tregeocell2094
@tregeocell2094 9 месяцев назад
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ምን አይነት ዘመን ነዉ የኛ 😭😭😭😭😭😭
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 9 месяцев назад
Wayine gorebeti neberiku ahun besideti sisema alichalikum yesefere lijochi Allah lekeri betesebochachu sebirin yisitachewu 😭😭😭
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 9 месяцев назад
በምድራችን የሚሰማው ዘግናኝ ግድያ ለምን ይህ ሆነ ብለን እራሳችንን እንጠይቅ ይሆን? ማረን! ማረን! ማረን! በድለንሃል ይቅር በለን! ይ ዘ ገ ን ና ል!
@nigistgmedhin4428
@nigistgmedhin4428 9 месяцев назад
እግዚእ ማሐረነ ክርስቶስ አረ ጉድ ጉድ ጉድ አቤት አቤት አቤት ጭካኔ ምን ይሻለናል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 9 месяцев назад
ምን ልበል 😢አንዳንድ ነገሮች ከቃል በላይ ናቸው ለመቆንጠጥም አያስጨክንምኮ እኒህን አበባዎች ምነው ቀጠፋችሁአቸው ? መቼስ ሁለቱም በአደጋ አልሞቱ ጨካኞ. ገጥመዋቸው እንጂ ....😢 የወላጅ ስቃይ ለሙአች እናት ነፍሱአን በአፀደ ገነት ያኑረው👐እነሱስ በእግዚአብሔር እቅፍ ናቸው መቼም ነፍስ ይማር አይባልም እግዚአብሔር ሐቃቸውን ያውጣ 👐
@FirehiwotSeifu
@FirehiwotSeifu 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ ማረን 🙏🙏🙏
@yordanosuae7144
@yordanosuae7144 9 месяцев назад
አይ አይ አገሬ ስንቱን ቻልሽው የመጣውን መሀት መልስልን
@RUKIAAHMED-cl2xd
@RUKIAAHMED-cl2xd 9 месяцев назад
ኢነኢሊላሂ ወኢነኢሊላሂ ራጁኡን
@KalkedanAdugha
@KalkedanAdugha 9 месяцев назад
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አረ ምን ጉድ ነው በምድራችን በሀገራችን እየሆነ ያለው አረ እንመለስ በንሰሀ እንመለስ በንሰሀ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ አረ እናልቅስ በጣም ነው ሚያሳዝነው😭😭😭😭😭😭
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 9 месяцев назад
ጌታዬ ሆይ ድረስልን😮😮
@ZinatUmu
@ZinatUmu 9 месяцев назад
አስክሬናቸው ላይ ምንም ከለለ ሊዋኙ ውሃው ውስጥ ገብተው ይሆን ያአላህ
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 9 месяцев назад
Ere besmeab yihe zena ewnet new malet new geta hoy yikir belen bakih midrachin selam rakat🙏🙏😭😭😭
@YoditAbere
@YoditAbere 9 месяцев назад
አቤት አምላኬ ምድራችንን ፈውስልን😢
@ShatuSh
@ShatuSh 9 месяцев назад
Amen yefwuselen😢😢😢😢
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 9 месяцев назад
Amen amen amen
@TshayeDegefa
@TshayeDegefa 9 месяцев назад
አሜንንንን 😭😭😭😭
@bait1035
@bait1035 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በጣም ፈውስ ያስፈልጋል
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 9 месяцев назад
It’s true
@HassanJimmawe-ul5zd
@HassanJimmawe-ul5zd 9 месяцев назад
አሳዛኝ ዜና ነው ልብ የሚሰብር አላህ ለቤተሰባቸውና ለዘመዶቻቸው መፅናናትን ይሰጥልን ። አላህ ኸይር ግዜ ያምጣልን እንጂ አሁን አሁን ለጆሮችን የምንሰማው ነገር በጣም ይከብዳል ።😭😭😭😭😭😭
@meryemnesru4124
@meryemnesru4124 9 месяцев назад
በቃ ጆሯችን ጥሩ ነገር መስማት ናፈቀው የአላህ ጥሩ ነገር አሰማን😢
@makeyaadam5623
@makeyaadam5623 9 месяцев назад
ያአላህ ምን አይነት ጊዜ መጣብን ሀገራችን የሠዉ ህይወት እረከሠ የገደለ ቢገደልኮ ሙት ይቀንሥ ነበር ግን ምን ዋጋ አለዉ ህግ የለማ
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 9 месяцев назад
እረባካቹን እግዚኦ በሉ ሱባኤ ያዙ የተዋህዶልጆች
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 9 месяцев назад
Ewnet new hulum be 1 lib Egzio beli Egziabher yisemanal wistachin siletekefafele endet yitareken
@genetbogale2544
@genetbogale2544 9 месяцев назад
አይባልም የተዋህዶ ልጆች ሁሉም ሰው የተባለ ፆም ፀሎት ታውጆ መጮህ አለበት የሀይማኖት መሪዎችን ይቀስቅልን
@tisi3500
@tisi3500 9 месяцев назад
እግዚኦ ልብ ይሰብራል እረ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ወደ ፈጣሪ በልብ ተበርክኮ እግዚኦ በሉ። መድህን ዓለም ፊቱን ይመልስልን
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 9 месяцев назад
እፍፍፍፍፍ ምን ሆነው ይሆን??? አቤቱ እንደ ምህረትህ አስበን 😭😭😭 💔 በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን 😭🙏🏾
@mube8885
@mube8885 9 месяцев назад
አሚን
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 9 месяцев назад
የአብይ አህመድ የእልቂት ዘመን🥱ያሳዝናል😎ነብስ ይማር ወገኖቼ🙏
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢እፍ እኛ ኢትዮጵያውያን ሁሌ ሀዘን ስሙ አልቅሱ ተብለን የተርገምን ነው ሚመስለኝእፍ😢😢😢😢😢😢😢
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 9 месяцев назад
ለሞቱት ነፍስ ይማርልን ። ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን ።
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ገዳዮች ተቅበዝብዘው ይያዙ ዘንድ እለምንሀለው ቤተስቦቻቸውንም አበርታልን ነፍሳቸ ማርልን
@elhamworku198
@elhamworku198 9 месяцев назад
ግን ለምን ገዳዮች 😢😢😢😢😢
@Maryg05
@Maryg05 9 месяцев назад
አቤት እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያንን ሰው በላ አውሬ ላይ ነው የጣልካት እነዚ የቃልቻ ዘሮች የሰው ደም እየገበሩ ነው በአለም ላይ ተደርጎ የማይታወቅ ኢትዮጵያ ላይ የሰው ሥጋ ሁሉ የተበላበት ነው ኢትዮጵያውያንን አሰብ እመቤታችን ማሪያም ያሰራት ሀገርሸን ጠብቂ።
@asne3025
@asne3025 9 месяцев назад
አሜን ውዴ
@Hana_tube
@Hana_tube 9 месяцев назад
_አቤቱ አምላካችን ሆይ የራሔልን እንባ እና ጸሎት እንደሰማሕ የኢትዮጵያ እናቶችን እንባና በግፍ ለሚያልቁ ልጆችህ ችግርና ሰቆቃ ተመልከት 😭😭_
@saharm119
@saharm119 9 месяцев назад
በፈጣሬ ሥሜ ወላድ እግዚኦኦኦኦኦ ፈጣሬ ክክፉነገር ልጆቻችን ጠብቅልን ምናይነት ጭካኔ አረመኔነትነው ነፍሣቸውን በጸደገነት ያኑርልን ፍትህ ክፈጣሬ ቤሆንም ፍትህ ለነዚህ ታዳጌወች😢
@ef6079
@ef6079 9 месяцев назад
አይይ ሀገሬ በቃ የማፍያ ሀገር ሆነች ህግ የላላበት ሀገር ማንም ተስፍ የለውም😢😢😢😢😢😢😢😢
@comcell3831
@comcell3831 9 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ነግ በኔ በልህ መላ ፈልግ
@meseretlemma4242
@meseretlemma4242 9 месяцев назад
ወይኔ ወገኖቼ ምንአይነት ሀዘን ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን
@temesgen2257
@temesgen2257 9 месяцев назад
ሰላም ለሁላችን: አረ ሞት ይብቃ ፈጣሪ ታረቀን ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መጽናናት ይስጥልን ፈጣሪ
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይታረቀን የሞቱትን ነብስ ይማር
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 9 месяцев назад
አይ ኢትዮጶያ አገሬ ምን ጉድ መጣብሽ እንደው ምን ይሻለን ይሆን አሁንስ በቃ ለቅሶና ሀዘን ስጋት ምን እንሰማ ይሆን ብለን መፍራትና መባነን ሆነ ህይወታችን ደከመኝ አሁንስ😢😢😢😢😢😢😢
@TekstS
@TekstS 9 месяцев назад
ነፍስ ይማርልን !!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 9 месяцев назад
😢😢😢💔💔💔 ለዚ ተጠያቂ ማን ይሆን ኣምላኬ ሆይ ነፍሳቸውን በገነት ኣኑርልን 🙏🙏🙏
@mesertkifle233
@mesertkifle233 9 месяцев назад
ጌታዬ ሆይ ምንድነው የሚሰማው እግዚአብሔር ሆይ ለሀገራችን ምህረት አርግላት
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 9 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻችን ምንድነው እነዚህን ህፃናት የገደለ አንተ ተፋረድ ሰው ግን የት ይኑር ሀገሩን ቀየውን ለቆ ያማል ነፍሳችሁን ይማረው ምን ይባላል የኢትዮጵያ ልቅሶ መቸ ነው ማለቂያው
@ባህሌንኢትዮ
@ባህሌንኢትዮ 9 месяцев назад
አቤት ጌታ ሆይ ምድራችን ቆሸሸች ጌታ ሆይ ናልን 😭😭 ምን አረጉ እነዚህ ብላቴናዎች 😭😭😭😭😭😭
@bonibeniyas8459
@bonibeniyas8459 9 месяцев назад
አቤት ጭካኔ 😢😢 ግን ምንድነው ጥፋታቸው???? መልስ የሌለው ጥያቄ ???ውይ ጌታ ሆይ መልስ ያለህ አንተ ብቻ ነህ እባክህን መላ በለን 😢😢😢😢
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢
@wodehord7063
@wodehord7063 9 месяцев назад
አሁንስ በዛ አፈርኩኝ የአገረ ስም ስጠራ አፈርኩኝ እረ ጌታ ሆይ ዝም አትበለን በቃ በለን ስማን😢😢
@berran1347
@berran1347 9 месяцев назад
አቤት ጭካኔ😢😢😢 ነፍስ ይማር😢😢😢
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 9 месяцев назад
ውይይ ልጆቼ ነብስ ይማር ያሳዝናል እንጀት ይበላሉ💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 9 месяцев назад
አቤት የጭካኔ ዘመን ይሄንን ጊዜ ሳያዩ የሞቱም ምንኛ ዕድለኛ ናቸው ?
@badrea36
@badrea36 9 месяцев назад
ምን ጉድ ነዉ በአላህ በገረችን የምሆናሁ ነገር 😢
@teklubirru5780
@teklubirru5780 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ እባክህን እነዚህን አረመኔዎች አንተ አጋልጣቸው።
@hcjth1747
@hcjth1747 9 месяцев назад
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ፬፩🙏😭😭😭😭እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሆይ እየሆነብን ያለውን አስበን እግዚኦ ተሳህለነ 🙏😭😭😭😭😭
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 9 месяцев назад
ምን ቃል ይገልፀዋል እግዚአበሔር ሆይ ሰለ ምን ህፃናት ይሰቃዩ እረ በቃ በለን የምንሰማው ሀሉ ያማል ነብሰ ይማር 😢😢😢
@wazmak9255
@wazmak9255 9 месяцев назад
አቤት አቤት አቤት እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦ አባቶቻችን ህዝበ ክርስቲያን ሱባኤ ግቡ በሥደት ያላችሁም 😢😢😢😢😢
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 9 месяцев назад
አቤት ኢትዮጵያ አዘንሺ ቅጥ አጣ 💔😖😖😖😭😭😭 እናት በዚህ ምድር እያለች የልጇን አዘን ከማየት ሌላ መሪር አዘን የለም ለዚህም ነው እናት የሞተችው አሁንስ ተሰምቶ የማይታወቅ መሪር ሐዘን በኢትዮጵያ ምድር እለመድንው መጣን 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 9 месяцев назад
ነብስ ይማር። መፅናናትን ለቤተሰቦተቻቸው ይስጥልን።
@yonatank2354
@yonatank2354 9 месяцев назад
ኡፍፍፍ ከባድ አዘን ነው እኔን አፈር ይብላኝ በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል አሁንም ግን እነዚ ልጆች እንዴት ለምን እዛባታ1ሰአት ተጉዘው ሄዱ ታግተው ሄደው እንዳይሁን ጊዜው ከፍቶል 😢😢😢😢ነብስ ይማር እጅግ ያማል😢😢
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 9 месяцев назад
አግት ገልው እዚያ ወሰደው ጥለዋቸው ቢሆንስ ማን ያውቃል
@yonatank2354
@yonatank2354 9 месяцев назад
@@Useh58rpbs እኔም እንደዛ ነው የተጠራጠርኩት ኡፍፍፍ ፈጣሪዬ ኢትዮጲያ ሀገራችን ምኖር እየከበደ ነው
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 9 месяцев назад
ሀገሪቲ እኮ መንግስት የለባትም ስው የምኖርው በእግዚአብሔር ጥበብ
@muludenekew2576
@muludenekew2576 9 месяцев назад
14 አመት እስራት በጣም ያንሳል ባለየ ነዉ እሱ ነዉ ነገር ፈላጊዉ ገዳዩም እሱ 😭
@DegieMekashaw
@DegieMekashaw 9 месяцев назад
ውይ በጣም ነው ሚያመው ልብ ይሠብራል ነብስ ይማር እንዳልል ምን ሰርተው.የአማኒን እናት ነብስ ይማር .እግዚያብሄር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ይስጣቸው
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 9 месяцев назад
አላህ ልጆቻችነነይጠብቅልን ዘግናኝ ነዉ ህግ የለ አገር ተረካቢዋቹን ባጭር አሥቀሯቸዉ
@youtube-Tanaview
@youtube-Tanaview 9 месяцев назад
"አይናቸው እና ኩላልታቸው ተወስዱዋል " ውስጤ የሚነግረኝ.... ነገሩ አውነት ነው!!! So sad
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 9 месяцев назад
የሰው ልጅን እንበግ አርደው ኩላሊት አይን ማውጣት አቤቱ ምን አይነት የተረገመ ዘመን እና ትውልድ ላይ እንደደረስ ነው የሚያመላክተው
@SE-nr2ug
@SE-nr2ug 9 месяцев назад
እግዚኦ በጣም ይዘገንናል ነፍስ ይማር 😭😭😭😭ለቤተሰቡ ፅናቱን ይስጥልን
@MaroMaro-w9d
@MaroMaro-w9d 9 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይዘድሮ ሰዉ እደወጣመቅርት ሆነበቃ ኧረ ፈጣሪ በቃበለን
@keriwuloyewa3030
@keriwuloyewa3030 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢 የፈጣሪ ያለህ ቆይ ወደት ነወ የምንሂደዉእረ የፈትህ ያለህ መቸም ህግ የለም ከፈጣሪ እንጠብቃለን😢😢😢😢😢😢 የአላህ ምን ጉድ ናቸዉ ገዳይወቹ😢
@tizibt6026
@tizibt6026 9 месяцев назад
ወይ አምላኬ ሀዘን እንዲህ ይሰብራል ደማቸውን እግዚአብሔር ያውጣላቸው እኔም ባልል ጊዜው ሲደርስ አይቀርም ነፍስ ይማር ለቀሪው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጥ
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 9 месяцев назад
ያረብ ረ ምን አይነትበላ ነው የወረደብን ሡበሀን አሏህ አተ ጠብቀን ከቤተሠቦቸጋ ደብልቀን
@Alem844
@Alem844 9 месяцев назад
መስዬ እንዴት ነሽ እግዚኦ ነው ነብሳቸውን ይማር🙏
@geniigenni3262
@geniigenni3262 9 месяцев назад
ወይኔ ሀገሬ አሁንስ ደከመኝ በየቀኑ በምሰማው ዘግናኝ ዜና 😢😢😢😢😢
@aregashgebere
@aregashgebere 9 месяцев назад
😢😢እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ የሰማይ አምላክ እንደው መቼ ይሆን በጎ ነገር ምንሰማው አቤቱ ይቅር በለን 🤲😥
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
ወይኔ የሰው ልጅ እንደወጡ መቅርት መሪር ሀዘን ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው
@wazmak9255
@wazmak9255 9 месяцев назад
እሥከ መቼ ነው ይህ አረመኔነት የሚቀጥለው😢😢😢
@asterworku9645
@asterworku9645 9 месяцев назад
አረፈጣሪዬ ሆይ ምን አይነት ጭካኔ ነው ፈጣሬ ነፍሣቸውን በአፀደ ገነት ሁሌም አኑረው 😭😭😭😭😭እጅግ ያሣዝናል ያማል🖤🖤🖤🖤😭😭😭
@ttww9470
@ttww9470 9 месяцев назад
ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመድ እረሱልላ ያረብ መጨረሻችንን አሳምረልን😢😢
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 9 месяцев назад
እግዚኦ ምን ይሻለናል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይማር ኢትዮጵያን ፈራናት አሁንስ😢😢😢😢
@sadasada-b7s
@sadasada-b7s 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢 ወይ ኢትዮጵያ ግፍኞች በዙብሸ
@woseniafishamengistu1948
@woseniafishamengistu1948 9 месяцев назад
እረመቼነዉ መልካምነገርየምንሰማዉ😢😢😢😢😢ፈጣሪሆይእረቶሎና
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
ወላሂ አሁንስ ሀገሬ መግባት ፈራሁኝ ከቀን ቀን እምስማው ነገረ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 9 месяцев назад
ሰላም የእግዚአብሔር ከሁላችን ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ኡፍፍፍፍፍ ልብ የሚነካ ጥልቅ ሀዘን አይይይ የእኛ ዘመን ስንቱን አየን ሰማን 😭💔
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u 9 месяцев назад
አቤት.እንዴት.ያማል.ምን.አጋጥማቸው.ይሆን.ልብይሰብራል😭😭😭😭😭😭ነብሳቸው.በሰላም.ትረፍ
@DestaNguse-u1c
@DestaNguse-u1c 9 месяцев назад
ያማል በጣም እግዚአብሔር ነፍስ ይማር😢😢😢😢
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 9 месяцев назад
ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ይቅር በለን😥😥😥😥
@GddhdhDgdhhs
@GddhdhDgdhhs 9 месяцев назад
አቤቱ አምላኬ በይቅርታህ ተመልከተን ቤተሰቡንም መጽናናትን ስጥልን😭😭😭😭😭💔
@goodnews2392
@goodnews2392 9 месяцев назад
ተይዘው እስከሚገደሉ ድረስ ህፃናቱ በምን አይነት ጭንቀት ውስጥ አልፈው ይሆን? የልጆችን ጭንቀት ፣ ሀዘንና ለቅሶ አያሳየን። ገዳዮቹ መያዛቸው አይቀሬ ቢሆንም ወዲያው በሞት ፍርድ እንዲቀጡ ምኞቴ ነው። እግዚአብሔር ይህንን ሁሉ ይመለከታል ደግሞም ይበቀላቸዋል። ኢትዮጵያውያን ግን ልጆቻችንን እንጠብቅ።
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 9 месяцев назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አረ እንደው ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እንዴት ነው እንደዚህ ጨካኝ የሆነው አሁንስ መልካም ነገር መስማት ናፈቀኝ በአሁን ዘመን ያልወለደ ማህፀን ምንኛ የታደለ ነው ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰብም እግዚአብሔር አምላክ መጽናናትን ይስጣቸው አቤቱ ቸሩ መድኃኔዓለም በምህረት አይንህን ተመልከተን😭😭😭😭😭😭😭😭
@AderaWorknish
@AderaWorknish 9 месяцев назад
ጌየሆይእባክህቀሪዘመናችንባርክልን🙏🙏🙏❤እግዠያብሔርነብሳቸዉንይማርልንበአፀደገነትያኑርልን 🙏🙏🙏
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 9 месяцев назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ነብሳቸውን ይማር ያማል 😢😢😢😢😢
@mulworkhogas8768
@mulworkhogas8768 9 месяцев назад
I think we all need pry to GoD what will expect when you rost people alive
@AhmedandFatumaTube
@AhmedandFatumaTube 9 месяцев назад
ያጣሰው ውሼነው የሁሉንቤትያያልይላልዬሀገሬልጆች ከድንገተኛአደጋአላህይጠብቃችሁእናም ምናልባትቋሚቢያደርገኝሞትካልቀደመኝየወንድሜቼንነገርሳታሳዬንእንዳትቀድመኝእናምበቅንነትፕሮፉይሌንበመጫንሰብስክራይብአድርጉኝእማየኔም ባል ምንእንደገደለውሳላውቅ እስካሁንአለሁአይይይይ
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg 9 месяцев назад
እስከሬናቸው፣መመርመር፣አለበት፣፣ለምን፣እንዚህ፣ልጆች፣ሕፃናት፣አይደሉም፣ብዙ፣የወንጀል፣ስልት፣አለና፣፣ፖሊሶች፣መርማሪዎች፣ወንጀልን፣ታደጉልንእውነትን፣እውጡ
@EnateArsema
@EnateArsema 9 месяцев назад
አይ ሃገሬ ህመምሽ ብዛቱ😢😢😢😢😢😢😢😢
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 9 месяцев назад
እባክህ አምላኬ ምን ይሻለን ይሆን እባክህ ታረቀን እባክህ ምህረትህን አውርድልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 9 месяцев назад
ሰላም የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ😢
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 9 месяцев назад
አቤት ጭካኔ ምንዘመን ላይ ደረስን😢😢😢😢😢😢😢😢
@TshayeDegefa
@TshayeDegefa 9 месяцев назад
ኡኡኡኡኡኡኡ እግዚአብሔር ሆይ አተው ፍረድ ማረን ምድነው እየሆንን ያለነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ ማሮች 💔💔💔💔💔💔💔
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ ምህረትን እውርድልን ይቅር በለን ነብስ ይማር
@yalemabye5597
@yalemabye5597 9 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ክፉ ልብ ያላችሁን ያራራል
Далее