Тёмный

እናቷንና ስድስት ወንድሞቿን ገድያለሁ! ሦስት ጽንስ አጨናግፊያለሁ አራተኛውን ማህጸኗ ውስጥ አንቄ ገድየዋለሁ! 

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 79   
@kidye16ema
@kidye16ema 8 месяцев назад
አባታችን ተክልዬ ጠላትን ይሰሩልን ❤ለአባታችን ፀጋዉን ያብዛልዎት🙏🙏🙏
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 8 месяцев назад
እመብርሃን ዕድሜ ከጤና እስከቤተሰበዎ ትስጠዎት ለችግረኞችና ለተገፋነዉ ይኑሩልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀዎት አብሳሪዉ ይከተለዎት አሜን
@Selam-fd3id
@Selam-fd3id 8 месяцев назад
አባ በፀሎቶት አስቡኝ ወለተ ማርያም
@genetasrat6322
@genetasrat6322 8 месяцев назад
ኧረ እኔም ተሰቃየው ህይወቴ ተበጥብጧል ትዳሬም አደጋ ላይ ህይወቴም አደጋ ላይ ነው ብርሀነ ማርያም ነኝ አባ ድረሱልኝ
@ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ
@ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ 8 месяцев назад
🎉እግዚአብሔር ይመስገን ታህሳስ 26 እኔንም ከሚስጥር መተት እግዚአብሔር እርሶን ምክንያት አድርጎልኝ ተገላግያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤፤እግዚአብሔር ለእርስዎ እድሜናጤና ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤❤❤❤
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 8 месяцев назад
እንኳን ደስ አለህ/ሽ ለንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@ንግስቲምፅላለማርያም
@ንግስቲምፅላለማርያም 8 месяцев назад
እመ ብርሃን የመጨረሻ ታርግላት ለእህታችን የደረሰች እመ ብርሃን ለኛም ትድረስልን ጠላታችን ትሰርልን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 месяцев назад
ይፍቱኝ አባየ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@adisewendechild
@adisewendechild 7 месяцев назад
አባታችን ያኑርልን እኔም በጉዴኛ በመተት እየተቸገርኩኝ ነው
@hiwotfikadu3331
@hiwotfikadu3331 8 месяцев назад
ወዮልኝ ይሄሁሉ ኔጋ ያለይመስለኛል ብሰራ አይሳካልኝ ትዳርባስብ አይሳካልኝበቃ ማሰብ እራሱ ስልሄወት ምን ሚሰብ እደምችልም አላውቅምበቃ ዝብየእደተነቀሳቃሽ ሀውልት በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ፃድቃን እያላችሁ በማርያምስም በቃ ቤተሰበቸን ፍቅርን በማሳጣት ወድሞቸ ህይወታቸው በፈተና የተሞላው አይ ኪዳነምህረት እናቴ አችው ፍችልኝ😢😢😢😢😢
@bsikiros7171
@bsikiros7171 8 месяцев назад
ኣባታችን በረከትዎን ይደርብን ለእናንተ የደረሰ የድንግል የወላሊይቱ እመቤታችን ቅድስተ ቁዱሳን ልጅ መድሃኒኣለም ይድረስልን
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 8 месяцев назад
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜውን ጤንነቱን አብዝቶ ይሰጥልን ኑሩልን
@abiel435
@abiel435 8 месяцев назад
በ ቅድስቲ ድንግል ማርያም በ ኪዳነምህርት የ አባን ስልክ ቁጥር ጻፍልኝ ተሰቃየው በስደት
@DerejeGetahun-bl3fo
@DerejeGetahun-bl3fo 8 месяцев назад
Yene ihit,innesuu beesilk ayimeechachiiw,gin yallew neger inegriishallew
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g 8 месяцев назад
አባ እደው እግዚአብሔር በፍቀደና እኔ እና ቤተሰቤን ከርሰወጋ ያገናኘኚ😢😢😢😢😢😢
@yonasberhane2321
@yonasberhane2321 7 месяцев назад
እየሱስ ክርስቶስ ከስሞች ሁሉ በላይነው,እየሱስ ጌታ ነው።❤
@akliludereje9668
@akliludereje9668 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ቀሲስ
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ 8 месяцев назад
አባታችንበፀሎትእወያስቡኝገብርስላሴ፣እፊመፈስእየተፈታተነኝነዉ😢😢
@asmerteyohanness
@asmerteyohanness 8 месяцев назад
አባቴ እግዚአብሔር ፀጋዉንና በረከቱን ያብዛሎት እመ ብርሀን ትሰጥልኝ አመሰግናለሁ በጣም
@melkamelka23
@melkamelka23 8 месяцев назад
መምህር እንኳንድህነመጡ መምህር ስልክ አስቀምጥሉን መምህር ለአንድ ስክንድ በፀሎት አስብኝ ወለተማትያም
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን ፀጋዎት ይብዛ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 8 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን አሜን ሁላችንም የፈውስ እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን
@AdisalemAdis-rq5gp
@AdisalemAdis-rq5gp 8 месяцев назад
አባዬ እንደኔ ምህመን ሆነው የአንደበትሆን ቃላት ቢሰሙት እንዴት እንደሚማርክ አንደበትሆ አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሆት❤❤❤
@AshuL9395
@AshuL9395 8 месяцев назад
መምህር ይህ ታሪክ የሁላችንም የህይወት ፈተና ነው የወለላይቱ እመቤት እሷ በምልጃዋ ታስበን እንጂ ይህ ታሪክ የእህታችን ብቻ ሳይሆን የየቤታችን ታሪክ ነው።
@kokoitAyele
@kokoitAyele 8 месяцев назад
Amen.Amen
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ሠ2ቨ
እግዚአብሔር ይጠብቆት የኔአባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት ፀጋዉን ያብዛሎት❤❤❤❤❤❤❤
@ساره-ه2ن
@ساره-ه2ن 2 месяца назад
የኛቤት ጉድ ይህ ነው ዘመዶቼን ጨርሷል😢😢😢
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይድረሳት
@alemsz2363
@alemsz2363 8 месяцев назад
ቀሲስ አንድ ወንድሜ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበር የት ይደርሳል የተባለ ነበር በአሁኑ ሰአት አይማር አይሰራ ፈዞ ቀረ ሰግደት ላይ አልበረተ አለኝ ብርሀነ መስቀል ብለው አሰበት አደራ ሰልኮት ባገኝ ደስ የለኘ ነበረ ከቻሉ ቀሲስ
@JhsHh2122
@JhsHh2122 8 месяцев назад
ምንለበት ማተት ልሆን ይችለል
@destadesta8840
@destadesta8840 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@EdlawetEdl
@EdlawetEdl 3 месяца назад
እድሜና ጤና ይስጦት
@meazagebremeskel5759
@meazagebremeskel5759 8 месяцев назад
የምወዶት አባቴ እንኳን ደህና መጡ በፀሎቶ አስቡኝ ፀዳለ ማርያም ብለው
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 8 месяцев назад
አ ቤቱ መድሐንያለም ሆይ አንተ ፍታን በእዉነት አባየ እኔም ስጠመቅ እዛዉ ያስመልሰኛል በረጅሙ ያስገሳል አብዝቶ ሲቀጥል ከ3ቀን በላይ መጠመቅ አልቺልም ያቋርጠኛል በተለያዩ ምክንያቶች አሁን በነቃሁ ሠአት በእናተ በአባቶች ትምህርት ስነቃ ቢጫ እየሆነ ይወጣል ሆደዉስጥ በጣም ይጮሀል ይረብሸኛል አባቴ አድግዜ ባገኘዉት ደስ ባለኝ ለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን አባቶችን የሠጠን ረጅም እድሜ ይስጥልን ምንም ተረት አደለም በእኛ አካባቢ ደሮዉ በጉ በፋሲካ በእቁጣጣሽ በጥቅምት በህዳር አረ ስቱ መድሐንያለም ከዚህ በአድ አምልኮ ያድነን
@amanuel5687
@amanuel5687 8 месяцев назад
እንኳን ደሄናመጡ አባታችነ ወለላይቱ እመቤትታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ትባርክልን ኑርልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@amiramuzemil
@amiramuzemil 7 месяцев назад
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 8 месяцев назад
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ጌታችን ሆይ እንደቸርነትህ ነው እጂ እንደበደላችን አይሁን
@tdsdf5335
@tdsdf5335 8 месяцев назад
እድሜ ና ጤና ይስጥልን የኔ ኣባት
@MichaelShegaw
@MichaelShegaw 8 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይመስገን
@kokoitAyele
@kokoitAyele 8 месяцев назад
🙏🙏
@tadesseMinte-z4j
@tadesseMinte-z4j 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ...
@fthi3585
@fthi3585 8 месяцев назад
አባታሽን ይፍቱኝ እግዚአብሔር ኽርሱወ ጋረ ዩሁን ጤና ስጦ ፀጋሹ ያብዛላሹ እሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️ አባታሺን ቡዙ ግዜ ቴሌፎን ድውይ ሌላ ስው ተሳስተሻል አለኝ በፀሎታሹ አሱቡኝ አባ ደጃሹ ለመርገጥ
@fafi2887
@fafi2887 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት
@kidisthailu6085
@kidisthailu6085 8 месяцев назад
እንደ አባታችን መምህር ግርማ እርስዎም አፈ ወርቅ ነዎት እመአምላክ በረከቱን ታብዛልወት!
@mintamir4333
@mintamir4333 8 месяцев назад
ሰላም አባ እረ የቀሲሲ ስልክ ምታውቁ በማርያም አገናኙኝ ቀሲሲ ምን አልባት ቴክስቴን ካዩት እርሶን ማገኞት እንዴት ነው ፣በሰው አገር ነው ያለሁት በጸሎቶት አስቡኝ
@DerejeGetahun-bl3fo
@DerejeGetahun-bl3fo 8 месяцев назад
Bee silk ayimeechachiiw yene ihit
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
አሜን አሜን አሜንቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 👏👏👏
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ 8 месяцев назад
የኔ ዉድ እንቁ አባት በብዙ ፀጋና ሞገስ ኑሩልን❤❤❤
@Edu-tc5nm
@Edu-tc5nm 8 месяцев назад
የት ነው የሚገኙት እባካችሁ የምታውቁ🙏🙏
@DerejeGetahun-bl3fo
@DerejeGetahun-bl3fo 8 месяцев назад
Addis Ababa,,arabsa,senshaw,
@beakalaytenew1046
@beakalaytenew1046 8 месяцев назад
የረውስ አገልግሎት መቼ መቼ ነው ያለው???
@DerejeGetahun-bl3fo
@DerejeGetahun-bl3fo 8 месяцев назад
Roobi inna arbi
@kokoitAyele
@kokoitAyele 8 месяцев назад
😭😭
@DhjjFjzf
@DhjjFjzf 8 месяцев назад
Ibaki abate basilki lagnyawu
@mesi5527
@mesi5527 8 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት የኔ አባት ❤
@hiwotfenta664
@hiwotfenta664 8 месяцев назад
ቦታው የት ነው ንገሩኝ
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ 8 месяцев назад
ይገርማል የራሴን ታሪክ የምሰማ ነዉ የመሰለኝ
@DhjjFjzf
@DhjjFjzf 8 месяцев назад
Wandimee 9 amati matati iyyalake alaqom bilwal mini badargi yishalanyal?
@DerejeGetahun-bl3fo
@DerejeGetahun-bl3fo 8 месяцев назад
Fexari kanchii gar yihun ,tsom ,tsolot ,sigdet,berchii,ihitachiin, Ethiopia kee honsh demmoo,boota inegriishallew
@enanuDadino
@enanuDadino 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@DerejeGetahun-bl3fo
@DerejeGetahun-bl3fo 8 месяцев назад
Abbatachiin irme inna xena yisxachuu
@DhjjFjzf
@DhjjFjzf 8 месяцев назад
Wandimee batati aschgiroonya min laa dirgi
@DhjjFjzf
@DhjjFjzf 8 месяцев назад
Thank you
@abraabra1487
@abraabra1487 8 месяцев назад
Kalhiwet yasemlin 🙏
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 8 месяцев назад
abatachin fetari yetebekwet❤
@ethiopialove1435
@ethiopialove1435 8 месяцев назад
ነውዴ የኔም አባት ፈክተሽ እጅ ተፈንክተሽ እንዳመጭ ነበር የሚለኝ በጣም እልህኛ ነበርሁ አሁን ግን እየበረድሁ ነው😂😂
@HailemikaelAdamasu
@HailemikaelAdamasu 2 месяца назад
Ababa. Yate note. Aderashote
@mikiytuemay
@mikiytuemay 8 месяцев назад
Abate Edme Ystot
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 8 месяцев назад
በፁሎትአስቡኝ
@DerejeGetahun-bl3fo
@DerejeGetahun-bl3fo 8 месяцев назад
Abbatachiin agalgiloot yemmisexuut,roobi inna arbi new,boota Addis Ababa,arabsa,senshaw,qidist yoohannis betekiristan ,inna yee innatachiin mariyam betekiristan new
@ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ
@ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ 8 месяцев назад
ቸኮሌት የምትበሉ የምትበሉ አሳዘናችሁኝ ከነፍሳት 😢😭😭 ነውየሚሠራ Video ው እመምህር ተስፋዬ አበራ የሆነ ትምህር ውስጥ አለላችሁ (ወይም ስለምግብ
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 8 месяцев назад
እመብርሃን ዕድሜ ከጤና እስከቤተሰበዎ ትስጠዎት ለችግረኞችና ለተገፋነዉ ይኑሩልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀዎት አብሳሪዉ ይከተለዎት አሜን
@ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ
@ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ 8 месяцев назад
🎉እግዚአብሔር ይመስገን ታህሳስ 26 እኔንም ከሚስጥር መተት እግዚአብሔር እርሶን ምክንያት አድርጎልኝ ተገላግያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤፤እግዚአብሔር ለእርስዎ እድሜናጤና ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤❤❤❤
@meronalimu1057
@meronalimu1057 8 месяцев назад
እስኪ በፀሎት አስብኚ😢😢 አ
@amiramuzemil
@amiramuzemil 7 месяцев назад
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት
@meazatewolde6960
@meazatewolde6960 8 месяцев назад
🙏🙏🙏
Далее