Тёмный

እናንብብ እንድናለን ያላነበበ ህሊና ለዝገት ይጋለጣል 

ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Просмотров 2,9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@elsatariku6006
@elsatariku6006 Год назад
ጋሽ ዘኔ ምርጥ
@enok.s4140
@enok.s4140 Год назад
you are the "uncle" we never had thank you gash Zenebe
@tesfamichaelanbesse8415
@tesfamichaelanbesse8415 Год назад
የእማሆይ ፅጌ ማርያም ገብሩን ክላሲካል እንደድሮ አስገባ
@shemelesyakob2538
@shemelesyakob2538 Год назад
እባክህ ዘኔ ለፕሮግራም መግቢያ ክላሲካል የድሮውን አድረገው በጣም ነው የሚረብሸው እኔን ብቻ አደለም አጠገቤ የተቀመጡትን እንዲሁም የተገኙትን ሚረብሽ ሀሳቤን ችላ አትበለው በጣም ነው የማክበር ሰላሙን ያብዛልን
@mekbibmengesha1188
@mekbibmengesha1188 Год назад
ጋሼ...1 ጥያቄ አለኝ❤🙏 የድሮ አዲስ ዜማ ላይ ያቀረብካቸዉን የዚያኔ በድምፅህ የተቀዱትን ለምን አታቀርብልንም ❤🙏
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 6 месяцев назад
Great man thanks 🙏
@Kidane-vp3qy
@Kidane-vp3qy 6 месяцев назад
ጋሽ ዘነበ ከምወድህ ከምከታተልህ ከተማርኩብህም አንዱ ነኝ ፤ብዙ ሃሳቦችህን እሰማና እንደው መምህራኖቻችን በቅንነት ቢከታተሉህ እና ለተማሪዎቻቸው ቢያወሩ ትውልድ የሚነቃ ከቀድሞው ብዙም አንባቢ ባይባልም ከአሁኑ በብዙ እጥፍ የተሻለ ስለሆነ ወደዛኛው ትውልድ ይቀላቅሉታል ።ቆሞ የነበረው የትውልድ አንባቢነት እንዲምዘገዘግ ያደርጋል ብዬ አስባለሁ።አመሰግናለሁ ።
@KukuBubu20
@KukuBubu20 7 месяцев назад
Reading is life !
@solomonbelay9054
@solomonbelay9054 Год назад
መልህቅ፟፟__ በተገኘበት መነበብ ያለበት አስገራሚ መጥሃፍ
@tube-fo5ev
@tube-fo5ev Год назад
ዘንዬ ወንድሜ አይዞህ ስመጣ ታሳዬኛለህ አንዴ በአይበሉብሽ ጥፊና ቴስታ እነጭልሀለሁ :: ገና እንኖራለን ሸምግለንም እዬሳቅን !
@tesfshambaw8694
@tesfshambaw8694 Год назад
ጋሽ ዘኔ ማንበብ ለሚፈልግ ሰዉ መጀመር ያለበት ከምን አይነት መፅሐፍ ነዉ? ያዉ ሁሉንም ከሚያጋብስ በመፀሐፉ እየተመሰጠ በዚያዉ እንዲጀምር የሚያደርገዉን መፅሀፍ ብታሳዉቀን ጥሩ ነዉ ።የመፅሀፋን ርዕሰ ሳይሆን ልቦለድ፣ ኢ ልቦለድ ፣ታሪክ ወ.ዘ.ተ ብቻ በአንተ አስተያየት ከዚህ ብትጀምሩ ብለህ ያሰብከዉን ሀሳብ ብትሰጠን አመሰግናለሁ🙏።
@zenebewola
@zenebewola Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DH8O-zLRiKE.htmlsi=orgWdGeE2SCgo4iT
@zenebewola
@zenebewola Год назад
ወዳጄ ይህንን አድምጠው ፣ መጽሐፍ ነጥሎ መጠቆም ይከብዳል። ያገኘህውን መጽሔት ፣ ጋዜጣ ትንሽ ትንሽ አንብብ ከዚያም መንፈስህ የምትፈልገውን ይመራሃል ። ሰላም !
@tesfshambaw8694
@tesfshambaw8694 Год назад
እሺ በጣም አመሰግናለሁ አክባሪህ ነኝ🙏
@Kidane-vp3qy
@Kidane-vp3qy 6 месяцев назад
ጋሼ እስከሚመልስልህ ድረስ ወዳጄ እኔ ልጠቁምህ? መፀሃፍትን ከዚህ ጀምር ባይባልም ልምዱ እንዲኖር አጫጭር ልቦለዶችን እንዲሁም ከይቅርታ ጋር ከተረት መጀመር ጥሩ ነው።ከዚያም የትኛውን አይነት መፅሃፍ እንደሚመስጥህ ስትረዳው መርጠህ ማንበብ ትጀምረለህ።እኔ ልብወለድን እና ታሪክን እወድ ነበር አሁን ደሞ ግለታሪክ ከምለው በላይ ያስደስተኛል ።ልትመርጥ የምትችለው ያገኘህውን አንብበህ ፍላጎትህን ቀጥሎ ትለይበታለህ።መልካም ንባብ።
@eyobsolomon472
@eyobsolomon472 Год назад
Sele kedmo ethiopia ayer hayel awugan eski my father didn't tell me that story
@eliyas2321.
@eliyas2321. Год назад
ጋሼ ትናፍቀናለ ቶሎ ቶሎ ምጣ
Далее
Скинь той самой ❤️‍🔥
00:15
Просмотров 17 тыс.
ŠKODA не перестает удивлять
00:48
Просмотров 412 тыс.
Гаджет из даркнета 📦
00:45
Просмотров 140 тыс.
Скинь той самой ❤️‍🔥
00:15
Просмотров 17 тыс.