Тёмный

''እኔም ሙሉ ሆንኩኝ ልጆቼም አያት ኖራቸው'' ከ45አመት በኋላ እናቷን ያገኘችው እናት //በቅዳሜ ከሰዓት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 1 млн
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

30 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 5 тыс.   
@bebelyrics7144
@bebelyrics7144 Год назад
እመብርሃን አታሳፍረኝም,ስትል እንደኔ ደስ ያለው ♥️♥️♥️♥️♥️😭😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰
@Setotaye2024
@Setotaye2024 11 месяцев назад
ለኛ የተሰቃየልም ደግሞም የሞተልን እየሱስ ብትል ኖሮ ደስ ይለኝ ነበር😂ማርያም አምላክ አይደለችም ተአምርም አታደርግም የእየሱስ እናት ብቻ ናት😊
@fteyu7528
@fteyu7528 6 месяцев назад
ከዲያብሎ እና ከመናፍቃን በቀር ሁላችንም የኦርቶዶክ ልጆች ሁላችንም ደስ ይለናል እናታችን እኮ ናት
@mimonimi2228
@mimonimi2228 4 месяца назад
አረ ቁጥራቸውን አያቴን ላፈላልግ😢😭😭😭ባአላህ
@user-tx5tj3iu2b
@user-tx5tj3iu2b 18 дней назад
እመብርሃን እመቤቴ ማርያም ሆይ የጌታየ እናት ለንየም ሀጥያቴ ኣለቅልልኝ ለስሀ ኣብቅኝ እናቴ ኣደራ 😢😢
@mekiya622
@mekiya622 11 месяцев назад
ወላሂ በጣም ልዩ ሴት ነሽ አነጋገርሽ አገላለፅሽ ሚታይብሽ ስሜት ስብእናሽ መግለፅ ያቅተኛል አንቺን በሀገራችን ንፁ ኢትዮጵያ የሚለው ይገልፅሻል
@user-db1jm5er7d
@user-db1jm5er7d 7 месяцев назад
ድንግል ማርያም ጠርቶ ያፈረ የለም ክብር ምስጋና ለእመቤቴ ይሁን እንኳን ደስስስ አለሽ የኔ እህት❤❤❤❤
@user-ee9yl4om1w
@user-ee9yl4om1w Год назад
ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ትልቅ መላአክ እመብርሃን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ለእናንተ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@besijumbo587
@besijumbo587 Год назад
ዮኒ ሲያሳዝን አንጀቴን በላኝ ቤተሰቡ ግን እድለኛ ነው ከእናት አልፋ አያቷንም አገኘች እግዚአብሔር ታላቅ ነው እውነት ነው ክብሩን እርሱ ይውሰድ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስስስስስስስ አላችሁ እግዚአብሔር የሁላችንንም የልብ መሻት ይሙላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@appapp5138
@appapp5138 Год назад
አሜን
@UMUhHASSEN4918
@UMUhHASSEN4918 Год назад
በጣ ዮኒ የሁሉንም እደራሱ የሚያይ ሰው ነው አላህ ጥሩ ነገር ይወፍቀው ያረብ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@appapp5138 ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@UMUhHASSEN4918 ውዴ ደምሪኝ
@saraabera5655
@saraabera5655 Год назад
Beteme new yemiyaszenneni sew sethone end yoni new
@yelemsetketemayegebreallg4927
እምነቷ ኡፍፍ ወላዲተ አምላክን አምኖ ማን ያፍራል😍❤ ስለናተ እኛም እግዚአብሔር እናመሠግናለን
@lala1793
@lala1793 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@emubekl46
@emubekl46 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h Год назад
አሜን
@mebratukidane57
@mebratukidane57 Год назад
አለዎ የፍቅር እናት እመብርሃን ክብር ምስጋና ይድረስሽ
@mebratukidane57
@mebratukidane57 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@asmashafi6372
@asmashafi6372 9 месяцев назад
እኛ ሙስሊምች ፊቅር ነን ኡኮ አለህምዲሊላህ ኡንኮን ደስ አለሽ ኢናማስጊናልን 🌺
@LubabaChane
@LubabaChane Месяц назад
❤❤❤
@taratara2157
@taratara2157 Год назад
እኔም ከአባቴ ጋር ብገናኝ ደስ ይለኝ ነበር 82አመተምህረት ነው የተወለድኩት አባቴን አላቀውም የናተን ኘሮግራም እየተከታተልኩ ማልቀስ ነው ስራኤ ቅዱስ ገብርኤል ቢረዳኝ ደስ ይለኛል ያለሁት ዱባይ ነኝ
@temirgashaw7841
@temirgashaw7841 Год назад
እህቴ አዝህ ሁነሽ መፈለግ የምትፈለሰጊዉን ሰዉ መረጃ መስጠት አይቻልም?
@kidu715
@kidu715 Год назад
ከየመን እናቷን ፍለጋ የመጣችዉ ልጅ እና ይቺ ልጅ መቼም ከልቤ አይጠፉም እፍ አንጀት ነዉ የሚበሉት😥😥😥😥😍😍😍
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ውዴ ፎቶየን ተጭነው ቤተሰብ እንሁን
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Год назад
ትክክል ነሽ እውነት የዚች ይብሳል 😭❤❤❤❤️ኡፍፍፍ ግን እግዚአብሔር ይመስገን
@tamritamri9083
@tamritamri9083 Год назад
ዋው ደስስል 💚💛❤
@esikedar.mikashea7462
@esikedar.mikashea7462 Год назад
አሜን አሜን አሜን እህቴ እንኳን ደስ አለሽ የማዳም ቅመች ብለሽ ለአመግንሽን ክበሬልን
@fetiyashekure5061
@fetiyashekure5061 Год назад
ፍሬ ግብፅ ነበረች የመጀመሪያውን ታሪክ ስላልሰማው ነው?
@SarahS-qo4wt
@SarahS-qo4wt Год назад
የመዳም ቅመሞች ቸሩ ፈጣሪያችን ያስብነውን ሞልቶልን ቤተስባቻችን ጠብቆልን አገራችን ሰላም አርጎልን ለአገራችን ያብቃን አሜን በሉ
@user-bm5zn9fg3v
@user-bm5zn9fg3v Год назад
አሚን ያረብ
@user-rf2tg3gm3b
@user-rf2tg3gm3b Год назад
አሜን ውዴ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Год назад
አሜን!👐
@-zedye
@-zedye Год назад
አሜን አሜን
@user-mn7rt2cc3m
@user-mn7rt2cc3m Год назад
አሚን እማ
@mahelalik5147
@mahelalik5147 Год назад
የእመነት ጥንካሬ የመድኃኔዓለም ክብር የተገለጠበት እናቴ እመብርሃን ክብር ሁሉ ላንች🥰🥰🥰🥰🥰
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 Год назад
አሜን
@samurisamuri4424
@samurisamuri4424 Год назад
አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mekdesabebe343
@mekdesabebe343 6 месяцев назад
የእምነትሽ ጥንካሬ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ፍርዬ ዋው በቤቱ ያፅናሽ እህቴ❤❤❤❤
@munatesema6060
@munatesema6060 Год назад
አልሐምዱሊለህ እንካን ደስ አላቹ ቀሪ ዘመናቹ በደስታ በፍቅር ያኑራቹ አልሐምዱሊለህ 🙏
@halimamohamad8909
@halimamohamad8909 Год назад
በጣምእያለቀስኩነዉያሳለፍኩትአልሀምዱሊላ
@hjdjdjjd2708
@hjdjdjjd2708 Год назад
ወላሂይሄንንፕሮግራም እያለቀስኩኝነውያየሁትእናትናልጅ ክእርባአምስትአመትበቧሃላሲገናኙማየትዩሚገርምነው አልሃምዱሊላህ
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Год назад
አሜንንን
@letifajumaa5289
@letifajumaa5289 Год назад
Amen Amen Amen
@semiraseid4588
@semiraseid4588 Год назад
አልሀምዱሊሏህ እኳን ተገናኛችሁ ልጅቷ የአሏህ እኔጃ ቃላት የለኝም አስለቀሽኝ ፅናትሽን አድንቄዋለሁ
@asmajemal7489
@asmajemal7489 Год назад
አቤት መባረክ ልጅቱ እምነት ያላት ጥንካሪ ከቃል በላይ ነው ኦኦኦኦኦኦ እንኳን ደስ አለሽ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹሁ
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚኣብሔር ይመስገን ክብርና ምስገና ይድረስሽ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም 😍❤
@asdqwe5167
@asdqwe5167 Год назад
እኛ የማዳም ቅመሞችኮ እንለያለን የሳቀው ጋር ስንስቅ ያለቀሰውጋ ስናለቅስ 😭የማዳም ቅመሞች አላህ ሀሳባችንን ሞልቶ በሀገራችን በደስታ ያኑረን🙏
@fjckdjdo8815
@fjckdjdo8815 Год назад
አሚን የኔዊዲዋየ💋💋💋💋🙏🙏❤❤❤
@jkljkl4970
@jkljkl4970 Год назад
አሚን እህት
@asdqwe5167
@asdqwe5167 Год назад
@@fjckdjdo8815 😘😘😘
@stu6020
@stu6020 Год назад
እውነት ነው ውድ🙏
@rabiyanesru4632
@rabiyanesru4632 Год назад
😂😂🙏አሚን
@henokwendemu3726
@henokwendemu3726 Год назад
የዮናስ ሁኔታ ጌታ ሆይ በጣም እሚገርም ልብ ያለው ሰው ነው ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው
@nurubezed7415
@nurubezed7415 Год назад
በጣም
@ath1381
@ath1381 Год назад
ልክ እንደኔ ነው😜😜😂😂
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@nurubezed7415 ውዶቼ ደምሩኝ
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@ath1381 ደምሩኝ
@talefetali1208
@talefetali1208 8 месяцев назад
የእኔ ቆንጀ ከምንም በላይ ለእግዚአብሔር ያለሽ ቦታ ማሬ ❤❤❤😘😘😘
@meherat938
@meherat938 7 месяцев назад
በዚ ቪድዮ በግማሹ አልቅሼ ወደ ሙሉን ለመስማት መጥቻለው የእመቤቴ ፍቅር ሲነገር የሚነዝረኝ ❤ የቅዱስ ሚካኤል የገናናው መልአክ ስም ሲጠራ የአባቴ የመድኃኔያለም የአምላኬ ክብር ከፍ ከፍ ሲልልኝ አይቼ ነው የመጣውት እስኪ ሙሉውን አይቼ በአምላኬ ፍቅር ሐሴት ላድርግ❤❤❤❤❤❤
@tseganeshkebede8936
@tseganeshkebede8936 2 месяца назад
ማነው ዛሬ እንደእኔ እያየ የሚያለቅስ😢
@heritube7927
@heritube7927 Год назад
ፍርዬ የመዳም ቅመሞችን ስማችንን አንስተሽ ስላመሰገንሽን እናመሰግናለን የኔ እናት ድዋችን ነበር ተሳካልሽ አሏህ ከመላው ቤተሰብሽ በፍቅርና በደስታ ያኑራቹ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ውዴ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@nanu144
@nanu144 Год назад
ሳልሰማት ምን አለች
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Год назад
🙏🥰🥰❤
@hayu684
@hayu684 Год назад
@@nanu144 ወረኝት አዳምጭ በደንብ የመዳም ቅመሞች አመሰግናለሁ ብላለች
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Год назад
@@hayu684 ክክክክክ
@zapipaaazapipaaa1152
@zapipaaazapipaaa1152 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ አልሀምዱሊላህ ማሻአላህ እኛ የማዳም ቅመሞች በአዘኑም በደስታው ሁሌም ከናተ ጋር ነን
@jonitubej9341
@jonitubej9341 Год назад
እንኳንደስአለሽጌታይባረክ፡በአዘኑምበደሰታዉሁሌከናተጋርነን
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Год назад
አካላችን እንጅ ልባችን እዛው አይደ ሲያዝኑ እናዝናለን ሲደሰቱም አብረን እንደሰታለን
@zapipaaazapipaaa1152
@zapipaaazapipaaa1152 Год назад
@@saranigatu6037 እውነትነው
@zapipaaazapipaaa1152
@zapipaaazapipaaa1152 Год назад
@@jonitubej9341 እውነትነው
@genanawtesema1552
@genanawtesema1552 2 месяца назад
ebs ቴሊቪን የምትሰሩ ሁሉ ዕድሜያችሁ ይርዘም ተባረኩ
@tekestedejene2250
@tekestedejene2250 Год назад
አቤት የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ሁሉን ሲሰራው በልኩ በሰዓቱ ነው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እመአምላክ ሁሉን በጊዜው የምትሰሪው ክብር ምስጋና ለአንቺ ይገባሻል።
@user-re6fb4kz6g
@user-re6fb4kz6g Год назад
በእውነት እህቴ ልብ ይነካል እመቤታችን የአምላክ እናት አማላጅቱ የልብህን ስለፈፀመችልሺ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን በርትተሺ ፀልይ
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 Год назад
እንኮንደሰአለሸአንጀትነውምትበለውእሰይእንኮንደሰአለሸ
@s-sjnddk5610
@s-sjnddk5610 Год назад
አሜንአሜን
@romantola5947
@romantola5947 Год назад
Ameen ameen ameen
@selamawit7917
@selamawit7917 Год назад
Amen
@aynalemgugisa
@aynalemgugisa Год назад
የኔ ውድ እመ ብርሀን የጎደለውን የምትሞላ እናት ናት እንኳን ደሥ ያለሺ
@kenilove973
@kenilove973 Год назад
በእመቤቴ ማርያም ስም እንዴት ደስ እንደምትሉ ፈጣሪ ይመስገን። አሜን እህቴ እኛም የመዳም ቅመሞች በጣም ደስ ብሎናል ስለታገነችሁ እህታችን
@eteneshmimi9097
@eteneshmimi9097 Год назад
Amen❤❤❤
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@eteneshmimi9097 ውዴ ደምሪኝ
@tayealemayehu282
@tayealemayehu282 3 месяца назад
የክርስቶስ ስምና የእናቱ ስም እንዲሁ ም የመላእክቱ ስም የከበረበት ነው ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር።
@user-in9mw4qg2y
@user-in9mw4qg2y Год назад
እኳን ደስስስስያለሽ ከቤተሰቦችሽ ጋ ስለተዋወቅሽ የመዳም ቅመም የሆን ሁሉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃንያረብ🤲🤲🤲🤲🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@euist7290
@euist7290 Год назад
ዮኒዬ አንተ የሴት ልብ ያለክ የዋህ ሰው እድሜ ይስጥ አቦ😍
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Год назад
Amen Amen Amen 🙏
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ክብርሁሉ ላንተ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ደስ አላቹ አጋይሥትአለም ስላሴ
@wintawinta1110
@wintawinta1110 Год назад
Amen Amen Amen
@fantishgonderew6807
@fantishgonderew6807 Год назад
Amen Amen Amen ❤🙏🙏🙏
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 Год назад
አመሰግናለሁ
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Год назад
@@frehiwotengida5138 ምንም አይደል እህቴ❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@emubekl46
@emubekl46 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@tayba1611
@tayba1611 Год назад
ደሞ እኮ ማልካቸው በጣም ነው እሚመሰሰሉት ማሻአላህ ለመዳም ቅመሞች እኛም ከስደት መልስ የእናታችንን ግባር እምንስም ያድርገያረቢ
@elsadarsi6921
@elsadarsi6921 Год назад
ፍርዬ አይኔ እስኪያብጥ አስለቀሽኝ ባገኝሽ ሁሉ ደስታዬ ነው እናንተን ያስደሰቱ መላእክት ሁሉ በእኛም ቤት ይግቡ እምነትሽ ጥንካሬሽ ስርአትሽ ያስቀናል ልጆችሽን ቤተሰቦችሽን ይባርክልሽ ደጀን ወንድም አለሽ ያለሽን ወንድም እግዚአብሔር እውነትም ደጀን ያድርግልሽ አባባሉ ሁሉ አስቀንቶኛል እግዚአብሔር በብዙ ይባርልሽ
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@michaelkassa5739
@michaelkassa5739 Год назад
Amen Amen 🙏
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i Год назад
በስማም እንባዬን ጠርጌ ወደ ኮሜንት ትንሽ ልበል እህት ፍሬ ህይወት ስሜትሽ በእውነት ይጋባል ክፍትሽን የሞላ ሊቀ መላእክት ሁሉንም ይጎብኝ ወላዲተ አምላክ ክብር ይድረሳት። እንኮን ደስ አለሽ እህቴ
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 Год назад
አሜን ኢትዮጵያዬ
@ethio4711
@ethio4711 Год назад
እኔን ያስለቀሰኝ የድንግል ማርያም ውለታዋ ክብሯን ባደባባይ ሲመሰከር ፍቅሯ አስለቀሰኝ አንችን የረዳ ጌታ ለ ሁላችንም ይድረስ
@hiruthirut178
@hiruthirut178 Год назад
Amennn
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s Год назад
አሜን
@tsigeredameskelu9430
@tsigeredameskelu9430 Год назад
Meche yalkebatale weladite amlak!!!!
@HiwotJima-Ya.MarMinas
@HiwotJima-Ya.MarMinas 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ በሁላችን ህይወት አለሽ ክብር ምስጋና ይግባሽ❤
@user-vr9ue4kg5j
@user-vr9ue4kg5j 4 месяца назад
እሰከ ቤተሰብሽ. ደስታሽ የተሞላ. ይሁን. ንግግሯ. መንፈስ. ያድሳል ልጆችሽንም. ወድሞችሽንም. ሁሉም እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ወለላየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Год назад
ክብር መሰገና ልደንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏❤
@lidyamohamed176
@lidyamohamed176 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭
@jamilajal9132
@jamilajal9132 Год назад
😅🤣 ልጅ ህነ መወለድንነ መፈጠርን እየወቅሽ ለሄፅነወ እንዱ ክብርነ ሞስግን ሞትሰጩወ ኩብርነ ሞስግን መሰጠት የነበረብሽ ለፈጠር ነበር 😅😅
@ariyamyilma4579
@ariyamyilma4579 Год назад
@@jamilajal9132 Anchi fzo denez
@jamilajal9132
@jamilajal9132 Год назад
@@ariyamyilma4579 😜😜😋😂😂😂
@user-fi1gw6tk3j
@user-fi1gw6tk3j Год назад
ማነው እንደኔ ቅዳሜን በጉጉት የሚጠብቅ ማን እንደተገናኜ ለማየት ጉጉቴ አላህ የተጠፍፍውን ሁላ ያገናኛቸው
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Год назад
ጼጌ፤yንአስ፤፤እናተን፤yወለደች፤ሞሀጸን፤ትባረክ
@metaferiaalemu2446
@metaferiaalemu2446 Год назад
እኔ
@metaferiaalemu2446
@metaferiaalemu2446 Год назад
አኔ
@user-qk6lj9is1j
@user-qk6lj9is1j Год назад
ማናለ እማምላክን ወላድት አምላክን ጠርቶ ያልተሳካለት እፉፉ ተመስገን ባየዉ ባየዉ የማይሰለቸኝ 🌎❤️🙏
@febanlove2876
@febanlove2876 11 месяцев назад
የኒ መልካም የወንዬ ያተ ተፈጥሮ እኮ ይለያል የኒ እስፍስፍ ሚስትህ ታደለች አንተን የመሰለ ባል ፈጣሪ ሰጣት እንካን ደስ አላችሁ❤
@lubabaali4974
@lubabaali4974 Год назад
ኦ የመዳም ቅመምች ስመገናና እየሆንን ነዉ እንኳን ደስ ያለሽ እህቴዋ❤❤❤
@user-jw8px9bw9d
@user-jw8px9bw9d Год назад
እንኳን ደስ አለን ለኛም ዛሬ በስሜ ኮርቻለሁ ክክክክ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
Masallah Masallah Allah with you Allah taker you
@dawitmengistu6912
@dawitmengistu6912 Год назад
God bless you!! Tebareku ewnetim kimemoch. egna yemiyamribin endezih new.
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d Год назад
እፍፍፍፍ የኔ እናት የመጀመርያው ጭንቀትዋ እመብርሃን ማንንም አታሳፍርም እንኳንም ፆለትሽን ሰማችሽ እንኳን ደስ አለሽ ስቅስቅ ብዬ አልቅሼ ጨረስኩት ውስጥዋን መርዳት ከባድ ነው የኔ እናት ደስታዋን እምትገልፅበት አቅም አጣች
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ውዴ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@Ztube2390
@Ztube2390 Год назад
ደምሪኝ እህቴ
@hawahosin1217
@hawahosin1217 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@fikir-yashenifal ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@Ztube2390 ውዴ ደምሪኝ
@Helu460
@Helu460 Год назад
ወይኔ #ዮንዬ ከባለጉዳዮቹ ብሰህ ለቅሶህ ያስለቅሳል። አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የኔ እሩሩ😭😭😭
@emukal6088
@emukal6088 Год назад
ክክክ የመዳም ቅመሞች ስትሉ እባዬ ይመጣል የናንተ ደስታ ሙሉ ሁኖ ስላዬን እጅግ ከምንም በላይ ደስታችን ወደር የለውም የናንተን ምኞት ሙሉ ያደረገ የኛንም ሀባብ ሙሉ ያድትግልን
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Год назад
ተጀምሮ እስኪያልቅ በእንባ ነዉ ስራየን እየሰራሁ😭😭😭😭😭😭😭😭 ስጠራም እየሄድኩ እራት እየሰራሁ ልብስ እያጠብኩ እያቆራረጥኩ ነዉ የሰማሁት እግዚአብሔር ምን ይሳንሃል የሰዉ እንባ ስታብስ አብዬት ኢቢኤሶች ሁሌም እላለሁ ለናንተ ቃላት የለኝም እንኳን ደስ አላችሁ ፍርዬ ከነ ቤተሰብሽ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏
@tegistegis5177
@tegistegis5177 Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን
@8mohammedyas436
@8mohammedyas436 Год назад
🥰🥰🥰🥰😭😭😭
@elsafikadu9334
@elsafikadu9334 Год назад
ተጀምሮ እስኪያልቅ እንባ
@mirtneshmasresha6025
@mirtneshmasresha6025 Год назад
የኔ እናት ልቤን ነካሽው እምነት ፅናትሽ ሁሉ ነገርሽ ብሶት ላለበት ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ሰው ያሳዝናል መድሀኒያለም ይክበር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ።ebs የምገልፅበት ቃል የለኝም
@user-hj7re9qm8b
@user-hj7re9qm8b Год назад
የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች አሚንን በሉ እህታችን እኛም በጣም ነው የምናመሰግን
@yetmertaboye7492
@yetmertaboye7492 Год назад
እንኳንደስአለሽ
@elsatesfa1457
@elsatesfa1457 Год назад
ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሽ
@Shanko12
@Shanko12 Год назад
ታሪኩ ቢያሳዝነኝም ዮኒ የሚሉት ገር ልጅ ለእንደዚህ ያለ ፕሮግራም አ ዘጋጅነት ኤይሆንም ምክን ያቱም ሰው ነው የሰው ህመም ያሳዝነዋል ምን አይነት ቤት ውሰጥ ነው ያደገው ሰላም ይሰጥህ ዮኒ
@user-ts9bf7iy9e
@user-ts9bf7iy9e Год назад
ቀላል የመጫረሻ እሩህሩህ ነው
@mediatube3914
@mediatube3914 Год назад
እኔም እንደሱ ነኝ ግን ልብ ተጎዳ አሁን በሁሉ ማልቀስ ነው ስራዬ
@suyshjjhssewyasbalegziabhi8555
አቤት ዮኒ ስላንተ ቃል አይኖረኝም 🥰🥰🥰
@wedikeren6
@wedikeren6 10 месяцев назад
ከዮኒ ጋ የሚያገናኘኝ ስው ይጥፋ
@kbraestifanos4656
@kbraestifanos4656 2 месяца назад
ታድላቹ በስማም እምነታች ኡፍፍፍ
@nigatumelsie4231
@nigatumelsie4231 Год назад
በዚህ ዘመን በእምነቱ እንደዚህ የጠና ሰው አለ እንኳን ደስ አላሽ እንኳን ደስ አለን ልብ የሚነካ ንግግር
@gashahunt
@gashahunt Год назад
ምን ያክል እምነት ያላት የረጋች ሴት ናት እንኳን ንግግሯ የፊትለፊት ገፆ ራሱ ምስጋናዋ ክብሯ እረ ምን ይጎድላታል የእግዚአብሔርን ትልቅነት ያየሁባት ትልቅ አስተማሪ ፀናቷ፣ ትዕግስቷ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ቀሪ ዘመንሽም ይባረክልሽ።
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 Год назад
አሜን
@user-fb9dz7hi5v
@user-fb9dz7hi5v Год назад
የእኛንም የልባችንን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምል ለሀገራችንም ያብቃን👏👏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@Tube-pq8ge
@Tube-pq8ge Год назад
አሜን
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Год назад
አሜን፫
@fedilasherif9867
@fedilasherif9867 Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-fg2jr5nw4r
@user-fg2jr5nw4r Год назад
وفاء من الطيبات الى الطيبين مبروك
@memmeem7920
@memmeem7920 Год назад
ቁሉሁ አላሁ አኸድ አላሁ ሰመድ ለምየሊድ ወለምዮለድ ወለምየኩለሁ ኩፍወንአኸድ ምስጋና ላአንተ ይገባሀል አልኸምድሊላህ
@user-wv8fr7zs3y
@user-wv8fr7zs3y Год назад
ጥራት ይገባው አላህ
@Aisha-hq2vl
@Aisha-hq2vl 2 месяца назад
አልሀምዱሊላ
@MesterYikunoAmilak
@MesterYikunoAmilak 2 месяца назад
ሰላም አለይኩም Please ከ ሱረት ካውሰር ጀምሮ ያለውን በፅሑፍ ብትልኪልኝ(ብትልክ) ደስይለኛል ሱረት ፈቲሀ ሙሉውን እችለዋለሁ
@RodiBehailu
@RodiBehailu 11 месяцев назад
ዮኒ አንተ እኮ ትለያለህ ትንሽ ትልቅ አክባሪ እግዚያብሔር በጥበቡ ይጠብቅህ❤
@seenaagedda3740
@seenaagedda3740 Год назад
እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን! በአንድ ወቅት ያለበቂ እርግጠኛ ባልሆንኩበት ምክንያት ebs ን ጠልቼ ነበር አሁን ግን እርግጠኛ በሆንኩበት በቂ በሆነ ምክንያት ebs ን ወድጄዋለሁ!
@shewayeayanawe4096
@shewayeayanawe4096 Год назад
የኔናት የኔ ባለማተብ እምነትሺ ምንኛ ድንቅ ነው አሁንም እመብርሐን ቤትሺን ሙሉ ታድርግልሺ ለዘላለም ኢቢኤሶችም ክበሩልን👏👏👏እኛም የማዳም ቅመሞች እናመሰግናለን ፈጣሪ ሐገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን👏👏👏💚💛❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@tube3413
@tube3413 Год назад
@@TubeTube-vf4yb ደምሪኝ ማር
@emuselhadenemuselhaden
@emuselhadenemuselhaden Год назад
አብዱ ደረሣው ጡሩስም አውጥቶ ታዋቂአደረገን የማዳም ቅመሞች በየሚድያው ስማችንሲነሣ እደኔደስየሚለው😍😍
@Kedija6466
@Kedija6466 Год назад
ክክክክ ኤ ወላህ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Год назад
ወላሂ እናመሰግናል አብዲ ደረሴ
@add9654
@add9654 Год назад
ኢወላ ክክክክክ
@zuzuadme3491
@zuzuadme3491 6 месяцев назад
ግን እንደኔ በሰውድስታ የሚደሰት ሲያለቅሱ የሚነባ አለ😢 ወላሂ አይኔሊጠፋነውበለቅሶ ለሁሉ አልቅሽ ነው😢😢😢😢ብቻ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስአለሽ እህታችን ኢቢኤሶች ኑሩልን እናመሰግናለን
@avg4628
@avg4628 11 месяцев назад
ወይኔ እንባ በእንባ ነው የሆንኵት እንካዕ ደስ ኣላችው የመዳም ቀመም ደሞ ተዓድለኝ ክብር ኣገኘኝ እኮ
@ssaa3540
@ssaa3540 Год назад
የዛሬው ይለያል አላህ ቀረ እድሜያችሁን የደሥታ ኑሮ ያደረግላችሁ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Год назад
በጣም ይለያል
@mazaeshete276
@mazaeshete276 Год назад
አሚን ያረብ
@zemenay1598
@zemenay1598 Год назад
ፐፐፐፐፐ እምነታችን ጎልቶ የታየበት ፕሮግራም እግዚአብሔር ይመስገን
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
በጣም ማርያምን እኔም እያልኩ ነበር እኛ ኦርቶዶክሶች የምንተማመንበት እምነት ነው ያለን እኔ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ወይኔ ሚሰማኝ ስሜት ደስታዬ ወደር የለውም
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Год назад
አሜንንንንን
@mediatube3914
@mediatube3914 Год назад
@@user-wj5rt6ek8n እኛ እኮ ልዩ ነን እውነት ምንም ይሃል ብናጠፋም ስንቆነጠጥ እርዳን እንላለን እሱም ይርዳናል ቸር አይድል
@mediatube3914
@mediatube3914 Год назад
@@user-yc4vw9se2w በትክክል ይክበር ይመስገን
@sandflove
@sandflove Год назад
ከምነት ጋር አያያዛችሁት ቱ እሷ እራስዋ የሁሉንም እምነት ሙስሊም ክርስታያን ሳትል ነዉ ያመሠገነችዉ
@wubitmersha3113
@wubitmersha3113 Год назад
ኢቢኤሶችን እግዚአብሔር ይባርክልን ይህን ራእይ የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@tilayeybooka9262
@tilayeybooka9262 Год назад
ሙስሊም አህቶቻችን ወንድሞቻችን ቃላት ያጥረኛል አላህ የምታምነት ፈጣሪ የእናተንም ችግር ከላያችሁ ላይ ግፍፍ ያድርግላችሁ የጠፋችሀንም ዘመዶቻችሁን ያገናኛችሁ ኦርታዳክስና ሙስሊምን ማንም ጣልቃ ገብቷ እንድምይለየን ያየሀበት ነው እወዳችሁለሁ
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b Год назад
ቅመሞችይ ተመስግነናል ፍሬ እኛም እናመሰግናለን አላሀሚዲሊላሂ እኮን ደስስ አላቹ የኔ እናት 🥺🥺🥺አስለቀሽኝ
@zenase3228
@zenase3228 Год назад
አይ ችግር ሁላችንንም ከእናታችን የለየን
@adukal1456
@adukal1456 Год назад
እህቴ ለእመቤታችን ያለሽ ፍቅር አስቀናኝ። እምነትሽ ታላቅ ነው። እንኳን ደስ አላችሁ።
@tigistteshome834
@tigistteshome834 9 месяцев назад
እረ ፀጋውን ያብዛልሽ ቤተሰቦቺሽን ሁሉ እግዚአብሄ ይባርክልሽ ይባርካቺሁ የድግል ማርያም ልጂ 🙏🙏🙏😘😘😘😘 ውይ ቃል የለኝም 😢
@meremamerema7164
@meremamerema7164 7 месяцев назад
እማየ እኛም እናመሰግናለን አሚን የኔናት የኔናትትትናቸዋ አላህደሞቀረግዜችሁን በጤናናበደሰታያኑርችሁ
@user-gm2fc4yv7r
@user-gm2fc4yv7r Год назад
እረ በቃ የዛሬው የለያል የምር ምን ቃል አጣሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር የመስገን ለካ እደዚህም ቃል ያጥራል እዴ🥰🥰🥰🥰🥰
@haniyefirehiwotmamo1704
@haniyefirehiwotmamo1704 Год назад
ወይይ ፍርዬ አስለቀሽኝ😥😥😥መጨረሻውይ ያሳመረ የድንግል ማርያም ልጅ ከነ እናቱ እመብርሃን የተመሰገነ ይሁን ክብር ለሱ እንኳን ደስ አለሽ ፍርዬ እንኳን ደስስ አላችሁ ❤❤😍😍
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@amenamenselasa9298 ውዶቼ ደምሩኝ
@girmaygebre8612
@girmaygebre8612 Год назад
በጣም ደስ ይላል እንኳንደስ አላቹቹ እኔም ታህሳስን አልወደውም 12 ነው የሞተችብኝ ሁሌ ታህሳስ ሲመጣ ይደብረኛል አዝናለው አንችግን እንኳን ደስ አለሽ
@martamar1829
@martamar1829 Год назад
በእዉነት ፈጣሪ እጅግ ይወድሻል ፍርዬ የወንድምሽ ደግሞ አንቺን የገለፀበት መንገድ ይገርማል እንዴት ሲናፍቅሽ እንደነበር ነዉ የሚያስታዉቀዉ
@zizomoha3678
@zizomoha3678 Год назад
ቅመሞችዬ አላቹ ወይ🙋😂😂😂❤❤ተጠርተናልኮ😂😂😂የእዉነት ስላስብሽን ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን በደስታና በጤና በስኬት ከፊትሽ ይቀደምና አለሁ ይበልሽ ያረቢ አሚን አሚን አሚን
@Samrawit27
@Samrawit27 Год назад
አለን 🤣🤣🤣እንቁ እኮ ነን ቅመሞች🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️ 👉❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹ውድድድድድ ❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 Год назад
አሜን
@user-vj7kx4sh9u
@user-vj7kx4sh9u Год назад
አሜን
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@frehiwotengida5138 ውዶቼ ደምሩኝ
@zizuyoutube
@zizuyoutube Год назад
አለን አቤት ስንጣፍጥ😄
@tiztaorba8603
@tiztaorba8603 Год назад
ውይ ዩናስ ምን አይነት አንጀት ነው ያለህ😭😭##😭😭እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ስለናንተ ቃላት የለኝም❤
@gghhh7965
@gghhh7965 Год назад
እንኳን ደስስስ ኣላቹ🙏 እና የመዳም ቅመሞች ሳይሆን የእግዚኣብሔር ቅመሞች ማለት ይበልጣል የተዋህዶ ልጆችየ👏❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
ወንድም መከታ እኮ ነው የእውነት አኮራኝ ደጀን የሆነ ወንድም የሀገርም ደጀን ናችሁ ክብር ለመከላከያዮቻችን
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z Год назад
ዮኒ መልካም ሰው ያተ ልብ የተለየ ነው
@messirahmania3391
@messirahmania3391 Год назад
እውነት የሰንቱን እንባ አበሳችው እግዚአብሔር ይጣችው በሰማምየጌታየ እናት አታሳፍረም እንኳን ደስ አለሽ😥😥😥
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@messirahmania3391
@messirahmania3391 Год назад
@@TubeTube-vf4yb እሺ
@ZerihunM
@ZerihunM Год назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ትኩስ እንባ እያነባሁ ደስ እያለኝ ያየሁት ፕሮግራም ነው፡፡ ፍሬሕይወት እንግዳ እንኳን ደስስስ አለሽ እህቴዋ!!!
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 Год назад
🙏🙏🙏
@MdEt-jb4vn
@MdEt-jb4vn 11 месяцев назад
እኛ የመጃም ቅመሞች ሲደሰቱ ተደስተን ሲከፉ ተከፍተን ቲቸገሩ እረድተን ቢከፈንም አልሀምዱሊላህ 😭😭😭😭😭😭እውነት ፍርየ ውስጤን ነካሽው ፈጣሪ እደሜሽን በደስታ ያኑርሽ ምን ልበልሽ ሌላ
@user-dg2vt2mj4i
@user-dg2vt2mj4i Год назад
አረ ወላሂ የዛሬዉ ይለየያል😢😢😢🙏🙏🙏እኳን ደስስስስስ አለሺ እህትዋ ሁሌም ብዙ በደስታም ባዘንም አለቅሳለሁየዛሬስ ተለየ ልቤ ቀጥ ልትል አቤት ስሜቱ😍😍😍😍😍😍😢😢😔
@anshahassan
@anshahassan Год назад
የኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር የተጣሉ ሰዎች የሚታረቁበት ፕሮግራም ብጀምሩ ደስ ይላል በጣም የሰው ደስታ እኮ እኳን ደስ አላችሁ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Год назад
ተክክል
@user-gc7yn8gf4y
@user-gc7yn8gf4y Год назад
እኔም ምኞቴ ነው
@zinashdemise
@zinashdemise Год назад
እግዛብሄር ይባርካችሁ ከዚህ በላይምንምነገር የለም።
@rozapik9544
@rozapik9544 Год назад
አለ እርቅ ማድ ወይም ሰላም ገበታ በዩቱብ ሳሚ እስቲዲዮ ብለሽ ሰርች አደርጊ ማለት እርቅ ብቻ ሳይሆን ታሪኩንም ያሰደምጣሉ የስነ ልቦና ሳይካትሪስትም አሏቸዉ
@user-we4zk9lh4f
@user-we4zk9lh4f 11 месяцев назад
እቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያማ የህይወታችን ዋስትና ያመነ አፍሮ አያውቅም እንኳን ደስ አላችሁ ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ🙏❤❤
@selamawitgebra5318
@selamawitgebra5318 10 месяцев назад
ክብር ምስገና ለእናትና ልጅ ይገባቸው❤
@nassermohammed9104
@nassermohammed9104 Год назад
በእንባ የታጀበ ፍፁም የደስታ ቀን ፍርዬ በጣም ዕድለኛ ናት ፈጣሪ ሰማት ። አንድ ቀን ፊትዋ ቆሜ ደስታዬን ብገልፅ ደስ ባለኝ ነበር ።ረጂም ዕድሜ ለፍሬ ቤተሰብ መላው ቤተሰብን እንባ በእንባ ያደረገ ክስተት።
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 Год назад
ናስር አመሰግናለሁ
@kannsein5607
@kannsein5607 Год назад
እምነት ተስፋ ፍቅር የተሞላች ልጂ ነች የምታመልኪው የሰራዊት አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ እሱ እግዚአብሔር ልብሽ በሶስት ነገር ሲፈፅም ከአንቺ ተመለከትኩ እምነት አለሽ ተስፍ አለሽ ፍቅር አለሽ ይህ ሁሉ ተደረገልሽ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
l.m born asela
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
Allah with you Allah taker you lm sohappy
@user-kj5ld3of8h
@user-kj5ld3of8h 10 месяцев назад
ውይ እኔ በየ ወሩ ደግሜ አየዋለሁ ግን ሉኔ ሁሌም አዲስ እየመሰለኝ ማልቀስ ነው ስራየ እኔም የእህቴን ልጅ በጠፋ18 አመቱ አገኘሁት አልሀምድሊላህ ቢሆንም የሰውም ልክ እንደኔ ሰለሚመስለኝ ስቃያቹው ደስታቸው ያስደስተኛል
@ate6814
@ate6814 7 месяцев назад
የምታምኝው የእስራኤል አምላክ ከአንቺ ጋ ይሁን 🙏🙏 አማኝ እደመሆን ነገር በዚህ ምድር ላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ
@rer4733
@rer4733 Год назад
ክብር ለመዳም ቅመሞች ወላሂ በሰው ደስታየሚስደስታት የመዳም ቅመም እኮ ናት ውድያገሬልጆች በስደት አለም የምትኖሩ የመዳም ቅመሞች አላህ የረፍት እንጀራይውፍቀን እናት ሀራችንን ሰላም ያርግልን💚💛❤
@JerG7-vn2ld
@JerG7-vn2ld 7 месяцев назад
አሚን አሚን ያረብ የኔ ዉድ❤
@user-so3km2yz8e
@user-so3km2yz8e 5 месяцев назад
አሚን
@madeenamadeena6234
@madeenamadeena6234 Год назад
በአሏህ የፈርዬ መደስት ያስደስታችሁ ያለቀሳችሁ ላይክ ግጩ የመዳም ቅመም ነኝ
@fatmah6936
@fatmah6936 Год назад
የሷ ስሜት በጣም ያስለቅሳል
@Yekidanemhiret
@Yekidanemhiret 11 месяцев назад
አዎን የጌታዬ እናት መቼም አታሳፍረንም ክብርና ምስጋና ስም አጠሯሯ ይሁን የየካዊ ሊቀመላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል ምንም አይሳነውም ፡፡
@tko4438
@tko4438 6 месяцев назад
ሰለ ማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ እህቴ 🎉🎉🎉🎉🎉 አመብርሃን የኔ እናቴ😢😢😢
@sadaabi6544
@sadaabi6544 Год назад
የኔ እናት እድሜና ጤና ሰቶልሽ ያጣሽውን ፍቅር አግኝተሽ በደስታ እንድትኖሩ ምኞቴ ነው አላህ ደስታችሁን ያብዛላችሁ እናትነት በጣም ከባድ ነው
@eyobgezachew4834
@eyobgezachew4834 Год назад
እህቴ እንኳን ደስ ያለሽ ማርያምን በጣም ነው ያለቀስኩት ልጅቱ በጣም ነበር ያስለቀሰችኝ😭😭😭😭😭😭😭
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት ደምርይ ወንድሜ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
@@TubeTube-vf4yb ደምሬሻለሁ በርቺ
@fentasisay9650
@fentasisay9650 8 месяцев назад
እምነትሽ ታላቅ ነዉ እኅቴ ።እንኳን ደስ አለሽ አንችን በአካል የደስታሽ ተካፋይ መሆን መታደል ነው የምር ረ በስልክም እንኳን ደስ ያለሽ ባልኩሽ
@tizetaakalu81
@tizetaakalu81 Год назад
ዮኒ በጣም እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ እየሰራችሁ ነው ካዘነው እያዘናችሁ ካለቀሰው እያለቀሳችህ ለምትሰሩት ስራ እግዚአብሄር ይስጣችሁ ክፉ አይያችሁ::
@webchannel2572
@webchannel2572 Год назад
የመዳም ቅመሞች ተመስግናችኃል ልበ ቅን አልቃሾች ተደሳቾች እኮነን የመዳም ኩሽና ቁጭ ብለን አልቅሰን ስቀን ለሁሉ
@rahmaethiotube9535
@rahmaethiotube9535 Год назад
ለመጀማርያ ግዜ የመዳም ቅማሞችን ስም ጣርታ የመሰገናችሁ እናት ደስተሽ ሙሉ ይሁን አላህ ራጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ🙏🙏🙏
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Год назад
ትክክል
@Fetah90
@Fetah90 Год назад
ደምሪኝ ውደ❤
@RedaeHagos-ld4qt
@RedaeHagos-ld4qt Месяц назад
ካየሁት ሁሉ ለየት ያለ እጅግ ደስ የሚል እግዚአብሄርን እጅግ የከበረበት ቀን አደረጊሺዉ ፡፡ እንኳን ደስ አለሽ፡፡ ንግስት ነሽ
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Год назад
አላህ እንኩዋን በሰላም አገናኘሽ እህቴ እኛም እናመሰግናለን እህቴ የመዳም ቅመሞች አሚን በሉ አሚን በፍቅር ያኑራቹ 🥰🥰🥰
Далее
Yeni Özbək Mahnisi Yoxsa Vefali Reqsi? 😍
00:36
Просмотров 1,8 млн
ДЕДУШКА ВЫ ГДЕ? 🤣🤣
0:59
Просмотров 3,4 млн