Тёмный

እኔም እወደዋለው ፕራንክ መስሎኝ እዳይጎዳኝ ፈርቼ ነው 

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Подписаться 226 тыс.
Просмотров 228 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,9 тыс.   
@eyobeltube
@eyobeltube 5 месяцев назад
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን imo WhatsApp Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
@ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ
ዉይ በአላህ እንደት ደሰ የሚል ነገር ነዉ አላህ መልካም ትዳር ያርግላቺሁ በአላህ እንደት ደሰ እንዳለኚ ወላሂ❤❤❤❤❤
@HagoMalik
@HagoMalik 5 месяцев назад
ማሻአላህ ወላሒ ደስብሎኛል
@HagoMalik
@HagoMalik 5 месяцев назад
ማሻአላህ ወላሒ ደስ ብሎኛል
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 5 месяцев назад
Wawwaawww eyoba congr.... Betama newo Desi yemelwo EGZBHERE yetebikachu lijetwunae betama newo mewodate 2 huletega Kali
@ZinasheKedira-tk2ym
@ZinasheKedira-tk2ym 5 месяцев назад
ወንድሜ ደስ ብሎኛል💓❤💓💕❤❤❤❤🙏
@heniandtsi
@heniandtsi 5 месяцев назад
እኔን ደስ ብሎኛል ወንድሜ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤
@ZahidKhan-b9n
@ZahidKhan-b9n 5 месяцев назад
Hehiyeትለያለህ እኮ የምር እንኳን ደስ አላችሁ ክብር ለአምላካችን❤❤❤
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 5 месяцев назад
ምርጥ ታላቅ ወንድም እንኳን ደስ አለህ እኛም መልካሙ ይወፍቀን
@HirutMaru
@HirutMaru 5 месяцев назад
እልልልልልል ኪዳነምህረት እናቴ በእለትሽ እሄን ዜና ያሰማሽን ምስጋና ይግባሽ እግዚአብሔር በፍቅር ያጣምራችሁ ተጋብታችሁ ዉለዱ ክበዱ
@hanakumsa
@hanakumsa 5 месяцев назад
ልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Samrawit-c2d
@Samrawit-c2d 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤እኔ እራሱ.ዉይ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Metiwollo5
@Metiwollo5 5 месяцев назад
ትልቅ ወንድም ሁለተኛ አባት ነዉ ሄኖክ ምርጥ ሰዉ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ
@Metiwollo5
@Metiwollo5 5 месяцев назад
@@sebelyoutube ደምሬሻለሁ
@AminAmin-ov4yd
@AminAmin-ov4yd 5 месяцев назад
ሣህ
@tgstSolomon
@tgstSolomon 5 месяцев назад
​@sebelyouደምሬሻለሁ ደምሪኝtube
@hamezyagalato5265
@hamezyagalato5265 5 месяцев назад
በትክክል
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 5 месяцев назад
ዛሬ ቅድስት ኪዳነምህረት ነች አንድ ታርጋችሁ አትለያች ❤❤❤ምርጥ ቤተሰብ አግኝታለች እሷም ፀባይ አላት❤❤
@RehmaYesuf
@RehmaYesuf 5 месяцев назад
ዉነቱም ዉሸቱም
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 5 месяцев назад
አሜን ❤ለዛውም እዮቤ የሚወዳት የሚያከብራት
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
በትክክል ❤❤
@jdnam4201
@jdnam4201 5 месяцев назад
ሀቂቃ ፍቅርን በረዱ ተማሩ ሴቶች 100% ለትልቅ ወንድሙ እውነቱን መናገሯና ነገሩን ማጣራቱ አስደናቂ ነው
@መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ
@መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ 5 месяцев назад
በጣም❤❤🎉
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 4 месяца назад
ትክክል
@ZabibhDubiq34-ho1by
@ZabibhDubiq34-ho1by 5 месяцев назад
ሄኖክ ትልቅ ወንድም እኮ አባትማለትነው ደስስተሉ😍
@زوزوبنتسيديربسادنالحمدللهالكول
እድለኛ ናት የምትሉ ላይክ👍👍
@meseret7512
@meseret7512 5 месяцев назад
በጣም 🎉
@ቀመሩ1234
@ቀመሩ1234 5 месяцев назад
እዮቤል ነው እደለኛው አፈሳት
@BietisolomonBieti-oi1lk
@BietisolomonBieti-oi1lk 5 месяцев назад
በጣም መታደል ነዉ እዚህ ቤት መግባት
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 5 месяцев назад
እሱም ነው ስነስራት ያላት ናት
@SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
ተፋፈሱ ያዝልቅላቸው
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
እሺ በማለቷ እደኔ የተደሰታችሁ የእዮባ ደስታ ደስታችን ነዉ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤ እዮባ እኳን ደስ አለህ❤❤❤❤🎉
@kokobeqalam5493
@kokobeqalam5493 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zahralama8064
@zahralama8064 5 месяцев назад
ምንም ጥርጥር አነበረኝ እሺ እንደምትል
@MahiderErmiyas
@MahiderErmiyas 5 месяцев назад
Tabuye tmut prank baylu ❤
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 5 месяцев назад
ከዚህ ፍቅረ የሆነ ቤተሰብ መቀላቀል በጣም እድለኛነት ነው እረዲ የኔ ሙሉ ሴት መልካም የፍቅረ ጊዜ ይሁንላችሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ ❤
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 5 месяцев назад
​@@sebelyoutubeደምሪኝ ማማ
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 5 месяцев назад
​@danat-Tube242ደምሪኝ
@genetmeles
@genetmeles 5 месяцев назад
ወንድሜ እንካን ደስ አለህ ረዱ የተረጋጋች ልጅ ነች የዘመኑ ሴቶች አትመስልም ልክ እንደ ቃልዬ በተረፈ መጨረሻው ያሳምረው ተባረኩ❤❤❤ እስትቲ እንደኔ ሄኖክን የሚወድ ላይክ አርጉ
@ሰብስክራይብአርጉኝስወዳቹ
ወላሂ ኤሄ ቃል ለመስማት 24ጊዜ እየገባሁ ምን ተለቀቀ እያልኩ እንኳን ደስ አላቹ ተመልካቾችም እካን ደስ አላቹ ኤሄን ዜና ያስደሰታቹ ላይክ
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 5 месяцев назад
ልጅቷ በጣም ደስ ያለችኝ ታላቁ ወንድሙ ጋር ሄዳ ስሜቱ ለ እሱ መግለጫ ነው የእውነት እሷም እሱም የተባረኩ ልጆች ናቸው ወንድሞቹ እንዴት ደስ እንደሚሉ በተለይ ታላቅ ወንድማቸው ሰላማችሁ ይብዛ ለወግ ለማድረግ ያብቃቸው ❤❤❤❤❤😂😂
@AjebaAneba
@AjebaAneba 5 месяцев назад
ክፍል 2 ነገ ይለቀቅልን የምትሉ ሰልፈነደ😂😂
@salhetmohammed
@salhetmohammed 5 месяцев назад
ባትሉም ይለቀቃል
@Hayat-y6b
@Hayat-y6b 5 месяцев назад
ክፍል ሶስት ነውጅ😂
@Allaboutlove-e4b
@Allaboutlove-e4b 5 месяцев назад
Next part ….❤
@SiraalemGebeyehu
@SiraalemGebeyehu 5 месяцев назад
አካይለቀቅላል
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 5 месяцев назад
ክፍል3
@አብቃል
@አብቃል 5 месяцев назад
ቅድስት ኪዳነምህረት ምን ይሳናታል ማነው የሰዉ ደስታ የምያስደስተዉ 👍👍👍👍👍
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ
@ቅድስትፍቅርዬ
@ቅድስትፍቅርዬ 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 5 месяцев назад
ዋዉ እዮባ እንኳን ደስ አለህ ረዱ ምርጥ ልጂ ናት። ረዱ ጥሩ ቤተሰብ ዉስጥ ነዉ የገባሽ ፈጣሪን አመስግኝ። ሔኖክዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ስነስረአትህ ደስ ይላል በሳል ሰዉ ነህ።
@HubSofia-o2x
@HubSofia-o2x 5 месяцев назад
ወይኔ ወንድሜ እሽ የተባለ ያክል ነው ደስ ያለኝ እቤታቸው የመጨረሻው ተወዳጁ ቆንጆው ልጇቸው ከሁሉም ቆንጅየ ምራት በሁሉ ነገሯ ከቤታቸው ገባች
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 5 месяцев назад
ዛሬ ኪዳነምህረት ነች የሚወዳት እናቴ ኪዳነምህረት ሀሳቡ ፍላጎቱ በእለተ ቀኗ መሳካቱ በጣም ደስ ይላል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እሺ ስላለችው እንኳን ደስ አላችሁ ወንድሞች የሄኒ እና አዲስ አቤላ የዛፍ ላይ መጠልጠሉ ተሳክቶላቸዋል መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤
@wubanchimekonnen6269
@wubanchimekonnen6269 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉
@abybitch8991
@abybitch8991 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@NaemahHusein
@NaemahHusein 5 месяцев назад
ማነው እደኔ የተደሰተው አላህ ለኝም ሳልሁይሥጠን ያረብ ስደት በቃቹ በለን
@FatihaNourbinaAbata
@FatihaNourbinaAbata 5 месяцев назад
አሚን ያረቢ
@ስአዲየመኮይልጅ
@ስአዲየመኮይልጅ 5 месяцев назад
አሚን ያረበልአለሚን
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 5 месяцев назад
አሚን
@Sariy177
@Sariy177 5 месяцев назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@ዮዳሄሳራ
@ዮዳሄሳራ 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@fentatsehay7765
@fentatsehay7765 5 месяцев назад
.አሜን❤❤❤
@SaadaAlhosani
@SaadaAlhosani 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@destakassa5969
@destakassa5969 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 5 месяцев назад
አሜን ♥️⛪ አሜን
@Artcrave33
@Artcrave33 5 месяцев назад
ወይ የተባረከ ቤተሰብ ! እንደዚህች ያለች የቤት ልጅ! ከሜካብ የፀዳች እንደ ቃልዬ ከየት ይገኛል! 🥰🥰🥰ሲጀመር የናንተም የቃልዬም እህት ነው የምትመስለው! ፈጣሪ ለወግ ማእረግ ያብቃቹ💞💞♥️♥️🌹🌹🌹💍💍
@hwaamusa3856
@hwaamusa3856 5 месяцев назад
ረዱየ የኔ ቆጆ እድለኛነሽ ከነዚህ ቤተሠቦች መቀላቀልሽ ወላሂ ❤❤❤❤ ደስ ብሎናል
@RehimaAsefa-h8b
@RehimaAsefa-h8b 5 месяцев назад
የኔ እናት ሁለ ነገሯ ልብንይገዛል ድንቡሺቡሺነቷ እፍረቷ ሣቋ ቁንጅናዎ ግርማሞገሥ ያለሺ ዴሥሥትይ እርጋታዎ እዮባ ወንድሜም እንዴዚሁ ፈጣሪ ትልቅዴረጃያድርሣችሁ ወልዳችሁ ለመሣም ያብቃቸው
@semirasefa9577
@semirasefa9577 5 месяцев назад
በጣም❤
@AynadisMankchi
@AynadisMankchi 5 месяцев назад
በጣም ደስ ስትል በመቤቴ
@ዘመንአይሽሬ
@ዘመንአይሽሬ 5 месяцев назад
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji 5 месяцев назад
ሳንፈነዳ ቀጣይ ነገ ይለቀቅልን የምትሉ 😂👍👍
@SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
የወሬ ጥማት😂😂😂
@shaamsusdinshaamsusdin3866
@shaamsusdinshaamsusdin3866 5 месяцев назад
የውርሬ ጥማት😂😂😂😂😂
@asdpeh3842
@asdpeh3842 5 месяцев назад
መቼም በወሬ ጥማት ልንሞት ነው 😢😄😄😄🤸‍♀️
@FiriHadad
@FiriHadad 5 месяцев назад
የተመታ እኮመንት😂😂😂
@zainasied615
@zainasied615 5 месяцев назад
ወየው😂😂😂😂❤
@BizualmeTigabu
@BizualmeTigabu 5 месяцев назад
ረዱ ጨዋሴት ነሽ በጣም ደስ ብሎኛል የቃል እህት ብየሻለሁ እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ❤❤❤❤❤❤
@felanatube
@felanatube 5 месяцев назад
ቃል ታናሽ እህት ተጨማሪ አገኘች ሊያውም በድምፅ አንድ የሚያደርጋቸው ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 месяцев назад
በትክክል ፈላናችን ግን አለህ ሰላም ነው
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 5 месяцев назад
ውይ ረዱዬ ድምፁን ስትሰሚ የተሰማሽ ስሜት ፕራንክ ሲልሽ ያዘንሽለት ነገሮችን ስትገልጪ አንደበትሽ የሚርገበገበው ስታወሪ ሁሉ የምትቁነጠነጭው ሁሉም ነገርሽ ይናገርብሻል የኔ ቆንጆ መልካም የፍቅር ግዜ❤❤❤❤❤❤
@abunbasore2169
@abunbasore2169 3 месяца назад
Nice family.
@wjhwhejej8255
@wjhwhejej8255 5 месяцев назад
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ👍👍♥️♥️♥️♥️
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd 5 месяцев назад
እኔዉ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ
@erukya
@erukya 5 месяцев назад
ወይኔ ቀጣዉን ለማየት የወሬጥማት የለለነበር
@EiveShv
@EiveShv 5 месяцев назад
እኔ❤❤❤
@ያረብአተእረዳኝ
@ያረብአተእረዳኝ 5 месяцев назад
እኔ❤❤❤❤❤
@mahelalik5147
@mahelalik5147 5 месяцев назад
አክባሪሽ ነኝ እውነት በተሰቦቹን አክብረሽ ታላቁን አክብረሽ እንዳባት መጠየቅሽ በጣም ደስ ይላል የልባም ሴት ❤❤❤❤
@MahiderErmiyas
@MahiderErmiyas 5 месяцев назад
Snashkabt belk yhun
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 5 месяцев назад
ሄኖክ ማለት እንደ አባት ነው የምያስቦ እሰይ ጌታ ሆይ ታማስገን ዋውውውውውውውው በጣም ደስ ብሎኛል እንደ እኔ ደስ ያለችሁት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አላን እንኳን ደስ አላችሁ እዮዬ እንኳን ደስ አልክ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ❤
@ቛንቛዬነሽድንግል-ገ7ጘ
@ቛንቛዬነሽድንግል-ገ7ጘ 5 месяцев назад
​@@sebelyoutube መልሽልኝ የኔ እህት
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 5 месяцев назад
🍬❤❤❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔የኔ ወድ ዋወወወ
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س 5 месяцев назад
በጣም
@እስራተገብርኤልጓልኢትዮጵ
እማቤቴን እንዴት ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ኪዳነምህረት በፍቅር በትዳር በልጅ ትባርካችው ❤
@IPhonetastic-dc7cj
@IPhonetastic-dc7cj 5 месяцев назад
አድንቄሻለው አስተዋይ ሴት ደግሞ ታላቃቸውን ማናገርሽ ታላቅነትሽን ያሳያል ትክክል ነሽ ይሄ የሜኖር ህይወት ነው እርግጠኛ መሆንሽን ማወቅሽ ካድት ጠካራ አስተዋይ ሴት የሚጠበቅ ነው ደስስ የምትል እረጋ ያለች ነች ❤❤❤❤❤ ይመቻችው
@eliashirbo8205
@eliashirbo8205 5 месяцев назад
የኔ አይናፋር ፍልቅልቅ እንኳን ወደዚህ ወደ መልካም ቤተሰብ ተቀላቀልሽ ልጅቷ ጠንቃቃ እራሷን የምታስከብር ነች አላልኩም ረዱ ተባረክ
@MahiderErmiyas
@MahiderErmiyas 5 месяцев назад
Ewnet new enem smegnew yeneber neger nw
@Sameera-o8w
@Sameera-o8w 5 месяцев назад
ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የነበር የማዳም ቅመሞች ስቱን አጣመርን እኛኮ ጎበዞች ነን
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ነን ለራሳችን ነውእንጂ ማንችልበት
@selmejons5098
@selmejons5098 5 месяцев назад
የረዱን መልሰ ለመሰማት ከመቸኮሌ የተነሳ ከደረጃ ሰንደረደር ተደፍቼ ነበር ሆ የናንተ ዘበኛ ልሁን በማዳም ኩሸና ዋዉ በጣም ደሰ ብሎናል እኛ የማዳም ቅመሞች ማርያምን እኛ የማዳም ቅመሞች የሰው ደሰታ እንዴት እንደሚያሰደሰተን ልክ አይደለው ቅመሞቼ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 5 месяцев назад
😂😂😂😂እናቴ እነሱ ሊፋቀሩ አንች ከደረጄ ወድቀሽ እዳትሰበሪ ሆሆ
@FiriHadad
@FiriHadad 5 месяцев назад
ክክክክክክ
@FiriHadad
@FiriHadad 5 месяцев назад
​@user-dq1pl4wt8p ክክክክ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 5 месяцев назад
😂😂😂
@umufaruqtube622
@umufaruqtube622 5 месяцев назад
ክክክክክክክ
@addisabebq
@addisabebq 5 месяцев назад
በጣም ነዉ ያደነከቹ ተባረኩ የእዮብ ሳይሆን የሷ ወንድም ነዉ እምትመስሉት በተለይ ሄንክ ዋዉ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 5 месяцев назад
እዮብዬ እንኳን ደስ ያለህ በሉ ብዙ እንዳታካብዱበት አጠር ብሎ ደስታዉን ለማየት ጓግተናል ሌላዉ ትልቁና ዋናዉ ነገር ረዱ እዚህ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ መቀላቀልሽ እድለኛ ነሽ ፈጣሪ ፍቅራችሑን ያብዛላቹ ለወግ ማረጉ ያብቃቹ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ለትልቅ ወንድሙ መናገርሽ ብልህነትሽን ያሳያል ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍👍
@TGBelay-v1k
@TGBelay-v1k 5 месяцев назад
ረድዬ ጨዋነትሽም መልክሽም ሁሉ ነገርሽ ማንም ጋር ያላየነው። ከቃል ጋር ድምፃችሁ ይመሳሰላል እንጂ ከዛ ውጭ ግን በምንም አትደርስብሽም ውበት ስነስርአት ቁንጅና.... በቃ በህዝቡ ሁሉ እንዳንቺ የተወደደው ሰው የለም አይኖርምም
@Zinb-bi9vp
@Zinb-bi9vp 5 месяцев назад
አሁን ከቃልየ ጋር ማወዳደሩ ምን አመጣው ምን አለ ባታሽቃብጡ ሁሉም ያምራሉ እደስት አትቀያየሩ
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 5 месяцев назад
ይህቺማ እንደ ቃል ሁሉ አይቅርብኝ የምትል አይመስለኝም ቃል የምትመርጠው ነገር የለም ሁሉም አይቅርብኝ ናት ከዚች ጋር ማነፃፀር አይቻልም
@tsegatsega8659
@tsegatsega8659 5 месяцев назад
ሲጀመር ለምን ማወዳደር አስፈለገ ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ስብእና አለው ነገ እቺ ልጅ ላይም አንድ እንከን ብታገኝባት የሆነ ነገር ማለትሽ አይቀርም ቃል ምንም አላደረገች ደሞም 👉 መልክና ፀባይስ ቢሆን ምን ይወጣላታል 🤔 አንዳንዴ ነገሮችን ከብዙ አቅጣሽ ሰፋ አድርገን አንመለከትም መልካም ነው
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 5 месяцев назад
እዮባን እሺ ማለቷ ብቻ አደለም ያስደሰተኝ ከነዚህ ውብ የሆኑ ቤተሰብ መቀላቀሏ ነው ❤❤ ፍጣሪ እስከጥግ ያኑራችሁ ያፋቅራችሁ❤❤
@adumeki4361
@adumeki4361 5 месяцев назад
ቀጣዩ እዳይዘገይ አደራ.....እዮብ ብቻ አይደለም የተጉላላው ለኛም አስቡልን😢😢😢😢
@Zeynba-f1k
@Zeynba-f1k 5 месяцев назад
😂😂😂
@Brtukuan-jb1qe
@Brtukuan-jb1qe 5 месяцев назад
የወሬ ጥማት😂
@masetewal6914
@masetewal6914 5 месяцев назад
🤣🤣🤣
@jastavms2119
@jastavms2119 5 месяцев назад
የምር በጣም ጎግቻለው
@EymanAbdoo-oi6ts
@EymanAbdoo-oi6ts 5 месяцев назад
13:35 ወላሂ ደስ ብሎኛል ወድሞቼ❤❤❤❤እዮብዬ እኳን ደስ አለህ ቀጣይ
@wina-663
@wina-663 5 месяцев назад
እውነት እድልኛ ነሸ ረዱ congratulations መልካም የፍቅር ጊዜ 🎉🎉🎉🎉
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 5 месяцев назад
ወይ ወድቄ ነበር 😂😂😂 አደኛ ለመሆን ስሮጥ እረ መልሷ አጓጓኝ የምትሉ👍👌
@Elhame-vd7ve
@Elhame-vd7ve 5 месяцев назад
😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
​@Elhaእንዛመድme-vd7ve
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ 5 месяцев назад
ከከከከከከከከከከ
@ማራናታ-ከ5ጘ
@ማራናታ-ከ5ጘ 5 месяцев назад
😮ኡንካን ተርፍሺ
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 5 месяцев назад
ዋው ዛሬ ድርብ ደስታነው ለእዮብ በምወዳት ኪዳነምህረት ቀን መስማት እራሱ ደስልለን ይገባል አልጨረስኩም ቪድዮውን ኮንግራ የቃል መንታ በመገኘት ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@jemilasheferaw8445
@jemilasheferaw8445 5 месяцев назад
ረዱ አስተዋይ ነሽ ምርጥ ቤተሰብ ጋ ሰለተቀላቀልሽ ደስ ብሎናል
@EfuEf
@EfuEf 5 месяцев назад
ረዱየ እናመሰግናለን እንኳን ልቡን አልሰበርሺው በጣም ደስ ብሎኛል በጣም እግዚአብሄር ያክብርሽ❤❤❤❤❤
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 5 месяцев назад
እናተ ፕራንክ እናደርጋለን ስትሉ እዮባ ፕራንክ ነው ብሎ እዳያሳፋችሁ ፣እረዱ ፣ፕራንኩ ይቅርብሽ 😂😂😂😂
@ስርካዲስንጋአቱ
@ስርካዲስንጋአቱ 5 месяцев назад
ከከከከ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
​@useእንዛመድr-gx2ck2rf9p
@hewan676
@hewan676 5 месяцев назад
😁😁😁😁😁😁😁😁
@RAMAHAali-h4l
@RAMAHAali-h4l 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@Hanimar1221
@Hanimar1221 5 месяцев назад
በጣም ውብ....አስተዋይ....በቃ ልዩሴት ነሽ።የገባሽበት ቤተሰብ ደሞ እጅግ የተባረኩ ናቸው ይመቻችሁ❤❤❤
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 5 месяцев назад
እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ ደስታችሁ ያስደስተናል ሀዘናችሁ ያስለቅሰናል እንደኛ የዋህ የት ይገኛል ?😌😍🥰❤️ረዱየ የኔ ሙሉ ሴት ደስ ብሎኛል
@ANANIsalale
@ANANIsalale 5 месяцев назад
Eko kkkkkk egna ezi fikrachin ke kichin ena ke salon sanaweta😂😂😂
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 5 месяцев назад
@@ANANIsalale 🤣🤣አንድ ቀን እንወጣለን ኢሻላህ ሀቢቢ
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 5 месяцев назад
ውይ ወንድሙ ደስ ሲል በቃ እንኳን ደሰ አላቹ መጨረሻችሁን ያሳምረው።ወይኔ ሰው ግን እዚሁ ነው ያለው (ነው) ላይክ እና ኮመንቱን እዩት የሰው መውደድ አላቹ አደራ እንዳታሰከፉን ምርጥ ቤተሰብ🙏
@ሪም
@ሪም 5 месяцев назад
ረዱ ትክልል ናተያኔ እሽአለማለቷ. ጥሩአደረገች. በእርጋታ ነው ስሜቷን የተናገረችው. በዛ ላይ ለትልቅ ወድሙ መናገሯ ትክክልናት
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 5 месяцев назад
ኡፍ ሄኒዬ ምን አይነት ወንድም ነክ ግን ድንግል ትጠብቅህ❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 месяцев назад
ደቡብ አፍሪካም ጣልቃ ገብታ በዚህ የፍቅር ጉዳይ ሳታደራድር እኖኳንም በኛው አለቀ😂😂ያሉ ኮሜንቶች ስለነበሩ ነው😂እኔ ደሞ ለፍቅር እንኳን እኛ የማዳም ቅመሞች አለን አልኩኝ😂❤❤❤❤❤እኔ ግን በግሌ ፅብና ጥላቻ ቦታ የለሁም ፍቅር ቦታ አለሁ😅❤❤
@MolalishLopiso
@MolalishLopiso 5 месяцев назад
ክክክክክክክክክክ
@ShakiraShakira-f6f
@ShakiraShakira-f6f 5 месяцев назад
Er besaki
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂ቱ😊
@زيناتفنتو
@زيناتفنتو 5 месяцев назад
ክክክክ አቺ፠የተመታሺ አረሺምደ 😂😂😂😂
@SaadaAlhosani
@SaadaAlhosani 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@tsedi9194
@tsedi9194 5 месяцев назад
ነገሩ ያጓጓል ግን እኛን ኀ ፕራንክ እያረጋችሁን እንዳይሆን😂😂😂
@ZaytoAhmad
@ZaytoAhmad 5 месяцев назад
😅😅😅😅😮😮😮😮ሆ
@mimu6586
@mimu6586 5 месяцев назад
ክክክክ ማርያምን የምርነው ብሏል ከአንዱ ቪዲኦ😅😅
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 5 месяцев назад
ላታመልጭኝ አታሯሩጭኝ አለ አንዱ ሩዱየ ና አዩባ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤ እስኪ የተደሰታችሁ በላይክ እንያችሁ ??
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 5 месяцев назад
የኔማር ስወዳት እርጋታ ,ፀባይ ፈጣሪ ይህን ፀባይሽን አይቀይርብሽ ረዱየ
@selamisare5466
@selamisare5466 5 месяцев назад
ረዱዬ ምርጥ ልጅ እረጋ ያለች ነት እዮባ እንኳን ደስ አለክ🎉 ትልቅ ወንድም ሁለተኛ አባት ነው ሄኖክ ምርጥ ሰው በጣም እናመሰግናለን🙏❤❤❤
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 5 месяцев назад
ሄኖክ ቁም ነገረኛ ነው አዲስም እንደዛ ነው ግን የሚያስለች ሹፈት ታበዛላችሁ ቤተለይ አቤል እና እዮብ 90 ኘርሰንት ከቀም ነገር ይልቅ ሹፈታችሁ ይበዛል እና አሻሻሉ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ
@FjhShj5
@FjhShj5 5 месяцев назад
ምን ችግሮ አለዉ
@rahwagebreselassie7017
@rahwagebreselassie7017 5 месяцев назад
ደስ የምትል ስርእተኛ ልጅ መኋና ኣቤል እድለኛ ቢሆንም፡ እሷ ግን የበለጠ እድለኛ ነች፡ እንዲ ፍቅር የሞላበት ቤት መቀላቀሏ❤
@taleendarakjian1314
@taleendarakjian1314 Месяц назад
በጣም ድስ የሚሉ ቤተሰብ እውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ረዱ እውነት ታድልሻል ድስ የሚሉ ቤተስብ ናችሁ እንኳን ድስ አለሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
@yeromneshabebe1319
@yeromneshabebe1319 6 дней назад
ከዚህ ፍቅረ የሆነ ቤተሰብ መቀላቀል በጣም እድለኛነት እረዲ የኔ ሙሉ ሴት መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hbeesan7426
@hbeesan7426 5 месяцев назад
ኪዳነ ምህረት ምስጋና ይግባት እዮባ አንኳን ደስ አለህ ❤❤❤🎉🎉 የመዳም ቅመሞች ተሳክቶልናል😂😂❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ❤
@TensaDesta
@TensaDesta 5 месяцев назад
❤""እናተ ለተፍቀራችሁት የኔ በደስታ ማበድ ምን ይሉታል የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ይባርክ ""❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዳመድ
@MKh-m9w
@MKh-m9w 5 месяцев назад
እኔስ ብትይ😂
@Mamir-d5u
@Mamir-d5u 5 месяцев назад
እሱም ሊጠይቃት ሲል ወድሞቹን አማከር እሷም እሽ ስትል ወድሞቹን አናገርች ደስ ይላል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 месяцев назад
ረዱዬ ቆንጆ እንኩዋንም እሺ አልሽው እውነት በጣም መልካም እና ጥሩ ቤተሰብ ውስጥ ነው የገባሽው ፍቅር መስጠት ክብር መስጠት የሚችሉ ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር እስከመረሻው ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏
@abebabelda1319
@abebabelda1319 5 месяцев назад
ታላቅ ወንድም እኮ እንደ አባት ይሆናል ሄኒ መካሪም ነው ተባረክ❤ ፈጣሪ ያክብርህ እመብርሃን ከዚ በላይ ❤❤❤የሞቀ የፈካ ትዳር ታርግልህ !🙏🙏🙏🙏🙏
@tsegabereket7510
@tsegabereket7510 5 месяцев назад
እኔ እርግጠኛ ስለነበርኩኝ ለመልሱ አልጓጓውም ግን ደስ ብሎኛል ሁለታቹም ጥሩ ነገሮችን ሁሉ የምታዩበት ጊዜ ይሁንላቹ😊🙏
@lidacall2815
@lidacall2815 5 месяцев назад
እልልልልል በጣም ነው ደስ የሚለው የኔ ቆንጆ እረዱ ስርሀት ያላት ልጅ ናት እዮቤም ጥሩ መልካም ልጅ ነው ❤❤ተፋፈሱ አፈሰ አፈሰች
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ❤
@Meron-gw1wj
@Meron-gw1wj 5 месяцев назад
ዋው ረዱ በጣም እድለኛ ነሽ ከእነዚህ ቤተሰቦቻ ጋር በማቀላቀልሽ በተዘዋዋሪም ደሞ እዮብም እንኳን ደስ አለክህ እቺን የመሰለች እርግፍ ስካን ስትር ያለች ልጅ ስላገኘክ 🥰🥰
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ❤
@AmmaBeith
@AmmaBeith 5 месяцев назад
የኔት ታድለሻል ታደለ እሱም በጣም ደስ ትለኛለች ማርያም ትባርክልሽ አንቺ ሳይሆን እሱ ያቀደስ
@hannansaeed9883
@hannansaeed9883 5 месяцев назад
እደምትወደው እኮ ያሰታውቅባታል ያው ፈረታ ነውጂ የምር በጣም ደሰሰ ነው ያለኝ❤❤
@Kalsha21
@Kalsha21 5 месяцев назад
እስኪ እንመሰጥ😂 አቤላ የሳቄ ምንጭ😂
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 5 месяцев назад
እሽ😂😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ
@adanechadanech4294
@adanechadanech4294 5 месяцев назад
ዛሬ ማዓዛ ኪዳን ህብረት ነው ከዱባይ ነው የምንከታተላቸው ፕሮግራማችን በጣም ነው ደስ የሚለው
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 5 месяцев назад
አዉዉዉዉ በፕራንክ ይነገረዉ ግን እኛን አታንጠልጥሉን ቶሎ ይለቀቅ😂😂😂😂ግን ደስ ብሎናል እዉነትም የመስፍን ቤተሰቦች ትለያላቹ❤❤❤እንወዳቹሀለን
@ZahraSeid-nn9yc
@ZahraSeid-nn9yc 2 месяца назад
ደስ የምትል ቤተሰቦች ናችሁ ሄኖክ ጥሩ ወንድም ነህ ዘመንህ ይባረክ
@Liya.22-l3f
@Liya.22-l3f Месяц назад
አይ ከዚህ ቤተሰብ መቀላቀል እፈልግ ነበር ፈራህ እግዛአብሔር ያለበት ፋሚሊ ነው ታናሽ ወንድም የላቹህም ፈልጉልኝ እስኪ 😊
@onezero-xv8ri
@onezero-xv8ri 5 месяцев назад
ዋውው በጣም ደስ ይላል ሲጀመር ፊቷ ልይ ያስታውቅ ነበር የሴትነት ነገር ሆኖባት እንጅ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ እዬባ 🎉🎉
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ሐ2ሸ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ሐ2ሸ 5 месяцев назад
ዋው እኔኮ ብያለው ፎንቃ እንዳለባት ግልፅ ነው ያበደ ነው ለማንኛውም ለእናንተ ደስ ብሎኛል በጣም ነበር የጓጓሁት💃💃💃የደስታ ብዛት አጠይቁኝ እዮባ ያጣፍጥልህ😍😍😍
@serkserk7915
@serkserk7915 5 месяцев назад
አረ ፕራንክ ማድረግ ይቅር እሱ መጀመሪያ ፍቅሩን ስለገለፀላት አሁን ደግሞ እሷ ሄዳ ይቅርታ ጠይቀው ብትነግረው በጣም መልካም ይመስለኛል
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ ❤
@aminaahmad7851
@aminaahmad7851 5 месяцев назад
ሳህ
@SeadaYouTube-b2v
@SeadaYouTube-b2v 5 месяцев назад
ያችስከፉ
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ 5 месяцев назад
ለምንድነው ይቅርታ የምትለው ሆ😅😅😅😅
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 5 месяцев назад
ደስ ብሎናል እሰይ እሰይ እረዱዬ የኛ ፍልቅልቅ ሄኒዬ ምርጥ ወንድም
@MKh-m9w
@MKh-m9w 5 месяцев назад
ይሄ ነገር ማርያም ን ፓራክ ነው በሉና ታስጠሉኝ አላችሁ ከምር እኔ በጉጉት ነው የጠበኳችሁ የኔ ጉዳይ እስኪመስለኝ ድረስ እዮባየ ❤❤❤እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ ❤
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 5 месяцев назад
ስለ ኪዳነ ምህረት በጣም ብዙ ጊዜ ስትናገር አሰማ ነበር እዩባ እስትዲዬ ሲመረቅ እንደውም በእንባ ነበር ስለሷ ስትመሰክር የነበር ❤❤🙏አሁንም በዝች ቀን እመብረሀን ኪዳነ ምህረት መልካም ነገር አሰማችን መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ❤❤❤❤
@haniwondye3616
@haniwondye3616 5 месяцев назад
እሄ ፡ እኮ videoየተለቀቀበት ፡ እንጂ ፡ ዛሬ ፡ የሰማበት ፡ ቀን ፡ አይደለም
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 5 месяцев назад
እዮብ ተሳካልህ ረዱ የኔቆንጆ ፍፃሜያችሁ ይመር❤❤❤❤❤ቤተሰሱ እኮፍቅርናቸዉ እድለኛነሽ ሁሉት ቃል ሆናችሁ ብዙነገራችሁ ይመሳሰላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ሐ2ሸ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ሐ2ሸ 5 месяцев назад
ኪዳነምህረትን የሚወዳት በምክኒያት ነው እዮባ ከደስታዬ ብዛት የተነሳ ጩሂ ጩሂ አለኝ ግን ማዳሜ አበደች ትለኛለች ብዬ ነው እንጂ🎉❤
@abebabelda1319
@abebabelda1319 5 месяцев назад
እእእእእልልልልልልል ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏ምስጋና ለፈጣሪ እዪብዬ እንኳን ደሰስስስስስስ ያለን በጣም ነው የተደሰትኩት ❤❤❤❤❤ ረዱ መልካም የፍቅር ዘመን !! ይሁንላችሁ👍❤❤❤❤
@GenetTadese-ig3fy
@GenetTadese-ig3fy 5 месяцев назад
የረዱን መልስ ጥሩ መሆኑን ደስ ብሎኛል እውነት እዩባዬ እንኳን ደስ አለህ
@teyba9221
@teyba9221 5 месяцев назад
እኔም ጠብቄ ነበር ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያስምረው ደስ ይላል
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ❤
@teyba9221
@teyba9221 5 месяцев назад
ዘመድ እኩነኝ ማር 😊
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji 5 месяцев назад
እኛም አውቀን ነበር እደምትወጅው 😂 እንኳን ደስያለህ እዮብ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳሞርላችሁ ❤🙏 እደኔ ደስ ያለ 😊👍እና የመዳም ቅመሞች እኮ ከነሱ በላይ ነው የምደሰተው 😢❤❤
@SeadaSeada-ik3sv
@SeadaSeada-ik3sv 5 месяцев назад
በትክክል የኛ ነገረ😂
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 5 месяцев назад
ረዱዬ ታድለሽ ማማ ከዚሕ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች መቀላቀልሽ❤❤❤
@SELAMKEB
@SELAMKEB 5 месяцев назад
Ewnte awo edelgna net feteri mechreshchewn yasamer
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 4 месяца назад
@@SELAMKEB አሜን በእውነት🥰🥰🥰
@Ymaryam21
@Ymaryam21 5 месяцев назад
ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ ኡፍ ተመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ ስለእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
@mekdi6528
@mekdi6528 5 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ለመጀመርያ ሳያት የቃል መንተኛ ናት ብየ ነበር
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ 5 месяцев назад
ወይኔ ኧረ በደስታ አለቀስኩኝ ማርያምን ደስታ ያስለቅሳል ለካ የኔ ቃል አክባሪ እርዱየ ተባርኪ የቃል ኪዳኖ እመብርሀን እድሜ ዘመናችሁን አትለያችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤
@selamgirma-x7k
@selamgirma-x7k 5 месяцев назад
waw inkan des alchu sixabiq naber❤❤❤❤❤ እረዱ አረጋ ያለች ልጅ ናት እንደዘመኑ ሴት አይደለችም ወዉ በጠም ደስ ብሎኛል❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
እንዛመድ
@Rabiia6643
@Rabiia6643 5 месяцев назад
ዋው ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ እዩባንና ቃልየን የምትወዷቸው በላይክ አሳዩን👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@SelamSelam-h8n
@SelamSelam-h8n 5 месяцев назад
ምን ይሉታል የኔ መዝለል እዩባ እንኳን ደስ አለክ
@Ft-sre
@Ft-sre 5 месяцев назад
😂😂😂😂
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 5 месяцев назад
ውይ ስወዳቻው እነዚህን ቤተሰብ ወንድም ለወንድም ያላቸው ፍቅር❤❤❤❤❤ ቀልዳቻው 😂😂
@FikirJon
@FikirJon 5 месяцев назад
ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ እዬባ እግ/ር መልካም ስላደርግልህ አመስግን ደግሞ ሄኒ እደታላቅ ውንድም አንተን አክብራ መምጣቷ የበለጠ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤መልካም የፍቅር ግዜ ይሁንላችሁ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 месяцев назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እለተቀኗ ኪዳነምህረት በሄወታችሁ ሙሉ ደስታ ፍቅር ይዛላችሁ ትግባ እዮባ እረዱዬ መድሀኒአለም ለቁም ነገር ያብቃችሁ❤❤❤ማርያምን በጣም ነዉ ደስስስ ያለኝ❤❤
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 5 месяцев назад
በጉጉት ስጠብቀውነነበር ተለቀቀልን በጣምደስይላል እኔስቦያለው እሷም ወዳውከሆነ ሲጠይቃት ያስደነግጣል ምርጥቤተሰብነው በውነት ስወዳቹ ❤❤❤❤
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ረዱዬ እንወድሻለን ደግሞ ደስ ብሎናል
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 5 месяцев назад
ረዱና እዮባ እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅራችሁ ይመር ይስመርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Далее
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Просмотров 2,7 млн
ወንድሞቼ ማፍቀሬ ሲሰሙ ተደሰቱ
18:06