Тёмный

እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ይህነ ማንም አይወስድብኝም | ermias abebe | tehadiso | sofia | orthodox 

Faith In Jesus
Подписаться 2,9 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ይህነ ማንም አይወስድብኝም | ermias abebe | tehadiso | sofia | orthodox
Having faith in Jesus Christ is the first principle of the gospel. This channel publishes true gospel of Jesus Christ for all peoples around the world. our base is this statement from bible "For you are all sons of God through faith in Christ Jesus. "Galatians 3:26
protestant,yonatan aklilu,prophet japi,abel abuna,ermias abebe,eyu chufa,orthodox,faithinjesus,protestant mezmur,dawit molalign,sofia shibabaw,pastor biniam,el kal,faithline,tehadiso,marcil tv,mezmure yared

Опубликовано:

1 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 351   
@addmih7751
@addmih7751 5 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አርጎ ለፈጠረኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@Zereyakobtebiban
@Zereyakobtebiban 3 месяца назад
አይይይይ አውቀህ ሞተሀል😢😢😢
@hamieshetu
@hamieshetu 6 месяцев назад
“ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።” - ገላትያ 1፥8
@user-cs7yr2nc5u
@user-cs7yr2nc5u 5 месяцев назад
እኔ ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም ደስ ይለኛል
@woldeabdaniel3568
@woldeabdaniel3568 2 месяца назад
እናንተ በጩሄት የሚገለጽ እውነት የለምኮ ወገኖቼ! የተሳሳተችበት ዘመን ምን ያደርጋል? ለሞቱት ለአርሴማ፤ ለጊዮርጊስ፤ ለክርስቶስ ሰምራ መስገድ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውና ነው? ላላየሄው ሚካኤል ሰዕል ስለህ መስገድ ጣዖት አምልኮ አይደለም? ምኑ ጋ ነው ስህተቱ ነው ወይስ የቱ ነው ትክክለኛነትዋ ነው ጥያቄያችሁ? መርቆርዮስ ክዋክብትንና ሰማያትን ፈጥሯል ማለት፣ ማሪያም 7 ጊዜ ሞታ ተነሳች ማለት…..አረ ስንቱ ይወራ፣ ለማን! ክርስቶስ ሰምራ የክርስቶስን ደም ጠጣች ስጋውን በላች የሚል ድርሰት አንኳን ቤተክርስቲያን ይቅርና ተራ ድርሰትንም አይመጥንም፡፡ በዚህ ሁኔታ ለእኔም ለምን እትሰግዱም መቼስ እንዳትድኑ ፈርዶባችሁ የለም? ምንም ማድረግ አይቻልም፡፡ ጌታ ያብራላችሁ፡፡ ሃዋሪያትና ነቢያት የጻፉትን የገድል ደራሲያን በጠላና አረቄ ሰክረው የእንትና ገድል እያሉ ላልተፈጠሩ ሰዎች የጻፏቸው እነዛ ጽሁፎች ናቸው የገደላችሁ….ገድሎች ገደሏችሁ እንጂ ምን ይደረጋል፡፡
@user-wb6wb8yk2f
@user-wb6wb8yk2f 5 месяцев назад
ከጌታችን ከእየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ ገለ 6÷14
@belayabera2154
@belayabera2154 5 месяцев назад
እኔ በጣም የሚገርመኝ ሁሉም ማለት ኦርቶዶክስ ያልሆነ መልስ እንኳን የላቸውም አጭበርብሮ ማለፍ ነው ስራቸው እግዚአብሔር ልብን ከሚስውረውና ከሚደፍነው ስይጣን ጠብቆኝ ኦርቶዶክስ ስላረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@woldeabdaniel3568
@woldeabdaniel3568 2 месяца назад
እናንተ በጩሄት የሚገለጽ እውነት የለምኮ ወገኖቼ! የተሳሳተችበት ዘመን ምን ያደርጋል? ለሞቱት ለአርሴማ፤ ለጊዮርጊስ፤ ለክርስቶስ ሰምራ መስገድ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውና ነው? ላላየሄው ሚካኤል ሰዕል ስለህ መስገድ ጣዖት አምልኮ አይደለም? ምኑ ጋ ነው ስህተቱ ነው ወይስ የቱ ነው ትክክለኛነትዋ ነው ጥያቄያችሁ? መርቆርዮስ ክዋክብትንና ሰማያትን ፈጥሯል ማለት፣ ማሪያም 7 ጊዜ ሞታ ተነሳች ማለት…..አረ ስንቱ ይወራ፣ ለማን! ክርስቶስ ሰምራ የክርስቶስን ደም ጠጣች ስጋውን በላች የሚል ድርሰት አንኳን ቤተክርስቲያን ይቅርና ተራ ድርሰትንም አይመጥንም፡፡ በዚህ ሁኔታ ለእኔም ለምን እትሰግዱም መቼስ እንዳትድኑ ፈርዶባችሁ የለም? ምንም ማድረግ አይቻልም፡፡ ጌታ ያብራላችሁ፡፡ ሃዋሪያትና ነቢያት የጻፉትን የገድል ደራሲያን በጠላና አረቄ ሰክረው የእንትና ገድል እያሉ ላልተፈጠሩ ሰዎች የጻፏቸው እነዛ ጽሁፎች ናቸው የገደላችሁ….ገድሎች ገደሏችሁ እንጂ ምን ይደረጋል፡፡
@kokebendale8918
@kokebendale8918 5 месяцев назад
እኔ ሲወያዩ ከሶፊ ጋር ስሰማ ን0በር ግራ የተጋቡ ናቸው ተሀድሶና ጴንጤ ለማሳሳት እንጂ ለመወያየት አይችሉም።መምህራን ወጣቶች በርቱልን ቀሲስ ዲበኩሉ ይፍቱን
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 5 месяцев назад
ትክክክለ
@EthioN2O
@EthioN2O 6 месяцев назад
ወልደ እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስን አምላኬ ብላ የተቀበለችውን አማላጅ እያሉ ከሚያቃልሉ ሰዎች ጋር ለመነጋገር ከባድ ነው
@melkam819
@melkam819 6 месяцев назад
መፅሀፍ ቅዱስ ነው ያለውእንኩዋን አማላጅ የሰው ማህፀን አድሮ ስጋን ለብሶ የመጣው ስንል የማይቀበሉ እንዳሉ ታዉቃላቹ
@woldeabdaniel3568
@woldeabdaniel3568 2 месяца назад
እናንተ በጩሄት የሚገለጽ እውነት የለምኮ ወገኖቼ! የተሳሳተችበት ዘመን ምን ያደርጋል? ለሞቱት ለአርሴማ፤ ለጊዮርጊስ፤ ለክርስቶስ ሰምራ መስገድ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውና ነው? ላላየሄው ሚካኤል ሰዕል ስለህ መስገድ ጣዖት አምልኮ አይደለም? ምኑ ጋ ነው ስህተቱ ነው ወይስ የቱ ነው ትክክለኛነትዋ ነው ጥያቄያችሁ? መርቆርዮስ ክዋክብትንና ሰማያትን ፈጥሯል ማለት፣ ማሪያም 7 ጊዜ ሞታ ተነሳች ማለት…..አረ ስንቱ ይወራ፣ ለማን! ክርስቶስ ሰምራ የክርስቶስን ደም ጠጣች ስጋውን በላች የሚል ድርሰት አንኳን ቤተክርስቲያን ይቅርና ተራ ድርሰትንም አይመጥንም፡፡ በዚህ ሁኔታ ለእኔም ለምን እትሰግዱም መቼስ እንዳትድኑ ፈርዶባችሁ የለም? ምንም ማድረግ አይቻልም፡፡ ጌታ ያብራላችሁ፡፡ ሃዋሪያትና ነቢያት የጻፉትን የገድል ደራሲያን በጠላና አረቄ ሰክረው የእንትና ገድል እያሉ ላልተፈጠሩ ሰዎች የጻፏቸው እነዛ ጽሁፎች ናቸው የገደላችሁ….ገድሎች ገደሏችሁ እንጂ ምን ይደረጋል፡፡
@tewodrosgashaw6020
@tewodrosgashaw6020 5 месяцев назад
ኦርቶዶክስ የወይን ዛፍ ዘላለማዊት ያባቶቻችን አምላክ ይመስገን
@EleniElyas
@EleniElyas 5 месяцев назад
ቤተክርስቲያን መቼም አትታደስም ምክንያቱም በክርስቶስ ደም የተመረተች ናት
@ShishayTesfa
@ShishayTesfa 5 месяцев назад
❤❤❤⛪🙏🙏🙏ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
@boralekoiritamitana5764
@boralekoiritamitana5764 5 месяцев назад
የጠቅማቱን ጉዳይ፤ለስዕልና ለሰው የሚደረገው አምልኮና ዝማረ፤የቅዱሳንና የመላዕክት አማላጅነት እንዱሁም ውሎ ያአደረው የጥንቆላ ጉዳይ መታደስ ያለበት፡፡
@calabirhane4559
@calabirhane4559 5 месяцев назад
በእውነቱ ልቦና ይስጣቸው!!!
@bettisolyana628
@bettisolyana628 5 месяцев назад
እኔኮ ያልገባኝ ነገር ሶፊያ ሸባባው ማናት ብትመለስ ትጠቀማለች እንጂ አትጎዳም ከተመለሱ ስለተመረጡነው ካልተመረጡ አይመለስም
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 5 месяцев назад
ኢትስምዕዎሙ ወኢትትልእዎሙ ለጃዊሳ ለሸኔ ወለወያኔ እስመ እሙንቱ ተፋእያነ ሕምዘ ከይሴ ወዓርዌ ምድር አላ ስምዕዎሙ ለዓቢይ ወለተላውያኒሁ እለ ይብሉ እስመ እሙንቱ ሠናያነ ቃል ወትሩፋተ ምግባር፡፡
@EleniElyas
@EleniElyas 5 месяцев назад
ኦርቶዶክስ መቼም መልስ አታጣም መልስ የሰጡት ላይችሉ ይሆናል ኦርቶዶክስን በነሱ ያክል መመልከት ጠባብነት ነው
@woldeabdaniel3568
@woldeabdaniel3568 2 месяца назад
እናንተ በጩሄት የሚገለጽ እውነት የለምኮ ወገኖቼ! የተሳሳተችበት ዘመን ምን ያደርጋል? ለሞቱት ለአርሴማ፤ ለጊዮርጊስ፤ ለክርስቶስ ሰምራ መስገድ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውና ነው? ላላየሄው ሚካኤል ሰዕል ስለህ መስገድ ጣዖት አምልኮ አይደለም? ምኑ ጋ ነው ስህተቱ ነው ወይስ የቱ ነው ትክክለኛነትዋ ነው ጥያቄያችሁ? መርቆርዮስ ክዋክብትንና ሰማያትን ፈጥሯል ማለት፣ ማሪያም 7 ጊዜ ሞታ ተነሳች ማለት…..አረ ስንቱ ይወራ፣ ለማን! ክርስቶስ ሰምራ የክርስቶስን ደም ጠጣች ስጋውን በላች የሚል ድርሰት አንኳን ቤተክርስቲያን ይቅርና ተራ ድርሰትንም አይመጥንም፡፡ በዚህ ሁኔታ ለእኔም ለምን እትሰግዱም መቼስ እንዳትድኑ ፈርዶባችሁ የለም? ምንም ማድረግ አይቻልም፡፡ ጌታ ያብራላችሁ፡፡ ሃዋሪያትና ነቢያት የጻፉትን የገድል ደራሲያን በጠላና አረቄ ሰክረው የእንትና ገድል እያሉ ላልተፈጠሩ ሰዎች የጻፏቸው እነዛ ጽሁፎች ናቸው የገደላችሁ….ገድሎች ገደሏችሁ እንጂ ምን ይደረጋል፡፡
@kokebendale8918
@kokebendale8918 5 месяцев назад
አይ ታሀድሶ ያሳዝናል ሲጨልም እንደዚህ። ነው።
@woldeabdaniel3568
@woldeabdaniel3568 2 месяца назад
እናንተ በጩሄት የሚገለጽ እውነት የለምኮ ወገኖቼ! የተሳሳተችበት ዘመን ምን ያደርጋል? ለሞቱት ለአርሴማ፤ ለጊዮርጊስ፤ ለክርስቶስ ሰምራ መስገድ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውና ነው? ላላየሄው ሚካኤል ሰዕል ስለህ መስገድ ጣዖት አምልኮ አይደለም? ምኑ ጋ ነው ስህተቱ ነው ወይስ የቱ ነው ትክክለኛነትዋ ነው ጥያቄያችሁ? መርቆርዮስ ክዋክብትንና ሰማያትን ፈጥሯል ማለት፣ ማሪያም 7 ጊዜ ሞታ ተነሳች ማለት…..አረ ስንቱ ይወራ፣ ለማን! ክርስቶስ ሰምራ የክርስቶስን ደም ጠጣች ስጋውን በላች የሚል ድርሰት አንኳን ቤተክርስቲያን ይቅርና ተራ ድርሰትንም አይመጥንም፡፡ በዚህ ሁኔታ ለእኔም ለምን እትሰግዱም መቼስ እንዳትድኑ ፈርዶባችሁ የለም? ምንም ማድረግ አይቻልም፡፡ ጌታ ያብራላችሁ፡፡ ሃዋሪያትና ነቢያት የጻፉትን የገድል ደራሲያን በጠላና አረቄ ሰክረው የእንትና ገድል እያሉ ላልተፈጠሩ ሰዎች የጻፏቸው እነዛ ጽሁፎች ናቸው የገደላችሁ….ገድሎች ገደሏችሁ እንጂ ምን ይደረጋል፡፡
@NunshaMitku-dt5nu
@NunshaMitku-dt5nu 5 месяцев назад
ጨበርባሪ ይላል የኔ አያት😅😅😅 አይ ሙሴ እንደስምክ ሁን
@user-ey4ku9qe1f
@user-ey4ku9qe1f 5 месяцев назад
Tehadeso orthodox adelachihum adarash eyecheferu aye muse timtamihin feta acheberbari
@user-cr4gs6nw8x
@user-cr4gs6nw8x 5 месяцев назад
Tehadsoch egziabher yibarkachu yegziabher menfes seleredachu new enji kemayamn gar mugtun tewulachew ewnetun mawek ayfelgum !!
@HiiLol-xw6qs
@HiiLol-xw6qs 6 месяцев назад
ቀሲስ የተባልክ የወንጌል ተቃዋሚ መንፈስ ነው ያለሕ ሙሴ ጀግና ተረት የሚሠማ ትውልድ የለኝም በቃ ችሁ ጌታ በስራ ላይ ነው።።።።።።
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 5 месяцев назад
ቲሽ እከካም ቆሻሻ መናፍቅ
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 5 месяцев назад
ታድሶ ኦርቶዶክስ ነኚ ብለው ልጆችዋን ወደ ሲኦል የሚወስዱ ወንበደሆቺ
@woldeabdaniel3568
@woldeabdaniel3568 2 месяца назад
እናንተ በጩሄት የሚገለጽ እውነት የለምኮ ወገኖቼ! የተሳሳተችበት ዘመን ምን ያደርጋል? ለሞቱት ለአርሴማ፤ ለጊዮርጊስ፤ ለክርስቶስ ሰምራ መስገድ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውና ነው? ላላየሄው ሚካኤል ሰዕል ስለህ መስገድ ጣዖት አምልኮ አይደለም? ምኑ ጋ ነው ስህተቱ ነው ወይስ የቱ ነው ትክክለኛነትዋ ነው ጥያቄያችሁ? መርቆርዮስ ክዋክብትንና ሰማያትን ፈጥሯል ማለት፣ ማሪያም 7 ጊዜ ሞታ ተነሳች ማለት…..አረ ስንቱ ይወራ፣ ለማን! ክርስቶስ ሰምራ የክርስቶስን ደም ጠጣች ስጋውን በላች የሚል ድርሰት አንኳን ቤተክርስቲያን ይቅርና ተራ ድርሰትንም አይመጥንም፡፡ በዚህ ሁኔታ ለእኔም ለምን እትሰግዱም መቼስ እንዳትድኑ ፈርዶባችሁ የለም? ምንም ማድረግ አይቻልም፡፡ ጌታ ያብራላችሁ፡፡ ሃዋሪያትና ነቢያት የጻፉትን የገድል ደራሲያን በጠላና አረቄ ሰክረው የእንትና ገድል እያሉ ላልተፈጠሩ ሰዎች የጻፏቸው እነዛ ጽሁፎች ናቸው የገደላችሁ….ገድሎች ገደሏችሁ እንጂ ምን ይደረጋል፡፡
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 5 месяцев назад
ምን ሆናችሁ ነው ማንም ዱረዬ ስለተጠመተመ ኦርቶዶክስ ነው ያቃል የለም ያሁኑ ወጣት እሳት ነው የመንፈስ ቂዱስ እሳት እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ የተዋይዶ አርበኛ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@woldeabdaniel3568
@woldeabdaniel3568 2 месяца назад
እናንተ በጩሄት የሚገለጽ እውነት የለምኮ ወገኖቼ! የተሳሳተችበት ዘመን ምን ያደርጋል? ለሞቱት ለአርሴማ፤ ለጊዮርጊስ፤ ለክርስቶስ ሰምራ መስገድ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውና ነው? ላላየሄው ሚካኤል ሰዕል ስለህ መስገድ ጣዖት አምልኮ አይደለም? ምኑ ጋ ነው ስህተቱ ነው ወይስ የቱ ነው ትክክለኛነትዋ ነው ጥያቄያችሁ? መርቆርዮስ ክዋክብትንና ሰማያትን ፈጥሯል ማለት፣ ማሪያም 7 ጊዜ ሞታ ተነሳች ማለት…..አረ ስንቱ ይወራ፣ ለማን! ክርስቶስ ሰምራ የክርስቶስን ደም ጠጣች ስጋውን በላች የሚል ድርሰት አንኳን ቤተክርስቲያን ይቅርና ተራ ድርሰትንም አይመጥንም፡፡ በዚህ ሁኔታ ለእኔም ለምን እትሰግዱም መቼስ እንዳትድኑ ፈርዶባችሁ የለም? ምንም ማድረግ አይቻልም፡፡ ጌታ ያብራላችሁ፡፡ ሃዋሪያትና ነቢያት የጻፉትን የገድል ደራሲያን በጠላና አረቄ ሰክረው የእንትና ገድል እያሉ ላልተፈጠሩ ሰዎች የጻፏቸው እነዛ ጽሁፎች ናቸው የገደላችሁ….ገድሎች ገደሏችሁ እንጂ ምን ይደረጋል፡፡
@user-ep9ld9ku7j
@user-ep9ld9ku7j 5 месяцев назад
Beged ortodox mehon aychalem Abetu amelaki men gud new men aynet achebrbare new shash eytemtemu sewn masat
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 5 месяцев назад
Anete amenezari temetamune fetawe tadesehe yele awelekwe dureye leba
@yilfashewayirga2435
@yilfashewayirga2435 5 месяцев назад
መድማመጥ ነዉ መነጋ እኛ ብቻ እንሳማ አላችሁ
@user-xw8hd7og4g
@user-xw8hd7og4g 5 месяцев назад
Kezih bemenafikan yabede wshetam managerm ayasifeligm
@hamieshetu
@hamieshetu 6 месяцев назад
“ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።” - ገላትያ 2፥16
@user-mo3fo1mw4s
@user-mo3fo1mw4s 5 месяцев назад
መጀመሪያ ሮሜ እና ገላትያ የተፃፈበትን አላማ ማወቅ ያስፈልጋል አይሁድ ከአህዛብነት ወደክርስትና የመጡ አማኞችን እናንተ እንዴት ከጣኦት አምልኮ መጣችሁ እንዴት ክርስትናን ትቀበላላችሁ እያሉ አይሁድ ይናገሯቸው ጀመር እንደኛ የመቅደስ ስርዓት ካልተቀበላችሁ ካልረዛችሁ ክርስትናን አትቀበሉም እያሉ ሲያዟቸው ጳውሎስ መልዕክታቱን ፃፈ እናንተ አይሁድ ሆይ የኦሪት ስርዓት ተሽሯል አሁን የሚፀደቀው በእምነት እንጂ በሕግ ስራ አይለም አላቸው የሕግ ስራ የተባለው ግዝረት ነው አለዛማ ሮሜ 2:13 ሕግን የሚፈፅም ይፀድቃል ከሚለው ጋ ጋ ይጋጫል እምነት ከሕግ ማለትም ከ10ቱ ትእዛዛት ጋ ያፀድቃል ም/ቱም እኒህን ሕግጋት አልተሻሩም ማቴ 4:17 ጌታ ነግሮናል ማቴ 19:16 ላይም አንድ ሠው ወደጌታ ቀርቦ እድን ዘንድ ምን ላርግ ሲለው ጌታ 10ቱ ትእዛዛትን ጠብቅ አለው

ስራ ከሌለህ እምነት ቢኖርህ ምን ይጠቅምሀል እምነትህ ያድንሀል ይላል ቃሉ ደናቁርት
@abrhamleweye7081
@abrhamleweye7081 5 месяцев назад
ሮሜ 11፡20 እነርሱ ከአለማመን የተነሳ ተሰበሩ አንተም ከእምነት የተነሳ ቆመሐል ፍራ እንጂ የትእቢትን ነገር አታስብ እግዚአብሔር እንደተፈጠሩ ለነበሩት ቅርንጫፎች የራራላቸው ካልሖነ ለአንተ ደግሞ አይራራልሕም እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ጭከና ተመልከት ጭከናው በወደቁት ላይ ነው በቸርነቱ ጸንተሕ ብትኖር የእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ላይ ነው ያለዚያ አንተ ደግሞ ትቆረጣለሕ
@user-ep9ld9ku7j
@user-ep9ld9ku7j 5 месяцев назад
Kesis tewachew mussie macheberber new yemfelgew meknyatum yewshet selhone
@beletealemu1123
@beletealemu1123 6 месяцев назад
የታድሶው መምህር ማስረጃ አድርገው ሲቀርቡ የነበረው ውዳሴ ማርያም ላይ የተጻፈውን ነው ስለዚህ ከውዳሴ ማርያም ብቻ ብዙ ማስረጃ ኦርቶዶክስ ስላለት መዚህ ብቻ አፋቸውን ማስያዝ ይቻላል፡፡
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 5 месяцев назад
ኪኪኪኪኪኪኪ
@woldeabdaniel3568
@woldeabdaniel3568 2 месяца назад
እናንተ በጩሄት የሚገለጽ እውነት የለምኮ ወገኖቼ! የተሳሳተችበት ዘመን ምን ያደርጋል? ለሞቱት ለአርሴማ፤ ለጊዮርጊስ፤ ለክርስቶስ ሰምራ መስገድ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውና ነው? ላላየሄው ሚካኤል ሰዕል ስለህ መስገድ ጣዖት አምልኮ አይደለም? ምኑ ጋ ነው ስህተቱ ነው ወይስ የቱ ነው ትክክለኛነትዋ ነው ጥያቄያችሁ? መርቆርዮስ ክዋክብትንና ሰማያትን ፈጥሯል ማለት፣ ማሪያም 7 ጊዜ ሞታ ተነሳች ማለት…..አረ ስንቱ ይወራ፣ ለማን! ክርስቶስ ሰምራ የክርስቶስን ደም ጠጣች ስጋውን በላች የሚል ድርሰት አንኳን ቤተክርስቲያን ይቅርና ተራ ድርሰትንም አይመጥንም፡፡ በዚህ ሁኔታ ለእኔም ለምን እትሰግዱም መቼስ እንዳትድኑ ፈርዶባችሁ የለም? ምንም ማድረግ አይቻልም፡፡ ጌታ ያብራላችሁ፡፡ ሃዋሪያትና ነቢያት የጻፉትን የገድል ደራሲያን በጠላና አረቄ ሰክረው የእንትና ገድል እያሉ ላልተፈጠሩ ሰዎች የጻፏቸው እነዛ ጽሁፎች ናቸው የገደላችሁ….ገድሎች ገደሏችሁ እንጂ ምን ይደረጋል፡፡
@user-is6dr2ko1q
@user-is6dr2ko1q 5 месяцев назад
ለሙሴ መንበሩ 1 ጥያቄ አለኝ ጋቢ እና ጥምጥም አድርገው እንዳያገለግሉ በእግዚአብሔር ስም አማጽኖታለው።
@woldeabdaniel3568
@woldeabdaniel3568 2 месяца назад
እናንተ በጩሄት የሚገለጽ እውነት የለምኮ ወገኖቼ! የተሳሳተችበት ዘመን ምን ያደርጋል? ለሞቱት ለአርሴማ፤ ለጊዮርጊስ፤ ለክርስቶስ ሰምራ መስገድ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውና ነው? ላላየሄው ሚካኤል ሰዕል ስለህ መስገድ ጣዖት አምልኮ አይደለም? ምኑ ጋ ነው ስህተቱ ነው ወይስ የቱ ነው ትክክለኛነትዋ ነው ጥያቄያችሁ? መርቆርዮስ ክዋክብትንና ሰማያትን ፈጥሯል ማለት፣ ማሪያም 7 ጊዜ ሞታ ተነሳች ማለት…..አረ ስንቱ ይወራ፣ ለማን! ክርስቶስ ሰምራ የክርስቶስን ደም ጠጣች ስጋውን በላች የሚል ድርሰት አንኳን ቤተክርስቲያን ይቅርና ተራ ድርሰትንም አይመጥንም፡፡ በዚህ ሁኔታ ለእኔም ለምን እትሰግዱም መቼስ እንዳትድኑ ፈርዶባችሁ የለም? ምንም ማድረግ አይቻልም፡፡ ጌታ ያብራላችሁ፡፡ ሃዋሪያትና ነቢያት የጻፉትን የገድል ደራሲያን በጠላና አረቄ ሰክረው የእንትና ገድል እያሉ ላልተፈጠሩ ሰዎች የጻፏቸው እነዛ ጽሁፎች ናቸው የገደላችሁ….ገድሎች ገደሏችሁ እንጂ ምን ይደረጋል፡፡
@Myfamly6594
@Myfamly6594 5 месяцев назад
ማንኛውም የምፃፉ መፅሄቶች ከመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ከሌላው መፅሐፉ ዉድቅ ነው 44ታቦት እንድሰይሙ የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ይፈቅዳል የሰየማቹት
@user-ib4os5fr1c
@user-ib4os5fr1c 5 месяцев назад
እንዴት ታድሶዎች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሊሆኑ ይችላሉ ይህ ሁለት ቢላ መብላት ይሆናል
@AssefaAdugna
@AssefaAdugna 5 месяцев назад
ለወሬ ነዉ ለእዉነት ነዉ መጨበርበር ነዉ የያዛችሁት
@TeshaleAsemare
@TeshaleAsemare 5 месяцев назад
kal hiwot yasemalen abate enndiwm wendemocha Orthodox lezelalem tenur
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 5 месяцев назад
Anete mensre yarekwe tehadeso debetera akehalehu anete yemeblete bete yebelha
@lolamara6133
@lolamara6133 5 месяцев назад
Kesess DEBEKULU MENFESKIDUS YADEREBOT ABAT NACCHEW.
@abeldemerew5260
@abeldemerew5260 5 месяцев назад
ልትሰሙት ካልወደዳችሁ ለምን ጋበዛችኋቸው?
@user-cr4gs6nw8x
@user-cr4gs6nw8x 5 месяцев назад
Ewnetn selemayfelgu hzbu ytazebachual sdst le and !!!geta yrdachu!!
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 5 месяцев назад
ኪኪኪኪኪኪኪ ኮተት መናፍቅ
@user-zt5xg9qs5r
@user-zt5xg9qs5r 6 месяцев назад
ሙሴ መንበሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemariam19
@zemariam19 6 месяцев назад
እስቲ ሙሴ ያልመለሰውን መመለስ ከቻልክ ብናወራ
@noheltesfaye1923
@noheltesfaye1923 5 месяцев назад
Chachata ewuket yimeslachual midre mehayim sebseb
@l.m9558
@l.m9558 6 месяцев назад
መምህር ሙሴ በጣም ጌታ አብዝቶ ይባርክዎት። ነገር ግን ከእርስዎ ጋር ለመወያየት የገቡት ሰዎች ለጠየቁት ጥያቄ እርስዎትን ጠይቀው መልሱን በጥሞናና በትእግስት መስማት ሲገባቸው ወደ ሁከት የገቡ ከመሆናቸውም በላይ እነዚህ ሰዎች መሰረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የሌላቸው ከመሆናቸውም በላይ በእርግጥ እነዚህ ሰዎች በሁከት መንፈስ ብቻ የተሞሉና በስድብ የተካኑ መሆናቸውን አስመስክረዋል።
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 5 месяцев назад
ኪኪኪኪኪኪ መምህር ሙሴ?ቄስና መሎክሴ የማይለይ ስለኦርቶዶክስ ሲጠየቅ ቀሲስን ጠይቁ የሚል ደንቆሮ መናፍቅ ነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣💪🤣
@user-hy2tz2ls4d
@user-hy2tz2ls4d 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@Rose_365.25
@Rose_365.25 6 месяцев назад
I appreciate merigeta Mussie Menberu. ሌሎች አትደናበሩ።
@zemariam19
@zemariam19 6 месяцев назад
ምኑን ውሸቱን ነው አኘርሽየት የምታረገው?
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 5 месяцев назад
ኪኪኪኪኪኪ እከካም መናፍቅ
@rossross6520
@rossross6520 6 месяцев назад
Ke senesrhate anesare rasu oretodokesaweyan senesrhatachehu girume new. Menafekanoche endemeshenefu selemeyawekut kedeme kedeme malet yewedalu lebona yestachew
@elias0829
@elias0829 5 месяцев назад
sofi አንቺ ብትመጪም ባትመጪም ተዋህዶ የሚጨምርላት የሚቀንስባት ነገር የለም። ብትመጪ ደስ ይለኛል ግን ብትቀሪም ያን ያህል አስፈላጊ አይደለሽም። በእግዚአብሔር ፊት ሁሉም እኩል ነው። ሙሴ ተብዬዉ ለሀብት እና ለዝና ነዉ።ሲጀመር ጥምጣሙ የተዋህዶ ነዉ አስረክበዉ ይዉጡ
@zemariam19
@zemariam19 6 месяцев назад
ሙሉን ለምን አትለቀውም ?
@user-kg7ql2yg7c
@user-kg7ql2yg7c 5 месяцев назад
Tiyake teyikachihu Mel's sisetachihu gize lemn atisetum ?????
@berhanuhabtemariam9980
@berhanuhabtemariam9980 5 месяцев назад
ምን አስፈራዎት
@athethedejene5562
@athethedejene5562 5 месяцев назад
እውነት ማለት ክርስቶስ ነው እውነት ማለት የእግዚአብሔር ቃል ነው ስለዚህ ኦርቶዶክስ በእግዚአብሔር ቃል መነፅር ትታያለች እንጂ የእግዚአብሔርን ቃል በኦርቶዶክስ መነፅር ማየት ስህተት ነው።
@user-pc9zf5et8l
@user-pc9zf5et8l 5 месяцев назад
ጥያቄ ከጣያቀችሁ በስነ አስራ አድምጡ
@mogesberhe7433
@mogesberhe7433 5 месяцев назад
የተዋሕዶ ልጆች ወንድሞቺ ለማስረዳት የምታረጉትን ጥረት አደንቃለሁ ነገር ግን በተለይ ጋዲሳ ተረጋጋ ከርዕስ ትወጣላቹ
@yared1107
@yared1107 5 месяцев назад
ይሄ ደደብ ታህድሶ ሰውየ እኮ የማይሆን ነገር እያወራ ስለሆነ ነው
@CHAN-vk4lp
@CHAN-vk4lp 5 месяцев назад
Sjemer akm yelotm musie
@user-bx8ql8ig1n
@user-bx8ql8ig1n 6 месяцев назад
ሶፊያ እራስሽን ጠብቂ እንዳይ ደፉሽ ጉዳችን ወጣ ብለው
@rossross6520
@rossross6520 6 месяцев назад
😂😂 yegiremal ahunem teneteshal tesinagine betineke yeshaleshal. Yemashenef emeshenife gudaye ayedleme yemedane gudaye new ok lebeshene kefeche
@melkam819
@melkam819 6 месяцев назад
በእየሱስ ስም ምን ጉድ ነው ውይይት 1 ለ ብዙ😂
@rossross6520
@rossross6520 5 месяцев назад
@@melkam819 1.setiteru lememetate mokeru atiferu.2 ena yenbirewene melese enige kekesachene aweteten or ende sofeya ende kelema yemendere wera yezone selemanawera. Andu yemayawekewen lelanawe yemelesal leza new kekesachen anemelesem yemenelew.3 yefeligeshewen becha eyemireteshe ateseme yetekemeshale huluneme adameche ateferu oretodokes atasegededem betmeche lerashe!!! 4 menafekanoche setetekeku melesu atentebatebu temhereten beniger eyekiyerachehu atamiletu!!!😏😏😏🤣🤣🤣
@prophethenok4061
@prophethenok4061 5 месяцев назад
መሪጌታ ሙሴ መንበሩ ቅንና አስተዋይ ከእግዚአብሔር እውነት የኮበለለን ትውልድ ለመመለስ ዋጋ እየከፈለ ያለ የወንጌል አርበኛ በርታልን ❤❤❤
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 5 месяцев назад
ኪኪኪኪኪኪኪ
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 5 месяцев назад
“ወአልቦ ዘየኀሥሦ (ዘየኀሦ) ለእግዚአብሔር ኲሉ ዐረየ ወኅቡረ ዐለወ፡፡ አልቦ ዘይገብራ ለሠናይት አልቦ ወኢ አሐዱ፡፡ ከመ መቃብር ክሡት ጐራዒቶሙ፡፡ ወጸልሐዉ በልሳናቲሆሙ፡፡ ሕምዘ አርዌ ምድር ታሕተ ከናፍሪሆሙ፡፡ መሪር አፉሆሙ ወምሉእ መርገመ፡፡ በሊሕ እገሪሆሙ ለክዒወ ደም፡፡ ኀሣር ወቅጥቃጤ ውስተ ፍኖቶሙ፡፡ ወኢየአምርዋ ለፍኖተ ሰላም፡፡ ወአልቦ ፍርሃተ እግዚአብሔር ቅድመ አዕይንቲሆሙ፡፡=ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፤ በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ ቸርነትን የሚያደርግ የለም፤ አንድ ስንኳ የለም፡፡ ጉሮሮአቸው እንደ ተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸውም ሸንግለዋል፤ የእባብ መርዝ ከከንፈሮቻቸው በታች አለ፤ አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቶበታል፤ እግሮቻቸው ደምን ለማፍሰስ ፈጣኖች ናቸው፤ ጥፋትና ጉስቁልና በመንገዳቸው ላይ ይገኛል፤ የሰላምንም መንገድ አያውቁም፡፡ በዓይኖቻቸውም ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም፡፡” ማስታወሻ፡-ይሄን ጽሑፍ ዓለምን በትምህርቱ ያዳረሰው፣በስብከቱም ያስደመመው አንዳንዶቹ ደግሞ ‘የዓለም ብርሃን’ የሚሉት ጋዜጠኛው ጳውሎስ የሺ አለቃ ዳዊትን ጠቅሶ የጻፈው ነው፡፡መልዕክቱም ለድሮው አባ ወልደ ሥላሴ(ጎሽሜ) ተ/ሃይማኖት፣ የአሁኑ አባ ሉቃስና መሰሎቹ ይመስላል፡፡
@amengashu9001
@amengashu9001 5 месяцев назад
Abet afenawu sijemer wede sidibina manguatet mehedu
@user-nd2pu8pq8t
@user-nd2pu8pq8t 5 месяцев назад
መልስ፣ያማይችል፣ድዝ፣እንዴት፣ትጠይቃላቹ፣ቀጥተኛ፣ኦርቶዶክስ፣ወንድሞቺ፣፣ሰአቱን፣አዝረዝሙት
@user-xn7sf6do7i
@user-xn7sf6do7i 5 месяцев назад
Muse memberu ma hero❤
@MulugataZenebe
@MulugataZenebe 11 дней назад
ኦርቶክስ ለዘላለም ትኑር
@Tewodros-vj9wy
@Tewodros-vj9wy 6 месяцев назад
ተደራጅተው የገቡ ስለሆነ አያናግሯቸውም እውነት ትመነምናለች እንጂ አትሞትም እውነቱ እንዳይወጣ አላናግር ብለው ነው ያሰወጧቸው
@brtukanoma1640
@brtukanoma1640 5 месяцев назад
ወጣቱቹ ጥሩ ነው እውቀታችሁ አስተምህሯችሁ በዚህ ዘመን ግ የዘነጋችሁት ነገር አለ እሱም ተሀድሶ እና ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮችን አሳምናችሁ አሰተምራችሁ ሞግታችሁ ለመመለስ ታጋሽ ሁኑ አሰጨርሷቸው አትቆጡ አትጩኹ ለለመለስ እኮ አንዲት ነገር ትሰባቸዋለች
@woldeabdaniel3568
@woldeabdaniel3568 2 месяца назад
እናንተ በጩሄት የሚገለጽ እውነት የለምኮ ወገኖቼ! የተሳሳተችበት ዘመን ምን ያደርጋል? ለሞቱት ለአርሴማ፤ ለጊዮርጊስ፤ ለክርስቶስ ሰምራ መስገድ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውና ነው? ላላየሄው ሚካኤል ሰዕል ስለህ መስገድ ጣዖት አምልኮ አይደለም? ምኑ ጋ ነው ስህተቱ ነው ወይስ የቱ ነው ትክክለኛነትዋ ነው ጥያቄያችሁ? መርቆርዮስ ክዋክብትንና ሰማያትን ፈጥሯል ማለት፣ ማሪያም 7 ጊዜ ሞታ ተነሳች ማለት…..አረ ስንቱ ይወራ፣ ለማን! ክርስቶስ ሰምራ የክርስቶስን ደም ጠጣች ስጋውን በላች የሚል ድርሰት አንኳን ቤተክርስቲያን ይቅርና ተራ ድርሰትንም አይመጥንም፡፡ በዚህ ሁኔታ ለእኔም ለምን እትሰግዱም መቼስ እንዳትድኑ ፈርዶባችሁ የለም? ምንም ማድረግ አይቻልም፡፡ ጌታ ያብራላችሁ፡፡ ሃዋሪያትና ነቢያት የጻፉትን የገድል ደራሲያን በጠላና አረቄ ሰክረው የእንትና ገድል እያሉ ላልተፈጠሩ ሰዎች የጻፏቸው እነዛ ጽሁፎች ናቸው የገደላችሁ….ገድሎች ገደሏችሁ እንጂ ምን ይደረጋል፡፡
@user-dr3th8gi8f
@user-dr3th8gi8f 5 месяцев назад
bertuln
@user-kx6ek1cl6e
@user-kx6ek1cl6e 5 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ተከራካሪ ነዉ ቤታቹ ድረስ ጋብዛቹት እንዴት mute ታረጉታላቹ ከፈራቹት ኣለመጋበዝ ነዉ😅😅😅
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 5 месяцев назад
ቀላል ፈሩ እንዴ? የሚፈሩት እኮ የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት ስለሌላቸው ነው! ደግሞኮ ሳያፍሩ ጥያቄ ይጠይቃሉ ለመልሱ ፈቃደኞች አይደሉም! ያዋረዱ መስሎአቸው "ሙሴ የሚለው" ውርደት መስሎት ነው! እናተ የስመ ሀይማኖት ስብስቦች መጀመሪያ የቃሉ እውቀት ይኑራችሁ!!
@zebibestifanosabreha6844
@zebibestifanosabreha6844 6 месяцев назад
Hodam kesis
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 5 месяцев назад
የሸርሙጣ ልጅ ትላም አጋንንት መናፍቅ የሆዳም ዘር
@sinidunagshadugna2799
@sinidunagshadugna2799 5 месяцев назад
Saweyawe mama laser selalhala madanabare nawe yayazawe ahebarebare nawe
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 5 месяцев назад
Egiziho marena kirstos abetu ykir belen
@meharitsehaye3430
@meharitsehaye3430 5 месяцев назад
አረ ተደማመጡ
@user-fg2zv7rt1f
@user-fg2zv7rt1f 5 месяцев назад
Atidemametum beteley goremsochu tergaguna adamitu
@user-qy5bt7od9l
@user-qy5bt7od9l 5 месяцев назад
እውነትም መንገድ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ከእርሱ በቀር ወደአብ የሚያደርስ የለም
@tesfayebimer9725
@tesfayebimer9725 5 месяцев назад
እኔና አብ አንድ ነን
@user-kt4lw9wx8o
@user-kt4lw9wx8o Месяц назад
ተሐድሶ ሚባል የለም አዲስ ፈጠራ ነው ለሁላችሁ የስር ነቀል ለውጥ ያስፈልጋል ሰለዚህ የእውነተኛ ሐዋርያት ትምህርትን ያስፈልጋችኋል ንስሐ ግቡ በየሱስ ተጠመቁ ማቲ 28:18የሚለውን አስማሙ።
@ashenafimelka4786
@ashenafimelka4786 5 месяцев назад
Handa dadabe haneta serate senorih new dannazi
@zebibestifanosabreha6844
@zebibestifanosabreha6844 6 месяцев назад
Sedeoch nachu, meteyek enkon atechelum
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 5 месяцев назад
አንቺ ሸርሙጣ መናፍቅ እነዚህን ልጆች የመናገር ሞራል የለሽም እከካም የቡዳ ዘር ቆሻሻ መናፍቅ በየቸርቹ የምትሸጎሪ ለሀጫም እከክ
@zerihunguyola4679
@zerihunguyola4679 5 месяцев назад
የእግዚአብሔር ቃል ከሁሉ ይበልጣል። ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚጋጩ ከሆነ ውድቅ ይደረጋሉ። መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡ እውነት የዘላለም ህይወትን ያሳያችኋል።
@user-fp8dr7ll5t
@user-fp8dr7ll5t 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xf4fb6lf7m
@user-xf4fb6lf7m 5 месяцев назад
ተሃድሶ ቀጥሎ ወደ ጴንጤ ከዛ ክህደት። ይህን ለማወቅ አሜሪካ ያሉ ሉተራን ቸርቾችን ማየት ነዉ። የግብረ ሰዶምን ባንዴራ ሁሉም ለጥፈዋል። ወገኔ ተጠንቅ። በተለይ አሜሪካ የምትኖሩና ልጆች ያላችሁ።
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs 5 месяцев назад
You guys doing an amazing job yet please let's hear what he can say… you all talk…
@user-wc4vl7md5g
@user-wc4vl7md5g 5 месяцев назад
አንተ ትንሽ ነኝ የምትል ትንሽነትህ በእድሜ ብቻ እንዳልሆነ እወቅ
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 4 месяца назад
ለምእምናኑ የምታስምሩን ይእናንተን ጭቅጭቅና ንትርክ ስድብ መናናቅ ንው ። ያሳፍራል። የሚገርመው ደግሞ የእንግዘኛ ቃላት መጠቅማችሁ__________
@TameneGospelSongs-ly2rp
@TameneGospelSongs-ly2rp 5 месяцев назад
Andii lee 3 anccaccachewu...
@user-ey4ku9qe1f
@user-ey4ku9qe1f 5 месяцев назад
Le mindenew pente alhonachihum gin I mean Protestants make more sense than tehadeso. Ene I m orthodox but I understand Protestant argument more than tehadeso
@tttrssg320
@tttrssg320 5 месяцев назад
Be mafen new ende yemitasaminew goremosaw?
@muluberhanhailu6057
@muluberhanhailu6057 5 месяцев назад
Kassie ayenadadu kasashe mene gizame kese Naw yamiyawekawe latazbi matwe Naw between eyasawakchune Naw medera weshtame baoretodokse seme laudable tahidso nchu alke yatwahido lejoche zamanchu yebarake
@mamonegeronegero6285
@mamonegeronegero6285 5 месяцев назад
እኔም ተድሦ ኦርቶዶክስ ነኝ
@girmagetachew4517
@girmagetachew4517 5 месяцев назад
ደብተራ ሁሉ ወንድማችንን ሙሴ መንበሩን ለምን አንድ ሰው አያወራችሁም እናንተ የፈለጋችሁትን እያወራቹ ሙሴ ጀግና ነው
@tigistbefrdu5418
@tigistbefrdu5418 5 месяцев назад
Chgrachu.endinagru.meklkel.new.
@user-hg1nr3tv5w
@user-hg1nr3tv5w 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@birtukanfantahun6623
@birtukanfantahun6623 5 месяцев назад
በጣም ነው የምታስጠሉት host የምታረገው ልጅ በጣም ነው የምታሳፍረው።
@Yohanes-eu3xt
@Yohanes-eu3xt 5 месяцев назад
ተሀድሶ ማለት ኦርቶዶክስ ሳይሆኑኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ድርቅ ያለ ጴንጤ ነው የተባለው ትክክል ነው
@user-sn1gj9ud6s
@user-sn1gj9ud6s 4 месяца назад
yeanchi memetatm mehadm trgum yelewum egagar arfrsh temari eweqi belat
@zanberoba5220
@zanberoba5220 5 месяцев назад
Errrr mineyet mesmat yetesanachu bet new begeta,, beta tasafiralachu,yesus geta new
@tigistbefrdu5418
@tigistbefrdu5418 5 месяцев назад
Yenageru.atawakebwachw
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 5 месяцев назад
መመለስ አይችልም ይሄ ቅሌታም ሽማግሌ
@user-dp3kf1jm8g
@user-dp3kf1jm8g 6 месяцев назад
Setetu yenate yaredo alasora alachu eko
@user-xn7sf6do7i
@user-xn7sf6do7i 5 месяцев назад
Enante mnm wongel atwukum sijemr wengel bitaku noro be idme enkuan takebiralachu nvr menfes kidus yelelwn sibsib endz nw yabiralchu
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 5 месяцев назад
አንትሙሰ ተሐውሩ ግድመ ግድመ አነኒ አሐውር ግድመ ግድመ፡፡
@user-pg4bq8sy4y
@user-pg4bq8sy4y 5 месяцев назад
የወፍ መንጋ ትመስላላችሁ::
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 5 месяцев назад
Ehena bermel Georges tetmkes tawkwals andu yulu geta yegzhber leje Jesus Christus ymaryam leje ehety sofa
@user-br8qz4hc6r
@user-br8qz4hc6r 5 месяцев назад
በአፈና ነው እንዴ
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 5 месяцев назад
እራሳቾው ለጥቕም ያላቾው እንጂ ምንም ችግር የለባትም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምንፍቅና ናፍቖው ተሐድሶ ነን ብሎ መጡ ራሳቾው ሳያሳድሱ ዶንቆሮዎች
@tenaadmassu2031
@tenaadmassu2031 5 месяцев назад
Why you interrupt repeatedly?
@user-og7cj9kq9p
@user-og7cj9kq9p 5 месяцев назад
Enante lemastemar kehone lemin atdemametum muse endaynageru ewnetun endayawetu afena new
@user-jg2hq9ke3i
@user-jg2hq9ke3i 5 месяцев назад
Sofiy sibb azinalo mine net titled New yetensaylw
Далее
Good deed #standoff #meme
00:15
Просмотров 336 тыс.
Orthodox Mels kaallat .... ??
1:05:42
Просмотров 217 тыс.