Тёмный

እኔና ባለቤቴ በአልን ከኢትዮጵያዊ እህትና ወንድሞቻችንጋ አከበርን ለኔ በጣም ልዩ ቀን ነበር 🤗❤💕 

Hidaya's kitchen🍽
Подписаться 181 тыс.
Просмотров 2,3 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ
@ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ 5 месяцев назад
ማሻአላህ ደስይላል ግን ጥያቄአለኝ እደትነውቀሪቦውንየሰራሺው ሹክበይኝ ወላህስትአመቴ ተጠጣሁ አምሮኛል😊
@tigistgebrekidan2222
@tigistgebrekidan2222 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ከነ ቤተሰቦችሽ
@ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ
@ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ 4 месяца назад
የቆያብ የሆነም አይቼ ማላፋ አልፈለግኩምና አንድነት እንዴት ያምራል አንድነታችሁ ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ይጨምርላቸው በጣም ነው የምታምሩ እግዚአብሔር የጠብቃችሁ በሰላም የወጣችሁበት ምድር በሰላምታ መለሳችሁ ለሀገራችሁ ለቤተሰባችሁ ሀገራችንን ሰላም ያደርጋል በጣም ደስ ይላላችሁ በጣም ነው ታምራላችሁ አንድነት ፍቅር ያለበት ቦታ ላይ ሁለት የእግዚአብሔርን እጅ አላት❤❤ የኔ ቆንጆ እናመሰግንሻለን ኖረኝ ልጆችሽንም እግዚአብሄርን ያሳድግሽ ባልሽንም ይጠብቅሽ አንቺንም እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ በጥበብና በእሱ ፍቅር ተጠምደሽ እንዴት ኖርህ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁሉም ይቀራል ፍቅር ግን ለዘላቂ ነው የፍቅር ባለቤት የሆናችሁ ክርስቶስ ይጠብቃችሁ
@GelaneGudeta
@GelaneGudeta 5 месяцев назад
እንኳን አደረሰሸ ሂዱዬ በጣም ደሰ ትላላችሁ 🎉
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 5 месяцев назад
የቀሪቦ አሰራሩን አሳይን እስኪ የተለየ እንዴሁ
@endalechmamo2769
@endalechmamo2769 5 месяцев назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ስርአትሽ ደስ ይላል ተባረኪ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 5 месяцев назад
አሚን የኔ ውድ አመሰግናለሁ😘💕
@TsahayAsafaTsahayAsafa
@TsahayAsafaTsahayAsafa 5 месяцев назад
wowow.በጠም,ታምራለችሁ❤❤❤❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ😘💕
@cookingwithmimmo
@cookingwithmimmo 5 месяцев назад
በጣም ጥሩ ጣዕም አለው
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ❤
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 5 месяцев назад
ማሽአላህ የኔልእት❤🎉
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 5 месяцев назад
Hayuye love u😘💕
@addisababa_
@addisababa_ 5 месяцев назад
ዋው ደስ ይላል
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ❤
@merimatadese9126
@merimatadese9126 5 месяцев назад
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 5 месяцев назад
ሹክረን😘💕
@FatumaMohammed-d6z
@FatumaMohammed-d6z 5 месяцев назад
Mashaallah betam tamralachu❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 5 месяцев назад
Shukiren yene wid😘❤
@hafizaseid4137
@hafizaseid4137 5 месяцев назад
ማሻአላህ ደስ ትላላቹ ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘💕
Далее
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18