Тёмный

እኔ ማን ነኝ? እናትን ፍለጋ ከኔዘርላንድ እስከ አዲስአበባ...ልብ የሚነካ ልዩ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 352 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

12 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 298   
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 Год назад
የኔ ምስኪን በአራት አመቷ ከሀገር ወጥታ ቋንቋዉ ቢጠፋባትም የኢትዮጽያዊት ሴት ስርዓት እና እርጋታዋ አለ 🙏 እናቷን ብታገኛት በጣም ደስታዬ 😥ነበር ግን ደግሞ ሀበሻ ባል ስላላት በሱ እና በቤተቦቹ ያጣችዉን የእናት የዘመድ እና ሀገር ፍቅር እንደምታገኝ ተስፋ አደርጋለሁ💚💛❤
@salemethiopian4447
@salemethiopian4447 Год назад
ባለቤቷ ነው ፈጣሪ ከእናትሸጋ ያገናኒሸ እግዚአብሔር ነው
@menbeabera296
@menbeabera296 Год назад
@@salemethiopian4447 you look
@mekasja6442
@mekasja6442 Год назад
እርቀንም ከልባችን አይፍቅም ኢቶጴያነት
@osmangobe6143
@osmangobe6143 Год назад
Ayzosh ehet fetari yirdash beteseboh yibarklesh
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Год назад
በጣም ነው እንጂይ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Год назад
እናት የወለደችውን ብትረሳ እኔ ግን አልተውሽም አረሳሽም ይላል እግዚአብሔር ተጠነቀቀልሽ እራራልሽ እናት አባት ሆኖ ነው ያሳደገሽ ስሙ ይባረክ ያሳደጉሽምይባረኩ ።
@tsehayabebe1131
@tsehayabebe1131 Год назад
አሜን አሜን ጌታ መልካም ነው በኛ ሕይወት ለዘላለም ክብር ሁሉ ይሁን ለት
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 Год назад
ደስ የሚለው ነገር የራሷ ዜጋ ማግባቷ ነው ፈጣሪ ያገናኝሽ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Год назад
ደስ ሲሉ ሁለቱም ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@rishu_tube6433
@rishu_tube6433 Год назад
እህቴ እናትሽ ባታገኚ እንደ እናት የሚንከባከብሽ ባል አለሽ ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🫶🏽🇪🇷
@procell803
@procell803 Год назад
የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ እናትሽ ተገኝታ ደስታሽን ለማየት ያብቃችሁ ባለቤቷ እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነው እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ 🙏🙏🙏
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Год назад
ኢትዮጵያውነት ከምን በላይ ነው የኔ ቆጆ እዳቺ አይነት ማንነቱን ፍለጋ እዲ ይከራተታል ሌላው ማንነቱን ትልቋን ኢትዮጵያ በዘር ይቀብራል ለማንኛውም የኔ ውድ እህት ላቺ ትልቅ አክብሮት አለኝ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ፈጣሪ ይሰጥሽ
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን ቤተሰቦችሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ ጎደሎሽን እመብርሀን ትሙላልሽ አይዞሽ የኔ እናት
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Год назад
በጣም ደስ ይላል ሐበሻ ባል ስላገባች ብዙ ችግሮቿን ይጋራታል ይረዳታል ፈጣሪ የጎደለውን ይሙላልሽ
@user-fp4zz9sr5g
@user-fp4zz9sr5g Год назад
በጣም
@halimasaeed9238
@halimasaeed9238 Год назад
የሀገርሽን ልጅ ቀና ሠው ስላገኘሽ እድለኛ ነሽ እናትሽም ትገኛለች
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
በል ኢንሻ አሏህ ያለኝ ይበቃኛል የሌለኝም ይኖረኛል ስታምን በሙሉ ልብህ ስትመካ በአንዱ ጌታህ ይሄን ካደረክ ሁሌም ደስተኛ ነህ💪 ኢላሂ ከሀራሙ አርቀህ በሀላሉ አብቃቃን!
@jemalelias9948
@jemalelias9948 Год назад
Aselamu Aleykum
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
ባሏ በጣም ጨዋ ኢትዮጵያዊ እንደሆነ ያስታዉቃል እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ነው አንተን የሰጣት
@user-fx3iz4fj4c
@user-fx3iz4fj4c Год назад
እናት ባይችግራት አትጥልም ተገኝታ የናትዋን ፈቅር ለማገኛት ያብቃት
@user-ww3kc5tz3s
@user-ww3kc5tz3s 5 месяцев назад
ደስ ብሎኛል ወድቅሽ መገኘትሽ ሳሆን ማየት ያለብሽ እናት የለላቸው የተቸገሩ ህጻናት ማገዝ ኣለብን
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z Год назад
ሀበሻ ማግባቷ የተወሰነ ያግዛታል አይዞሽ ፈጣሪያገናኛችሁ
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n Год назад
የእናት ነገር ከባድ ነው ስለ እናት የሚያውቅ ያውቀዋል እናም አላህ ከእናትሽ ጋር ያገናኝሽ አላህ ሁሉን ማድረግ ይችላል እናም እናትሽ በህይወት ኖርው እንደምታገኛቸው በአላህ ላይ ተስፋ አለኝ ባለቤትሽም መልካም ሰው ይመስላል
@jsjsjsjwjwiw9017
@jsjsjsjwjwiw9017 Год назад
ባለቤቷ አማረኛ ብታስተምራት ጥሩ ነው ቋንቋዋን ብታውቅ ብዙ አመት እንደኖራችሁት ትንሽ ብታስተምራት ደስ ይላል
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 Год назад
የማንነት ጥያቄ በጣም የማይድን ቁስል ነው😭😭 ሁሌም በጥያቄ ውስጥ መኖር ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔእህት 😪❤️
@coffeeloverone
@coffeeloverone Год назад
ወይ ድህነታችን በጣም ያሳዝናል! ስንቱን ወላጅ የወለዱትን ልጅ በየሜዳው, በየ አጥሩ ጥግ እንዲጥሉ ያደርጋል! ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!!
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
Ethiopia is not the only poor nation on earth it's more to do with irresponsibility and wickedness to throw away a baby
@habtamugirma1787
@habtamugirma1787 Год назад
D0
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Год назад
እግዚአብሄር በታዓምሩ ቤተሰብሽን ያሥገኘልሽ የኔ እናት ታሳዝናለች
@user-yp9nv9bl2l
@user-yp9nv9bl2l Год назад
አላህ ያገናኝሽ እና በደስታ ልናይሽ ያብቃን
@mekasja6442
@mekasja6442 Год назад
እርጋታዋ ቋንቋ እጅ የጠፍባት ሁሉንም ነገር አለ ባህሏ አትም ታድለሀል ያገርህን ልጅ በማገኛትህ በትለይ ለሷ ታስፍልጋታለህ አደራ ወንድም በጎዶሎዋ ገብትህ እንዳታስከፍት እንኳን የሰው ልጅ ጉልቻም ይጋጫል እና አደራ
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i Год назад
ፈጣሪ እናትሽ ያገናኝሽ አይዞን ባልየው ጥሩሰው ነው
@kduskudus3778
@kduskudus3778 Год назад
የebs እና የባላደራዉ አድናቂወች በላይክ አሳዩኝ የበጎች እረኛ ነኝ ከሳዉድ አረብ በርሀ
@mekasja6442
@mekasja6442 Год назад
አላህ ይህንን እያየህ አገራችንን ጠብቅልን ድሀ ና ሀብታም እኩል በልቶ የሚያድርበት አርግልን ገዳየቹን አንሳልን
@tigibekele3761
@tigibekele3761 Год назад
አሜን የኔ እናት ልጆችሽን ሺ ያርግልሽ ልብ ይሠብራል ሠዎቹ በጣም ቅኖች ናቸው ተባረኩ ማለት ትዝታና እናቷ ጌታ ክሶሻል መልካም የትዳር አጋር አድሎሻል ፈጣሪ ያልታሠበ ሲሣይ ይሥጥሽ ቸር ይግጠምሽ ሥነሥርዓትሽ ሲማርክ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Год назад
እግዚአብሔር ለአይኔ ስጋ ያብቃሽ አብሥራው ቅዱስ ጉብራል እመቤቴን ያበስርው ያብስራሺ
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Год назад
ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏😥
@Shanko12
@Shanko12 Год назад
First, I shoutout to the parents of her for raising such intelligent, mannered, beautiful, well-groomed woman and a mother. The way she said hello/greeting to the two ppl who found her shows me she kept her birth culture within herself after all these years… the husband I see here is a wonderful humble human being, whoever raised this brother his parents should be very proud. A mother never abandoned her kid unless something serious happened to her life or her kid life is endanger… I wish her to find a closure…
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Год назад
Yes.... Me too
@issamchamoun2370
@issamchamoun2370 Год назад
እንዴት ደስ እንዳለኝ መድሀኒያለም ቤተክርስቲያን አየሁት የኔ ደርባባ ፈጣሪ ይርዳሽ
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Год назад
ልብ የሚነካ ታሪክ ነው
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Год назад
Waw what a great husband you have!!! you are so Lucky you should proud of him 💕
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
እናትሽና ቤተሰቦችሽን አግኝተሽ በደስታ ለማየት ያብቃን
@betikebrom8649
@betikebrom8649 Год назад
የአቃቂው መድዬ እሱ ነው ጠብቆ ያሳደገሽ🙏🏽 እሱ ደሞ ያገናኛሽ 🙏🏽
@fatumm7558
@fatumm7558 4 месяца назад
ይገርማል ሥንት ታሪክ አለ አላህ እናትሽን ያገናኝሽ መቸም ቢሆን እናት ሣትቸገር አጥልም ልጇን አብሺሪ አለህ ያገናኛችሁ የትዳር አጋርሽ በጣም መልካም ሠው ነው ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Год назад
እንኳን የአገርሽን ልጂ አገባሽ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ፈጣሪ ተገናኝተሽ ደስታሽን ለማየት ያብቃን❤️🙏
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር ክብር ለናቶቻችን እናት እንኳንስ አጠናት አጠገባችን ሁናም አትጠገብም ልዪ ፍጡርናት እናት አለምናት ውድ ስጦታናት ዘጠኝ ወር አርግዛ ወልዳ ከዛ ደግሞ ትልቅ ሆነንም ልክ እንደልጅ ትጨነቅልናለች እናት ውለታሽ ከባድነው ክብር ለናቶቻችን🙏🏽🙏🏽😭😭🙏🏽🙏🏽 ባሏግን ምርጥ ዘርህ ይርባ ብየሀለው
@asterwoldemicheal4398
@asterwoldemicheal4398 Год назад
ይሄ አባባል ግን ወልደው ለጣሉ አይሠራም፣ እናትማ ለምናም ቢሆን ታሳድጋለች
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m Год назад
@@asterwoldemicheal4398 ✅✅👍
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m Год назад
@@asterwoldemicheal4398 እኮ መውለዲኮ እበትምትልይወልዳል ግንትልቁ ቁምነገር ወልዶመጣልሣይሆን ወልዶማሣደግኘው።
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 Год назад
ኢትዮጵያዊ ምርጥ ባል ስለሠጣት ደስ ብሎኛል በህይወት ታሪኳ ብከፋም
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Год назад
She so humble and nice personality, bless you heart ❤️ , we all loves you and wish you all your wishes will come reality and celebrate together. Good luck sister ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@slislo7749
@slislo7749 Год назад
አላህ ከቤተስቦችሽ ያገናኝእሽ
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Год назад
This is a very heartbreaking story. I can not control my tears. I have the feeling that you, Ledeta, will find your mother and family. You have a very nice husband. I pray for you.
@alemneshtube
@alemneshtube Год назад
በስማም ይገርማል በድሮ ግዜ ግን በጣም ልጅ ይጣል ነበር ማለት ነው እግዚአብሄር ይርዳሽ እናትየ
@user-hr6en1hg8s
@user-hr6en1hg8s Год назад
Ahun ayitalem malet ayichalem enesum siyadgu ena sifelgu new mitawekew.☺️
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 Год назад
መልካም ባል ሁሉን ያስረሳል አባትም ወንድም ባልም ነህ :: እናትሽን በህይወት እንድታገኛት አምላክ ይርዳሽ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
እንኳን ወደትዉልድ ሀገርሽ ልዩ ባል ጋ አመጣሽ እንወድሻለን የሚረዳሽና የሚወድሽ ባል ስለሰጠሽ እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ይወድሻል መልካም እድል
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 Год назад
ማደጎ ሲባል አዝናለሁ። ወላጅን መፈለግ ጥሩ ሆኖ እያለ፣ ያሳደጉዋት ግን ለልጆችዋ አያቶች መሆናቸውን ማሳወቅ ውለታን አለመርሳት ነው እላለሁ። እነሱ ባያሳድጉ ልደት ዛሬ የት ትሆን እንደነበር የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው። የልባችሁ ይሞላ ዘንድ ፀሎቴ ነው።
@orangeababa7162
@orangeababa7162 Год назад
First i wound like to say thank you very much for your adapted parent’s “God Bless “them I am very happy for you to married Ethiopian husband knows the culture, lounges, food and everything to know where we’re you found, and “WOW” Everything God has a reason?He took you in your birth place , my dear Ethiopian sister I’m praying for you to meet your biological families.
@edel1883
@edel1883 Год назад
እኔን የኔ ሚሲጊን አቸቴን በላችው እመብረሀን እረድታሽ ወላጅ እናትሽ ተገኝታ ዳግመኛ ደስታሽን ብሰማው እዴት ደስ ባለኝ እማ😢😢😢💞💞💞💞
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Год назад
She is a Beautiful lady and she’s threw a lot of struggle looking finding’s her relatives and parents, but the husband is very supportive her and a good man to her like as her mother, father,husband incredible husband!🙏🏾👍🏾 ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@EbrahimAhmed-wn8vz
@EbrahimAhmed-wn8vz Год назад
It's a big issue and it's hard to live without your mother. I hope you will meet her and forget the tough time. wish you all the best
@roserosa8426
@roserosa8426 Год назад
በጣም ታሳዝናለች ፈጣሪ ይርዳሽና ለመገናኘት ያብቃሽ
@MohamedMohamed-ev1bb
@MohamedMohamed-ev1bb Год назад
ስታምሩ ሀያላኑ አንድዬው ፈጣርያችን ከወላጆችሽ ያገናኛችሁ ታድለሻል እሀው ያገርሽ ልጅ በማግባትሽ ለዚህ በቅተሻል ነጭ ብታገቢ እሄን የህይወት ታርክሺን ባላየሽ አላሀን አመስጊኚ በቅርብ ቀን ያሠባችሁት ይሣካል በርቱ
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 Год назад
የኔ ምስኪን ፈጣሬ ይርዳሽ በውስጥሽ ስሜትሽን እምቅ አድርገሽ ነው የውሸት የምትስቂው ህመምሽ ይገባኛል አምላክ ቤተሰብሽን ያገናኝሽ 😭🙏😭
@betselotyimam6299
@betselotyimam6299 Год назад
ስላሶች ያስገኝልሽ መልካም እድል እህቴ።
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Год назад
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ከቤተሰቦችሽ ጋ ያገናኝሽ
@taibataiba202
@taibataiba202 Год назад
አላህያገናይሽያርብ እናትበሂወትታለች ይህን ታሪክ ስምታ አይጠፍትም
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
እግዚአብሄር አድጋ ለዚህ እንድትበቃ ያደረገ አምላክ ደግሞ ከወላጅ እናትዋ እና ቤተሰቦች ጋር ያገናኝሽ ደሞ ኢትዮጲያዊ ስነስርአትዋ በሃገር ውስጥ ያደጉ ሴቶች እንኳን ጋር የማይገኝ ባለቤትዋ እድለኛ ነህ በእውነት እግዚአብሄር ደስታዋን ያሰማን ዘንድ ፍቃዱ ይሁን ።
@user-xv1mb7yo1c
@user-xv1mb7yo1c Год назад
በጣም ይገርም ታሪክ ነው
@samuelbekele3051
@samuelbekele3051 Год назад
የሚገርም ታሪክ እድለኛ ነሽ ኢትዬጵያዊ ባል አለሽ እርግጠኛ ነኝ አሳዳጊሽ ቤተልሄም ኦርፋኔጅ ደብረዘይት ነው ይሄን አሳዳጊ መስራቾች አይሪ ቶሚ እናት እና አባትዋ ናቸው ከዛ እሳም ከእናት እና ካባትዋ ቀጥላ አሳዳጊ ነበረች አሁን በአዋሳ ከተማ ትኖራለች እኔ ዛሬ ይሄን ፕሮግራምቹን ሳየው ደብረዘይት ለእረፍት መጥቼ ነበር እና እግዛብሄር ይዳቹ በርቺ ወላጆችሽን እግዛብሄር በሰላም ያገናኝሽ።
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 Год назад
እግዚአብሔር ያገናኝሽ!!!
@afirahel12
@afirahel12 Год назад
የድግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ አይዞሽ ታገኚያቸዋለሽ
@user-pe6td3gu6q
@user-pe6td3gu6q Год назад
የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው ቤተሰቦችሽን በቅርብ እደምታገኛቸው ተስፋ አለኝ አይዞሽ
@user-dl6yx5xn5u
@user-dl6yx5xn5u Год назад
እግዚአብሔር ያገናኝሽ አይዞሽ እግዚአብሔር አላማ አለው
@haderabederu2817
@haderabederu2817 Год назад
በጣም የምእገርም ታርክ
@user-ss6rg6iz2y
@user-ss6rg6iz2y Год назад
እናቷ ተገኝታ የምናይ ያድርገን ያረብ ያረብ
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Год назад
IT'S SO SAD 😞 IN THE SAME TIME GOD SENDE THE ENGEL 🙏🏻 ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO AND HIROSE EVER LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING GOD BLESS TO MACK THIS HAPEND FOR HER 💖 🙏🏻 ❤️
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Год назад
እግዚአብሔር ያገናኝሽ እናትሽን ብታገኚ ጥሩ ነው ባለቤትሽ ኢትዮጵያዊ መሆኑ እጅግ በጣም እድለኛ ነሽ ባለቤትሽም አንቺን ማግኘቱ በረከትን አገኘ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ ቆንጅዬ ፀልዩ እግዚአብሔር ይችላል !
@emanaaa733
@emanaaa733 Год назад
አይ አበሻ ወልዶ መጣል ለካሰ ድሮም ጀምሮ ነው😭 አይዞኝ ፈጣሪ ይርዳቹ
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 Год назад
አይዞሽ እግዚአብሄር ከቤተሰብሽ ያገናኝሻል! alles komt goed lieverd!❤
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 Год назад
ምርጥ ባል እግዛንሄር ይባርክህ እህቴ ውጭ ብታድጊ ግን ስነስርአትሽ አልተውሽም።የኔ ሴት ሁላችሁንም እግዛብሄር ይባርካችሁ ከናትሽ ከቤተሰብሽ ድግል ማርያም ታገናኝሽ
@Bella-ethio
@Bella-ethio Год назад
የሚገርም ታሪክ ነው
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Год назад
እህት አይዞሽ በርች በእግዚአብሔር ፈቃድ ከእናትሸ ጋር ትገናኝለሸ በፈጣሪ ፈቃድ አሜን
@senqufetiya9361
@senqufetiya9361 Год назад
Thank you ebs
@webitemelka2283
@webitemelka2283 Год назад
ለበጎ ነው ማለት ጥሩ ነው ይሄን እድል በማግኘትሽ ፈጣሪ ይመሥገን ግን አለ ምክንያት እናት ልጅዋን አትጥልም እና ፈጣሪ ይርዳሽ 😣
@ethiotube6460
@ethiotube6460 Год назад
May God connect you with your family
@zeynebmuhammed5643
@zeynebmuhammed5643 Год назад
አላህ ያገናኝስ
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 Год назад
I feel pity for you ...but you have just a lovely protective genuine husband and it's nice he is a habesha so you can feel the belongingness❤👍
@user-ii4fb4vf6v
@user-ii4fb4vf6v Год назад
እድሜህ ይረዘም ወድም ሰው በጠፋበት ሰው ሳይ ልቤ ይረጋጌል
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
ታድለህ ጥሩ ሰው መሆን እንዴት ደስ ይላል አንተ ልዩ ወገን ነህ
@genetbekele1277
@genetbekele1277 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ ቤተሰቦችሽን አግኝተሽ በደስታ ድጋሜ ያገናኘን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ ባለቤትሽም መልካም ሰው ነው I hope you be fine Good Blessed you
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q Год назад
ወይዘሮ ምትኬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ግን የት ኖት
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Год назад
ፈጣሪ ከቤተሰቦችሽ ይቀላቅልሽ እህቴ
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Год назад
ውይ በልጅነቱዋ ደሞ ስታምርርርርር
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 Год назад
እግዛብሔ ከእናትሽ ጋረ ደግሞ እንተምትገናኙ ተስፍ አለኙ መልካም ባለቤት አለሽ ይባረክህ ወንድም
@official_2943
@official_2943 Год назад
You are very good husband, May God bless you and your family all !
@MeseretGirum
@MeseretGirum 11 дней назад
SSdsaaeaem😊€=
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 Год назад
ደስ ሲሉ እግዚአብሄር ያገናኛቹሁ እኛም በደስታ እድንደሰት
@melkamdemeke6999
@melkamdemeke6999 Год назад
ፈጣሪ የረዳሽ የኔ እነት
@merontefera8566
@merontefera8566 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ያገናኘሽ
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f Год назад
መልካም ሰው ነህ ...
@tube-ii9kv
@tube-ii9kv Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@edengenet9118
@edengenet9118 Год назад
Melkam bal nh tebarek🙏🙏
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Год назад
እና ወይዘሮ ምትኬስ ያሳደጉዋት?
@mqw544
@mqw544 Год назад
አላህ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ እርጋታዋ ደስ ሲል
@sharjahsharjah254
@sharjahsharjah254 Год назад
ፈጣሪ ያስግኝልሽ
@tigi1397
@tigi1397 Год назад
I hope your mum is a live, meet you. God be with you🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 Год назад
ድንገቴ ፈንጠዝያን ያስተማሩን የበስንቱ ፀሀፊዎች ምስጋና ይገባቸዋል።
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Год назад
ክክክክክክክ
@yw4039
@yw4039 Год назад
😁😁😁😁😁
@user-np9mt8zb1z
@user-np9mt8zb1z Год назад
ማለት
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Год назад
#የኔ #ቆንጆ ልብ ቀና ልብ #እንዲህ ደርጃ #መደርሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን #እንደስምሽ #እናታሽ #ልደዬ ምታግኛቸው መልካም ምኞቴ ነዉ መልካም ትዳር መልካም ባል ሰቶሻል እረጅም #እድሜ ጤና ይስጣችሁ #ወ /ር #ምትክየ እናታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቅን እናታችን እግዚአብሔር ይሰዎት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን!!!!እማ❤️❤️🙏🙏🙏
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Год назад
አላህ ያገናኝሽ ከቤተሠብሽ
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 Год назад
ፈጣሪ ያገናኝሽ አይዞሽ በሂወት ካለች ታገኛታለሽ
@naolamsterdam4801
@naolamsterdam4801 Год назад
ልዲ የኔ ቆንጆ በርቺ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይርዳሽ
Далее
ПРЕДСКАЗАТЕЛЬ БУДУЮЩЕГО
1:00
В поисках семьи😢😱
0:56
Просмотров 3,5 млн