Тёмный

እኔ በሌለሁበት ፈረዱብኝ [ በልቤ አንድ ትልቅ ምኞት አለ እሱ ማሳካት እፈልጋለሁ ] 

ማኅበረ ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ  / Mahibere Tewahido Zeorthodox
Просмотров 3,7 тыс.
50% 1

ይህን መንፈሳዊ ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ ቀኖና ትውፊት መሰረት ተደርጎ የተዘጋጃ ሲሆን በዚህ ቻናል ትምህርተ ወንጌል ÷ የጥያቄዎ መልስ÷ ስንክሳር÷ የቤተክርስቲን መረጃዎች÷ ዝማሬዎችና ወቅታዊ ጉዳዮችን በልዩ አቀራረብ የሚቀርብበት መንፈሳዊ ቻናል ነው፡፡ “ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ ” ምርጫዎ እኛ ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡ዝክር ሰማእታት ዘሊቢያ ሃይማኖታችንና አንድነታችን የምናጠናክርባችው ጽናታችን ናቸው::
ስለማኅበሩ ማወቅ የተለያየ መረጃዎችን ለመስጠት እና ስለቻናላችን ያሎትን አስተያየት_ 0948888811/0996979782
/ @mahiberetewahidozeort...
Telegram = t.me/+uyJApOpa...
Tiktok = / mto251
#ለበለጠመረጃ_0948888811/0996979782#mahiberetewahidozeorthodox#ማኅበረተዋሕዶዘኦርቶዶክስ

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@shalushalu8859
@shalushalu8859 5 дней назад
እዳናተ አይነት አባት አያሳጣን ቀሲስ አባታችን❤♥👏🌹
@bilenmulatu-t4f
@bilenmulatu-t4f 5 дней назад
እጅግ በጣም ጥሩ ማስተማርያ ነው በበቱ ያፅናችሁ ዩቱብ ብትከፍቱላቸው በጣም ጥሩ ነው
@AlAl-h8p
@AlAl-h8p 5 дней назад
በእዉነት በጣም የሚገርም ፅናት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ያፅናችሁ😢😢😢 ወልደ አብ ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ ታሞብኝ ነዉ እራሱን አያቅም😢😢
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 5 дней назад
መድሀኒአለም በቸርነቱ ያስብልሺ
@mare7241
@mare7241 4 дня назад
Wntunnw❤wndmahn❤❤❤
@mare7241
@mare7241 4 дня назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@EmabetzenaEmabetzena
@EmabetzenaEmabetzena 4 дня назад
❤❤❤❤እመብርሀን ትዳብስልሽ😢❤❤❤
@muluyieshibabaw8888
@muluyieshibabaw8888 День назад
እግዚአብሔር ይመስገን! አንደበታችሁን አይለውጠው! በምልጃዋ የተማመናችሁባት ወላዲት አምላክ አትለያችሁ! ቅዱስ ኡራኤል በክንፋ ይከልላችሁ! የመድሐኒአለም ቸርነት ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ!!! ትግስት የሌለኝ የማማርር ሰው ነበርሁና ጎደሎየን እግዚአብሔር ሞልቶልኛል ።እጅግ ብዙ ተምሬበታለሁ።አይዞህ የኔ ወንድም! የዘመናችን እዮብ አንተ ነህ።
@Frewe771
@Frewe771 3 дня назад
ግሩም ነው እድህያለ እምነት እድህ ያለጥንካሬ እግዚአብሔር ይመስገን ነው
@user-wc9ow5js4i
@user-wc9ow5js4i 4 дня назад
ቸሩ አምላክ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ በቤታችሀ ደስታ ሠላም ፍቅር በረከት ይሙላላችሁ ቸሪቱ እማምላክ. በቤታችሁ ትገኝላችሁ. 😢😢😢
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 4 дня назад
እግዚአብሔር የናንተን ጽናት ለኛም ይስጠን ኑሩልን እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው❤
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 2 дня назад
" በምን እፅናናለሁ ካላገዝከኝ በምን ልበረታ ካላገዝከኝ አንተ ስላለህ ነው መዳኒቴ ቆሜ መታየቴ " ዘማሪ ሚኪያስ አረጋዊ
@Sara2030Sara
@Sara2030Sara День назад
እግዚአብሒርይመሰገን❤❤😂😂😂
@EmabetzenaEmabetzena
@EmabetzenaEmabetzena 4 дня назад
እባካችሁ ባለሀብቶች እጃችሁን ዘርጉ ለነኝህ መልካም ሰዎች ልዩ ፀናትነው ያላችሁ እግዛብሄር ይጎብኛችሁ በምህረቱ በበረከቱ 😢❤❤❤❤
@shalushalu8859
@shalushalu8859 5 дней назад
አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያፅናችሁ ስጋው ወደሙ እድትቀበል የንስሐ ዕድሜ የጨመረልህ እድጠነክሩ የረዳችሁ አምላክ ስሙ ይመስገን❤👏💐
@user-ec21
@user-ec21 4 дня назад
እግዚአብሔር እኮ ብዙ እዮቦች አሉት በእውነት የምነትን ኃይልን ስጠኝ አድሰኝ አምላኬ የምስጋና አንደበትን ስጠኝ ፍጣሬዬ
@rahelbaharu4665
@rahelbaharu4665 5 дней назад
❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ይመስግን ተመስግኝ በቻ ነው ሌላ ምን አለ
@kokebgetaneh4689
@kokebgetaneh4689 3 дня назад
ይኸን ጽናት ያጎናጸፋችኹ እግዚአብሔር ይመስገን ። በሰማያት ክብር የምታገኙበት ያርግልን። ማኅበሩን ያስፋልን
@aminarooy3349
@aminarooy3349 4 дня назад
ቃለህወት ያሠማልን ወድማችን በርታ ጠካራናችሁ እግዚዚብሄር ያስብልሽ እህታችን
@Sara2030Sara
@Sara2030Sara День назад
አሜንአሜንአሜን
@halimaalshamsi1426
@halimaalshamsi1426 3 дня назад
እግዚአብሔር በእዉነት ከናተ ጋር ነዉ ክብሩይስፋ❤❤❤❤❤❤❤❤
@medihanitbelete8001
@medihanitbelete8001 2 часа назад
አባታችን ትክክለኛ የእግዚአብሔርን ቃል ተፈፅመዋል እድሜጤና ይስጥዎት እነሱንም በ ቤቱ ያፅናቸው መልካም ሴት አይዞሽ አሁንም ምንም አይጉደልብሽ
@Sara09-j1m
@Sara09-j1m 3 дня назад
የዩብ ጥናት የሰጠ አግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭
@ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ
የእስራኤል አምላክ ከናተ ጋ ይሁን በእውነቱ
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 3 дня назад
ሰለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን❤❤
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 5 дней назад
ምን አይነት ጥከሬ ነው በእውነት ወንድሜ. ከአንቴ ብዙ ተሚሪለሁ እግዚአብሔር ወጋውን ይክፈልላት እህታችን እፀብ ድቅ ነው ምን አይነት የተመርቄች ሴት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@waqaayyootikseekootibakkaahund
@waqaayyootikseekootibakkaahund 5 дней назад
አግዚአብሔር የሁላችን ሰላም ያብዛልን በጣም የሚገርም ዩቱብ ብት ካቱላች በጣም አሪፍ ነው
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 3 дня назад
ኡፍ ከቃላት በላይ ነው ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ጽናት ያደላችኹ ፈጣሪ ክብሩ ይስፋ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት እንዲሁ የነፍስ ቁርኝት የሆነ ፍቅር መኖሩ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን አንም ከዚህ የበለጠ ጽናት እስከ መጨረሻው ይስጣችኹ እመብርሃን ከናንተጋር ትሁን😢❤
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 15 часов назад
Ant betam kedus yemedehanialem tamagn liju beteh bebereket yemula zereh yebarek
@asekilemarayimeyimareyamli7205
እግዚአብሔር ይመስገን ልባም ሴት እንዲኽናት በእውነት እግዚአብሔር ዋጋዋን ይክፈለት 😢😢❤❤❤
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 4 дня назад
Igziabhier yabertachihu bewnet tnkaraichihuna tnatachihu kesbket belaye new
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 5 дней назад
እውነት ነው እኛም በማህበራችን በረከት ስራ ሰርተን ነበር ❤❤❤❤❤
@kareemaretshoon4514
@kareemaretshoon4514 4 дня назад
እግዚአብሔር ትግስትሽ እስከማታ ያድርግልሽ እግዚአብሔር ከናትጋራ ይሁን😢😢
@Birahanee21
@Birahanee21 4 дня назад
Waaqayyoo siyaa fayisuu obboleessa koo 😢😢😢😢😢😢
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 3 дня назад
እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሽ ወንድማችን እፍ አንጀቴ በላኝ የኔ አባት 😢😢😢😢እባካቹ አቅማችን የምንችለው እስከ መጫርሻ ብንርዳቸው አምላኬ ለመስጠት አብቃኝ
@melatyemariyamlij
@melatyemariyamlij 4 дня назад
egeziyaber yimesegen ahunem egeziyaber kenate kar yihun
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 4 дня назад
Kate temro yaltemelese yewnet kesew ayekoterm betam grum new tnkareh
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 5 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-jv7iy3uv8d
@user-jv7iy3uv8d 3 дня назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤ፈጣሪካናተጋርይሁን
@tarekegnzeleke7420
@tarekegnzeleke7420 3 дня назад
አቤት ስንት አባት አለን እንደእኝም አይነት ብዙ አባት አሉ እምነታችንን እንድንወድ ሚያረጉ አሉ ደሞ ጥቂት አሜኬላዎች መተትኞች በአባት ስም በጎቹን ለተኩላ የሚያስበላ አቤቱ እኚን የሚመስል አባት ያብዛልን መከራችን የበዛው የኛ በደላችን ስለበዛ ነው አሁን እኛ የሳምሶምን ጉልበት ይዜን ወፍጮ ፈጪ ሆነናል በተገኘንበት እንድንገደል ተፈርዶብናል ይሁሉ የኛ በደል ነው እህቴ እግዚሐቤር ያክብርሽ ወንድም አንተ ለኛ ምክር ነህ አምላክ ብርታቱን ይስጥ ደግ አባቶችንም ያብዛልን
@AmarechNew
@AmarechNew 4 дня назад
Egezeabeher yemarehe❤❤❤❤
@MeserwtChafa
@MeserwtChafa 2 дня назад
Yene jegena ❤❤❤
@NetsanetFa13456
@NetsanetFa13456 3 дня назад
ፈጣሪ ከዚህ በላይ ያበርታህ ወድሜ
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 3 дня назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹሁ አይዞህ ❤❤❤
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
በራሴ ነው ያፈርኩት በእውነት እኔ ሙሉ አካል ይዠ አተን ማመስገን ያቃተኝ ለምን ይሆን እንዴት ታዝበኸኝ ይሆን አምላኬ ሆይ😢 እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ቸሩ አምላክ ያበርታችሁ❤
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 4 дня назад
Tsgawotn yabzalot abatachin melkam ladereguna lereduachihu hulu igziabhier yerdachihu
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤ ተመስገን
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 5 дней назад
ድንክ ስብከት ነው የህዎት ታሪካችሁ እንዴዚህ ያጠነከራችሁ አምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን አባቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@DhbcFjnvf
@DhbcFjnvf День назад
በጣም ታስደስታላችሁ አሁንም ከዚህ የበለጠ ፍቅር ያላብሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ለቁምነገር ያብቃ ላችሁ
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 5 дней назад
Yewnet diki new ene kenate bzu temarkul beteley. Ehitekachi
@user-ek8qn3pj9h
@user-ek8qn3pj9h 5 дней назад
እግዚአብሔር ያበርታቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigest3176
@tigest3176 5 дней назад
Egezbehre yimesegne egzabher ahuneme abzetoto yibsrekacbu
@SeenaaArsii
@SeenaaArsii 5 дней назад
❤❤❤
@abdiniwaqqayo7377
@abdiniwaqqayo7377 3 дня назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SalamaBrhano
@SalamaBrhano 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 5 дней назад
እእእእእ በጣም ያሳዝናል አለቀስኩኝ አዘንኩኝ አይዞክ አንተም ጉበዝ ነክ ፈጣሪ ይርዳክ ይርዳቹ!!!
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 4 дня назад
Melkam abatochin yabzaln
@fikruman1069
@fikruman1069 5 дней назад
እንዲህ መጽናት መታደል ነው
@mebrihitwelay9353
@mebrihitwelay9353 2 дня назад
እምተነት
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 5 дней назад
እግዚኦ መሀረነ
@hsdsdsd6349
@hsdsdsd6349 День назад
❤😢😢😢😢😢
@vipuae7622
@vipuae7622 4 дня назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Sara-st6he
@Sara-st6he 4 дня назад
😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@shhsshjjd8510
@shhsshjjd8510 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 4 дня назад
Mitaye idg beyeln
@mavurukababa
@mavurukababa 4 дня назад
💖💞💞💞💞❤❤❤👐👐👐👐👐👐
@HananHanan-vd8qz
@HananHanan-vd8qz 3 дня назад
😢😢😢❤❤❤❤❤🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigabugebre5599
@tigabugebre5599 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
ХИТРАЯ БАБУЛЯ #shorts
00:20
Просмотров 1,2 млн
Anchor Media የጎንደር ወቅታዊ ሁኔታ
9:39