Тёмный

እኔ በእናቴ እቀናለዉ::...9 ዓመት በአረብ ሃገር ሰርቻለው - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia  

Abbay TV Entertainment
Подписаться 373 тыс.
Просмотров 283 тыс.
50% 1

ሰከላ ቶክ ሾው
ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
Also, watch on Abbay TV RU-vid channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv RU-vid channels.
RU-vid: / @abbay-tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: abbay.tv?igshid...
TikTok: www.tiktok.com/@abbay_tv?_t=8...
Telegram t.me/Abbay_Tv
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#Abbaytv #abbaytelevision #sekela #sekelashow #sekelatalkshow #tigestgirma #tigestgirmaonabbaytv #ሰከላ #አባይቴሌቭዥን #አባይ ቴቪ #አባይቲቪ #ዓባይ

Опубликовано:

 

29 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube 10 месяцев назад
ማስተር አብነት ክበድ አቅርቤልኛ ይምትሉ በላይክክ❤
@user-qf6mx2hc5f
@user-qf6mx2hc5f 10 месяцев назад
የኔም ጥያቄነው
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube 10 месяцев назад
ስብስክራይብ አድርጉኛ ስውዳችሁ
@mudaykitchen3368
@mudaykitchen3368 10 месяцев назад
ራቢዬ እኔም የኔ ምረጥ ሰው አብነታችን🎉🎉
@TrueLife9
@TrueLife9 10 месяцев назад
አዝናኝ ፕሮግራም ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን።
@lidiazewdu4685
@lidiazewdu4685 10 месяцев назад
ይቅረብልን ማስተር አብነት እሱን የሚተካ ማንም የለም ምርጥ ሰው
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 10 месяцев назад
እውነት ነው የረብ ሃገር ሴት ጀግና ነን የምትሉ 👍😥
@netsetube3161
@netsetube3161 10 месяцев назад
የናቴ ልጅ እወድሻለሁ እናቴ አባቴ ጤናቹን እድሜ ጀባ❤
@zuzutube6444
@zuzutube6444 10 месяцев назад
ነፂ የኔ ደርባባ 😍😍
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d 10 месяцев назад
አሚንጀባሙሉጤንነትከሀብትጋነፂየ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 10 месяцев назад
አሚን የምወወዳቹ❤
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 10 месяцев назад
Mulu beteseb yetebareke nw edmi ketena ke fikir gar ystachihu❤❤❤❤❤
@user-zq9qj5dt8u
@user-zq9qj5dt8u 10 месяцев назад
አሚንንንን ነጽየ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zdtube6056
@zdtube6056 10 месяцев назад
ሴት ልጅ አባቷን ትወዳለች ይባላል አባቱን የሚወድ🎉
@ethiojole
@ethiojole 10 месяцев назад
እኔ
@tnsucenter4574
@tnsucenter4574 10 месяцев назад
እኔ ደሞ በጣም ያስጠላኛል
@fikrtgermewe
@fikrtgermewe 10 месяцев назад
ተይ እህቴ አባትሽ በከፋም ቢደላም መገኛሽ ነዉ ተጎድተሽ ይሆናል አይዞሽ🙏
@betig8170
@betig8170 9 месяцев назад
Enem abaten Betam wedewalew gin ahun tamobignal Ena sew ager eyalew ye hone neger yihonbignal biye hule asibalewa alekisalew 😢😢
@user-xj1zz7yy3p
@user-xj1zz7yy3p Месяц назад
😢😢😢😢እኔም💔💔💔💔​@@tnsucenter4574
@mohemmedsiyed1580
@mohemmedsiyed1580 10 месяцев назад
ቲጂዬ ቀጣይ ደግሞ ሳሚን እንጠብቃለን ይቅርብ የምትሉ እጂ ወደላይ❤
@AB73723
@AB73723 10 месяцев назад
❤❤❤❤ ይቅርብ❤❤ የስተኞች ወዳጅ ❤❤
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 10 месяцев назад
ለምንአትታይም፣የትንቢጅግናየእኛብርታትናት
@user-bp6tz9zc1y
@user-bp6tz9zc1y 10 месяцев назад
👎
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 10 месяцев назад
ይቅረብ❤
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 10 месяцев назад
አው ይቅረብ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 10 месяцев назад
ዋዉዉዉዉ ያርብ ሀገር ሴቶች ሰለምታቀርቢልን እናመሰግንሽ አለን ቲጂየ ቀጣም እኔ 😂😂😂ስደት ብዙ አስተምሮኛል ማርያምን እስቲ ስደት ብዙ ነገር ያስተማርው ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉኘ አይከፈልበት 😀😀😀😀😀😍
@kere6628
@kere6628 10 месяцев назад
👍👍
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 10 месяцев назад
አስተምሮና በጣም ብዙ
@user-Weynua
@user-Weynua 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አስተምሮናል አይገልፀዉም
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 10 месяцев назад
ቢያሥተምረኝም እንደ ስደት በሂዎቴ የማልረሳዉን ጠባሣ ያሣረፈብኝ የለም 😢
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 10 месяцев назад
@@user-we3kb2jm5b አይዞሽ ውዴ
@seniy4518
@seniy4518 10 месяцев назад
የቤተሰቦቿ ክብር ይገባቸዎል ሰዉ አክባሪናቸዉ❤❤❤
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 10 месяцев назад
አዪቴዬ አንቼም ብትቀርቤ ጉጉቴነው
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h 10 месяцев назад
ወላሂ ስት ቀን ኮምቻ ነበር ለምለም ትቀረብ በዬ ኮሜት ወሀ አለበላውም አሁንም ሰዮፉጋ እይኮመትኩኝ ነው❤❤❤❤❤የተንቢን የሚወደ በላይክ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 10 месяцев назад
የኔ አስተዋይ😘
@genetteshome3906
@genetteshome3906 10 месяцев назад
አዎ በመቅረቧ በጣም ደስ ብሎናል የመዳም ቅመሞች ግን ደቂቃ አነሰ,ዩቱብ ባይፈቅድም,ቀጣይ ቢኖረው መልካም ነብር
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h 10 месяцев назад
@@genetteshome3906 ትክክክክል በለሻል በሆንም ሰለኛም ጠቅሳለች በዛው ሰበስክራይ አረጋኝ
@user-nn7jc6tq1q
@user-nn7jc6tq1q 23 дня назад
አሁደሞ አብድ ወሎ ደረሴ ይቅረብ በይ የመዳም ቅመሞች የሰየመልን
@zuzutube6444
@zuzutube6444 10 месяцев назад
ለሙ የሴት ጀግና ባህሪያችን ብዙ ስለሚመሳሰል በጣም ነው የምወዳት
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 10 месяцев назад
በጣም ጀግና የሚለዉ ቃል እራሱ አይገልፃትም የሴቶች ምሳሌነች።
@kadotube9947
@kadotube9947 10 месяцев назад
ዋውውው የመዳም ቅመሞች እንካን ደስ አላቹሁ የተንቢ የኛ ጀግና🎉🎉🎉
@genettube277
@genettube277 10 месяцев назад
ብርቋ
@Journy-With-TheElina
@Journy-With-TheElina 10 месяцев назад
😢😢ደምሩኝ ውዶቼ❤
@Yelman-nt4qc
@Yelman-nt4qc 9 месяцев назад
ጀእግናነሽ እኔምእዳች ከሰውአገርነኝ
@yeshibirgetalaca2737
@yeshibirgetalaca2737 10 месяцев назад
ከምንም እና ከማንም በፊት ፈጣሪሽን አምስግኝ ሞገሱን ለሰጠሽ ጤናሽን ለሰጠሽ እኛ ሲሳካልን እንረሳዋለን
@hirut7396
@hirut7396 10 месяцев назад
የአረብ አገር ሴት ጀግና ናት እንደ ሻማ እየቀለጠች ለብዙዎች እምታበራ እንቁ ናት ግን ሳታውቁ የአረብ አገር ሴት እያላችሁ እምታቀሉን እምትስድቡን ስዎች ስቃያችንንም ተረዱን 😢😢😢😢😢
@Guragewa5270
@Guragewa5270 10 месяцев назад
ስደት ላይ ያለው ነገር የገለጽሽበት መንገድ ምርጥ አገላለጽ እና ትክክለኛ ያለ ነገር ነው እናመሰግናለን ለሚ❤
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 10 месяцев назад
ለምለምዬ የኛ ጀግና ስለቀረብሽ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእናትና አባቶቻችን
@haymanotegobeze1472
@haymanotegobeze1472 10 месяцев назад
እናት አባትሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ❤❤
@abdiwollotube
@abdiwollotube 10 месяцев назад
እድህ ቅመሞችን ጋብዙልኝ እመዋ
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 10 месяцев назад
ደረሴ እኔንም ያቅርቡኝ ንገርልኝማ🤔😀
@marifazw7969
@marifazw7969 10 месяцев назад
አብዱየ ተመልከት እግድህ ሳዱላው ሁላ ልንጋበዝ ነው ምታረገዋለህ አተም አቀር😅😅😅😅😅
@user-uu5kr7vk5f
@user-uu5kr7vk5f 10 месяцев назад
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 10 месяцев назад
ቲጂ ይህንን ኮመንት ካየሺ አብዲን አቅሪብልን ፍትህ
@user-nn7jc6tq1q
@user-nn7jc6tq1q 23 дня назад
አተም ትቀርባለህ ደረሴ
@aregashgabre824
@aregashgabre824 10 месяцев назад
ሳሚዬ ነው የኛ አሳቢ በእውነት ሌላው አስመሳይ ነው ሳሚ ማስረሻ ይቅረብና ስለእኛ ይናገር❤❤❤
@user-yy8iv3rg4u
@user-yy8iv3rg4u 10 месяцев назад
የኔ ውብ ለሙየ ለመዳሽ መምስን ቃላት አጠርሽ ከምር ልዩ ናት መዳሽ የኔ እራሱ ቃላት አጠሁላት ላንቺ ማዳምሽ ከመዳሞች ሁሉ ተልያልች ከምር መልካም ሰው ናት ብለ ያንሳታል አይችም ሰሚችም አላውቅም እንደሶ ያለ መዳሞች❤😢😢
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 10 месяцев назад
የተንቢ ለሙዬ ጀግና ከዚህም በላይ ትደርሻለሽ የሴት ሞዴል ነሽ በስራሽ አብዬም ጋሽዬም ጥሩ ቤተሰቦች ናቸው ቤታቸው እንግዳ የማይጠፋ ሰው ወዳዱ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤
@haylomgubesa5037
@haylomgubesa5037 10 месяцев назад
እኔም አባቴን ሙቼነዉ እምወደዉ ምክንያቱም ብዙነገር ሁኖነዉ ያሳደገኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አባቴ ሂወቴነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pj2yk6gz3k
@user-pj2yk6gz3k 10 месяцев назад
ኡፉ እናት እና አባቴ እንዴት እንደናፈቁ እኛንም ከስደት መልሶ በሠላም ከቤተሰቦችችን ጋራ ያጋነኛን ❤❤❤❤❤
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m 10 месяцев назад
ደስ ሲሉ ደረበብ ያሉ እደሜ ጤና ይስጣችሁ የለሙ እናትና አባት
@TrueLife9
@TrueLife9 10 месяцев назад
አዝናኝ ፕሮግራም ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን።
@Yelman-nt4qc
@Yelman-nt4qc 9 месяцев назад
አቦ በናትሽ ቢተሰብ እስከምትደረሽ እግዚቢርይጠብቅሽ
@asliethiotube
@asliethiotube 10 месяцев назад
ዋው ለሙዬ የኛ ጀግና በተለይ አርብ ሀገር ላለነው ሴቶች በሙሉ ትልቅ ምሳሌ ነሽ በርችልን የኛ መልካም
@samira7639
@samira7639 10 месяцев назад
ቱጂዬ እንቺ እኮ ልዩ ነሸ ለምለምዬን ስላቀርብሺልን በጣም በጣም እናመሰግናለን❤
@fatmatube8375
@fatmatube8375 10 месяцев назад
እውነት ቲጅየን አለማድነቅ አይቻልም ሰው ሳትንቅየመዳም ቅመምን ሰላቀረብሺልን እናመሰግናለን ቲጅየን ያላችሁ በላይክ ልያችሁ
@edlawitbelie
@edlawitbelie 10 месяцев назад
ሳሙኤል ማስረሻ ይቅረብልን ጀግና ነው በእውነት ሳሚ እድሜህ ይርዘም
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 месяцев назад
ትክክክል፣እኔም ፣ምኛቲነወ፣ሳማሚ፣ቢቀር ❤❤❤
@user-me2qy3jh2t
@user-me2qy3jh2t 10 месяцев назад
😢የኔ ዉዶች አብሺሩልኝ የማዳም ቅመሞች አላህ የእረፍት እንጀራ አላህ ይሰጠን❤
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f 10 месяцев назад
አሚን ያረብ
@user-mt2pz6xj6d
@user-mt2pz6xj6d 10 месяцев назад
አሜን በእውነቱ
@alfoahlulu1802
@alfoahlulu1802 10 месяцев назад
Amen 😢
@zaynabzaynab190
@zaynabzaynab190 10 месяцев назад
አሚንንን
@SofiaSaidi-lp9rj
@SofiaSaidi-lp9rj 10 месяцев назад
አሚን
@halimaendress1672
@halimaendress1672 10 месяцев назад
በአላህ ሳሚን ሳሙኤል ማስርሻን የስደት አባታችን 🥰🥰🥰 ቀጣይ ይቅርብልን 🥰
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-qk7hj2of9b
@user-qk7hj2of9b 10 месяцев назад
መቅረቡ ጥቅሙ ምንድን ነው
@halimaendress1672
@halimaendress1672 10 месяцев назад
@@user-qk7hj2of9b ለኛ ለሀረብ ሀገር ልጆች ጥቅም አለዉ
@fatmaa6926
@fatmaa6926 Месяц назад
​@@user-qk7hj2of9bዝም አትያቸዉም አሽቃባጭ
@ommohammed-kv6bp
@ommohammed-kv6bp 10 месяцев назад
የተቢ ልጅ ወልዳ ማየት ያማረው ልጅ ትውለድልን በህግ አምላክ😂😂
@hayatemohammed8812
@hayatemohammed8812 9 месяцев назад
ለራሥሽ ውለጅ ከቱ😅😅😅😅
@ommohammed-kv6bp
@ommohammed-kv6bp 9 месяцев назад
@@hayatemohammed8812 እከፍ አልሀምዱሊላህ 5 ወልጃለሁ ምኒቱ ከልቱ ነሽ እኔ የተቢን ስለምወዳት ነው እሽ
@user-te2ee2pm5g
@user-te2ee2pm5g Месяц назад
❤❤❤❤
@SeadaYimamTube
@SeadaYimamTube Месяц назад
ልጁ ይቅርና ባሉ ይቀድማል እረ
@user-qm7zv1yp2j
@user-qm7zv1yp2j Месяц назад
እሱ ሳይሻል አይቀርም
@merkojo4570
@merkojo4570 10 месяцев назад
እውነት ነው የተኒቢ እውነት የኔን ህይወት የተናገርሽ ነው የመሰለኝ 😢😢😢እኔም የዛሬ 2አመት ቤሩት በነበረው ፊንዳታ ተጎድቼ ቤተሰብ አንቺ ጋር ሰላም ነው ሲሉኝ አው ብዬ ፎቶ ላኪ ሲሉኝ የአደጋው ፊቴ እንዳያዩ የቆየ ፎቶ ልካለው😢😢😢 ያ ሁሉ አለፈ እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏🙏🙏
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 10 месяцев назад
እንኳን ፈጣሪ ማረሺ😢
@merkojo4570
@merkojo4570 10 месяцев назад
@@user-fi2yu8yr1z አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለሌ ህይወት እንድኖር ስለፈቀደ ነው እንደ አዲስ የተወለድኩት 😭🙏🙏🙏
@minagirl6447
@minagirl6447 9 месяцев назад
እኔም አላህ ነው ያወጣኝ መስታወቱ ፊቴ ነበር የተከሰከሰው የቤቱ ባልኮኑ ሙሉ መስታወት ነበር ግን አላህ ጠበቀኝ ምንም አልሆንኩም ወደ ክላስ ሮጥኩ ግን አምልጨ አይደለም አላህ ጠብቆኝ ነው
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 10 месяцев назад
ለሙየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅሽ የእኔ ጀግና ምርጥ የሴት ወንድ ነሽ
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 Месяц назад
እዉነት ነዉ😢😢ልሙየ❤❤በአላደራዉይቀረብየምትሉ
@asnitube3283
@asnitube3283 10 месяцев назад
ለሙዬ የብዙዎች የገቢ ምንጭ የሀገሬ ልጅ ከፍ በይልኝ ባንቲቺ እኮራለው ገና ጅማሬ ነሽ መጨረሻሽ ፈጣሪ ያሳካልሽ በርቺ ከዚ በላይ ይገባሻል ጉራጌ ፍቅር ብቻ😍😍
@sameera151
@sameera151 10 месяцев назад
ሠይፉ ላይ ትቅረብ የምትሉ ይቺ ጀግና👍👍👍
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x Месяц назад
ኧረበናትሽ..አሁን ከንግግሯ.ምንትምህርት.ወሠድሽ እኳንሠይፉለይ..ትቅረብየምትይ......ለይታብቻነዉ..የቀረቡየሚመሥሉ
@sameera151
@sameera151 Месяц назад
@@user-tp3vv5jd4x 🙄
@mimitaye-xf9ug
@mimitaye-xf9ug 10 месяцев назад
እናት በጣም ነው የሚያምረው ለልብሱ ድምቀት የሆንሽው አንቺ ነሽ እኮ የኔ የዋ የኔ እናት ኑሪ ልን የኔ ምእርጥ ኢትዮጵያዊ
@user-Weynua
@user-Weynua 10 месяцев назад
ለምለምዬ አባቴን ወሰድሽብኝ እንዴ ሁሉ ነገራችሁ እንደኔና አባቴ ሆናችሁብኝ።ጌታ ሆይ እኔም አባቴን አግኝቸዉ ከአጠገቡ ሆኜ እንደምወደዉ ነግሬዉ ትልቅ ደረጃ ደርሼ ስሙን በአደባባይ የምጠራበት ቀን ይናፍቀኛል።የኔም አባት አባት ብቻ አይደለም እናት ነዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@belenmumbavv5296
@belenmumbavv5296 10 месяцев назад
መልክተኛው ይቅረብልን የምትሉ👍👍👍👍
@alnejoum7442
@alnejoum7442 10 месяцев назад
aw ykrblen
@user-kx5nu6hp8x
@user-kx5nu6hp8x 10 месяцев назад
የኔ ኩሩ ገና ብዙ ነገር እጠብቃለዉ ካቺ ወላሂ ጀግና ሴት ነሽ ለምዩ❤❤❤❤❤
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 Месяц назад
የአረብ ችግረን የቀመሰው ያውቃል ለሙዬ የኔ ጀግና ነሸ በጣም ነው ምወድሸ መልካም ምርጥ ቤተሰብ በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏❤❤❤🎉🎉🎉
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb 9 месяцев назад
እኔም ከባቴን በጣም ነው የምወደዉ አባ እወድለሁ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት 2 አመት አለፈኝ ድምፁን ከሰማሁት😭😭😭
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 10 месяцев назад
ለሙዬ ጀግና ለብዙ ሴቶች ሞዴል የምትሆኚ ሴት ነሽ አረብ አገር የምትኖሩ ከለሙ ብዙ ነገር ተማሩ ለሙዬ እንወድሻለን ጀግኒት ❤❤❤
@user-bl9ti4ip1e
@user-bl9ti4ip1e 10 месяцев назад
ለኔ ሳሙኤል ማስረሻ ከሁሉም ይለይብኛል 🥰🥰🥰
@frahiwettadese2390
@frahiwettadese2390 10 месяцев назад
ማን እደ አባት እረጅም እድሜ ለአባቶች❤❤❤❤❤❤❤❤
@bedriaabdullah4049
@bedriaabdullah4049 10 месяцев назад
MashaAllah tabarakalla my dear,I'm so proud of you 👏.May Allah protect you and your beautiful family. 😍 ❤
@HabibamahamedSaid
@HabibamahamedSaid 10 месяцев назад
በጣም የምወዲሺ የትቢ ወላሂ እወዲሻለሁ የሴት ጀግና ባለሺበት ሀያሉ ጌታ ይጠብቅሺ የኔ ፍልቅልቅ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 10 месяцев назад
የኛ ጉራጌዋ እንኳን በሰላም መጣች እናትሽም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-lw3zi4ni1w
@user-lw3zi4ni1w 10 месяцев назад
Gura neche edaa
@selamselam9761
@selamselam9761 10 месяцев назад
​@@user-lw3zi4ni1wአው
@yenantw21
@yenantw21 10 месяцев назад
​@@user-lw3zi4ni1w🤣🤣🤣አው ምነው?
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 10 месяцев назад
ጉራ ሳትሆን ጉራጌ ነች እሺ
@user-lw3zi4ni1w
@user-lw3zi4ni1w 10 месяцев назад
@@kidsettesfya4645 beselam nw
@genetkonjo
@genetkonjo 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ቲጂዬ የኔ ሰው አክባሪ ተባረኪልኝ😘😘❤❤
@rahelfekade2762
@rahelfekade2762 10 месяцев назад
ደስ ትላለች እግዚአብሔር ይርዳሽ ተባረኪ ቆንጆ ልጅ ቆንጆ ኢትዮጵያውያዊ አንቺ ነሽ
@nejatyewereeluwa552
@nejatyewereeluwa552 10 месяцев назад
ዋዉዉዉ አባይ ሚዳያወች እናመሰግናለን ለሙዬ የኛ ጀግና ጨዋ ቤተሰብ እደለሙ እናት አባት ደስ የሚሉ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤
@kojokonjotreli812
@kojokonjotreli812 10 месяцев назад
ለሙዬ ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል ጋደኛዬ ባሪችልኝ የኔ ዉድ ❤️❤️ ረጅም እደም ከ ጠና ጋር ለ ማሚ ❤️❤️🙏
@Me-gq1jj
@Me-gq1jj 10 месяцев назад
ይቺ ልጅ ስወዳት በስራዋ ይሁን ጅግና ናት አለባበስዋ አንደኛ ናት
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 10 месяцев назад
በመጀመሪያ ቲጂዬ እናመሰግናለን አክብረሽ ስላቀረብሽልን በመቀጠል ለሙ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሽ
@mulumulu6190
@mulumulu6190 10 месяцев назад
የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ ስደት አይኑ ይጠፉ እኔም በስደት ላይ ነኝ እናም ለአራትም ለአምስትም ወር ስራ ፈትቼ ሳለሁ በሀያ አራት ሰዐት ውስጥ አንድ ጊዜ አንድ ጊዜ እየበላሁ ለምለም እንዳለችው ኩብዝም ውሀም ያጣሁባቸው ቀኖች አይረሱኝም ስደት በሩ ይዘጋ ጌታ ምድሬን ሀገሬን ኢትዮጲያን ይባርክልን አሜንንንንንን
@deeddeed2583
@deeddeed2583 10 месяцев назад
😢😢😢
@masiwollotube4483
@masiwollotube4483 10 месяцев назад
የተቢ የኛ ጀግና ለአረብ ሀገሮች ሴት ተምሳሌታችን ነሽ ክበሪልን ❤❤
@brunofernandes310
@brunofernandes310 10 месяцев назад
I am happy to see them on abbay TV 📺 they are my cousin lemlem dad and mom a hero outstanding family. I wish them long life and God bless them
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 10 месяцев назад
Amen!!
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 10 месяцев назад
ለሙዬ የኔ ጀግና የሴቶች ምሳሌ ❤❤❤የኔ እናት በጣም የምወዳች ❤❤❤❤❤❤ቲጂዬ የኔ መልካም ተባረኪ ሁሉን በአንደኛ አይን ይምታ ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d 10 месяцев назад
ለሙየ የሴት ጀግና ነሽ ጌታን ሳደግ እዳቸ መሆን ነው ምፈልገው በቃ ሁሉነገርሽ ደስ ይላል ጥንካሬሽ ለቤተሰብሽ ያለሽ ከብር ፍቅር ወድሞችሽን የበረታታሸበት መገድ ደስ ያላል እረጅም እደሜ ለእናትና አባቶቻችን ይሰጣቸው
@SadaAiae
@SadaAiae 10 месяцев назад
እና አሁን አላደግሽም 😂😂😂😂😂😂
@user-wm5ez3dr9m
@user-wm5ez3dr9m 10 месяцев назад
😂
@lblb4521
@lblb4521 10 месяцев назад
​@@SadaAiae😝😝😝😝
@user-xp4gm4rj5t
@user-xp4gm4rj5t 4 месяца назад
ማደግኮ በእድሜ ብቻ አይደለም​@@SadaAiae
@ethiopia7697
@ethiopia7697 10 месяцев назад
ለሙ ጀግና አይቸ ነው የመጣሁት❤ ለሙየ የኔ ጠንካራ ሴት 🎉🎉🎉
@kidu715
@kidu715 10 месяцев назад
የተንቢ ቆንጆ በጣም አስተዋይ ነች እኮ❤
@EmuAbuki123
@EmuAbuki123 10 месяцев назад
ለምለም ጥሩ ሰው ነሽ ለዚህም ማሳያሽ አረቦችሽን ማመስገንሽ ጥሩነትሽን ያሳያል በርች መልካሙን ሁሉ እስከነቤተሰቦችሽ አላህ ይስጥሽ😊
@brunofernandes310
@brunofernandes310 10 месяцев назад
GOD BLESS LEMLEM she is beautiful Hard worker Honest and good hearted we learned a lots of things from her. I just want to say God bless her and her beautiful family 👪
@merima7930
@merima7930 10 месяцев назад
Amennnn
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 10 месяцев назад
ጀግና እህታችን በርች አንች ለብዙ በስደት ላለን እህቶቻችን ተምሳሌት ነሺ❤❤❤
@user-nm8yn8ub5z
@user-nm8yn8ub5z 10 месяцев назад
ሊሚ በጣም ጉብዝ አሰተዋይ ነሸ ዉላሂ ሙሉ ቤተሰቦችሸ በጣም ነዉ የምዉዳቹሁ እኔ አባቴን በጣም ነዉ የምዉድዉ ግን አልታድልኩም በሞት አጣሁት የግር እሳት አባት ሳይ በጣም ይክፉኛን ግን አልሀምዱሊላህ እናቴ ሰላልችልኝ አልሀምዱሊላህ
@samritube645
@samritube645 10 месяцев назад
ለምለም ጎበዝና የስራ ሰው ነች ስላቀረብሻት ደስ ብሎኛል ግን ከዚህም በፊት ብየዋለው ትላልቅ እና ፌመስ ብቻ እየመረጥሽ አታቅርቢ ስንት ያልተነገረላቸው የመዳም ቅመምች አስተማሪ የሂወት ታሪክ ያላቸው አሉ ኮሜንትሽን በደብ እይ ጠቃሚ ሀሳቦችን ታገኛለሽ*
@user-om7xd5mf1y
@user-om7xd5mf1y 10 месяцев назад
እውነት ነው በትክክል ገልፃዋለች ይህነው የስደት ነሮ
@Ameinat.a.m
@Ameinat.a.m 10 месяцев назад
ለምለም . የተንቢ ጎበዝ ነሽ. በርች. አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶች አላህ ይገዛችሁ. እኔ ድክም ብሎንኛል. በሰላም ሀገር እድንገባ ዱአ አድርጉ.
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 10 месяцев назад
አይዞን፤ሁሉም ያልፍል
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 9 месяцев назад
ለሙዬ ጀግኒት ፈጣሪ ለእናት እና ለአባትሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ትግዬ የኔ መልካም ስወድሽ እኛንም በሰላም ከስደት መልሶን ለመመራረቅ ያብቃን ብዙ ምርጥ አረቦችም አሉ
@user-gx3ws6vs1e
@user-gx3ws6vs1e Месяц назад
Wawwwww des silu bexam yasiqenalun❤❤❤❤❤
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x 10 месяцев назад
የተንቢ እኳን ቀረብሽ የኔ ጀግና ለኛ አረአያ ነሽ❤❤ ለቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልሽ❤❤
@hfem3901
@hfem3901 10 месяцев назад
የኔ ጀግና ጉራጌዋ እንኳን በሰላም መጣችሁ ለምለም ቤተሰብ❤❤❤❤❤
@mekdes8920
@mekdes8920 10 месяцев назад
እናመሰግናለን የኔ የሴቶች ተምሳሌት የተሙ ቢለን ለመካን ደስ አለሽ በጣም ነው ምወድሽ ፈጣሪ እየጠበቀሽ💓🙏🏽
@haroni2982
@haroni2982 10 месяцев назад
ለሙ የኛ አራአያ ነች ከነቤተሠቦቻ እድሜና ጤና ይሥጣቸዉ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 10 месяцев назад
የጀግኖች ጀግና ለሙየ🎉🎉🎉🎉😘ለመጀመሪያ ጊዜ አረቦችን ያመሰገነች እንቁ ለሙየ😘
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 10 месяцев назад
እሷስ መች ሰራተኛ ሆና ታዉቃለች እመቤት እንጂ? የማመስገንን ዉጤት ያሳየች የሴት እንቁ ብለናታል!!
@fekerkonjotube2128
@fekerkonjotube2128 10 месяцев назад
እስኪ እኔንም አሳድጉኝ በዚህ መድረክ እንድቀረብ ለሚዬ በጣም ጀግና ነሽ እናትና አባትሽን እንደዚህ ማመስገንሽ ደስ ይላል እኔም በትልቅ መድረክ ላይ እናቴን የማመስግንበት ቀን ይናፍቀኛል የማዳም ቅመም ነኝ ከኢራን አበረታቱኝ ወዶቼ 🥰🙏
@fetiyayabnetwa1612
@fetiyayabnetwa1612 10 месяцев назад
በቀጣይ ያቺ ቀጠሮ ነው ፍቅር❤❤
@user-rm7nd6nd7s
@user-rm7nd6nd7s Месяц назад
ትጁየ ቀጥይበት በጣም ነው ማደንቅሽ ኮመንት ባልፅፍ ህለም እከተልሻለው ደስ የምል ብፕረግራም ነው ምታመጪ ❤ ያረብ ሃገር ልጁ ህሉም ነገሩዋ በውስጥዋ ነው ምትይዘው እውነት 😢ተመስገን በህይወት መኖራችን ለራስ ትልቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 10 месяцев назад
መልካም ዘፍ መልካም ፍሬ ያፋራል ለሙዬ ታበራክ አባትሽንና እናትሽን አኮራሽ ፈጣሪ በፍሬ ይበሪክሽ እማ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 10 месяцев назад
ለሚየ ይገባሻል የኔ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ዘርማንዝርሽ ይብዛ
@user-gl8cs3fb1d
@user-gl8cs3fb1d 10 месяцев назад
የስደትን ነገር እድህ እዳች ያየ ያውራው እህቴዋ አላህ መልካሙን ሁሉ ይወፍቅሽ
@nowsadmd8296
@nowsadmd8296 10 месяцев назад
በእዉነት ፋጣሪ ይጠቡቅሸ ትክክልኘዉን ይተናግርበዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 10 месяцев назад
የኔ ቆጆ ጀግናነሸ እረጅም እድሜ እና ጤና ለወላጆቻችሁ❤
@hagretube4307
@hagretube4307 10 месяцев назад
ለሙዬ የኔጀግና ስወድሽ በምክንያትነው የኔውድ የአገሬ ልጅ ጤናናአድሜ ከነመላው ቤተሰብሽ አብዝቶ ይስጥሽ የኔ አመለ ሰናይ ውድድነው ማረግሽ አገር ስገባ አደማ ገኝሽባለሙሉ ተስፋ አለኝ የኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fhfgjg633
@fhfgjg633 10 месяцев назад
ሎሞየ ልብስሸ ስርዓትሸ ኣለባብሳሸ ስያምር ❤❤
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Месяц назад
God bless you you telling the truth you stand for your sisters
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 10 месяцев назад
ሴት ልጅ ወደ አባት ናት ❤❤❤❤❤❤እረጅም እድሜ ለእናት እና አባት
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 10 месяцев назад
የኔ ጀግና ለሙዬ ዱቄት የለ ምን የለ የኔ መርካማ ❤❤❤❤አብዬ ጋሽዬ ውድድ❤❤❤
@haimanottube
@haimanottube 10 месяцев назад
ለሙየና ወላጆቻ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜን ከጤና ጋ ያድልልን በጣም ደስስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው❤❤❤😊
@lamar5988
@lamar5988 10 месяцев назад
❤❤❤🙄😢
@rechoabdu5507
@rechoabdu5507 10 месяцев назад
ጎበዝ ጀግና ነሽ በቃ ሰው ማለት እደዚህ ነው መነሻውን የሚያመሰግን አደግሽ ባይኔ በርችእልን
@amesgagn
@amesgagn 8 месяцев назад
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተባረኪ አመሰግናለሁ ተመስገን ❤❤❤
@tsigemam6160
@tsigemam6160 10 месяцев назад
Beautiful
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 10 месяцев назад
የተንቢ የኔ ጀግና 🥰🥰🥰🥰🥰አላህ ይጨምርልሽ 🌹🌹
@DanK-fi4bk
@DanK-fi4bk 10 месяцев назад
Yatnbi is a very beautiful and amazing person ❤️ ♥️ 💕 😍 💖 💗 ❤️
@AnnaAnna-wy3vy
@AnnaAnna-wy3vy 10 месяцев назад
ለምለም ዋው ጀግና ናት እኔ መቼም የማረሳት፡ጊዜ አማራ ክልል ሂዳ ስትረዳ በጦርነቱ የተፈናቀሉ ወሎዬዎች የጠበጃ፡ድምፅያስፈራ ነበር ፡እኛ የእውነት በጣም እንወድሻለን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@banchu3147
@banchu3147 10 месяцев назад
ይገባቸዋል ምርጥ ቤተሰብ ናችው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቤታቸው የአብርሀም ቤት ነው ሁሌም
@zeynbaumuemrantube
@zeynbaumuemrantube 10 месяцев назад
ልብሳቸው 👍👍ባህላችንን የጠበቀ የተቢ ጀግና ነሽ ጠንካራ ሰው ያስደስተኛል
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 9 месяцев назад
እደኔየኔውድ አባት❤❤❤❤❤ አላህይጠብቅልን ቤተሰቦቻችን በሙሉ
@kunfeyekuntube1021
@kunfeyekuntube1021 10 месяцев назад
ለምሊ የኛ ጀግና የኛ የሥደት እህቶች ተምሳሌት ነሽ
@user-pd8nw9dw2h
@user-pd8nw9dw2h 10 месяцев назад
በሥደት የምትኖሩ እህቶቸ እባካችሁ በሥል ሁኑ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 10 месяцев назад
ለሙ የእኔ ጀግና የምር ኮራሁብሽ ❤❤❤❤❤❤ቲጅም አንደኛ ነሽ❤❤❤
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 10 месяцев назад
ለሞየ አድህ ነው ልጂ ማለት ሃይማኖቱን አክባሪ ቤተክርስቲያን አክባር ጎደኛን አክባሪ የኔ ጀግና ጎበዝ አሁንም ከፍበይ ❤❤❤
@fetiyayabnetwa1612
@fetiyayabnetwa1612 10 месяцев назад
የተቢ ጠካራ ሴት ናት በርቺ እኔም የናፈቀኝ ስደት በቃኝ ብዬ አገሬ ምኖርበት ቀን ረጅም እድሜ ለቤተሰቦችሽ ❤❤
Далее
"IT'S BEEN A WHILE" (Short Film)
20:01
Просмотров 356 тыс.