Тёмный
No video :(

እኔ እና አጋቾቼ | ክፍል 3 ( ባንጃው ) 

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 130   
@melkamgerma2973
@melkamgerma2973 Месяц назад
ለሚስት የመጣ ጦስ ለጉረቤት ይተርፋል አሉ በገዛ እጁ ፍቅረኛውን ወስዶ ለባንጃው ያስረክብ ሆ 😂😂😂😂😂😂 አረ ክፍል 4 ነገ ይለቀቅልን 🙏🙏🙏😂😂😂🤭🤭🤭🤭
@Butterfly-lr5sj1pu1v
@Butterfly-lr5sj1pu1v Месяц назад
@@melkamgerma2973 😂
@EldanaSolomn
@EldanaSolomn Месяц назад
😂😂😂😂😂 Egan baga yebal
@abrarsolaiman8031
@abrarsolaiman8031 Месяц назад
ይሰራሸን ይሰጥሸ ትረካውን ነገሮሸኝ😂😂😂
@user-ys4hu6ix2e
@user-ys4hu6ix2e Месяц назад
ወይኔአጅደሞ ሳንጨርሠዉ ሚስጥርአወጣሽ😂😂
@sofiyamargobawtube5967
@sofiyamargobawtube5967 Месяц назад
ኮሜንቶች አታስፎግሩ
@ccfg1289
@ccfg1289 Месяц назад
የምር በጣም መሳጭ ታሪክ ነው መጨረሻው ለማየት እንደኔ የቸኮለው ማነው እናመሰግናለን ፀግሽየ 🙏🙏🙏
@hadiyaseied9544
@hadiyaseied9544 Месяц назад
😮😮😮 የምር ገደል ጫፈ ላይ የተጠለጠልኩ ያህል ነው የተሰማኝ ሲያልቅ ኡኡኡ ቶለ ልቀቅልን ፀግሽየ
@JemalFentahun
@JemalFentahun Месяц назад
ሰላም ሰላም ፀግሽ ከምንም በሊይ ትመቸኛለኽ ልዩ ተሰጦ ያለኽ ሰው ነኽ ኸልግዜ ኑርልን ለኛ አይነስውራኖች በርታ
@alemumarta4702
@alemumarta4702 Месяц назад
ወንድሜ ተባረክ ሁልግዜ አተራረክ ይመቸኞል በርታ
@MartaYohanes-vu4bv
@MartaYohanes-vu4bv Месяц назад
ማዳምዬ አታስቢ ልብሱ እንዳለቀ ቁጡሪው😂😂
@4rf2kz4z
@4rf2kz4z Месяц назад
😂😂😂
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 Месяц назад
እየሰማሽ እንዳታቃጥይው😜😎😁
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 Месяц назад
እየሰማሽ እንዳታቃጥይው😜😎😁
@MartaYohanes-vu4bv
@MartaYohanes-vu4bv Месяц назад
😂😂😂እሱን ፍሩልኝ😂​@@yonasnashayilma2557
@MartaYohanes-vu4bv
@MartaYohanes-vu4bv Месяц назад
​@yonasnashayi😂😂😂😂lma2557
@FitsumRegasa
@FitsumRegasa Месяц назад
ለኮሜንት የሚሆን ቃል ስመርጥ ግራ በመጋባት ይኼው ክፍል 3 ደርሻለሁ።❤❤❤
@fetiyafetiya7701
@fetiyafetiya7701 Месяц назад
ወይኔ ባንጃው ነብሱ አይማርም😅
@myoutube6311
@myoutube6311 Месяц назад
ክክክክክክክ ጭራሽ ፍቅረኛዉን ሊቀማው ነው
@DastaBashir
@DastaBashir Месяц назад
አሶስጄ መጣሁ ብሎ ሊዘፍን ነዋ😂😂😂
@mayamaya-dx7tr
@mayamaya-dx7tr Месяц назад
በተክለሀይማኖት ምን አይነት ቦታ ነው ያቆምከው ፀግሻ ውነት ጨካኝ ነው የዛሬው ክፍል ሶስትስ ይለያል አንጀቴን ነው የበላኝ ምን ይፈጠር ይሆን አሁን ነው ባንጃ እና እሱ ሚጣሉ መቸስ ፍቅረኛ እንደቃ አይቀየር ያሳዝናል ቶሎ ቶሎ መምጣትህ ግን ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤🙏
@sumyaalfu6339
@sumyaalfu6339 Месяц назад
ሲያናድድ ልጅ ግን ጅል
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 Месяц назад
ፀግሸዬ ያመጀመራውን ክፍል አንድን አሰቀምጥልን እናመሰግናለን
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar Месяц назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-lStCiJ5SKSs.html
@meazawoldai2277
@meazawoldai2277 Месяц назад
በጉጉት እየጠበቅኩ ነበር አንተ ጎበዝ ልጅ እናመሰግናለን በርታ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Месяц назад
እናመስግናለን ቶሎ ቶሎና ፀግሽ 🙏❤️🎁🎊
@Ethio1993
@Ethio1993 Месяц назад
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ🎉🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 Месяц назад
እናመሰግናለን ቆንጆ ትረካ ነው
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 Месяц назад
አቦ በጉጉት ነው ምጠብቅህ ጸግሽ😍🙏ደስ ይላል ታሪኩም አጓጊ ልብ ሰቃይ ነው አተራረክህም😍🙏እረ ባንጃው 😎
@MeronAloo-ps6ic
@MeronAloo-ps6ic Месяц назад
Enkan dena metake tsgeshi❤❤❤❤❤❤
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Месяц назад
ገራሚ ታሪክ እኔም በምናቤ አብሬ እኮ በየሔዱበት ተንከራተትኩ መጨረሻው ምን ይሆን
@Sinoritalove13jimin
@Sinoritalove13jimin Месяц назад
እናመሰግናለን ብሮ የወደድኩት አሪፍ ሰራ ነዉ መጨረሻዉም እንደሚያምር ተሰፋ አለኝ😊
@josijosi184
@josijosi184 Месяц назад
ፀግሽ አባቴ
@user-wd4kj3zk5j
@user-wd4kj3zk5j Месяц назад
ገራሚ ታሪክ ነው ፀግሸየ በርታ እሸ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lb9jn5eh7w
@user-lb9jn5eh7w Месяц назад
መጨረሻው ምን ይሁን😢😢
@atenafderseh4409
@atenafderseh4409 Месяц назад
እናመሰግናለን ፀግሽ ጥሩ ታሪክ ነዉ
@user-wd4kj3zk5j
@user-wd4kj3zk5j Месяц назад
ክፍል 4ልቀቅልን ፀግሸየ ክፍልልቀቅልንፀግ ❤❤❤❤
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r Месяц назад
ዋይኔ ጉድ አረገዉ ቱ 😂🙆‍♀️እናማሰግነለን 🙏🥰
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 Месяц назад
ፀግሽ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ተባረክ
@BlockbusterVault757
@BlockbusterVault757 Месяц назад
ሁሌም በጉጉት የምጠብቅህ ድንቅ ሰው🎉
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y Месяц назад
በርታ ጸግሽ አተራረክህ 100/100
@user-qy3ik5pi2i
@user-qy3ik5pi2i Месяц назад
ስታብራራኮ ስወድህ ድምጥህ ❤❤❤❤
@user-ih5op1dy8h
@user-ih5op1dy8h Месяц назад
የኔ ውድ እንኳን ደና መጣህ የሰፈሬ እቁ ስዉድህ እኮ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😮😮
@hadiyaseied9544
@hadiyaseied9544 Месяц назад
ተለቆ በሆነ እያልኩ ስገባ እልል ተሰራ ስራየ በሚገባ ስጨርስ እመጣለሁ 😊😊😊
@fetiyahussen352
@fetiyahussen352 Месяц назад
ምን አለ የወንድሙን ምክር ቢሰማ መጨረሻ እንደዚህ አይመኛትም ነበር እኔ ቀጣይ ክፍል እስከሚለካ ዋጋ በጣም ነው የጓጓሁት😢
@user-iw2qw9kx6j
@user-iw2qw9kx6j Месяц назад
ብርቅርቅታን ድጋሜ እያዳመጥኩ ሳለ መጣህ ጸግሽ
@DastaBashir
@DastaBashir Месяц назад
እንዴ እሱ ተርኮት ነበርንዴ???
@megsolomon4685
@megsolomon4685 Месяц назад
ጸግሽ እንካን ደህና መጣህ እናመሰግናለን❤❤❤
@zdtube5432
@zdtube5432 Месяц назад
በስመአብ የእኔ ደርቆ መቅረት ምን ይባላል😮 እንደፈራሁት ጉድ🙈 ምን ይውጥው ይሆን ቶሎ ናልን ያለዛ 😂
@tamerattegegn3382
@tamerattegegn3382 Месяц назад
ጉድ ፈላ ...
@user-wo7dj7cx2f
@user-wo7dj7cx2f Месяц назад
❤❤❤❤ፀግሽ እንዴት ነህ ፀግሽ በጌታ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን🎉😊
@rehimasherefasaliya2957
@rehimasherefasaliya2957 Месяц назад
Segshe ❤❤❤ metenal bgugut
@mimiraye9943
@mimiraye9943 Месяц назад
Wow thanks tsagesh ❤
@kareahg8102
@kareahg8102 Месяц назад
ውይ ባንጃው ግን ጨካኝ ሰው ነው የምር 😂 ለምምንኛውም ላይክ እያደረጋቹ እናበራታታው ፀግሽን ውዶቸ እደኔ የምትወዱት❤❤😊
@user-qq4gb9pw4i
@user-qq4gb9pw4i Месяц назад
በጉጉት ሥጠብቅ ነበር መሣጭ ነው❤❤❤
@Donghutwice
@Donghutwice Месяц назад
wedme enkuan dehna metah 😍😍😍😍
@absalatksasw7527
@absalatksasw7527 Месяц назад
ክፍል አራት ይቀጥል🎉
@yidenekzewde1499
@yidenekzewde1499 Месяц назад
Thank you Tsegesh
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Месяц назад
ከድጡ ወደማጡ የሚባለው ይሄ ነው ሚስቱን አምጥቶ ሊያስረክብ ነው ክክክክክክክክ
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Месяц назад
ፀግሽ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉
@FatumaShumete
@FatumaShumete Месяц назад
አይ ባጃዉ😂
@TigestGual
@TigestGual Месяц назад
Ywelme 1ngayane🥰🥰🥰
@user-Kal21
@user-Kal21 Месяц назад
እናመሰግናለን ፀግሽ❤❤❤❤❤
@bulaetube2848
@bulaetube2848 Месяц назад
Welcome❤
@wwhfwhfd3171
@wwhfwhfd3171 Месяц назад
እንካን ደህና መጣህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Месяц назад
በናታችሁ ላይክ እያረጋችሁ ❤❤❤❤❤❤
@semutt2022
@semutt2022 Месяц назад
እናመሰግናለን❤❤❤
@yidenekzewde1499
@yidenekzewde1499 Месяц назад
Thanks!
@HanaSitota
@HanaSitota Месяц назад
Pls part 4 😮😮😮
@GhGh-xc8cu
@GhGh-xc8cu Месяц назад
ፀግሽ ሥወድህ❤❤❤❤
@mestawotmesti9226
@mestawotmesti9226 Месяц назад
እሶ ወንድምህ ነዉ ምትወደው ❤ሁለቱ አንድ ላይ ናቸው 😂
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Месяц назад
የታባክ አልኩት ወንድሙ ተው ሴለው በገዛ እጁ ጦስውስጥ ገባ ልጅትዋን እንዳታስበላት እውነቱን ንገረው
@user-sg3ov5jg1q
@user-sg3ov5jg1q Месяц назад
ቻናሉን እናሳድግለት ቅመምች ❤
@jordanoshagos9127
@jordanoshagos9127 Месяц назад
Meeic dro
@wwhfwhfd3171
@wwhfwhfd3171 Месяц назад
ዘሩ ቀለጠ ማለትአሁነው ማን።ይዛት አድሮይህን
@SignalAmioun-bx2cl
@SignalAmioun-bx2cl Месяц назад
Gud bel gondee
@zufansalemon3805
@zufansalemon3805 Месяц назад
Wow thank you very much it's too fast
@Sinoritalove13jimin
@Sinoritalove13jimin Месяц назад
ሰራዉም አይሰራኝ መቶ ጥያቄ ራሴን ሰጠይቅ :-የምር አብራዉ ታድር ይሆን ?ፈቅረኛዉን አሳልፎ ይሰጥ ይሆን?ወይሰ ባንጃዉን ገድሎ ተያይዘዉ ይጠፉ ይሆን ሌላም ሌላም ሳሰብ መቆየቴ ነዉ እሰኪለቀቅ ሳልሞትብህ ተሎ ልቀቅልን
@user-qy3ik5pi2i
@user-qy3ik5pi2i Месяц назад
ሚስኪኒቱን ልጂ አስበላሀት በለኛ ምክንየቱም ብከለክለው መዘዙይበዛል ብሰጠው የባሰነው ሚስጥሩስ😂
@SignalAmioun-bx2cl
@SignalAmioun-bx2cl Месяц назад
Gud bel gonder😂😂😂😢😢
@aliyamohammedebirahim3031
@aliyamohammedebirahim3031 Месяц назад
በለው ባንጃው ጉድ አፈላ 😮🙈,ፀግሽ ግን ነብስህ አይማርም አጉል ቦታ ላይ ልባችንን ቀጥ አደረከው 😗
@user-iw2qw9kx6j
@user-iw2qw9kx6j Месяц назад
እረ ጸግሽ ዛሬ ናልን😢
@Butterfly-lr5sj1pu1v
@Butterfly-lr5sj1pu1v Месяц назад
@yirgalemtegafaw2076
@yirgalemtegafaw2076 Месяц назад
😊😊😊
@4rf2kz4z
@4rf2kz4z Месяц назад
❤❤❤
@tidiginadegefe3037
@tidiginadegefe3037 Месяц назад
❤❤❤❤
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@senaitdemisse9177
@senaitdemisse9177 Месяц назад
Weyew guduuuu
@Lalm-xs3ee
@Lalm-xs3ee Месяц назад
Kifl 4 entebeklen
@jordanoshagos9127
@jordanoshagos9127 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@user-zz7bw5yd8i
@user-zz7bw5yd8i Месяц назад
yessss
@jordanoshagos9127
@jordanoshagos9127 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zq5we4fl3g
@user-zq5we4fl3g Месяц назад
😍😍😍😍😊
@user-yq4tu2gf5o
@user-yq4tu2gf5o Месяц назад
ዛሬ እኔ አንደኛ ነኝ 🤪💪💪💪💪😂
@sofyiamohammed3637
@sofyiamohammed3637 Месяц назад
ጉድ ፋላ መጨረሻው😂😂
@DastaBashir
@DastaBashir Месяц назад
የት ነበርኩ 😂😂
@ArefaAkter-js5yo
@ArefaAkter-js5yo Месяц назад
❤❤🎉🎉🎉
@HabtamKindu
@HabtamKindu Месяц назад
ዛሬ ክፍል አራት አይለቀቅም? በጉጉት ሞትኩ እኮ😅
@user-qq4gb9pw4i
@user-qq4gb9pw4i Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-lj7in5vh2ሃና
@user-lj7in5vh2ሃና Месяц назад
የኔ ፍቅሮች እስኪ ሰምስክራይብ አድርጉን😔
@anteaye7228
@anteaye7228 Месяц назад
Yihe azuritam mistun liyasbela nw!
@user-hy2ry3tn1p
@user-hy2ry3tn1p Месяц назад
ምን ዓይነት ሞኝ ነው ልጁ አሁን ምንድነው ምለው አሁንኮ የራሱ የወዲሙ የፍቅረኛው ህይወት ነው ችግር ላይ የምያስገባው መጠረሻው አሳሰበኝ ፀግሽ እባክህ ዛረም ና😂
@jordanoshagos9127
@jordanoshagos9127 Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FuChh-wz8eq
@FuChh-wz8eq Месяц назад
❤❤❤❤❤
@Zeiba-sp6kd
@Zeiba-sp6kd Месяц назад
ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ ማለት አሁን ነው
@user-sy4gu8zh1j
@user-sy4gu8zh1j Месяц назад
👍❤😍
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 Месяц назад
ጸጉኮ
@EldanaSolomn
@EldanaSolomn Месяц назад
Er 4 altalkakam tolo yelakak
@jordanoshagos9127
@jordanoshagos9127 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@mmmmbnnn6639
@mmmmbnnn6639 Месяц назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😚😚😚😚😚😚😚😚
@tenbittesfaye8869
@tenbittesfaye8869 Месяц назад
♥️🙏♥️
@Bahar-uf3zb
@Bahar-uf3zb Месяц назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@AAa-nq4mn
@AAa-nq4mn Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@merondejene1579
@merondejene1579 Месяц назад
ምስኪን አዘኩል ያለህ እድል መፍለም ነው
@saramuleta4862
@saramuleta4862 Месяц назад
😮😮😮😮🎉🎉🎉😊😊😊
Далее
መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 1
2:56:31
Просмотров 28 тыс.
Кого из блогеров узнали?
00:10
Просмотров 596 тыс.
እኔ እና አጋቾቼ | ክፍል 1 ( ባንጃው )
1:54:51
ዘመን አይሽሬ የ አዳም በረከቶች ...
3:03:08
Кого из блогеров узнали?
00:10
Просмотров 596 тыс.