Тёмный

እንተዋወቃለን ወይ ከጓደኛማቾቹ ጋር እጅግ አዝናኝ ቆይታ /በእሁድን በኢቢኤስ/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 425 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 833   
@birhanabebe1782
@birhanabebe1782 2 года назад
ከአለባበስ ውበት ጨምሮ አቀራረብ አንደኛ ነሽ ጋዜጠኛ ውቢት ያረጋል 🥰🥰🥰🥰
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 2 года назад
አዎ ከናፍቆት ጋር በጣም ነው የሚመሳሰሉት 😍😍😘😘
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 года назад
አዋ ግን ወፈር ትላለች እና ቀላ
@sssss-ow7zi
@sssss-ow7zi 2 года назад
ሀዩቲ ቆንጆ አሳጥሩ የተባለው እኮ ለወንዶች ነው ውዴ አላህ የህዲኪ
@nura2173
@nura2173 2 года назад
😅😅
@itsmezuzuslo2437
@itsmezuzuslo2437 2 года назад
😂😂😂😂😂
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@marymtube9213
@marymtube9213 2 года назад
😂😂😂
@user-rf6ex4ve4b
@user-rf6ex4ve4b 2 года назад
😆😆😆😆😆
@jamatube8171
@jamatube8171 2 года назад
ወይ ሂጃብ🤨አላህ ሂዲያ ይስጠን እንደዉ ምን ተሻለን የአላህ ተሣዳቢወች ተዉ አትሳደቡ በስድብ ሠዉ አይቀየርም
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
እንድማመር
@rimmomer
@rimmomer 2 года назад
ውዴ ደምሪኝ
@hasnatube5214
@hasnatube5214 2 года назад
ኑ እንደማመር
@rimmomer
@rimmomer 2 года назад
@aminet ይቱብ እሽ ግቢና comment አድርገሽ ደምሪኝ
@rimmomer
@rimmomer 2 года назад
@@hasnatube5214 እሽ ውዴ
@evanatube7826
@evanatube7826 2 года назад
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረረከቱ#ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
በቅንነት እንድማመር
@fafi6898
@fafi6898 2 года назад
ሱለሏህአለይሂ ወሰለም
@sofiy515
@sofiy515 2 года назад
اللهم صلى وسلم على نبينا محمد
@utbe6565
@utbe6565 2 года назад
ዋውው በጣም ደስ ትላላችሁ ከስደት መልስ እንመጣለን 😁😁😁😁🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🙏🙏🙏🙏
@wizgelu5196
@wizgelu5196 Год назад
Enetebekeshalen
@mm6227
@mm6227 2 года назад
ውቢት ፈገግታዋ አቀራረቧ ሁሉም ነገርዋ እንደስሟ ውብ ነው በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ
@mm6227
@mm6227 2 года назад
ትክክል ከፊቷ ፍትፍቷ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
@@user-eg5ct1mn7o እንድማመር
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
@@mm6227 እንድማመር
@rimmomer
@rimmomer 2 года назад
@@hannatube3952 እንደማመር
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 2 года назад
በጣም እረጋታዋ
@messiethio4895
@messiethio4895 2 года назад
ሁላችሁም ደስ የምትሉ እርግት ያላችሁ ጓደኛሞች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 💙❤️💙❤️እነሳም ትለያላችሁ ቦሌ💙💙 🤣🤣🤣
@shukriatube2535
@shukriatube2535 2 года назад
ሃያት ከላይ ማሻ አላህ ከታች አሁዚቢላ የሂጃብን ክብር አለጠበቅሽም😅😅😅
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 года назад
Enim 1/2 mus….. byatalehu
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 года назад
እነ እራሱ ምን ሆና ነዉ እያልኩ ነበርኩ
@makeyahabdi2637
@makeyahabdi2637 2 года назад
ስህ የርብ
@user-rk9gs1fh1g
@user-rk9gs1fh1g 2 года назад
ሰውአኗኗሪውነውየሚመሥለው ሲጀመር የልብጓደኛአድርገን መያዙይሄውነውትርፉ
@user-js7fm9js1j
@user-js7fm9js1j 2 года назад
😂😂😂
@Ragnar21
@Ragnar21 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ጓደኝነት ፍቅር አፍቃሪነት መተሳሰብ ደስ ይላል ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት Keep it up much love🙌❤
@user-ns1lu2om6x
@user-ns1lu2om6x 2 года назад
ኦነግ ፍቅር ያቃል ሰው ነው እንዴ አውሬ ግን የእውነት እናንተ የሰው ዘር ናችሁ
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i Год назад
ኦነግ ፍቅርን ያውቃል እንዴ እናተ እረመኔ አኡዙቢላህ ህፃን አዛውንት ሂወት የምትቀጥፉ ምንም ሳያደርጓችሁ እናተ ወላሂ በጣም በጣም ትገርሙኝ አላችሁ ሰው ገላችሁ ትፀድቃላችሁ
@mereyimtube
@mereyimtube 2 года назад
ሰመ ሙስሊሙዋ ሀያት አላህ የአለባበስን ሂደት እንዴት እንደሆነ ነገሮሺ ሲያበቃ የተላጠች ድሮ መስለሺ ቀረብሺ ልብ ይስጥሺ ተውበትን ይወፍቅሺ ለሁላችሁም
@tub4465
@tub4465 2 года назад
የሚገርመው ፀጉሯን ላምን እደሸፈነች ነው ይች የተረገመች
@Tube-sc7gz
@Tube-sc7gz 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውድ አረብያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭እናንተ በየ አዳራሹ ትዘላላችሁ ኢትዮጵያ የናንተ ብቻ ሆነች ማለት ነው 😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ashanetse
@ashanetse 2 года назад
አዘጋጅዋ ጎበዝ ነሽ ትወና በጣም አሪፍ ነሽ አንድ ተከታታይ ድራማ ላይ አይቸሻለሁ ቀጥይበት
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
በቅንነት እንድማመር
@bekab5162
@bekab5162 2 года назад
የአበሻ ወንዶች ግን ለምንድነው ይሄን ጥብቅ ያለ ሱሪ ጥብቅ ያሉበት? በጣም ነው ደስ የማይለው!
@nehmiaormania4819
@nehmiaormania4819 2 года назад
ሀያት ተብየዋ እያላቹ በሙላ አላህ አላህ ከምትሉ ለምን ስልካቹን አስቀምጣቹ ዱአ አታረጉላትም ምድረ አሽቃባጭ ከሱዋ በላይ ስንት አለ አይደለ እንዴ ስንት ሙተነቂም አለ አይደለ እንዴ ውጪዉን አሳምሮ ውጪ ምን እንደሪሚያረግ እኮ እይየን ነዉ ዱዐ ሚባል ነገር እያለ አፋቹን ለመክፈት ግን ማን ይቻላቹ
@mimiyoutube6796
@mimiyoutube6796 2 года назад
ፍትህ ስውዲ እስር ቤት ለሚስቃዮ ወገኖች
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 года назад
ደስ ሲሉ ሁሌም ጎደኛሞች ብታቀርቡ ደግሞ ሀናን ምታስንቅ አቅራቢ. ቢጫና ጥቁር ቲሸርት የለበሱት በጣም ሚዝናኑ ደስ ሚሉ ጎደኛሞች ናቸው ሁሉም ደስ ይላሉ ወንዶቹ ግንየበለጠ ደስ ይላሉ
@khadejaali7237
@khadejaali7237 2 года назад
ሀያት ተብየዋ አለባበስ ዜሮ ወይስምሽን ወይልብስሽን ይቀየርልን ለኝ ለሙስሊሞች
@ኢኩነኝ-የ6ቨ
@ኢኩነኝ-የ6ቨ 2 года назад
ስምሽን ቀይርይ አይባልም። ምክንያቱም የሌላ ሀይማኖት ተገላለጡ አይልም ልብሽን ይመልስልስ ነው የሚባለው
@khadejaali7237
@khadejaali7237 2 года назад
@@ኢኩነኝ-የ6ቨ እሺ
@ኢኩነኝ-የ6ቨ
@ኢኩነኝ-የ6ቨ 2 года назад
@@alexmekonen5116 አይሰደብም ስድብ የባለጌወች መገለጫ ነው መመለስ ከፈለጋችው ከስድብ ምከሩአት ፋቅር አሳዮአት
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 года назад
ሀያት የለሊት ልብስ ለብሳ ከስር ቲሸርት 😂😂😂😂😂😂 አቤት ፋሽን የሳም ጓደኛ ግን 😂😂😂😂😂 ደስ ይላል
@hewanhewan1921
@hewanhewan1921 2 года назад
እኔ ግን ሳም ነው ያመረኝ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 2 года назад
እኔም እያልኩኛ ነበር የሌሊት ልብስ እኮ ነው ቱ ክክክክክክክክ
@Woman544
@Woman544 2 года назад
ሰው ባለው ነው
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 года назад
አቤት ስዎች እሰኪ ዝም በሉ የለሊት ልብስ መሆኑንስ ያአወቃቹሁት ከአረብ ሐገር መጣቹሁ አይደለ አዳሜ ኢትዮጵያ ብትሆኑ ቢጃም ይሁን ልብስ ይሁን በምን ታውቁታላቹሁ ያአልበላቹሁን አትከኩ ስዎች
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መኝታ ፈልጋ ነዉ
@فجرالعتيبي-ن3ب
@فجرالعتيبي-ن3ب 2 года назад
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው👌 እንኳን ደህና መጣችሁ🤝❤😘
@rimmomer
@rimmomer 2 года назад
ውዴ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ
@فجرالعتيبي-ن3ب
@فجرالعتيبي-ن3ب 2 года назад
@@rimmomer እሽ እማ🥰
@mersifikir1941
@mersifikir1941 2 года назад
Ehitoch enidemamer ru-vid.com/show-UCEx1YnLHRhX-z8YfH9S0ktg
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
Fejir, look at this ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@najmia1934
@najmia1934 2 года назад
ድንቄም ሀያት አላህ ይስቱር ምንድነው ልብስሽ አላህዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@user-ht6qj1vr4h
@user-ht6qj1vr4h 2 года назад
ክክክክክክክ
@user-js7fm9js1j
@user-js7fm9js1j 2 года назад
ያብይ ገረድ ምን አልክ ሽ
@jeerrryu
@jeerrryu 2 года назад
@@user-js7fm9js1j የመልስ ምት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-js7fm9js1j
@user-js7fm9js1j 2 года назад
@@jeerrryu 😥😂
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 года назад
@@user-js7fm9js1j ትሽ ቆሻሻ ካፊር ምን አገባሽ አንቺን የለቻት ሙስሊም እህቷን ነዉ የሆንሽ የእርጎ ዝምብ የአረብ ሀገር ገረድ ለልሽዉ መልስ አልሰጥሽም አንቺም የዉ ስለሆሽ
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 2 года назад
ጓደኛ ማለት መስታወት ነው ጓደኛ ማለት ሁሉ ነገር ነው በጣም የምወዳት ጓደኛ አለችኚ አላህ ይጠብቃት ውዴታችንን እስከ ጀነት ያድርግልን ያረብ ጓደኛዬ በጣም እወድሻለሁ
@neima2690
@neima2690 Год назад
የኔቆጆ
@sameerasameera8996
@sameerasameera8996 Год назад
አው ወላሂ እኔም አለችኝ ከምንም በለይ የምሰሰለት ከእህቴም በለይ ወላሂ 😢😢😢ውስጤ ነት
@sameerasameera8996
@sameerasameera8996 Год назад
አሚንንንንንን የኔ ማር አላህ ይጠብቃቹ
@Lolo-gd5em
@Lolo-gd5em 11 дней назад
እኔም
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 2 года назад
በጣም እጠብቀው ነበር የ25 አመት ጓደኛ ጋር ከአገር ከገባን ህልማችን ነው ለመቅረብ ውቢትዬ እድሜማ አትጠይቂ ከከከከከ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
እንድማመር
@TUBE-fd3kv
@TUBE-fd3kv 2 года назад
@@hannatube3952 እንደማመር
@እኔነኝከዛሰፈር
@እኔነኝከዛሰፈር 2 года назад
ክክክክክ
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 2 года назад
ዋው የዛሬዎቹ በጣም ደስ ትላላቹ አብሶ ሴቶቹ በጣም አስቃቹውኛል 😂😂😂😂😂ፍቅር ያብዛላቹ ሁላችዉም
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 года назад
ዋው የዘሬዎች ልዩ ናችሁ ሀገረችን ሰላም ያድርግልን ብጫ ትሸርት የለበሰውበጣም ነው ያሳቀኝ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
በቅንነት እንድማመር
@mestumestu904
@mestumestu904 2 года назад
እኔን ቀንሰኝ
@Ashgirma23
@Ashgirma23 2 года назад
@@mestumestu904 betekenshe betdemere men leyunet tamchalish
@mestumestu904
@mestumestu904 2 года назад
እሱን ያኔ ታየዋለህ በትግስት ጠብቅ 😿
@buchavlogg
@buchavlogg 2 года назад
@aminet ይቱብ eshi anchim
@user-sp7ux3pu6v
@user-sp7ux3pu6v 2 года назад
ዉዷ እህቴ ሀያት አለባበስሽን በዓላህ አሥተካክይ🥺🤲
@geteneshkassaye2523
@geteneshkassaye2523 2 года назад
አሪፍ ፕሮግራም ነው የሀና ሳቅ ፊቴ ላይ መጣብኝ ገና ስጀምረው
@makamaka8964
@makamaka8964 2 года назад
ከላይ መካ ከታች አሜሪካ ማለት አሁን ነው 😲አላህ ይስትርነ ያረብ
@semirahassen9755
@semirahassen9755 2 года назад
ወላሂ ልክነሽ
@semirahassen9755
@semirahassen9755 2 года назад
Eni erasu milale rejim betelebsi eyalku new
@martamekonen7455
@martamekonen7455 2 года назад
ክክክክ
@user-ee6uo8rs1s
@user-ee6uo8rs1s Год назад
😅😅😅😅😅
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
😂😂😂
@oneafrica6698
@oneafrica6698 2 года назад
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምር ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ
@habibatube1887
@habibatube1887 2 года назад
ማሻአላህ ይሄንንፕሮግራም በጉጉት ስጠብቀዉነበር በመጀመሩም በጣም ደስብሎኛል ኢንሻአላህ በቅርቡ ሀገራችንን እንገባለን በጣም በጣም ከምዉዳት ጓደኛየ ጋ እንመጣለን በአላህፍቃዲ ኢንሻአላህ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
እንድማመር በቅንነት
@habibatube1887
@habibatube1887 2 года назад
እሽዉደ
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 2 года назад
የጉዋደኝነት ነፃ ስለሆነ ብዙ ነገሩ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም እርጎታል...
@sameratube4705
@sameratube4705 2 года назад
እንተዋወቃለን ወይ ፕሮግራምን በጣም ነው የምወደው እኳን ደህና መጣችሁ
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m 2 года назад
እኔ አሏሕ ፈቅዶ የመዳም ኩሽና አስወጥቶ እናት አገር ካመጣኝ በጣም ምወዳት መዳም ቤት ያገኘጛት እሕት አለችኝ ይዤአት እመጣለሑ ኢሻ አሏሕ 7አመታችን ስልክ ብንቀይር ስራ ቦታ ብንቀይር ማንረሳሳ እሷ በተለይ ለኔ ያላት ፍቅር
@user-be3bv1mw4f
@user-be3bv1mw4f 2 года назад
የኔ ውድ አላህ ምኞትሽን ያሳካልሽ በእውነት
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m 2 года назад
@@user-be3bv1mw4f አሚን ማር
@Metasebiya4
@Metasebiya4 2 года назад
ሀያት ሀያት ለምትሉ ሁሉ ከሁዋላ የሚሠራ ስራ ላይ አተኩሩ ደሞ በርግጥ ስርአታማ ልብስን እኔም እደግፋለው ግን ፍርዱን ለፈጣሪ ተውት ደሞም የለበሰችው ስርአታማ ነው!!
@zekiyanasre613
@zekiyanasre613 2 года назад
እዲ ከንቱ ሙስሊም ስለሆነች የሙስሊም አለባበስ አይደለም ለእናተ አይመለከተንም ግን ሙስሊም እህታችን ናት አይመለከታቹሁም ኤጭ ራቆታም ሁላ
@user-gy2em9yc4k
@user-gy2em9yc4k 2 года назад
አች አይመለከትሽም
@zetunakader4692
@zetunakader4692 4 месяца назад
_እርግጠኛ ነኝ ሙስሊም ብትሆኚ ይሄንን አትኮምቺም ረሱል ሰለላሁ አለሂ ወሰለም አንድ ነገር አይተን በ3ነገሮች ልንቃወም አዘውናል አይደል ምን እንደሆነ ራስሽን ጠይቂ ሙስሊም ከሆንሽ ማለቴ ነው ካልሆንሽ ደም እነግርሻለው_
@user-sp2mv1pb4t
@user-sp2mv1pb4t 2 года назад
እንተዋወቃለን በደብ አርጋ ጥፍጥ ምጥን አርጋ የምተቀርበው ሀና ናት እሳ ትመለስ የምትሉ በላይክ ግጩኝ
@zainabxx7382
@zainabxx7382 2 года назад
የበላሺው ይመለሰ
@user-Bezu
@user-Bezu 2 года назад
@@zainabxx7382 🤔አይባልም
@ፎዚነኝየደሴዋ
@ፎዚነኝየደሴዋ 2 года назад
@@zainabxx7382 ክፉክክክክክክክክ
@hayatnesredin9203
@hayatnesredin9203 2 года назад
ሳህየበላቹ ይመለስ
@imubilal6947
@imubilal6947 2 года назад
አሰላሙ አለኩም ወራህመቱሊላሂ ወበርካቱሁ ሰላምነአቹሁ የእኔውዶች ሀያት ከላይ አላሀምዱሊላሂ ከታች አኡዙቢላሂ እህት ሂጃብ የለበሺው መጀመሪያ እስከ መጨረሻው ልበሺ አላህ ማስታወል ይስጥሺ ያአላህ ምን አይነት ሰው አለ ወዴ ቀጥተኛው መንገድ ይመራን ያርርርርብ አጭር ለብሰሺ ሂጃብ ሱባሀን አላህ ፈጣሪ ሂድያ ይስጥሺ ሀያት አለባበስሺን አስተካክሊ አላህ ፍሪ አላህን ፍሪ ፀጉር ለብሰሺ ከታች አጭር ልብስ ምን ይባላል
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 года назад
አሚን
@ethel7303
@ethel7303 2 года назад
ባክህ ተዋት ሴክሲ ናት አታጨናንቋት
@zainabmanama3111
@zainabmanama3111 2 года назад
እነ አቤል እኮ የመጀመሪያውን መልሰዋል መጠጥ ቤት ማለት ክለብ አይደል እንዴ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
እንድማመር
@user-qr7uk3wu3e
@user-qr7uk3wu3e 2 года назад
@@hannatube3952 ነይ እንደማመር
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
@@user-qr7uk3wu3e በደስታ አይክፍልበትም አድርጌያለሁ አንቺም ነይ
@jemillatube2160
@jemillatube2160 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 года назад
ውቢትዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ዋው ምርጥ ፕሮግራም ሆኗል የዛሬዎቹ ደሞ ደስ ሲሉ ጓደኝነት እንዲ ነው ደሞ ፈታ ያሉ ናቸው ሲያስቁ በተለይ ሳም እና አቤኒ እዴት ፈታ እዳረጉኝ ሀያት እናሶለኔ እራሳቸው እዴት እዳሳቁኝ
@user-in3ow6sf4p
@user-in3ow6sf4p 2 года назад
ሳምን አይቸ ነው የመጠሁት
@nahathabshi7536
@nahathabshi7536 2 года назад
እኔም
@nahathabshi7536
@nahathabshi7536 2 года назад
😃
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m 2 года назад
አይ ሒጃብ አይገርምሽም ለበስኩ አትበይ ሐያት እርግጠኛ ነኝ ኮመንት ያነባሉ ልብስሽ አስተካክይ አሏሕ ፍሪ
@Metasebiya4
@Metasebiya4 2 года назад
ከሁዋላ የሚሠራ ስራ ላይ አተኩሩ ደሞ በርግጥ ስርአታማ ልብስን እኔም እደግፋለው ግን ፍርዱን ለፈጣሪ ተውት ደሞም የለበሰችው ስርአታማ ነው!!
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m 2 года назад
@@Metasebiya4 ከጉልበቷ በላይ ስርአታማ ነው አሏሕማ ሁሉም ተመልካች ነው
@kal9065
@kal9065 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እኛም ከስደት መልስ እንመጣለን እናት አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን
@heritube7927
@heritube7927 2 года назад
ስምሽ ሀያት አህመድ ሆኖ እንዴት ነው ባክሽ ሂጃብና የመኝታ ቀሚስ??ቢያንስ ጉልበትሽን አትፍኚም ?አላህ የህዲኒው የህዲክ
@rhmatrhmat9279
@rhmatrhmat9279 2 года назад
ቤርጎ ቤት ቀጠሮ አላት መሰለኝ ከጨዋታው ቡኋላ😂😂😂😂😂
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 года назад
አሚን
@እኔቢንትአህመድ
@እኔቢንትአህመድ 2 года назад
@@rhmatrhmat9279 ኪኪኪኪኪኪ
@shukriatube2535
@shukriatube2535 2 года назад
@@rhmatrhmat9279 😂😂😂
@ethel7303
@ethel7303 2 года назад
አቤት ቅናት ጨሳቹኩ ሴቶች
@comment1375
@comment1375 2 года назад
ታምራላችሁ💖 እኔ ጅዳ ለይ 7ዓመት ስኖር ሁሉም ዋንፍት ጎዋደኛ ነው ያጋጠመኝ 😥
@uifugutg7626
@uifugutg7626 2 года назад
አይዞሽ እኔም ብቻዬን ነን ጎደኛ አይወጣልኝም ወይእኔ እንኳን ክፍ አይደልሁ ኡፍፍፍ
@user-vk1uu6bl7t
@user-vk1uu6bl7t 2 года назад
እኔም ማር
@ሀያት-ቘ6ዐ
@ሀያት-ቘ6ዐ Год назад
😂😂😂😂 እደኔ አልሐምዱሪላህ
@hgzzzs3422
@hgzzzs3422 Год назад
መጀመሪያ ግን እኛ ለጓደኞቻችን ምቹ ነን ብሎ እራስን መጠየቅ አይቀድምም😊
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
ማርያምን እኔ ጓደኛ አይወጣልኝም ተውኝ እማ😢😢
@user-oh3yf8sp3d
@user-oh3yf8sp3d 2 года назад
በተረፈ ውቢት አቀራረብሽ ዋዉ ነው ተመችቶኛል አንደኛ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
እንድማመር በቅንነት
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 года назад
ውብ ቆንጆ ውቢት መልክሽም ከናፍቆት ይመሳሰላል 😍😍ድምፅሽ ደግሞ የአዚዛ አህመድን ትመስያለሽ በተረፈ ደስ ይላሉ 🙏😘
@Lula2090
@Lula2090 2 года назад
ወጣትነት ደስታ ፍቅር ቅንነት ነው. በጣም ደስ ይሉ ነበር
@user-wn3xy5oz4f
@user-wn3xy5oz4f 2 года назад
ግን በጣምነው እምገርሙት ኮሜንቶች ሀያት ሀያት ጓዴኛምረጭ እምትሉት ዛሬነው ያያችኋቸው ምኑገባችሁ ጓዴኝነቱ ገና እሷ ክርስቲያን ሰለሆነችነው ልቦና ይስጠን
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 года назад
አሚን ይስጠን እህቴ በጣም ነው ሚያናዱት እደዚ የሚሉት የጓደኛ ትርጉሙ የማይገባቸው ናቸው እኔ አሁን አብዛኞቹ ጓደኞቼ ክርስትያን ናቸው በፍቅር ነው ምንኖረው የክርስትያን ጎረቤት እደሌላቸው አብረው እዳልኖሩ እዚ ኮሜት ላይ ይመጡና ይኮሻኮሻሉ እረ ወዴት እየሄድን ነው
@user-wn3xy5oz4f
@user-wn3xy5oz4f 2 года назад
@@user-ri9xq2or8r በጣም ክርስቲያኑም ተነስቶ አንድ ይለጥፋን ሙስሊሙም በተመሳሳይ ግንኮ ያገናኘን ሚድያነው ሁላችንም ከሀፂያት ያልፀዳን ነን ሁሉም አወኩ አወኩ ይላን ግን እኔጃ ይጨንቃን ፈጣሪ ያክብርሽ እህቴ
@user-wn3xy5oz4f
@user-wn3xy5oz4f 2 года назад
@aminet ይቱብ እሽ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 года назад
@@user-wn3xy5oz4f በጣም እህቴ ማናችንም ፍፁም አይደለንም ግን እነሱ ፍፁም እደሆኑ አድርገው ሰውን ይናገራሉ መጀመርያ እኔ ምንላይ ነኝ ብሎ ማገናዘብ የለም የሰውን ጉድፍ ብቻ ማብጠልጠል ውይ
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 года назад
ጎወደኛ ሰይሆን ልብስ ተስተከኪል።
@s.as.a.a5797
@s.as.a.a5797 2 года назад
እሰይ እኔን ብቻ መስሎኝ ነበር የመጀመሪያ ቀን ሳያት ናፍቆትን ትመስላላች እያልኩ ነበር
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
እንድማመር
@najmia1934
@najmia1934 2 года назад
ከአህያ የዋለች ጊደር ፈስ ትለምዳለች ይባላል የሚባለው ልክ እንደ ሀያት ነው ከካፊር ውለሽ ታዳ ምን ልትማሪ ነው አላህ ይህዲሽ
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 года назад
ሻርቡን ብትወዉ ይሻላት ነበር እፍ መቃጠል
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 2 года назад
አይባልም
@hayatquin2249
@hayatquin2249 2 года назад
አይባልም
@misko4878
@misko4878 2 года назад
Zeregna
@sarasara-kt8ud
@sarasara-kt8ud 2 года назад
ምን ማለት ነው የኛ ሀይማኖት ተገላለጡ ይላል እዴ ቆይ እሷም ያቺም በራሷ እምነት መፅናት ይችላሉ እምነትና ልብስ እኮ ይለያያል ከበፊቱም እዲህ እንደሆነች ሳናውቅ አንፍረድ
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s 2 года назад
ውበትየ የኔ ፍልቅልቅ ሳቅሽ ሪጋታሽ ትመችኛለሽ ቀጥይበት 😘😘😘😘😘
@sameman536
@sameman536 2 года назад
የማይተዋወቁ ሲጀመር እንመጣለን 😂😂😂
@امريان-ن8م
@امريان-ن8م Год назад
እኔና አንች😂😂😂
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 2 года назад
በጣም ትመሳሰላላችሁ ዉብዬ እርጋታሽ ደስ ይላል የዛሬዎቹ ወጣቶች ፈታ ያሉ ናቸው እኛንም ከስደት መልስ ለመተዋወቅ ያብቃን
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ውዴደምሪኝበቅንነት
@kam1733
@kam1733 2 года назад
በርቱ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ሀንዬ ተቀየረች ባለሽበት አላህ ይጠብቅ ባለሽበት
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 2 года назад
ሁለት ቆንጆዎች በተለይ እርጋታቸዉ ደስስስስ ይላል
@user-rf6fr3fp6p
@user-rf6fr3fp6p 2 года назад
የእውነት ትመሰሳለላቹ ዉቢት ርገተሽ ደስ ስል በርቺ 🌹
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🍳 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
በቅንነት እንድማመር
@rimmomer
@rimmomer 2 года назад
@@minaleshtera1049 እንደማመር
@mersifikir1941
@mersifikir1941 2 года назад
Abren enidemamer nu ru-vid.com/show-UCEx1YnLHRhX-z8YfH9S0ktg
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 2 года назад
ደስ የሙል ብሮግራም ሀና እያለች ሁሌ እክታተለው ነበር ማሀላት ተቆረጦ እካን ጀመራችሁ ደስ ይላል
@user-jr3jt1ei7i
@user-jr3jt1ei7i 2 года назад
ወይ እነ ሳም በሳቅ ይመቻችሁ
@truthteller9493
@truthteller9493 2 года назад
አቤኔዘር ግን ካየሁክ ሁኔታ ሳምን ዝም ይላል ብለህ የሚያስቀይሙ ነገሮች ስትናገር ነበር ቁጡም ነህ ብሩን ማጣትህ አናዶሀል ከብር ጓደኝነት ይበልጣል! ደሞ ሳም አሪፍ ጓደኛ እንደሆነ ያስታውቃል ረጋ ያለ ነው አታስቀይመው በተረፈ ያዝልቅላቹ!
@selamk3807
@selamk3807 2 года назад
Eniem Endeza new yalku. Bru meqret Anadtotal.
@truthteller9493
@truthteller9493 2 года назад
@@selamk3807 Eko Siwetu Yemigerifew hulu yimesilal 😅
@emu-aziza-7718
@emu-aziza-7718 2 года назад
ሀያት አለባበስሽን ብታስተካክይ አሪፍ ነው
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 2 года назад
ሀያት ምነዉ አለባበስሽን አስተካክሊ ከላይ ሂጃብጅ አሪፍ ነዉ ከታች እስከታች መልበስ አለብሽ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
እንድማመር
@bisankedir6605
@bisankedir6605 2 года назад
ስወድሽ እኮ የኔ ፍቅር በተለየ ድምጽሽን🥰🥰🥰🥰🥰
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 года назад
ሙስሊሟ እህቴ ከይቅርታ ጋር ሱሪ አሳጥሩ የተባለው ለወንዶች ነው እኮ እረስተሽው ነው
@eyutube4465
@eyutube4465 2 года назад
እግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝቦቿን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን 🙏🙏 በስደት አለም ላይ ያለነው ኢትዮጵያን ሁሉ በሰላም ወደ ዉዲ ሀገራችን እንድንገቦ ፈጣሪ ያግዘን 🙏🙏 ዉድ የሀገሬ ልጆች ሁሉችሁም በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏💜💜 Bekninet Nu betesebi hunu adis jemar negi agizugi 💜💜💜
@erahma6159
@erahma6159 2 года назад
ጥቁር ትሸርት ለባሽ ደስ ይላሉ ፈታ አደረጉኚ
@kalkidan
@kalkidan 2 года назад
እዉነት ነዉ ትመሳስላላችሁ❤️❤️🙏
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 2 года назад
የምር ግን በጣም ነው ሚሳሰሉ ውቢት እና ናፍቂ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
እንድማመር በቅንነት
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z 2 года назад
ማነው ይሄን ፕሮግራም እንደኔ የሚወድ?
@yube3674
@yube3674 2 года назад
ይመሰሰለሉ ምትሉ ለክ✅✅✅✅✅🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🍳 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
እንድማመር
@fatumamohamed5161
@fatumamohamed5161 2 года назад
ሀያት ከላይ ሺክ ከታች እምሺክ አልሺሳ ሸንበቆ እግር ሺን ሸፍኝ
@Maryam-mm7mf
@Maryam-mm7mf 2 года назад
😂😂
@mesiyenatuwa3611
@mesiyenatuwa3611 2 года назад
😅😅😅
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 2 года назад
በጣም ትመሳሰላላችሁ ሁለታችሁም ሜካፑ ነው እንዳልል ያለ ሜካፕ ድራማ ላይ አይቻታለው
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🍳 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
@@minaleshtera1049 እንድማመር
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
እንድማመር
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
Haimanot, ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@hawamohammed6515
@hawamohammed6515 2 года назад
ሀያት የለሊት ልብስ ነው የሚመስለው አላህን ፍሪ አኡዙቢላህ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
እንድማመር በቅንነት
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 года назад
ትክክል
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 2 года назад
አወ
@buzattube
@buzattube 2 года назад
ሳም ግራ ተጋብተሀል ካሜሬ እንደው ለምደሀል ምነው😂😂በጣም ነፃ ናቸው ተመችቶኛል👌👍
@Amanuel465
@Amanuel465 2 года назад
ዘና ነው ያረጉኝ ፍቅር ያብዛላቹ 🙏
@josephwaite1317
@josephwaite1317 2 года назад
I wish I was there with my best friend. We been friend for last 25 years she was my hero and my everything However, 2 years ago she passed away. Geney I love you and miss you so much I know you are better place. I will never ever forget you until I come to you. Egzaber nifesishen be Genent yanurate yeney wede godejayyyyyy.
@abluxurystudio3109
@abluxurystudio3109 2 года назад
Nebse yemare
@hassenhussen2801
@hassenhussen2801 2 года назад
የሙስሊሟ ልጅ ቀሚሷ እንዲህ ማጠሩ ምንን ታሳቢ አድርጎ ነው
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 года назад
የለሊት ልብሰ የመሰለ አደባባይ ለብሳው መጣች ከሙስሊም የማይጠበቅ
@ራቢነኝየአላህባሪያ
እንተዋወቃለን ወይ ምረጥ አቅራቢ ስወድሽ ቀጥይበት
@sarakiros4294
@sarakiros4294 2 года назад
You are so beutiful and humble woman like your name # Wubit # 👍 🥰🥰
@esubfantastic4293
@esubfantastic4293 2 года назад
ውይይይ እንኩዋን ም እናተ አሸነፋቹ ስታምሩ በዛላይ ስርአታቹ ኪድዬ አትለያያቹ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 2 года назад
ወይ እነሳም እዴት እዳሳቁኝ 🤣🥰
@alfeyakhalil8283
@alfeyakhalil8283 2 года назад
🤣🤣🤣🤣betalyi setochu mecharshea laye
@hanaedea4349
@hanaedea4349 2 года назад
ዉይ በጣም ደስ የሚሉ ሁሉም
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
እንድማመር በቅንነት
@user-od5zi2ks3d
@user-od5zi2ks3d 2 года назад
@@hannatube3952 እንደመር
@rabiwoloyawa8568
@rabiwoloyawa8568 2 года назад
መፃፊያውም ብሉው ወይም ብላክ ብታደርጉት ለኛም ይታይ ነበር
@roychehwan1959
@roychehwan1959 Год назад
እኔ ግን የልብ ጎደኛ የለኝም😢😢
@rahwa138
@rahwa138 Год назад
Enem :( sew ayewetalignm
@hayath5331
@hayath5331 2 года назад
በጣም ምወደው ፕሮግራም
@user-xl8cb8qo3s
@user-xl8cb8qo3s 2 года назад
አላኽ ኢድያ ይሰጥሽ ሀያት ነው ያልሹ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገሽ
@fikirm2162
@fikirm2162 2 года назад
Esua nate eje betsbe aladerglatme
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 2 года назад
አቤት እናንተ መሰዳደብ
@user-xl8cb8qo3s
@user-xl8cb8qo3s 2 года назад
@@fikirm2162 መጀመረያ ካሰዳደግነው አላህ መጨረሻች ያሳማርልን በስ
@user-ut6kz4hw3n
@user-ut6kz4hw3n 2 года назад
ያኛው ልጅ በዩቱብ አቀዋለው
@user-sr6fd8qh8c
@user-sr6fd8qh8c 2 года назад
ሳህ ሁቢ አላህ ሂድያ ይስጣት
@kiyaye050
@kiyaye050 2 года назад
ሲያምር ዋው ተቋርጦ ነበር እኮ እሄ ፕሮግራም መቸ ነው የተጀመረው 😍😍
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 2 года назад
ከወርበፊት
@jemilakedir4569
@jemilakedir4569 2 года назад
አዉ በጣም ትመሳሰላላቹ ደስ ትላላቹ 🥰🥰
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
የመዳም ቅመሞችም እንተዋወቃለን ከመዳም ጋር እቀርባለን
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 года назад
ክክክክክ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 года назад
ወይ ከመዳም ጋር አወ በጣም ነው የምናዉቃት 😄😄😄😄😄😄😄😄ያዉ ጩህቶ ነው
@uukk8257
@uukk8257 Год назад
​@@bazawitkassahun3184 😂😂😂ልክ በለሻን😂😂
@hawa620
@hawa620 2 года назад
ሁለት ዉቦች ናፍቁት ዉቢት በጣም ነው የምወዳቹሁ
@bettygettu9702
@bettygettu9702 2 года назад
ውይ ዘጠና ቤት ነው የተወለዱት አሁን ገና እዳረጀሁ ተሰማኝ
@hasnatube5214
@hasnatube5214 2 года назад
ግን ሀያት እዴት እደዚ አጭር እስከ ጉልበትሽ ለበስሽ ወይስ ከስርታይት ለብሳነው ሁላችንም አላህ ባዘዘን መልኩ የምንታዘዝ ያድርገን
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
'ኣሏህ' ማለት ሙሐመድ ነበር ። እንደ ማንኛውም ሰው ፡ ሙሐመድ ሞቶ ተቀብሯል ። ሞቶ የተቀበረ ሰው ደግሞ ትዕዛዙን ማስፈፀም አይችልም ። ሁለቱ አንድ እንደነበሩ እነሆ ፥ - መልእክተኛውን (ሙሐመድን) የሚታዘዝ ሰው በእርግጥ 'ኣሏህን' ታዘዘ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፹ )። 📖👈
@user-cl1mk5wc3k
@user-cl1mk5wc3k 2 года назад
ሀያት አንችን ብሎ ሀያት ምናለ ሙሉ ቀሚስ ብለብሽ ፈጣሪየ ሆይ
@samira-vs7et
@samira-vs7et 2 года назад
ፍትህ ለስምሽ ክክክክክ
@user-hd4rg9dq5o
@user-hd4rg9dq5o 2 года назад
@@samira-vs7et ክክክክክ
@dagmyosti5653
@dagmyosti5653 2 года назад
አውነት ነው ትመሳሰላላችሁ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
እንድማመር
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 2 года назад
በጣም ወደሥራ የሚሉ አደረች ናችው በሳቅ😂👈 ገደላችውኝ😘😘😘
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g 2 года назад
ማሻ አላህ በጣም ደሰሰ ትላላችሁ የምረ ኢቱበሩ ልጅ በጣም አሳቀኝ😁
@zeynebmohammad2957
@zeynebmohammad2957 2 года назад
የትኞውነውዪትበሩ
@user-hd4rg9dq5o
@user-hd4rg9dq5o 2 года назад
@@zeynebmohammad2957 ቢጫቲሸርት ሳም
@ameyagirum6176
@ameyagirum6176 2 года назад
እንዴ አቤል መጠጥ ቤት ያለ መስሎኝ? እዝቃኤል ክለብ ካለ መልስ እንዴት አይሆንም?
@josephwaite1317
@josephwaite1317 2 года назад
Betam dis yelale Egzaber godegenetachewn yibarke and respect each other.
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 2 года назад
እኔም እንደምትመሳሰሉ ያስተዋልኩት አሁን ነው😂😂😂
@sarawoubishet6275
@sarawoubishet6275 2 года назад
እኔም
@masta4378
@masta4378 2 года назад
እፍፍፍፍፍፍ በጣም ትቅለበለባለች አቅራቢዋ ለዛ የላትም እንተዋውቃለን በሃና ዮሐንስነበር ደስእሚለው
@semiratebarek6517
@semiratebarek6517 2 года назад
ይህን ኮሚንት ምታነቢው ከሁነ ሀያት ተብይዋ አላህን ፉሪ እስልምና ውበትሽነው ቢገባሽ አሁንም እደሙስሊም አልቁጠርኩሽምb/c ሙስሊም አትወክይም ቢገባሽ የሺጧን መጫወቻ እየሁንሽ ነው ወደ አላህ ተመለሺ ካለበዚህ ሙስሊም አታሰድቢ የምለው የገባሽ ይመስለኛል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ
Далее
when you have plan B 😂 @andreyreactions
00:11
Просмотров 1,1 млн
Почему не Попал?!
00:15
Просмотров 41 тыс.
when you have plan B 😂 @andreyreactions
00:11
Просмотров 1,1 млн