Тёмный

//እንተዋወቃለን ወይ?// "ጓደኛዋን እንደ ወንድ ስታወራ ቀንቼ አውቃለሁ"/እሁድን በኢቢኤስ/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 128 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 239   
@Meremm-mv2tl
@Meremm-mv2tl 8 месяцев назад
አንደኛ ነኝ ስደት ምርር ያደረጋችሁ ላይክ 😢ግጩኝ አላህ ከሰው ቤት አውጥቶ የራችን ቤት ይስጥን ያረብብብ🙏
@ekiramtube442
@ekiramtube442 8 месяцев назад
ገጨሁሽ 😂
@ሱሱስደተኛዋልማርለድኔወሬ
አሚን ያረብ
@ሱሱስደተኛዋልማርለድኔወሬ
@@ekiramtube442 እኔም ገጭቻታለሁ ክክ
@ggsghhch
@ggsghhch 8 месяцев назад
አሚን
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 8 месяцев назад
አሚን
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג 8 месяцев назад
ሰላም ሉላየ እንኳን በሰላመጣሸ። ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን የሸልማት አሰጣጣችሁ ለአንድ ጥንድ ብቻ ይህ ትክክል አይደለም መሆን ያለበት አንደኛ ለወጣ 10.000 ብር ሁለተኛ ለወጣው 3000 ብር ሦስተኛ ለወጣው 2000 ብር ብትሸልሟቸው በጣም ጥሩ ነው ሁሉም ትራንሰፖር ወጭ አድርገው ነው የመጡት ሰለዚህ አዘጋጆችና አሰተናጋጆች በአንድነት ብትወያዩበትና የሸልማት አሰጣጣችሁን ብታሰተካክሉት ጥሩ ነው ብየ አምናለሁ የኔ አሰተያየት ነው👍💐💐💐💐💐
@ughngnbvc2846
@ughngnbvc2846 8 месяцев назад
You are right ✅️ specially yezarew not fair, lemin hulet neteb endetknese algebagnme betkikle melsewal, adelo sayenorew ayekrm
@ZizuAli-k9k
@ZizuAli-k9k 8 месяцев назад
በትክክል
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 8 месяцев назад
ትክክል
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 8 месяцев назад
ትክክል
@KalkidanTamene-bf2ut
@KalkidanTamene-bf2ut 7 месяцев назад
Tikikil
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 8 месяцев назад
የኛስ ተራ መቸ ይሆን ሞልቶልን አገራችን ገብተን ከልጆቻችንና ከከቤተሰቦቻችን ጋ የምንገናኘው ሰላም ለሀገራችን
@HagerAlmu
@HagerAlmu 8 месяцев назад
ገና ገብቸ አግብቸ ወልጅ አይድሌ
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 8 месяцев назад
@@HagerAlmu አብሺሪ ዱአ አድሪጊ ፈጣሪ ሲሰጥ አይሳሳም መንታ መንታውን ቢሰጥሺ ምን አሳወቀሺ
@kamilat-mn5os
@kamilat-mn5os 8 месяцев назад
😢አብሽሪ አድቀን😊
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 8 месяцев назад
ገና ገብቸ አግብቻ ወልጆ አይደለም
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 8 месяцев назад
እዛያሉት መጫ. ይፈልጋሉ እኛ ደሞ ተሣክቶሎን ምችእንግባ እንላለን ብቻ ሁሉም ያሣበዉን አላህ ያሣካልን
@GoAsd-u9p
@GoAsd-u9p 8 месяцев назад
ለሳኡዲ እስረኞች ድምፅ ሁኑን 😢😢😢
@JfFg-mg2jj
@JfFg-mg2jj 8 месяцев назад
እየበረሩነው እኮ በረራ ተከፍቷል😢
@የራያዋ
@የራያዋ 8 месяцев назад
እግዚአብሄር ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን🙏 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🥰🥰🥰🥰ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ኡፍፍፍ ተሰቃዩ ማሪያምን😢😢
@እግዚኀርያ
@እግዚኀርያ 8 месяцев назад
እውነት ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢
@ሀበሻት
@ሀበሻት 8 месяцев назад
የመዳም ባጃጆች እንዴት ናችሁ ሁላችሁም በእምነታችሁ ይማርሽ በሉኝ አማኛል😢
@ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ
@ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ 8 месяцев назад
አላህያሺርሺስደተኞዋእህተረዋ
@saada5882
@saada5882 8 месяцев назад
አላህ ያሽርሽ ክፉ አይንካሽ
@Weloyewa-g6o
@Weloyewa-g6o 8 месяцев назад
አይዞሽእማ
@ራያራዩማ-ጠ4ኈ
@ራያራዩማ-ጠ4ኈ 8 месяцев назад
😂😂😂😂​@@SalamGedamo
@ሀበሻት
@ሀበሻት 8 месяцев назад
@@saada5882 አሜን ማማዬ
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 8 месяцев назад
ሸልማቱ ላንድ ሰዉ ብቻ ከሚሆን በደረጃ ቢሆን ጥሩ ይመስለኝ ነበር።
@askas3500
@askas3500 7 месяцев назад
ቀይ ለባሿ ፈታ (ቀለል)ያለች ልጅ ናት ተመቸሽን❤❤❤❤
@Bereketbogale-yy5wh
@Bereketbogale-yy5wh 8 месяцев назад
ዘይት ጋብዘኝ ይመችሽ 😂😂ሁሌም ቤትሽ ሙሉ ይሁን፡፡
@emuadmasu873
@emuadmasu873 8 месяцев назад
Amen Yaregelat
@wisdom1223
@wisdom1223 7 месяцев назад
ኧረ ተመቻት፣ ያልቅብኛል አለችኮ
@abebaw124
@abebaw124 4 месяца назад
thank you!
@zakiazakia6479
@zakiazakia6479 8 месяцев назад
ሁለተኛ ለይ የታቃመጡት ፈታ የሉ ናቸው😂
@abebaw124
@abebaw124 4 месяца назад
እናመሰግናለን
@selamademsung5995
@selamademsung5995 8 месяцев назад
ትዳር ከእግዚአብሔር የሚስጥ ስጦታ ነው ❤❤❤❤በልጅ በትዳር መባርክ መታደል ነው
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 8 месяцев назад
እናቴ አባቴ ከሚባባሉ ባልና ሚስት ጠብቀን😅😅
@mesetube6689
@mesetube6689 6 месяцев назад
ደነዝ ያደለዉነዉ እናቴ አባቴ የሚባባለዉ ሰገጤ
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 6 месяцев назад
@@mesetube6689 ጀዝባ ምንአባሽ አሠደበሽ
@SisayGebisa
@SisayGebisa 8 месяцев назад
እኔስ የትዳር ሀጋር ዬለኝም ግን አገሬ ስባ ከጎደኛዬ ጋር እንመጣለን በጣም ምንወደው ፕሮግራም ነው
@tsegayedemisse5431
@tsegayedemisse5431 7 месяцев назад
አንዳንዴ የምትጠይቂእቸውን ጥያቄዎች ራስሽ ብትመልሽ ደስ ይለኝ ነበር....ለምሳሌ "ባለቤትሽ ፊት ልብስሽን ለመቀየር/ለመለወጥ ስንት ጊዜ ፈጀብሽ ?"
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 8 месяцев назад
ሉላዬ እኳን ደና መጣሽ ከነ እግዶችሽ እወድሻለሁ
@simegnushareju2986
@simegnushareju2986 8 месяцев назад
ማርታ በጣም ድስ ትላለችእዉነት በጣምአስቃኛለች❤❤❤
@abebaw124
@abebaw124 4 месяца назад
10q
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 7 месяцев назад
መሃል ላይ ያሉት በጣም ደስ ይላሉ
@Hghy-o5b
@Hghy-o5b 7 месяцев назад
መቸም የኔዉኮ አያቀኝም ይሆናል😂😂😂😂😂😂
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 7 месяцев назад
ማርቲ የኔ ፅባይ ነሸ ያለሸ በዛ ላይ ፈታ ያልሸ ነሸ ፍልቅልቅ ነሸ😂
@abebaw124
@abebaw124 4 месяца назад
thanks
@romangina5121
@romangina5121 8 месяцев назад
እኛም እደሰው ሞልቶልን ለሀገራችን ያብቃንንንን❤
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 8 месяцев назад
ላይክ ባለማድረጌ ደስተኛ ነኝ ሁሉም ይሸለሙ ነኝ ።
@ዜድወሎዮዋ
@ዜድወሎዮዋ 8 месяцев назад
ታዳ ምኑን ዉደድር ሆነ ጉድ ሁላቸዉም ከተሸለሙ
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג 8 месяцев назад
በትክክል ሁሉም መሸለም አለባቸው እንደ ደረጃቸው ለሁለተኛ ለወጣ 3000 ሦስተኛ ለወጣ 2000 አንደኛ ለወጣው 10.000 የሸልማቱና የውድድሩ መሰፈርት ይሄ ነው አንደኛ ለወጣው ብቻ መሸለሙ አግባብ አይደለም አዘጋጆቹ ያሰቡበት ይገባል ብየ አምናለሁ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 8 месяцев назад
ቀይ ለባሿ ፈታ ያለች አቦ ይመችሽ❤❤
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 8 месяцев назад
😍😍😍😍🍫🍫
@Weyni21
@Weyni21 8 месяцев назад
እንደኔ ስደት መች ይሆን በቃ የሚለኝ ብሎ የሁሌ ሀሳቡ የሆነ በላይክ👍
@messidodi6834
@messidodi6834 8 месяцев назад
አቤ እና ማርቲ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤
@abebaw124
@abebaw124 4 месяца назад
መሲዬ ❤❤❤❤
@WubitMakoreMakore
@WubitMakoreMakore 7 месяцев назад
ምላስና ሰንበር እኔም በጣም ነው የምወዳው ቆያከ በላሁ
@ረዲከልደታ-ነ1ነ
@ረዲከልደታ-ነ1ነ 6 месяцев назад
ሁለተኛ ላይ ያሉት ❤😂
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 8 месяцев назад
በኑሮ ውድነት ሴቱ አልተቻለም እንደ አንበሳ ምላስ ሰንበር ጥሩ ነው ቆንጆ ናችሁ
@bitybity4949
@bitybity4949 8 месяцев назад
2ኛ ኮማች ነኝ ዛሬ ላይክ አድርጉኝ እንኳን ደህና መጣችሁ ሉላዬስወድሽ❤❤❤❤❤❤
@Yasin-nt5rx
@Yasin-nt5rx 8 месяцев назад
ሉላዬ ፍልቅልቋ እንኳን ደህና መጣሽ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 8 месяцев назад
ሉላዬ በይ ማርታ ለዘይት ግብዣ ይቀመጥላት
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 8 месяцев назад
ዘይት ጋብዘኝ ፈታ ያለች ሰው😂😂😂
@huyttt2922
@huyttt2922 8 месяцев назад
ሉላዬ በሳቅሽ በቁመናሽ በመልክሽ እወድሻለው ግን እንተዋወቃለን ፕሮግራም አላማረብሽም መልሰሽ ራስሽን ኢይው እንቅልፍ እንቅልፍ ታስቢያለሽ ነሻጣ የለሽም አንዳንዴም መልስ ስሰጪ ያስደነግጣል እንግዳን ባጪሩ ካንቺጋ አይሄድም ካልተቀየርሽ ማለቴ ልምድ ወስደሽ ካልተስተካከልሽ የድሮ ያለፊ ደጋግሞ ማየት ይመረጣል ካንቺ ፕሮግራም
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 8 месяцев назад
ጥያቂዋ ለዛየለዉም. ታፋጥጣለች
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 8 месяцев назад
ማርታ ደሥትያለሽ ሣቂታ ፈታ ያለችናት
@rotrot7406
@rotrot7406 7 месяцев назад
እኛስ የመዳም ቅመሞች መችነው ተራ እሚደርሰን ማነው እደኔ አረብ ሀገር ምርር ስልችት ያለው ያረብ ስደት በቃ ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 8 месяцев назад
እኩዋደና መጣችሁ የምወደው ፕሮግራም ❤❤❤❤
@medina8208
@medina8208 8 месяцев назад
ከአምስት አመት ቦሀላ ከባሌ ጋር እቀርባለን ባሉ ከተገኘ ነው 😂😂
@one_day521
@one_day521 8 месяцев назад
😂😂😂😂
@Saraha2459
@Saraha2459 8 месяцев назад
😂😂😂😂 አይዞሽ ላንች ያለዉ ይመጣል
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 8 месяцев назад
😂😂😂😂
@እሙቢላል-ኘ1ፀ
@እሙቢላል-ኘ1ፀ 8 месяцев назад
ለዛውም ከተገኘ😅
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 8 месяцев назад
መልካም ምኞት
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 8 месяцев назад
❤❤❤ መላካም ትዳር እና ህይወት አርግለችሁ
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 8 месяцев назад
❤❤❤ሁለተኛዋ ቀይለባሽፍታያሉናቸው
@ethiopianethiopia6142
@ethiopianethiopia6142 7 месяцев назад
ሉላ የምትወደጂ ሰው ነሽ❤❤❤❤❤❤
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 8 месяцев назад
ሉላ ሲለ አበርሽደ ፓስታ ቁርስ ይበላልደ ነዉ ያልሽዉ ድብን ተደርጎ ይበላል ግደታ እራት ብቻ አደለም የሚበላዉ 😂
@abcabc7430
@abcabc7430 8 месяцев назад
እኛጋ ውድ የሆነ ቁርሳችን ነው 😅😅😅 አልመገኘቱእጅ
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 8 месяцев назад
ሠዉ እኮ በራሡልክ ነዊእሚሥበዊ.
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 8 месяцев назад
@@abcabc7430 😀😀
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 8 месяцев назад
@@Hayat-wz1bd ዉነት ነዉ
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 8 месяцев назад
የኔ ዉድ ባል የህፕሮግራም ሳይ እደምሰይብህ ባወክ ስደትየስራህን ሽመትኑርልኚ😢
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 8 месяцев назад
በነገራችን ላይ የኢቢኤስ ትልቁ አላማውና ያሣካውም የእኛ ያልሆኑ ባህሎችን ማለማመድ ነበር - ቫላንታይን።
@Fatima-xf5wd
@Fatima-xf5wd 8 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች እንዴት ናችሁልኝ
@samiraseed1131
@samiraseed1131 8 месяцев назад
እኔኮ የሚገርመኝ አባቴ እናቴ የሚሉት ጅላጅሎች እማ እማኮ አባኮ ይላሉ እኔ አልወድም
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 8 месяцев назад
ለምን
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 8 месяцев назад
ሁላችንም አመለካከታችን ይለያያል እንደመልካችን
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 8 месяцев назад
😢የበተሰብንዋጋእደትነውየሚከፈለው
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 8 месяцев назад
እኔም እል ነበር አሁን ፍቅረኛ ስይዝ እማ ሲለኝ ወዬ አባቴ እላለሁ የምር ደስ የሚል ስሜት አለው 🤣❤️
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 8 месяцев назад
@@nigestadmase6358 እኮ
@WubitMakoreMakore
@WubitMakoreMakore 7 месяцев назад
ሁሉም ደስ ይላሉ ግን ቲጂ ይመችሽ
@ያልፋን
@ያልፋን 7 месяцев назад
በደብ የሚተዋወቁት😮❤❤❤
@melatyimam
@melatyimam 8 месяцев назад
ሉላዬ ስወድሽ❤❤❤🎉🎉
@anduyelemma-zx4gi
@anduyelemma-zx4gi 8 месяцев назад
ኧረ የኔስ ተራ መቸ ነዉ አይ ስደት
@kiyaye4314
@kiyaye4314 8 месяцев назад
ኦሎንኮሚ የኔ ዉድ አገር ዳዊት የሰፈሬ ልጅ
@Elbethel167
@Elbethel167 8 месяцев назад
ብሎ ምላስ ሰምበሯ አድራሻ ይቀመጥልኝ አገሬ ስገባ ቁርሴን እምበላው እሷ ጋር ነው ፣ ምላስ ሰምበር ፍቅረኛ ነኝ ተቀቅሎንጂ ተጠብሶ በልቼ አላቅም😂
@አስያሰይድ
@አስያሰይድ 8 месяцев назад
አሰፈዉ ከሞተ ጀምሮ😢 አስጠለሰቶኚል
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 7 месяцев назад
ሉላ ላገር ሰላም ዳታ ይከፈት
@Almiab
@Almiab 7 месяцев назад
እኛስ ቅመሞች መቼነዉ ምንቀርበዉ
@FatoomaAk
@FatoomaAk 8 месяцев назад
yeshint bet wuha yalut 👍👍👍
@shsfvv37
@shsfvv37 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤ሉላየ በጣም ነዉ የምወድሺ
@selam3762
@selam3762 8 месяцев назад
ወፍራም ሴት ማግባት መታደል ነው ምለው በምክንያት ነው ሁሌ ፈታ ጭቅጭቅ የለ ቀጭን ሴት ሁሌ ነገር ነው ምትበላው 😂😂😂😂😂
@clickcell4333
@clickcell4333 8 месяцев назад
ወፍራም ነሽ መሰለኝ 😂😂እርምጥምጥ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ 8 месяцев назад
😏😏😏
@nfhgfnghhh1764
@nfhgfnghhh1764 8 месяцев назад
😂😂😂​@@clickcell4333
@sadeseid742
@sadeseid742 8 месяцев назад
ክክክክ😅ጉድ
@clickcell4333
@clickcell4333 8 месяцев назад
@@ZorishMenjeta ከወገብ በታችም ሆነ በላይ ቀጭን ሴቶች ንጹህ ነን ወፍራሞች ታጥባችሁ አፀዱ ሽንፍሎች🤧🤧🤧
@aseed792
@aseed792 8 месяцев назад
የመዳም ቀቅሞች የኛስ ተራ መቸ ይሆን ኑሲ😢😢😢
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 8 месяцев назад
አይ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 8 месяцев назад
የዛሬው ጥያቄ ካካ ነው😂😂😂
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 7 месяцев назад
ዳዊትነ ሚስቱ ይመሣሠላሉ
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 8 месяцев назад
ክክክክ ሙያ ተማሪ ሉላ
@toybamohammed6257
@toybamohammed6257 8 месяцев назад
የዛሬው ጥያቄ ደግሞ ጨርሶ የተመታ ነው
@krn9643
@krn9643 7 месяцев назад
ሴቱ በፊት ላይፉን ቀጭቶ በኋላ ትዳር ምን ይሉታል ከሰጠሽዉ ሰርጉን እርሽዉ ነዉ ከተዋወቁ 3 አመት በትዳር 6 ወር አለችና የልጅ እናትና አባት ሆነናል አይከብድም 😂😂😂
@Monaniz
@Monaniz 8 месяцев назад
እኔ ያገባሁት ቀን ነው አጠገቡ የቀየርኩት 😂😂የምን ዓመት ነው hoo🙄
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 8 месяцев назад
Aznagnna bedenb endttewawequna endtqerarebu yemiyaderg program neaw!!!!!
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
ዘይት ጋብዘኝ ተመቸሽኝ
@rozakebede2610
@rozakebede2610 7 месяцев назад
Alazar siyayut kene nigigiru ye fikir sew yimesilal misitum endezaw
@nahnonutube6563
@nahnonutube6563 8 месяцев назад
ምላሰ ሰበር ምድነው ያጀመአ
@ተመስገንፈጣሪ-መ8ረ
@ተመስገንፈጣሪ-መ8ረ 8 месяцев назад
ዋው🎉❤
@itema5680
@itema5680 8 месяцев назад
ስወድሽ የእኔ ቆንጆ
@ZinatMuhammad-o8g
@ZinatMuhammad-o8g 8 месяцев назад
ላይ ክ አርጉኝ ወዶቸ ❤
@selemonweldegebriel2085
@selemonweldegebriel2085 8 месяцев назад
This meeting program I'm not comfortable from with me to very bad I don't want to this kind program because u can't ask like that husband and wife it's not true way so completely u have to be must change or quit why you do like this it's not far Tankyou for cooperation!!!!
@ማርቲጎንደሬዋያፂወቹ
@ማርቲጎንደሬዋያፂወቹ 8 месяцев назад
የዛሬ ጥያቄ ግን😅😅😅😅😅😅
@elhamseid4433
@elhamseid4433 7 месяцев назад
Ye hulegnaw zur tiyake gn des aylm le wendoch yeteteyekew, endi yale tiyake biker melkam nw
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 8 месяцев назад
የሚቀርበው ሁሉ ተኮርጆ የዛሬ አምሳ አመት አሜሪካን ይታኝ ነበረ አንድ የራሳቹ ፈጠራ የለም ኢቤሲ።
@Ngsti123
@Ngsti123 8 месяцев назад
የዛሬ 50 አመት እርሶ ስንት ነው እድሜዎት
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 8 месяцев назад
፣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂።።መቶሀምሣ
@kidaneteshome1117
@kidaneteshome1117 8 месяцев назад
አንተ ጅላንፎ ሽማጎሌ ምን አባክ ትሰራለክ እስከዛሬ አትሞትምዴ 😂😂😂
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 8 месяцев назад
@@kidaneteshome1117 ተውት ይቀመጥ መሬቱሠፊነው
@MmMm-wf4wf
@MmMm-wf4wf 8 месяцев назад
እረ በሳቅ​😂😂😂አተሙትም@@kidaneteshome1117
@MahiderWondimu-z6x
@MahiderWondimu-z6x 8 месяцев назад
mekid, atimetam wey,
@fatimaahmad1541
@fatimaahmad1541 8 месяцев назад
በኦላይን አስትፉን ስኡድ ነን
@Fadela-r9z
@Fadela-r9z 7 месяцев назад
hi sa enm😂
@زهراء-ض2ث2ع
@زهراء-ض2ث2ع 8 месяцев назад
የመዳም ሸቃሎች እዴት ናችሁ ክክክክ
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
አለሁ❤❤❤
@cell8316
@cell8316 8 месяцев назад
ይሸቅልሽ 😂😂
@samiraseed1131
@samiraseed1131 8 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ደናነን
@ttww9470
@ttww9470 8 месяцев назад
አልሀምዱልላ ሠላም ነን🎉🎉
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 8 месяцев назад
ምች የመታሽ ሰላም ነን😂😂
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 8 месяцев назад
wwwwwoooo yagere ljooche welkumee ❤❤❤❤❤❤
@tigstbiruk2784
@tigstbiruk2784 8 месяцев назад
Selam lesew lejoch hulu
@berrygigi-jl4sy
@berrygigi-jl4sy 8 месяцев назад
Soft 🤪 😢😢😢RIP wife's
@tabormartha5788
@tabormartha5788 8 месяцев назад
Netb asetatachu lek aydelem
@Peter-mf5ho
@Peter-mf5ho 5 месяцев назад
❤❤❤🎉
@asxz-vm3be
@asxz-vm3be 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 7 месяцев назад
Saw endet balu ga 6war yefajal lbs kemakayer rakut yenachu yal ende😂😂😂😂
@abebaw124
@abebaw124 4 месяца назад
kkkk
@sele9316
@sele9316 8 месяцев назад
😂😂😂😂❤❤❤❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 8 месяцев назад
ዘይት ጋብዘኝ😂😂😂😂
@FatimaAl-we9lq
@FatimaAl-we9lq 4 месяца назад
Jkk
@NataliNatali-rj5or
@NataliNatali-rj5or 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂
@ሔለንተስፋዬ
@ሔለንተስፋዬ 8 месяцев назад
እንደው ኢቢኤሶች ለምን አንደኛችሁን ከመንግስት ሚዲያ ጋር አትቀላቀሉም የምታመጧቸው እንግዶች ጴንጤ ማዳያው የጼንጤ እንግዶቹ ሰገጤ ኦሮሞ ብቻ የአዲስ አበባ ልጆች የሉም የሌላ ቤሔር የለም ፋሽን ላይ ኦሮሞ የቡና ሰአት እንግዳ ኦሮሞ ስለህክምና ኦሮሞ እረ እጅ እጅ አላችሁን ሀና ዮሀንስ እኮ እያለች አዝናኝ ነበረ አሁን የማንን ፍልጥ እሒሒሒ እያሉ እነሱን ማያት ሰለቸን ፕሮግራሙን ጥያቄውን እሚሰጡሽ እርግጠኛ ነኝ እነ ማሊኒ ናቸው ባጠቃላይ ኣቢኤስ የተጠላ ሆኗል ከአባይ ቲቢ ተማሩ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 8 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅እሂሂሂሂሂ
@alemalem6024
@alemalem6024 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 8 месяцев назад
ለማኝ አማራን ሊያመጡ ነበር ልመና ላይ ስለሆኑ በቃ ስራ አናስፈታቸው ብለው እኮ ነው😂😂😂😂
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 8 месяцев назад
አረ በስመ አብ የጥላቻ ጥግ ቅናት ነው
@የጃማልጂ
@የጃማልጂ 8 месяцев назад
​@@GenetGenet-vv2ztክክክ አንለምንም እኛ
@እማዬየኔናፍቆት
@እማዬየኔናፍቆት 8 месяцев назад
Lulaye.siwadish
@نبنقن-ه8خ
@نبنقن-ه8خ 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@berrygigi-jl4sy
@berrygigi-jl4sy 8 месяцев назад
Soft 🤪 😢😢😢RIP wife's
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 8 месяцев назад
ሙስሊምኮአደለሙ 😂😂
@comcellv9871
@comcellv9871 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
Mübariz İbrahimovun atası vəfat etdi
00:14
Просмотров 144 тыс.