Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
//እንተዋወቃለን ወይ?// “ተማርኬ እንድወዳት ያደረገኝ ሼፗ ነው... ”//በእሁድን በኢቢኤስ//
25:51
ሁሉም ይቅርብኝ አንቺን ብቻ ነው ምፈልገው #ethiopia #motherslove #love #diaspora
26:24
Главная суперспособность армейских муравьев и пляжные упогебии
00:59
ПОЛИЦЕЙСКАЯ ТОЛКАЕТ ПОКУПАТЕЛЯ и КИНУЛА СВОЁ УДОСТОВЕРЕНИЕ! ПЫТАЮТСЯ ДОГОВОРИТЬСЯ? ОБВИНИЛИ В КРАЖЕ
33:15
ИСТОРИЯ ПРО ШТАНЫ #shorts
00:32
Maria help Shadow Tapes rank up #trend #shinsonic #animation
00:20
/እንተዋወቃለን ወይ?/ “ከባለቤቴ በጣም የምወድለት የብብቱን ጠረን ነው🤣” //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 149 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
28 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
474
@Asefuየተክልየልጅ
2 месяца назад
ማነው ነው እደኔ ኮመንት ለማየት እሚገባ😅😅😂
@muhamedmuhamed5114
2 месяца назад
እኔ 😂😂😂😂
@AaaujShww
2 месяца назад
እኔ😂😂
@tgstSolomon
2 месяца назад
ደምሪኝ ውዴ
@nalaals6496
2 месяца назад
እኔ😂
@Susu-p8v5w
2 месяца назад
እኔ
@ruhamadelina356
2 месяца назад
ሽልማቱ ግን ቢካፈሉት በዚህ ኑሮ ውድነት ትራንስፓርታቸው እንኳ ቢሸፍንላቸው አሰቡበት edsoች
@Arsems
2 месяца назад
እውነት ነው
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
Месяц назад
ትክክልነው
@Lidiyaa926
2 месяца назад
ትዳራ እኮ ትምህርት ቤት ነዉ ደስ ሰሉ😊 ሁሉም እውነተኛ ፍቅር ነዉ የሚታይባቸው ደስ ስሉ❤❤
@HananHano-yb3pv
2 месяца назад
ልጅቱ ስታምር ❤❤❤የግራኙ ሚስት😂😂😂 የሃይስኩሎቹ ደግሞ በጣም ትንሽናትኮ ልጅቱ😢😢😢 ሁሉም ደስ ይላሉ በተለይ የ4ወር ትውውቅ ያላቸው አሁን የ4ልጆች ወላጆች የሆኑትም ደስ ይላሉ
@አለምነኝወለዮዋ
Месяц назад
ክክክክ ወይኔ
@beletetigist9830
2 месяца назад
ሸልማቱ 15,000 10,000 5,000 ይሁን የምትሉ ❓❓❓
@fatmah6936
2 месяца назад
አንሰማ ብለዉ ትተናል
@Aendys-wx8pb
2 месяца назад
ሁለየ እንላለን አይሰሙም
@absabs9609
2 месяца назад
ይሁን
@Dyhfu-ij3um
2 месяца назад
አንች ጡት አሳቢነሽ
@ረዴትዩቱብ
2 месяца назад
❤አወ
@Halima-g7d
2 месяца назад
ቅን ልብ ያላችሁ 200 አስገቡኝ ስወዳችሁ❤❤❤❤
@BirzafGhanis
2 месяца назад
ሉላ ግን ምን ሆነሽ ነው ጤፍ 21000 ገብተዋል የምትይው አንቺ የመግዛት አቅም አለሽ ለድሀው አስቡ አሁንም አልቻልንም እዝግእብሄር እያኖረን ያለው
@Hciftxidhsf
2 месяца назад
እውነትዋን ነው ገብትዋል እክ
@martatesfaye7773
2 месяца назад
16 ሺህ ነው
@TruthEz
2 месяца назад
እግዚአብሔር ✅
@zemzemgashu2989
2 месяца назад
አዲሳባ 21000 ሊሆን ይቺላል
@fjgdgg1538
2 месяца назад
ግን ሽልማቱን ቢካፈሉት በደረጀ 1ኛ 8 ሽ 2ኛ. 4 ሽ. 3ኛ የዉጣ 3 ሽ. ቢሆን ባዷቸዉን ከሚመለሱ
@absabs9609
2 месяца назад
ቆይ ሉላን አካፍሊ አካፍሊ የምትሉት ሉላምንአገባት ምነዉ ሉላ የዶራል ካዝናአላትአላችሁ
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
Месяц назад
አሳቅሺኝ የዶላር መጋዘን ኡኡኡኡ 😂😂😮
@saraamagreedavid6763
2 месяца назад
ደስ ይላሉ ሁሉም እግዚአብሄር በፍቅር ያፅናችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@GgGg-zi5mg
2 месяца назад
አረ ሉላ ከአሁን ጋ ለሶስተኛ ግዜ ስፅፍ 2 እና 3 ለሚወጡ እንቁልልጭ አታርጊው አስቢበት አንደኛ የሚወጡትን10,000አርጊው ሌሌውን ትንሽ ጨምረሽ አካፍይ
@medinatube5989
Месяц назад
አትሰማም ይች ገልቱ እሶ መቼ የሰው ችግር ይገባታል
@alyayasenshewmolo3632
Месяц назад
@@medinatube5989ሉላ እኮ አስሪ አይዳላችም ተቃጠሪ ነው እሶን አያጋባትም OK 😂😂😂😂
@TesfaBelay-q1i
2 месяца назад
ማነው እንደኔ ከማየቱ በፊት ኮሜንት እሚያነበው
@zaidzedo-nd5le
2 месяца назад
እኔ
@MsrtDmsei-yz8cx
25 дней назад
እኔማ በሄኩበት እነሱአውርተው እስከሚጨርሱ እኔ ኮሜት አነባለሁ😂😂😂😂😂
@فاطمةعبدُإثيوبيا
2 месяца назад
اللهم إني أسألك هُدوء النَّفس و طمأنينة القَلب و راحة البال و إنشراح الصدر و تفريج الهموم.
@TruthEz
2 месяца назад
ነገረ ግን ፥ - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ / ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾🤔
@ህይወት-ዘ8ጀ
2 месяца назад
ስለዝክ ኑ ወደእውነተኛው ምንገድ@@TruthEz
@alyayasenshewmolo3632
Месяц назад
@@TruthEzእእእእእእእ 😂😂😂😂😂
@ayelechalemu3356
2 месяца назад
ትዳር ትምሕርት ቤት ነው በርቱ ደግሞ ልጆች አግኝታችሁዋል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ።
@BirkeWoldehanazegota
2 месяца назад
ዋው ደስ ይላል የብብቱን ሽታ ነው የምወድለት ያልሽው ልጅ ደህና ነሽ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@beteMamuyi
2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@ብንየጌታልጅ
2 месяца назад
😂😂🤣🤣
@6s8f7d
2 месяца назад
Enda gedeta metefo sheta menor yelebet teru sheta lenor yechelal ketateb
@ሀድሪወሎየዋ
2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@Mekde731
2 месяца назад
❤🎉@@6s8f7d
@የራያዋ
2 месяца назад
ጥቁር ለባሹ ከነ ሚስቱ አስቂኝ ነገር ናቸው😂
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ
2 месяца назад
የምር ደስስ ይላሉ የዛሬወቸ እውነት እውነቱን ነውያወሩት
@ገኒጥቁርሀበሻዊት
2 месяца назад
የአይስኩል ተማሪዎቹ ምኑን እንደወደድኩ አላውቅም😂😂😂 እሺ ከዚያስ😂😂😂😂😂 ሀቢባ የቲክቶ መንደር❤❤❤
@SeSe-go4co
2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@TruthEz
2 месяца назад
ሁለተኛ ደረጃ = [ሀይስ ስኩል]
@የማታአራት
2 месяца назад
የኤልያስ ሚስት ምርጥ🎉🎉🎉🎉
@toyebamuhammed942
2 месяца назад
ውነትም ለካ ይቺ ሀብት የምትባል ነገር አየችበት ነው የምታጨበጭበው ብናለ የብብቱን ጠረን ለወደደችው ቢወጣ😂😂😂😂
@peacelove4778
2 месяца назад
😄😄😄😄😄
@absabs9609
2 месяца назад
ክክክ
@martatesfaye7773
2 месяца назад
😂😂😂
@TruthEz
2 месяца назад
የሽንኩርት ዘሮችና አቼቶ ፡ ጠረን ፈጣሪዎች ስለሆኑ ፡ ምግባቸው ውስጥ በርከት አድርጋ ብትጠቀም ፡ ደስታዋን ታጣጥማለች።
@melukongio5148
2 месяца назад
ክክክክክክክክ@@TruthEz
@hdjid988
Месяц назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@ami12220
Месяц назад
ደስ የሚሉ ጥንዶች🥰👌
@uaesara8261
2 месяца назад
ጎሸ የላብ ሸታ ሂሂሂ የሰው ውዴታ ይገርማል እንዴት ይህን ጠርን ወደድሸው እኔ ደግሞ ሰጠላአ
@Susu-p8v5w
2 месяца назад
ዘጊ ነች
@Emahakmthawalt
2 месяца назад
😅😅
@ذهبحسن
2 месяца назад
😂😂የብብቱን ጠረን ትወደዋለች ማለት ባልየው በጣም ንፅህናውን ይጠብቃል ማለት ነው ዝም ብላችሁ ለምን ትፈላሰፋላችሁ
@hshs7s-nt9yh
2 месяца назад
ገራገርናቸው፣ደስሲሉ
@CopCop-h3w
2 месяца назад
እኔም ባሌ ጠረኑ ደስ ይለኛል ቤተሰብ ሄጄ እንቅልፍ አይወደኝም ነበር
@እማፍቅርሶልያናእናቴ
2 месяца назад
ውነቶን ነው የባሏን ጠረን ወደደች አዲ
@TruthEz
2 месяца назад
እውነቷን ✅
@AsantiMarid
2 месяца назад
ልጄ ወደ ውጪ USA በጉድፈቻ የተወሰደ 14 አመቱ ነው ። በእግዚአብሔር ፈሊጉልኝ ።የወሰዱት Protestant ናቸው ።
@EeEe-yp6eh
2 месяца назад
12 አመት እኔ ስደት ስንቱ አለፈኝ
@AdisDayne-nx7cl
2 месяца назад
አይዞሽ ሁሉንም ቀን አለ
@zekiya-xc1fi
2 месяца назад
አብሽር ውዷ ሁሉም ጊዜ አለው
@YfffGdfg
2 месяца назад
አብሽሪ አብዘሀኛዉ ያችዉ ተመሳሳይነዉ አላህ ከስደት አዉጥቶ እርዚቃችንን በሀገራችን ያረብ
@hgffkkkh
2 месяца назад
Enem😢
@Zeze-ds6qq
2 месяца назад
🅔︎🅔︎🅔︎🅔︎🅔︎ ምን እየሠራሽ ቤት ሠርተሽ እየኖርሽ መሆን አለበት🙈🙈🙈🙈🙈
@lubabayimam4598
2 месяца назад
የዛሬው ጥያቄ በጣም ያስቃን ደሞ የምወደው ምግብ ፈታ ባልና ሚስት የሚያፋታ እያልን የምንበላውን ምግብ በቴሌቭዥን ተጠራ
@selamnamaga
2 месяца назад
ዛሬ ፈታ የሚያረጉ ነበሩ ደስ ይላሉ
@fatmaibrahim2240
2 месяца назад
ኮሜታተሮች ግን ደህና ናችሁ😅😅
@sosenakasia
2 месяца назад
ደናነን አንችስ
@KelemEshetu-ju3pl
2 месяца назад
አለን እዴት ነሽ
@SeSe-go4co
2 месяца назад
ደህና ነን😂😂😂
@RyVc-eg3ri
2 месяца назад
እኔ አልፃፍኩም እያነበብኩ ነው
@ZegeyeFetene-ky2vh
2 месяца назад
እኔም አልፀፈኩሞ😂😂😂😂😂
@gdjgd9775
2 месяца назад
እኔ ነኝ ጅል የሆንኩት በልፋት ይገኛን ብየ እምለፈው አረብ ሃገር ያለንው ግን ለምንድን ነው እኔማ እርግፍ አድርጌ ልታውና ሃገሬ ስገባ በአጋጣም አግኝቸ አገባለሁ በርቱ😂😂❤
@ጀሚላኑርዬYouTube
2 месяца назад
😂😂😂 ሳህ😊
@maremahahmed5471
2 месяца назад
ሳህ አብሽሪ
@hananomuer8460
2 месяца назад
😂😂😂😂እኮ ባል እና እንቅልፍ በራሱ ጊዜ ይመጣል አታስቡ የመዳም ቅመሞች😊
@SelammuilatAbija
2 месяца назад
ኤ ውላ ጥለነው እንሂድ ባጋጣሚ እድነገባአ😂
@ዜድየወሎዋቀበጥ
2 месяца назад
በትክክል
@MeremEshetu
2 месяца назад
ብብቱ አለች አይይ ህፃን ትመስላለች ልጅቷ እራሱ🙈
@Mekde731
2 месяца назад
😂
@NigstAdmase
2 месяца назад
ወየው የዛሬዎቹ በሳቅ ገደሉኝ 🤣🤣🤣🤣🤣ሺታው አላለችም 😜
@user-Nezhia
2 месяца назад
@@NigstAdmase ዘጋችኝ
@NigstAdmase
2 месяца назад
@@user-Nezhia 🤣🤣🤣በጣም
@nunu7353
2 месяца назад
@@user-Nezhiaቆምጬወች በቃ ነገርችን ካላጠመማችሁ አትችሉም አይደል? ጠረኑን ለማለት ነው of course እናንተ ጠረን ለማወቅ አልቴደላችሁም ከ1000 ወንድጋ እየተጋደማችሁ ምድረ ሴተኛ
@user-Nezhia
2 месяца назад
ቲሽ ሸታታ ሁላ፣የቆምጨን ጠረን ብታገኝማ መታደል ነው።
@HananHano-yb3pv
2 месяца назад
@@nunu7353😂😂😂😂ቱቱቱ ደግሞኮ ሰው ነን ብላችሁ አማራን ለመሳደብ ትሞክራላችሁ ቱቱ ከሩቅ ስመጡኮ ትንፋሻችንን ወደ ውጪ አተነፍስም ነበር ወደ ውስጥ ነበር የምንተነፈስው እናተን እስከምናልፍ😂😂😂😂😂
@oromtitiiibrahim1238
2 месяца назад
😮😮😮🙄🙄🙄🙄🙄🙄 ሉላ ደሞ ነቄ ለምን አትሆኝም ከአነጋገሩ ተረድተሽ ብዙ ባታስለፈልፊ ለማንኛውም ግራኝ አህመድ የተባለ የታሪክ ሰው አለ
@ረዴትዩቱብ
2 месяца назад
እኔም ትዝ ያለኝ እሱ ነው
@TruthEz
2 месяца назад
በ፲፮ኛው ክፍለ ዘመን ፡ ለ፳፮ ዓመታት ከአፄ ገላውዲዮስ ጋር ተዋግቶ የተሸነፈዉ አህመድ አዳል (ግራኝ ) ነበር። 🤔
@ibsaaHararge
2 месяца назад
ሉላ ይመቺሽ 🙏
@Ggg-wm4tl
2 месяца назад
ኪኪኪ አማርኛ በግሮ ሄደች
@beteMamuyi
2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@sishaia6875
2 месяца назад
😂😂😂😂ፍትህ ለአማርኛችን
@ሙኒራYouTube
2 месяца назад
የተመታሽ😅😅😅
@Hibi-r9k
2 месяца назад
በስምአም😂😂ብብቱተን😅😅😅
@meklityathehayelij1233
2 месяца назад
ከፌሰ ቡከ ጣራውን ነው ምወድለት ያለችውን ሰምቸ ነው የመጣውት😂😂😂😂
@SabinaSabina-to8jw
Месяц назад
እኔም
@privatecell3665
2 месяца назад
የኔ ባልም ጠርኑን ሰወድለት 😘🇸🇪👌
@Asefuየተክልየልጅ
2 месяца назад
ፍትህ ለአማረኛችን ውውውውውው አቦጫረቁት😂😂😂😂😂😂😂😂😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@Emuuser-cz7qs7pv3v
2 месяца назад
😂😂😂
@sishaia6875
2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂ትክክል ፍትህ
@SelammuilatAbija
2 месяца назад
የተመታ ኮሜት 😂😂😂
@Asefuየተክልየልጅ
2 месяца назад
@@SelammuilatAbija 👹👹👺🌚🙈🙈
@SelammuilatAbija
2 месяца назад
@@Asefuየተክልየልጅ ምነው አበላሸችብን ነው ያልኩ እኮ
@Zufannigatu-ii1wf
2 месяца назад
የላበቱን ሺታ ነዉ የምቶደዉ ዉጭ ቆይቶ ሲመጣ ሲያቅፈኝ ብብቱ ደስ ይለኛል አላለቺም 🤣🤣🤔🤔😏😏😏😏
@Susu-p8v5w
2 месяца назад
አሿ
@zetunakader4692
2 месяца назад
_ፍትህ ለሄቨን_
@አለምነኝወለዮዋ
Месяц назад
የተደባዳቢው ሚስት ፈገግ አደረገችኝ
@selamawitgebretsadik3097
2 месяца назад
አይ ገለቴ😂😂😂😂😂
@YeabisraGudeta
2 месяца назад
ቅድስት በጣም ቆንጆ ናት
@EeEe-yp6eh
2 месяца назад
እስኪ ልስማ
@tinsayneshdebele9654
2 месяца назад
እኔ ገባው ኮሜንት ላንብ😂
@UrjiiYouTube
2 месяца назад
Bareedu Salaalee baga gammadani ❤❤❤🎉
@tennyg.b6315
2 месяца назад
ሉላዪ መጣም ቆንጆ ግን ትንሽ ቀየር ቢል እንዳይስለች❤️❤️❤️🙏
@hiyu9441
2 месяца назад
ባለቁጥርጥሯ ታምራለች ባሏ ግን ያሳዝናል
@Alamalam-ky4ie
2 месяца назад
የዛሬው ፍቅራቸውን አልተገላለፁምሴ😊😊
@medinatube5989
Месяц назад
እዚህላይ ሀሳብ ተቀበሉ እባካችሁ ብሩን ለሁሉም አኩል አካፍሉ በዚህ ኑሮ ውድነት ከሩቅ ሀገር እሚመጡ ስላሉ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
@fitsumalayu6787
2 месяца назад
በውነት ከሩቅ ስለመጡ ተመኚቼላቸው ነበር 🎉🎉🎉
@Maziyteka
2 месяца назад
ያንቺስ ከፍ ከመቸ ወድህ ነው የብብት ጠርን የሚወደደው አይይ የምታወሩት አጣቺህ 😂😂😂
@user-Nezhia
2 месяца назад
@@Maziyteka ሀሀሀ
@TruthEz
2 месяца назад
የጠቅጠቅ ወዳጅ ባህሪ ነው። 🤔
@Maziyteka
2 месяца назад
@@TruthEz 🤣🤣
@mesita6167
2 месяца назад
Gem drom sle stidat ayawkem… yenatishen teren atwojim?
@KassayeAhmed
2 месяца назад
ጥሩ፡ፕሮግራም፡ነው፡፡
@tamramohamed563
2 месяца назад
ውይ ባለጠረኟ ምኑ ትወጅዋለሽ በሳቅልሞት😅😅😅
@b.6015
2 месяца назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 የኔም ባል ጠረንሺን በጣም ነው የምወድልሺ ይለኛል የኔው ቢጤ ጠረኑን አለች
@TigistTshome
2 месяца назад
በግርነው አላለም😂😂😂😂😂
@sarajune3825
2 месяца назад
Wow ijoollee keenyaa🥰🥰🥰
@MelkamWese
2 месяца назад
የብብቶ ሽታ ስትል እኔም የአባቴን ሸቲ ሙች ነበር የምወደው አሁን ግን እንደዋዛ ከተለየው 7አመት ሆነኝ በጣም ናፈቀኝ አይይይ ሰደት
@mollamestawetie9180
2 месяца назад
ሉላ ለመሆኑ ወፍጮቤት ሂደሽ ታውቂያለሽ ? ስለጤፍ ዋጋ እምታወሪው
@TsionRestu
2 месяца назад
ባለ ጠረን ወዳጇዋ የእውነት ትወደዋለች😊
@SeSe-go4co
2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@user-ti1amahara
2 месяца назад
ይች ልጅ ቢጤዋ ግን አማርኛዋ እውነት ነው ያስፈራል ሰዉየዉም 😄😄😄
@TsigeredaAbebe-wd2ct
2 месяца назад
ሉላዬ። 2ኛ እና 3ኛ። በ2017። ይሸለሙ። ይስተካከል።
@taeyeon-xh7bb
2 месяца назад
ሉላ ምን አገባት እሷ የታዘዘችዉን ነዉ የምትሰጠዉ
@Rነብሯ
2 месяца назад
ማየት እፈልጋለሁ ጭብጨባው ግን በዛ ማወ ህፃናት ይመስል
@brhaneberakie5670
2 месяца назад
እኔ ከምስቴ እንተዋወቃለን ወይ ለመጫወት ሳይሆን ኣንቺን በኣካል ለማየ እመጣለሁኝ
@Hanan-kn6dn
2 месяца назад
ግራኝ በግራህ ነው በቀኝህ በግሬ 😅😅😅
@zekiya-xc1fi
2 месяца назад
😅😅😅😅
@NigstAdmase
2 месяца назад
አረ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@nunu7353
2 месяца назад
Amharic is not his language
@shehd7240
2 месяца назад
😂😂😂
@SaraSara-d4n9q
2 месяца назад
አማረኛ እዳበጁሽ -------ነውነገሩክክክክ😂😂😂😂
@f8863-z7k
2 месяца назад
የአማሪኛ እጥረት አለ😂😂😂😂
@NahomBekele-u4l
2 месяца назад
ያንችም እጥረት አለው አማርኛ ነው እንጂ አማሪኛ አይባልም
@abab-ql9zo
2 месяца назад
ቪቫ የአርሴናሉ ደጋፊ♥️♥️♥️♥️👈👈
@AshuAbebe-w5y
2 месяца назад
ዛሬ የቄሮ ስብስብ ነው
@muhamedmuhamed5114
2 месяца назад
😂😂😂😂 በግሩ ነው የ
@AshuAbebe-w5y
2 месяца назад
@@muhamedmuhamed5114 በጣም😀😀ያስተርጓሚ ያለህ ያስብላልኮ😄😃
@የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ
2 месяца назад
አወ😂😂😂
@AshuAbebe-w5y
2 месяца назад
@@muhamedmuhamed5114ያስተርጓሚ ያለህ ያስብላል😅
@6s8f7d
2 месяца назад
Debubochem alubet kero becha adelem.mecham ke kero eras ateweredu
@FirehiweotAsgidom
2 месяца назад
😂😂😂ምኑን እደወደድኩት አላውቅም አላለችም😂😂😂
@zozzoz8541
Месяц назад
እረ 😂😂😂😂
@wsaewdss1413
2 месяца назад
አድናታለው አንበሳአ ናት😂😂😂
@ganishawatube4865
2 месяца назад
Fichee salaaleekoo 🥰🥰🥰
@saraamagreedavid6763
2 месяца назад
ከባለቤቴ የምወድለት የብብቱን ጠረን ነው 🤣🤣🤣🤣🤣 ከወደዱም ከነምኑም ከነምናምኑም ነው።✅
@user-Nezhia
2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@ዜድፍቅርየወሎልጅ
2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@ziyadahassen5876
2 месяца назад
ያቺስ ከፋ ይመችሽ
@Kalkidan-l4b
2 месяца назад
ምን ግም ነች
@saraamagreedavid6763
2 месяца назад
😂😂😂😂 ዘይዳዬ አባባል እኮ ነው
@اسام-ح2ت
2 месяца назад
ይችማ አጋንት ነው የያዛት ብብት 😂😂😂
@Gid-f9u
2 месяца назад
ፍትህ ላማሪኛችን😂😂😂😂😂
@GenetMolla-qy4gl
2 месяца назад
😂😂😂 ጋሎች ናቸዉ መሰል😂😂😂
@beletetigist9830
2 месяца назад
@@GenetMolla-qy4glገኒ ተይ እግዚአበሔርን ፍሪ መልካም ነገር ብቻ እንልመድ
@Daisy12345e
2 месяца назад
አንቺም በትክክል ፀፊ/ ላማሪኛች😂 / ለአማርኛችን 🙄
@GenetMolla-qy4gl
2 месяца назад
@@beletetigist9830 ክክክ እሺ የኔ እህት
@deebiitube9121
2 месяца назад
ኣማርኛቹ ወንዝ አያሻግርም እናቱ። ቋንቋ መግባብያ ነው እንጅ ዉቀት አይደለም። ኣንች ኢትዮጵያ ውስጥ ከምወራ ቋንቋ ከአፍ መፍቻሽ ዉጭ የትኛው ቋንቋ ነው የምትችዉ። እራስሽን እይዉ።
@NemiAbdu-f9m
Месяц назад
የብብት ጠረን የወደድሽው ልጅ እዴት ነሽ 😅 አጃኢብ ነው😅
@ሰውለሰውአርሴማ
2 месяца назад
ቱቱቱ እሷ ብብቱን ስላለች እኔን ሸተተኝ ኤጭ ምንም ቢቀባ የብብት ሽታ እረወዲያ
@መድ-ሐ9ፐ
2 месяца назад
የዛሬወቹ ደሞ አማረኛ እንደ ቁጣ ያጠራቸው ናቸው😂😂
@rodeo363
2 месяца назад
አማ ር ኛ ችሎታ አይደለም
@AishaMohammad-o5e
2 месяца назад
😂😂😂
@amenaMuhammed
2 месяца назад
ባሊየትነህ እኮንልናፋቀኛ ስልክህምየለኛ
@Mariam-y3n2b
Месяц назад
ክክክክ
@lopapag1964
2 месяца назад
ቀጣይ የጫማ ሽታ የምትል ፈልጋችሁ አምጡልን
@gogogogo-yi8hf
2 месяца назад
😂
@BettyyAb
2 месяца назад
😂
@BezaSweety-j6p
19 дней назад
😂😂😂😂
@mesertmesert8053
2 месяца назад
ብብቱን አላለችም የናተ ነገር😂😂😂😂
@alemnesh1700
2 месяца назад
😅😅😅😅😅😅
@mastallbisset9682
2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@yidnekachew1919
2 месяца назад
😂😂😂😂
@f8863-z7k
2 месяца назад
😂😂😂😂ይገርማል
@Aisha-w6e
2 месяца назад
😂😂😂
@ገኒጥቁርሀበሻዊት
2 месяца назад
ሉላ ግን አርሴናል በልቶ አያውቅምአሉ አልሽ እኮ ለካ ታያለሽ😂
@noorafateh8650
2 месяца назад
እውይ ያንችስ ይባስ ብብቱን😂
@mayafozi
Месяц назад
ብብት አይ 😂😂😂😂😂
@tesfaldeweldeyessus6886
2 месяца назад
አማርኛ ሳይችል😂😂😂 አይ ግራኝ😜እውነትም ግራኝ😂😂
@fatmaibrahim2240
2 месяца назад
አቤት😀😀😀
@MeseretGemechu123
2 месяца назад
ዘጋችኝ😂 የብብት ሽታ😮
@hiwotfiker619
2 месяца назад
ብብቱ ሽታ😮 የኡሜ የኔ ተቃራኒ አስሬ ታጠብ ስለው ሚፈታኝ ይመስለኛል😅
@MeriMeri-o7y
2 месяца назад
ኀኀኀኀኀኀዐ ኀ
@indujed3236
Месяц назад
Wow dass yela😂😂😂
@ayeuw3035
2 месяца назад
ሠላም ለሰላሌ ሕዝብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ToybaEndeis
2 месяца назад
ቱ😂ብብቱጠረንአላለችምፈየልፈየልነውየሚቀረኑት😂😂😂😂
@BillyMog-oo5ug
2 месяца назад
Setastela zegi yebebtu tern telaleche end midya ley kefafi
@TruthEz
2 месяца назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ቢልሊሞግ
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
Месяц назад
አትሻብኝ😂😂😂
@ፋኖወቸደሞቸ
2 месяца назад
የዚች በሀይለኛውነው የያዝትፍቅር የብብቱሽታ አላለችም የፈጣሪ ያለህ 😮😮😮😮😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ኪያኤኪያኤ
2 месяца назад
Justice for heaven😢😢😢
@TruthEz
2 месяца назад
Heavenly justice is God given ! 🤔🤔🤔
@somyibrahem3365
2 месяца назад
ቱ ጠረኑ😂😂😂😂😂
@AsdfghfssghAssfbkjcxz
2 месяца назад
ግን አንደኛ ብቻ የወጣ ሳይሁን እንደ ውጤታቸው ይሸለሞ ሁሉም ይስተካከል አስተያየት ነው ይቅርታ
Далее
25:51
//እንተዋወቃለን ወይ?// “ተማርኬ እንድወዳት ያደረገኝ ሼፗ ነው... ”//በእሁድን በኢቢኤስ//
Просмотров 94 тыс.
26:24
ሁሉም ይቅርብኝ አንቺን ብቻ ነው ምፈልገው #ethiopia #motherslove #love #diaspora
Просмотров 292 тыс.
00:59
Главная суперспособность армейских муравьев и пляжные упогебии
Просмотров 723 тыс.
33:15
ПОЛИЦЕЙСКАЯ ТОЛКАЕТ ПОКУПАТЕЛЯ и КИНУЛА СВОЁ УДОСТОВЕРЕНИЕ! ПЫТАЮТСЯ ДОГОВОРИТЬСЯ? ОБВИНИЛИ В КРАЖЕ
Просмотров 773 тыс.
00:32
ИСТОРИЯ ПРО ШТАНЫ #shorts
Просмотров 436 тыс.
00:20
Maria help Shadow Tapes rank up #trend #shinsonic #animation
Просмотров 4,8 млн
28:04
//እንተዋወቃለን ወይ?// "እሁድ ሰኞ መስሎት ስራ የሄደበት……"😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
Просмотров 273 тыс.
43:37
“የትዳር ደጋፊ ነኝ ግን እግዚአብሔርን የምናማርርበት መሆን የለበትም”(የትናየት ታምራት - yetnayet tamrat) Abbay TV - ዓባይ ቲቪ -
Просмотров 302 тыс.
31:20
/እንተዋወቃለን ወይ?/ “ከቤታችን እቃ በጣም የምወደው አልጋውን ነው🤣” //በእሁድን በኢቢኤስ//
Просмотров 107 тыс.
32:39
በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ የቤተሰብ ጨዋታ በመንግሥት ባለስልጣናት 😅 በጥራት የተቀረፀ ሙሉ ጨዋታ
Просмотров 1,2 млн
33:58
/የቃጠሎ ፍልሚያ/ "አዲስ አበባን 5 አመት ይበልጣታል🤣 አቃጣይ አሳበህ አልቅስ"🤣🤣 //እሁድን በኢቢኤስ//
Просмотров 682 тыс.
22:37
እውነቱ ተጋለጠ | የተደበቀው የስልክ ሚስጥር ወጣ | እንደዚ ማንም አልጠበቀም | funny videos
Просмотров 115 тыс.
54:03
//እንተዋወቃለን ወይ?// “ላግባህ ስትለኝ በብርድ አላበኝ...”😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
Просмотров 351 тыс.
1:20:16
እናቴ ይቅር በይኝ..በሳቅና ለቅሶ የታጀበው ፕሮግራም! ሰው በራሱ ፀሎት እንዴት ባሉን ያጣል? #gizachewashagrie#duet#yayneasegid
Просмотров 811 тыс.
35:51
//እንተዋወቃለን ወይ?// “መንትዮች ስለሆንን እሷን ሲያማት እኔን ይሰማኛል”/በእሁድን በኢቢኤስ/
Просмотров 224 тыс.
39:37
" እመብርሃን አብሮኝ ያለው ሰው የኔ አይሁን " ብዬ ጸሎት አደረኩ!!! #love #lovestatus #lovestory #life #unversity
Просмотров 341 тыс.
00:59
Главная суперспособность армейских муравьев и пляжные упогебии
Просмотров 723 тыс.