Тёмный

"እንከሳለን" - በመሀል ድራማ 15 

EBC Entertainment
Подписаться 365 тыс.
Просмотров 122 тыс.
50% 1

"እንከሳለን" - በመሀል ድራማ 15 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 135   
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 11 месяцев назад
የኢትዮጵያን የሂወትን ገፅታዎች ስላሳያችሁ እና መስግናለን!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏽
@Truth-je3jm
@Truth-je3jm 11 месяцев назад
የዛሬው የተለየ ነው በቹቹዬ ውስጥ እራሴን ነው ያየውት ሀገራችን በጣም አስቸጋሪ ጊዜን እያሳለፈች ነው😢እግዚአብሔር ይርዳን ከዚህ የከፋውን አያምጣብን🙏
@betishatube4991
@betishatube4991 11 месяцев назад
እና የሄ ሲትኮም በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ጣቢያ እየተላለፈ ነው ብል ማን ያምነኛል😊
@Nesru23
@Nesru23 11 месяцев назад
ትለያላችሁ ❤ አሁን ገና የምንፈልገውን : ጩኸታችንን የሚጮህልን አገኘን ❤ እኖዳቹዋል
@GdfFdd-m8z
@GdfFdd-m8z 11 месяцев назад
የኢትዮ ህዝብ እንኳን በድራማ በሰልፍ ሲጮጨህ አይደል እንዴ የሚውለው ሰሚ አቶንጂ ዋናው እና ቁምነገሩ ትክክለኛ ምላሽ የምታገኝበት ጩሀት ወደ ፈጣሪህ ብቻ ነው ብሮ።
@Nesru23
@Nesru23 11 месяцев назад
@@GdfFdd-m8z ግራ ገባን እኮ አቤት የምንልበት አጣን
@እርጉእርጉ-ዸ7ኘ
@እርጉእርጉ-ዸ7ኘ 11 месяцев назад
ፍልም ሳይሆን እዉነተኛ ነዉ የሀገራችን ነገር አሳሳቢ ነዉ መድሀኒያለም ይድርስልን💞💞😭😭😭💞😭💞💞💞
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 11 месяцев назад
ሀረግዬ ተናገርሽው የመስራቤታችን ሳይሆን የሀገራች ደንብነው ወይኔ ሀገሬ እጅብ ላይ ጣለሽ😭😭😭
@R.A52
@R.A52 11 месяцев назад
የዛሬው ጫን ያለ ነው በሉ ታሰሩ ሲባል እንዳሰማ አደራ
@altubeti7567
@altubeti7567 11 месяцев назад
👏👏👏አሪፍ አሪፍ ሀሳብ ቹቹዬ ምስኪን🤣🤣 እንዳንቺ ነው እኔም ምበሳጨው በተለይ በልጆች ጉዳይ የኢትዮጵያ ህግ ደም ያፈላል
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😢እኔ ፈራሁ😢😢
@FirewGelan
@FirewGelan 11 месяцев назад
በቃ ስጠብቀው የነበረ የድራማው ሐሳብ እንዲህ አይነት ነበር
@selam7643
@selam7643 11 месяцев назад
እንደዚህ ነው እርር የሚያረጉን አፈር ይብሉ
@yegaramedia1466
@yegaramedia1466 11 месяцев назад
መንጃ ፍቃዴ ስለተወሰደ መኪና አልነዳም ብለሽ ቁልፍ የመለስሽበት ቦታ ስህተት ነው መንጃ ፍቃድሽ ሲወሰድ መንዳት የሚያስችል ወረቀት ይሰጥሻል
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 11 месяцев назад
በርቱ ጊዜውን የዋጀ ነው አስቴር ባለመኖሯ ቅር ብሎኛል
@mekdelawitkbru7153
@mekdelawitkbru7153 11 месяцев назад
የልባችንን ነዉ የተናገራቹት አመሰግናለን❤❤❤
@liulandargachw7574
@liulandargachw7574 11 месяцев назад
betegelgayuna beagelgayu mehal ende dldy hono yemiyageleglew denb ena memeria befeterew kiftet miknyat agelgayu yaltegebawn tikim ketegelgayu lay siyagabs lemayet chiyalew. ena demo bemiketlew kifl demo kekisu buhala yalewn lemayet chekuyalew. yemigerm eyita new yihe yenem endihum yeabzagnaw tegelgaynew bisot weym kireta new enamesegnalen👏👏👏👏👏
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 11 месяцев назад
በኢትዮጵያ ቲቪ ነው አይደል የሚተላለፈው???? ከኛ እኩሉ መሆን አለበት የሚያዩት እንዴት ዝም አሉ ይሔ ሁሉ ነቆራ??ግን ተመችቶኛል ከዚሕም ከፍ ያለ ሀሳብ ታስተላልፋላቹ ብዬ ተስፋ አረጋለሁ።
@yohighness6167
@yohighness6167 11 месяцев назад
ቹቹዬ ግን ፎንቃ ናት
@ethi45
@ethi45 11 месяцев назад
ደስይላል
@hamh3998
@hamh3998 11 месяцев назад
በግንዛቤ እና በእውቀት መሀከል ያለውን .. ድህክመቴን ሥላስችውኝ 10q አሁንም እግር ግራ ገባኝ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 11 месяцев назад
Best episode ever 👌👌😊
@tigisttesfaye-n2z
@tigisttesfaye-n2z 11 месяцев назад
well come ❤❤
@ameletafa2612
@ameletafa2612 11 месяцев назад
Teru hasabeb new yamale kenawe
@destahbetmaryam8068
@destahbetmaryam8068 11 месяцев назад
ለማ ይከሰሳል
@hiwotbelachwe4180
@hiwotbelachwe4180 11 месяцев назад
Aster zari yet heda new?
@hielaagama
@hielaagama 11 месяцев назад
እውነቷን ነው ሳይ ኬክ ቤት ጋር
@eyutababi6287
@eyutababi6287 11 месяцев назад
Endezare ske alawkm...😂😂😂😂
@natanyemamlak9201
@natanyemamlak9201 11 месяцев назад
የዛሬ ያበደ ነው 3 ወር ቀልጣፋ አፈፃፀም ና ቦርቀቅ ያለው መብት👍😁😂
@israelkassa9908
@israelkassa9908 11 месяцев назад
በዛሬው ክፍል ደራሲው ሦስት ቁም ነገሮችን አሣይቶናል። በተለይም የመልካም አስተዳደር እጦትን እና ሙስናን በደንብ በግልፅ አሣይተውናል። ይሄ ነው ጥበብ ማለት። ውድነህ ክፍሌ ምርጥ የነጠረ ስራ ነው። በቃ ይሄ እኮ የሁላችንም የሂወት እውነት ነው።
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 11 месяцев назад
እውነት ብለሃል፣ ደራሲው ግን ውድነህ ክፍሌ ሳይሆን ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ ነው ፣
@mulugetagergis6438
@mulugetagergis6438 11 месяцев назад
ኣስቴር ብትኖር ኖሮ ብለናል። እናንተስ?
@KifleYes
@KifleYes 11 месяцев назад
"ያልተሟሸ ጀበና ሲጣድ ይገነፍላል" የደረሰብንና የሚደርስብንን እናውቃለን😂😂😂
@abelworku992
@abelworku992 11 месяцев назад
ድራማ እንዳህ አስተማሪ ሲሆን ማየት ለኔ ደስ ይላል እንደሁልጊዜው እንደ ወይን እየጣፈጠ እያማረበት የሚሄድ ትህይት ነው ህዝብንም መንግስትም የሚያስተምር ሊያውም በመንግሥት ሚዲያ ማየት ደስ ይላል
@mahederezeleke6946
@mahederezeleke6946 11 месяцев назад
አይይ በቃ 😢 ላትችጨርሱት ነው ማለት ነው
@yaaman1666
@yaaman1666 11 месяцев назад
ገራሚ ትወና!!! ከቃላት አጠቃቀማቹ ጀምሮ የምደንቅ ነው። አቦ ሰላማቹሁን ያብዛላቹ!!!
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
አሁን ገና የድራማው ጣዕም እየለየኝ መጣ❤👍👍👍👍👍👍
@gelilagamlak1562
@gelilagamlak1562 11 месяцев назад
ክፍል 16 ይኖራል ብላችሁ ነው🤔 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ 11 месяцев назад
አሳሳቢ ነው😂😂😂
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ 11 месяцев назад
ቅኔው😂😂
@semiratewoldeberhan7388
@semiratewoldeberhan7388 11 месяцев назад
😂😂😂
@NonoYes-tt9um
@NonoYes-tt9um 11 месяцев назад
ዋው ዛሬ ማነቃቂያም ጭምር ነው በፍትህ ተስፋ እንዳንቆርጥ ተስፋ ይሰጣል
@asefa_eshete
@asefa_eshete 11 месяцев назад
እህታለም ጉቦማ ብሶበታል😢
@millionbekele7510
@millionbekele7510 11 месяцев назад
#ቹቹ :ከከሰስን በኋላ መልስ ለማግኘት ሌላ ክስ ያስፈልገናል ... በመጨረሻ መጨረሻችን ክስ መመስረት ይሆናል ። ስለዚህ መፍትሄው በሥነ ምግባር የታነፀ ትውልድን ወደፊት መገንባት አለብን
@Sara2127
@Sara2127 11 месяцев назад
ፖሊስ የሚለውን አስምሩበት አይ ቹቹዬ😢😂😂😂 ሀሉን ከሰሽ አችይውም ወደመጣሽበት ሂጂ ቹቹዬ😢😢😢 ለሞተሰው ...ጥላ ለተራፊክ ማሰሰጠንቀቂያ ጥላ😢😢😢
@onelove9191
@onelove9191 11 месяцев назад
ወይ መክሰስ ቀልደኛ ሁሉ ማንን ነው ማ ጋ የምንከሰው ??????ክስም ፍርድም ከኢትዮጵያ ከራቀ ዘመናት አለፉ ያለው ባለግዜ ነው።ባለግዜ ከሳሽም ፈራጅ ነው።ባለ ጊዜ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@meron612
@meron612 11 месяцев назад
15:06 #semere bariaw yalew meta hahaha 🤣
@Kidist19
@Kidist19 11 месяцев назад
ወይ ጉድ በመሃል በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@ቀዳማዊ-ነ9በ
@ቀዳማዊ-ነ9በ 11 месяцев назад
ፀሀዬ ..አቦ ትችላለህ ምችት ይበልህ😂😂
@HanaKasayeee-ku9dc
@HanaKasayeee-ku9dc 11 месяцев назад
አይ ቴዲዬ የቤት ጣጣነው አልክ እውነትም የቤት ጣጣ!!!!! በጣም ተመችቶኛል ምርጦቼ ግን የቴዲዬ እና የአስቱካ ጉዳይስ አጓጉቶኝ ነበር አስቴር የት ሄደችብን?????
@SamSami-j2x
@SamSami-j2x 11 месяцев назад
ወይ መክሰስ አንዴ ወንድሜን ፌድራል መታው እና አይኑ ተጉዳና ሊከስ ሄደ መልሰው ቀጥቅጠው አሰሩት በመከራ ለቀቁት
@-fw2lp
@-fw2lp 11 месяцев назад
ጎበዞች አሁን የሀገሪቱ ሁኔታ እየገባችሁ ነው እውነት።
@nehemiah5860
@nehemiah5860 11 месяцев назад
እኔ ከዚው ከአውሮፓ ሆኜ ሰለቸኝ ገና ሰልፍን ሳስበው ታየኝ እኮ ልከስ ሄጄ ደጅ ስጠና። ክስ ተከፍሎ እንኳን ቢሆን የሚመሰረተው ሰልፍ አይቀንስም በለሊት ተሄዶ ካልተያዘ 😂😂እሱንም ምሳ ሰሀት ሳይደርስ ከደረሰሽ ነው 😂😂😂 ምሳ ብለው ይበትኑታል ሰልፍን🙆። እንደው ስሞትልሽ ውጭ ጉዳይ ቢጫ ካርድ ለማውጣት ስትሄጂ አንድ ፓርት ስሩልን ወደአሜሪካ ሳትመለሽ🙏🙏🙏
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 11 месяцев назад
ምንድን ነው አስር ጊዜ አርቲስት ሐረገወይን ማለት አንቺ የሕዝብ ሐብት ነሽ አ/ሐረገ ወይን አሁንም ኤጭ
@Fetiya224
@Fetiya224 11 месяцев назад
ችግሩ እኮ እነሱም ከኛ እኩል አይተው ይገረሙ ይሆናል ሰራቸውን አይተው ከማፈር ይልቅ አይ የኛ ሀገር እንትኖች
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ 11 месяцев назад
የዛው ሀገራችን ይገልፃአል ቀጣዩን ፉሩ ቅኔ አለው😂😂
@ውለተሚካኤል
@ውለተሚካኤል 11 месяцев назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በስእዲ አርብ በእስር ቤት የምሳቃዩ እህቴ ውንድማቻችን እባካችሁ ፍትህ እንበል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ermikeku153
@ermikeku153 11 месяцев назад
ትራፊኩን ከሰሰችው ምን ተቀጣ በናታቹ
@ww1075
@ww1075 11 месяцев назад
Xehaye tewedaju gn balefew teyqeh nebere keqedmo tigrigna zefenh ety fqrky hayalyu denasy ymil zfenew etebqalehu ❤🇪🇷
@salamghosn8854
@salamghosn8854 11 месяцев назад
እንኳን ደህና ምጣችው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ እዝብ
@farukabafogi5241
@farukabafogi5241 11 месяцев назад
You are unique,የ ዛሬዉ የላያላ ቆመናጋራ አዘላ አና አሰተማረ ነዋ:: አንመሰጋንላነ በርቱ::
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 8 месяцев назад
ግን የእውነት የግል ፍርድ ቤት የሚባል አለ?😢
@zinash1
@zinash1 11 месяцев назад
የአሁኑማ አጀት አርስ ወቅቱን የጠበቀ ትምህርት ቤት ነው አቦ ይመቻቹ
@selamderesse636
@selamderesse636 11 месяцев назад
የትራፊኩ ግን አትላስ መሆን አለበት
@alemmama3836
@alemmama3836 11 месяцев назад
በትክክል አሁን የልባችን አሳያችሁን
@SofiaS-j9b
@SofiaS-j9b 11 месяцев назад
ሀረግዬ አዎ ለቅሶ ይሰረቃል እኛ ለቅሶቻን ተሰርቆብናል
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 11 месяцев назад
አራ ኡኡኡኡኡኡ አስቱካ ወረኛዉ የት አለች????
@ethi45
@ethi45 11 месяцев назад
Zare tesfesh yet hede
@SamerawitMekuria-er4ps
@SamerawitMekuria-er4ps 11 месяцев назад
የዛሬው መቼም ይሄ ሐሳብ የገባቸው ካልተገኙ ጉድ ነው አነ ሐረግ መቼም ለፀሐፊው ከመቀመጫ አስነስቶ ያስጨበበጭባል ይቀጥል ሊማር የወደደ ይማር እንቢ ያለ ያማርር በሉ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 11 месяцев назад
አይ ቦርቀቅ ያለ መብት😂😂😂
@HassenSabri
@HassenSabri 11 месяцев назад
እውነት ነው ለቅሶ የሚሰርቁ ለማዶች አሉ 😢😢
@mesibirhane27
@mesibirhane27 11 месяцев назад
የዛሬውስ እውነት የህዝቡን ምረት ነው በተለይ የትራፊክ ነገር አንድ አንዱ ጭራሽ ከመታጠፊያው መንገድ በላይ ተተክሉ ህግ ጣስክ ይሉሃል ምልክቱ የታለ ስትለው ከመታጠፊያው መንገድ 300 ሜትር የተተከለውን ዛፍ ውስጥ ያለ ብረት ነገር ያሳይሃል እንዴ እዛ ጋር ምን ይሰራል ስትለው እሱን መትከል የእኔ ስራ አይደለም ወይ እምዬ ኢትዮጵያ
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 11 месяцев назад
ድንቅ ጠረባ ነው😮 ሰሚ ቢገኝ .......
@wt5345
@wt5345 11 месяцев назад
ንገሪልኝ ..ባለጉዳይም መብታቸውን አያስከብሩም ..አላዋቂዎች እና ጉቦ ፈላጊዎች አገሪቷን እንደ spider web የወረሯት..አዎን አሜሪካ ምንም ሁኚ ከየትም ምጪ መብትሽን ታስከብሪያለሽ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ወይ ኢትዮጵያ
@AsDf-w6g
@AsDf-w6g 11 месяцев назад
wow yezaraw dego tenker yale new nertu
@tekestedejene2250
@tekestedejene2250 11 месяцев назад
ማህበራዊ ችግሮችን እያነሳቹህ ነው በርቱ። የህዝብ ነው ሲባል እንደዚ ነው።
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 11 месяцев назад
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 11 месяцев назад
የቤት ጣጣ ነው ያልካት ቴዲ በጣምነው የተመቸኝ😂
@mekbaeyobbelachew3459
@mekbaeyobbelachew3459 11 месяцев назад
ለብልግና ፓርቲ ነው እሄ በኢቲቪ መነገሩ ጥሩ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ የአአ የተነሳ ቀን ይበላዋል አብይን ።
@mekyatadse9923
@mekyatadse9923 11 месяцев назад
የዛሬው ይለያል ግን እነከሌ ከሰሙ ድራማው የሚቀጥል አይመስለኝም ለምን አትሉኝም ? ለነገሩ ለምን የሚባለው እኮ ሳይገባ ሲቀር ነው አይደል እኛ ከመግባት አልፎ አረናል ላይችል አይሰጥም ትል ነበር አያቴ
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 11 месяцев назад
ሰሚ ባያገኝም 😢😢😢ጩሁልን❤❤❤❤❤
@mihret2121
@mihret2121 11 месяцев назад
ውይይይይ ፍትህ የኔ ብሎ መስራት ሐላፊነት መውሰድ ቢኖርማ የት በደረስን አይ እኛ ሰዎች ትንሽ ቆይተው እንስሳት ሳይበልጡን አይቀርም ኮ ይሔለምን እንዲህ አይሰራም ሲባል ተይው ተወው የሚመለከትሽን ብቻ አርጊ ይሔ ያንቺ ያንተ ሐላፊነት አደለም 🙌🙌🙌
@tezeraabebe9516
@tezeraabebe9516 11 месяцев назад
የሕዝብ ብሳት ያንፅባረቀ ጭውውት ነው
@adinewab
@adinewab 11 месяцев назад
Wow work😎
@fevenfeleke9239
@fevenfeleke9239 11 месяцев назад
እህቴ ትዝ አለችኝ ወይ አሜሪካ...አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ...
@tigist19
@tigist19 11 месяцев назад
ክፍል 16 ይኖር ይሆን 🤔 እስማርት ናችሁ ሁላችሁም ❤
@ማሂአማራቱ
@ማሂአማራቱ 11 месяцев назад
ዛሬ ግን አየሁት ቆንጀ ደረማ❤
@samri-4rtr
@samri-4rtr 11 месяцев назад
አስቴርና ተስፍስ የት ገቡ
@rahelgetachew4573
@rahelgetachew4573 11 месяцев назад
zares kumneger serachu
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 11 месяцев назад
የዛሬው ልዩ ነው በዚው ቀጥሉ
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 11 месяцев назад
የሐረግን እህት እንዴት እንደወደድኳት 😂😂😂❤
@almaztolla4677
@almaztolla4677 11 месяцев назад
😂😂😂😂
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 11 месяцев назад
ጉድ ፈላ ሲትኮም ላይ ምሰራዋ ጉዳይ አስፈጻሚዋ ሴትዮ ስወዳት እዛ ስራዋላይ ዛሬ በዚ መጣች😍😍😍
@edanedan3683
@edanedan3683 11 месяцев назад
Wanaw police adel Lebawr
@የገብርኤልልጅ-በ6ደ
@የገብርኤልልጅ-በ6ደ 11 месяцев назад
ሃርግየ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤የተርጋጋ ድራማ ነው ደስ የሚል ለዛ ያለው አስተማሪ የሆነ በጣም ደስ ይላል እወዳቹሗለው❤❤❤❤❤
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 11 месяцев назад
❤❤❤
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 11 месяцев назад
ፎዝያ መሀመድ የሰፈሬ ልጅ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል ሀረግዬ ፀሀይዬ ምርጦቼ❤❤❤❤❤
@edanedan3683
@edanedan3683 11 месяцев назад
Zate Aster yet hedech
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 11 месяцев назад
የዛሬው ይለያል 👌👌👌 የሃገራችንን ሁኔታ ቁልጭ አርጎ ያሳያል።
@AsratBekele-y9f
@AsratBekele-y9f 11 месяцев назад
❤❤❤
@ethiopia-hornofafrican2008
@ethiopia-hornofafrican2008 11 месяцев назад
Vip actors
@ermikeku153
@ermikeku153 11 месяцев назад
ይቺኛዋን ክፍል በጣም ወደድኳት
@MimiMimi-ym1vz
@MimiMimi-ym1vz 11 месяцев назад
Enkuan beselam metachu
@MeremaHassan-f8x
@MeremaHassan-f8x 11 месяцев назад
መቸ ነዉ
@samri-4rtr
@samri-4rtr 11 месяцев назад
Wow
@azizatilahun4483
@azizatilahun4483 11 месяцев назад
Swedachihu ❤❤❤
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 11 месяцев назад
Yelbe drama ❤❤
Далее
አትተውኝም - በመሐል ክፍል 16
28:25
Просмотров 118 тыс.
ውጭልኝ  - በመሀል ክፍል 20
35:47
Просмотров 126 тыс.
Шоколадная девочка
00:23
Просмотров 84 тыс.
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 625 тыс.
በመሃል ክፍል 11
39:58
Просмотров 162 тыс.
በመሀል ምዕራፍ 2 ክፍል 1
32:49
Просмотров 38 тыс.