Тёмный

"እንወክለዋለን የሚሉትን ሠው እንደተከራዩት ቤት ወይ እንዳረቡት ዶሮ ነው የሚያዩት!" - ዶ/ር ኤርሲዶ ሌንዴቦ 

AddisWalta - AW
Подписаться 458 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

"እንወክለዋለን የሚሉትን ሠው እንደተከራዩት ቤት ወይ እንዳረቡት ዶሮ ነው የሚያዩት!" - ዶ/ር ኤርሲዶ ሌንዴቦ
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
RU-vid: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Опубликовано:

 

2 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 71   
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዳማከሴዎች እጅግ የምናደንቃቸውን ዶ/ር አርሲዶ ለንዴቦን ፈልገሽ በማግኘትሽ እናመሰግናለን ከአድናቂያቸው አንዱ ነኝ ።
@daniel4799
@daniel4799 Год назад
Dr Arsedo my favorite thinker and analyzer !!!
@birukamen1633
@birukamen1633 Год назад
ትክክለኛ እና እጅግ የሚደነቅ አባባል ነው ዶ/ር!
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 Год назад
ዶ/ር ኤርሲዶ ሌንደሠቦ!! የልጆቻችን ኢትዮጵያ!! ለምን እንደተቋረጠ አልገባኝም ሰሚ ካለ ለሀገራችን በጣም ጠቃሚ ሀሳቦች የሚንሸራሸሩበት ፐሮግራም ነበረ!! እን ዛሬ እህት ሳልሳዊትን የማደንቃት ጋዜጠኛ ና ዶክተር አንተን ሰላየሁ ነው የተከታተልኩት አቦ እኔ በጣም ብዙ አመት ሆነኝ የመንግሥት ፕሮፖጋንዳ ሚዲያዎች ማየት ካቆምኩ !! ዛሬ ትልቅ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት የኢትዮጵያን ሕዝብ ላይ የተጫነ ሸክም ( ህገ መንግሥት) ልበ ኢትዮጵያዊ *አቡሽ ዘለቀ* አውጡት ከፓርላማ ወይ አክሙት ወይ አክሰሙት እሱ ጨርሶታል ቸር ለሀገራችን ተመኘሁ
@erssido2030
@erssido2030 Год назад
አክሙት!!
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 Год назад
@@erssido2030 ጥያቄዬን አልመለስክልኝም!! የልጆቻችን ኢትዮጵያን ለምን አጣነው? አቦ ደሞ ገዢ ሀሳቦች ነበሩ የሚነሱት አንድ የሱማሌ ተረት ላካፍልህ ትክክለኛ ወዳጅህ እውነቱን የሚነግርህ !! አባትህ ጥፋተኛ ከሆነ መስክርበትና ካሳውን መክፈል!! እኔ ጆሮዬን ከፈቼ የማዳምጠው እየመረጥኩ ነው ከነዚሁ ውስጥ አንዱ ነህ
@erssido2030
@erssido2030 Год назад
አልተቋረጠም አለ።አመሠግናለው።
@erssido2030
@erssido2030 Год назад
@@yasinahmed7271 አለ።youtube ከ andafta ተለያይተን ነውደሬዲዮው እንዳለ ነው!! እንመጣለን!!
@tigistberihun8155
@tigistberihun8155 Год назад
Dr You are one in a million
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 Год назад
“ኢትዮጵያ ወንጀለኞች ለአንድ ሰኮንድ መንግስት መኖሩን የማይረሱበት፤ ንፁሀን ዜጎች ለአንድ ሰኮንድ መንግስት መኖሩን የማያስታውሱበት” ዶከተር ኤርሲዶ ዴለቦ …ዋው
@user-kg7kr9kk3h
@user-kg7kr9kk3h 10 месяцев назад
ወንድሜ የሰላ ሀሳብህን ለሀገሬ ስታበረክት ስሰማህ ተደስቻለሁ በርታልኝ
@ethiocinemas
@ethiocinemas Год назад
ዶ/ር ኤርሲዶ እምንኮራበት ወንድማችን ጥሩ አድርጎ ችግራችንን መፍትሄውንም ነግሮናል እናመሰግናለን
@naomisweettube6558
@naomisweettube6558 Год назад
Dr. Ersedo, my appritiation is beyond limit. The way you observe things inspired anyone with good mentality.
@mulukenalemayehu3697
@mulukenalemayehu3697 Год назад
ፈጣሪማ በየዘመኑ በጥበብና ዕውቀት የተሞላ ሰው አሳጥቶን አያውቅም ግን አለመታደል ሆኖ በክፋዎች በተንኮለኞች ሆነ የምንመራው ብቻ ድንቅ ሰው ማን ይስማችው
@hermelateshager1646
@hermelateshager1646 Год назад
ትልቅ ምሁር እናመሰግናለን ዶ/ር
@jemilzeynu1084
@jemilzeynu1084 Год назад
Dr Ersido you are a hero ,humble,honest ,dedicated ,and so on .when you are SNNPR HIV/AIDS Secretariat doing a wonderful job in HIV/AIDS prevention and control program
@temesgengebrewold6287
@temesgengebrewold6287 Месяц назад
Genius man
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 Год назад
Brilliant discussion
@negashgebre6433
@negashgebre6433 10 месяцев назад
I love you both of you
@astergudu4723
@astergudu4723 Год назад
Thanks both
@yenayena8676
@yenayena8676 Год назад
የፌስ ቡክ ጉደኛዬ ነህ በልጆችህ ውጤት ደስ ብሎኛል ተምሬብሀለለሁ አንድ ልዩነታችን የልደት ደጋፊ በመሆንህ ብቻ ነው ተባረክ
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Год назад
ንፁህና ባለምጡቅ አእምሮ እውነት ከበራላቸው ጥቂት ግለሰብ ኢትዮጵያዊውያን መካከል ዶር ኤርሰዶ እናመስግናለን! ከጥንትም እስካሁን እየከፋ የመጠው የሀገራችን ችግር ፖለቲከኛና መሪዎች መሆን በማይገባቸው ደናቁርት ሀገር ሙሉ ህዝብ እንደ ከብት ስለተነዳ ብቻ ነው!!! አገር "እንመራለን" እያሉ ህዝብ እንደ ከብት ለሚነዱ ለሚያተራምሱ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥ!!! ወደ እውነት ወደ ሰውነት እግዚአብሔር ይመልሰን!!!
@tiruworkwoldamlak2478
@tiruworkwoldamlak2478 Год назад
God bless you evrybody when they speak have to speak like you 😊thangs start first from you if bleave you do wisely Godly speak out about you at the beging how you lead you & family.God alimgty bless you in name of Jesus. Life is a prosses evrything have stage to grow no at one time.Tiruwork Woldamlak USA Dallas TX Garland. Thank you about opinion.
@zelalemmengistu120
@zelalemmengistu120 Год назад
እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ ፣ቅን ፣ትልቅ ስው
@hambisagobena2319
@hambisagobena2319 Год назад
ነጌ በዛሬ ውስጥ ይወለዳልና ዛሬ ልክ (ትክክል) የሆነውን ነገር መሥራት ያስፈልጋል።
@woubeshetbelachew7138
@woubeshetbelachew7138 Год назад
ዶ/ር ኤርሲዶ እንኳን ደና መጣህ:: የልጆቻችን ኢትይጵያ ለምን ጠፋች ብትጀምሩ በጣም ጠቃሚ ነው:: ወደ ብዙሃን መገናኛላይ የሚቀርቡ ሰዎች በአመዛኙ ወይ እውቀት የላቸውም ስለሚያወሩት ነገር አሊያምየፖለቲካ ልጏም የጠለቀላቸው ስለሆኑ የሚያወሩት ሁሉ አይጥምም ወይንም አይገባም ትምህርታዊም አይሆንም:: አንተ ከዚህ ሁሉ ነፃ ስለሆንክ የምትናገረው ነገር ትምህርታዊም አዝናኝም ነው:: ስለዚህ አትጥፋብን::
@tiruworkwoldamlak2478
@tiruworkwoldamlak2478 Год назад
In Ethiopa this day those who do good are cursed by people so keep doing good Trust the LORD & you. The reward it make you happy no wick. God bless multply you .prasing Lord fer evrything.
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Год назад
የተባረከ ዶክተር
@abu5523
@abu5523 Год назад
ዶክተር ኤርሲን ምነው እንደዚህ ባነሰ ሰዓት ኘሮግራም ጋበዝሽው? በሌላ ክፍል መምጣት ያለብሽ ይመስለኛል። አንቺም ተምረሽበታል። ለማንኛውም እንደሁሌው " ሉግነን" ይለመልማል ያድጋል። አንድ ፅሁፍ ግን ማቅረብ እንዳለብህ ይሰማኛል።
@mickaelyemenu6641
@mickaelyemenu6641 Год назад
Interesting , appreciate doctor, i just have some reserve on መሬትን የግል ይሁን ላይ ። thank you Damakesse
@tesfahunmathewos3628
@tesfahunmathewos3628 Год назад
after long time
@tedhs2282
@tedhs2282 Год назад
FDRE Constitution fundamentally lacks to balance the morality of law and the morality of government. Appreciative of Doc’s viewpoint
@samsongebreyes7959
@samsongebreyes7959 Год назад
ዶክተር ኤርሴዶን በጣም አደንቃቸዋለሁ
@mohameduso1517
@mohameduso1517 Год назад
Dr.Ersido Lendasabo your wishes and suggestions are very constructive and has general truth and logic. But the shallow minded people of the time, they do not like such educational comments. Any how teach them with out boring and non stop or furistrations. Best Regards! Uso Mohamed Musa.
@yeabiseramingizam1893
@yeabiseramingizam1893 Год назад
ሳልሳዊት እንዴት እንደምወድሽ
@asfawhelen767
@asfawhelen767 Год назад
አፍ ቁርጥ ይበር እውነት እውነት የሚናግር (የተማረ)ያብዛልን ስሜ ጅሮ ያብዛልን
@tamratketema6926
@tamratketema6926 Год назад
🤩
@woubeshetbelachew7138
@woubeshetbelachew7138 Год назад
የሰው ልጅ መብት በአጠቃላዩ በተረገጠበትሀገር የሴቶች መብትንነጥለሽ እንደ ትልቅ ነገር ማቅረብሽ እና ህገ መንግስቱ በትክክልአለመተግበሩ ነው ችግሩ ያልሽው ህገ መግስቱ ትክክል ነው ለማለት እንደዳዳሽ ያሳብቃል:: ህገ መንግስቱ የዜጎችን መሰረታዊ ሉአላዊ መብት የካደ ሆኖ ሽርፍራፊ መብቶች ስለተሰነቀሩበት የማይነካ ነው የሚሉ ወገኖች የዘረኝነት አላማን ያነገቡት ብቻ ናቸው::
@abrahamhailu4110
@abrahamhailu4110 Год назад
ዶክ አርሴዶ አንተ ሁለገብ ሰው ነህ። i agree 100% with you.
@user-xv6un2ok6m
@user-xv6un2ok6m 6 месяцев назад
ሉአላዊ የግለሰቦች ሀሳቡ በደንብ ቢንሸራሸር መልካም ይመስለኛል
@reshidnuri5551
@reshidnuri5551 Год назад
ምነው ጠፋሽ? ካልከለከሉሽ እባክሽን እስቲ የህዝቡን ጥያቄ ይዘሽ ነይ?
@limayahe363
@limayahe363 Год назад
Dr. Erssido, thank you for your usual insightful discussion. For the journalist, I usually like your knowledgeable questions and I see you with books on your interviews. However, your understanding/defending of so-called the constitution is poor to say the list. Sorry to be a little harsh it is because i was expecting more from you based on your previous interviews. Just look at what it is happening in the country for the past 30 years.
@erssido2030
@erssido2030 Год назад
Am on Walta bro!!!! ገብቶናል ልበል!!!
@natan7997
@natan7997 Год назад
ዶ/ ር በገዛ ሜዳቸው ምን ነካክ?
@erssido2030
@erssido2030 Год назад
The best place to play!!
@tewodrosdesta9235
@tewodrosdesta9235 Год назад
ለምንድን ነው አጭር ካልሲ የሚያደርጉት? መካሪ የለም።
@get8914
@get8914 Год назад
በግል ማሰብማ ሁሉም በግሉ ነው የሚያስበው ነገር ግን ወደ አገር ጥቅም ለማድረስ አለመፈለጉ ሲሆን ከአገር መፈለጉ ሌላ በሽታ መሆኑ ነው
@felekeshebeta3756
@felekeshebeta3756 Год назад
እግዜር ይስጥልኝ
@addisneger1356
@addisneger1356 Год назад
አይ ምናለ እንዳተ ያሉት ሰዉ ሰዉ የሚሸቱ ሰዋች ቢበዙልን ።
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Год назад
ጋዚጠኛዋ ባንቺ ቤት ህገመንግስቱ ተቀይሩዋል? የሴቶች መብት ያልሸው እንደ ሰው እኮ ወንድ ሴት ሳይል መብት መኖር አለበት እንደኔ የሴቶች መብት ተጥሶ አያውቅም ከባህሉ ስለሆነ እና በግለሰብ አንድአንድ እጃቸውን መሰንዘር የሚወዱ ስላሉ ነው እንጂ🤷🏽‍♀️ የኛ ዋንኝ ፍላጎት እኮ ዘር ሀይማኖት መከፋፈል ሳይኖር በሰላም መኖር ነው ህገመንግስቱ ሲጀምር የሻገተ ነው በዛው ነው የቀጠለው መሬት ላይ ያለውም እየተባባሰ ነው የመጣው እየተከፋፈልሽ ስለ ሴት መብት ያስቸግርሻል እንዴ
@berhanugashaw
@berhanugashaw Год назад
The lady please up your feet as it is not proper to your guest
@meleseanamo7743
@meleseanamo7743 Год назад
ቀጥታ ዋናውን ነካኸው! ዶክተር ግን ሰሚ አጣችሁ!
@woubeshetbelachew7138
@woubeshetbelachew7138 Год назад
መንግስት ከኢኮኖሚው መውጣት እንዳለበት ቢገነዘብ እንኳን ይህንን ለማድረግ አይሹም:: ምክንያቱም ይህንን ካደረጉ የሚያልቡትን ጥገቶች አጡ ማለት እኮ ነው::
@Ethiofact810
@Ethiofact810 Год назад
ሰሚ ካለ ዶክተር ተናግረዋል 😊
@destaergano3121
@destaergano3121 Год назад
በሚያምነው ነገር በአቋም የሚታች ወንድ ዶክተር ነው።
@onethiopia5609
@onethiopia5609 Год назад
ልጀቷ ከሰውየው የበለጠ ግንዛቤ አለት ሰውዬው የሚያወራው ተራ አፍ ላይ የሚያምር ማንኛውም መንገደኛ ማለትም ይሄ በቲቪ አንድ አንድ የአዲሳባ ነዋሪዎች ተብለው የሚጠየቁት ሰዎች ሊመልሱት የሚችሉትን ነገር ተመራምሩ ያገኘው የሚመስለው ልጅቷ "ልክ የሆነው ጥፍቷን ነው" ያለችው የመጨረሻው ትልቁ ነጥብ ነው ይህን አልመለስም አሁንም ልኩን እና ልክ ያልሆነውን የምናውቀውን ነው የሚያወራው የጥፋቱ ባለቤቶች ልክ የሆነውን በደንብ የሚያውቀው ከማውቀም በላይ ልክን ሃክ ማድረግ የሚያስችል ችሎት ያላቸው ናቸው ለዚህ መፍትሔ አምጣ እንጂ ደርግም ካለምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም ብሎ ነው በኋላ ደም በደም ያደረገው ሲናገሩት የሚያምር ሁሉ መልስ አይሆንም
@bradjohnson6427
@bradjohnson6427 Год назад
Amazing how a physican, author, etc and by any comparison privileged, from his name at least blood wise from one of minor ethnic groups, recommends only private citizen right in a nation with more than 80 nations and nationalities. He violets his own principle of learning from the past mistakes. Just like European colonial invaders did, the northern Ethiopians invaded south. There are some collaborators from the native South too. Some descendents good example would be like general kassaye chamadaa, who died to their udentity and reborn like their masters. Invasion, cultural and moral genocide and elimination of society gradually is not something one with healthy mind would like to keep in the name of citizen right. Sorry but hope Arsedo wouldn't succeed. It is the demise of nations and nationalities in the next 100yrs. Looks like he is ok with it. Good luck but the struggle continues
@erssido2030
@erssido2030 Год назад
You are entitled to your opinion. Thanks!
@zenatekeba6042
@zenatekeba6042 10 месяцев назад
ዶር አርሴዶ እባክዎትን አንዱን ፓርቲ ተቀላቅለው ጠቅላይ ሚኒስቴር ይሁኑ።
@geta9722
@geta9722 Год назад
አንቺው ጠያቂ አምቺው መላሽ ተንታኝ ሆንሽ እስኪ የማዳመጥ ልምድ ይኑረን የጋበዝሺው ለግልሽ ወይም ቤትሽ እስካልሆነ ለአድማጭ ተመልካቹ እድል ስጪው እህህ እህህ ማለት የምን ልምድ ነው? ከጠየቅሽ ቦሃላ ዝም ብላሽ አድምጪ።
@benzm6583
@benzm6583 Год назад
ዶክተር የጻፉት ነው ያጻፉት .....በርግጥኝነት እንግሊዝና አሜሪካ ናቸዉ የጻፉት ....
@TseganehKuma
@TseganehKuma Год назад
ኤርሲዶ ኃይለኛ የኦሮሞ ፍራቻ (ጥላቻ የሚመስል) አለበት::
@addisneger1356
@addisneger1356 Год назад
ጅል ጥሩ ነገር አይወድልህ ምን አለ እና ጥላቻ የምትሰብከዉ ።
@TseganehKuma
@TseganehKuma Год назад
@@addisneger1356" ጅል"?? 😁🤗🙃
@kassahunalebachew5189
@kassahunalebachew5189 Год назад
ጨለማ ቤት ውስጥ የተለኮሰች ሻማ ...
@TseganehKuma
@TseganehKuma Год назад
የአልኮል ማስታወቂያ ለምን በቲቪ እና በሬድዮ ተከለከለ ብሎ ሲንጫረር የነበረ ሰውኮ ነው:: የግል ጥቅሙን የሚያሳድድ ሰው ነው:: ቤት ሲሰራ መሬት የግል ይሁን ይላል... 😁😁😁 መሬት የግል!?
@mesfingebru6746
@mesfingebru6746 Год назад
የሁሉም የሆነ የማንም አይደለም የሚለው አባባል የእርሶ አይደለም የሩሲያውያን አባባል ነው
@jonijoni534
@jonijoni534 Год назад
ዶር ኤርሴዶን የሚሰማው አጣ።ከዚህ በላይ ምን ማድረግ ይችላል።ሌላው ቢቀር አንድ ወረዳ ወይም ክልል ላይ ይሄ አስተሳሰብ አመለካከት ይተግበርና ልዩነቱ ይታይ
@mussieg3799
@mussieg3799 Год назад
Yelee minim dem ethiopia tikdem
Далее
NOOOOO 😂😂😂
00:15
Просмотров 4,4 млн
ፍርድ ሲፈጸም  #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
1:02:39