የትኩረት አቅማችንን ለመጨመር።ቀናችን በእርጋታ ለመጀመር።ጭንቀት ድብርትና ድባቴ ለመቀነስ።ሰውነታችንና አዕምሯችን መሃል ላለው ግንኙነት ትኩረት ለመስጠትና ለህመሞቻችን ድህነት ለመሻት።ጭንቅላታችን የሚፈጥረውን አላስፈላጊ ጫጫታ ለመቀነስና አዕምሯዊ ሰላም ለመጎናፀፍ የሚረዳ የሜዲቴሽን አይነት።
2 окт 2024