Тёмный

''እንደዚህም ይዘነጣል '' ብሌን ማሞ - Sekela Talk Show - Tigist Girma - @Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - | Blen Mamo 

Abbay TV Entertainment
Подписаться 375 тыс.
Просмотров 154 тыс.
50% 1

#AbbayTv #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Опубликовано:

 

10 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 285   
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Год назад
ብሌን እና ሳያት ደምሴ የሴት ተምሳሌቶች ባህላቸውን እና ማንነታቸውን የማይረሱ ምርጥ🇪🇹 ሴት ናቸው❤
@hayathayat4351
@hayathayat4351 Год назад
ሳይት ለየት ትላለች ማንም ጋር አትወዳደርም
@helenmekonen5701
@helenmekonen5701 Год назад
Ewnet new
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Год назад
Ke sayat gar manen ayewadaderem
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Год назад
Men ena men agenayeshiee? Ye sayet demsi ye egerwaun etabi atedersm
@abdu9610
@abdu9610 Год назад
ምን የገናኛሽ ከሰያት ጋር አንድ እግሯ እርቃን አንዱ ሸፋኝ
@blatob8799
@blatob8799 Год назад
ብሌኗ የደም ገቦ ውበት ከሶነምግባር ጋር አጣምሮ ያደለሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህታችን ቲጅዬ ፍልቅልቋ ሁለታችሁንም ውድድድ
@friezerfeleke1526
@friezerfeleke1526 Год назад
ቲጅዬ ትኒሽ ትቸኩያለሽ ረጋ ብለሽ ለተተያቂዎችም ፋታ እየሰጠሽ በተረፈ እንወድሻለን😍😍😘
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 Год назад
ብሌንሻ የኔቆንጆ ምርጥ ኢትዮጵያዊት እስይ ለቁም ነገር ያድርስልሽ
@samriii16_i45
@samriii16_i45 Год назад
ይቺ ልጅ ትለያለች በእውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊት ናት።ለየት ያለ ሰብዕና አላት።
@user-sy4cm3ps1r
@user-sy4cm3ps1r Год назад
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ🙏🙏🙏
@medmisrak3624
@medmisrak3624 Год назад
Amen 🙏🙏 amen
@wendeyemana5135
@wendeyemana5135 Год назад
አሜን።
@frehiwotlemma4437
@frehiwotlemma4437 Год назад
አሜን
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Год назад
ብሌንዬ ቆንጆ በርቺ ከፍሬዘር ጋር የሰራሽው ክሊብ በጣም ነው የምወደው
@God_is_love_21
@God_is_love_21 Год назад
በጣም የምወዳት ብሌንዬ ❤🙏 ምንም እንኳን የመሲ አድናቂ ብሆንም ሞሮኮ እንድታሸንፍ ምኞቴ ምክንያቱም ሞሮኮ የአፍሪካ ነች ❤🇬🇳
@hargbogale8820
@hargbogale8820 Год назад
ብሌን የኔ ቆንጆ ስወድሽ ፈጣሪይ እረጅም እድሜየ ከጤና ጋር ተመኘሁሉሽ
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 Год назад
ብሌንዬ ቆንጆ በርቺ ከፍሬዘር ጋር የሰራሽው ክሊብ በጣም ነው የምወደው 🥰
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
ቤላዬ በጣም ነው የምንወድሽ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥሽ የኔ አበባ 💚💛❤👌🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Год назад
የአንገታ ንቅ ሳት የሚነበበው እስኪ ልቅረብ ና ሀሁ ል በለው 🙏🙏🙏የእኔ ቆንጆ ታምራላችሁ
@thinkb4speak464
@thinkb4speak464 Год назад
ብሌንንን በጣም ነው የምወዳት የምር ጣፋጭ
@aderawhabtemariam3494
@aderawhabtemariam3494 Год назад
ብሌን ማሞ በጣም ደስ የምትይ የሸዋ ኩዊን ነሽ የኢትዮጵያም ኩዊን ነሽ በርች እና የያሽውንም ንግድ በርች አሳድጊው የበለጠ እደጊልን❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopianconscious
@ethiopianconscious Год назад
ውብ እህታችን:: ተባረኪ ከእነ ቤተሰብሽ🇪🇹💕
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Год назад
ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ እንስቶች❤❤❤❤❤❤❤
@user-zj1rt2nf5s
@user-zj1rt2nf5s Год назад
ብሌንዬ ካሪቱ ፊሻል የፀዳ ወበት ቁጂና ዋው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
ብሌን ቆንጆ ስወድሽ ❤😘ልዩ ኢትዮጵያዊት
@hakib5417
@hakib5417 Год назад
Belen you are such natural. I appreciate your confidence.
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Год назад
ሀናየ እና ቲጂየ በጣም ነዉ የምዉዳችሁ ተለይ አላችሁ ቢሊን ዉብ ነሸ ፍጣሪ ይጠብቅሸ ባባዬ ፍጣሪ ነብስህን ይማርዉ ያማል የንተ ነገር 😭😭😭😭😭
@emebetayalew327
@emebetayalew327 Год назад
Blenye are one of the cutest Ethiopian Artist. you respected your culture.❤❤❤
@ZahraZahra-uw8kd
@ZahraZahra-uw8kd Год назад
ብሌናቹን እወድሸ አለን
@maryamawittarekegn6546
@maryamawittarekegn6546 Год назад
ክብርት አምባሳደራችን ብሌንዬ አትጠገብ❤
@beba5182
@beba5182 Год назад
በጣም ነው አምወድሽ በርታ በልው እኔ በጣም ነው ይምውድው 🙏✨️🙏💚❤️💛አግዚአብሔር ይትብን ይብርክሽ 🙏✨️
@getnethaymanot3117
@getnethaymanot3117 Год назад
ብሌን ልዩዋ። 😍😍😘😘😊🤗🤗
@habtamfekartube5861
@habtamfekartube5861 Год назад
ኢትዮጵያዊት ብሌን ማሞ ውቢቷ❤️❤️❤️💕💕😘😘🥰🥰💗💗💓💓ስወድሽ
@elisabeth6656
@elisabeth6656 Год назад
Beautiful Blen , Thank you for being our cultural Icon…I expect a lot from you , out of love ❤️
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Год назад
ብሌንሻ ቆንጆ ምርጥ ኢትዬጵያዊ
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b Год назад
ብሌንሻ የኔ እንቁ ስወድሽ እኮ ኑሪልን❤️❤️❤️❤️❤️
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Год назад
የኔ ውብ የኔ ደርባባ በጣም ነው የምወድሽ አከብርሻለሁ💚💛❤💕🌷❤🌺🌹
@user-in9iu8lh5h
@user-in9iu8lh5h Год назад
ብሌንየ የኔ ሀገር ወዳድ ባሀልሽን አክባሪ ልዩ ነሽ
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Год назад
ብሌኔ ስወድሽ💐💐💐 ንፁህ የተፈጥሮ ውበትሽ ልዬ ነው
@rediethailu3635
@rediethailu3635 Год назад
ብልንዬ የኔ ቆንጆ የሀገሬ ልጅ ስወድሽ እኮ
@samriworku3514
@samriworku3514 Год назад
ቲጅየ የኔ ምርጧ ሴት ስወድሽ እኮ ብሌናም ትለያለች ❤️❤️❤️
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Год назад
እስኪ ዱቄታሞችና አርቲ ፊሻሎች ከብሌን ማሞ ተማሩ ምርጥ ሀበሻዊይት ባህሏን አክባሪ ናት 💛❤💚👌 ማን እዳሃገር አሁን ለእኛ ለአማራዊ እራሳችን በመሰርትናት ሃገር መቀመጫ አጣን
@kidistgetahun7995
@kidistgetahun7995 Год назад
ብሌንሻ የኔ ቆንጆ በርች
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g Год назад
የኔ ደሜዋ የኔ ቆጆ ብሌኖ
@ayalewtadegeabera1403
@ayalewtadegeabera1403 Год назад
ብሌን ትለያለች በጣም ነው የማከብራት ምርጥ ኢትዮጵያዊት
@endeshawmenberu8200
@endeshawmenberu8200 Год назад
Decent person!!
@abiybirhan9094
@abiybirhan9094 Год назад
ብሌኗ ከኮተት የፀዳ ውበት በዛ ላይ ጨዋነት ና ባህል አክባሪነት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@blatob8799
@blatob8799 Год назад
ውይ በጣም እማይሰለች ውበትነው ፈጣሪ ያደላት
@genetageze8018
@genetageze8018 Год назад
Blenn Mamo is my favorite
@abebaadisu9951
@abebaadisu9951 Год назад
ቲጂዬ የኔ ባለማተብ ብሌንዬ የኔሴትልክ😘
@fatumaseidtube3150
@fatumaseidtube3150 Год назад
መቅደስ ፅጋየን አቅሪቢልን የምትሉሉሉ
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Год назад
ስታምሩ ስውድሽ ብሌና
@wegenazewedu6454
@wegenazewedu6454 Год назад
ቲጂዬ ስወድሽ አትቸኩይ ሳቅና ጭብጨባ ቀንሱ ይሰለቻል 😘
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Год назад
Ye mender chwata adergechiew beza lagni demo yeni mare yeni konjo menamen tv lagni mehonuwan restalech
@user-sy4cm3ps1r
@user-sy4cm3ps1r Год назад
ብሌኗ ዋው👌👌👌👍
@user-le2ve7wn4z
@user-le2ve7wn4z Год назад
ብሌንዬ የምወድሽ ❤❤
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Год назад
እውነት ነው ግን የከተማ ሰው ይሳደባል ተጽፎ ያልተላከ ደብዳቤ እያለ ያሳቅቃችዋል ሰው ለሰው ጥሩ ሁኖ ሳለ አንዳንድ ደግሞ ሰለጠን የሚሉ ሰውች መልካም ያልሆኑ አሉ ለዛነው እንጂ ጌጥ ነው በባህላችን በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ እናመሰግናለን
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Год назад
ቲጂና ሀና ዩሀንስ ፍልቅልቅ ናቸው የምር
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Год назад
beautiful
@ethiopiaorthodox4240
@ethiopiaorthodox4240 Год назад
Blen beautiful 😻
@mesaydemisew2643
@mesaydemisew2643 Год назад
Bileneye my fav❤
@hiwot5310
@hiwot5310 Год назад
ብሌኔ ቲጂየ ሁለት ቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈😘😘😘😘
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Год назад
ብሌናችን የኛ ጀግና
@genettube277
@genettube277 Год назад
ብሌን ቆንጆ ባህሏን የማታፍር ጀግና ያገሬልጅ ዲቄት የለ ጎበዝ
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 Год назад
Eunti eza bury🙌🙌
@azebsil7381
@azebsil7381 Год назад
Yene itege tayitu, yene etege mintiwab, yene itege menen 🥰😘😘
@haymi410
@haymi410 Год назад
ብሌኒሻ ስታምሪ🥰🥰🥰🥰
@addiskuskume2454
@addiskuskume2454 Год назад
Natural beautiful ever
@kerya5102
@kerya5102 Год назад
ብሌንሻ የኔ ምርጥ ቲጂዬ ውድድረ❤️❤️
@kerya5102
@kerya5102 Год назад
ብሌኒሻ የኔ ምርጥ ቲጂዬ ውድድድ❤️❤️
@adanekassie208
@adanekassie208 Год назад
ብሌን እንዴት እንደምወድሽ የኔ ቆንጆ የማይደበዝዝ ውበት
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Год назад
ፍቅር የሆናችሁ።
@hailem9116
@hailem9116 Год назад
ብሌንዬ የምንግዜም ቆንጆ
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 Год назад
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለወለጋ ንፁሀን
@shegamuhabaw6472
@shegamuhabaw6472 Год назад
yene fiker setamiru abo❤❤🧡🧡💚💚 😭ye tariku babayeee mot betam yamal😭😭Rip😭RiP😭RiP😭😭😭
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n Год назад
ቲጂ ጎበዝ ምርጥ ፕሮግራም የሚያድግ አሪፍ ስራ እየሰራሽ ነው በርቺ ብሌን የኔ ክራሽ ገርል ነች ኡፍፍፍፍፍፍ ስወዳት ኮ እምምምምም 😍❤
@Eyerus879
@Eyerus879 Год назад
ብሌንሻዬ የኔ ምርጥ ትለያለሽ እኮ
@user-el3iv1eu3b
@user-el3iv1eu3b Год назад
የኔ ቆንጆ
@PhD-qc3oj
@PhD-qc3oj 19 дней назад
Belenye ena tijye betame new yemiwedachihu❤ beritu
@hailem9116
@hailem9116 Год назад
ብሌንዪ የኔ ቆንጆ እውነት መንገድ ላይ ባገንሽ እጠልፍሻለሁ
@kidistyimer2966
@kidistyimer2966 Год назад
በውነት ቆንጆ ነሽ
@walelignbekele
@walelignbekele Год назад
ewodishalehu
@getachewbelay8801
@getachewbelay8801 Год назад
ተመልካቹ አሳዘነኝ በየወሬዉ መሀሉ ማጨብጨብ ከባድ ነዉ ለፕሮግራሙ ዉበት ያሳጠዋል
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
😂
@seadamohammed8549
@seadamohammed8549 Год назад
የኔ ሙሉ ሴት ብሌን❤
@josephkassa8006
@josephkassa8006 Год назад
አቤት አማራ ላይ የሚደርሰው ተጸእኖ ግን ከብሌን ንግግር 19፡00 አካባቢ ያሳብቃል። የፈለግሺውን መልበስ ትችያለሽ ማስረዳት አይጠበቅብሽም ብሌንሻ ቆንጆ።
@Zuzuhabesha5
@Zuzuhabesha5 Год назад
የኔ ብሌን 😍😍 ቲጅየ 😍😍
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v Год назад
ቤሌንዬ የኛ የሽዋ ውብ ነሺ ቲጂዬ 🥰🥰
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 Год назад
ብሌንዬዬዬ የኔ ጀግናናና አማራራ ሥወድሽሽሽሽሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💝💝💝💝👏👏👏👏👏
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 Год назад
ብሌን ቆንጆ❤️ የቀሚሱ ቅድና አንቺ ከባህሉ ጋ ትንሽ ተጋጨብሽ ይስተካከል with love!
@BirhanuT
@BirhanuT Год назад
Miknyatun tenagiralech ehtie bedenb adamichw.thanks
@Piccoke12
@Piccoke12 Год назад
bilen😍😍😍😍
@birtetariku2650
@birtetariku2650 Год назад
ትጅዬ እንደዚህ ደግ ነሽ እንዴ የኔ የዋ ኢትዮጲያዊት ሴት ደስ አልሽ የእውነት ገጠረዋ ፕራንክ ስታደርግሽ ራሱ ትዕግስት ገርሞኛ የኔ ውድ በጣም ትገርምያለሽ
@yeshiamhara1419
@yeshiamhara1419 Год назад
ብሌኖ ሰወዳት
@mohdjameel7148
@mohdjameel7148 Год назад
ትክክል
@abelbeti640
@abelbeti640 Год назад
Sla abbay
@aumselewa2537
@aumselewa2537 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
@atronsmedia9243
@atronsmedia9243 Год назад
ይህን ኮሜንት ምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቃቹ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 Год назад
ሳይት ደምሴንና ብሌንን በጣም እወዳቸዋለሁ
@fritafrita4412
@fritafrita4412 Год назад
ብሌነይ ሽኩር
@masreshniguse5665
@masreshniguse5665 Год назад
ቴጂ መስቀልሽ ቀሚስሽ ዛሬ በጣም ነው ያማረብሽ
@shitasemi1866
@shitasemi1866 Год назад
ብሌንሻ ቆንጆ
@amennaol4674
@amennaol4674 Год назад
ባህልሽን መውደድሽ ደስ ይላል ክሊፑንም ስሪልን እንድናይሽ
@mesiaba2433
@mesiaba2433 Год назад
እሰይ ስወይሽ
@user-vk3pm6fl3b
@user-vk3pm6fl3b Год назад
ብሌን ማም በጣም ጨዋ ነሺ እንድ አገር ሳይቀይሩ ቋቋቸዉን በሚቀይሩበት እንዳቸ አይንት ጥርት ያለ አማርኛ በመስማቴ ደስ ብሌኛል
@azebsil7381
@azebsil7381 Год назад
Amhara silehonech newa....amharegnawun yefeterut yesua zeroch nachew 😉
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u Год назад
ብሌን ቆጆ ስወድሺ
@user-op7ru2hx1w
@user-op7ru2hx1w Год назад
ምርጤ ብሌኔ
@betyatk5570
@betyatk5570 Год назад
ቲጅ ግን እራስሽ ጠይቀሽ እራስሽ ትመልሻለሽ ቲጅ እረጋ ብለሽ ጠይቂ እስክትመልስልሽ በተረፈ በርች
@amen7986
@amen7986 Год назад
ሰወዳችሁ ሸየኔ ቆንጆዎቹ
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 Год назад
Blen my sweety
@abby8509
@abby8509 Год назад
ብሌኗ ፍቅር ስወድሽ ቆጆ ኢትዮጵያዊት
Далее
🛑какие города ждут трек?
00:14
Просмотров 227 тыс.
Enchewawot Season 4 Ep 1: Interview with Blen Mamo
54:56