Тёмный

እንደዚህ ከሆነች ..... ተጠንቀቅ .....ሴቶች እንዳትቀየሙኝ.... ahadu podcast 

Ahadu podcast
Подписаться 86 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 359   
@FhgdFhh
@FhgdFhh 8 месяцев назад
ወንዶች እነሱ ብቻ እንዲከበሩ ይፈልጋሉ እሺ ብለን ስናከብራቸው እኞ ክብር የማንፈልግ ይመስላቸዋል በዛላይ ሰትከባከባቸው ጢባራቸው መከራ ሁላችንም እንከባበር።
@Seada2
@Seada2 8 месяцев назад
Emeyawq yawqewal lik nashi ehite ሳከብረው ካላከበረኝ እግር ይብላ😂
@ZeZeyneb
@ZeZeyneb 8 месяцев назад
ክብር ማለት ምን ማለት ነው?
@AssAUWU
@AssAUWU 2 дня назад
በጣም እኔም ቁጭ ያረገኝ መከባከብ ጥሩ አደለም
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 8 месяцев назад
እኔ በጣም ነው ክብር ያለኝ ለእሱ በእውነት እሱም ሀሳቤን ያከብርልኛል ስህተቴንም ይህ ልክ አይደለም ብሎ ይነግርኛል ብቻ መጨርሸውን እግዚአብሔር ያሳምርው
@BezuneshSeifew
@BezuneshSeifew Месяц назад
በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ወድማችን ❤🎉
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 8 месяцев назад
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ አሜን በሉ
@ormooapss442
@ormooapss442 8 месяцев назад
አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤
@turememerboy1
@turememerboy1 8 месяцев назад
Amen
@ad7ff271
@ad7ff271 8 месяцев назад
Amen🙏
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 8 месяцев назад
Amne❤amne❤amne❤
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 8 месяцев назад
አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@brkebrke9250
@brkebrke9250 8 месяцев назад
ወድ ልጅ ሲከባከቡት አይወድለትም እኔ ብዙ ዎጋ ከፍያለው ግን እሱ ምንም አይመስለውም ለወዶች ቆፍጠን ማለት ነው እንጅ
@Jamila30Jamila30
@Jamila30Jamila30 Месяц назад
እውነት ክብረ አይወድላችውም እነሱ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 8 месяцев назад
*_ተውኝማ እኔ መችም መችም ልቤን የስብርው ቃል ካለፍው ሚስቱ ጋ አውዳድሮኝ ነው እውደዋለሁኝ ግን ልቤን ሊጠግናው የሚችል ቃል በዚች ምድር የለም ማሚ ራሱ ሳለቅስባት ዛሬስ ተርድታኝ እንባየን አብሳልኛለይ ሂውት ይቀጥላል አንድ ውንድ ብደለኝ እና ሁሎም ውንዶች እንደዛ ነቸው ማለት አይቻልም ስለሁሎም ነገር አልሀምዱሊላሂ_*
@mayaeshetu
@mayaeshetu 8 месяцев назад
እዉነት ሱስ ሆነህብኛል ኪራ አንተን ማዳመጥ እራሱ ትምህርት እንደመማር ነዉ እባክህ አዳዲስ ቪዲዮዎች ቶሎ ቶሎ ልቀቅ thank you ❤
@sitoahmed
@sitoahmed 8 месяцев назад
ቢደውል ባይደውል ምንም አይመስለኝም እራሴ ተሽዬ መገኘት ደሞ ግድ ነው ካከበርኝ አቀብርዋለሁ ካላከበርኝ ጡዝ እራሴን ችዬ የምኖር ሴት ነኝ ብሞት ወንድ ቂጥ አልከሰከስም❤
@zinatbasher8611
@zinatbasher8611 8 месяцев назад
😂😂😂😂ጎበዝ
@SabitaAli
@SabitaAli 5 месяцев назад
እመኑኝ ሴቶችዬ ወንድና መዳም ከብር አይወዱም 100%
@MBh-k7t
@MBh-k7t 4 месяца назад
Yes
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 8 месяцев назад
ሀላፊነቱን ከተወጣ የማታከብር ሴት የለችም
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 2 месяца назад
Yes ልክ ነሽ የሆዴን አወረሽ
@ይባቤቲዩብ
@ይባቤቲዩብ 8 месяцев назад
ራሡን የሚአከብር ወንድ እንኳን ፍቅረኛው ይቅርና ማንም ሠው ራሡ ያከብረዋል ሶ ሁላችንም ራሣችን እናክብር የምንውልበት ቦታ ሥራችን ሁሉ ያሥከብረናል❤ አከብረዋለሁ ንጉሴን 🤴❤
@አመለወርቅጥላሁን
@አመለወርቅጥላሁን 8 месяцев назад
አንተ የተለየክ ወንድም ነህ ለሁሉም እኩል የምትመክር እናመሰግናለን ወንድማችን
@ayshawolloyoutube2962
@ayshawolloyoutube2962 8 месяцев назад
የኛ ወንዶች ክብር አይወዱም ከፍ ዝቅ የምታደርገውን ነው የሚርጠው 😂
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 8 месяцев назад
tkkel
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 6 месяцев назад
አለሺውና እህቴ
@masetewal6914
@masetewal6914 8 месяцев назад
We love you bro tank u🥰🙏እኛ ሴቶች ግን ክፉ ከምንሆን ጥሩ ሆነን ብንጎዳ ይሻለናል መልካምነት እራሱ ይከፍለናል 🥰
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 8 месяцев назад
#እናቴ_ትለለች_ባልሽን_አከበርሽ አንች ተከበርሽ! ትዳር ውስጥ ሁሉም የጋራ ነው ውድቀቱቱም ብርታቱም መገሱም የጋራ ነው 👌
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 8 месяцев назад
ወንድ ልጅ መቸም አላምንም😢
@Ruta688
@Ruta688 8 месяцев назад
አይታመንም😢😢ይድፋቸወ
@cell8316
@cell8316 8 месяцев назад
አረ በለው በሠላም ነው ምርር ያላቹቱ
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 8 месяцев назад
ለኛ ላኩልን ለሢንግሎቹ😂እኝኝ አትበሉ😂
@EHITAYEHUTIBEBUEHITAYEHUTIBEBU
@EHITAYEHUTIBEBUEHITAYEHUTIBEBU 8 месяцев назад
ትክክል ብለሻል ከማመን ሰይጣንን መላእክ ነው ብሎ ማመን
@EHITAYEHUTIBEBUEHITAYEHUTIBEBU
@EHITAYEHUTIBEBUEHITAYEHUTIBEBU 8 месяцев назад
ይሻላል
@ማርሲላስኦሊቬራ
@ማርሲላስኦሊቬራ 8 месяцев назад
ወንድ ልጅ እምታከብረውንና እምትንከባከበውን ሴት በጭራሽ አይወድም ሁሉንም ማለቴ አይደለም እመነኝ ወንድሜ በግልባጩ እሱ ይንቃታል ይሄንን በድፍረት መናገር እችላለሁ በራሴም በአካባቢዬም በጉዋደኞችም አይቻለሁ ችላ የምትለውን ሌላ ወንድ ጋር የምትጀናጀውን እስዋን ማሳደዱን እንደ ትልቅ ጀብዱ ያየዋል ስለዚህ ወንድ ልጅ የምታከብረውን ሴት ይንቃል
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 8 месяцев назад
ሣህህህህ በጣምምምም
@SaraM-of1zg
@SaraM-of1zg 8 месяцев назад
ነግሬው እንኮን አያምነኝም ፈቅዶልኝእንኮንያቆሽሸኛል
@HanaDerbie
@HanaDerbie 4 месяца назад
ኪራ ይህን ቪዲዮ ዛሬ ነው ያየሁት ዛሬ ነው ግን የተናገርከው ሁሉ እውነትና ትክክል ነው አንዳንድ ሰው ህይወት ፊልም የሚመስለው ሰው አለ ይሄ ግን ሀቁ ነው!
@qweqwe444
@qweqwe444 8 месяцев назад
ሰላም ላንተይሁን ወንድማችን በመጀመሪያ እንኳን ሰላም መጣህ !!!!!ወንድሜ ሴት ልጅ በተፈጥሮ ብዙ ዉጣዉረድ ይገጥማት!!!! ሀሳብ ህምርጥነዉ እራሴ እየፈተሽኩ ነዉ። አንዳንድ ሰዉ መልካም አስበህለት በግልፅብትነገር አይሰሙ እንዳዉ በቁስልህ ላይ የህመም ያበዛሉ በትለይ አስበለት ስትቀርበዉ የበለጠ ይረቅሀል ማጣት ማገኘት የማያልፍ የሚመስለ ስንት ሰዉ!!!! ደካማ ጎንህበተለየ ካወቀ ይጎዳሉ !!!!ሲደበረዉ ይመጣል ሲደላዉግን ዙርየማያ ሰዉ ብዙ አለ ሁሉም በበጎህሊና መመለስ ነዉ!!!!ፈጣርየ ለአንደበቴ ጠባቂ አኑርል አንዳንድ ወንዶች ሲጠየቁ አይወዱም እኔለም ሳሌ ሰላም መሆኑ እጠይቀዉ ለምንጠፍ እለዋለሁ ግን ስራ እንደት ነዉ እለፈዋለሁ ግን ብዙ ማስጨቅ አልወድም ጠለቅብየ አልጠይቀዉ የማደክመዉ ነዉ የሚመስለኝ እኔ ነገር ጠንቅቆ ያዉቃል ሲከፍእራሱ ወደ እሱ ሂጀ ማለቃቀስ እፈልጋሉ በግልፅ ስለቀረብኩት ነዉ እረፍት ስለሚሰማኝ ነበር አሁን ግን !!!!አቁሚያለሁ ወንድሜ እኔ ጭንቀታምነኝ ማለቴ ሰወች በእኔ ምክንያት ምንም እንድገጥማቸዉ አልፈልግም አርቄ አስባለሁ በህይወት ዉስጥ ዉስብስብ ነገሮች ስላሉ መፍታት ስላለብኝነዉ ችግሮ ያሉሁ ግን ጊዜ ፅናት እምነት ይፈለጋሉ እሱ የሚረዳ ሰዉ ከተገኘ መልካም ነዉ እግዚአብሔር ያግዘን ስለሀሳብ አመሰግናለሁ።። እሽ አስተካክላሉ ያሉብኝ ችግሮች
@hikma3304
@hikma3304 19 дней назад
ስለ ክብር ስታወራ እንደዚ ስትዘርዝርው ጥሩ ነው ሉምሳሌ እኔ4አመት የቆየሁት ልጂ ቤተሰብ ጠይቆ ሀገር ባለበት ሁኔታ ምክንያት ዘገዬ ግን ሀይማኖቱን እንዲማር ፈልጌ ቃል ገብቶልኝ አሁን 4አመት ከቆየ በኸላ አልማርምከነጭራሹም አንቺ አዘሺኝ ነው እንዴ አታከብሪኝም ብሎ ሄደ ግን ብዙ መሰዎት ከፉያለሁ ይሆናል ብዬ ከሀይማኖቱ ይልቅ የጎዳኝ ግን ውሸቱ በጣም ነው የሚዎሸው ይምላል ግን ውሸት ነው እኔ ደግሞ አመመኝ ለፈጣሪው ክብር ከሌለው ለኔ እንዴት ብዬ ግን የከፉልኩትን መስዎት ሳስቀው ያስነባኛል እንደማልፈው ተስፉ አለኝ
@Hewi430
@Hewi430 8 месяцев назад
Aretagn ley yalkowu ena indeza aynet akalo
@Jamila30Jamila30
@Jamila30Jamila30 Месяц назад
ግድል ይግባ ከፍለግ መጀመሪያ ሲያክብረ ነው የሚክበረው😅
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
ውይ አንተ ልጅ ስወድህ የኔ ወድም እናመሠግናለን 🙏😍አያያያ የወዶችን አይደለም እኔስ ልቤ ተሰባብሮብኛል 🥺💔😭😭😭😭ዳግም የማገኘው ሰው ራሱ የሚጓዳኝ እየመሰለኝ አልቻልኩም የምር ወዶች ሲቀርቡኝ መራቅ ሀነብኝ .. እስኪ ልብ የሚጠግን ምክር ምከሩኝ በማሪያም ለወደፊትም ምንም አይታየኝም በቃ 😢😢😢😢😢
@AssAUWU
@AssAUWU День назад
እኔም እዳችዉ ግን እህቴ ክፌወችን ላለማየት ስንል ጥሩወች ያልፉናል
@Jesustok_1
@Jesustok_1 7 месяцев назад
bzih ers ykrutn mawk enflgaln
@ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ
ተዉኝማ. እኛንም ከማንም ሲያወዳድሩን አንወድም. 😢
@HaniWez
@HaniWez 8 месяцев назад
Awo egam 😢
@SennvLove-m9f
@SennvLove-m9f 8 месяцев назад
ሰላም ላተ ዪሁን ወንድም አለም ለሰዉ ልጅ ትልቁ ነገር መከባበር የመሰለ ነገር የለም ከምንም በፊት መከበር ደስ ዪላል ጥሩ አሳብ ነው❤❤
@AminaHusen-es5yr
@AminaHusen-es5yr 8 месяцев назад
ሰላም የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ውዶችየ እንኳን አደረሳችሁ ለባታ ማሪያም ❤❤❤
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 8 месяцев назад
እኳን አብሮ አደረሰን
@RihanaAbdela-id9uc
@RihanaAbdela-id9uc 7 месяцев назад
አረ ጓደኛዬ አለ ግን በተፈጥሮ ሰውን አያምንም እኔንም ጭምር እኔ ምላርግ
@eemu.tube.4697
@eemu.tube.4697 8 месяцев назад
ለሤት,ከብር,አቶዲም,ማለት,ነው,ሢያከብራት,እሡዋም,ታከብርዋለች,
@salemss3836
@salemss3836 8 месяцев назад
እንደዚ ማለቱ አይደለም
@zebu4271
@zebu4271 8 месяцев назад
ውዶቼ በዱዓቹ አስቡኝ ስራ የለኝም
@kustr4702
@kustr4702 8 месяцев назад
አብሽሪ ውዴ
@firdousharun9403
@firdousharun9403 8 месяцев назад
አሏህ ጥሩ ስራ ይስጥሽ ውዴ
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ 8 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ወንዶችየ እናንተም ሴትን ልጅ ከተንከባከባችሗት ይበልጥ ነው የምታከብራችሁ እናም በርታልን❤
@astekastek1000
@astekastek1000 8 месяцев назад
ልክ ነህ ያልከዉ ግን የጠቀስካቸዉ ሲደረግላቸወ እንደ አስፓልት ሚረግጡ ወንዶች አሉ እኔምስክር ነዉየእዉነት ካልከዉ ተቃራኒ ሴትነዉ ሚወደዉ ያልከዉ ነገርሚ ገባባቸዉመፈሳዊ የሆኑ ወንዶች ናቸዉ
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 8 месяцев назад
Physycollogy....
@Amelework-w5q
@Amelework-w5q 6 месяцев назад
Yelijinet astedadegachin ginignunet lay yemiyametawn chigir esti awra
@Toyba-vj3ml
@Toyba-vj3ml 8 месяцев назад
ትክክል ነህ ፍቅር ቢኖር መከባበር ከለለትርጉምአልባነው።
@samrikane6551
@samrikane6551 8 месяцев назад
አረ ኪራ አንዳንድ ወንዶች አሉ ስታከብራቸው እኔ ብቻ አዋቂ ወሳኝ እና እኔ የምለው ብቻ ልክ ነው የሚሉ አሉ አይ ስትልያልተከበሩ የሚመስላቸው እኛም በጣም ክብር እንወዳለን!!
@Ebrahim-t7h
@Ebrahim-t7h 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ግን እኮ ነህ ወንድም ስናከብራችዉ እኮ መልሱ በጣም ደሰ ይላን እውነቴንነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@YxhgvUfidudg
@YxhgvUfidudg Месяц назад
በእውነትጥሩነውእምትናገረውእዳተአይነትአስተዋይነውየጠፋውእኔያንተፕሮግራደስእያለኝነውእማዳምጥህ
@Amharawit42
@Amharawit42 5 месяцев назад
ወንድ ልጅ ሆድ እንጂ ፍቅር አያውቅም😏😏
@zakiail9186
@zakiail9186 8 месяцев назад
ኪራ ወንዶች ሲወዳችሁ አትወዱም😢
@Brokflkr
@Brokflkr 8 месяцев назад
ኪራ ኤሄ ለሁሉም የሚሆን ነው እንጂ አንደኛ ነው እናመሰግናለን አሁንም እግዛብሕር ማስተዋልን ይጨምርልህ
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 8 месяцев назад
ቆይ አንተ ልጂ ሡሥ ሖንክብኝ አሑለታ ነበር ሠብ ያደረጉህ❤❤የእንግሊዟን ነገር😂በመሥኮት ተምሬ ከሧጋ አንተዋወቅም ሦ ባማረኛ ብቻ አውራ❤❤
@Amelework-w5q
@Amelework-w5q 6 месяцев назад
Ye lijinet astedadeg lay yale chigir new victim mentality
@zedahmed9371
@zedahmed9371 8 месяцев назад
ቦታ ለመያዝ ነው ቆይ ልስማዉ ባል ሲኖረኝ ይጠቅመኛል 😂
@MYKingTDFYE
@MYKingTDFYE 5 месяцев назад
😂
@UabBdj
@UabBdj 8 месяцев назад
በጣም ደስስስ የሚል ትምህርተ ነበር እናመሰግናለን ወንድማችን
@Werk-b7y
@Werk-b7y 8 месяцев назад
Please sle bale tdar wondoch tesadabi,zk zk madreg ,keleloch setoch mawedader,even sketh chmr metal no words to explain please sralign video slemekebaber degmo sayakebregn endet lakbrew,,,,,,
@narty46
@narty46 8 месяцев назад
ኪራችን ሥማኝማ ኧረ እኛ ሤቶች በክብር አክብረናቸዉ ምን አጎደልን ፣ምን አሥከፋን እያልን እየኖርን እያለ በፍቅር ዉሥጥ ምንም ሣይናገሩ የሚሄዱ ፣ችግርህን ንገረን ተብሎኳ ምንም ሣይተነፍሡ ጥያቄአችንን ወይ አይመልሡ ፣ወይንም አብረን አንቀጥል ።ቢያንሥ ያለዉን ችግር ተነጋግረን መፍታት የማይፈልጉ አልጫ ወንዶችን የሆነ ነገር በልልን ኤጭ አሁንሥ አምጠሉኝ 😥😂😂😂😂😂
@borhanahmed3279
@borhanahmed3279 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ ወንድምየ ሳይታወቀኝ ለካስ እያስከፋሁት ነዉ😢
@Amelework-w5q
@Amelework-w5q 6 месяцев назад
Gin sile victim mentality bedenb bitserabet tiru new
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 8 месяцев назад
እኳን ደና መጣህ ኪሩ ደስ እሚል አገላለፅ ነዉ Thanks
@SennvLove-m9f
@SennvLove-m9f 8 месяцев назад
አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አዪሰማም የሚለው ተመችቶኛል ❤❤😂😂
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 8 месяцев назад
😅
@anayilosanayilos
@anayilosanayilos 8 месяцев назад
ay agelaletsi paaaaaaaaaaaa zim nw
@KiyaMehemmde-eh1dg
@KiyaMehemmde-eh1dg 8 месяцев назад
የእውነት እኔ ወንድን ማመን አልቺልም በጭራሺ
@NajatNajat-d7i
@NajatNajat-d7i 8 месяцев назад
ቆይ ወላሂ እኔ ከመክበሬ የተነሳ እግሩን ሁሉ ነበረ የማጥበው ከሰራ ሲመጣ ሁለትሺ 21ነበረ የተጋባነው እሱ ግን እኔንም ቤተሰቦቼንም ረገጠን እሽ ወላሂ ነብሴን ነበረ የምሰጠው እሱ በግልጽ ይሰድበኛል እንኳን ልጀናጀን ፊት ለፊቱ ሰራተኜፋ እንደኔ አትረገጥም አሁን ባንፋታም ተለያይተናል በሱ የተነሳ ጎደኞቼ ራቁኝ ከነሱ በታች ሆንኩኝ እንመካከር እናውራ ስለው ይሳደባል ወይም አሁን ደብሮኛል ነው የሚለው ጥያቄ ስጠይቅ አይመልስም ውይም እሽ ብሎ ፋይል ይዘጋልል አሁን ልጅ ወልጄ ስደት እሽ ምን ምርጫ አለኝ
@NajatNajat-d7i
@NajatNajat-d7i 8 месяцев назад
እንጂ ምክርህ ጠልቼ አይደም ገባህ ወንድሜ ይህው ባላገባሁ ብዬ ጸጸት ውስጥ ነኝ
@meazaaychew3799
@meazaaychew3799 8 месяцев назад
ያልፍና ጥሩ ቀን ይመጣል ፈገግታሽን ያሳየን እግዚአብሔር
@diilmedia
@diilmedia 8 месяцев назад
አንቺ ጠንካራ ና መልካም ልብ ያላት ሴት ነሽ !! አንድ ቀን የዘራሻቸውን መልካም ዘሮች በደስታ እንደምታጭጂው ምንም ጥርጥር የለውም :: ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን ::
@qweqwe444
@qweqwe444 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፍ በርች ለበጎነዉ
@user-xt8sq1wn7i
@user-xt8sq1wn7i 8 месяцев назад
አይዞሽ ሁሉም ያልፍል። የኔም ይሳደባል ትንሽ ነገር። ታገኝ ሁሌ መጨቃጨቅ ነው እኔም ጨጓራየ ተላጠ የምር። ልፍታሽ ይላል እሺ ስለው አልፍታም ይላል ከተጋባን 3 አመታችን ሀለት ወር አይሞላም ካሳለፍን አብረን በተጋባን በ 7 ወራችን ከመኪና ላይ ውድቆ እጂን ተሰበር 12ሽ ረያል ከፍየ በኦብረሽን ታከመ 1 ወር ቁጭ ብየ አስታመምኩ እቅልፍ አጥቸ ስት ነገር ሁኝ እኔ አደዜ አሞኝ ሀኪቤት ብገባ ካሁን ብሀላ እኪቤት ተሄድሽ አልፍልግሽም አለኝ በገዛ ብሬ 1ድሽ ረያል ከፍየ ብታከም ስራ ፍትቸ እኳን አላቅም አረቤት ብቻ ከባድ ነው ቤትም ሰርተናል
@momina1149
@momina1149 8 месяцев назад
ወዶች እኮ የሉም እኛ ነን ምሰማው😅😅😅😅😅
@ganimaawal-np1yq
@ganimaawal-np1yq 8 месяцев назад
Misken nafer 😂😂😂🤣🤣
@zaidtesfai1416
@zaidtesfai1416 6 месяцев назад
Well said ❤❤
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv 8 месяцев назад
ስንት ቪዲዮ አይቼላው ግን አንተ ልይት ያልከ ነህ ፈጣሪ ይባርክክ የኔ ጌታ❤❤❤❤❤❤
@AdiAbebayehu
@AdiAbebayehu 8 месяцев назад
ውድድር ሲጀመር ከራስ ጋ ነው መሆን ያለበት
@mesihome5939
@mesihome5939 8 месяцев назад
ኪራየ ሀሳቦችክ ሁሉ አሳማኝ ነው ሀሪፍ እይታ ነው የመረዳት ፓወርክ wow..❤❤❤❤
@SaraM-of1zg
@SaraM-of1zg 8 месяцев назад
አይእንዴት ነክ ትዳር አሪፍ ነው ግን እኔ የ15 ትዳሬን አጥቻለው በምን አጉል ቅናት ጥሩየሚባል ፍቅር ነበረን ግን በጣም ይቀናል ብቻ እኔን ያቆሽሸኛል ያለምክንያት እስራለው በቻልኩት አቅም ግን ልጆለማሰደሰት እሞክራለው ወርጄም ሰርቻለው ለም ሰራፈቶ በነበረበት ሰዓት እሱን ለማገዝ ግነየልጅነት ባሌን አጣውት ለም ያኔ ስንገኛኝ የነገርኩትን እያሰታወሰ ውስጤን ሰበረኝ እደዛም ሆኖ ልጆቼስል ይቅር ብዬው ነበር ግን አልሆነም ድንገት ትቶኝ ሄደ እኔ ተመልሼከመጣው ውሻ ነኝ ሲለኝ እእውነት ከተመለስክ አዎ አልኩት ሲሄድ የመገመሪያው አይደለምሄድ ከዛ ልጆቹእየወሰደ ማዝናናትፈቀድኩለት እኔ አንድም ቀን ከልክዬው አላውቅም እሱግ ክረምቱን ሲወስዳቸው ሰልክ እነኮን አገናኝቶ አያውቅም ይሁን የነሱደስታ የኔ ነው ብዬ ተውኩትከዛ መሰከረም ደረሰና ምዝገባነበርየልጆቹ እና በመሀል መንተፈጠረ እነሱ ባነበሩ በት ወቅት በጣም ተጎድቼ ነበር እና እዲመጡ ስጠይቃቸው ከሱጋር መሆ ን እደሚፈልጉ ነገሩ እደምርጫቹ አልኩ ከዛእም ብጊዜ እጄላይ ነውማኖራቸው ይለኝ ሰለነበር በእይወቴ እደዞ ተጎድቼ አላውቅም እና በጥቂቱይሄን ይመሰላል አሁን ግን በልጆቼ ጨክኜ ተሰደድክኩ ግን ከሄድኩ ገና4 ወሬነው እና የጭካኔስሜት ይሰማኛል ግን እሬሴን መለወጥ አፈለጋለው እምነቴ አቆሸሸብኝ ለልጅ መን አደሚባለ እንኮ አያውቅም እና ልጆቼ መርዛቸዋልግን የኔነገር እግዛብሔር ያውቃል ከሱሌላ ውን ድ እድሄት ስውከትዳሩ ውጭ አዴት ከሌላጋር ይተኛል እልነበር,,,,,, መልስ አፈልጋለው አስታዬት መለት ነወ😢😢😢
@HenaCr7-qz8ln
@HenaCr7-qz8ln 3 месяца назад
Sarye ayzosh❤🙏🙏
@amesasjs-fm1hv
@amesasjs-fm1hv 8 месяцев назад
ስትከባከባቸውየተለማመጥካቸውይመስላቸዋልሁላችንምእንከባበርኪራዬየምትናገረውከልብህነውፈጣሪይባርክህ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 8 месяцев назад
ሲነግሩት የማይሰማ ወንድ ከሆነ እንድነቃ ነውኮ😂 እነከሊን አታይም የሚባለው😂 ሰለዚህ ነቁ ወንድሞች ተሽላችሁ ተገኙ
@princess4698
@princess4698 8 месяцев назад
ይሄ ሊጅ video አስከ ሚለቅ ብጉግት ነው ምጠብቀው ከለቀቀ demo ኣይን ኣይኑ አያየቱ ነው ምንም ሳይገባኝ video ያልቃል 🥺❤️
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 4 месяца назад
ወዶች 😏😏😏😏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 8 месяцев назад
ውውው በጣም ምርጥ ነገር ነው የነገርከን እኔ ደግሞ ችግሬን መናገር አልወድም ግን ፊቴ ላይ ስለሚያስታውቅ ሰወች ያውቁብኛል እኔ ከማንም ማባባልን አልወድም በራሴ ጥርት ስኬት ላይ መድረስ ነው ምፍልገው ሰወች እሸሩሩ እዲሉኚ አልፍልግም ለምን እደሆነ ከቤተሰቤ እራሱ አድ ነገር አልጠብቅም በራሴና በራሴ ነው መውጣት የምፍልገው እኔ ምለው የወንድ ልጅ ደንበር ማለፍ ማለትም አድ ሰው ሲወድህ ፍቅርሽን እየገለፅሽ ላኪልኚ ሊል ይችላል እዴ እኔ የምጠላው ነገር ምን መሰለህ ፎቶ በየቀኑ መላክ ቪድዮ ኮል ማውራት አይመቸኚም ለማስተካካል እያሰብኩ ነው እና ምን ባረግ ይሻላል ሰው ስቀርብ ማንንም አላወዳደርም ግን በየኑ ቪድዮ ምናምን ማረግ አልወድም በቃ የሱን ደንነት የኔን ደንነት በሰራ ዙሪያ በቤተሰብ ዙሪያ ከዛም የወደፊት እቅድ አለቀ ከዛ ውጪ ግን የሌለ ኢሹ ማሳት ይደብረኛል
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 8 месяцев назад
ወንድም አለምየ እንኮዋንሠላም መጣህልን የምሣሣልህ እዳባት እደወድም መካሪያችን አላህ ይጠብቅልን እራሣችን መፍተሸነ ለማሥተካከል ይረዳነል የዛሪው
@lemlemdubai9128
@lemlemdubai9128 8 месяцев назад
Winde liji ayitemenm😢😢😢😢
@selamwitTibebe9292
@selamwitTibebe9292 6 месяцев назад
ይጨመር
@SamrawitFisha-v3k
@SamrawitFisha-v3k 8 месяцев назад
ኣሪፍ
@hadeya22
@hadeya22 4 месяца назад
አይይወንድ በጣምነው ያስጠሉኝ አመሰቃቀሉን እኮ😢😢😢😢
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 5 месяцев назад
ኪሩ እናመሰግናለን ሂወት ይቀጥላል ጉዞ ፍቅር በፍቅር❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Habiba-i8g
@Habiba-i8g 8 месяцев назад
🙏🙏🙏👉👂👂👂👂 ሰማሁት ጉዴን😢
@mikaelsecher1554
@mikaelsecher1554 8 месяцев назад
😂
@birtukan2165
@birtukan2165 8 месяцев назад
እውነት ነው ወንድን ልጅን ማክበር አስፈላጊ ነው ነገር ግን ለማክበር ስትፈልግ አስቸጋሪ ባሕርይ ያላቸው ወንዶች ግራ ነው ሚያገባው አክብረን እንዳናወራቸው ያደርጉናል😢😢 ብቻ ከባድ ነው
@user-xt8sq1wn7i
@user-xt8sq1wn7i 8 месяцев назад
ትክልክል
@TemesgenAraya-j7t
@TemesgenAraya-j7t 2 месяца назад
The way u explain , እሳ ቦይ ፍሬንድ ኣላት ኣንተ ግን ገርል ፍሬንድ የለህም🤣🤣🤣🤣🤣
@NoOneiswithme-z8h
@NoOneiswithme-z8h 8 месяцев назад
Welcome Kerayee Absolutely you're right 👌🙏😂🤭
@እቱገላ-E6
@እቱገላ-E6 7 месяцев назад
እኔን ያለያየኝ ከሌላ ሴት ጋር አታወዳድረኝ ነው ጭራሽ ይባስ ብሎ ከx ጋር ያወዳድረኝ ጀመር እና ጓ ላልል ነው በል እነሱ ጋር ጠቅለህ ሂድ ብዬ አሰናበትኩት
@hadeya22
@hadeya22 4 месяца назад
እሰይ እኳንም ነገርከኝ😂ጨጎራውን እድልኝነው እማረገው ተወዝፈህ እትና የገዛው መኪና እያልኩ
@HaniyamaazelejiYamaazeleji
@HaniyamaazelejiYamaazeleji 8 месяцев назад
bedenbe negeren eyeseman new
@user-sy4zj4vf
@user-sy4zj4vf 8 месяцев назад
እኔ ፍቅረኛዬን ከማክበሬ የተነሳ ሁል ጊዜ እንደ ልኡል ነው የማየው እኔ ልጎዳ እንጂ እሱ አንድም ቀን ተከፍቶብኝ ማየት ያመኛል
@mahletgaltigray
@mahletgaltigray Месяц назад
ድምፅ በጣም ጥሩ ነው ረጋ ብለህ ነው ምታወራው አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት🎉🎉
@mohammedkedirlaahadda8659
@mohammedkedirlaahadda8659 8 месяцев назад
i was single last years
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 8 месяцев назад
ትክክል ነህ ወንድምዋ ብዙ ወንዶች አሉ ህይወታቸው የተመስቃቀለ በሴት የተነሳ
@NigistBirhanu-cu7ld
@NigistBirhanu-cu7ld 8 месяцев назад
አረ ቀጥልበት በጣም አስተምሮኛል❤❤❤
@YaredHailemichael
@YaredHailemichael 2 месяца назад
Betam eko migeremew ene sele bet megezat asebalew eswa sele gawadegawa bet yeyechwen sofa taweralech
@BlenBlen-d3t
@BlenBlen-d3t Месяц назад
ኪራ የኔ ዉድ ውንድም ግን እንኚ የምትላቸው ውንዶች ያሉ ልምሆናቸው እጥራትጥራለው የምር እኔ ስልችቶኝ ይትውኩት ጉዳይ ነው እርለሺንሽፕ 😢
@habiba3933
@habiba3933 8 месяцев назад
እኛም ሴቶች ሢያወዳዲሩን አንፈልግም ዲሉ የኛ ነው ሤቶች እደው የበከተ ሠው የለም😅😅😅😅
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 6 месяцев назад
እሺ ኪሩቤል አመሰግናለሁ በርታልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
@የማያልፍየለም-ዐ7ሠ 8 месяцев назад
ክብርማ ወሳኝ ነገር ነው ሁሌም አክባሪ ከሆንሽ አንቺም የማትከበሪበት ምንም ምክንያት የለም 🤔🤔 😘😘😘😘
@ዲባቲቭ
@ዲባቲቭ 8 месяцев назад
ብቻ ከባድ ነዉ ያበሻ ወንድ ስታከብረዉ ይጠግባል አብዝተክ ስታፈቅረዉና ስትከተለዉ በትቢት ይወጠራል አለሱ ሰዉ የሌለ አድርጓ ነዉ የሚያየዉ ሁሉም ባልልም አረ ወይይይይይ ኤጭ😢😢
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 8 месяцев назад
እኔ ሚገርመኝ ወንድ ልጅ እምታከብረዉ ሴት ይወዳል ይባላል ግን ሲከበሩ ንቀት ይጀምራሉ እነሱ ጓ ሲባልባቸዉ ሽር እሚሉት
@DawitKalkidan
@DawitKalkidan 21 день назад
እኔ እኮ የተወኝ ፍቅርሽ በዝቶብኛል ተብዬ ነው😢
@ዱዱ-ከ8ገ
@ዱዱ-ከ8ገ 8 месяцев назад
ትልቅ ትምህርት ነው ቅመም በቀጣይ ጓጉቻለሁ እና የወንዱቹ ቢጨመር መርጥዬ ነበር እባክህን በተረፈ❤❤❤
@እናቴ-ለ7ጘ
@እናቴ-ለ7ጘ 8 месяцев назад
ኪራዬ እዉነቱን እኮ ነዉ ❤❤❤
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 8 месяцев назад
ይመችህ ትክክል ብለሀል ግን አብዘሀኛወቹ ሴቶች የሚጠይቁት ጥያቄ ነው ባለፈው እዳልከው አድት ሴት ህጂ በጣም ስትወድ ሙቃብል ትፈልጋለች ስታከብርም እደዛው ግን ፍቅር መግለፃችን ማክበራችን እሌላው ጎደኛችን ላይ ወይም ባላችን ላይ ምንም ለውጥ ካላገኘን እኛ ምንም ተፈላጊ የሡ የደስታው ምጭ እንሁን አንሁን ምንም ሣናውቅ ዝብርቅርቅ ያለ ላይፍ እናሣልፋለን ይሄንስ እደት ማረግ ይቻላል አድት ልጂ ይህ ጥፋት አለበት ስተወው አስቦ ይመለሣል ሂወቴ ይላል ብላ ስታስብ ከነጭራሹ ጥፋቱን ተወው እስዋን እስከመርሣት ይደርሣሉ እደኔ ወድንም አላምንም እደሚሉት አልልም ወላኪን አላህ አድላይ ሁኑ እስከለ ድረስ ታግሶ ከዚያ ከሁለት ወር በፊት እረርታሀለች እዳለው ከውስጣችን ከስሩ ንቅል ነው ዙሮ መጨረሻህ ላይ ያልከውን የዚህን የቪድወ ተቃራኒውን ስራልን በርታ 😊
@narty46
@narty46 8 месяцев назад
ኪራችን አንዳንድ ጊዜ ወንዶች ሁሉንም ከኛ የሚጠብቁ አሉ ።ለምሣሌ በፍቅር እያለን ሥለትዳር እኛ እንድንጠይቃቸዉ ፣ማለትም የወንድነት ሀላፊነታቸዉን የማይወጡ አሉ ።ለምሣሌ ቀጣይ ህይወታችን እንደት ቢሆን ትመኛለህ ፣ምንሥ ማድረግ አለብን እኛ ሥንላቸዉ መልስ የለም ።ወይ አይርቋቸዉ ወይ አይቀርቧቸዉ ።መጀመሪያ ባለአላማ ነኝ ፣ለትዳር የተወጋጀሁ ይሉሀል ግን ደህና እየሄድን እያለ ማዉራቱንም ፣መወያየቱንም ፣መደወሉንም ትዉት ።ምን ተፈጠረ ዝም ቱ
@intertainment2048
@intertainment2048 8 месяцев назад
ምናልባት የአንቺ እቅድ ፈጥኖበት ሊሆን ይችላል እንደዛ ከሆነ ሞራሉን ይነካል። ቀለል አድርገሽ ጠይቂው። ካልሆነ ግን መጀመሪያውኑ ዋሽቷል ወይም እንዳሰበሽ አላገኘሽም የሆነ ምቾት ያልሰጠው ነገር ይኖራል ።
@narty46
@narty46 8 месяцев назад
@@intertainment2048 አላማቢሥ አሥመሣይ በጭራሽ ቃሉን የማያከብር ነዉ ።እኔ ሁሉንም በእቅድ ነበር በትእግስት እንድሆን የፈለኩት ፣ራሡ ነበር ደግሞም ሢያከልበኝ የነበረዉ ፣እኛ በደንብ ሣናወራ ቤተሠብ ጋር ይድረስ እያለ ብቻ ለኔ አላለዉም ።አላህ የተሻለ ነገር አለዉ አልሃምዱሊላህ ሥላልገፋሁት ምንም አላዘኩ።አመሠግናለሁ 🥰🥰
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 7 месяцев назад
አይ ወድሜ ጥሩ ወድ አለ ብለህ ነው የምትደክመው እልቅ.ምክርህ ለኛ ለሴቶችም ይጠቅማል ጥሩ ወዶች ከመቶ 5ፐርስት ካሉ ነው እነሱም ምናልባት ላደላት እደ እጣ ከደረሳት ነው😂 በርታልኝ ወድም❤
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 8 месяцев назад
ቆይ ግን እኛ ላጤወችን ብቻ የሚመለከት ፕሮግራም መቸ ነው ሚሰራልን😮😮😮😮
@badtimer3854
@badtimer3854 7 месяцев назад
Thank you
@በፂየተዋህዶልጅ
@በፂየተዋህዶልጅ 8 месяцев назад
አቤኒ ምርጥ ልጅ❤❤
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 8 месяцев назад
ወንድ ልጅ መጽሃፍ ቅዱሳዊም ተፈጥሮም ነው ሚስቱን ከልቡ እንዲወድ ታዟል በዛፍቅር ደግሞ ሴት ትገዛለች ወይም ታከብረዋለች ማለት ነው ! ጎን ለጎን ነው ሁሉም የሚሄደው
@DubaiRak-bz3fc
@DubaiRak-bz3fc 8 месяцев назад
ፍቅርናክብርዝብሎአይሠጥም በሚሠጠውፍቅርልክነዉምላሻእሚያገኘዉ
@fawazealoubo8350
@fawazealoubo8350 5 месяцев назад
ወላሂ በጣም ተፀፀጥኩ በጣም በድየዋለሁ💔 በቃ ሄደ
Далее