Тёмный

እንደ ልጅነቴ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Ende Ligineta New Ethiopian Dirama) 2024 

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Подписаться 213 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 281   
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 4 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ባህል እንዳይረሳ በዚህ እያስታወሱ ለትውልድ በማስተላለፋችሁ በእውነት ትመሰገናላችሁ:: እግዚአብሔር ይስጣችሁ:: እሱቤ ልጆችን መውደድን ምሳሌህ ይደነቃል አብሮ እንደነሱ በመሆን ማለት ነው❤ በርቱልን መቼም አይለያችሁ::
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 4 месяца назад
የኛ መኩሪያዎች የማንም ልቃሚ ቤቢ ሻውር እያሉ በሰው በዓል ሲቦጫረቁ እናተ ኢትዮጵያዊ ባሕላች ለሕፃናት ማውረሰት ትልቅ ምግባር ነው
@FhgSf-tp1jb
@FhgSf-tp1jb 4 месяца назад
አበጀሽ ነብሰ ጡር ናት❤❤❤❤❤
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 4 месяца назад
ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 4 месяца назад
የኔ ወርቆች ባለ ማህተቦች የኔ ወርቅ ህዝብ አማራ 🥰🥰🥰ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ🥰🥰🥰💪💪💪💪💪ወርቅ ህዝብ
@user-ib2fu2wp1c
@user-ib2fu2wp1c 4 месяца назад
አሽቃበጣቹ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 4 месяца назад
@@user-ib2fu2wp1c 🙄🙄
@tigmm4118
@tigmm4118 4 месяца назад
አማራየ❤❤ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን
@safiaalsaied8460
@safiaalsaied8460 4 месяца назад
የኔ ወርቅ ህዝብብ❤❤❤
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 4 месяца назад
ማን እንዳአማራ ሁሉ ነገር የሚያምርበት🥰🥰🥰🥰🥰
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 4 месяца назад
ቢሔር ውሰጥ ምን አሰገባችህ ኢትዮጵያነት ነው ድምቀቱ
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 4 месяца назад
@@user-cm5pp5ss7t አዋ አማራንን አማራነን ስንል ያማቹሓል አይዞሽ ውሃ ጠጪ😅😅😅
@user-xi2kb6kx6s
@user-xi2kb6kx6s 4 месяца назад
ማርያምን የመጀመሪያ ጊዜ ማየት እንደዚህ አይነትበፋሲካ ይጨፈረ የቡሄ ነው ማወቅ🤔🤔🤔🤔♥️♥️♥️♥️♥️
@yfug6843
@yfug6843 4 месяца назад
በአገራችን በጉጃም እዲህ ነው ወይኔ ትዝታ 😢😢😢😢
@muluayalew9280
@muluayalew9280 4 месяца назад
Ega gar enchfer neber markos ufff tezeta
@bateablneha5887
@bateablneha5887 4 месяца назад
በጎንደር ይባላን ቡየ ግን አንልም❤❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 2 месяца назад
በጣም ትዝታው ሊደፍኝ ነው😢😢​@@yfug6843
@SK-kx6uh
@SK-kx6uh 4 месяца назад
ባለማተቦች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ሕማማት ሳምንት አደረሰን ባህሉን ስለምታስተዋወቁን ትመሰገናላችሁ ይሄ ሳምንት የጌታን ስቃይ የምናስብበት የሀዘን ሳምንት መሆኑን አንርሳ
@FinoteselamDamote
@FinoteselamDamote 4 месяца назад
ena endez yibalal eko yikrta alakm newu mibalewu enji enesu tikklnachewu yih andu yemaykerewu neger new yann lemastawes
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi 4 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 4 месяца назад
የዛሬ አመት ያድርሳችህ እየተረሣ ያለ ባህል ነው ያስታወሳችሁ ኑሩልን❤
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 4 месяца назад
እግዚአብሔር ፋሲጋ ጥምቀት አደስ አመት እቁጣጣሽ ሲመጡ ልቤ ይጨነቃል በጣም ይናፈቀኛል ታደላቹሁ ባገር ቤት ያላቹሁ😢😢😢😢 እኳን አደረሳቹሁ❤❤❤❤❤❤
@HalimaAhmad-ow3wx
@HalimaAhmad-ow3wx 4 месяца назад
የኔ አማራዬ😢😢😢😢😢
@belayenesh3862
@belayenesh3862 4 месяца назад
መጡ መጡ የኔ ድምቀቶች እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤ቅመሞችዬ የእርፈት እጀራ ይስጠን አሜን በሉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@tariktades
@tariktades 4 месяца назад
አሜን
@user-ef2dt4yf3f
@user-ef2dt4yf3f 4 месяца назад
በጣም ደስ ይላል ሀገር ናፈቀኝ ማርያምን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@wubegebreyes2421
@wubegebreyes2421 4 месяца назад
አይቼም ሰምቼም የማላውቀውን ባህል ነው ያየሁት ባህላችን እንዳይጠፋ በዚሁ ቀጥሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@Kalkidan21
@Kalkidan21 4 месяца назад
ካመት ካመት ያድርስልን የከርም ስው ይበለን🙏🙏🙏 ባህላችን እንዳይረሳ ለትውልዱ ስላስተማራችሁ በጣም እናመስግናለን ክበሩልን🙏🙏🙏
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ማርቆሶች በትዝታ ወደ ልጂነቴ ወሱዳችሁኝ
@selomedamte1960
@selomedamte1960 4 месяца назад
በጣም ግሩም ነው:: የተረሱ ያማራ ባሎችን አስታውሱ::
@terefeworkasseguede8449
@terefeworkasseguede8449 4 месяца назад
ወርቅ አምባር ናችሁ። ተባረኩ።
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 4 месяца назад
ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ ተባረኩ
@bizu-e4g
@bizu-e4g 4 месяца назад
አማራ እኮ ይለያል እውነት እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤ እናመሰግናለን በጣም
@selomedamte1960
@selomedamte1960 4 месяца назад
በጣም ጥሩ ባሃላችንን ማስታወስ በጣም ጉሩም ነው:: እኔ አስታወስኩ በጣም ነው ደስ ያለኝ::
@zobleselam5695
@zobleselam5695 4 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ዝግጅት ነው። ክበሩልን ።
@GemzaOfficial777
@GemzaOfficial777 4 месяца назад
ልጅነቴ ፤ ማርና ወተቴ ፤ ኩራት የለ ቅናት ፤ ሳቅ ደስታ ፌሽታ፤ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፤ ድል ለተገፉት ፤ ሞት ለሉሲፈራዉያን ፤ ከቀራብዮ ስቅለት ፤ ከጎለጎታ መቃብር በኋላ ትንሳኤ አለና ፤ ተስፋ አንቆርጥም
@nibretshitahun1212
@nibretshitahun1212 4 месяца назад
እንኳን አደረሳችሁ የሚሻ ሚሾን በዓል ስላስታወሳችሁን እናመሰግናለን ክበሩልን።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 месяца назад
አበጀሽ ቆቋ ታዴ ሰው የለም ብሎ ገባ ገባ ሲል እሷ ውጥት ቆፍጣኒት ። ❤❤❤
@emufrdowesyoutube5922
@emufrdowesyoutube5922 4 месяца назад
እዳሪ ሰው የለም ና ውጣ አለች ክክክ
@AsterBayleyegn
@AsterBayleyegn 4 месяца назад
ወይ እድሌ ስደት በማን ትወቀሳለህ ገና ምሻምሾ ከማለቴ ሳልውጣ ልጅነቴን ነጠከኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አድረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን አምላኬ ይህን ያህል ካስታወሱትም ❤❤❤❤❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 4 месяца назад
አቤት መታደል አማራነቴ😘🇧🇯የናሁም ሰናይ እህት 😘💔😍
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 4 месяца назад
What should I tell you? the almighty God bless you for reminding us our beautiful culture❤😢የእኛ ወርቆች ኑሩልን። የማይሰለች እድሜ ልክ አብሮ የሚኖር ውብ ባህል ያለን ድንቅ ህዝብ ነን እኮ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን።
@helanhelan50
@helanhelan50 4 месяца назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ወይኔ ደስ ሲሉ አማራዬ ❤❤❤ ሰላም ፍቅር ለኢትዮጲያ ሀገራችን አሜን
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 4 месяца назад
አበጀሽና ታደሰ የኡነት ባልና ሚስት ነው የሚመስሉኝ 💞💞🤣🤣 በአካል ባገኛቸችሁ ደስታየ ታየኝኮ ❤❤❤
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 4 месяца назад
ናቸውኮ😂😂
@AregaAynete
@AregaAynete 4 месяца назад
ኩራታችን ናቹሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ
@user-wu5jq9pc3v
@user-wu5jq9pc3v 4 месяца назад
ወይአበጀሺ ና እዳሪሰውየለምአላለቺም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እደውእሱባለውኮ የድራማውድምቀትነህ😂😂😂😂😂😂
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 4 месяца назад
የኔዉዶች 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 4 месяца назад
እንኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤
@user-is9di8si2m
@user-is9di8si2m 4 месяца назад
በጣም ደስ ይላል እየቀረ ያለውን ባህል ስላስታወሳችውን እናም በሙዚቃም ስላደረጋችውት እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 4 месяца назад
ወገኖቼ እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ➕ እምወዳቹ እንኳን ሰላም መጣቹልን ❤ 😘 ደስስትሉ ፍቅር ስታሲዙ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 месяца назад
ወይኔ በጣም አስለቀስኝ አይኔ በእንባ እየሞላ ንው ያየሁት ወይኔ የዋሁ ወገኔ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@user-km4ky2qs3e
@user-km4ky2qs3e 4 месяца назад
ወይ አማራዬ❤❤❤❤ፍቅር የሆን ህዝቦች ነንኮ ስወዳችሁ😊😊😊
@user-xv6ci7dk4x
@user-xv6ci7dk4x 4 месяца назад
አይ ልጅነቴ ያልተኖረ ልጅነት ስደት የስራህን ይስጥህ 😔😭💔
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 3 месяца назад
የእመዋ ሳቅ እኔንም አሳቀኝ የኔ ማሮች ስአዳችሁ አማራየ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💚♥💛💪💖💖💖💖😘😘😘😘😘
@wibrest7265
@wibrest7265 4 месяца назад
ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉበት እድሜና ጤና ይስታችሁ ትምህርት ነው በዚህ ዘመን ፍቅር አለህ ቀጥሉበት 🎉🎉🎉
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 4 месяца назад
እኳን ደና መጣችው የኔውዶች እኳን አደርሳችውበጣምደስየሚል ትዝታዬ😢😢💚💛❤
@user-nh7xf1zz1t
@user-nh7xf1zz1t 4 месяца назад
ደሥ የሚል ባህል 🎉🎉🎉🎉
@ElanaDagnaw
@ElanaDagnaw 4 месяца назад
የተረሣ ነገር አለ አኩሪ አኩሪ አነሠ ጨምሪ ይባላል😂😂😂የማርቆስ እናዳንግላ ባህል አንድ ነዉ❤
@SosinaAmsal-nf2ue
@SosinaAmsal-nf2ue 4 месяца назад
እንዴት ደስ እደሚለኝ ይህ ቻናል በቃ የዉነት ነዉ የምትሰሩት እኔ በበኩሌ ባለኝ አቅም ሰወች ገብተዉ እንዲያዩት አደርጋለሁ በቃ ቻናሉ አድጎ ማየት ለኔ በቃ ትልቅ እርካታ ነዉ ብቃት አላቸዉ ይችላሉ ሲሰሩት ቀረጻ ላይ እንዳሉ አያስታዉቁም በቃ በድምሩ ትመቹኛላችሁ ትችላላችሁ አድናቂያችሁ ነኝ ከጎንደር ❤❤
@betyabera9644
@betyabera9644 4 месяца назад
እንኳን አደሰሳችሁ አደረሰን የዛሬ አመት በሰላም በጤና ያድርሳችሁ ያድርሰን በጣም ትልቅ ስራ ነዉ የሰራችሁት
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 4 месяца назад
Thanks!
@muluayalew9280
@muluayalew9280 4 месяца назад
Ufff ye 18 or 19 amet teweseta asensachewebig OMG abet lignet markosyee sintun asalfen betham neber emniwedewe ❤❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 месяца назад
💚💛❤️ ወርቅ አማራወች!!
@user-rl8hn2jr4u
@user-rl8hn2jr4u 4 месяца назад
አመት አመት ያድርሳችው ይድርስን አገራችንን ስላም ያርግልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@YerabeferawMengste
@YerabeferawMengste 4 месяца назад
በጣም ደስ ይላል በኛ አካባቢ የጨት የጨት ቁና ሙሉ ዱቄት ነው የሚባለው አቤት ልጅነት
@KibenashBekele
@KibenashBekele 4 месяца назад
በሀላችንንንን እያሳለጥን እያሰፋፋንንን እንሄድድድ ኑሩልን እናተ ትልን ማንነታችንን ነው የምታሳዩንንን ኑሩልን ተባረኩኩኩ
@yeshiworkabetia3145
@yeshiworkabetia3145 4 месяца назад
አበጀሽና ታዴ እሱቤ ሁሉም ጎበዞች ናችሁ
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 4 месяца назад
በጣም ደስ የሜል ባህል አለን እንካን አደረሳቹሁ እሱቤ ሁሉም ያምርብሃል ሰላም ላገራችን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-by8ng4sb1j
@user-by8ng4sb1j 4 месяца назад
ውይ የኔ ጀግና ህዝብ አማራ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰላማችን ያምጣልን ❤❤❤❤❤❤
@Sara-eu4oj
@Sara-eu4oj 4 месяца назад
ዋው አስታውሳችሁን ባህላችን ተባረኩ አቦ ያመስው ይበለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 4 месяца назад
ሰላም ወገኔ እንኳን ለባሀሉ አደረሳቸው
@user-yc7lw8dw1o
@user-yc7lw8dw1o 4 месяца назад
በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ባህል አላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ህፃናትን ያስድግልን አረጋውያን ጡዋሪ አሳጣ ወጣቶቹን እድሜ ያብዛልን እንኩዋን አደረሰን አደረሳችሁ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በል መልካም በዓል
@wubegebreyes2421
@wubegebreyes2421 4 месяца назад
አይችልም ሰምቼም የማላውቀውን ባህል ነው ያየሁት ኸረ ባህላችን እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ
@reyanabera9856
@reyanabera9856 4 месяца назад
በሀገሬ ባህልና ወግ ሁሌም እኮራለው 🥰🥰
@fantahuneshete1535
@fantahuneshete1535 4 месяца назад
ደሞ ግብጦ እስኪ አሳዩን እባካችሁ የእኛ ምርጦች የእኛ አስታዎሾቻችን ❤❤🎉
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 4 месяца назад
በሀላችን..ደስ.ሲል
@user-hm2cg9nn8c
@user-hm2cg9nn8c 4 месяца назад
ጎጃምዩዩዩዩ🤘🤘🤘🤘አማራዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 3 месяца назад
ትዝታ እፍፍፍፍፍ❤❤❤❤
@DamatMedia2
@DamatMedia2 4 месяца назад
በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራችውጥ እየተረሳ ያለ ባህል ነበር።
@KedirAlemu-fp8lw
@KedirAlemu-fp8lw 4 месяца назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 4 месяца назад
የኔ ልዩወች እኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤እሱቤ የኔ ፍቅር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@onesecond4186
@onesecond4186 4 месяца назад
ድል ላለመጥፋት ለአማራ ህልውና ፣ ለሐይማኖቱ መከበር በብርድ በሀሩሩ እየተዋደቀ ለሚታገለው ለአማራ ፋኖ💪💪
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 месяца назад
👏🏽👏🏽💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-eq9jj2tj3b
@user-eq9jj2tj3b 4 месяца назад
እንኳን።አድርስችሁ።እኔ።በጣምነው።የመውድችሁ❤❤❤❤🎉🎉
@user-fv2lk8cq5b
@user-fv2lk8cq5b 22 дня назад
ኡፍ ልጅነቴን አስታወሰኝ
@amdeworkengida7370
@amdeworkengida7370 4 месяца назад
የዛሬ ዓመት ድንቁ ነበር። እስኪ ድንቁ የናፈቃችሁ
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 4 месяца назад
በመብርሃን በመብርሃ ባሕላች ያላችው ሺር ላይክ አድርጉ እናበረታታቸው በፈጠራቸው
@belayneshdarge1685
@belayneshdarge1685 4 месяца назад
ተባረኩ
@muluayalew9280
@muluayalew9280 4 месяца назад
Ufffg😭😰😭😰😭betizeta hagera gebahugi ❤
@meskeremalemu4446
@meskeremalemu4446 4 месяца назад
አማራዬ ሁሉም አዋቂ 🥰🥰🥰
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 4 месяца назад
ወይነ ደሥ ሢል
@user-tb2mc7jk4k
@user-tb2mc7jk4k 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ደስ ስትሉ እሱባለው ስትሜቸኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zeyine
@zeyine 4 месяца назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ ለክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች እንዃን ለበአሉ አደረሳችሁ
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu 4 месяца назад
ኸይር🙄አይባልም
@meserettesfu85
@meserettesfu85 4 месяца назад
የኔ ውዶች እናተ እኮ ትለያላችሁ አመት አመት ያድርሰን ❤❤❤❤
@alamadan717
@alamadan717 4 месяца назад
በስመ አብ እንባ ተናነቀኝ🥺🥺😢 እዴት እደምታምሩኮ የኔ ወርቆች❤❤ እግዚአብሔር ከአመት አመት ያሸጋግረን💒✝️💚💛❤️👏👏👏👏😘😘😘😘
@kutaethiopia5249
@kutaethiopia5249 4 месяца назад
እናመሰግናለን ባህላችነን ስላስታወሳችሁ በርቱልኝ! 🙏
@KedirAlemu-fp8lw
@KedirAlemu-fp8lw 4 месяца назад
ደምሪኝ ውዷየ
@mwale8371
@mwale8371 4 месяца назад
Very beautiful culture thank you!❤
@ታደሰክብረት
@ታደሰክብረት 4 месяца назад
እናመሰግናለን 💞
@KibenashBekele
@KibenashBekele 4 месяца назад
በናታች ልጆችን በሚከበርበትትት ግዜ እንዴሉሉሉ አርጉልንንንንንን
@Fdgf-bo7hv
@Fdgf-bo7hv 4 месяца назад
አቤት ማማር ውብ ባህል❤❤
@madinaendre1634
@madinaendre1634 4 месяца назад
ዋው በጣም ደስስስ ትላላችሁ ❤❤❤ግን ሀገራችን ብዙ ባህል ነበረ ማለትነው ገና ዛሬ እናተላይ አየሁ ይመቻችሁ ምናለ የዱሮ ባህላችን ቢመለስ😢
@Mamite926
@Mamite926 4 месяца назад
Thank you so much for the great culture show. But I don’t know this happened on Esters time. Happy Ester to all of you.
@obadesalamo-nj8jy
@obadesalamo-nj8jy 4 месяца назад
ልጅነቴን አስታወሰኝ ❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ ❤❤
@Gete-bz6vc
@Gete-bz6vc 4 месяца назад
Wow በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤️🇧🇴🇧🇴ውዱችየ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 месяца назад
የሚገርም ንው ይሄንን ባህል ለማጥፍት ምድር የአውሬው ተከታይ አንዴ አማራን ሲሻቸው ኦርቶዶክስን መቼም አንተ አብይ የሚሉህ የስይጣን ቁራጭ ያርጋችሁትን የልጅ ልጅ አይርሳም ሲያምራችሁ ይቀራል ምኞታችሁ አንተ አለም የጠላህ አውሬ ያለአማራና ያለኦርቶዶክስ ካለም ፍሪክ አማራዬ በየትም ክፍለሃገር ያላችሁ ያመት ስው ይበለን ድል ለፍኖ👏🏽👏🏽👏🏽💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ethio1283
@ethio1283 4 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭በቃ እኔ ምንም አልልም😭😭😭😭😭😭😭ሰላም ብቻ ሁኑልኝ
@user-xi2kb6kx6s
@user-xi2kb6kx6s 4 месяца назад
እንኳን አደረሳችሁ ልዕለተ ስቅለት❤❤❤❤❤❤❤
@sambiyazin4237
@sambiyazin4237 4 месяца назад
😂🎉 guys are doing such an amazing job by teaching us the authentic culture and tradition! I have a huge respect for you guys! Keep it up.
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 4 месяца назад
ባለ ማዕተቦቹ ደስ ስትሉ ቀጥሉበት❤❤❤
@almazmeles8404
@almazmeles8404 4 месяца назад
በጣምደሥአላችሑኝ፡በሕልእንዳይጠፋ
@beretukanMeles
@beretukanMeles 4 месяца назад
እናመሰግናለን እውነት ክበሩልን🙏
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 4 месяца назад
ገረመዉን አምጡልኝ ታዴና እመዋ😢😢
@aemroayele1284
@aemroayele1284 4 месяца назад
Wow yamral betam
@serkeeshete
@serkeeshete 4 месяца назад
wow!!
@nebiahmed3297
@nebiahmed3297 4 месяца назад
From Uk We have a beautiful culture thank you for sharing with us i am happy to listen we love you ❤️❤️
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my 4 месяца назад
ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SosinaAmsal-nf2ue
@SosinaAmsal-nf2ue 4 месяца назад
እንኳን አደረሳችሁ ምወዳችሁ
Далее