Тёмный

እንደ ማንቸስተር ዩናይትድ የምጠላው ክለብ የለም አንፊልድ ለእነርሱ ሲኦል ነው ስቲቨን ጄራርድ 

Ephrem Yemane Official
Подписаться 83 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Спорт

Опубликовано:

 

7 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@liverpoolfan4368
@liverpoolfan4368 7 месяцев назад
Steve G Liverpool Legend ❤❤❤
@selammeshesha878
@selammeshesha878 7 месяцев назад
7-0 😂😂😂😂😂😂
@abenezerhmariam
@abenezerhmariam 7 месяцев назад
Steven.G the legend❤❤
@Mesfnunited
@Mesfnunited 7 месяцев назад
Steven,,Gerrard ❤❤❤❤❤football ⚽ kig Liverpool ❤❤❤❤❤
@selinadesaale4490
@selinadesaale4490 Месяц назад
Liverpool Gerrard❤❤❤ my love
@user-sx1dd2mp4e
@user-sx1dd2mp4e 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@oumerendris4093
@oumerendris4093 7 месяцев назад
ኤፍ እናመሰግናለን ሌጀዳቺንን ስለሰራህልን ።
@Wsdan78
@Wsdan78 7 месяцев назад
My Liverpool 👑👑💖🥰👑
@user-vr7rh1yq6l
@user-vr7rh1yq6l 5 месяцев назад
ጀራርድ❤🔴
@ellaliverpool-sb3jz
@ellaliverpool-sb3jz 7 месяцев назад
stiven Gerard my hero❤❤❤
@shinbirayimer5694
@shinbirayimer5694 7 месяцев назад
ጄሩ ማሩ. 8
@bereketynwa1153
@bereketynwa1153 7 месяцев назад
Legend ❤
@user-nu5uz1pv3p
@user-nu5uz1pv3p 7 месяцев назад
Steven Gerard liverpool king
@KinromZinabu
@KinromZinabu 7 месяцев назад
እኔ ለ 18 አምት ለቪርፑል ምድገፈ ከጀምረኩ በአለም ለይ እንድ ማቸስተር ዩናይትድ እምጠላዉ የለኝም
@AazezAkedir
@AazezAkedir 7 месяцев назад
Is legend
@Mekuriya-iy8zz
@Mekuriya-iy8zz 3 дня назад
ሮናልዶን እወደዋለሁ በሮናልዶ ምክንያት ማንችተር ደስ ቢለኝም ከሊቬ የሚበልጥብኝ ክለብ የለም you will never walk alone
@user-nu5uz1pv3p
@user-nu5uz1pv3p 7 месяцев назад
Thank you Efrem Yemen
@abrahambirhanu8199
@abrahambirhanu8199 7 месяцев назад
LIVERPOOL ብቻ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-sx1dd2mp4e
@user-sx1dd2mp4e 7 месяцев назад
LIVERPOOL 4 man 0
@GashahunTesfaye
@GashahunTesfaye 29 дней назад
SG8 ❤
@GuutaaGosaa-vr4de
@GuutaaGosaa-vr4de 3 месяца назад
♥️♥️♥️
@amoxerali
@amoxerali 7 месяцев назад
ሁሌም ቢሆን ሰው የሚበልጠውን አይወድም! ግን የጄራርድ ጥላቻ ይገባኛል...የFootball ጥላቻ ነው ክፋት የሌለበት..!
@DenekewYeshiwas
@DenekewYeshiwas 7 дней назад
ማንቼ ሁሌም ከሊቨርፑል በላይ ስለሆነ ነዉ የሚጣለዉ ቅናተኛ
@melakuhagos6205
@melakuhagos6205 7 месяцев назад
ጀራርድን አደንቀዋለሁ በሱም ምክኒያት ሊቨርፑልን ወድጄዋለሁ ነገር ግን በማንቼ አልደራደርም ምክኒያቱም ደሜ ዉስጥ ማንችስተር ዩናይትድ አለና
@yeshakbekelelegesse5120
@yeshakbekelelegesse5120 7 месяцев назад
ጄሩ ውስጤ ነው የተናገረውም እውነት ነው እኔም ልክ እንደሱ ነኝ
@user-bu6xy3ov9y
@user-bu6xy3ov9y 7 месяцев назад
G8❤
@sanchosencho-ot2be
@sanchosencho-ot2be 7 месяцев назад
👉የዚህ ዘመን ዩናይትድን እኔም እጠላለሁ
@tafachzewdu2567
@tafachzewdu2567 7 месяцев назад
ኤፍሪምዬ ሰላም ነህ ከተመቸህ ቁጥር የለለው የሊቨርፑል ማሊያ ላክልኝ
@baredinumer7423
@baredinumer7423 7 месяцев назад
Rodri
@GirmaMekuanint
@GirmaMekuanint 21 день назад
LiverPool's Leagnd
@eyobbogota8642
@eyobbogota8642 7 месяцев назад
እኔም እንደ ሊቨርፑልና ኒውካሰትል የምጠላው ክለብ የለም
@HaaruunAbdulRazak-mf2lp
@HaaruunAbdulRazak-mf2lp 7 месяцев назад
Liverpool VS 0_5😂😂😂 Manchester United
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 7 месяцев назад
🤣🤣🤣 አይ ጀራርድ ..... እኔ የዩናይትድ ደጋፊ ብሆንም ከሊቨርፑል እሱን በጣም ነበር ምወደው
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 7 месяцев назад
የምር ግን ይሄን ስድብ ከሱ አልጠብቅም...... እንዴት አንድ ፕሮፌሽናል ተጫዋች አብሮ ብዙ ክብር የተጋሩትን ወንድሞቹን ይሳደባል። እርግጠኛ ነኝ ሌሎቹ ስለሱ ቢጠየቁ ያሞካሹታል። 😡😡😡
@haymi410
@haymi410 7 месяцев назад
ውይ ኤፍሬም ግን ሁልጊዜ ስለማንቼ እርስህ እና አቀራረብህ በጣም ይደብራል በተለይ ማንቼ ሲሸነፍ የዪናይትድ ቅሌት ቀብር አስፈፃሚ እያልክ በምታቀርበው አስተካክል እንደ ፍቅርይልቃል ሌላ ፕሮግራም ስሰራ በጉጉት ነው የምሰማው ግን ስለማንቼ በተለይ አሁን ያለበት ሁኔታ ጥሩ ባይሆንም ግን ምንም ቢሆን ገናናው ዪናይትድ ነው ሀያልነቱ ይመለሳል አንተግን የማንቼ ደጋፊዎችን አታስቀይም 🙏
Далее
ШТУРМ ПРОСТО ОФИГЕЛ
00:17
Просмотров 43 тыс.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Хабиб НЕЖДАНУЛ ФАНАТА #мма
0:32