Тёмный

እንደ ፀና ቀረ ትረካ | ክፍል 12 | Ende Sena kere Tireka | part 12 

Pastor Tekeste Getnet official channel
Подписаться 95 тыс.
Просмотров 1,7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8   
@kalikaku9009
@kalikaku9009 4 месяца назад
ተክዬዋ አንተ ደግ ሰው ተባረክ ብዙ እየተማርኩ እራሴን እያየሁ ያለሁበት ሁኔታ ውስጥ ነው ያለሁት እውነት ከልቤ እወድሀለው በዝማሬህ ብቻ ሳይሆን በህይወት ምስክርነትህም እየተባረኩኝ ነው ❤❤
@MahletAbebe-k9h
@MahletAbebe-k9h 4 месяца назад
ጌታ ይባርክህ ወነድሜ! ሁሌ የሚገርመኝ ይህው የንግግርህን ዘዬ ያቺ አሜሪካ እንክዋ አላስጣለችህም! U are amazing Teky!! Keep shining! thank u for sharing for us ur book by Audio . God bless ur way of life and save u from the enemy which is from darknss force! In jesus name. Also"*ሠይጣንን ከሚያሰቀኑቱ "ጭምር"😁 i Respect u dear brother.
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ 4 месяца назад
ስላምህ ይብዛ ተኬ በጣም እወድሀለሁ እያለቀስኩ እስማለሁ እግዚአብሔር ቢረዳህ በፊልም ብታደርገው እባክህ መፅሐፍ የት ነው የማገኜው
@zed8788
@zed8788 4 месяца назад
መፅሀፉ በአሜሪካ የሀበሻ ስቶር ወዘተ መገኘት ቢችል ብዙ ሰው በቀላሉ ለመግዛት እድል ያገኛል: እሰከዛው በዚህ መልኩ እያቀረብክልን ስላለህ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ::🙏🙏 ሰሞኑን አንድ ስብከት ነበር ስለ ለፀሎት ነበር የትምህርቱ መዝጊያ ስለመኮፈስ ነበር መኮፈስ ካለበት ፀሎታችን ገደል ገባ ማለት ነው :ወዘተ እያለ ሲናገር እውነት ነው መነፈሳዊይ ስጦታወች ሁሉ የእግዚአብሔር ሶጦታወች ሰለሆኑ በትህትና መልሰህ ክብሩን ውሰድ ብሎ ቀለል ብሎ መኖሮ ነው:ሰጭው መልሶ መውሰድም ስለሚችል::
@amareasres9692
@amareasres9692 4 месяца назад
ተኬ እወድሃለሁ ፤ መፅሐፋን ባነበውም አሁን እንደ አዲስ እየሰማሁት ነው ፤ መፅሐፋን ለማንበብ እድል ያላገኙ እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ሲያገኙት ሃሳቡን ያለመቆራረጥ ያገኙታል ።❤❤❤❤❤❤
@መሠረት-ዘ7ረ
@መሠረት-ዘ7ረ 4 месяца назад
በትክክል ዝና በአግባቡ ካልተያዘ ያጠፍል:ብዝዎች በችግር ከጌታ ጋር ተጣብቀው ኖረው ዝና ሲመጣ ጥለው የሚሄዱት ለዚህ ነው::መፅሀፉስ ይሹሩን ወፈረ ደነደነ የፈጠረውን አምላኩን እረሳ ይል የለ :እዝያብሄር ይርዳን::
@HannaTeame
@HannaTeame 3 месяца назад
ይሄን ክፍል12 አሁን ላይ ላሉ ዘማሪዎች ይድረስ በዝና ምክንያት እግዚአብሔር የሰጣቸውን ማንነት አተዋል አለማዊ ዘፋኞች የሚያሳዩትን ባህሪ ነው እያየንባቸው ያለነው ጌታ ይርዳቸው ። ተኬ አንተን ግን ሳላመሰግንህ አላልፍም አስተማሪ መፅሀፍ ነው የሰጠከን። ጌታ ይባርክህ
@tsegamebri
@tsegamebri 4 месяца назад
Pless ketayi❤
Далее
When Goalkeepers Get Bored 🤯 #3
00:27
Просмотров 2,4 млн
When Goalkeepers Get Bored 🤯 #3
00:27
Просмотров 2,4 млн