Тёмный

እንዲህ ተጠይቀን አናውቅም! 

Maraki Weg
Подписаться 302 тыс.
Просмотров 314 тыс.
50% 1

ከምትወደው ሰው ጋር መታደል ነው!Ethiopoan couple love story Babi and grace

Опубликовано:

 

5 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 472   
@marakiweg2023
@marakiweg2023 4 месяца назад
Babi and grace join the channel! youtube.com/@abenezerfikruandtsegadanie62?si=SZoadPyUqeAlSkUG
@user-vw4tb3kq6q
@user-vw4tb3kq6q 4 месяца назад
Maykl negn selkhn lakiln
@merertuabera2765
@merertuabera2765 3 месяца назад
ባቢና ግሬስ ስወዳቹ ትዳራቹ ሲያስቀና ❤❤❤️❤️
@hirutsamuel6596
@hirutsamuel6596 2 месяца назад
እድለኝ ጋዜጠኝ ነህ ከነዚ ከተባረኩ የትዳር ጥንዶች ጋር ማሳለፍህ አንተም ጎበዝ ጥያቂ ነህ ደስ ትላላችሁ ተባረኩ
@user-zg5bk1nx9g
@user-zg5bk1nx9g 4 месяца назад
ይህ የማራኪ ወግ አዘጋጂ እንዴት ትሁት የሆነ ልጂ ነው። በጣም የምትወደድ ነህ። እግዚአብሔር ይባርክህ።❤❤❤
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 4 месяца назад
የትልቅ ሰዉ ልጅ የሄዉ ነዉ አስተዳደጉ ነዉ 🎉🎉🎉🎉
@dawitworkineh3146
@dawitworkineh3146 3 месяца назад
❤❤❤
@tenad7309
@tenad7309 21 час назад
ከቤተሰቡ ከወላጆቹ የወረሰው የአስተዳደግ ውጤት ነው::
@Naninia123
@Naninia123 4 месяца назад
ልክ ነው እየሱስ ያለው ሀብታም ነው እየሱስ ያለው ሁሉም አለው❤❤❤
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 4 месяца назад
ተባረኪ
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 4 месяца назад
እውነት ነው ጀግናው ኢየሱስ የደሰታችን ምንጭ ሰሙ ይባረክ❤ተባረኪ❤❤በብዙ❤
@rozaatuba2278
@rozaatuba2278 4 месяца назад
በትክክልተባረኪ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 4 месяца назад
ኡፍ ደስ ሲሉ፡ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ወደፊት ትዳር እንደዚህ የገባው፡ ትውልድ በመምጣቱ❤❤፡ተመስገን ነው ሚባለውኮ❤❤
@birtukanayele4588
@birtukanayele4588 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን !! ልጁን ኢየሱስን በአለም አደባባይ የሚገልጥ ማንነት ና ትዳር ። ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን❤
@someonevibing8721
@someonevibing8721 4 месяца назад
ባቢ እና ግሬስ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ተባረኩ የተረጋጋችሁ ወጣቶች ናችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው ❤❤❤❤❤
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 4 месяца назад
የልጅቷ አገላለፅ ዋዉ ነዉ ስታምሩ ❤😊
@luchiyatezera1273
@luchiyatezera1273 4 месяца назад
ሁሉ ነገራችሁ ኢትዮጵያዊ ምግባችሁ እቃዎቻችሁ ስርአታችሁ አንድም የሚጣል ነገር የላችሁም 1ኛ ናችሁ
@asterhailu4188
@asterhailu4188 4 месяца назад
ጌታ ይባርክህ : በአደባባይ ያከበርከው ጌታ : እርሱም ያከብራችኃል🙏🙏🙏
@user-vu6ep2uh6c
@user-vu6ep2uh6c 4 месяца назад
ኡፍፍፍፍ እውነትህን ነው ኢየሱስ ነው ትክክለኛው በረከት ከምንም በላይ
@mesfunghebregherghish5142
@mesfunghebregherghish5142 4 месяца назад
ገይታ የሱስ ይባርካቹ ደስ የምትሉ ጥንዶች 🇪🇷🇪🇷🇸🇪
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 4 месяца назад
ባልና ሚስት ብቻ አይደላቹም አስተማሪም ናቹ እርጋታቹ ደስ ይላል
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 4 месяца назад
በጌታ የተወደዳችሁ ባቢና ፀጋ በዕድሜም በጋብቻም በጣም ወጣቶች ናችሁ ነገር ግን አነጋገራችሁ በእውነት you are very matured enough I’m very proud of you guys keep up your good work and understanding. God bless you
@meskerem5829
@meskerem5829 4 месяца назад
ባቢ ንግግርህ በሳል ነው ተባረክ
@user-nb3dm9fk9f
@user-nb3dm9fk9f 4 месяца назад
ደስ ስትሉ እንዴትእንደምወዳችሁ ስነ ስርአታችሁ አስተዳደጋችሁን ነው የሚያመላክተው ትልቅ ተልቅ ቦታ ድረሱ ውለዱ ክበዱ ሁሌም ከፍታ ከፍታ ላይ ኑሩ መጨረሻቾሁ ይመር
@persistence.3322
@persistence.3322 4 месяца назад
ንግግራችሁ ሲጣፍጥ ❤️❤️❤️Grace,and Babi we love u👌👌
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 4 месяца назад
በጣም ነው ምወዳት በተለይ አለባበስዋ ስርሀት አላት💓💓
@kidistmengistu
@kidistmengistu 3 месяца назад
Betam❤
@saditube8617
@saditube8617 4 месяца назад
የተረጋጉ ምርጦች በጣም ነዉ የምወዳቹ የኔ ቁጥብ ሴት
@senaysenayet775
@senaysenayet775 3 месяца назад
ብዙ ጋዜጠኞች እይታ ውስጥ ገብታችሁ የተለያየ intervew ያረጉላችሁን አይቻለሁ አስተማሪ ወጣቶች ናችሁ ጌታም የረዳችሁ ናችሁ you r perfect match እስከእርጅና አብራችሁ ዝለቁ በሆድ ፍሬ በሰማይ በምድር በረከት ሁሉ ይባርካችሁ ጋዜጠኛውም ተባረክ
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 3 месяца назад
ክብሩ ሁሉ ለታላቁ እግዚአብሔር ይሁንለት ከፀጋው ሰለሆነ በጣም በጣም ትጣፍጣላችሁ ዘመናችሁ በእጥፍ ይባረክ 😇😇😇❤️❤️❤️❤️❤️
@Naninia123
@Naninia123 4 месяца назад
ባቢ እንዲ አይመስለኝም ነበር ሁለት ኢንተርቪው አይቻለሁ በጣም አዋቂ ሲያወራ ማይሰለች ነው ተባረኩ
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 3 месяца назад
ጥሩ ዜጋ ማለት የ ትዳር ታላቅነትና ክብር የገባው ማለት ነው። ኢትዬጵያዊያኖች በዚህ እየተባረክን ስለሆነ፣ ሞዴል ባለትዳር ወጣቶች በመነሳታቸው ክብር ለመድሃኒያለም ይሁን።
@Ruta688
@Ruta688 4 месяца назад
እነዚ ጥዶች በጣምነወምዎዳቸወ❤❤
@SaraSara-wv8on
@SaraSara-wv8on 4 месяца назад
ያስቁኛል ሁለት አዝጎች በጣም ነው እምወዳቸው❤❤❤
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 4 месяца назад
ተባረክ እሄ የኔም ሀሳብ ነው ኢየሱስ ያለው ሁሉ አለው ተባረክ
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 4 месяца назад
ኢየሱስ እኮ ነው ጀግናው ሰሙ ይባረክ አሜንንን አሜንንን ❤ውዶች❤❤በህይወታቹ❤በቤታቹ❤❤በአገልግሎታቹ❤❤ኢየሱሴ❤❤ይገሰ❤ተባረኩልኝ❤❤በደሙ❤ተሸፈኑ❤❤❤
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 3 месяца назад
የልጅ አዋቂዎች ተባረኩ በጣም ደስስስስስስስስ ትላላችሁ ❤❤❤❤ በተለይ ባልየው ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ሲል ይላል ❤
@user-vk1sh7ob5k
@user-vk1sh7ob5k 4 месяца назад
ብዙ ለማውራት ገና ናችሁ ልጆች ሲመጡ ነው ትዳርን መተንተን፣ ዛሬ እናንተ ገና introduction ላይ ናችሁ ። ገና መች መሀል ደረሳችሁ ። ለኢንተርቪው ቸኮላችሁ ። ባልየው ረጋ ያለ ነው። የትዳር ዋናው መሰረቱ እግዚያብሄርን መፍራት ነው።
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 4 месяца назад
የማይደፈርስ ሰላም አለኝ እየሱስ የሰጠኝ ! አመሰክሪለሁ ለአለም ሁሉ በጨለማ በጭንቀት ላሉ 👈👈👈👈
@Godisgood20209
@Godisgood20209 4 месяца назад
ወይኔ በጣም ነበር የምትደብሩኝ በተለይ እሷ ዛሬ ግን አፈዘ ዛቹኝ በተለይ የሷ መልሶች አንደኛ 😍ይቅርታ የኔ ቅመም 🙏🥰😘
@lemlemgemechu6586
@lemlemgemechu6586 4 месяца назад
እንዳንቺ አይነት ሰው ጠፍቶ ነውኮ ሃገርም የምትረበሸው ተባረኪ
@tamiratmanamo2400
@tamiratmanamo2400 3 месяца назад
ሚሚ ብሩክ ሁኝ 😊
@jelo3241
@jelo3241 4 месяца назад
የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁልን ግሬስና ባቢዬ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ብሩካን ናችሁ። ማረኪ ቲዮብ ግዛቸውዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እነግሬስን ስላቀረብክልን እንወድሃለን።
@Israelbelegn
@Israelbelegn 3 месяца назад
May God bless you .... Babi and grace የእግዚአብሔር አብሮነት አይለያችሁ
@FygGuv
@FygGuv 4 месяца назад
ዘመናቹህ ይለምልም በኢየሱስም አንችም በጣም አሰተዋይ ነሸ ጌታ ረጀም እደሚየ ይስጣቹህ በልጆች ይባርካቹህ❤❤❤
@muluterefe
@muluterefe 4 месяца назад
ቃለመጠይቃችሁን ስሰማ ውስጤ እንዴት እረሰረሰ በቃል የተሞላችሁ እንደሆናች አሳይቶኛል በቃ በጣም የገባችሁ ናችሁ
@aleassefa
@aleassefa 3 месяца назад
ልጅቷዋ ቅማም ነት👍👍👍👍
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 4 месяца назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በዚህ እድሜያችሁ ምንም ይሁን ምንም አምላክን አውቃችሁ ትዳርን መሥርታችሁ በፍቅር ፀንታችሁ በመኖራችሁ ደስ የሚል ነገር ነው !!!
@benontube7895
@benontube7895 4 месяца назад
Yezarew yamral egziabher zemenachihun yibark....eskezare kekerebut Number one❤❤❤❤❤
@genetbelachew1267
@genetbelachew1267 4 месяца назад
ማራኪ ወግ እዲሕ አማኝ ቤት ገብተሕ ትምሕርት ሰጪ ወጎችን ሥላቀመሥከን ተባረክ ይልመድብሕ አማኞች ይሻሉናል
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 4 месяца назад
በጣም ነው ይምውድች ሁ አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ ❤️❤️
@user-ee5pd3ed1i
@user-ee5pd3ed1i 4 месяца назад
ስወዳቹ እግዚአብሔር ፍፃምያቹሁ ያሳምረው በብዙ ተባረኩ❤❤❤❤❤
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 4 месяца назад
ግዞ ሳምቴላ አቤል እና ሳምሪ አቅርብልን
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 4 месяца назад
The beautiful Love story. God bless you 🙏
@user-nb3dm9fk9f
@user-nb3dm9fk9f 4 месяца назад
ሁሌም እከታተላችሁ አለሁ እና የጨዋ ጥግ ናችሁ እርጋታችሁ ለሁሉም ወጣት ይጋባ
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 4 месяца назад
መአዱ ደስ ይላል ይህ ቁርጥ እሚባል ነገር አሳቆን ነበር
@genetbelachew1267
@genetbelachew1267 4 месяца назад
ተባረክ ባቢዬ እየሡሥ ውሥጥ ሑሉ አለ::
@user-qz3cu1fw8j
@user-qz3cu1fw8j 3 месяца назад
በዚ የልጅነት እድሜህ ለእግዚአብሔር እና ለሚስትህ የሰጠኸው ቦታ እንደ እግዚአብሔር ሀሳብ ነው የpriorityህ sequence ጌታን ከመረዳት የመጣ ብስለት ስለሆነ የማትባረኩበት ምንም ምክንያት የለም genuineነታችሁ እራሳችሁን የመሆን ነፃነታችሁ ሁሉ እግዘብሔርን በመፍራት የሚገኝ በረከት እንደሆነ ያስታውቃል እና ጠብቁት
@lielinayejualgaw196
@lielinayejualgaw196 4 месяца назад
ጌታ ሁሌ ከእናንተ ጋር ይሁን።
@user-yt6ru8jo7s
@user-yt6ru8jo7s 4 месяца назад
ውይ በጣም ነው የምወዳቸው
@aberamenelik6
@aberamenelik6 4 месяца назад
she is very smart God bless you all of you
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካችው ትዳር ምርቃት የሌለበት ዩንቨርስቲ ነው ብዙ ቻሌንጅ አለው ግን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ንው በጣም ደስ ትላላችው ጠብቃት ተንከባከባት አክብሪው በድካሙ እውነተኛ እረዳት ሁኚለት እግዚአብሔር እውነተኛ የትዳር ምሳሌወች ያድርጋችው ተባረኩ ወንድሜ ሼር ስላደግከን አመሰግናለው
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 4 месяца назад
እነዚህን ጥንዶች ዛሬ ገና ነው ያወኩአቸው:: በጣም ነው የወደድኩአቸው:: ግዞ I am proud of you! you got 200k subscribers 😀. I am so happy for you. You deserve it…
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 4 месяца назад
ማራኪ ወግ እናመሰግናለን
@ShimelisDessalegn-ow8no
@ShimelisDessalegn-ow8no 4 месяца назад
Maraki Weg, please share us the life style of Ermias Amelga from the time he woke up, till he goes to sleep. How he meditate, exercise, diet, sleep, and work schedule.
@user-vc3wo7tw4e
@user-vc3wo7tw4e 3 месяца назад
ሰው የሚወደው ጋ መኖር ደሰ ይላል
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht 4 месяца назад
Le engidochih yaleh kibr betam des yilal. You are professional.
@meronhabtamu1589
@meronhabtamu1589 4 месяца назад
ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው
@tsehayteshome6563
@tsehayteshome6563 4 месяца назад
ዘመናቹ ይባረክ በናንተ የታየው ጌታ ክብሮን ይውሰድ❤❤
@user-gc4se6sf9f
@user-gc4se6sf9f 4 месяца назад
አሁንም ፍቅራችሁ ይጨምር
@meseretayalew9862
@meseretayalew9862 9 дней назад
እንድከታተል የሚያደርገኝ ምንም አይነት አሉባልታ ወሬ የለውም እንዲ ይሉካል ምንትላለህ የሚል ነገር የለውም የምንማርበትንና የምንባርበትን ብቻ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ በርታ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 4 месяца назад
AMAZING.
@user-iw2mz3wk1c
@user-iw2mz3wk1c 4 месяца назад
Beautiful blessed couple
@linahailu8795
@linahailu8795 4 месяца назад
Babi and grace teleyalachu Egzibher zemenachun ybark benante west christ'n aytenal tebareku
@missmesgana3443
@missmesgana3443 3 месяца назад
Lovely couples ❤geta yebarchu
@SamuelDesta-zw5th
@SamuelDesta-zw5th 4 месяца назад
ከዕድሜአችሁ በላይ በሣሎች ናችሁ ሁለታችሁም በመንፈሣዊም በሥጋዊ ዕውቀትም ወደድኳችሁ እ/ሄር አብዝቶ ይባርካችሁ!
@widasegloballogisticsllc7432
@widasegloballogisticsllc7432 4 месяца назад
Best couple on best RU-vid channel, thanks for sharing your experience guys
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 4 месяца назад
ወይ ቲክ-ቶክ የስንቱን ሕይወት ቀየረው ።
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 4 месяца назад
ዩቱብስብትይ
@EGS_lyrics
@EGS_lyrics 3 месяца назад
TikTok አይደለም ባክህ ስንት ባዶ ትክቶከሮች አሉ። እግዚአብሔር እና ራሳቸው ናቸው ህይወታቸውን የቀየሩት።
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 4 месяца назад
ዋውቤታችሁ:ሲያምር:እኔምቤትሰርቻለሁ:እግዛብሔር:ይመሥገን:6በሗላወደአርእመለሣለሁ:እዲህነውየማሽሞነሙነው:ማራኪው:ሥወድህ:እስከጥግነው:በርታ ጀግና:መመርያምን❤❤
@brtukan8684
@brtukan8684 4 месяца назад
እነትም ማራኪ ወግ❤
@jiraataadhayesuus8617
@jiraataadhayesuus8617 4 месяца назад
Christian relationship ❤❤
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 4 месяца назад
Geta zemenachhuneyibarekew negegerachu rasu wengel new des setelu wedezih meder lemetametute teweledachu teru mesale tehonalachu tebareku!!!!!!!!
@Elsatebrkemegermmelekena-cx3ms
@Elsatebrkemegermmelekena-cx3ms 3 месяца назад
yeni konjo tederachu yebarek
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 4 месяца назад
Degmo nesh geta yibarek geta tedarachehune yibarek!!!!!!
@misrakgossaye8394
@misrakgossaye8394 3 месяца назад
አቢዬ ተባረክ ያከበሩኝን አከብራለው አየደል የሚለው ቃሉ ከክፋ ሁሉ ተጠበቁ እወዳችኋለሁ
@tibltyitay5898
@tibltyitay5898 4 месяца назад
Congrats 200k🎉🎉
@mesertkifle233
@mesertkifle233 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ደስ ትላላቹ❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 4 месяца назад
POWERFUL.
@bitybity4949
@bitybity4949 4 месяца назад
congratulations ገዝሽ 200k ገባህ በርታ ገና 1m ትገባለህ ❤
@zenashab4209
@zenashab4209 4 месяца назад
የተባረካችሁ ጥንዶች ናቸው ❤❤ተባረኩ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰
@tsegamoges8162
@tsegamoges8162 3 месяца назад
betam yetbarekachu mesale methonu metwededu 💌💌
@user-zj1hw8xj4g
@user-zj1hw8xj4g 4 месяца назад
This is good😊
@alexs5384
@alexs5384 4 месяца назад
ተባረኩ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 4 месяца назад
በትክክል።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 4 месяца назад
በትክክል.
@ibelongtojesus1263
@ibelongtojesus1263 3 месяца назад
ጌታ ይባርካችሁ !! ዘመናችሁ ይለምልም!!😊😊🙏
@bezawitshiferaw1648
@bezawitshiferaw1648 3 месяца назад
ኦ እየሱስ ❤ Baby&grace God bless u maraki woge 10q so much
@markanteshome1988
@markanteshome1988 4 месяца назад
They're so blessed 🙌 😇 🙏 😊
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 4 месяца назад
ባቢ እና ፀጊ በጣም የምወዳችው ጥንዶች ናቸው ውለድ ክብሩ መልካም የፍቅር ዘመን❤❤❤❤❤❤
@samarsamrawit9238
@samarsamrawit9238 4 месяца назад
ስወዳቸው
@sulamittek3169
@sulamittek3169 4 месяца назад
Beautiful couple
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 4 месяца назад
እግዚአብሔር ከባረከው ቤተሰብ ያደጋቹ ናቹ እናንተም ተባርካቹሀል አገልግሎታቹም ትዳራቹም ኑሮአቹም በረከቱ ይታየኛል ነቢይ አይደለሁም ግን ከነጠያቂያቹ እርጋታቹ ተሰጥኦአቹ በግልፅ ይታያል ተባረኩልን !!
@agegeshAgegeshh
@agegeshAgegeshh 4 месяца назад
የኔ ማሮች ስዎዳችሁ ❤️❤️ ተባረኩ
@shalomayalieu306
@shalomayalieu306 4 месяца назад
ሞገሳም ጨዋዋች ናችሁ ተባረኩ
@stheyose3204
@stheyose3204 3 месяца назад
Amazing
@Abenyhe
@Abenyhe 3 месяца назад
ጌታ ይባርካችሁ
@DL12able
@DL12able 3 месяца назад
Thank You Maraki for presenting and interviewing this blessed couples to forward the lesson for the youths in this position and to plan for the future! Be always on the level!
@user-iu4gi5he6n
@user-iu4gi5he6n 3 месяца назад
God bless you
@user-qx8mm9rs8z
@user-qx8mm9rs8z 3 месяца назад
uffff des sitilu tebareku degmo fikrachun wesijalew eshi grace❤❤❤❤
@ElenKahsay-do8xn
@ElenKahsay-do8xn 4 месяца назад
I love you guys, my God. Bless your marriage ❤❤❤❤
@misraktessema8221
@misraktessema8221 4 месяца назад
Strong couple God be with you🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanashimels7896
@hanashimels7896 3 дня назад
Babiya gombes belek atekemet teru aydelem ....beterefe selamachu yebeza
Далее
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.38 "ፖድካስት 2"
32:18