Тёмный

እንዲህ አልጠበኩም ነበር ከአሚ _ሙሉውን ሰምታቺሁ ስሙት 

JEMAL MD
Подписаться 31 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

እንዲህ አልጠበኩም ነበር ከአሚ _ሙሉውን ሰምታቺሁ ስሙት #jemalmd #ethiopia #ethiopia #fetadaily #abelbirhanu #wollomusic #donkey #ebs #funny
jemal md tube ጀማል ኤምዲ Jemal MD tube Jamal MD jemal Mohammed jጄማል ኤምዲ ትዩብ ቱብ ቲዩቢ ጀማል መሀመድ ኢትዮጵያ ethiopian wollo ወሎ Africa Arab አፍሪካ አዲስ አበባ Addis ababa muhmed Mohammed
Mohammed RU-vid tube news ዜና ጫዎታ ፍቅር ትዝታ ኖሮ jmdwello tube,wollo tube,wollo tube ethiopia,wollo tube /ወሎ ቲዩብ,wollo tube / ወሎ ቲዩብ ኢትዮጵያ,hiba tube,wollo tube / ወሎ ቲዩብ,ወሎ ቴቪ / wollo tv,ethiopian wollo wotube,somi tube,ወሎ ቱዩብ ኢትዮጵያ # wollo tube ethiopia,awodi tube,harun abel birhanu feta daily ethiopian media youtube tube translet ethiopia amharic oromo addis ababa news braeking ኢትዮጵያ ዜና ሰበር gogle arbic islam muslim mansur jemal juhar mohammed @jemalmd ethiopian news eritrea news sudan jawar mohammed tigrai amhara oromo abiy ahmed ali dessie abebaw tadesse addis ababa wollo media tube african ethipian music
ethiopia music hop music betoch drama new abrsh
lij tofik,lij tofik prank,lij tofik today,lij tofik marina,lij tofik youtube,lij tofik new video,lij tewufik,tofik yusuf,tofiq yusuf,tofik,tofik tube,lijtofik,tofik mohammed,marina and tofik,tofik and marina,quari tofik al habeshi,boston,and ijoch,alif radio,iqra media,fillaah tube,maharic fillm,ethiopan film,ethio muslim tube,alif tube baba mama,seyfu fetawu showu,ethiopian muslims,#youcut,mame habasha,harun midia,nasheed,sabr ኢትዮጵያ አቤል ብርሃኑ

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 230   
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 11 дней назад
አልሃምዱሊላህ የማንም ገንዘብ የለብኝም ወደፊትም አላህ ይጠብቀኝ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 11 дней назад
ከሰዉ ሀቅ አላህ ይጠብቃን 😢😢😢😢
@aminatomer9165
@aminatomer9165 11 дней назад
አልሀምሊላህ ወላሂ በሂወቴ እሚከብደኝነገር የሰው ገንዘብ አይደለም መበደር ማስቀመጥ ያስጠላኛል አላህይጠብቀን
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 11 дней назад
@@aminatomer9165 እኔም እቁብ እራሱ ገብቼ ይጨንቀኛል እስከምጨርስ አልሃምዱሊላህ
@SameeraFahed
@SameeraFahed 11 дней назад
እኔምአለሀምዱሊላሒ ግንወላሒ የኔያለባቸዉ የካዱኝአሉ😢
@zenbabelay1369
@zenbabelay1369 11 дней назад
እኔም ተክጃለሁ
@የኔ-p1f
@የኔ-p1f 10 дней назад
የየሱፍ ወንድሞች ብሎ ያስረዳበት መሰረት ወድማችን ማሻአላህ አላህ ሀቁን ያውጣላት እህታችን ገንዘብሽን ይመልስልሽ ሀቅሽን ይመልስልሽ ስደት ሁነን ስት ሆነን እደምናገኘው እናውቃለን ያለ አግባብ 300ሺ ቀርቶ 3 ብር ራሱ ያናድዳል
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 11 дней назад
አረ የሰዉ ሀቅ የምትመሉ ሰዎች አላህን ፍሩ
@aesaaa1616
@aesaaa1616 11 дней назад
አላህ ሀቁን ያውጣ ግን ቢቀረስ ሀላፊነት ወስደን የማንሠራ ከሆነ ሀራም ነው
@ዜድወሎየዋ-ወ6ኈ
@ዜድወሎየዋ-ወ6ኈ 11 дней назад
አልሀምዱሊላህ እኔ እኮን የሰው ገዘብ ላጭበረብር ላድቀን ኮን ብድር ብበደር እቅልፍ አልተኛም እሰተምመልስ የሰው ሀቅ ከባድ ነው ግን አምነሽ ነው የሰጠሻት አዳድ ግዜ የዋህነት አታብዙ
@AlShareef-xb6jn
@AlShareef-xb6jn 6 дней назад
እውነትነው እኔም የእቁብ ብር እራሡ የማነሣው መጨረሻውን ነው የማነሣው ቅድሚያ አንሥቸ ብሞትሥ
@zanazana3211
@zanazana3211 11 дней назад
እኔ ብሆን አደለም ለማላቀው ሰው ለወድሜም አልሰጥሆ 3መቶሽ ምነውና
@SSSS-jv2eg
@SSSS-jv2eg 11 дней назад
የ.በትክክል
@sarakedir9353
@sarakedir9353 11 дней назад
በትክክል ደሞ በዝን ጊዜ
@heuyye5507
@heuyye5507 10 дней назад
የዋህ መሆን ከባድ ነው እሷማ አምናት ነው
@Eman-if8od
@Eman-if8od 10 дней назад
Enm Emo tatalew Enji Alsetm
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 9 дней назад
እኮ በዚህ ዘመን 😡 ሴት ግን ምን ነካው 😣
@Merkaba532
@Merkaba532 11 дней назад
ኒቃቢስት ነበረች አውልቃ ቀጣፊ ሆነች ስጠላት
@Qqqrtttr-oi6uz
@Qqqrtttr-oi6uz 11 дней назад
ከባሏ ጋር እያለች ነበር የለበሰችው ከዛ በፊት አትለብስም እሱ ሲሄድም አወለቀች
@Merkaba532
@Merkaba532 11 дней назад
@@Qqqrtttr-oi6uz ለወንድ ተብሎ አይለበስም የመጨረሻ ጅል ናት በፊትም አውቃታለሂ አሁን እየተጃጃለች ነው ብዙ ልጆች ስሞታ ቀርቦባታል
@Abc-ph3zz
@Abc-ph3zz 11 дней назад
እኔ ያዘንኩባት ሸምሰድን ባድበቱ የተናገረው you tube አስተካክላለው ብላ ሰረቀችኝ የለፍሁበትን ሲልነው በጣም ያሳዝናን
@ttww9470
@ttww9470 10 дней назад
😢😢 አወ ብሎል ይች ዟሊም ሴት ናት ከጥመት አላህ ይጠብቀን
@ኢሙኢብራሂምነኝ
@ኢሙኢብራሂምነኝ 11 дней назад
የሰው ልጁ 3 ማቶ ሺ. ለሰው መለክ አይከብድም ግን የኔ ጥያቄ ቱ
@ShirazKw
@ShirazKw 11 дней назад
Ehuneti ine asawi new
@zenatali7913
@zenatali7913 11 дней назад
ይችን ልጅ በፊትም የቤት እቃ ግችልን ብለው አማና የሰጡዋት ልጆች ሲያማርሮአት ሰምቻለሁ
@Merkaba532
@Merkaba532 11 дней назад
የመጨረሻ ጅል ናት
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 11 дней назад
ኣንዶ ኢኔናኝ ዉዴ 21800ብሬን ኣማት ኣለፈዉ ቅርጥም ኣርጋ በለቺኝ ወሏሂ ያሳዉ ሀቅ ያጣፈል ኢንጂ ኣያሳዲግም
@alinaalina212
@alinaalina212 11 дней назад
@@omuelhamtube3977 እሠይ ደግ ሆንሽ አንች ቤተሠብ የለሽም እዴ ምኒቱ ሞኝ ነሽ ለማንኛውም አላሕ ሀቅሽን ይመልሥልሽ
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 11 дней назад
@@alinaalina212ኣልሀምዱሊለይ ሙሉ ቤታሳብ ኣለኝ ግን ሙስሊም መስላኝናዉ ኣምኘት ቤታሳቤን ሳርፐራይዝ ኣስዳስታለዉ ብዬ ናዉኢንጂ ላማፍራድ ቃላልናዉ ሀቢባቲ 300መቶ ሺ ካታባለቺዉ ልጅ ኣልብስም ያሶን ስሳማ ኢኔ ኣልሀምዱሊለይ ናዉ ያልኩት
@RehatLove
@RehatLove 11 дней назад
የአላህ አላህ ሀቅሽን ያስሠልስልሽ ያረብ​@@omuelhamtube3977
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi 11 дней назад
እኔ ያሳዘነ ች ኝ ብር የሰጠች ዋ ልጅ ናት እዴት ለማታቃት ልጅ ብር ትሰጣለች ወይኔ ሱብሃን አላህ 😢😢😢😢እስኪ የአረብ ሀገር እህቶቻችን እራሳችሁን እንጠብቅሰውን አትመኑ የራስ ቤተሰብ ቢሆን ያስፈራል 💔💔
@KM-qx3wq
@KM-qx3wq 11 дней назад
😢
@ttww9470
@ttww9470 10 дней назад
አላህ ከሰው ሀቅ ከመዞለም ይጠብቀን
@BBi-r5p
@BBi-r5p 11 дней назад
ይች አሚ የምትባል የሠዉ ብር ሥወሥድ ሁለተኛ ግዜዋነዉ ጉድ የሠዉ ሀቅ ምን ያረግላታል 😭😭😭😭😭
@jamila-t9m
@jamila-t9m 11 дней назад
ልጅቱ በጣም ምሥኪን ናት ሠው ለማያውቀው እንዴት ብር አንሥቶ ይሠጣል ኸረ በዚህ ሣአት ሠው አትመኑ አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ
@HayatAbedla
@HayatAbedla 11 дней назад
አሠላሙ አለይኩም ያጀመአ አዲሥ ገቢ ነኝአላህን እንፍራ ወንድምና እህቶቼ
@ttww9470
@ttww9470 10 дней назад
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 11 дней назад
የኔ ውድ እህት እፉፉፉፉፉፉ አላህ ይርዳሽ
@زيبة-ج5ز
@زيبة-ج5ز 11 дней назад
በቃ የልጂቱን ሀቅ የጎደለውን ትመልስ አትከራከር ከከሠረችም ሀላፊነት የወሠደችው እሷ ናት 😢😢😢😢
@heuyye5507
@heuyye5507 10 дней назад
ሡባሀን አላህ ሰው ደፍር ነው የሰው ገንዘብ እንደት አላህዋ አንተው ጠብቀኝ የሠውም አታስነካኝ የእራሴንም አታስነካብኝ ያኢላሂ ህፃን ልጅ መስሎቸው እንደ የተሰባሰቡት 🙄🙄አታዋርዳኝ አላህዋ😂
@aumnejat23gemlcom99
@aumnejat23gemlcom99 11 дней назад
እባካች የመዳም ቅመሞች እህቶቸ እራሳችሁን ጠብቁ ምነው ላማታውቁት ሰው ብራችሁን ለምን ትልካላችሁ ምነው ቤተሰብ የላችሁም በሉትም አልበሉትም ያው የተወለደ ሰው ቢበላው ይሻላል
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ 11 дней назад
ወድምና ወድም እዳታገዳድሉ 😢😢😢😢ወድም የፈለገ ባይጠቅም ስንጠቃ አይወድም ወላሂ ግን አሚናት በጣም ጥፋተኛናት በጣም ያሳፍራል
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 11 дней назад
በትክክል የኔ ዉድ❤
@Sadaajordan-t5x
@Sadaajordan-t5x 11 дней назад
አሚ ብዙሰውነው ያስለቀሰቹው እቃእየተቀበለቺ አላደረሰቺም😢😢😢😢😢እያለቀሱነው በሚድያ አልወጡምጅ😢😢😢😢😢😢ያረቢ ከሰው ሀቅ አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 11 дней назад
አሚን ያራብ 😢
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 11 дней назад
ሡበሀን አላህ አሚን
@የኔ-p1f
@የኔ-p1f 10 дней назад
ሱበሀን አላህ ነገኮ ሂሳብ አለ ወላሂ አላህ ይጠብቀን የሰው ሀቅ ከባድ ነው
@habibaa3292
@habibaa3292 11 дней назад
የሸምሠዱዱንባለቤትነች
@badriya-m9b
@badriya-m9b 10 дней назад
አሚ ምትባል የሙስሊም ስብእና የላትም
@abcabc7430
@abcabc7430 9 дней назад
የሙስሊም ልጆች ግን አላህንፍሩ የሰውሀቅ አትኩ በራሳችሁ ባላችሁ ተብቃቁ ይችልጅ ተበላሽታለች ብዙልጆች ኮሜትላይ በሷ እደተበሉ ይፅፋሉ ያረብ አላህይጠብቀን የተበላችውምልጅ አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ
@Sam-x6v9h
@Sam-x6v9h 11 дней назад
😂ምናኝናነት ጀለናነው የማተቀው ሰው ብርየምተሰጠው
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 11 дней назад
አች የተመታሽ እሶማ ልታተርፍ ነበር😂😂
@መሬምይማም-በ4ዐ
@መሬምይማም-በ4ዐ 11 дней назад
እኔ እምለው እምነታቸውን ቀርጠፈው እሚበሉ ሰወች ጤነኝ ናቸው ግን መታመን እራሱ ትልቅ ነገር ነው🙄🙄
@KM-qx3wq
@KM-qx3wq 11 дней назад
😢
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
ሚያወጣከሁነ ለምን ተሰደደች
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 11 дней назад
ትክክል 😂😂😂
@madinanasrudin4686
@madinanasrudin4686 10 дней назад
የኔም ጥያቄ ነበር
@LlLl-vn8iu
@LlLl-vn8iu 11 дней назад
ፍትህ ለሰሚራ
@haytomer9818
@haytomer9818 9 дней назад
ሰራዉን እኮ ሰርታላታለች መሬቱ ጥሩ ማብቀልና መጥፎ ማብቀል በጇ አይደለም ብሩን ተቀብላ ብትከዳ ያሰወቅሳታል ግን ሰራዉ ተሰርቶ ዉጤት ካላመጣ ያጋጥማል መሬት የተዘራ ነገር ከለመብቀልም ይችላል እኮ ወይ ሰዉ ግን አመሰጋኝ አይደለም ትርፍ ብታገኝ ኖሮ ለምሰጋና ሚዲያ አትወጣም ነበር ሰለከሰረች ለወቀሳ ወጣች
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u 11 дней назад
ግን.እውነትም.ሀረብ.አገር.የምንሰራ.ሴቶች.ተረግመናል.እንዴ.እንዴት.ለማታውቃት.ብራቹሁን.ትልካላቹ.በጣም.ይገርማል
@aesaaa1616
@aesaaa1616 11 дней назад
በጣም እህቴ እንዳው ሀዘናችንምኮ ቅጥ አጣ
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 11 дней назад
እህቴ እኛ የምናየው ኪሳራወቹን ስለሆነ ፣ቁም ነገር ያላቸው ሚድያላይ ስለማይወጡ እንጅ አሉ ድናቸውንም ተምረው የሰሩበትም ብር ቁም ነገር ላይ ያዋሉ አሉ በብዛት ለምሳሌ የእኔን ልንገርሽ ማማየ ስደት ከወጣሁ 8አመቴ ቤት ሰርቻለሁ ለራሴ አገሬ ያልቀራሁትን ቁርአን ቀራሁ ድኔን ተምሬያለሁ እህቴን ስራ እስከምቲዝ አስተምሬያታለሁ በትንሹ ይሄን ያልኩሽ ያደረኩትን በሚድያ ለማሳወቅ ሳይሆን ስደትን የተጠቀምንበት ብዙ አለን ለማለት ነው ብስል ጠንካራ ቆራጥ ከሆንን እንለወጣለን
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 11 дней назад
እናም እህቴ አልተረገምንም ህይወታችንን እራሳችን ነን የምናበላሸው ም የምናቀናውም ከአላህ በታች
@Saada-k5j
@Saada-k5j 11 дней назад
በጣም ነው እሚገርመው ወላሂ
@Hikmaee
@Hikmaee 6 дней назад
አንድም የሰው ገዘብ የለብኝም አልሀምዱሊላህ ❤የባሌ ብቻ ፖስቦርት ያሳደሰልኝ ብቻ አለ እሱም የሱገዘብ የኔ ማለት ነው😂
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 11 дней назад
አችም ጠፋትኛንሺ ወይኔ በአላህ ለማታቃትሊባ ትሰጫልሽ ሌባሌባሌባአላህ ይትካሽ የኔከረታታእረ ትዉ አትጨለሎ 😢😢😢😢😢😢
@AlShareef-xb6jn
@AlShareef-xb6jn 6 дней назад
አትፍረዱባት ልጅቷ አመነቻት ተጎርታ ነው
@Makya-gg7vc
@Makya-gg7vc 11 дней назад
አላህ ይጠብቅንን ያረቢ
@KiyayeKiyaye-ip8vu
@KiyayeKiyaye-ip8vu 11 дней назад
ወላሂ ሽንኩርት ስራ እርሻ በጣም አቃለው ቆይቼበታለው በጣምምምም ትርፍ አለው የሚደርሰው በ3ወር ነው እና ስራውም ይበዛል ጥቅሙም ይበዛል ሆኖም ግን አንዳንዴ መክሰርም አለ በተለይ ቲማቲም ግን ሀገሩ የት ነው ጥሩ ሽንኩርትም ሆነም አልሆነም አተካከሉና እንክብካቤ ካለው 1ጥማድ 1መኪና ማለት 60ኩንታል ይወጣዋል
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 11 дней назад
ልክ እንደ ልጄ እርሼ አባቱ ሆኖ ሚክባከበው ሰው ያስፈልጋል ልጄትዋ ለአመት ብቻ እንዴት ተስማማች
@KiyayeKiyaye-ip8vu
@KiyayeKiyaye-ip8vu 11 дней назад
@@ተሽንፍአለው በትክክል የምንበላው እሩዝ ይሆን እያጃጃለ የሚያንበጫብጨን
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 11 дней назад
​@@KiyayeKiyaye-ip8vu😂😂😂😂 ቆይ እሩዝ እንዲ ያዳናዝ ዛን እንዴ
@WtipirerOitfdhhf
@WtipirerOitfdhhf 11 дней назад
@@KiyayeKiyaye-ip8vu😂😂😂😂
@هدامحمد-م5ع
@هدامحمد-م5ع 11 дней назад
አሚ ተብየይቱ የሆነች ነገረኛና መናጢ ነገር ናት ነገር እደማሥቲካ ነው የምበላው ብዙ ጌዜ አያታለሁ
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
ሱበሀንአሏህ
@ረህማአዩቱብ
@ረህማአዩቱብ 11 дней назад
ለካአ ብዙ ሰው ብር በልታለቺ ሲሉ ነበር ይቺ አሚ ተብየዋ
@promobile9759
@promobile9759 11 дней назад
እየፈለኩ ነበር እናተን የኔውድ ሩታየን ስትሳደብ የከረመችው የራሷን አይብ ደብቃ ቱ
@ረህማአዩቱብ
@ረህማአዩቱብ 11 дней назад
@@promobile9759 ተዋረደቺ ከምር
@amrazaz1232
@amrazaz1232 9 дней назад
​@@promobile9759 ተይይ እስቲ የሩታየ እባ ጉድ አወጣ እሰይይ
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 11 дней назад
ወሏሂ ኣሚ ሀባሻዊት ምትባላዋ 21800ቢሬን ቅርጥም ኣርጋ ባልታኛለች ማራጃ ኣለኝ ካዚም ባፊት ሚድያ ወቷዋል ግን ኣምናለች ግን ኣልሳጥም ብላለች ኩላሊቴን ኢየማማኝናዉ ስጪኝ ብላት ኢምብ ኣላቺኝ ኣሏህ ይፍዳት
@ethio1822
@ethio1822 11 дней назад
😢😢
@WtipirerOitfdhhf
@WtipirerOitfdhhf 11 дней назад
ያአላህ😢
@ረህማአዩቱብ
@ረህማአዩቱብ 11 дней назад
የአላህ አሚ ተብየዋ
@ረህማአዩቱብ
@ረህማአዩቱብ 11 дней назад
አታዋርደኝ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 11 дней назад
ለምነዉ እምሠጦት ምድናት ልጅቱ🤔
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي 11 дней назад
ሀስቡን አላህ ወኒአመል ወኪል ይህን ያህል ክፈት ምን ያርጋል ትተነው ለምንሄደው
@Zዜድ
@Zዜድ 10 дней назад
አላህ ያዋርዳት አሚ ተበየዋ የሠው ሥጋ ሠታላምጥ ነው የከረመቺው ገና ትዋረዳለይ ያረብ አላህ ያዋርዳት
@FatumaSeid-x7u
@FatumaSeid-x7u 8 дней назад
የኔዋ ለሷ እኔ አፈርኩኝ 😂😂😂😂
@Zዜድ
@Zዜድ 8 дней назад
@@FatumaSeid-x7u 😂😂😂😂ገናመቸ ተዋረዳለይ 🌹🌹🌹
@NezirNezir-e8p
@NezirNezir-e8p 7 дней назад
ሱብሀን አላህ አላህ አትፈሩም 😭ሰዉ ከወገን ይሰርቃል
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 11 дней назад
ወንድሜ ላኔም ቃጣሮ ያዚሊኝ ባሳጣኝ ኢንኮን ያብሬን ሀቅ ልውጣ ህዝብ ይፍዳን ወሏሂ ልቤንናዉ ያዳመቺኝ ኣንዴ ቢሎክ ሲታራጋኝ ኣንዴ ሲሰድባኝ ምን ያላላቺኝ ናጋር ኣለ
@RehatLove
@RehatLove 11 дней назад
ያረቢ ሞት ያለበት ሰዉ የሰዉ ሀቅ ይዞ እስከመቸ አላህ ሀቅሽን ያስመልስልሽ ያረብ
@የኔ-p1f
@የኔ-p1f 10 дней назад
አላህ ሀላልሽን ይመልስልሽ ግን ያው ነገ ሂሳብ አለ አብሽሪ
@ZeynebaMohammed-z9h
@ZeynebaMohammed-z9h 11 дней назад
አሲያ እህቴ ማኒያዉም ነገር ከተዘራ እክብካቤ ግድ ነዉ አረም ዋናዉነዉ የገበሬ ልጅ ነኝ ስለዚ ሀቅ አላት
@Yuuyg-tv9ft
@Yuuyg-tv9ft 11 дней назад
አላህ ሀቁን ያውጠው
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 11 дней назад
አስተግፊርሏህ ከዚህ በፊት በየኮሜንቱ ብርበላሽብን እያሉ እየተራገሙ ሲኮምቱ አይቸ ስጠይቃት የማንም ሀቅ የለብኝም ብላግግምአለች😢
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 11 дней назад
የሰው ሀቅ ምን ያዳርጋል 😢😢😢😢
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 11 дней назад
የሠዉ ሀቅ ቀልቦን አድርቆትነዉ መሥሎትነዉ እጅ ይዞት ይሞታልአኮ
@Sadiya-x4o
@Sadiya-x4o 11 дней назад
ረከረድ በደንብ አይሰመም ግልፅ አይደለም
@tajuredi5146
@tajuredi5146 11 дней назад
Subhanellah
@LlLl-vn8iu
@LlLl-vn8iu 11 дней назад
አሚና ሀራሚ አያልፍልሽም ከሀዲ
@user-xy2yj2df9n
@user-xy2yj2df9n 11 дней назад
ማስረጃ የማቅረብ ግዴታ አለባት እሷ እራሷ
@محمدخالد-ي8ج6ح
@محمدخالد-ي8ج6ح 11 дней назад
ወላሂ ቧብንድ አንዳዶቹ እከፎች እዳ ገባን እባካችሁ ብራችሁን የያዙ አይበላሽም እይሻግትም እንጅራ አደለም ያናስ አረ ያረብ እገር ሴት😢እደት ነው የተረግምነው አላህ ይሱቱርና ይስትረኩም❤
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 11 дней назад
ወአ ሰላ ወራ ወበ
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 11 дней назад
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته አላሁመ አሚንንን...🤲
@KiyayeKiyaye-ip8vu
@KiyayeKiyaye-ip8vu 11 дней назад
ወላሂ ሽንኩርቱ ሳር ብቻ ነው በእንክብካቤ ዙሪያ ዞሮም አልታየም
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 11 дней назад
እሠፈርነሽእደ ለምን አታግዞትምበአላህ ባለብሮንአይ
@KiyayeKiyaye-ip8vu
@KiyayeKiyaye-ip8vu 11 дней назад
እኔ ዘዋይ ነኝ ስልኳን ባገኝማ አግዛታለው
@امايمن-ف1ك
@امايمن-ف1ك 11 дней назад
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን የሠው ሀቅ ከባድ ነው ወላሂ ተው የሰው ሀቅ እሳት ነው🎉🎉
@SofyaSeid-n1e
@SofyaSeid-n1e 6 дней назад
እኔ ብሬን ለብድር እንኳ አልሰጠም ለዘመድ እኳን ለሚዲያ ለወቅኳት
@X697Infinix
@X697Infinix 11 дней назад
😥😥😥 ያረቢ ከሰው ሀቅ ጠብቀኝ ላኢላሂ
@Guggi-zw4ev
@Guggi-zw4ev 7 дней назад
እረከሁሉም በላይ እስኪ ለአሏህ እንታዘዝ ራሳችን የሰዉ ከመፈትፈት ምነሁ አሲያ ለራስሽ ብትሰተሪ አፍሽን እየለቀቅሽ በሚዲያ ምድነዉ አንቺስ የአሏህን ትዛዝ እየበላሽ አደል
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ 11 дней назад
ሀቁን አላህ ያዉጣላቹ ግን ወድሞቻቹን እዳታጋጩ እህቶቼ
@habibaa3292
@habibaa3292 11 дней назад
ማላታበዡአለሺ ወሸታምሠው ማላእና መከራከር ያበዛል
@emuyasserh8839
@emuyasserh8839 11 дней назад
አሁን አሚን ሰው ብሎ ብር የሚሰጥ አለ በቀን ሰላሳ ጊዜ ስትቀባጥር የምትውል ምን እውነት አላትና ሊቃብ ለብሳ ያወለቀች እኮ ናት
@የኔ-p1f
@የኔ-p1f 10 дней назад
እኮ የአላህን ቃል ያላከበረች ሰው ታከብራለች ማለት ዘበት ነው
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 11 дней назад
የአላህ እደት አመነቻት
@KiyayeKiyaye-ip8vu
@KiyayeKiyaye-ip8vu 11 дней назад
Ene erasu germauylch
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 11 дней назад
ልጅቷ ምስኪን ነት 😢😢😢😢
@የኔ-p1f
@የኔ-p1f 10 дней назад
በዩቱብ አፋቼውን አለስልሰው ነው የሚናገሩት
@Abc-ph3zz
@Abc-ph3zz 11 дней назад
ረተው አላህንፍሩ የሰው ገዘብ ኡፍፍፍፍፍ በሰዋገር በናፍቆት በድጋም እድሚችንን በሰውቤት እያሳለፍን ደም መብላት ነው
@GoinbotiBasa
@GoinbotiBasa 9 дней назад
አሚ ላባ ነች
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 11 дней назад
የእቃሌባነች ብዙሠው አሥለቅሣለችይችወራዳነች
@ToybheMehmede
@ToybheMehmede 10 дней назад
ሱበሀንአላህ አይሰው እደው ፈራጁ ብዛቱ ለምን ሁሉም እሱዋን ያመናጭቋታል በስርአቱ አዳምጠው አይፈርዱም ሁሉም እየተናገራት እደት ታውራአ አድሰው እኮ በቂነው
@Zahra-q4f9p
@Zahra-q4f9p 7 дней назад
ክክክክክ አሰያ
@ZuzuTube-nc9if
@ZuzuTube-nc9if 8 дней назад
አረ እቺ ቀጣፊ ደግሞ ሽንኩርቴን አንድ ሚሊንየን ተግምቶልኛል ብላ ስታወራ ነበር. እህቶቼ ተጠንቀቁ.
@HawaMohamned
@HawaMohamned 11 дней назад
አሠላማአለኳም አሥያ እህቴ ብራን ትመልሥ
@lubabahassan3790
@lubabahassan3790 11 дней назад
አስየ አላህ ይጭምርልሽ ያኔ የኪረዬ እህት ❤❤❤❤❤❤❤
@hawamohamed5443
@hawamohamed5443 2 дня назад
ሰው አትኑ 3ቶ ሺ ለማገኝት 1አመት ይፈጀአለ ለዛውም ምንም ሳላጠፈአ ጆረዳን ነኝ በስት ስቃይ ነው እሚመጣው
@ToybheMehmede
@ToybheMehmede 10 дней назад
ሲጀመር አሢያ ቶሎ ትናደዳለች ምንም ቢሆን አዳምጭ ከሁለቱም ጎን ሀቅ ለማውጣት ከሆነ በተለይ ገበሬወች ቪዶ ለመሥራት ስልክ እና ሁኔታወች ላይመቻች ይችላል ውይ አላህየ አተጠብቀን አሲያግን🤔
@halimajsi4830
@halimajsi4830 11 дней назад
😢😢😢
@NezirNezir-e8p
@NezirNezir-e8p 7 дней назад
የአላህ አላህ ፍሩ 💔😭😭😭
@samrilove1772
@samrilove1772 8 дней назад
Ine 125 birr albegn ihew 10 ameti molagni inshe allh hger sigeba be ixfi imelisalew be allh fiqad
@HawaMohamned
@HawaMohamned 11 дней назад
አረብ አገረ ደረጃ ወታ ወረዳ ነዉ ብራን ትመልሥ
@SafinaKemil
@SafinaKemil 11 дней назад
ዝም ታብሎ ብር ይሰጣል ላማይተወቅ ሰው አራ ተው ንቁ
@ffbd1768
@ffbd1768 11 дней назад
አይጣል በይ ስደት አይታለች መችም አትክድኝ ብላ ይሁናል
@SofyaSeid-n1e
@SofyaSeid-n1e 6 дней назад
ሆሆ እዝህ ቤት ምን እየተካሄደ ነው
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 11 дней назад
መረጃ እኮ ለስንት ጊዜ ነው ውላቸው ብር ብቻ መስጠት ነው ያልገባኝ
@እናትአለሜእወድሻለሁ
እኔ እኮ ገረመኝ ሶስት መቶ ሺ ብር አምነ ለማታቃት አውጥታ መላክ አይይይይይ ምስኪን
@ሰብሪናአሚን
@ሰብሪናአሚን 11 дней назад
ለሀዉለዉላ ቁወተ ቢላ
@MmMmm-c6e
@MmMmm-c6e 11 дней назад
ወላሒ እኔ አለሁ የተበላሁ
@HawaMohamned
@HawaMohamned 11 дней назад
አሠላማአለኩም እደዝህ ዪቀልዳሉ
@eexx2236
@eexx2236 11 дней назад
يغرمل🇪🇹
@emuyasserh8839
@emuyasserh8839 11 дней назад
ባለፈውም የሰው ብር በልታ በሚዳ ተለቃለች አሚ የምትባለው
@حوااا-ط5ك
@حوااا-ط5ك 11 дней назад
😢😢😢😢
@eexx2236
@eexx2236 11 дней назад
❤❤❤😢😢
@متت-د2ك
@متت-د2ك 11 дней назад
አይ የዋህነት ብርሽንአርፈሽብትዥምንአለ
@Zahra-q4f9p
@Zahra-q4f9p 7 дней назад
ርስት አቺም አቲቹኪ ሚኪነቱም ገቡሪነ አዴ ይከሲሪሽል አዴ ቲሪፍም የደሪገሽል ግን እሁን የልገበኝ ነግር አይሚ ሚኑገነው በረስ ፈቅደ የደረገቹ ወዲማ አልስረልትም አምና ለሰ ትቅጢረ ትቅጠረነው
@VgG-u4u
@VgG-u4u 11 дней назад
Alahe,yastzazenaheh, kebadenwr
@mariammariam-b2q
@mariammariam-b2q 11 дней назад
አሠለመለይኩም ወረመቱለይህ ወበረከቱሁ ሠለም ወንድሜ እበክ እኔን እርደኝ እኔ ተበልቸለዉ
@user-xy2yj2df9n
@user-xy2yj2df9n 11 дней назад
እኔ ወንዶቹ መቅረባቸው አስፈርቶኛል እንዳይጫረሱ
@zabiibamohamed272
@zabiibamohamed272 11 дней назад
ወድሜአበላህጓደኛየሁለትሺሪያልየመጣቺእበትቢሮየሚሰራውሀበሻእልክልሻለሁብሎአስላካትከአስተላለፈቺበኋላእቃማየአልታደሰምመላክአልቺልምአሁንጠበቂኚእስከሚታደስእያለሶስትወርሆነው
@HawaMohamned
@HawaMohamned 11 дней назад
ሺኩረት አህን ነዉ የተወደደዉ
@MoeMoe-ch8br
@MoeMoe-ch8br 11 дней назад
😢😢😢😢😢
@bnitMuhammed
@bnitMuhammed 10 дней назад
እሲኪ ወንድሜ የታጠቅ ቁጥር ያለው ብስጡኝ😢
@har5156
@har5156 11 дней назад
አላህ ሀቁን ያውጣላት ግን እህቶች ለማታውቁት ሰው ለምን ብር ትሰጣላችሁ በበተስብ በዘመድ የሚስፈልጋችሁን አታስደርጉም
@Dojo9F8g
@Dojo9F8g 11 дней назад
አሚእኮየወንድምሸምሰዴንሜስትነበረች
@lubabahassan3790
@lubabahassan3790 11 дней назад
አአአአይይይ
@sojoosojoogoj2477
@sojoosojoogoj2477 11 дней назад
እሳእናለምንድግመኛስደትወጣይእዛእሚሻልከሆነ
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem 2 дня назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሀሥሙንአላህሚነወኪል
አሚ አላህ የሥራሽን ይሥጥሽ የሠውገዘብ በልተሽ የሠውሥም ሥታጠፊ ነበር አቺ ኒቃብሽን ሥትጥይነው የተዋረድሽው
@lulutube885
@lulutube885 11 дней назад
ራስሽ ሀገር ገብተሽ አትሰሪም ስሩልኝ ብለሽ የምትሰጭው አሚስ ብትሆኝ የሰው ገንዘብ ምን ይጠቅምሻል የፈጣሪ ያለህ አላህ ይጠብቀን ከሰው ሀቅ
@Zዜድ
@Zዜድ 10 дней назад
ገና መቸ ትዋረዳለይ አላህ ያዋርዳት ያረብ
Далее
БЕЛКА РОЖАЕТ?#cat
00:20
Просмотров 689 тыс.
አሚ ከዳች የጉድ ጉዷ ወጣ ጠፋች
1:19:59