Тёмный
No video :(

እንዲህ ካሉ ሰዎች አድነኝ... pastor fitsum Ermias ||Protestant Sibekt 2024 

Mado tube ማዶ ቲዩብ
Подписаться 86 тыс.
Просмотров 4,8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@user-lc7om9ks2z
@user-lc7om9ks2z 4 месяца назад
ጌታ ይባርክህ ፅጋውን ያብዛልህ🙏
@-Tarik814
@-Tarik814 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ፓስተር ፍፅዬ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው 🙏
@alemneshshimeles3373
@alemneshshimeles3373 4 месяца назад
ተባረክ ፓስተር
@user-rm6qp6ny7p
@user-rm6qp6ny7p 4 месяца назад
ፀልዩልኝ እግዚአብሔር እንዲያድነኝ አምናለው እግዚአብሔር አዳኝ እንደሆነ
@hanaephrem539
@hanaephrem539 4 месяца назад
አሜን ይሄን መልክት የሰማሁት በዩቱዩብ ነው የሰማሁት ነፍሴ ተጨንቃ ጌታሆይ ድረስልኝ ብዬ ነበር ሰው ሊያድነኝ የማይቻልበት ሁኔታውስጥ ነኝ ጌታ መልክት ላከልኝ የኔወንድም ጌታይባርክህ ጌታ ለኔ መልክት ባንተ ላከልኝ ነፍሴ በረታች አምላካችን የሚሰማ የሚመልስ ነው ጌታ እየሱስ ይባረክ
@birtukanbekele1678
@birtukanbekele1678 4 месяца назад
አቤት ያለሁበት መከራ ጉልበተኛ ቤቴን አፍርሶ 9ኛ አመቴ ነው እምባዬ ምግብ ሆኖኛል መልክቱ የእኔ የእኔ ነው ውይ አለቀስኩ አለቀስኩ።
@aidamesegana1423
@aidamesegana1423 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sebleayele2518
@sebleayele2518 4 месяца назад
ፓስተር ፍፅዬ አሜን አሜን አሜን ከወጥመዳቸው ያድናል
@SaseSusu
@SaseSusu 4 месяца назад
ተባረክ ፓስተር ፍፄ ድንቅ መልእክት ነው❤
@Eden-de5dx
@Eden-de5dx 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ
@sebleayele2518
@sebleayele2518 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ያድናል ክብር ያገኘኛል
@ruteruter
@ruteruter 4 месяца назад
ትክክል❤
@lilyteklu1093
@lilyteklu1093 4 месяца назад
Amen Amen😢
@user-lc7om9ks2z
@user-lc7om9ks2z 4 месяца назад
ይህ መልእክት ለእኔነው ቅነት ገርነትን ሌያጠፉ ከሜተጉ አማኝ ስዋች አድነኝ ጌታ
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 4 месяца назад
Megerme newo EGZBHERE uuuufffuuuuu 😢😢yene Kali newo yehe gire gabitoge yalbete huneta Laye geta astinanage 😢😢Sime yebrkhe eyesuse fastiye zemenike yilemilime burke neke tsaga yibzilike
@birtukanbekele1678
@birtukanbekele1678 4 месяца назад
ለእኔ ነው
@aidamesegana1423
@aidamesegana1423 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😢 Uuuuuuuuu
@samuelteklu7289
@samuelteklu7289 4 месяца назад
እባካቹ ፓስተር ፍፁምን የማገኘው የት ነው በብዙ የሕይወት ጥያቄ ውስጥ ነው ያለውት
@yodlulu-xx8el
@yodlulu-xx8el 4 месяца назад
ፍፅዬ ይሄው ከበድ ያለ ሁኔታ ላይ ነበርኩ ግን ተፅናንቻለሁ,,, በውስጥ መስመር ባማክርህ ደስ ይለኛል እንዴት እቸላለው
Далее
እግዚአብሔር ያያል || መጋቢ ፍፁም
28:31