Тёмный

እንዲህ ያለ ደስታ! ልዩ የገና በዓል ሰርፕራይዝ እናትና ልጅ ከ27 አመት በኋላ በአካል ተገኛኙ 

JTV Ethiopia
Подписаться 372 тыс.
Просмотров 747 тыс.
50% 1

እንዲህ ያለ ደስታ...! ልዩ የገና በዓል ሰርፕራይዝ እናትና ልጅ ከ27 አመት በኋላ በአካል ተገኛኙ
#ጄቲቪ_አፋላጊ
#ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት!
#JTV_Ethiopia

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,9 тыс.   
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ልክ እንደ እኔ #ጆሲን የሚወድ ማነው የጆሲን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ ማነው
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ2ፀ
እኔም. የኔ ውድ. እህት. አቺንምውድድድነውየማረግሽ.
@dudududu3636
@dudududu3636 5 лет назад
እኔ
@hshcfhshx8304
@hshcfhshx8304 5 лет назад
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት እኔው
@اللهوکِلْ-ب9ز
@اللهوکِلْ-ب9ز 5 лет назад
እኔአለሁልሺጋዴኛ
@alinalin1736
@alinalin1736 5 лет назад
ጆሲየ ዘመንህ ሁሉ በደስታ የተሞላ ይሁን ጆሲን የሚወድና ደስታዉን የሚመኝለት ላይክ ግጩኝ ♡
@kokobgeremew6799
@kokobgeremew6799 5 лет назад
አንተን የወለደች እናት የተባረከችናት እግዚአብሔር ልቦናህን አይለውጠው።ሌላ ቃላት የለኝም የመጀመርያ ቃለ መጠየቅ ሲደረግ አስለቅሰውኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በመገናኝታቸው በጣም ደስ ብሎኛል
@አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ
ትክክክል አሏህ ይጠብቅህ ጆሲየ
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
የእናት ሀዘኗን ሣይሆን ደሥታዋን ያድልልን የኔ እናት እንኳን ደስ አልዎት
@rahmarehmet6016
@rahmarehmet6016 5 лет назад
ለአንተ ሚመጥን Comment የለኝም እድሜና ጤና ይስጥህ ጆሲ
@rahamasalamon8194
@rahamasalamon8194 5 лет назад
Wunetishin. Ihit. Fexarii. Idimena. Xena. Yisxewu.
@ማማእናቴ-ዐ6ጸ
@ማማእናቴ-ዐ6ጸ 5 лет назад
የገና በዓል በለቅሶ ብዛት ታምሜ ነው የዋልኩት ሆኖም እናትና ልጅ በመገናኘታቸው በጣም ደስ ብሎኛል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад
እኔስ ግርም የሚሉኝ ዲስላይክ dislike. የምታደርጉ በዚህ የማይደሰት ሰይጣን ብቻ ነው። በጣም አስለቃሽ ነው።እንኩዋን ለዚህ አበቃችሁ። በጣም ደስ ይላል እውይ እናት ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን ይህ ነገር መደገም የለበትም። እናመሰግናለን JTV ጆሲ
@መቅዲነኝ-ጰ2መ
@መቅዲነኝ-ጰ2መ 5 лет назад
እኔ ሳስበው ግን ባለማወቅ ይመስለኛል dislike የምያደጉሩት
@efi5807
@efi5807 5 лет назад
All Ethiopians is on this time devils.
@sirakelias2644
@sirakelias2644 5 лет назад
ይህ ነገር በጣም ነው ሚገርመኝ።
@አንተንብየተባልኩዱርየ
ሣያቁት መሠለኝ የሚሞነጩሩት ትክክል ነሽ
@konikoni9231
@konikoni9231 5 лет назад
Jose. Fetary edma yestk
@ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ
ትልቁ ደስታዬ ሌሎቹ ሲደሰቱ ማየት ነውና እንኳን ደስ አላችሁ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ጆስዬ ላንተ ቃላት የለኝምና አላህ ሰላምህን ያብዛልኝ ይህ ፕሮግራም ማየት አላቆም በለቅሶ አይኔ ሊጠፋ ይደርሳል "ማንም አይከፋ ማንም አይቸገር "ያጣ ሁሉ አግኝቶ ሁሉም ጠግቦ ይደር"
@Ethiozefennews
@Ethiozefennews 5 лет назад
እንደኔ ከሀገር ውጪ ለምትኖሩ እና ሀገር ውስጥ ላላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ሀገራችን እስክነገባ በያላንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን። በዚህ አጋጣሚ ቻናሌን Subscribe ማረግ አትርሱ።
@hymayhyamanot6708
@hymayhyamanot6708 5 лет назад
እውነት ነው እህቴ ልክ እንደኔ በህይወቴ ሰው ተደስቶ ማየት ደስ ይለኝል ተመስገን ጌታዬ
@ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ
@@hymayhyamanot6708 ኡፍፍ በጣም መቼም በድሎት መለየትን ሚመኝ የለም ያጣ የተቸገረ ሁሉ አግኝቶ አብሮ መኖርን ፈጣሪ ይወፍቀው "ማንም አይከፋ ማንም አይቸገር ያጣ ሁሉ አግኝቶ ሁሉም ጠግቦ ይደር"!!
@زينبعمرامين
@زينبعمرامين 5 лет назад
Thank you Joshi thank you thank you Joshi
@emawaymekuria2346
@emawaymekuria2346 5 лет назад
Amen!! Selam yemifelig selamu ybza
@ምስርልጇንናፋቅ
@ምስርልጇንናፋቅ 5 лет назад
ጆስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥ ፈጣር ይርዳክ በሁሉም ነገር የእኔም ልጅ አድጎ ለሐገሩ ለወገነዉ ደራሽ ሐገሩን ወዳድ እድሆንልኝ የዘወትር ፀሎቴ ነዉ ያርግልሽ የምትሉኝ ላክ አርጉ
@hayelumsekerem4278
@hayelumsekerem4278 5 лет назад
እኚህን ደካማ እናት በአመትበአል ቀን እዳስደሰትካቸው አንተም በቤትህ ደስታ ይብዛልክ
@ሸዊየሀበሻልጅ
@ሸዊየሀበሻልጅ 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@blitzer9628
@blitzer9628 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@semhalmezgebe9491
@semhalmezgebe9491 5 лет назад
ebakachu ehtocho wendmochi adradhawn endit new mageget emnchlew tebaberug
@samriye_denglelij3865
@samriye_denglelij3865 5 лет назад
@@semhalmezgebe9491 kelay adrisha tsifewel besu magignate tichelale
@berrybayou7563
@berrybayou7563 5 лет назад
Amen lenem bezalign
@yorditube9891
@yorditube9891 5 лет назад
እስቲ ጆስን እኔውዳልሀን የመትሉ like አደርጉ ❤❤❤❤ጆሲዬ ሺህ ዓመት ኑርልኝ 😘😘
@فاليرالي-ه2ط
@فاليرالي-ه2ط 5 лет назад
Amen
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 лет назад
ኧረ ሺ አመት ይኑርልን
@asterhaliu7494
@asterhaliu7494 5 лет назад
ዮርዳኖስ ዶ /ር የአብይ ደጋፍ። .
@zaasdghjkyvkhdd5497
@zaasdghjkyvkhdd5497 5 лет назад
ጀሲ እደሜህን አላህ ያርዝመው።ሂወትህ በደስታ ትሞላ መልካም ስው።አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ
@mdeenaadab4253
@mdeenaadab4253 4 года назад
ጃሲ ጆሲ አላህ እዲሜ ጤነይስጥህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን ማር የሆክልጂ
@susuhassen7220
@susuhassen7220 5 лет назад
ወላሂ ባለፈው በጣም ነበር ያስለቀሱኝ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ማዘርዬ😪😘 የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በዓል😍❤
@እሙወሎየዋ-አ6የ
@እሙወሎየዋ-አ6የ 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ማር
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
እውነትሽ ነው ሁላችን አልቅሰናል አሜን እህታችን
@lemlemtadese1480
@lemlemtadese1480 5 лет назад
Amen amen amen
@ፍቅሬፍቅሬ-ሰ9ተ
@ፍቅሬፍቅሬ-ሰ9ተ 5 лет назад
Amennn
@makiyaromanlije1696
@makiyaromanlije1696 5 лет назад
አሜንንንን አሜንንን አሜንንን
@dahab7484
@dahab7484 5 лет назад
እናተ ግን ለገና ስጦታ ላይክ አታደርጉኝም እንዴ አልሀምዱሊላህ እንኳን ተገናኙ ጆሲ ምርጥ ሰው
@oromay02
@oromay02 5 лет назад
ዳሃብ Dahab w
@oromay02
@oromay02 5 лет назад
Ginay lkifieti
@wendaalemu7692
@wendaalemu7692 5 лет назад
ዳሃብ Dahab 👍🏽 ይሄው በአላህ ገጨሁሽ 😂😂😂😂
@ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ
ከአንድ በላይ እሚቻል ቢሆን እደረድርልሽ ነበር አንዴ ላይ አድርጌሻለሁ
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 лет назад
ይሄው ገጨንሽ
@himegetachow2728
@himegetachow2728 5 лет назад
እኔስ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ አተ እውነትመላክትነህ ጆስየ የማቱ ሳላ እድሜ ይስጥህ
@ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ
ጆሲ ዘርህ ይበዛ በቃ ሌላ ቃላት የለኝም ኡፍፍፍፍፍ
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 5 лет назад
ጆሲዬ እኔ ምንም አልልህም ብቻ ቃላት አጠረኝ ኡፍፍፍፍፍፍ እኔስ በማልቀስ ብቻ ሞትኩኝ. የኔ እናት የኔ ከርታታ አይዞት ይሄም ማየት ትልቅ ነገር ነው ወላሂ ልቤ ቆሰለ
@alemashwoldegiorgis1794
@alemashwoldegiorgis1794 5 лет назад
Bless Jossy🌹🌹🌹🌹
@dina1924
@dina1924 5 лет назад
😭😭😭omg I can't stop crying ጆሲዬ እመቤት ከን ልጂዋ ትጥበቅህ
@dina1924
@dina1924 5 лет назад
Offfffff I can't stop cry God please you jossy 😭😭😭
@hhyy7037
@hhyy7037 5 лет назад
ጆስየ የእዉነት የአላህ ሰዉ ነህ ዉስጤ ነዉ የደማዉ አላህ ኸይሩን ነገር ይግጠምህ የስታላህ አታጣበትም አተን የወለደቺ እናት ሀይማኖተኛ የአላህ ስዉ ናቸዉ ምርጥ ስዉ ነህ
@isayasbiniyam7626
@isayasbiniyam7626 5 лет назад
ጆሲ የአመቱ በጎ ሰው ተብሎ መሸለም አለበት
@rahelhintsa6148
@rahelhintsa6148 5 лет назад
Ewnet new
@uaeuae9255
@uaeuae9255 5 лет назад
ትክክል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
ትክክል
@እሮዝፍላወር
@እሮዝፍላወር 5 лет назад
ከምር ወላሂ ይገበዋል
@hadranuradin7651
@hadranuradin7651 5 лет назад
በትክክል
@nazz5783
@nazz5783 5 лет назад
የእናት ደስታ ከማየት የበለጠ ደስታ የለም ጆሲዬ እድሜ ከጤና ከሙሉ ቤተሰብህ ጋር ያድልህ
@tgsitotaw8305
@tgsitotaw8305 5 лет назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@hawamohamed5443
@hawamohamed5443 5 лет назад
ጆሲየ እድሜና ጤና ይስጥልን አተን መግስት ነበር ማርግ
@ተወከልናአላላህ
@ተወከልናአላላህ 5 лет назад
ላለማልቀስ ሞክሬ ነበር ግን በፍፁም አይቻልም ጆሲ ተባረክ
@zeinabsalia426
@zeinabsalia426 5 лет назад
Joss Allah yitebkeh hiwot be mulu deste yihunlih
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Год назад
አለማልቀስ አይቻልም እህህህህ
@Riyo12396
@Riyo12396 5 лет назад
ዝብለካ የብለይን ፈጣር ይባርክህ።ቁሱን ዝኮነ ህወት ይሃብካ😢😢😢🌷❤🇪🇷❤🇪🇹
@sahadahaj9950
@sahadahaj9950 5 лет назад
ስላምነውእሲ እኔምየጠፍብፕ ስው አለ ቁጥርህንላክልፕ የኔምእናትእንደዝህ ነውየምትምለስስብፕ ከጠፍች ሀያአሁለት አመት ነው የሆናትቁጥርህን ላክልፕ
@sahadahaj9950
@sahadahaj9950 5 лет назад
ተባበርፕ
@ayuz6440
@ayuz6440 5 лет назад
Amen
@subehanallahwebihamdihisub2477
መጣህ ለማስለቀስ አላህ ሂዲያውን ይስጥህ መልካም ሰው ነህ ሲበዛ ረጅም አደሜ ተመኘሁልህ ከጤና ጋ
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
ለጅሢ ብዙ ሚሊየን ሰብስክራይብ ያስፈልገዋል
@mohamedhagos9694
@mohamedhagos9694 5 лет назад
Aselamualeykum Fozi
@be8cab
@be8cab 5 лет назад
Yes we can open go fund me please some one start that to help him
@emanmohammed1456
@emanmohammed1456 5 лет назад
ምን አለ እንደናንተ ያሉ ሰወች ከ100/10 ቢኖሩ ኢቶጲያ ደስተኛ በሆነች ጆሲ
@አባይነሽየኔውድእውንትሽነ
ጅሲእግዚቤርይባርክህበጣምነውደስየሚልበጣምየምታስለቅስእናትውይእናትእድሜዋንያርዝምልን
@ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
ምን ይደረጋል ሺ ግዜ ቢቻል አረገው ነበር
@سميرهمحمد-ن1س
@سميرهمحمد-ن1س 5 лет назад
ሸይጧን ዩቱብ እደሚጠቀም አላውቅም ነበር ክክክክክክክክ ዲስ ላይክ ስታደርጉ ነው መጠቀሙን ያወኩኝ ። ጆሲየ አላህ ይጠብቅህ
@አማማኢትዮጵያ
@አማማኢትዮጵያ 5 лет назад
አይገርምም አጋንት የሰው ደስታ አይወድም
@ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ
እውነትም ያስብላል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
የስብለል የእውነት እኔ እረሱ ምን አይነት ልብ የአለው ሠው ነው የረገው እየልኩ ነበር
@2222Mjmj
@2222Mjmj 5 лет назад
ከየት አምጥተሽ ነው እኔ ዲስ ለሰይ ያደረግ አይታየኝም
@mubilubbuko7277
@mubilubbuko7277 5 лет назад
ክክክጅጅክክ እውነትም ሼይጣን ክክክክክክክ
@hanammll3418
@hanammll3418 5 лет назад
እግዛብሔር ወለታህን ይከፈልህ እኔ አንተን እምገልፀበት ቃል የለኝም እረጀም እደሜ ይስጥህ
@ssss3726
@ssss3726 5 лет назад
ወይ ጆሲየ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ባተ ስራ ቀናሁ እድለኛ ነህ እድሜው
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 5 лет назад
እርሜና ጤና ይስጥህ
@elsahailemariam1221
@elsahailemariam1221 4 года назад
Amlak edmena tena ysth
@samuelbekele8869
@samuelbekele8869 5 лет назад
አንተ ሰው ከየትኛው አለም ነህ ውለታህ በዛብን በጎነትህ ከአቅማችን በላይ ሆነብን እማማ ኢትዮጵያ እኮ አለቀሰችልህ
@be8cab
@be8cab 5 лет назад
Egzybher edmena tena yestew.
@ጎዶልያስ-ጠ9ጘ
@ጎዶልያስ-ጠ9ጘ 5 лет назад
*ወንድማችን ጆሲዬ እንኳን አብሮ አደረሰን የኛ ቅን የዋህ ሩህሩህ ወንድማችን እኔንጃ ቃላት የለኝም ስላንተ በእውነት እመብርሃን የልብህን መሻት ትሙላልህ*
@yeshemebetworku6599
@yeshemebetworku6599 5 лет назад
ጆሲየ የኔ ጌታ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እድሜህ ጐዳና ይሁን እንቅፋት አይምታህ ድንግል ከክፉ ትጠብቅህ እማማ እናቴን መሰሉኝ የኔ እርብትብት እውነትም ኢትዬጵያውይ እናት ።
@سسالم-د4ر
@سسالم-د4ر 5 лет назад
ከፈጣሪ ጋር ዘንድሮ አብያችንና ጆሲ የስንቱን እምባ አበሳችሁት ።።።። አላህ ይባርካችሁ ጆስየ
@babayemisssu4489
@babayemisssu4489 5 лет назад
ጆሲ እናትህ ትኩራ የምር በጣም ነው የማደንቅህ 😍አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ የኔመልካም እኔማ መልካም ወንድ ባየሁ ቁጥር እምባየ እየዘነበ ነው መልካም የሆነው ስጠኝ የምለው😢😍😘እንዳተ አይነቶችን ያብዛልን
@hadiahhadiah7026
@hadiahhadiah7026 5 лет назад
መሸአላህ እኳን ዴሥ አለውቶ ማዘርየ ጆሢ አላህ ዳህን ይሥጥህ ወላሂ በለቅሶ አለኩ እኔም ያረቢ
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 5 лет назад
ጁሲ የአንተን ፕሩግራም ባየው ቁጥር አለቅሳለው አላለቅስም ብየ እንኳ አልችልም እውነት መልካም ሰው ነህ እድለኛ ነህ የሰውን ደስታ ማየት መታደል ነው እንዳንተ ቅን ልብ ያላቸው ሰዎች ያብዛልን ጌታ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
@hayemiwendi5626
@hayemiwendi5626 5 лет назад
እናት ከልጆ ያገናኝህ አምላክ እኛንም በስደት ያልነው ከቤተሰቦቻችን ጋር ጠብቀን ለአይነ ስጋ አገኛን መልካም ገና በዕል ይሁንላችሁ ።
@kenzykoki965
@kenzykoki965 5 лет назад
አሜን
@Max-ug3pv
@Max-ug3pv 5 лет назад
Egezbhier yekebrha wendm betam aemesglew
@elsaalemayew7951
@elsaalemayew7951 5 лет назад
🕊️🌹እነሆ ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኋለው እና አትፍሩ #ዛሬ በዳዊት ከተማ እርሱም #ክርስቶስ ጌታ የሆነ መድሀኒት ተወልዶላችኋል🌷🌼🌺 #ሉቃ 2÷11 እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችው።
@jemalgeletu6127
@jemalgeletu6127 4 года назад
ጆሲእርግጣኝኔኝየሚሰተንአበትከድርቶላእንደምታገኝልታስፋአለኝአላህይርደህጀማልኔኝከበይደዋ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
ጆሲየ ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ እንደው ለሰው ደስታ ነው የተፈጠርከው አንተን የወለዱ እናት አባት ታድለው !!!!
@farah-jt2ud
@farah-jt2ud 5 лет назад
የጆሲ እናትና አባት ምንኛ እድለኛ ናቸው ቀናሁ በእውነት
@ddt826
@ddt826 5 лет назад
በጣምይትባርኩናቸዉ
@abebechmokennemgok4343
@abebechmokennemgok4343 5 лет назад
;;;^^/:/
@hadranuradin7651
@hadranuradin7651 5 лет назад
እልህ ይጠብቀው
@aynujesus9359
@aynujesus9359 5 лет назад
Zemenihi yilemilim anitee yezemenu jeginaaaa aminalewu enm anidi ken abaten agegnewalewu. Kessidet simeles
@aynujesus9359
@aynujesus9359 5 лет назад
Yejosin adirasha lakuuu sidet lay negn
@ዜድነኝየደሰዋ
@ዜድነኝየደሰዋ 5 лет назад
እህ እንደዛሬ አልቅሸ አላውቅም ኡፉፉፉ ጆሱየ እድሜና ጤና ይስጥህ
@የድንግልጅ
@የድንግልጅ 5 лет назад
ሁፍፍፍፍ እናት መሆን 😢😢😢 ጆሲዬ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥክ የእውነት
@siltewtube572
@siltewtube572 5 лет назад
ለካ ሰው ሰይፈልግ በግድ ያለቅሳል ጆስይ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ🌷🌷
@اناالمسلمامتالمحمدصلىاللهعليهو
ስወድህ ረጅም እድሜና ጤና ከምትወደው ጋር ይስጥህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ dislike የምታደርጉ ወላሂ ምን አህል ስግብግብና ገብጋባ ምሆናችሁ ታስታውቃላችሁ
@senaitfeysa2997
@senaitfeysa2997 5 лет назад
ስላንተ ማለት የምችለው ነገር ቢኖር አንድ ነገር ብቻ ነው እሱም "ፈጣሪ ይባርክህ" ነው!
@ዜድነኝየኮልፌዋ
@ዜድነኝየኮልፌዋ 5 лет назад
ወላሂ ይህን ፕሮግራም ሳይ እንባዬ እየፈሰሰ ነው ጆስዬ ጀሊሉ እድሜህን ያርዝመው
@alhamdulilahforeverything340
@alhamdulilahforeverything340 5 лет назад
በጣም ሆድ ያሰብሳል ጆሲ አላህ ጥሩ ነገርን ይመንዳህ
@محمدعليمسعودالمهيري
ውይ ጆስየ ይህን የፀጋ የሰጠህ ፈጣሪ ይመስገን መታደል ነው ሽህ አመት ኑር
@rimshams4329
@rimshams4329 5 лет назад
ጆስ።አላህ።ይጠብቅክ።
@ethiopiatikdem5085
@ethiopiatikdem5085 5 лет назад
ወይኔ እናትየው አንጀቴን በሉት በጣም አስልቀሱኝ😢 እግዚአብሔር እንኳን ከልጆት ጋ በሰላም አገናኙዋችሁ ጆስየ እንድህ እንዳስደሰትካቸው ዘመንህ በደስታ የተሞላ ይሁን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ በሄድክበት ሁሉ ኪዳነምሕረት ትከተልህ🙏🏻👏🏻👏🏻
@ቢንትስራጅ
@ቢንትስራጅ 5 лет назад
አልሃምዱሊላህ አላህ የሁሉም እንባ ያብሰው ጆስዬ አላህ ይስጥህ የልቡ ይድረስህ አስነባኸን አሚን ብዬልሃለው የአዛውንት እንባና ደስታ ቀልድ አይደለም!!!! በአገሬ ህዝብ ስም አመሰግንሃለው😭😭😭😭
@የአቲካህአክሰትነኝ
አላህ እሱ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ የልጅ አስተዋይ ነህና የስውን ደስታ ማይት ያስድስተሀልና ምን ያማራ ነገር ስው ህይወቱን በዚህ ነገር ሳስልፍው ደግነት ደስ ይላል አላህ ይጠብቅህ ጁስየ
@zelaftube5292
@zelaftube5292 5 лет назад
አንተ ማር የሆንክ ሰው ሆይ እድሜህን ረጅም ከጤና ጋ ይስጥልኝ ጆስየ ምንም ቃል የለኝም ብቻ መልካም የተባለ ሁሉ ለአንተ ይሁን ኢንሻ አላህ
@ashrekamohamedebrahim892
@ashrekamohamedebrahim892 5 лет назад
ጆሲዬ መልካም የገና በአል ይሁንልህ ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በአል ይሁንላቹ ።ጆሲዬ ለምታረገው ጥሩ ነገር አላህ ውል ይህን ይክፈልህ ።ወሄነት የገጉ ባረም ጉራጌ
@hayethayet5823
@hayethayet5823 5 лет назад
አረ አይባለወም
@emeitubeemietube8046
@emeitubeemietube8046 5 лет назад
ውረሙ ወሄነት የገጉ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 лет назад
Ashreka Mohamed Ebrahim አሜን የኔ እህት ውድድ 😍😍😍😍😍😍😍😍
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
አይባልም ትያለሺ ቀሺም ለምን ትከናተይአለይ😪
@Sa-nq1bv
@Sa-nq1bv 5 лет назад
@@hayethayet5823 ምን ችግር አለው ወሄነት የገጉ ማለት እኮ ደግነት ለራስ ነው እና ችግሩ ምንድነው ?
@rahmanasiernasr8458
@rahmanasiernasr8458 5 лет назад
የናቶች ድዋ ያኑርህ የምር የሰው ፍቱር አይደለህምምምም ኡፍፍፍፍፍ እናቴ እንባሽን እንካን በደስታ ተከየረ
@fahswjhwj2935
@fahswjhwj2935 5 лет назад
🤲💒💒🤲🤲🤲🤲💒💒💒👏👏👏🎂❤❤🍇🍇☕☕☕☕☕❤🤩🤩🤩😘😘😘😘😘😘
@halimaseid3179
@halimaseid3179 5 лет назад
ውይ ይሄን ፕሮግራም ለአዘጋጀው ጆሲ እረጂም እድሜ ይስጥህ ለተለያዩ ወይም ለተጠፍፋ ቤተሰቦች አላህ ያገናኛችሁና ደስ ብሎችሁ እምናይበት ጊዜ ይሁንልን ጊዜ ው የመደመርና የደስታ ይሁንላን በሁሉም ቤት ሰላም ይብዛልን የተመቸው ላይክ ይግጨኝ
@أمرشيد-ك6ف
@أمرشيد-ك6ف 5 лет назад
እኔ ምንም አልልህም ምክንያቱ ለአንተ የሚሆን ቃል የለኝም እና አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ቀጥተኛ መንገድ የምራህ
@yeshemebetworku6599
@yeshemebetworku6599 5 лет назад
እናትየ እንኳን እመብርሀን እረዳችወት በመጀመሪያ በጆሲ ቅርበው መናገር እሥኪአቅትወት ሲያለቅሱ አብሬወት ነበር ያለቀሥሁ እንኳን ደሥ አለወት ።
@የእስራኤልአምላክይቀደስ
ወይኔ እምዬ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢 የእውነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢😢😢😢 ጆሲ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ውለታህን እሱ ይክፈልህ ሌላ ምን ይባላል ይሄ ሁለ ደስታ የአብይም ውጤት ነው አብያችን ክበርልን ክፉ አይንካህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን
@bizunegash7380
@bizunegash7380 5 лет назад
ጆሲ እኔም ጥያቄ ስላለኝ ስልክህን እባክህ ላክልኝ ስለትብብርህ አመሰግናለሁ
@engdagetg7794
@engdagetg7794 5 лет назад
እናቴ ሆዴ እንኳን ደስ አሎት። እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
@geremechgetach
@geremechgetach 5 лет назад
😢😢😢ማዘር አሰለቀሱን በእወነት ጂሲ እግዚአብሔር ይጠብቅ ወድ ወንድማችን እንዳተ አይነቱ እግዚአብሔር ያብዛልን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ጆሲየ ላንተ ዶሞ እግዚአብሔር እዴሜህ ያርዝሞው ፍቅር የሆንክ ልጅ
@NatiNati7826
@NatiNati7826 5 лет назад
ጆሲዬ እንኩዋን አደረሰህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ጌታ የኔ ምርጥ
@ayalayal4167
@ayalayal4167 5 лет назад
ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሄር ውለታህን ይክፈለው አንተ ለመጭው ትውልድ አራአይ የምትሆን ምርጥ ሰው ነህ ጆሲ😢😭😭😭😭😭☝🏼
@סאסובוגלה
@סאסובוגלה 5 лет назад
ጆሲዬ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና አተ የሰው ማኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@zenabhbsh5701
@zenabhbsh5701 5 лет назад
አረ ለኛም ዱአ አርጉልን ለሥደተኞች በሠላም እድንገናኝ
@mirimiri9340
@mirimiri9340 5 лет назад
Beselam laagerachu yabkachu.Kebeteseb yisebsibach..kifu ayinkach..ketiteghaw menged yimrachu...Amen
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ጨ1ሰ
በጣም አሁንስ እኔም እናቴን የት ባገኛሀት አየየየ
@yassinhessin1978
@yassinhessin1978 5 лет назад
ጆሲ ጆሺ ትልቅ ሰው
@ባለውለታየ
@ባለውለታየ 5 лет назад
እኔ የሚገርመኝ እሄን ፕሮግራም ዲስ ላይክ የምትሉሰወች ጤነኛመሆናችሁን እጠራጠራለሁ
@zeharatube1277
@zeharatube1277 5 лет назад
ከከከከከከ አረ እኔም ግርም ነው ደስታ የማያስደስተው ምን አይነት ሰው ነው
@yisreshabd5203
@yisreshabd5203 5 лет назад
ፀጉረ ልሙጦች የቀን ጅቦች ናቸው መቼም ኢትዮጵያዊ አይደሉም ይድፋቸው
@redwanhassen906
@redwanhassen906 5 лет назад
Yejosy telatoch nachew dislike yemiyadergut
@samitekie9428
@samitekie9428 5 лет назад
አቤት አምላኬ እኔንም እናቴን አይኗን ለማየት እንድያበቃኝ ፀሎታቹ አይለየኝ ።ኢሳያስና ወያኔ ግን እሄ ሁሉ እንባችን ይፋረዳቹ!!!!!
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር
ማማዬ ግን እሚመሰለኝ የማያቅ ሰው ነው መሰለኝ እሚያደርጉት መየም የናትን ደስታ የማይወድ ስው ያለ አይመሰለኝም ሰለዝህ ሰለማያቁ መሰለኝ
@Alganesh-n3f
@Alganesh-n3f 10 месяцев назад
ጆሲየ አንተ የመጀመርያው ሰው መንገድ ቀያሽ ማሀንዲስ ነህ እኮ አንተ መሪ ስንቱን አገናኘህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዘር ይስጥህ እድሜ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ: :
@senkisenki2198
@senkisenki2198 5 лет назад
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዲሃንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ለጆስ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችክ ይጠብቅልን
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 лет назад
Enkone abro adersene
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 5 лет назад
Senki Senki ኢንኻን አብሮ አደራሰን
@semirabeshir7245
@semirabeshir7245 5 лет назад
አይ እናት እደት ልግለፅሽ እናቶች ክፉ አይካችሁ ማን እንደናት
@zinetawal20
@zinetawal20 5 лет назад
ጆሲ አላህ እድሜናጤናይስጥህ ደስይላል ኑርልን
@1people1ethiopya30
@1people1ethiopya30 5 лет назад
ጆሲዬ መጣህልን በጉጉት ስጠብቅ ነበር እግዲ እያየሁ ላልቅስ
@الحمداللهالنعمتلالاسلام
ሀሀ ውይ አወ
@nigistwolday4899
@nigistwolday4899 5 лет назад
1 people 1 Ethiopya kartawun keyraw eritrea raswan yechalech ager nat ethiopia le ertrea gorobet nat atesasat .two differant cuntry we aren't the same
@Sa-nq1bv
@Sa-nq1bv 5 лет назад
ኡፍፍፍፍ ጆስዬ ቃላት አጠረኝ የህዝቡ ምርቃት እንደ ሙጭላ ይያዝህ ❤ እንኳዋን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች 💚💛❤🌲🌲🌲🙏🙏🙏
@prphetgedionamana2499
@prphetgedionamana2499 3 года назад
Ere yene konjo
@prphetgedionamana2499
@prphetgedionamana2499 3 года назад
Sis ande gurage set yezare wade 25 Amat yehonali kabala gaa tatalta wande lejawan tela tafachi hule Enaten yelal ka shashamane yebale sem Amana Jula yebalal
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
ጆስዬ መዳህኒ ዓለም እድሜና ጤና ይስጥህ በመንገድህ ሁሉ እመ ብረሐን ትቅደምልህ
@martatube73
@martatube73 5 лет назад
እነሱን ፍንድቅ እንዳርክ ጆስዬ ዘመንህ ሁሉ ፍንድቅ የምትልበት ይሁንልህ 😚😚😚😚
@መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ
እሜን አሜን አሜን
@senayitdesm4613
@senayitdesm4613 5 лет назад
ወይኔ ስንት ግዜ ላልቅስ ከባለፈው የዛሬው ለቅሶዬ ባሰ
@aynalemgebre9205
@aynalemgebre9205 5 лет назад
ጆሲ መልካም ሰው ትሁት ቅን፣ ሰው እግዚሀብሄር እደሜ ጢነ ፀጋውን ይስጥህ
@MohdAalam-kd1bk
@MohdAalam-kd1bk 5 лет назад
ለመላው የክርስትና እምነት ትከታይ ሁሉ እንኮን አድረሣችሁ ማዘር እንኮን ድስ አላችሁ ጆሲየ ፍጣሪ እድሜናጤና አብዝቶ ይጨምርልህ።
@helensweet5226
@helensweet5226 5 лет назад
ለውጥ የለም የምሉ ሰዎች ይህ በራሱ ትልቅ ለውጥ ነው ጆስ ትልቅ ሰው
@amagood1312
@amagood1312 5 лет назад
እውነት ነው
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 лет назад
helen sweet በትክክል እህት
@siifanharmeekoo665
@siifanharmeekoo665 5 лет назад
አዉቆ የተኛ ብቀሰቅሱት አይነቀም እነሱ የሚያውቁት ልውውጥ እኮ ማጣላት ስለሆነ ነዉ
@zenized1071
@zenized1071 5 лет назад
እውነት ለውጥ የለም የሚል ሰው ማሰቢያ የለውም ወላሂ ከዚህ በላይ ደስታ ለውጥ የለም እምዬ ለወር ለሁለት ወር እንደት ይሆናል አይደለም 27 አመት ልጅን አለማግኘት
@natinati1714
@natinati1714 5 лет назад
helen sweet የፃፍሽበት እጅሽ ይባረክ ማስተዋሉን የበለጠ ይስጥሽ የስንት ሰው እንባ ታበሰ እውነት ነው ይህን ማን አየበት አብይ እድሜው ይርዘም ኮሜንትሽን ያመቱ ምርጥ ትኩርት የተሰጠው መልክት ብዬዋለሁ ተባረኪ ለውጥ የለም ለሚሉ ይህው
@sarawolde2790
@sarawolde2790 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ጆሲ እናት ፍቅር እናት ሁሉ ነገር ክፉሽን አልስማ ክፉሽን አያሳየኝ አምላኬ እማማ እንኳን ደስ አሎት በእንባ ታጠብኩ
@edenloveasegdew6663
@edenloveasegdew6663 5 лет назад
የልጅ ናፍቆት ከባድ ነው 😭 እንኳን ደስ አላችሁ
@meronkalayu8932
@meronkalayu8932 5 лет назад
ዋው 1ኛ ነኝ ውዶቼ እንኳን አደረሳቹ መልካም የገና በዓል ይሁንላቹ ውድድድድድድድ አረጋቹሃለው
@Ethiozefennews
@Ethiozefennews 5 лет назад
እንደኔ ከሀገር ውጪ ለምትኖሩ እና ሀገር ውስጥ ላላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ሀገራችን እስክነገባ በያላንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን። በዚህ አጋጣሚ ቻናሌን Subscribe ማረግ አትርሱ።
@fatumaedris8119
@fatumaedris8119 5 лет назад
አላህ እውነተኛውን መገድ ይምራህ አተ ምርጥ ልጅ የአላህ
@hayamojf1700
@hayamojf1700 5 лет назад
ጆሲእግዚሐብሔርእድሜናጤናይጥህ
@tsionzorthodox691
@tsionzorthodox691 5 лет назад
እውነተኛ መንገድ ክርስቶስ ነው አግኝቶታል
@ናኢማብትኢብራሂም
አሚን ያረብ
@fifo3555
@fifo3555 5 лет назад
ጁሲ እውነት ተመርጠሀል ሰውን ከማስደሰት በላይ ምንአለ ፈጣሪ እድሜ ልክህን ባልጠበከው ደስታ ያጥለቅልቅህ ኑርልን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 лет назад
ጆስዬ ደስታ በቃላት ለመግለፅ ከባድ ነው እንባዬን ማቆም አልቻልኩም እድሜ ዘመንህ ይባረክ
@senaytube5587
@senaytube5587 4 года назад
ጆሲዬ አንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል ቢሆንም ግን ሳላመሠግንክ ማለፍ ስለማልቺል ብቻ እግዚያብሔር አምላክ ረጅም እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ እንዲሠጥክ ምኞቴ እጅግ የላቀ እንደሆነ ልገልፅልክ እወዳለሁ ።ሠላምክ ይብዛ !!:
@ekrambelay691
@ekrambelay691 5 лет назад
ጆስየ ላንተ ቃላት የለኝም ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሠወችን ከማስደሠት በላይ ምን ደስታ አለ❤
@gdhtgj2907
@gdhtgj2907 5 лет назад
Thanks
@saraibro9679
@saraibro9679 5 лет назад
የእናትን ደስታ ከማየት የበለጠ ምን አለ እንኮን ደስ አላችሁ ጆስየ እድሜህን ያአረዝመው
@alemayotadele7390
@alemayotadele7390 5 лет назад
Josy just am instructor at mekelle university when am observing your program am crying always because of happiness, truly why always God give like you rather than racist individuals. You will be the hero Ethiopia and Eritrea
@t.gyemariyamlji1566
@t.gyemariyamlji1566 5 лет назад
ጆሰን የሚወድ ላይክ በቃ ቃል የለኝም ለጆሲ ኡፍፍፍፍ ሰላምህ ይብዛ
@medinahmuhammad2191
@medinahmuhammad2191 5 лет назад
ደስታም ያስክራል ለካ ? አይ እናትነት እኔ እኮ ጄሲን አንተ እግዚህብሄር ነህ አንተነህ የፈጠርከን እንዳይሉት ፈርቼ ነበር ሰው ሲደስት ማየት እንዴት ደስ ይላል ኡፍ እንኳን ደስ አላቹ እልል በሉ
@monirhossainmonirhssain9215
@monirhossainmonirhssain9215 5 лет назад
ጆሲ እግዚህብሄር ዪጠብቂህ
@themyou8345
@themyou8345 5 лет назад
እግዚያብሄር ይባርክህ ጆሲ አሪፍ ስራ ነው ቀጥልበት።
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 5 лет назад
እኔም ሳላውቀው የሞተው አባቴን ባገኘሁት እንዲህ እንባየ ሲፈስ እናንተ አባት ያላችሁ እህት ወንድሞች ፈጣሪያችሁን አመስግኑ እንደየቲምነትና እንደ ድህነት የሚከብድ ነገር የለም። አባት ኩራት ነው አባትም ባይኖር የአባት ወገን ካላችሁ አልሀምዱሊላህ በሉ።
@zharaahmedin5173
@zharaahmedin5173 5 лет назад
እኔም አባቴን አላቅም ይሙት ይኑሩም የማላቅ ነኝ እህህህ አባት የሌለው ሰው ሁሌ የጎዶሎነት ስሜት እንደ ተሰማው ነው
@ዙዙስደተኛዋ
@ዙዙስደተኛዋ 5 лет назад
እኔም እንዳንችው አባቴን አላቀውም 3 አመት እያለሁ ወደ አሄራ የሄዴው ብቻ አልሀምዱሊሏህ አጎት የለኝ አክስት የለኝ ዘመዶች የሉት እንዴት እንደማለቅስ በአባት በኩል ብቻ አልሀምዱሊሏህ አለ ኩሊ ሀል
@ማረኝየአሏህs
@ማረኝየአሏህs 5 лет назад
መላ የጠፋኝ ነኝ ያባት ወገንም ምንም አይሰራም እህት ማን እደናትና እዳባት
@umihabibti4554
@umihabibti4554 5 лет назад
_Abshri Habibti lemotutem Allah yzenlachew yalutnm Allah edmena tena ystachw_
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 5 лет назад
@@ማረኝየአሏህs የኔም እኮ አሉ ያውም ራሳቸውን የቻሉ ግን እኔን እንደ ውሻ ነው የሚያዩኝ ምክንያቱም እናቴ ድሀ ነች ግን እንዳሉ አልቆጥራቸውም ለዛ ነው 23 አመት ሙሉ ስኖር 1 ልብስ ገዝተውልኝ አያውቁም።
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 лет назад
በሉ ተመልካቶች ጆሲ መታል ሶፍት አዘጋጅታቹ ተመልከቱ ጆሲይ ደስ የሚል እድሜ ይኑርክ ወንድሜ
@Ethiozefennews
@Ethiozefennews 5 лет назад
እንደኔ በስደት ላላችሁ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ሀገራችን እስክነገባ በያላንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን። በዚህ አጋጣሚ ቻናሌን Subscribe ማረግ አትርሱ።
@የደሥታልጅ
@የደሥታልጅ 5 лет назад
ጆሲ የምር በጣም ደሥ ይላል ግን የእኔም እህት እንደዝህ የት እንዳለች አይታወቅም እባካችሁን የጆሲን አድርሻ ሥጡኝ እና እናቴን እንደዝህ ደሥ ይበላት የምር በጣም
@ኒውሌዲየውስታዞቼወዳጅነኝ
ወላሂ በጣም ምታስፍሩት unlike ምታረጉት ልጆች ያሳዝናል በጣም የእና ደስታኮ ነው
@yayeshbelay3093
@yayeshbelay3093 5 лет назад
በሰዎች ደስታ የማይደሰቱ ሰዎች እኮ ናቸው ለማንኛውም ልብ ይስጣቸው
@alhamdulilahforeverything340
@alhamdulilahforeverything340 5 лет назад
በጣም ነው የሚያናድዱት
@assa7756
@assa7756 5 лет назад
አያቁት እያሉነው ሢያውቃቸው አይሆንም
@bosenibosebi544
@bosenibosebi544 5 лет назад
Dislike.yemiadergu.weyanewech.nachew😂😂😂
@የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ
ስለማያውቁ ይመስለኛል
@መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ
ጆሲ ምን እንደምልህ አላቅም ብቻ ፈጣሪ አምላክ ለአንተ ከፍ ከፍ ያለ እንጀራ ይስጥህ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
እናቴ ናፍቀችኝ😭😭😭😭😭😭😭
@mominahassen7580
@mominahassen7580 5 лет назад
አቤት ገናን በለቅሶ አሳለፍኩኝ እድሜ ለጆሲ ጆስዬ ተባረክልኝ እንኲን ደስ ያላችሁ እናትና ልጅ
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 5 лет назад
በአላህ እምባየን መቆጣጠር አልቻልኩም #በነገራቺን ላይ የኔም እናቴ ከ23 አመት ቡሀላ ጥቅምት ላይ ነው ወደ ኤርትራ ሄዳ እናቷንም እህቶቿን ዘመዶቿን ያገኘችው የዛኔ የነበረን ደስታ ከምንም በላይ ነበር እኔ ያለሁት ስደት ነው የእናቴን ቤተሰብ አያቶቼን አላውቃቸውም በፈጣሪ ፍቃድ በቅርቡ ሀገሬ ስገባ የመጀመርያ እቅዴ ከእናቴ ሀገር ኤርትራ ሄጄ አያቶቸን እና ዘመዶቸን መተዋወቅ ነው አላህ ያሳካልኝ እና ጆሴየም አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኔ ውድ ።
@hussiensaeed6119
@hussiensaeed6119 5 лет назад
ሃይ
@zedzedzed5155
@zedzedzed5155 5 лет назад
አላህ ያሳካልሽ እህቴ
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 5 лет назад
@@hussiensaeed6119 ሀይ
@ትዙ
@ትዙ 5 лет назад
Me too ....እኔም በስደት ነኝ እናቴ ቤተሰብ አስመራ ናቸው በቅርቡ ከወንድሜ ጋር ደርሰው መጡ ።።እኔም ቸኩያለሁ ኮንትራቴን ጨርሼ አስመራ ሄጄ የናቴን ዘመዶች እስከማይ።።።።
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 5 лет назад
@@ትዙየፈጣሪ ፍቃድ ይሁን አንቺም እኔም የናቶቻችንን ሀገር እናያለን በጣም ደስ ይላል
@eritreacayklingmedia782
@eritreacayklingmedia782 2 года назад
ጆሲ የ እግዚኣቢሄር መልእከተኛ ነህ እድሜና ጤና የስጥህ ፈጣሪ 🇪🇷❤️🇪🇹
@rukiyaruku4799
@rukiyaruku4799 5 лет назад
ጆስዬ አንተኮ እግዚአብሔር የባርከህነህ በእውነት
@ama7624
@ama7624 5 лет назад
አቤት አንተ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነክ እንደ ዶክተር አብይ ተመስገን
@mamimm7099
@mamimm7099 5 лет назад
A Ma ጆሲ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅክ እድሜክን ያርዝመው ፈጣሪ ቃላት ያጥረኛል ላንተ እናቴ እንኳን ደሰሰሰሰሰ አሏት በእውነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በደሰታ እሰከ መጨረሻ ደሰታ አይጥፍ ከቤቶ ማዘርዬ
@netsanettekeste4086
@netsanettekeste4086 5 лет назад
Exactly
@እግዚአብሔርእረኛየነ
ጆሲየ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልህ በደስታ ኑርልን ለዘላለም
@amazingworld9540
@amazingworld9540 5 лет назад
Im from eritrea but when I see this guy he is very incredible guy god bless you my brother. Amlak yebarekeh sew neh ante bewnet amlak yefelegkew yesጥህ ወንድሜ
Далее
Kasaye chemeda,
0:51
Просмотров 122
TRENDNI BOMBASI💣🔥 LADA
00:28
Просмотров 370 тыс.
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45