Тёмный
No video :(

እንዳልክን ከቶኪቾዉ ጋር አመሳሰሉት | faithline | endalk zenebe | tokichaw | aman shalom | bereket tesfaye 

Faithline
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 4,8 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @faithline7
#faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
faithline
to contact 👇
Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Aman shalom: t.me/Biblos336
Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
Kidus : 🤙 +251926228639
Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@jaeltrans2011
@jaeltrans2011 Месяц назад
ይህ ተመስገን የሚባል ልጅ እጅግ የፕሮቴስታንት ጥላቻ የተሞላ ጴንጤ መሳይ የኦርቶዶክስ ሃይማኖተኞች ተላላኪ ነው!! የእግዚአብሔር ቁጣ እንዳይሆንበት እፈራለሁ!! እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ!
@honeyb4984
@honeyb4984 Месяц назад
ስራዉ መጮህ ብቻ ተቃራኒ በመሆን ታዋቂ መሆን የሚፈልግ ሰዉ ነዉ 🙉
@EyerusashenafiKiya
@EyerusashenafiKiya Месяц назад
አውነት ነዉ አኮ ተምስገን የሚባል ሰው ያ ጤነኛ አይደለም ጌታን
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 Месяц назад
​@@EyerusashenafiKiyaአንተስ? ስለራስህ አስበህ ታውቃለህ??????
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 Месяц назад
እንዳልክ እንኳን አራዳ ነች።
@melkam819
@melkam819 Месяц назад
ሲጀመር ከምናቀው ቋንቋ ያለፈ መዝሙር ይሁን ዘፈን አናውቀውም ግን መዝመር እንደእግዚአብሄር ቃል ሰው ሲሰማው ወደ እግዚአብሄር መንፈሱን የሚያስገሰግስ እና ሀሴት የሚያደርግ መሆን አለበት እንዳልክ ቁጭ ብሎ መማር አለበትበአደባባይ ጌታን ተቀበለ በአደባባይ ሁሉን ፈፅሞ ሰባኪ አልቀበልም መመስከሩ ስለጌታ የገባውን መናገሩ መልካም ግን ወንጌል ለመስበክ ገና ነው ፀጋው ሳይኖረው አይቻልም እዚሁ ጨርሶ የሰለመም አለ ይመስለኛል ብር ፍለጋ ሲስተም ነው ለእንዳልክ መድረክ የሰጠው ቤ/ክ ብዙ ፀጋ ያላቸው ወንድሞች የተረሱ እያሉ ያናድዳል በተረፈ ምከሩት ግብዙት እና
@user-tw5sv1cg5w
@user-tw5sv1cg5w Месяц назад
በእርግጠኝነት ተሙን በእግዚያብሔር ቃል እንወያይ ብትሉት አፍ የለውም ሀሜት እውቀት አይጠይቅም::
@user-dz3cg4ph5p
@user-dz3cg4ph5p Месяц назад
በእውነት የእንዳልክ ጌታን ማግኘት በእውነት እንኳንስ እኔን በሰማይ መላዕክታት ዘንድ ታላቅ ደስታ መሆኑ በታመነው የእግዚአብሔር ቃል የተረጋገጠ ነው። ታድያ የእንዳልክ ብቻ ሳይሆን በእግዚአብሔር መልክና አምሳል የተፈጠረ የሰውን ልጅ ሁሉ ይመለከታል ።ነገር ግን በዚህ ፍጥነት በቂ ትምህርትን ተከታትሎ የበለጠ በመረዳት ላይ በተመሰረተ ለብዙ የተረፈ አገልግሎት ሲጠበቅበት ልክ የለሽ ፍጥነቱ እና ሁሉንም አብኩቼ ልጋግርው ባይነቱ እንደ ሰው እንደመንፈሳዊም ያሳስበኛል።ይልቅ በአለቱ ላይ የመመስረት ፅናቱን የበለጠ የሚያዳብርለት የቃሉን ጥናትና የፅሞና ጊዜ እንዲኖረው ፀሎቴ ነው።
@genetmesfin4299
@genetmesfin4299 Месяц назад
የኔ ወንድም እንዳልክ የተናገረዉ ተቆርጦ ነዉ የተለቀቀዉ እሱ የተ ቦታ ያንን ጸሎት እንደጸለየ ለምን በዛ ቦታ እንደተገኘ አብራርቶ ዛሬ በሌላ ሚዲያ ላይ ተናግሮአል ለምን ቸኮላችሁ ሂዱና አዳምጡት በምን ምክንያት እንደሆነ ተገልጾአል
@user-dz3cg4ph5p
@user-dz3cg4ph5p Месяц назад
@@genetmesfin4299 ሊሆን ይችላል። ነገር ግን እንደአጠቃላይ ከተጠመቀ እንኳን በቅርብ ቀን እንደሆነ አውቃለሁ ከምኔው ለማይክ ወይም መድረክ ከጀት የፈጠነ እንቅስቃሴው በእውነት ቢረጋጋ ከብዙ ነገር ተጠብቆ ለብዙዎች የመዳንም ሆነ የበረከት ምክንያት ሊሆን ይችላል።በአለም የሚዲያ ሰውነትና በመንፈሳዊ ሚዲያዊም ሆነ የቸርች መድረክ ላይ አገልግሎት በጣም የተለያዩ ናቸው። ፍጥነቱ ሌሎችን ሊያመጣ አይደለም እልህ አስይዞ የሚያስፈረጥጥ አይነት ክፉኛ መንቀዥቀዥ እያየሁበት ስለሆነ ነው። ለማንኛውም ለልጁ ሰክኖና ተረጋግቶ የእግዚአብሔርን ቃል ማጥናትና ሊበስል እንዲገባ ምኞቴም ስለሆነ ነው።
@Hiwot210
@Hiwot210 Месяц назад
አንዳንዴ ቆም ማለት ጥሩ ነው ተመስገን የጌታ ምህረት ይብዛልክ ቆም ብትል ጥሩ ነው አየር ለመያዝ መከራክን በላክ የምር ታሳዝናለክ😢😢
@betlehemyimam3483
@betlehemyimam3483 Месяц назад
Faithlinr sham on you
@isaiah53_1
@isaiah53_1 Месяц назад
ተመስገን ፀሎት ያስፈልግሃል 😢😢😢😢
@saramarkon5451
@saramarkon5451 Месяц назад
live ላይ ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር ጌታን እንድታገኝ እነግርህ ነበር
@apostlejossybadebo4798
@apostlejossybadebo4798 Месяц назад
ለእግዚአብሔር የቀናችሁ አትመስሉም?እግዚአብሔር ከማንም ጥብቅና አይቀበልም።
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Месяц назад
ወረኞች ጌታ ይገስፃችሁ!!!
@SebleEyo
@SebleEyo Месяц назад
ተመስገን አንተን ብሎ የጌታ ልጅ ።ርጉም
@EyerusashenafiKiya
@EyerusashenafiKiya Месяц назад
በቻ ተምሰገን ጌታ ማሰተዋል yisetau
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 Месяц назад
ለእርሶም።
@desalegnamele
@desalegnamele Месяц назад
ዓንተ ዕንዳልክ በመዳኑ ደሥተኛ አይደለህም ማለት ነው?ገና ወደ ጌታ የመጣውን ሠውመንቀፍ ነው ወይሥ ማዳን ?ቅናት ይመሥላል ጭፍን ጥላቻህን ተው
@Luna23official
@Luna23official Месяц назад
ሲጀመር ፓስተር እኮ ሹመት ኣይደለም። ሁላችን ፓስተሮች ነን ኣንዱ የበላን ኣንዱ የበታች የሚባል የለም። ሁላችን አገልጋዮች ነን አለቀ ።
@MeazeAbebu
@MeazeAbebu Месяц назад
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሾርት ሚሞሪ ልጁ የቢዝነስ ሰዉ ነዉ አትሸወዱ
@user-ji6od5sh1i
@user-ji6od5sh1i Месяц назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቺ
@fikreya
@fikreya Месяц назад
faithline zmbeleh ateposetewu wore bcha mn enewaralen ke hametena ke telacha ? TEmu serateyelelewu kahed orthodox degaf nwu ende chewota, mndnew negeru?
@haymihaymi6782
@haymihaymi6782 Месяц назад
እኔ እውነት ለመናገር የበረከት ልብሱ ምንድነው ዲዛኑ አልገባኝም የገባው ሰው ካለ አስረዱኝ የገባው ሰው ካለ
@edenbirhanuwoldamuel1491
@edenbirhanuwoldamuel1491 Месяц назад
በእንዳልክ ሰይጣን እርር ብሏል .... ኦርቶዶክሳውያን ብቻ ሳይሆኑ ዱርዬ ጴንጤዎችም ተቃጥለዋል ....ቂቂቂ.....
@BettyHussen
@BettyHussen Месяц назад
አንዳንድ ክርስቲያኖች ግን ክርስትናችሁ ያጠራጥራል
@edenbirhanuwoldamuel1491
@edenbirhanuwoldamuel1491 Месяц назад
@@BettyHussen በጣም በጣም አሳዳጆች ሆናችኋል።.....
@user-bx1hi9ni4n
@user-bx1hi9ni4n Месяц назад
ቂጥ ሲወዛወዝ በተሰበረ መንፈስ መሆን አለበት ብሎት እርፍ በጣም ያሳፍራል
@lizatolesa4837
@lizatolesa4837 Месяц назад
Eree atasenakiluutii lijuun
@BettyHussen
@BettyHussen Месяц назад
እኔ በረከት ምን እንደዘመረ አላውቅም ስለዚህ ምንም የምሰጠው አስተያየት የለኝም እንዳልክ ግን ታያላችሁ ምን እንደሚሆን .......
@user-un6uf9fs1r
@user-un6uf9fs1r Месяц назад
Kristos wastenawen yewesedal ayezosh. Kechelema wede birhan meto. Temeliso chelema ayemetam
@getutamiru9513
@getutamiru9513 Месяц назад
Ebakachu sile Eyesus sibeku
@TerezaBoshe
@TerezaBoshe Месяц назад
እግዚአብሔር ይገፅፃችዉ ወረኞች
@saramarkon5451
@saramarkon5451 Месяц назад
አንተ ተመስገን የተባልከው ልጅ እውነት ክርስቲያን ነህ?በቅናት ልትሞት ነው እኮ የእውነት ለአንተ ምህረት ያድርግልህ ቃላቶችህ እራሱ የማያንፅ ያልተገራ ነው
@haymihaymi6782
@haymihaymi6782 Месяц назад
አለባበሱንም እንዲያስተካክል ንገሩት
@AddisEbero
@AddisEbero Месяц назад
ሲጀመር እንዳልክ ዎላይታ አይደለም ጋሞ ነው እግዚአብሔር ከዎላይታ ኤራስ ያጥፋችሁ በርከት መዝሙር በጣም አዝገራም ነው ቆንቃ ካላዎቃችሁ ታው ባና ባና ማለት አልፈ እሄዳለው አምለት ነው
@Faithbemnet
@Faithbemnet Месяц назад
ጥፋቱ ገዘብ ስብስበው የሰጡት ነው
@asteryigezubelay598
@asteryigezubelay598 Месяц назад
ዘፈን ግጥሙ ምንም ይሁን ምን በዳንስ የታጀበ የሙዚቃ ቅንብር ጩሀት ያለበት የሚያዝናና በጭፈራ የተሞላ አለማዊ ደስታን የሚሰጥ ማለት ነው
@Luna23official
@Luna23official Месяц назад
ኦርቶዶክስን ነው እውነቱ ሲገባህ የምትለው ?? ኦርቶዶክስ ላይ ምን እውነት አለ?እውነት ካላት ኣንተ ውነት ትተህ ወደ ውሸት ለምን መጣህ? ኦርቶዶክስ በውስጥዋ ያለው የተሸፈነ ርኩሰት የማስመሰል ትህትና የተለሰነ መቃብር ለሷ ነው። በጴንጤ ደግሞ ፊት ለፊት የዘቀጡ ምናምንቴዎች አሉ ሁሉንም ወንጌላውያያን ኣይወክሉም ። ልጇቿ ግን ተደብቀዋት ኧረ አታስቁኝ በየሰርጉ በየክብረ በዓላት በስካር ጥንብዝ ብለው የሚጨፍሩት ቄሶቹ ኣይደሉ እንዴ? ጅብ የማያውቁት ኣገር ሄዶ ቁርበት ኣንጥፉልኝ እነደሚለው ሆናችሁብኝ። ኣስቂኞች ራሳችሁን ኣታላዮች ናችሂ። ከናንተ ፃድቅ ፃድቅ ከሚጫወት ኣስመሳይ ጌታን የተቀበለ ደካማ ክርስቲያን የዘላለም ህይወት አለው። ቀለጣችሁ
@Ghp7657
@Ghp7657 Месяц назад
Meqabir lanchi new anchi kifu cekagne. Ye 100 amet haymanot yizesh. Endalk biher ena orthodox sosadeb enkuwan lik ayidelehim atilutim enante nachihu ye Egziabhare menfes selam fiqir yalachihu rndewim tilacha new yalebachihu wendimun yemitela nefse geday new!
@getutamiru9513
@getutamiru9513 Месяц назад
Were selechegn
@user-un6uf9fs1r
@user-un6uf9fs1r Месяц назад
Yalefe tarik eyanesa yemikes Seyetan new. Temesgen kesash balege Temesgen ke eweket netsa amroh tenama yehun rasu ayetawekim. Temesgen ande ankiro menfeskudus ketaleh man yanesahal lemayereba amro telalifehal. Balege
@techwithnhatty483
@techwithnhatty483 Месяц назад
Beyeadebaby yemichefirewu manewu?
@yohanneskebedom1400
@yohanneskebedom1400 Месяц назад
Zemaw betel rege BEAT lay yezemerew ye bob Marley new. Kealem endemetan alawekum endye
@EyerusashenafiKiya
@EyerusashenafiKiya Месяц назад
ቆይ አነች አራሰሽ euki ወር
@asherlukas5685
@asherlukas5685 Месяц назад
ምድረ ባዶ ጭንቅላት
@amaljigngezehagn8097
@amaljigngezehagn8097 Месяц назад
እውነቱን የሚናገር እናንተ ጋር አይወደድም
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 Месяц назад
የእንዳልክ ወደ ጌታ መ ምጣት እንዲህ ያሳበዳችሁ የቅናት የጥላቻ መንፈሰ የተፀናወታችሁ በሸተኞች ናችሁ ።
@Arega-haset
@Arega-haset Месяц назад
lol🤣🤣🤣🤣🤣
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 Месяц назад
የማን ነውረኛ ምላሰኛ ነህ መጀመሪያ ከዘረኝነት ቋት ውጣ ከአፍህ ተሰብሰብ። ከፍተኛ የሆነ ጥላቻ ተጠናውቶሀል ንሰሀ ግባ።
@AldaKassa
@AldaKassa Месяц назад
Wergna
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Месяц назад
ተሙ እኮ ጨዋ ነው በረከትን ነው እየተቸ ያለው 😅😅😅
@genetmesfin4299
@genetmesfin4299 Месяц назад
አንተ ተመስገን የሚሉህ ሰዉ ጤነኛ ነህ እኔ እብድ ነዉ የምትመስለኝ ጤነኛ አትመስለኝም። ጠላት ዲያብለስ እየተጠቀምብህ ነዉ ከዚህ ከሚዲያ ላይ ብትጠፋ ነዉ የሚሻለዉ ጫት እየቃምክ በምርቃና የምትመጣ ነዉ የሚመስለኝ ሰዉ እንዴት እንዲህ ባጭር ጊዜ ዉስጥ ልዉጥ ብሎ ሴጣን ይሆናል።ጏደኛህ ኤፍሬም ለምን አይመክርህም።
@Konjo-pp5v
@Konjo-pp5v Месяц назад
አሜተኞች ሁሉ ቦዘኔ
@user-fl8ku7pi6g
@user-fl8ku7pi6g Месяц назад
Don't worry about Bereket He knows more than you
@hewotkonjo1801
@hewotkonjo1801 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂??????????
@AddisEbero
@AddisEbero Месяц назад
ዓው መዝሙር ነው 100%100ቆንቆ ካላዎቃችሁ ታው ዎረኛ ❌❌❌❌❌❌❌
@yamre2752
@yamre2752 Месяц назад
Kkkkk manim eyetenesa sebaki
@addisabab1226
@addisabab1226 Месяц назад
አቤት የኦሮሞና የወላይታ ጥላቻ
@Ghp7657
@Ghp7657 Месяц назад
Abet wishet yihen wede poletika litiqeyiru😮 Endalk bihern degagimo sisadeb orthodoxn sisadeb timerequtalachihu! Ke enante belay zeregna be tilacha yetemola yelem. Pente balegize eyetebale bizu le tiqim eteteqeyeru new. Enante degmo bezi chigir yelachihum ! Maninetachihun yasayal !
@abelbeyene1750
@abelbeyene1750 Месяц назад
😂 እረ መዝሙርን ዘፈነው በግድ
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 Месяц назад
የማን ነውረኛ ምላሰኛ ነህ መጀመሪያ ከዘረኝነት ቋት ውጣ ከአፍህ ተሰብሰብ። ከፍተኛ የሆነ ጥላቻ ተጠናውቶሀል ንሰሀ ግባ።
Далее
Construction site video BEST.99
01:00
Просмотров 331 тыс.