Тёмный

እንዳልክ በጴንጤዎች ከፍቶት ተናገረ | ኤል ቃል tube | faithline | endalk zeleke | melos | ተናገር እዉነቱን | ወንጌላውያን 

ኤል ቃል tube 2
Подписаться 3,3 тыс.
Просмотров 1,8 тыс.
50% 1

#ተናገር #faithline #መዝሙር #ወንጌል
ኤል ቃል tube
እንዳልክ በጴንጤዎች ከፍቶት ተናገረ | ኤል ቃል tube | faithline | endalk zeleke | melos | ተናገር እዉነቱን | ወንጌላውያን

Опубликовано:

 

5 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@HappyJumpingPuppy-ds3ez
@HappyJumpingPuppy-ds3ez 24 дня назад
እንዳልክ የጠላትን ስራ አፍርስ አስመሳዮች በዘተዋል አትሰማቸው ባንተ የሚሰራ የጌታ ስራው ይሰራል ጠላት እርር ይበል ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meharimerhawit4364
@meharimerhawit4364 24 дня назад
Ayzoh endalk yhe keseytan new ketl zm atbel yemtafekrew geta sbeklet zemrlet tebarek
@tutubevan932
@tutubevan932 24 дня назад
አውራ የኔ ወንድም እንወድሀለን ጌታ ይባርክህ
@hiruthbh6066
@hiruthbh6066 24 дня назад
በርታ አንተ በተሰጠሕ መገለጥ ወደፍት ሒድ እየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን
@abyine-wz4yh
@abyine-wz4yh 24 дня назад
በርታ እንደልክዬ❤❤
@user-fp7kh7yy3h
@user-fp7kh7yy3h 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MrGIG2012
@MrGIG2012 24 дня назад
❤❤❤❤❤
@DOHDoga
@DOHDoga 23 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@denekealembo840
@denekealembo840 24 дня назад
አጌ አይቤ ጠላዬ
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 25 дней назад
እንዳልክዬ ዝም እንድትል አይደለም የጠራህ በግዜውም ያለግዜውም ሰበክ ተናገር ጌታ ይባርክህ
@user-ve4xy9ec6u
@user-ve4xy9ec6u 24 дня назад
ዝም አንዳትል እንዳልከየ መቸስ ተነግሮ ያልቃል ሰለ አየሱስ ተነግሮ ተነግሮ ተነግሮ አያልቅም አሜን ሀለሉያያያ
@MrGIG2012
@MrGIG2012 24 дня назад
28 ሴቲቱም እንስራዋን ትታ ወደ ከተማ ሄደች ለሰዎችም፡- 29 ያደረግሁትን ሁሉ የነገረኝን ሰው ኑና እዩ፤ እንጃ እርሱ ክርስቶስ ይሆንን? አለች። 30 ከከተማ ወጥተው ወደ እርሱ ይመጡ ነበር። 41 ስለ ቃሉ ከፊተኞች ይልቅ ብዙ ሰዎች አመኑ፤ 42 ሴቲቱንም፡- አሁን የምናምን ስለ ቃልሽ አይደለም፥ እኛ ራሳችን ሰምተነዋልና፤ እርሱም በእውነት ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት እንደ ሆነ እናውቃለን፡ ይሉአት ነበር። 47 እርሱም ኢየሱስ ከይሁዳ ወደ ገሊላ እንደ መጣ ሰምቶ ልጁ ሊሞት ስላለው ወደ እርሱ ሄደ ወርዶም እንዲፈውስለት ለመነው።
@wollodesie2116
@wollodesie2116 25 дней назад
አውራ እንዳልክዬ እሰይ ጌታ ይባርክህ
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 25 дней назад
እንዳልክዬ የጠራህ እንድታወራ ነው ዝም ብለህ አውራ ዝም በል የሚልህ ሰይጣን ነው
@Nebiat-qo1tb
@Nebiat-qo1tb 25 дней назад
Tebark edalk
@Abebechdureto
@Abebechdureto 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@sabatsegay9572
@sabatsegay9572 24 дня назад
ወንድሜ ሰይጣን ስለ አመለጥከው ወንድሞች በተባሉ ገና ይዋጉሀል አንተግን ዝም ብልህ ኢየሱስን ስበከው ❤❤❤❤❤❤
@mimmim4291
@mimmim4291 24 дня назад
እዛው እደለመድክ አፍክን ክፈት ማንም እየመጣ እኛ ላይ አፉን ይከፍታል ቅድሳን ለማየት ብቃቹ ነገ በጣም ነው የሚያዋረደን
@tutubevan932
@tutubevan932 24 дня назад
እረ በጌታ ንግግርሽን ተጠንቀቂ አዲስ የዳነን ሠው በንግግር አትገፍትሪው በፍቅር ተቀበይ እባካችሁ ሁላችንም እንጠንቀቅ ለአዲስ ነፍሳት እባካችሁ
@Faithbemnet
@Faithbemnet 25 дней назад
አረ ባክህ ? እንዳልክ
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr 24 дня назад
እንዳልክ እባክህ ቲክቶክ ላይ ያየኸው አይደለም ለራስህ መካላከሉን ተውና ዝም ብለህ ሥራህን ሥራ በጣም ብዙ ሥራ ነው የሚጠብቅህ ጊዜ የለህም በቲክቶክ የተለመደውን ኮልኮሌ ወሬ ትተህ ምስክርነትህንና ስብከትህን ቀጥል ከዚህ በላይ ልትባል ስለምትችል የምሥራቹላይ አትኩር በተረፈ ስለአንተ እግዚ/ርን አመሰግናለሁ በርታ
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 24 дня назад
Aye pentewoch aman tasero aberehew yalekomek kaleab zare le ermias account kegonu alek .... enaten ke metseyefe yetenesa new wede ortodox yehedekut ... endalek eraseh menew lelochu ye geta lejoch ayedelum ende ? Abet pente enkuwanem ezeabeher sew alehone i can't stop crying when I see pente kefafelo simeleket .. ezeabeher yeker yebelachu .. . Hulachehum hulachenum are not tenegna.... wesetachu kefat yazel grouptegnoch.... endalek gen kepente erasehen tebek ayedel yaluh so yemogn sew meker ayedelem ... erasehen tebek ..
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 25 дней назад
ምክር ጥሩ ነው ምክር አትጥላ😊 😅 የኢየሱስ ስም እንዲህ መጫወቻ ይሁን ለቲክቶከሮች😢
@JeryyKastro-ro1rb
@JeryyKastro-ro1rb 25 дней назад
ዝም በል የሚሉህ ሚሰማቸው ስለሌላቸው ነው አንተ ኢየሱስ ጋር ወደ ፊት
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 23 дня назад
ኧረ ተረጋጋ ምነዉ ጼንጤ ነኝ አልክ😡😡😡መጀመሪያ ለቀለሜ ተናገር ምድር ሆዳድሁላ ስብስብ😤😤😤የወንድሞች ጠላቶች እንዳልክ እባክህ ተረጋጋ ያዙኝ ልቀቅ አልክ ምነዉ እንደዚህ ከለሌ እምነት የምጡ እኔደዚህ አልተናገሩም ስአት😡የወንድሜን ፎቶ ልክ አድረጓ የፖሰት ሰዉዬ ጥፋቱ ለምን ተነገረ ነዉ ባለጊቾ😷😷😷
Далее
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 54 тыс.
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
Просмотров 99 тыс.