Тёмный

እንዳንቱ 2 - የህብረት መን+ሺዳ - መዛሚር ሊቃ መድረክ #1  

YASSELAM
Подписаться 96 тыс.
Просмотров 1,6 млн
50% 1

#mezamir
#liqa
#neshida
እንዳንቱ #2 ግጥም ሀሰን አራጋው
صلى عليك الله يا علم الهدى *** واستبشرت بقدومك الأيامُ
هتفت لك الأرواح من أشواقها *** وازينــت بحديثك الأقلامُ
ፍቅርሁ መቼ ያውቅና የነገ ቀጠሮ፣
በዕለት እየወጋኝ ልቤ ላይ ተቋጥሮ።
አወዳሽ አድርጎኝ ከዓለም አስፈንጥሮ፣
እንዳንቱ አላየሁም ሙሉ ሰው ተፈጥሮ።
……………………
ሸሽጌ ያኖርኩት የሙሀባ ግርዶ፣
ለአደባባይ ሰጠኝ በናፍቆት ተቀዶ።
አሁን ምን ይባላል ሃድራ ለዶቆሰው፣
ምሱን መቀበል ነው ወዶ የገባ ሰው።
በወዳጄ ናፍቆት ነፍስያዬ ታማ፣
ይሄ ሰው ምን ሆነ ተብዬ ብታማ።
ማን ይደርስልኛል ርቆኝ መንገዱ፣
እሽራለሁ እንጂ ሲያጠጣኝ ከሀውዱ።
……………………
Choir
ፍቅርሁ መቼ አገኘ ምትክ ተጋሪ፣
ለናፋቂ ጭፍራ ከርሞ አደናጋሪ።
ቀምሼው ቢጣፍጥ ተውሂድ ተደግሶ፣
እንዳንቱ ማን ፀና በልቤ ላይ ነግሶ
-------------
صلى عليك الله يا علم الهدى *** واستبشرت بقدومك الأيامُ
هتفت لك الأرواح من أشواقها *** وازينــت بحديثك الأقلامُ
የመውደዱ ፈንጂ መዲና ተጠምዶ፣
በሪሳላው ጥይት ሸፍዓው ተገምዶ።
ተኩሶ እንዳይገለኝ ሱናውን ታጥቄ፣
ተረፍኩኝ እንዳልል መሞቴን ናፍቄ።
የዘላለም ክስረት በተውሂዱ ከሽፎ፣
ዑመቱ አደረገኝ ቀደር አሸንፎ።
አንቱን የሚጠጋ ባይኑ እንዳላለፈ፣
ሀሰን የከተበው ለእኛ እየተረፈ።
……………………
እንዳንቱ ከማለት ልሳን ያላረፈው፣
ምርኮኛ ሆኜ ነው ፍቅር የጠለፈው።
እኔ የጡሃ ሰው ዑመት ተሰላፊ፣
ጡሃን የላከልኝ እዝነቱን ጨላፊ።
ላኪውን ለመንኩት ናፍቄው እንዳልቀር፣
ምኑን አፈቀርኩት ካላየሁት በቀር።
…………………………
صلى عليك الله يا علم الهدى *** واستبشرت بقدومك الأيامُ
هتفت لك الأرواح من أشواقها *** وازينــت بحديثك الأقلامُ
ፍቅርሁ መቼ ያውቅና የነገ ቀጠሮ፣
በዕለት እየወጋኝ ልቤ ላይ ተቋጥሮ።
አወዳሽ አድርጎኝ ከዓለም አስፈንጥሮ፣
እንዳንቱ አላየሁም ሙሉ ሰው ተፈጥሮ።
……………………
ዕንቁ መሆንዎን ለዓለም ለመመስከር፣
ቀለባችን ሆኗል ማወደስ መዘከር።
ላንቱ ያለን ቦታ በምን ተወስፎ፣
በስስት የሚያይሁ ዑመት ተንሰፍስፎ።
አንቱን አንቱን ብሎ ከአቅሉ ተነጠለ፣
በኢሽቅ አውደ ውቂያ እየተቃጠለ።
እንዳንቱ የምለው ከሌላው ለይቼ፣
ሳላይ ወድጄው ነው ዝናውን ሰምቼ።
---------
ዕንቁ መሆንዎን ነብዬ
ለዓለም ለመመስከር ውድዬ፣
ቀለባችን ሆኗል ነቢ
ማወደስ መዘከር ውዴ
ላንቱ ያለን ቦታ ነቢ
በምን ተወስፎ ውዴ፣
በስስት የሚያይሁ ነቢ
ዑመት ተንሰፍስፎ ውዴ
አንቱን አንቱን ብሎ ነቢ
ከአቅሉ ተነጠለ ውዴ
በኢሽቅ አውደ ውቂያ ነቢ
እየተቃጠለ ውዴ
እንዳንቱ የምለው ነብዬ
ከሌላው ለይቼ ውዴ፣
ሳላይ ወድጄው ነው ነቤ
ዝናውን ሰምቼ ውዴ
--------------------------
ከመዛሚር ሊቃ #1 መድረክ
ግጥም
ሀሰን አራጋው
ዜማ
ዓብዱሰላም
ቅንብር
ኤሉና ስቱድዮ
አዘጋጅ
በያን ሚድያ
መዛሚር ነሺድ
ፕሮጀክት ማኔጀር
ዓብዱሰላም
ፕሮዳክሽን
ብራይት ፕሮዳክሽን
ሙንሺዶች
ዓብዱሰላም
ሰላሐዲን ዘይኑ
ዳዊት ታረቀኝ (ዴቭ)
ሰዓድ አህመዲን
አደም ያሲን
ኦሳማ ኢብራሂም
አብዱልጀባር ያሲን (አቡጃ)
ፈይሰል ሰመር
አሊ አከመል (አሉሽ)
አቡበከር ሰፊዩ
ማዲህ ሙኽታር ኸድር
ካሜራ
ሚፍታህ መሀመድ
መሀመድ አብደላህ
ሙአዝ መሀመድ
መሀመድ አወል
ሙባረክ ጀማል
ኤዲቲንግ
ሙአዝ መሀመድ
ሙባረክ ጀማል
ምስጋና
ቢላል ቲቪ
ጀይሉ ቲቪ
ኑጁም
ኮሌታ
ኑር አዲስ ዲዛይን
ረኒን የስልክ ጥሪ ማሳመርያ
ኢስሀቅ ዲጄ እና ዲኮር
ፏ ዲኮር
መንሱር በድሩ
ቶፊቅ ዩሱፍ
ሀምዛ ኸድር ሀሰን
ማሂር አማን
አብዱልሀቅ`
ሳላህ ጅብሪል
መሳይ ሀይሉ
ረደላህ መሀመድ
አልፈሪድ መንሱር
ሙኒብ ሙሳ
ሰሚራ ናስር
ሃቢባ
ለተሳተፋቹ በሙሉ

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 358   
@MalcolmXethio
@MalcolmXethio 2 года назад
ድንቅ ስራ እስኪ አብዱሰላምን የምታደንቁ በላይክ እንያቹ ♥♥♥
@nesredintube227
@nesredintube227 2 года назад
አለን እለን
@amalik5130
@amalik5130 2 года назад
Moamade
@samirashamso5468
@samirashamso5468 Год назад
@
@ayeshaabdulmjed
@ayeshaabdulmjed Год назад
​@@amalik5130f😔😔y xy 🥰❤🥰
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 2 года назад
በተለይ መጨረሻው ሱለላ አላ ሙሀመድ የሚለው የአላህ ደስ ሲል ማሽአላህ ሁላችሁም❤❤❤❤❤👌👌
@habeshafeta9834
@habeshafeta9834 2 года назад
የመጨረሸዋ ፓርት በጣም ደስ ይላል (የማሻወቹ)
@Zebimolla_Hadra
@Zebimolla_Hadra 2 года назад
መጨረሻ ላይ ያለው ድቤ ነሺዳውን ይበልጥ አሳምሮታል ማሻ አላህ🥰
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 2 года назад
የአላህ ማማራችሁ ማሽአላህ እንኳንም ጀሊሉ ሙስሊም አደረገኝ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌
@moonnoonmedia8202
@moonnoonmedia8202 2 года назад
አብዱ ሰላም አላህ አብዝቶ ይውደድህ እኛ እንደምንወድህ ጥሩ እይታ እደሚኖረው ተስፋ አደርጋለሁ
@akremkiyar8693
@akremkiyar8693 2 года назад
❤❤❤❤❤ ይደገም ይደጋገምልን መዛሚር ምርጥ ክሩ 👌👌👌👌
@iyiyasirabdulfeta3419
@iyiyasirabdulfeta3419 2 года назад
ሳላይ ወድጄው ነው ነቢ💚 ዝናውን ሰምቼ ውዴ❤ ያዱረተል በይዳ ውዴ💚 ያቁረተ አይነ ነቢ💗 👏👏👏👏 ሰለላሁ አለይሂ ውሰለም 💞
@Khedir_Emran
@Khedir_Emran 2 года назад
ሰዎች ሙዚቃ ሲሉት ይገርመኛል ወሏሂ ትንሽም ቢሆን ሰይዲን ያስናፍቀኛል ❤❤❤
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 2 года назад
ዝም አትያቸቅም ሙናፊቆች ናቸው እንደዛ ሚሉት ።
@zeharaawol3021
@zeharaawol3021 2 года назад
Hi to
@zeharaawol3021
@zeharaawol3021 2 года назад
Ok
@ሚሚ-ሐ6ዐ
@ሚሚ-ሐ6ዐ 2 года назад
ሙዚቃ ሣይሆን። መሣርያ ውን አትጠቀሙ ነው የምንለው ድምፃቸው የበቃል
@shamsu.oasmanshamsuoasman9769
@shamsu.oasmanshamsuoasman9769 2 года назад
ማሻአለህ ሁሉም ያው ነው
@anwaryesuf9672
@anwaryesuf9672 2 года назад
ደስ የሚል ኢስላሚክ ዜማ thank you so much... አብዱሰላም
@essaabdellah6643
@essaabdellah6643 2 года назад
ማሻ አላህ😘 ግጥም 100% ዜማ 100% አብዱሰላም ዋው!
@mesayaklilu8665
@mesayaklilu8665 2 года назад
I am Christian but i keep listening this amazing neshida so many times.... It has great spiritual concept and heart touching. I have a plenty of muslim best friends and indeed We are Ethiopians we live and die together. Love u brothers.
@shamesuabdoabdo729
@shamesuabdoabdo729 2 года назад
Thanks brather
@abdulmejid3287
@abdulmejid3287 2 года назад
Allah kettegnawn menged ymrak wendme
@umuselwa6020
@umuselwa6020 Год назад
ደ።ደፀደ
@umuselwa6020
@umuselwa6020 Год назад
@faridaaliyyii1666
@faridaaliyyii1666 Год назад
@abayeysuf9194
@abayeysuf9194 2 года назад
سبحان الله ما شاء الله احفظ الله جميعا بارك الله فيك النبي محمد هو الأفضل في العالم❤️❤️❤️❤️
@amek1264
@amek1264 2 года назад
Masha allah ድንቅ ስራ ሙስሊም ወንድሞች selelahu aleyhe weselem
@amek1264
@amek1264 2 года назад
ድንቅ ጵሑፍ
@dinahassen7630
@dinahassen7630 2 года назад
አላህ ሁሉንም አዋቂ ነው ግን የነብያችን ሰ.ዉ.ል ሙሀባ ይጨምርላቹ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 года назад
ደስ ይላል አይ አላህ በጀነት ከነብዩ ጋር ይሰብስበን
@abdulazizmehamed9119
@abdulazizmehamed9119 Год назад
amiiin ya reb
@LiyakatAli-h1y
@LiyakatAli-h1y Год назад
Amiiiiin
@jemalhussein6965
@jemalhussein6965 2 года назад
የመጨረሻው ይምራል 🥰🥰🥰
@hayathassan7818
@hayathassan7818 2 года назад
Masha'Allah can't stop listening this neshidah ያ-ድረተል በይዷ n Abd #👏 👏👏
@farhiyafikir4170
@farhiyafikir4170 2 года назад
Ppp
@farhiyafikir4170
@farhiyafikir4170 2 года назад
Ppp
@farhiyafikir4170
@farhiyafikir4170 2 года назад
Pp
@farhiyafikir4170
@farhiyafikir4170 2 года назад
So look I look look I look pk I thino
@fegegta3237
@fegegta3237 2 года назад
ወላሂ ከምንም በላይ ምናቸውን እንደወደድኩት ታቃላቹ አዳራሽ ውስጥ ያሉትን ሴቶች አለማሳየታቸው ላይክ አድርጉት ሌሎችም ሙነሺዶች ይዩት...ነሺዳው ግን🔥🔥
@seyfulove2170
@seyfulove2170 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@idriskochaalaseriy9433
@idriskochaalaseriy9433 Год назад
aynh ayaym de
@nadutube8871
@nadutube8871 2 года назад
አልሀምዱ ሊላህ የረሱል ኡመት ላረገኝ ጌታ
@kedermohammed3883
@kedermohammed3883 2 года назад
ሰለላ አላ መሀመድ ሰለላ አለይ ወሰለም 😍😍😍😍
@nejuseid8161
@nejuseid8161 2 года назад
Wow yemechereshaw lej part betam yamral Mashallah his voice is amazing!!!
@hawabentbaba9587
@hawabentbaba9587 2 года назад
ማሻ አላህ ደጋግሜ ነው የሰማሁት ወላሂ በተለይ መጨረሻው ላይ ድንቅ ስራ ነው በርቱ
@zuzutube105
@zuzutube105 2 года назад
ሀዊ ደምሪኝ 🥰🥰🥰
@jwowlkd4734
@jwowlkd4734 Год назад
አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረከኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🥪🥪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@wedajutube8885
@wedajutube8885 2 года назад
ማሻ አላህ ጀሊሉ ይጨምርላቹ
@abdulazizmehamed9119
@abdulazizmehamed9119 Год назад
ላኪውን ለመንኩት ናፍቄው እንዳልቀር ምኑን አፈቀርኩት ካላየሁት በቀር ...ያ ረሱሉላሂ እንዴት ደስስስ ይላል ነቢዬ ያረሱሉላህ ሰ.አ.ወ እወዳችሁዋለሁ
@seyaseyaseyaseya4011
@seyaseyaseyaseya4011 2 года назад
ይቺ የመድረክ ፕሮግራም አሪፍ መሸቀያ ዘዴ ሆነች አ ይመቻመቻቹ ያራድዬ ልጆች
@lilaliila6185
@lilaliila6185 2 года назад
😁😁😄😄😄😄😄😄🤣
@oneummahtube7468
@oneummahtube7468 2 года назад
በጣም አሪፍ ነሽዳ ነው ግን የሙዚቃ መሳሪያ ባይኖረው ደግሞ ያምረ ነበረ
@mahimahbub7780
@mahimahbub7780 2 года назад
እንደ ጠበኩት ወደድኩት ባረከላህ አላህ ይጨምርላቹ 🥰❤️
@jimcocabdalla7080
@jimcocabdalla7080 2 года назад
ما اجمل هذا الأصوات والكلمات لذيذة
@rahmarhama2201
@rahmarhama2201 2 года назад
ማሻአላህ በጣም ደሥይላን ወርቱ🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ 2 года назад
እንዳንቱ፣የምለው፣ከሌላው ሰምቼ፣ሳናይ የወወደድኖት፣ዝናውን ሰምቼ፣፣ሰለ፣አለ፣ወሰ፣የሐቢበላህ፣መገን የሐበሻ ልጆች፣በርቱ ጀዛኩሙሉሐይር።።።አላህ በጀነት ከርሳቸው ያድርገን።።ሙሒበ ረሱል ሰለ፣አለወሰ፣።ኢንሸአሏህ።።።
@samira5619
@samira5619 2 года назад
ሰላም ለአገራችን ኢቶቢያ አላህ እስልምናን እና አገራችንንን በራህመቱ ይጠብቅልን
@Zemuyetub
@Zemuyetub 2 года назад
ያላለህ ሽርጡ ደሞ ውበት ሠቶታል😍💜
@elhamelhaj284
@elhamelhaj284 6 месяцев назад
Alsalam aliekoum... Very beautiful nasheed (Madeeh) specially the melody with these nice voices, may Allah save them... Ameen,... Although I don't understand Amharic, only Arabic part... but still listening... Really makes me cry !
@hijabbeauty1091
@hijabbeauty1091 Год назад
Selelahu alyhi weselem 💚💚💚
@hadeak9962
@hadeak9962 2 года назад
በጣምእባየመቆጣጠርአልቻልኩም ምናለቢኖሩልን💔💔💔💔😥😥😥
@nadutube8871
@nadutube8871 2 года назад
እሳቸው እኮ አሉልን በልባችን ውስጥ ያውም ለዘላለም አልሀምዱሊላህ
@hananfedaahanan8307
@hananfedaahanan8307 2 года назад
Masha Allah wow please endantu 3 please 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@mejuna8589
@mejuna8589 2 года назад
ፊዳከ ያሃቢበላህ❤❤❤
@emanabdella2893
@emanabdella2893 2 года назад
Mashallah betam des yelal Allah yechemrelachu
@basushow7856
@basushow7856 2 года назад
♥️♥️♥️♥️♥️💞💞💞I love you isilamaa I love you Muhammed sallalahu Aleku wossalamii sallalahu Aleku wossalamii 💕💕
@onetube3427
@onetube3427 2 года назад
This is what we call magnificent work Masha Allah❤❤....Lyrics + Melody 👌👌
@maroofseadu251
@maroofseadu251 2 года назад
በጣም ትችላላችሁ ❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@dirarmaruf182
@dirarmaruf182 2 года назад
masha allah very amazing neshida......wooooooooooooooow continiew it
@beytelsalah1094
@beytelsalah1094 2 года назад
እረ ማሻ አላህ ከመጨረሻ 2እና 3 ተኛ ላይ ያሉት ድምፃቸው ገራሚ ነው
@aliftube5288
@aliftube5288 2 года назад
Mashallah Mashallah welahi betam yleyal wdoch betam nw des milew Mashallah allah ychemrlachu
@zeynebtube7806
@zeynebtube7806 2 года назад
ልቤን በቀን መጠበቅ አንጠልጥለህ ለቀከዉ መሽአላህ አለባበስ ድምጥ ግጥም 👍
@hawletjemal8735
@hawletjemal8735 2 года назад
ወላሂ ማሽ አላህ እንግዲህ ፍቅር በተግባርም ነው አደራ
@kibatumezgebu5398
@kibatumezgebu5398 2 года назад
ወላሂ በጣም ነው ደስ የሚለው
@ezedintube3067
@ezedintube3067 2 года назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል
@soniyaadem7702
@soniyaadem7702 2 года назад
Mashallah tebarek Allah Allah yechemrlachu 👍👍👏👏
@abdelanesru5031
@abdelanesru5031 2 года назад
welcome welcome masha allah allah hulem yasamtachu wdoche !
@halimajemal6727
@halimajemal6727 2 года назад
እጅግ በጣም ደስ እሚል ነሺዳ ቦታው ላይ ተገኝቼ ስላየሁትም❤❤❤🙏🙏
@mohammedjemal4314
@mohammedjemal4314 2 года назад
yadelew, mech yhon enes bakal yemigegnew
@halimajemal6727
@halimajemal6727 2 года назад
Inshallah and kn❤
@mamnur8175
@mamnur8175 2 года назад
Hey mashe allah migerm sar new klaskalun kensubet mashe allh dnk sra new
@meryemhassen9781
@meryemhassen9781 2 года назад
MashaAllah...Allah yechmrlachuh 💕 Alhamdulilah Muslim ladergen💙
@etibaraliyev5119
@etibaraliyev5119 2 года назад
You muslim?
@al-tefekurtravel3472
@al-tefekurtravel3472 2 года назад
Aseteyayet 1 betam bezachu 2 andayenet betlbsu arif new lelaw ma sha allah
@Habibfarouk
@Habibfarouk 2 года назад
Masha allah keep going May Allah bless all of you 🙏🙏🙏
@saida539
@saida539 2 года назад
ማሻ አላህ ምርጥ ስራ ነው 🥰🥰🥰
@abdulhakimmuhamed3262
@abdulhakimmuhamed3262 2 года назад
selualahala muhamed selulay weselm wow ትንሽ ድቤው አነሰ እንጅ አሳምሮት ነበር
@temima_mohammed_aldanya
@temima_mohammed_aldanya 2 года назад
የመጨረሻው ያዱረተል በይዷ ውደ ሙክታር ማሻ አሏህ ቀጥልበት አድናቂህ ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍ሙክታር 👍👍
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 2 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤
@sjsjhdhd934
@sjsjhdhd934 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@sofitube6902
@sofitube6902 2 года назад
ማሻ አላህ ወንድሞቼ አላህ ይጨምርላቹ በርቱ
@ettmz
@ettmz 2 года назад
በአላህ ልለምናቹ አንድ ግሩፕ (ብድን) ሁኑ 🥺 ወላሂ ቃላት ነው ያጠረኝ ምን እንደምል 😍 በጣም የወደድኩት ደግሞ 8:20 ጀምሮ ያለው ይለያል 😍😍🥰
@MuhammedEK90
@MuhammedEK90 2 года назад
ሀሰን የከተበው ለእኛ እየተረፈ ❤
@semahahmed6073
@semahahmed6073 2 года назад
mashallah welahi betam new des milew bertuln allah ytebkachu
@Hassyesofu
@Hassyesofu 2 года назад
Masha allahe dss mile sera allahe yichemerelachu
@bbvvfghhh2535
@bbvvfghhh2535 2 года назад
ማሻአላህሱለላሁ፣አለይሂወሰለም
@mulgetakebede4906
@mulgetakebede4906 2 года назад
ማሻአላህያምራል😍😍😍😍😍
@iyiyasirabdulfeta3419
@iyiyasirabdulfeta3419 2 года назад
አረንጓዴ ለባሹ ይመቸኛል የ አል ቡርዳው ቡችላ 💜😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@amirreshid8058
@amirreshid8058 2 года назад
Masha alha S A W ya hebibi
@zediihuseen1189
@zediihuseen1189 2 года назад
mashalla,Allaah mashalla,Allaah Salallahu Alleyii wassalam Salallahu Alleyii wassalam Salallahu Alleyii wassalam
@ahlidimple123
@ahlidimple123 2 года назад
ቃል የለኝም በጣም ቆንጆ ስራ
@anufriki5030
@anufriki5030 2 года назад
እኔ ነሽዳ ስሰማ መጀመሪያ በዜማው ተማርኬ ነው አቡዲ ደስ የሚል ዜማ ነው የሰራሃው ግጥሙን ተመስጠን እንድንሰማው ያደረገንም እሱ ነው ብዬ አስባለሁ ለግጥሙ ሃሰን አራጋውን አክብርልኝ እንደ መጀመሪያ መድረክ ለቀጣይ የተወሰነ ሃሳብ ልስጥህ ፦ የሙንሺዶቹ ብዛት የመድረኩን ገፅታ ትንሽ የተጋፋው ይመስለኛል ምናልባትም የተጠቀማችሁት ኪሮግራፊም ሊሆን ይችላል በቀጣይ 3 4 3 አይነት ኪሮግራፊ ብትጠቀም ለእይታም ይማርካል ብዬ አስባለሁ 2, ነሽዳው ወደ መንዙማ የሚቀየርበት አካሄድ በጣም ተመችቶኝ እየሰማሁት ግን በቀጣይ ምዕራፍ ይቀጥላል አይነት ስሜትን እየሰጠኝ ነው ያለቀው... ትንሽ የመንዙማው ፓርት ረዘም ቢል ይበልጥ ያምር ነበር ቅንጅታችሁ ያምራል አሪፍ ጥምረት ነው... ማሻ አላህ 3, አለባበሳችሁ ፕሮግራሙ እውቅና እያገኘ ሲመጣ በስፖንሰርም የሚቀረፍ ይመስለኛል ለእይታ እንዲስብ ተመሳሳይ ነገርን ብትጠቀሙ በጣም ታምራላችሁ....እና በርቱልን ወድጃችኋለሁ
@bintbilal6033
@bintbilal6033 2 года назад
ጀዛኩሙላኸ ኸይር አሪፍ ሀሳብ ነው
@zabebakader301
@zabebakader301 2 года назад
Aref hasab
@sufianyuya8429
@sufianyuya8429 2 года назад
Mashaalh ያምራል ፕሮግራሙን ብትገልፁልን
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 2 года назад
the neshida is nice well excuted great neshida , jezakumallah . jezakumallah all munishide ....you look beautiful ...
@tesnimbedru7849
@tesnimbedru7849 2 года назад
ግጥም 💯 ዜማ 💯 ሙነሺዶቹ💯 #Hassen Aragaw# Abduselam# 👏👏👏
@MalcolmXethio
@MalcolmXethio 2 года назад
እኔስ
@tesnimbedru7849
@tesnimbedru7849 2 года назад
@@MalcolmXethio antem andgna😁😍
@yimerhaile4295
@yimerhaile4295 2 года назад
Mesha allah wendmoche allah yichemrlachihu
@zeynebabudi3937
@zeynebabudi3937 2 года назад
ያምራልል ማሻኣላህ ነወ
@hadeak9962
@hadeak9962 2 года назад
ሰለላሁአለይሂወሰለም🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@asiamusa8365
@asiamusa8365 2 года назад
Masha Allah kuter 2 entebkalen ye mdrek zegjetun Allah yabretachu
@Mifta19903.
@Mifta19903. 2 года назад
Great work
@medinaseid8322
@medinaseid8322 2 года назад
ማሻ አላህ የራሱሉላህ
@istanistan4519
@istanistan4519 2 года назад
Sallalahu Alleyhiii Wasallam🥰
@jamojamoabb2609
@jamojamoabb2609 2 года назад
ማሻ አላህ❤❤❤
@abdimahi7590
@abdimahi7590 2 года назад
ዋሪዳ ❌ መዛሚር ሊቃዕ ✅
@bintbilal6033
@bintbilal6033 2 года назад
አቦ ኺላፍ አትፍጠር ሁለቱም የራሳቸው ቀለም አላቸው
@mohammedsabitadinaan
@mohammedsabitadinaan 2 года назад
1.09M derswal Maashaa Allaah
@Jamela1-y4j
@Jamela1-y4j 7 месяцев назад
መሻአላህአላህይጨምርላችሁወዱሞቸ
@inshaalah6032
@inshaalah6032 2 года назад
MASha alah endatebakut belay nw des yelagn alah ychemirilchu abdu
@ahmatech5825
@ahmatech5825 2 года назад
macrsha lay yalwun hadra wadjew lmot nw 😍😍
@hikmaebrahim8208
@hikmaebrahim8208 2 года назад
Masha allah mecheresha lay menzumawn yalew lj wow wow wow
@hayatseid5411
@hayatseid5411 2 года назад
abdu انت مبدع
@mohammedabdulhamid5014
@mohammedabdulhamid5014 2 года назад
Mashallah 😍 NW yamral I'm from harar
@InspirePulse551
@InspirePulse551 2 года назад
Mashallah Habibi Yiheen Program Metiche Metadamee yamltstetibet Enwedehalen
@habibamuhamed1356
@habibamuhamed1356 Год назад
Mashallah best neshida...keep working Abdu we are proud of you...
@asmakedir8008
@asmakedir8008 2 года назад
ሶሎለአለይ ወሰልም
@azitizenach4271
@azitizenach4271 2 года назад
ihen wetat tiwilid bemigebaw menged dinun mastemar nw biye asibalew,MASHA ALLAH BERTULIN!!!
@haniamisbah7301
@haniamisbah7301 2 года назад
ሰው በዛ ደሞ ቃጥባሬ ያረገው🥰🥰 አሳነሳቹት እንጂ
@rahmetmohammed8365
@rahmetmohammed8365 2 года назад
❤❤❤❤❤አሪፍ ስራ ነው
@magiferaaman7392
@magiferaaman7392 2 года назад
Welahi techelalachu abdu batam des yamel temerat naw batam batam des yelale ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥♥♥
Далее