Тёмный
No video :(

እንዴት ለከፋ አደጋ እንደሚዳርገን‼️6️⃣ መጥፎ የፓንት ጠረን ምክንያቶች‼️ | EthioElsy | Ethiopian 

EthioElsy LifeStyle
Подписаться 231 тыс.
Просмотров 203 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 583   
@hellenabeje
@hellenabeje Год назад
ለመጨመር ያህል፦ ዉስጣዊ ክፍሉን አትታጠቡ ተፈጥሮአዊ ፒኤቹን ታዛቡታላቹ አስፈላጊ የሚባሉ ባክቴሪአዎችንም ታጠፋላቹ ውስጣዊ ክፍሉ እራሱ በራሱ ነው የሚያጸዳው መታጠብ የሚጠበቅብን ውጫዊውን ብቻ ነው።ሌላው ስንታጠብ ከፊት ወደኋላ ብቻ መሆን አለበት ከኋላ ምንም አይነት ቆሻሻ እንዳይገባብን።በተጨማሪም አንዳዶቻችን ከፍተኛ ጣፋጭ መጠቀም ለይስቶች ምቹ ሁኔታ በመፍጠር ጠረን ስለሚፈጥርብን ጣፋጭ ቢቀር ወይም ባይበዛ መልካም ነው።
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Год назад
Tikikil befsum bemangnawom samuna sytatebm
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
ውይ ክብር ይስጥልን ማሬ በጣም ልክነሽ ጠቃሚ ማወቅ ያለብንን ነጥብ ስለጨመርሽልን ማሬ 🙏♥️🙏
@maaraasmara2672
@maaraasmara2672 Год назад
Medical field ? Lol
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 Год назад
Thank you!!!
@saronabi1387
@saronabi1387 Год назад
Ene betelemedo erasen mawek kejemerku jemero at least ye plastic weha yeje new toilet megebaw , sheneten enekua sheneche kaletatebku yechenekegnal
@jerryjohn1798
@jerryjohn1798 Год назад
1=Private አካላችንን በፍፁም በሳሙናና ሳሙና ነክ በሆነ ነገር መታጠብ የለብንም. 2=ስንታጠብ በውሃ ብቻ መሆን ነው ያለበት እሱም ቢሆን ውጪውን ብቻ, ውስጡን ራሱ በራሱ ነው ሚያፀዳው 3=ከግንኙነት በዋላ የግድ መሽናትና መታጠብ አለብን 4=ፓንት ሲቆሽሽ ወዲያው መታጠብ አለበት 5=ፓንቶች ከሌላ የልብሳችን አይነቶች ጋር በፍፁም ተቀላቅለው መታጠብ የለባቸውም 6=ሽንትቤት ከተጠቀምን በዋላ ሁሌም መታጠብ አለብን, ስንታጠብ ደግሞ ከፊት ወደ ሁዓላ መሆን አለበት, 7=ታጥበን ስንጨርስ ደግሞ በ ንፁህ ፎጣ ማድረቅ የግድ ነው 8=መጥፎን ጠረን ለማስወገድ ተብሎ ማንኛውም አይነት 0የሽቶ ዘር እዛ ቦታ አካባቢ መጠቀም የለብንም 9=ፓንቶችን ስንገዛ ከ ጥጥ የተሰሩ መሆናቸውን አይተን እንግዛ 10=ፓንቶችን ካጠብን በዋላ በደንብ በንፁህ ውሃ ደጋግመን ማለቅለቅ አለብን. እኚንና ሌሎችን ጥንቃቄ ካረግን በምንም አይነት ኢንፌክሽን አንጠቃም !!! ከምንም በላይ ግን ተፀዳድተን ቦታውን ከመታጠባችን በፊት እጃችንን በሳሙና መታጠብ እጅጉን ጠቃሚ ነው
@menenali8158
@menenali8158 Год назад
ተባረኪ Jerry John በጣም ቅን ነሽ ጠቃሚ ምክር ነው❤❤❤❤❤
@MeryemSeid
@MeryemSeid Год назад
እኛ ሙስሌሞች በቀን አምስት ጌዚ እንድንታጠብ አሏህ ያዘዘን ለንፅህናችን ነው ሲቀጥል ደግሞ የወር አበባ ስንጨርስም ሽታ ያለው ነገር እንድንጠቀም ድናችን አዞናል ባሎቻቸንን በመጥፎ ሽታ እንዳናስቸግራቸው በጥቅሉ በንፅህና በኩል ሙስሌሞች አሏህ በንፅህና ስላዘዘን ይህ አያሳስበንም አልሃምዱሊላህ ለማንኛውም እናመሰግናለን
@zuzu-ce8yf
@zuzu-ce8yf Год назад
ሳህ እህቴመሪየም
@Rozi199
@Rozi199 11 месяцев назад
​@@MeryemSeidበቀን 5 ጊዜ ብቻ ነው😂 ኦዶ ስታደርጉ ብቻ ስትሸኑ አትታጠቡም ሳህ ሲቀጥል ማነው ክርስቲያን ቆሻሻ ነው ያለሽ?
@Romaflorist
@Romaflorist Год назад
ሰላም ኢልስዬ በተጨማሪ እኔ በጣም ስቸገር ኖሬ ከአንድ ጎበዝ የውጭ ሃገር ዶክተሬ ያገኘሁትን ምክርና የተጠቀምኩበትን ለወገኖቼ ላካፍል ወደድኩ ይህም በሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን በተደጋጋሚ እየታመምኩ በአንቲባዮቲክ ካልሆነ አይተወኝም ነበረ ከሁለት አመት በፊት ለዚህ ችግሬ መፍትሔ ፍለጋ አንዲት የሴት ነጭ ዶክተሬ ጋር ሄጄ ለምን በተደጋጋሚ እንደምታመምና ይህ እንዳይሆን ምን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብኝ ጠየቅኳት እርሷም የአለት እለት ንፅህና አጠባበቅ እንዳለ ሆኖ በተጨማሪ የአገቡ ሴቶች ከግንኙነት በኋላ ሽንት መሽናትና በንፁህ ውሃ መታጠብ ጠቃሚ እንደሆነ ነግራኛለች እኔም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ በተጨማሪ ንፁህ ውሃ በቀን እስከ 8 ብርጭቆ መጣጣታ ለጠቅላላ ጤንነትና ለቆዳችን ጥራት ይጠቅመናል እግዚያብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ🙏🏾😍💕
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Год назад
*For your Urinary Tract Problem, eat lots of *Cranberry Fruits (dried ones) in Seasons. Other wise, drink lots of *Cranberry Juice, or Cranberry *Supplement Tablets from Pharmacies. Cranberry is an American native plant. Also eat a *Greek Yoghurt, Fresh Fruits, Veggies and *drink lots of Water. *Avoid Alcohol and Cigarette smoking! It will help your case naturally.👍
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Год назад
ትክክል ሽንታችንን ሸንተን በደንብ በውሀ ብቻ ታጥበን ከዛ በኑፁህ ፎጣ ውሀውን ማድርቀ ግድ ነው ማህፀንን ሁሌ በሳሙና መታጠብ ጥሩ አይደለም ደግሞ ከታጠብን በኋላ በደንብ ማድርቀ አለብን😘
@NetsaMereja
@NetsaMereja Год назад
እዉይ ኤልስ የልቤን እርሰ ጉዳይ ነዉ ያነሳሽዉ በጣም አመሰግናለሁ ሴቶችዬ በሚገባዉ ስሟት ትጠቀሙበታላችሁ የማይደፈር የሚፈራ ጉዳይ ነዉ በትከክክለኛ አገላለፅ ስለነገርሽን በድጋሚ Grazie ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
ትልቅ ምክር አስፈላጊ የሆነ ለማንም ኢቭን ለዶክተሮች እንኳን ለመናገር የምናፍርበት ዋናው ችግራችን የሆነውን ነጥብ አንሰተሽ ያለሽን እውቀት ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን ኑሪልን እግዚአብሄር ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏
@hayuti2984
@hayuti2984 Год назад
አልሀምዱሊላህ እስልምና ይሄንን ድሮም በደንብ ነው የሚያስተምረን
@Yusra-MD
@Yusra-MD Год назад
1. ሀፍረታችን አካባቢ የሚያድግ ጸጉርን ተሎ ተሎ መላጨት/አለማሳደግ 2. ሽንት ቤት በገባን ቁጥር ወንጹህ ውኃ ብቻ መለቅለቅ /መፈተግ አስፈላጊ አይደለም 3. በጤና ችግር ምክንያት በሀኪም ታዞ ካልሆነ በቀር ሳሙና መጠቀም በጭራሽ አይመከርም ምክንያቱም በተፈጥሮ አስፈላጊ የሆኑ ኬሚካሎችን ከተመረቱ በኋላ መድረስ ወዳለባቸው ቦታ እንዳይደርሱ ወይም መስጠት ያለባቸውን አገልግሎት እንዳይሰጡ ሊያረግ ይችላል 4. ከተጸዳዳን በኋላ በሚገባ ሀፍረታችንን ማደራረቅ 5. የውስጥ ሱሪያችንን ቢቻል በየቀኑ መቀየር ትንሽ ለማለት ብዬ ነው በተረፈ ኢልሳ በጣም አስፈላጊ ርእስ ይዘሽ ነው የመጣሽው በርች 👍🏽በቀላሉ እራሳችንን ከተለያዩ ኢንፌክሽኖች መከላከል እየቻልን ብዙ ሰውች ለተወሳሰቡ የማህጸን በር ኢንፌክሽን ሲዳረጉ ይታያል ።
@rachewerku8347
@rachewerku8347 Год назад
ይህ እጅግ በጣም ትልቅ ምክር ነው በእውነት ተባረኪ እኔ የ11አመት ልጅ አለኘ ግን አንድም ቀን ነግሬአት አላውቅም ከአንቺ ብዙ ተምሬአለሁ
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Год назад
በጣም አስፈላጊ ርእስ ነው ያነሳሽው በተለይ ለ ልጆች የሆርሞን ለውጥ ሳይደርስ ሲቃረቡ ቀድመን ማዘጋጀት በጣም አስፋላጊ ነው ። በጣም ስም ርት ልጅ ነሽ የኔ ንቁ ቀልጣፋና ንፁህ እግዚያብሔር ይባርክህ ።እና እንኳን የእኔ ሆንሽ ኢትዮጲያዊ በመሆንሽ ደስ ይለኛል።ባልሽ ልጆችሽ ታድለው ።እኔም እንድንችል ጽድት ያለ ነገር በጣም ደስስስስ ይለኛል በተለይ የውስጥ ልብሶች እና ጽዳታችን ለራሳችን የውስጥም ደስታ ይሰጠናል ከጤናውም ባሻገር።እኔም እንድንችል ወንዶች ናቸው ልጆቼ ጥሩ ማስታወስ ነውና ብቻ ይመችሽ ምነው በአካባቢየ በሆንሽ እኔ አሜሪካነኝ ምነው አንች አለሽበት አካባቢ በነበርኩኝ አልኩኝ።አንችጋ ቅርብ ለመሆን።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
ከልቤ አመሰግናለሁ ማሬ ሁላችንም በተለያየ ቦታ ተበታትነን ብቻ ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቀን 🙏♥️🙏
@user-wb5oc5oh1r
@user-wb5oc5oh1r Год назад
አልሀምዱሊላህ እኔ 5ጊዜ እታጠባለሁ ሰላት ስለመሰግድ
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Год назад
ከመጠቀምም በፊት ከተጠቀሙም በኋላ መታጠብ ግድ ነዉ ካልተቻለ በቀር ማለት ነዉ።ፓንቴን እንኳን ከሌላ ልብሴ ጋር አይደለም ከጡት ማስያዣዬ ጋር እንኳን አላጥብም። ይህንን ምክር ጆሮአችሁን ቀና አርጎ መስማቱ ይጠቅማል ተባረኪ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
በጣም ትልቅ ምክር ተባረኪ ማሬ 🙏♥️🙏
@yemisrachberta5403
@yemisrachberta5403 Год назад
ኡፈይ ኤልስዬ የልብ አውቃ ተባረኪ እህቴ እንዳልሽው እንሞክራለን በተለምዶ በምናውቀው በርግጥ ግን አሁን ያሳወቅሽን እጅግ ጠቃሚ የሆነ ጥንቃቄ በእውነት እኔ ከልቤ ነው ያከበርኩሽ እንደሁልጊዜው የኔ ጎበዝ
@tianastyle2139
@tianastyle2139 Год назад
ወይ ኤልሲ በመገረምና በአድናቆት ነዉ ቪዲዮሸን ያየሁት በጣም እናመሰግናለን። በሙያዬ ነርስ ነኝ ከውሎዬ አንፃር አንድ ነገር ልጨምር የምፈልጋለሁ እሱም UTI ወይም Urinary tract infection የሚባል በሽታ አለ የመሃፀን አካባቢን ንፅህና ባለማጠበቅ የሚመጣ በሽታ ነው :: አንድም አንድ ፖንት ከመነቸከ ወይም ጠረኑን ከቀየረ በኋላ በማድረግ ይመጣል :: ሽንታችን ሲመጣ የሚያቃጥል ስሜትና መቆጣጠር እንዲያቅተን ያደርጋል። ሲበዛም የትኩሳት እና አእምሮን እስከማዛባት ይደረሳል :: ስለዚህ የማህፀን ንፅህና ወሳኝ ነገር ነዉ እላለሁ በርቺ❤️
@merhawitkednu3685
@merhawitkednu3685 Год назад
❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ውድ እህታች ስለጠቀምሽን ክብር ይስጥልን 🙏♥️🙏
@ethiopiahumanbing7140
@ethiopiahumanbing7140 Год назад
እጅግ የሚገርም ቅንነት የተሞላበት ምክር ነው አሜሪካ እንደመጣሁ አንዴት እህት የነገረችኝ ምክር ነው የያወራሽው የማሃፀን ካንሰር የሚመጣው የኛ አለማወቅ ነው ብላ የነገረችን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 Год назад
የኔ ውድ እህቴ ይህ ምክር እውቀት ላላቸው ብቻ ሴቶች ብቻ ሳይሆን በስራችን ለሚመጡ ትውልድ ጠቃሚ ትምህርት ነው ትኩርት ለራሳችን ብቻ ሳይሆን ጉዳዬ ለታዳጊዎችም ጭምር ነው!ሀላፊነት ለሚሰማው ቤተሰብ !
@user-qe2zj2jn2o
@user-qe2zj2jn2o Год назад
አልሀምዱሊላህ እኛ ሙስሊሞች ቢያንስ በቀን 5ጊዜ እንታጠባለን
@samrawitzerihun6830
@samrawitzerihun6830 Год назад
That's not advisable lady
@senaitgebregeorgis9025
@senaitgebregeorgis9025 Год назад
????
@hmmbou49
@hmmbou49 Год назад
እናቴ ብዙመታጠብ ጥሩ አደለም በቀን 2ግዜ ጠዋትና ማታ ብቻ በቂነወ አምስቴ 10 ብትታጠቢ ጥቅም የለወም በሰወነትሽወስጥ ያለውን ጠቃሚነገር ታስወጭዋለሽ ገዛ ከዛ ለኢንፌከሽን ትጋለጫለሽ
@77861022
@77861022 Год назад
መታጠብሽ ባልከፋ ግን አንብቢ ዶ/ር አማክሪ ብዙ ግዜ መታጠብ የሚጠቅመንን ባክቴሪያ ከውስጣችን በማውጣት እራሳችንን ለይስት ኢንፌክሽን እናጋልጣለን ስለእዚህ አሁን ኤልሲ ያለችውን ፎጣ አጥበሽ ትንሽ ሳሙና ጨምረሽ ውስጡን ሳይሆን ከንፈሩን ማፅዳት ነው ያንን በቀን 5 ግዜም ብታረጊው ችግር የለውም ብዙ ሴቶች እንደ ልብስ አሽተን ነው የምንታጠበው ያ ያለ እድሜ የዳቦዋችንን መድረቅ ስለሚያመጣ ሃይማኖታችን እንዳለ ሆነ በጤንነት እንድንኖር ይረዳናል 🙏🏾
@user-rh4zf1fi7v
@user-rh4zf1fi7v Год назад
እናመስግናለን ኤልሲ እድሜና ጤና ይስጥሽ ጥሩ ነገር ነው ያስተማሽን እኛ ኢትዮጵያ ወስጥ የምትመርጭው ሳሙናም ፓንትም የለም እግዚአብሔር በቸርነቱ እየጠበቀን ነው አንች ግን በርችልን
@Romaflorist
@Romaflorist Год назад
ሰላም ኢልስዬ , በተጨማሪ እኔ በጣም ስቸገር ኖሬ ከአንድ ጎበዝ የውጭ ሃገር ዶክተሬ ያገኘሁትን ምክርና የተጠቀምኩበትን ለወገኖቼ ላካፍል ወደድኩ ይህም በሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን በተደጋጋሚ እየታመምኩ በአንቲባዮቲክ ካልሆነ አይተወኝም ነበረ ከሁለት አመት በፊት ለዚህ ችግሬ መፍትሔ ፍለጋ አንዲት የሴት ነጭ ዶክተሬ ጋር ሄጄ ለምን በተደጋጋሚ እንደምታመምና ይህ እንዳይሆን ምን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብኝ ጠየቅኳት እርሷም የአለት እለት ንፅህና አጠባበቅ እንዳለ ሆኖ በተጨማሪ የአገቡ ሴቶች ከግንኙነት በኋላ ሽንት መሽናትና በንፁህ ውሃ መታጠብ ጠቃሚ እንደሆነ ነግራኛለች እኔም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ በተጨማሪ ንፁህ ውሃ በቀን እስከ 8 ብርጭቆ መጣጣታ ለጠቅላላ ጤንነትና ለቆዳችን ጥራት ይጠቅመናል እግዚያብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ🙏🏾😍💕
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 Год назад
Esu neger masakek koda mekotat betdgagami ehdalew gin digami yemlsale mindnew mefthaw??
@amsalekebede8179
@amsalekebede8179 Год назад
የኔ ወይዘሮ በትክክል የሰለጠንሸ ነሽ ከግዜር የተሰጠሽ ስጦታ አለሽ ተባረኪ።
@meronnegash9553
@meronnegash9553 Год назад
ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው ካንቻ በጣም ብዙ ነገር እንማራለን ተባረኪ
@helenberhanu5347
@helenberhanu5347 Год назад
ኤልሲ አንቺ በጣም መልካም ሴት ነሽ የምታመጭው ሀሳብ ሁሉ ገንቢና ጠቃሚ ነው ተባረኪ
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 Год назад
ዉይ ኤልስየ ተባረኪልኝ በዚህ ጉዳይ የበለጥ ሠፋ አድርገሺ ብታስተምሪ ደስ ይለኛን ምክንያቱም ብዙ እህቶቸ ፈሳሺ አለን ያሳከናን እያሉ እሠማለሁና ጥሩ ነጥብ ስላነሳሺ ክበሪልን የኔ ዉድ
@MesiLedeaha8156
@MesiLedeaha8156 Год назад
ሁሉም ቢዲዎችሽ የሚጠቅሙ ናቸው እናመሰግናለን
@japinuru1855
@japinuru1855 Год назад
እንደው ምን ላርግሽ ንፁህ ንፁህ ሴት እኮ ነሽ ስወድሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ተባረኪ ሌላም ጠቃሚ ምክር ካለሽ ጨምሪበት በርቺ እህቴ
@tigistyehuala9716
@tigistyehuala9716 Год назад
ሁሌም አክባሪሽ ነኝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
Tigistye ማሬ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
@hanaayela2023
@hanaayela2023 Год назад
ተባርኪ ኤልሲዬ የማናውቀውን እንድናውቅ ስላደርግሽን ውለታሽን እግዚአብሄር ይክፈልሽ ሰላምሽ ይብዛ
@selamselam3539
@selamselam3539 7 месяцев назад
እናመሰግናለን! የውጭ እካላችንን( ገላችንን)በሻንፖ ወይም በሳሙና መታጠብ ግድ ነው። የውስጥ ማህፀናችንን ግን በፍፁም በፍፁም በሻንፖ ሆነ በሳሙና መታጠብ የለብንም በውሃ ብቻ መታጠብ።
@alemlidia7064
@alemlidia7064 Год назад
ተባረኪ ኤልሰዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሰተማሪያችንእወድሻለሁ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Год назад
It’s excellent I have been using for over 15 years thank you 🙏 sister
@almazali4784
@almazali4784 Год назад
እህቴ ፓንት ብቻ ማጠብ ዋጋ የለውም ሽንትበተሸና ቁጥር መታጠብ ነው አላሀምዱሊላህ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Год назад
እናመሠግናለን የወንዶች እናት ነሽ ለካ ጀግና እንዲሁም ዜንጦ ነሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
ክብር ይስጥልን ማሬ 🙏♥️🙏
@merryzelalem3851
@merryzelalem3851 Год назад
እውነት ነው ከምንም በላይ ሴት ልጅ ማወቅ እና መጠንቀን ያለብን ነገር ነው
@toleshidinsa5458
@toleshidinsa5458 Год назад
ቆንጂዬ ተሻለሽ ክፊ መንፈስ እ/ር ይገስፀው በርቺ እንዳሰሚው ትምርትሽ ደሞ ከምግብም በላይ አመሰግናለሁ!👌👌👌
@buzebelachew2447
@buzebelachew2447 Год назад
ምን የተባረክሽ ሴት ነሽ እውቀቱን ይጨምርልሽ
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Год назад
ኤልሳ ቆንገጆ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው በርቺ እናመሠግናለን ።
@familybannas8809
@familybannas8809 Год назад
Wonderful advice! Washing or bathing with Mixture of baking soda, vintager and water will help to remove bacterial infection. And also, avoid sugar.
@mis5794
@mis5794 Год назад
እዉነት ኤልሲ በጣም ነው የምናመሰግነው አንች የልብ አዋቂ ነሺ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@bettysolo3226
@bettysolo3226 Год назад
The good and brave Lady! Thank you for all your efforts Elsiye , God bless you & your family!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
Bettye thank you for understanding me 🙏♥️🙏
@ebrahit55
@ebrahit55 Год назад
እናመሰግናለን የኔ እናት እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🥰🥰🥰
@mekedesgirma3153
@mekedesgirma3153 Год назад
ጐበዝ ጥሩ አስተማሪ ጣሊያን ነው የምኖረው ትክክል ንፅህናን የመሠለ ነገር የለም ለሁሉ ነገር
@Blood_is_tdf
@Blood_is_tdf 7 месяцев назад
በነገራችን ላይ የሴት ኣድናቂ ኣደለሁም የዩቶበሮች ምክርም ኣይመቸኝም ኤልሲዬ ግን የኣንች ኤድናቂ ነኝ ንግግርሸ ሁሉ እሰማርት ነዉ ምችት ይበልሸ የኔ 👸😇👍
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 Год назад
አይ ኤልሲ ቅመም ነሽ ትምህርትሽ በጣም ጠቃሚ ነዉ የኔ ባለሙያ
@meseretborku4874
@meseretborku4874 Год назад
ለእኔኮ ልዩልዩ አቅሜ ነሽ የኔ ጀግና ተባረኪሊኝ
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 Год назад
አቤት ጨዋነት ተባረኪ በጨዋነት ግን ደግሞ በፍፁም ግልፅነት ሰውን ማስተማር እንደሚቻል ብዙዎች ከአንቺ ሊማሩ ይገባል
@serkalemshibeshi4921
@serkalemshibeshi4921 Год назад
ኤልሲ እንደሁልጊዜው ጠቃሚ ሀሳብ ነው ይዘሽ የመጣሽው ለብዝዎቻችን ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ሀሳብ ነው ተባረኪልኝ 🥰🥰🥰
@mekedesgirma3153
@mekedesgirma3153 Год назад
ጥቁር ፖንት አለመጠቀም ከለሩ ስለሚለቅ እዚህ ያሉ የማህፀን ሀኪሞች የስጠነቅቃሉ ያለፓንት ሱሀ ማድረግ ጥሩ አይደለም ኮተን ነጭ ብቻ ሌላው ጥቁር ቻንት ፔሬድ ሰዓት በአሶር ፔት ብቻ ቢሆን ይመረጣል እዚህ ጣሊያን ከሌላ ሀገር ለሚመጡ ወጣት ሴቶች በማህፀን ሀኪሞች ተደባፎ ትምህርት ይሠጣልና ተጠንቀቁ ስለምክር ሸ ተባራኪ ጥሩ ብስሻል
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 Год назад
ኤልስዬ ተባረኪ ለኛ የምታደርጊውን መልካምነት እግዚአብሔር በልጆችሽ ብድሩይ ይክፈልሽ በልጆችሽ ተደሰቺ
@IPhonetastic-dc7cj
@IPhonetastic-dc7cj 8 месяцев назад
ትምህርትሽ በጣም ደስስ ይላል ዋና ዋና ነገሮች ነው የምታስተምሪው ምርጥ ሰው ነሽ
@mekdesbekele6863
@mekdesbekele6863 Год назад
Ene melew ezi eyemexachu sewen metenekefu sera yelachehum kaletemechachu skip mareg aleke set esekehonesj deres eyandandesh yemeleketeshal sikexel anchi awekesh kehone lalawekut tenagersh atakim selezi elsy weta selenegrechen selasetemarech afachehun atekefetu sew setakeber enji setesedeb hone lela ayetenat anakem so be nice okay elsy is my Favorite RU-vidr ❤ ❤
@SalamSalam-il1jb
@SalamSalam-il1jb Год назад
እንደው ላንቺ ቃል የለኝም ኢሲዬ እውነት እኔ ያመኛል እስካሁን እክምናም አልሂድኩም ምክንያቱም በአረብ ሀገር ህገወጥ ነኝ ያልሻቸውን ደሞ አንብቤ ለመጠቀም እውቀቱ የለኝም እስኪ የምትመክሪኝ ነገር ካለ እህት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ነው የምለው
@be8cab
@be8cab Год назад
ምንድነው ስሜት ብዙ መድሀኒት አለ አለ አብም ትእዛዝ መግዛት የምትችይው። ማሳከክ ካለ፣ ሽታ ካለ፣ይከላከላል። ስኳር ቀንሺ ውሀ በብዛት ጠጪ ጌዜ ባገኘሽው አጋጣሚ ዱብ ዱብ በይ
@rahelbullo6586
@rahelbullo6586 Год назад
ኤልሲቾ ምርጥ ኢት ነሽ እኮ በርቺልን
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Год назад
Brilliant ideas and advice; I find your inputs very inspiring. Thank you for sharing what you know so others can put them to use too. May the Good Lord bless you dear!
@mntewa
@mntewa Год назад
ጎበዝ በጣም ትምህርት ትኩረት አካላዊ ላይ ቢሆን ጥሩ ነው
@kerymarykery7815
@kerymarykery7815 Год назад
ነጭ ቢሆን ጥሩ ነው ወይ ሽሮ ከለር ቀለም ያለው ፓንት ለማህፀን አደገኛ ነው ምክንያቱም ቀለሙ በፈሳሽ የመልቀቅ ባህሪ አለው
@smeneshasefa3782
@smeneshasefa3782 Год назад
ኢልስይ ኣንቻ ጉበዝ ፡በርቻ ተባረኪ በብዙ 🌹💐
@merongetaneh2398
@merongetaneh2398 Год назад
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እየመከርሽን ያለሽው ተባረኪ!
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Год назад
በጣም ጠቃሚ ትምህርት የኛ ውድ
@shalomabab5731
@shalomabab5731 Год назад
yes you right.we must pay attention to wash our hand before we use rest room & for sure after.
@fathimafathima7015
@fathimafathima7015 Год назад
ኤልሲ በጣም ነው የምታምርሪው ዛሬ ደሞ በጣም አምሮብሻል
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 8 месяцев назад
ከጀርባ የምታስገቢው ክላሲካል ሙዚቃ ስወደው በትዝታ ወደ እገሬ በሀሳብ ያንሳፍፈኛል ..😍
@rozatesfaye968
@rozatesfaye968 Год назад
ጎበዝ የኔ ኮንጆ መካሪና አስተማሪ የሆኑ ናቸው ትምህሪቶችሽ በሪች የኔ ውብ አዲናክሽ ነይኝ የምታብራረቤት መንገዶችሽ ጊልፂ ናቸው
@babyflower5176
@babyflower5176 Год назад
የኔ ቆንጆ እጂጉን እግዚያቢሄር ይሰጥሽ ልክ የሆነና እና አስተማሪ የሆነ በግልፅነት የለምንማማር በጣም እናመሰግንሻለን በጣም ልክ ነሽ🙏🙏🙏
@alemtsehaybogale3340
@alemtsehaybogale3340 Год назад
ኤልሲ ውስጥሽምውጭሽም ውብ ነሽ ምሳሌ ፴፩።፪፱ እና መክብብ ፯።፪፰ አንብቢው ከአስር ሺህ ሴቶች አንቺን አንድ አግኝቻለሁ!!! እጅግ ቅን ሴት ነሽ !
@mahletsamuel7896
@mahletsamuel7896 Год назад
Excellent lessons, thank you.
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Год назад
ልክ ነሺ እህቴ
@meronzegeye6275
@meronzegeye6275 Год назад
ኤልሲዬ ያነሳሽው ነገር ሁሉ ትክክል ነው አንድአንድ ጊዜ ብናውቀውም በቸልተኝነት ልናልፈው እንችላለን እኔም በፓድ ምክንያት ኢንፌክሽን ይዞኝ ነበር ስለዚህ ጥሩ ፓድ ካላገኘን ኮተን ጨርቅ መጠቀም ይሻላል እላለሁ ሴቶች በጣም መጠንቀቅ አለብን thank you 🙏
@yoditbayere9476
@yoditbayere9476 Год назад
Thank you very much Elsaye Indet pantachin indmnatbew tikekel nesh !! Yekirbe guadegna doctor sinegregn ( ye mahtsenachin fesash ke minm matsedaga mirt fesash alew indeza bayhon nuro indetm ye hulu alem set beshtegna yihon neber ) alegn !!! Gn nutsuh set erasuwan yemtetebik set shitbet sitetekemu ejachin ena fotachin netsuh mehon alebet shampoo weyim samuna aysfelgm nutsuh weha bicha new yemiyasfelgew belo negeregn !!!! Mikniatu ye mahtsenachin fesash ke minm yentshna yemibal kemikal ayiwedaderewm betam mirt yehone kehone beshta yemikelakel new yalegn !!!!! Ena yesemahut lingerachu biye new !! MUCH LOVE AND GOD BLESS EVERYONE 🙏
@nigistsabab3777
@nigistsabab3777 Год назад
Thank you Elsy great information as always ❤️❤️💕
@user-pj3ry1qk1h
@user-pj3ry1qk1h Год назад
ተባረኪ ኤልስዬ
@marthagebremichael2846
@marthagebremichael2846 Год назад
Thank you 🙏 recommend. የገላ ሳሙና please
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
My advice is not to focus on the Brand and on the packaging. But choose chemical free products.
@rb2782
@rb2782 Год назад
When I say I really love this woman 👠.. I have a reason,.. thank you so much girl keep going. Much blessings Elsi🙏🏼💕
@sabahidru
@sabahidru Год назад
Thank you for sharing betam adenakeshe ney berechy eheta
@fakihaabdella4115
@fakihaabdella4115 Год назад
Dear Elsy as I always have tremendous respect for you and your knowledge that you are truly sharing with us; I love love this video I am sure we all benefit from it as usual. The knowledge you are sharing not even doctors inform you sometimes as they want you to come back to visit doctor office for medication so the medical industry makes money. It is very sad but true. We have got to share valuable information which benefit us end of the day. Thank you again!!💕
@4hinteriorsbyhannam651
@4hinteriorsbyhannam651 Год назад
Hi,Elsie Love your top , beautiful color and you looked gorgeous on you. Excellent topic as always very informative .Thanks for sharing I enjoyed your video!
@nanatimerga621
@nanatimerga621 Год назад
Elsy betam mirit timirt nw. Bebizat eyawkinim tikuret yemansetachewn netiboch nw lib endinil yargishiw thanks my dear!!!
@haimanotabera6825
@haimanotabera6825 Год назад
Yes you right I did like that too
@gondaregondare9594
@gondaregondare9594 Год назад
እግዚያብሄር ይባርክሽ
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 Год назад
እናመሠግናለን ዉዷ መካሪያችን
@amuametullah8009
@amuametullah8009 Год назад
ስለ ዋክስ ደሞ ብትነግሪን እኔ ዋክስ ራሴ ሰርቼ ፀጉሩን በሱ ነው ማነሳው የጎንዮሽ ጉዳት ያመጣል ወይ ወደፊት?
@Bezibrook
@Bezibrook Год назад
Thank you dear yes it’s very important
@tadelechmanaye3655
@tadelechmanaye3655 Год назад
እናመሰግናለን ጥሩ ትምርት ነው
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Год назад
እናመሠግናለን ትምህርት አንድ እናት ነጭ ፖንቷን በድስት ቀቅላ ነበር የምትጠቀመው
@ninimekonnen1159
@ninimekonnen1159 Год назад
Work yehonsh seat, tebareki!!!
@edushge8228
@edushge8228 Год назад
አንቺ ጀግና በርች
@meseretgazahign8376
@meseretgazahign8376 Год назад
Ok padunni asyina tieu newu yalishewun degimo ehitachin tebarekilini
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
እሺ ማሬ 🙏♥️🙏
@tube2984
@tube2984 Год назад
አመሰግናለሁ ኤልሲ❤❤❤
@tigistmatebie121
@tigistmatebie121 Год назад
እናመሰግናለን እህታችን በርችልን
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Год назад
እንኳንም ነገርሽኝ እኔ ገላዬን ስጣጠብ ብቻ በላይፍ ቦይ እታጠባለሁ ሻንቦዉን በጣም እፈራለሁ ለማሃፀን የተለያዩ በሽታ እንዳልጋለት ብዬ በተረፈ በሸናዉ ቁጥር በንፁ ዉሃ እጣጠባለሁ በስደት ነበርኩ ያኔ ነዉ በቅንጦት በቀን አራት አምስቴ መታጠቡን የለመድኩት አሁንም ያዉ ነኝ ሸንቼ ሳልታጠብ ከተዉኩት ሰላም እራሱ አይሰማኝም ብያንስ በቀን ሴንቴ መታጠብ አሌባት ሴት ልጅ !!!??🙏🙏መልሽልኝ የኔ ቆንጆ ዶ/ሮችን ጠይቀሽ
@Rozi199
@Rozi199 11 месяцев назад
በሸናሽ ቁጥር ነዋ ሆ
@user-yc4wi6xm5e
@user-yc4wi6xm5e Год назад
ስለምትሰጭን ሀሳብ እናመሰግናለን
@user-cv6tc6gm4f
@user-cv6tc6gm4f 9 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ኢልስዬ ተባረኪ
@betelhemtameru7449
@betelhemtameru7449 Год назад
thankyou so much elsiye its usefull😘
@lamlamtefera7785
@lamlamtefera7785 Год назад
Bexami arifi newu bezihu yetayaze degemesh bitasirejini se le Pati sele masheni arifi newu inamesegenaleni
@medilove5064
@medilove5064 Год назад
alhamdulilah islam hulem bewiha new minitekemewu
@mamedesalegn9335
@mamedesalegn9335 Год назад
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ርዕስ ነው ወድጀዋለሁ
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Год назад
ኤልሲዬ በጣም ልክ ነሽ እንዳንድ ሴቶች ፖድ ቶሎ ቶሎ ባለመየየር ሽታ ሲያልፋ ውይንም አጥገባቸው ስትሆኚጣም ይረብሻል ፖድ መቀየር ያስፈልጋል ቶሎቶሎ ከተፋ ጨርቅ መጥቀም ቶሎ መቀያየር
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 Год назад
ተባረኪ ጥሩ ትምህርት እናመሰግናለን።
@MD-ks2ox
@MD-ks2ox Год назад
የኔ ፀደ ውብ ሴት በርችልኝ
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp Год назад
ኤልሲየ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ 🙏🙏🙏
@meazawoubshet3178
@meazawoubshet3178 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ሞዴስ ያልሽውን ምን አይነቱን እንጠቀም ?የትኛውስ ጥሩ ነው ለጤናችን ?
@haniethiotube2018
@haniethiotube2018 Год назад
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው !!, አእናመሰግናለን 🙏
Далее
МЕГА МЕЛКОВЫЙ СЕКРЕТ
00:46
Просмотров 489 тыс.