Тёмный

እንዴት መንፈሳዊ ስልጣናችንን እንጠቀማለን? || መንፈሳዊ ሥልጣንን መጠቀም || How to use our Spiritual Authority? 

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Подписаться 129 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.org/new-soul የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ: www.cmmlife.org/new-partners-...
ይስጡ፡ www.cmmlife.org/give
Contact: +251966328684
Email: joshubera@gmail.com
website: cmmlife.org
Follow us on
Instagram @christmissiontvethiopia
Facebook @CmCAddis
Telegram @ChristMissionTvEthiopia
Tiktok @christ_mission_tv
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
USA & Canada
+1 (740) 304 6000
UK & Europe
+44 795 079 1224

Опубликовано:

 

22 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 68   
@bethelhemassefaa
እውነት ነው እንድንገዛው የታዘዝነው አጋንንት በሽታ የጨለማው ሀሳብና አደራረግ ሁሉ ካልገዛነው ይገዛናል ያ እንዳይሆን የምንፈልግ ከሆነ የተሰጠንንና ያለንን በማወቅ ደግሞም በመስጠት መንፈሳዊ ስልጣናችንን ልንጠቀም ይገባል መንፈሳዊ ስልጣንህንና የተሰጠህን በማወቅ ደግሞም በመስጠት ጌታዬ በዚህ ዘመን ስላስነሳህ ደሞም እንደልብህ መሻት ስለሚያስነሳህ ጌታን እባርካለሁ ፓስተሬ
@user-qo1vq1xq4b
ይህ መልዕክት ለእኔ ነዉ ፓስተር ጌታ ይባርክህ ዘይት ውሃ ወስጄ ጌታን አልቀበልም ለሚሉኝ በምግብ እና በሚጠጣ ነገር ላይ እያረኩ ልባቸውን ንካ እያልኩ ሳያዩኝ ደባልቄ እሰጣቸው ነበር ለካ ይህ ስውር ስራ የጨለማው ሲስተም ነዉ ጌታ ይገስፀው ከእዚህ በኧላ ፍቃዳቸውን ጠይቄ እሰጣለሁ እምቢ ካሉ እፀልይላቸዋለሁ በሁሉም ትምህርት ትልቅ እውቀት አግኝቻለሁ ፓስተር ፀጋ ይብዛልህ
@tesemaosabo4376
ፖስተር ጌታ ይባርክህ ይህን ስብከት ከሰማሁኝ በዃላ ለእህቴ የነጻነት ጌታ መፍትሄ አድርጎ ተጠቅሞኛል።
@ኩኩ
የኢየሱስ ስም ስጦታዬ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንለት ሀሌሉያ።
@mamushTafese-gf1zn
@mamushTafese-gf1zn 14 дней назад
አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-sh6px4uq3s
@user-sh6px4uq3s 16 часов назад
Yess Amennn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cq3kr6ic6x
አምላኬ በብዙ ይባርክህ የምድሪቱ በረከት ነህ ይብዛልህ የሞተው እምነቴ ሕይወት ዘርቷል እና በትምሕርትህ ፈውስ ሆነልኝ መንፈሴ ታደሰ ተባረክ
@yoditzewdie9390
አሜን እግዚአብሔር በሰጠኝ ስልጣን እጠቀማለሁ ።
@user-mv7jn7ut3o
ሀይል ያለው ቃል ተባርክ ፓስተር።
@teruberhanabraham2775
አሜን ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን ፓስተር
@celacela893
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@MahiWiner
amesegnalew pastorye etekemalew tebarek
@selamwitTibebe9292
❤❤❤❤❤yes
@amya.9535
የእየሱስ ስም ጉልበታችን ነው ስሙ አለኝ በስሙ የመጠቀም ስልጣን አለኝ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@adimasuhaile8952
እግዚአብሔር አባትና አምላክ ይባርክህ ************ኢየሱስ ጌታ ነው!!!!!!!
@user-hq6lo8zd9w
ኢየሱስ ኢየሱስ 🔥🔥🔥🔥
@alextelahun4779
ግሩም ትምህርት ፓስተር አመሰግናለሁ።
@lilytilahun2710
Bafachen yaltenagernewn beegachen anagegewm 🙏🙏
@user-gr3zv5mp4y
ሕሊናዬን በጌታ በ ኢየሱስ ክርስቶስ ደም እነፃሁ ። አሜን።
Далее
ወንጌል ስለ ልጁ #prophettilahun
3:41
Просмотров 1,5 тыс.
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
Китайка Шрек всех Сожрал😂😆
00:20
Kingdom of God Part 1,  Brother Aman
59:36