Тёмный

እንዴት ሰነበታችሁ? ብሄራዊ ቀይ መስመሮች,የትግራይ ፖለቲካ ልምሻ፣ ነገረ-ሶማሊያ 

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Подписаться 56 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

በሳምንቱ አበይት ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ምልከታ ይሰጣል። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇 gofund.me/248c2e2e
@semunigusmekenaabdurehman5484
@semunigusmekenaabdurehman5484 18 дней назад
የሀሳብ ገበታ እንደ ሚዲያ በስነምግባር መሠረት ላይ የቆመ በማንኛውም አጀንዳ ላይ የሚሰጠው ትንታኔ ጥርት ያለ እና ተጨባጭ ነው። እንደ አዘጋጅም ለጠቀስኩት አስተያየት የአንበሳው ድርሻ የአንተነው እንደ ዜጋም ኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያን የሚጠቅም አቋም ያለህ ሞያተኛ ነህ !!! እንደማትለወጥ ተስፋ አለኝ !
@danielk.shibeshi4972
@danielk.shibeshi4972 14 дней назад
❤ I have no word how can express, like, love...Please go ahead ... ፈጣር በገንዘብ እንዳግዝህ አቅም ስሰጠኝ እንድንገናኝ የእሱ ፍቃድ ይሁን።❤❤❤❤
@mpymelondy
@mpymelondy 18 дней назад
I am so happy to hear you speaking on the dam and Airlines. This is patroitism.
@TitiBerhanu
@TitiBerhanu 18 дней назад
ሞገስ ለአገርሕ ያለ ቀናይነት ደስ ይላል ግን ለአንዱ መርዝ ለአንዱ ማር ሆና አገራችን ሰለቸችን
@sagesamel962
@sagesamel962 17 дней назад
🔆👌🏾
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
በጣም እናመሰናለን፣ እንደ ሁልጊዜውም!
@YeshiYeshiti
@YeshiYeshiti 18 дней назад
መጎስ በርታ
@dawitasfeha
@dawitasfeha 18 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@TitiBerhanu
@TitiBerhanu 18 дней назад
ሞገስን አለማዳመጥ አይቻልም
@Marihun585
@Marihun585 18 дней назад
ማሸበርማ አለዉ;;እንደሱ ሀሳብ ታዋቂ ስለሆነ በቲክ ቶክ ላይቨ ቢለቀዉ አየር መንገዱ ስሙ እንዳይጠፉ አስፈራርቶ በጉም የማስበረር ሙከራ ነበር: ያረገዉ :: ቢከሸፍም::
@kebnesh4482
@kebnesh4482 16 дней назад
ይሁለት ወር ደመወዝ ማለትህ ነዉ? ዓመት ለምን ትላልህ?
@tsegayeberhanu3996
@tsegayeberhanu3996 18 дней назад
በደንብ ይመረመራሉ መመርመርም አለባቸው ታዲያ እንዲበረታቱ ትፈልጋለህ ጥጋበኞች ናቸው ሲፈቱ አንተ ታመሠግናቸዋለህ ለመሆኑ ሽብር ምን አይነት ነው ንገረን ።
@muludesta5366
@muludesta5366 18 дней назад
Gooooood analysis!
@godblesstaye
@godblesstaye 18 дней назад
የራስ መኮንን መታሰቢያ ሃውልት አፍርሶ በሶማሊያ መንግስት እየታገዘ ኢትዮጵያን ሲወጋ የኖረውን የዋቆ ጉቶን ሃውልት በሚያቆም መንግስት ስር ሆነህ ብሄራዊ ጥቅም ማስከበር እንዴት ይቻላል?
@afdelethiopia
@afdelethiopia 18 дней назад
እብድም ደደብም ጅልም ጅላንፎም ምን ልበል ጠባብ ነህ የሚወራው ሌላ የምትመልሰው አንተ ሌላ
Далее
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 4,8 млн