Тёмный

እንዴት በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ ያለማቋረጥ መኖር እንችላለን? || How to live in the presence of God without ceasing? 

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Подписаться 135 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.or... አገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
Follow us on Instagram @christmissiontvethiopia
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
USA & Canada
+1 (740) 304 6000
UK & Europe
+44 795 079 1224 ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
www.cmmlife.or...
Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
www.cmmlife.or...

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 102   
@ShewalemWami
@ShewalemWami 5 месяцев назад
ይገርማል የመንፈሱ መገኘት ስላለ ክብር ለርሱ ይሁን።
@user-bs1tg5bs1l
@user-bs1tg5bs1l Месяц назад
አቤት ቃል አገላለፅ ፈጣሪይስጥልን እኔ ማታ ማታ ነው የምከታተልህ አንዳንዴ እንቅልፍ ያሰቸግረኛል እንጂ ብዙ ጊዜ እሠምሀለሁ የማገኘው ደስታ አልገልፀውም እግዘአብሄር አንተን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን
@Samusugar
@Samusugar 4 месяца назад
ጌታ ይባርክህ ዶክተርዬ😊
@selamsolomon8597
@selamsolomon8597 Год назад
ጌታ የሱስ ኣብዝቶ ጸጋውን መገለጡን ያብዛልህ ፓስትር እና ዶክተር ተስፋሁን
@abebaabuhay7805
@abebaabuhay7805 Год назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ
@legessechemir3383
@legessechemir3383 Год назад
ረጋ ያለ ትሁት ቃሉን ለተግባራዊ ህይወት የመግለጥ ፀጋ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ ራዕዬን የማይበት
@tsionbelete5887
@tsionbelete5887 Год назад
This teaching has changed my life I bless the lord about you pastor 🙏🏻
@ShewalemWami
@ShewalemWami 5 месяцев назад
ድንቅ ልምምድ ድንቅ መረዳት ድንቅ መገለጥ ይገርማል ፓስተር ተባረክ።
@millenyemane
@millenyemane Год назад
እሰይ ማመስገን ማመስገን ማመስገን #ይገባዋል ሁልግዜ ማመስገን #አመስግንሀለሁ_ጌታ_ሆይ🙏 እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 “በየቀኑ ሁሉ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም ለዘላለም ዓለምም አመሰግናለሁ።” - መዝሙር 145፥2
@ShewalemWami
@ShewalemWami 5 месяцев назад
እረ ፓስተርዬ ተባረክልን ለህዝቡ አንተን ስለስጠን ክብሩን ይውስድ አሜን ።
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 5 месяцев назад
ኦ መንፈስ ቅዱስ በእኔ ውስጥ ስላለህ ከእኔ ጋር ስላለህ አመሰግንሃለሁ ❤❤❤❤
@hanadechasa8326
@hanadechasa8326 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንዴት ደስ ይለል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ይህን ክብር ማየት መታደል ነው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-ly2fy5dt9x
@user-ly2fy5dt9x Год назад
አሜን አሜን አሜን
@furtunakahesaye1374
@furtunakahesaye1374 Год назад
እኔ የሚያምርብኝ ዝም ብሎ መማር መማር ብቻ ነው እናተን የሲኤም ቤተሰቦች በረከት አድርጎ የሰጠኝን ጌታ እያመለኩ የቴክኖሎጂውን ባለሙያዎች እየባረኩኝ አምላኬን እያመሰገንኩ መዋል ማደር እሱ ነው በኔ የሚምረው በበረከታችሁ ተባርኬለሁ፡፡ ❤❤❤❤❤❤❤
@EliasAkalu-no8ok
@EliasAkalu-no8ok 6 месяцев назад
pastor እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አንተ የብዞች አርአያ ነህ እጅግ በጣም እወድዳለሁ
@NatiMekonen-gj7zl
@NatiMekonen-gj7zl 10 месяцев назад
l like your teachlng Im blessed God bless you paster
@tegistkebede1986
@tegistkebede1986 4 дня назад
አሜን
@millenyemane
@millenyemane Год назад
#መንፈስ_ቅዱስ_🕊ከኔ_ጋር#ስላለህ #በውስጤ_ስላለህ_አመስግንሀለሁ🙏🔥🔥🔥
@user-cf4ry1ow1v
@user-cf4ry1ow1v 9 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ በመገኘት ውስጥ መኖር ድንቅ ትምህርት
@tigistwubishet8488
@tigistwubishet8488 9 месяцев назад
ይህ ሰዉ ገረመኝ 🤔 በቀላሉ ፀጋውን እንድንለማመድ ያደርጋል ። ሌላው ፀጋው በነሱ ብቻ እንደሚሰራ እነሱ ብቻ እንደተመረጡ በኩራት ይነግሩናል አንተ ግን ገረምከኝ ዘመንህ ይባረክ ከነ ቤተሰብህ🙏
@abenezerabera1414
@abenezerabera1414 Год назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል
@filiberamanii
@filiberamanii Год назад
God bless you man of God Temart degagem nw mesemaw menfese yeteshakemu sile honu!
@hanadechasa8326
@hanadechasa8326 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
@user-wv8cb8bh5n
@user-wv8cb8bh5n 6 месяцев назад
አሜንንንንንን
@BetiNatlo
@BetiNatlo 7 месяцев назад
እሜን 🙏
@felimonendale6109
@felimonendale6109 Год назад
የጸጋ ቃል ...ስብከትህን ስሰማ ርዕሱ ኃይል የሚል እንኳ ባይሆን ኃይል አቅም ብርታትን እለብሳለሁ!!
@mihret-9876
@mihret-9876 Год назад
ምን አይነት መባረክ ነው?
@millenyemane
@millenyemane Год назад
@ፓስተርዬ ዶክተር ተስፋሁን ለምልም ዳርቻህ ይስፋ❤❤❤❤
@jdjsksnhdjdjd5121
@jdjsksnhdjdjd5121 Год назад
ዘመናቹ ይባረክ ተባረኩ የእግዚአብሔር። ነገር ብቻ ይገኝባቹ ለሰው ሁሉ ስጡ።
@fanaabraha5189
@fanaabraha5189 4 месяца назад
Amen
@nohtekulu6134
@nohtekulu6134 10 месяцев назад
Amen amen amen
@millenyemane
@millenyemane Год назад
#በህልውናው_መኖር ማለት በብርሀን💥 መኖር ማለት ነው።ሃሌሉያ🙏 #የእግዚአብሔር_ቃል ማስላስል 📖💥 #በህልውናው_ለመኖር ልባችን በማስላስል (Meditation) ማስልጠን አለብን ዋው #እግዚአብሔር_አምላካችን_ይክበር_ይመስገን📖🙇
@getachewmengistu1913
@getachewmengistu1913 8 месяцев назад
Tebarekelegn zemeneh endihu yilek
@johnEndo-xt4eh
@johnEndo-xt4eh 5 месяцев назад
ዶ/ር ሕይወት ዘመን ሁሉ በኢየሱስ ሥም የተበረከ ይሁን!!!!!!!!!
@shewayimer5584
@shewayimer5584 Год назад
Pastor betam new mwedh tebareklgn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nohtekulu6134
@nohtekulu6134 10 месяцев назад
Amen halleluja
@user-wv8cb8bh5n
@user-wv8cb8bh5n 6 месяцев назад
አሜ ን
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 Год назад
አሜን ኢየሱስ ክርሰቶስ
@elizabethhailemariam689
@elizabethhailemariam689 Год назад
Amen
@hannabaliyu5474
@hannabaliyu5474 Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ከዚ በላላይ ፀጋ ይብዛልህ
@RuthYeshua
@RuthYeshua Год назад
Without discipline we can’t be a disciple. God bless you 🤍🕊️
@elenitesfaye293
@elenitesfaye293 Год назад
Tebarek pastor!
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 Год назад
God bless you pastor .you are humble servant of the living lord .those partakers are so blessed too if they follow accordingly .thank you 🙏🏾
@haraasfaw3409
@haraasfaw3409 Год назад
Thanks🙏🙏🙏
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 Год назад
Thank you, Holy Spirit!
@richyeab825
@richyeab825 4 месяца назад
በጣም የሰው ትዕቢት
@MerieMelaku
@MerieMelaku Год назад
አዳኝ ቃል። ድጋሜ ስሰማ ተፈወስኩ
@abcool6074
@abcool6074 4 месяца назад
Tebarek ❤
@legessewedajo9926
@legessewedajo9926 Год назад
God help me to make my life style as this teaching of your word. Amen
@asenkudegfa5488
@asenkudegfa5488 Год назад
🙏🙏🙏🙏
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 Год назад
ተባረክ ፓስተር.መንፈስ ቅዱስ በሁሉ ቦታ አለ.
@mululemma7409
@mululemma7409 Год назад
Amazing My god bless you more.
@ejigmesele1957
@ejigmesele1957 Год назад
GOD BLESS YOU PASTER I LIKE YOUR TEACHING I'M BLESSED.
@abnetmihretu6940
@abnetmihretu6940 Год назад
Thank you! blessings!!
@sureshjanardhanan5222
@sureshjanardhanan5222 Год назад
Amen.Amen.Amen.❤❤❤🙌🙌🙌🙏
@mekedlove8183
@mekedlove8183 Год назад
E. R Edemata Tana Yesetek wedemachin🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mekedlove8183
@mekedlove8183 Год назад
Amannnn Tebarek
@yohanneswolde8946
@yohanneswolde8946 Год назад
God bless you pastor
@tewodrosmekonnen
@tewodrosmekonnen Год назад
❤ፓስተር ተባረክ ❤
@hanatariku1337
@hanatariku1337 Год назад
GOD'S GOOD ALL THE TIME
@tarikuaaberra2180
@tarikuaaberra2180 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@alemtoalem194
@alemtoalem194 Год назад
Amen Amen Amen tebareki
@user-zr4by9mj1s
@user-zr4by9mj1s Год назад
Amen amen amen amen hul gize egizabiher yibarak
@user-gr3zv5mp4y
@user-gr3zv5mp4y Год назад
መንፈስቅዱስ ሆይ ውስጥ እግሬን በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፈውስልኝ ። አሜን። አመሰግናለሁ
@hannajesus5594
@hannajesus5594 Год назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@MekdesGetachew-gj2bp
@MekdesGetachew-gj2bp Год назад
God Bless You Pastor
@yhwhnissi.
@yhwhnissi. Год назад
Bless you Pastor
@aselefchzerihun535
@aselefchzerihun535 Год назад
God bless you more!
@alemeshetu8063
@alemeshetu8063 5 месяцев назад
አሜን ዝምብሎ ማመስገን ወደ እግዚአብሔር ህልውና ያስገባናል። ❤ ዝብሎ መጉረምረም ደግሞ ወደ አጋንንት ክልል ያስገባል። Ephesians 4 አማ - ኤፌሶን 29: ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ። 30: ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ። 31: መራርነትና ንዴት ቁጣም ጩኸትም መሳደብም ሁሉ ከክፋት ሁሉ ጋር ከእናንተ ዘንድ ይወገድ። 32: እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ።
@firewfikre9925
@firewfikre9925 Год назад
I love you pastor
@mercy1653
@mercy1653 Год назад
Omanfs kedus Jena gar selalh amsgnalh. Amen amen
@messaysahile8073
@messaysahile8073 Год назад
Oh ❤Gad bless all of you.
@hanatariku1337
@hanatariku1337 Год назад
Hallelujah Hallelujah 😭 😭 😭 😭
@hanatariku1337
@hanatariku1337 Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen
@mimia2070
@mimia2070 Год назад
God class you🙏🙏🙏
@Mat-dr7nd
@Mat-dr7nd Год назад
God bless you ❤
@samig5738
@samig5738 Год назад
እሜን❤❤❤
@hiwotteklemariam8353
@hiwotteklemariam8353 Год назад
Amen!!!
@TAKESODUBAGO
@TAKESODUBAGO 9 месяцев назад
እኢሚን
@temesgenalemu3645
@temesgenalemu3645 Год назад
Lord help me stay close to you.
@soniyadelboso4538
@soniyadelboso4538 Год назад
🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@alemeshetu8063
@alemeshetu8063 Год назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📍📍📍📍📍📍📍📍🎸🎸🎸🎸📌📌📌📌📌📌📌📌🙏🙏🙏
@user-uv6fp5fz6x
@user-uv6fp5fz6x Год назад
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@MesfinBelay-pl7cg
@MesfinBelay-pl7cg 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉
@tigistkidane1078
@tigistkidane1078 Год назад
Amennnn
@rigochristian4132
@rigochristian4132 Год назад
💥💥💥
@millenyemane
@millenyemane Год назад
እንዴት #በእግዚአብሔር_መገኘት_ውስጥ ያለማቋረጥ መኖር እንችላለን።🔥😇
@Abebechwada-he2xf
@Abebechwada-he2xf 26 дней назад
እኔ ራሱ አለቀስኩ
@hanatariku1337
@hanatariku1337 Год назад
😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️
@lidyaendale
@lidyaendale Год назад
Please prayer time lay ataquartut videowen🙏🙏🙏
@yourmercyismylife
@yourmercyismylife 5 месяцев назад
Werkama tmrt
@helenfollina882
@helenfollina882 Год назад
3 seat Beloit sent seat mallet new b Europe seat
@felimonendale6109
@felimonendale6109 Год назад
የጸጋ ቃል ...ስብከትህን ስሰማ ርዕሱ ኃይል የሚል እንኳ ባይሆን ኃይል አቅም ብርታትን እለብሳለሁ!!
@aynalemfantaye1849
@aynalemfantaye1849 Год назад
አሚንንንንን
@elizabethhailemariam689
@elizabethhailemariam689 Год назад
Amen
@roman9500
@roman9500 Год назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@AB-cj4uz
@AB-cj4uz Год назад
Amen!
@felimonendale6109
@felimonendale6109 Год назад
የጸጋ ቃል ...ስብከትህን ስሰማ ርዕሱ ኃይል የሚል እንኳ ባይሆን ኃይል አቅም ብርታትን እለብሳለሁ!!
@henoshadish9331
@henoshadish9331 Год назад
Amen 🙏
@EskedarTerefe
@EskedarTerefe Год назад
Amen
@ea576
@ea576 Год назад
Amen
Далее
A small kitten was dumped #cat #kitten #cutecat
00:41