Тёмный

እንዴት አደርሽ የሚለኝ አልነበረም  

Master Abinet Kebede
Подписаться 213 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 188   
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Год назад
የሰጣችሁ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ የረገጣችሁት ሁሉ ለምለም ይሁን
@Saadah-cs6je
@Saadah-cs6je Год назад
አንተን የሚገልፅ ቃላት የለኝም ብቻ እነሱን እንደምታስደስት አንተንም ያስደስትህ
@ቃልየስደተኛዋ
@ቃልየስደተኛዋ Год назад
የኔናት የተናቁትን እማርረሳ አስታዋሽ አምላክ እግዚአብሔር ጠያቂ በለለን ቦታ በሰው ላይ እያደረ ይጎበኘናል ወንድሜ እድሜህን ያርዝምልን ይፕሰጮቹንም እግዚአብሔር የህይወት ዋጋ ያፍርግላቸው❤
@halimo1255
@halimo1255 Год назад
የዘመናችን ጀግና አላህ ይስጥክ መስተር አብነት ያአላህ አንተ ሰተከን የምንሰጥ ሰዎች አርጋን ስዉን ማስደሰት እንደት ደስ ይላል
@maab5093
@maab5093 Год назад
🥲🥲🥲ማስተር አብነት الله አላህ ታፎሶ የማያልቅ ሀብት ከሙሉ ጤና ይስጥህ😍🙏
@ElyasMatiyas-s7c
@ElyasMatiyas-s7c Год назад
❤❤❤❤😍😍😍🥰🤩🥰🤔🤔🤔🤗🤗🤗🤗🤗
@ትግስትወዳጆቢሰጥ
እጅግ በጣም ደስስ ይላል እናቶች ሲደሰቱ ማየት ከዚህ በላይ ደስታ የለምኮ
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
የሚሰጡ እጇች ምነኛ የተባረኩ ናቸው 😢 ጌታ ሆይ እርዳኝ ልቤን አራራልኝ 😢
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg Год назад
እግዚአብሔር ያስታውሳል ሰው ቢረሳም ለምሰጡ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ
@MintasnotTasfaye4005
@MintasnotTasfaye4005 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካቸው ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላቸው የበዛ ሰላም የማይወሰድ ደስታ ወደ ቤታችሁ ይግባ❤🎉🎉🎉
@thehaytesfay9616
@thehaytesfay9616 Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏✝️❤️
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Год назад
አሜን፫
@teshale2746
@teshale2746 Год назад
Zemanih Yibarek abiye❤
@zulfanesruz
@zulfanesruz Год назад
የሰጪዋችንና ያንተን ወለታ አሏህ በምድርም በሰማይ ይክፈላችሁ ።😢😢😢
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc Год назад
ፈጣሪ የእናቶችን ችግር እና እንባ አያሳየን እንዴት አንጀቴን እንደበሉኝ እግዚአብሔር እንዳንተ እኔንም ባርኮኝ እንደዚ ሰዎችን ለመርዳት ያብቃኝ ይሄ ትልቅ መባረክ ነው
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Год назад
ለሰጣችሁም ላደረሳችሁም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Год назад
እግዚአብሄር ሁሉ መልካም ቤደርገዉ የሰዉ ደስታ እንዴት ያስደስታል ማስተር አብነት መዳኔአለም በሜቀዉ የፈለግህዉ ይስጥ
@adisalemmulugeta6123
@adisalemmulugeta6123 Год назад
የአባቶቼ አምላክ እግዚአብሔር ይበርክህ ፅኑ ሰራተኛ መስተር አብነት
@mawaysh
@mawaysh Год назад
🤲😍❤ ደምሪኝ እማ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
እግዚአብሔር አያጉድልብህ የሰጡ ሁሉ ይባረኩ
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Год назад
የሠጣችሁ እግዚአብሔር እጥፍ ያርግላችሁ😊
@nuhameniteshome200
@nuhameniteshome200 Год назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ
@aliceduhaney8316
@aliceduhaney8316 Год назад
Young man with God's heart humble and blessed love you
@mekdesfrezewd267
@mekdesfrezewd267 8 месяцев назад
ለሰጡሁሉ እግዚአብሔር ይስጣቸው እድሜ ከጤና
@ggh9022
@ggh9022 Год назад
ማሻ አላህ የእውነት የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ነህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን አላህ እድሜህን ያርዝመው ማስተር አብነት
@feteletilahun1013
@feteletilahun1013 Год назад
ያሳድግሽ የተመኝሽው ይደረግልሽ የኔ ጀግና እህት
@sarahmasombuka7029
@sarahmasombuka7029 Год назад
Amen 🙏❤❤😭😭👌👍🤚
@mekdesfrezewd267
@mekdesfrezewd267 8 месяцев назад
እግዚአብሄር ይስጥህ እድሜ ከጤና ሁሌም በጎ ህሊና ይኑርህ ተባረክ መድሃኒአለም ረጅም እድሜ ይስጥህ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
እረጅም እድሜ ከጤናሽ ጋር አብዝቶ ይስጥሽ መድኃኒታችን. እደጊ የልብሽን መሻሽ ይሙላልሽ እግዚአብሔር ይጣችሁ በወጣው ሁሉ በጤና ይመልስላችሁ
@wubitji3349
@wubitji3349 Год назад
እግዚአብሔር ይሰጣቸው 😢😢
@greetings1
@greetings1 Год назад
There is no other LOVE like a mother's LOVE for her child.😢😢 May God bless you ❤dear wow
@abebatessema4159
@abebatessema4159 Год назад
ስጭውም አድራሹም እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤❤❤
@Sarwini-lo1ry
@Sarwini-lo1ry Год назад
Terbaik master abinet👍👍👍
@ቲጅያራዱሟየባላባቷልጅ
@ቲጅያራዱሟየባላባቷልጅ 11 месяцев назад
ቸሩ መድሀኒያለም የኑሮ ዘመንህን ይባርከው😢😢
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb Год назад
የኔ እናት በሰው ብንናቅም በእግዚያብሔር ክፍል ይህን ነን እዞን!!!!!!!
@FaximaFaxima-vn2ls
@FaximaFaxima-vn2ls Год назад
Mashalaa Mashalaa Mashalaa Mashalaa rabiin faya isiin ha kenuu yomuu ❤❤❤❤❤❤❤❤
@azeb8953
@azeb8953 Год назад
Eweyy yene near yesetachew Egzyabher chemero yestachew🙌🏽🙏🏾🙏🏾
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و Год назад
አሚን ያረብ አላህ ይባርካቺ❤❤❤❤❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
እግዚአብሔር ይስጣቹሁ እንባቸው ላበሳቹሁ ሁሊ ፈጣሪ ይርዳቹሁ
@antoleonessa6583
@antoleonessa6583 Год назад
Geta edmena tena yst yene gobezu betam betam kedus tebarek lela min ybalal geta yasebkewn yst ytebken ysman yawtan ydresln alemun selmun yamtaln amen amen amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣❣❣❣❣👍💯💯💯💯🙏🏼gobezu.💚💛❤🙏🏼 Roma ☝
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Год назад
Egzabeher yemesegen Amen 🙏
@rotes3106
@rotes3106 Год назад
በጣም ደስ የሚል ነው: የሰጡት ፈጣሪ ይባርካቹ
@fatumaabdi8062
@fatumaabdi8062 Год назад
Mashallah 👑👍🥇👏🏅🌺❤️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌹💐🌸🌼🌺👑🏅🏅🏅🏅🌷👑👑👑👑
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Год назад
አሚን አሚን አሚን እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@comcell3831
@comcell3831 Год назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@Natnael7594
@Natnael7594 Год назад
ህይወትህ ብርሃን ይሁን ክፉ አይንካህ ተባረክ ወንድሜ
@abdusalamkoo269
@abdusalamkoo269 Год назад
Master Abinet Allah yitebiqih Ante laa eithiopia wudenek tabarak qaal yansegnal
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Год назад
አቦአላህ ረጂም እድሜ ይሰጥሺ እህታችን
@aminaebrahim8329
@aminaebrahim8329 Год назад
Abent Mel Lebel Master Ysebehal👨‍🎓💚
@omuakarem1498
@omuakarem1498 Год назад
Alah yistachuh
@waheedaw1953
@waheedaw1953 Год назад
الحمد الله ربي العالمين الله يحفظك يا والد الخير
@moozasalim9196
@moozasalim9196 5 месяцев назад
Mashaaa allah Mashaaa allah barak allahu fik
@КМа-н9ж
@КМа-н9ж Год назад
Добрая душа молодцы, у меня сердце разрывается когда смотрю 😢 но не могу помочь, пусть Аллах поможет вам в судный день, аминь
@tenziejohnson1592
@tenziejohnson1592 Год назад
Watching from Jamaica young man you did what god did wash the feet of the people love you so much u hug an kiss people no Matter the look. God bless u
@Zeyadech-tm3vx
@Zeyadech-tm3vx Год назад
egizabeher yestachu esyeyyyyyyy ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf Год назад
አምላክ ይርዳህ የብዙ ሰው እንባ አበሰክ❤❤❤
@OneEthiopia8
@OneEthiopia8 Год назад
ደስስስስስስስስስስስስስ የሚል በሰማይ በምድር እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@tesfutoloro6382
@tesfutoloro6382 Год назад
Yetabrkachu ufff matadeli eko nw sawu mardate😢😢😢😢tabrkuuu tabrkuuu
@prabhatsubba5869
@prabhatsubba5869 Год назад
Good job dear 👍👍👍🙏
@mirsadazubcevic8293
@mirsadazubcevic8293 Год назад
Allah te sacuvao i dao ti snage i zdravlja da radis dobro djelo👑👑👑👑❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰
@ССВыборова
@ССВыборова Год назад
Много ли надо для Счастья старым людям!!! ❤🎉. Пусть Вас благославит Всевышний! 😊
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Год назад
Amen3❤❤❤☝️🇪🇹☝️
@dekahirabe1678
@dekahirabe1678 Год назад
I didn’t undaunted your language but i see the kindest man in the world my allah give you ashifa the day of jajment.
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Год назад
ቆንጅዬ እንክዋን ተወለድሽልን እግዚአብሔር ይባርክሽ በዚህ እድሜሽ ይህን ማስብሽ ደስ ይላል ተባረኪ
@karen-vv6tw
@karen-vv6tw Год назад
Très grand merci Bravo ❤❤🙏🙏
@kasubediru5452
@kasubediru5452 Год назад
Edime ketena gar yabezalik tebarek ❤❤❤❤❤
@sehanelizad401
@sehanelizad401 Год назад
Tebrikler bu çirkli zemanede temiz insan kimi qaldiģiniz üçün.
@Zerihunsamuel19
@Zerihunsamuel19 Год назад
በሰው ዘር ሁሉ እንደአንተ ያለ የለም አቤ ተበረክልን
@taween1782
@taween1782 Год назад
💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@Evaschnider
@Evaschnider Год назад
🙏💫⭐️
@ibragimabubakar5512
@ibragimabubakar5512 8 месяцев назад
🤲🤲🤲🤲🤲
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Год назад
Words never describe your kindness and compassion. I am speechless. God bless you Wendme Almme.
@adamia3883
@adamia3883 Год назад
Egzabher yebarkhe wandem ❤🙏
@halimaadam-tt7rr
@halimaadam-tt7rr Год назад
👍👍👍
@zebibanegash1235
@zebibanegash1235 7 месяцев назад
Mashallh
@rahmagasem5603
@rahmagasem5603 Год назад
❤❤❤
@fatimavaleriafernandesmarq718
@fatimavaleriafernandesmarq718 9 месяцев назад
LOUVADO SEJA O SENHOR JESUS CRISTO
@adis7211
@adis7211 Год назад
መልካም ልድት የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤👍👍🌹🌹🌹🌹🥳🥳🥳🥳🥳🌹🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🌹
@SanchoWorku
@SanchoWorku Год назад
❤wayine wandime minalebet beakal bagenyo ,bexam no miwedik igziabiher yixebeqih
@ሱሱቢትባባ
@ሱሱቢትባባ Год назад
ማሻአላ አላህ ያስደስትህ
@beijaflorvoador2
@beijaflorvoador2 Год назад
🙏💎👏👍🙏💎👏👍🙏
@habtamutesema1025
@habtamutesema1025 3 дня назад
Thanks God bless you
@rahelasmerinabelalifestyle5566
Egziabihar yistachiw
@Yellow-d8g
@Yellow-d8g Год назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🥰
@ምህረት-ኰ1ቨ
@ምህረት-ኰ1ቨ Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@tizita532
@tizita532 Год назад
Amen enate 😢
@tigstdriba6879
@tigstdriba6879 Год назад
Egzaber ybarkh wedme ❤
@nomfundoshange8267
@nomfundoshange8267 Год назад
May God bless tbis young man🙏
@SadaAiae
@SadaAiae Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nebeyatkifle2795
@nebeyatkifle2795 Год назад
Zemenachu ebarek lejaocheaen❤❤❤❤❤
@breneshglobal5899
@breneshglobal5899 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@margaretlaws6274
@margaretlaws6274 Год назад
🙏🏾❤
@BefkaduYeshanew-dx1qj
@BefkaduYeshanew-dx1qj 4 месяца назад
Tebarek wedmachin ❤❤❤❤❤
@godisgoodallthetime1124
@godisgoodallthetime1124 Год назад
ኣሰይ እንዴት ደስ ይላል፡ ይሰጣቹ ጌታ የሱስ ኣብዝቶ ይስጣቹ
@sarayakirstosliGi
@sarayakirstosliGi 10 месяцев назад
Eysusi yibrkachu❤
@ametemecheal8193
@ametemecheal8193 Год назад
ተባረኩልን ይህን ያደረጋችሁ ቤታችሁ በደስታ ይሞላ እሰይ!!!
@LoretteDelassin
@LoretteDelassin Год назад
Hummm ❤❤❤❤❤
@davitesfaye-ml6jo
@davitesfaye-ml6jo Год назад
Yen wude
@ቲጅየራያአራዱሟ
እግዚያብሄር ይባርክህ ❤❤❤
@GgB-l5e
@GgB-l5e 8 месяцев назад
😭😭😭😭❤❤❤ yena entti nurlen
@khkhskhan4192
@khkhskhan4192 Год назад
የኔ እነት😭😭😭
@حواء-ع9ث
@حواء-ع9ث Год назад
ዉይ መታደልህ
@abiygintamo8454
@abiygintamo8454 Год назад
❤😊
Далее
Тренд Котик по очереди
00:10
Просмотров 306 тыс.
#ፍትህ  ለስልጤ
5:49
Просмотров 2,7 тыс.
1 September 2023
11:59
Просмотров 94 тыс.
Тренд Котик по очереди
00:10
Просмотров 306 тыс.