Тёмный

እንዴት የዋይፋይ ፍጥነት እንጨምራለን | ዋይፋይ እንዳዲስ ማስጀመር | increase wifi speed | wifi | zte wifi reset | Lio Tech 

Lio Family
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 1,2 тыс.
50% 1

በዚህ ቪድዮ እንዴት የዋይፋይ ፍጥነት እንጨምራለን በተለይም ዋይፋይ እንዳዲስ ማስጀመር እንዴት እንደምንችል እናያለን። how to increase wifi speed, wifi, zte wifi reset, Lio Tech
#wifi #ዋይፋይ #liotech
Follow us on Telegram
👇👇👇
t.me/liotechinfo
Follow us on Twitter :
👇👇👇
li...
Follow us on Facebook :
👇👇👇
www.facebook.c....
Follow us on TikTok :
👇👇👇
/ lio_tech_info
Follow us on Instagram:
👇👇👇
/ lio_tech_info
እንዴት የዋይፋይ ፍጥነት እንጨምራለን,increase wifi speed,ethiopia,wifi,ዋይፋይ,ዋይፋይ ፍጥነት ለመጨመር,ዋይፋይ ፍ,zte wifi reset,how to reset wifi router,how to reset wifi,የየ,የዋይፋይ ፍጥነት ለመጨመር zte,የዋይፋይ ስም ለመቀየር,የዋይፋይ ዋጋ,የዋይፋይ ፍጥነት,lio tech,liotech,Lio Tech,wifi speed increase in laptop,wifi speed test
#youtubetips
#youtube
#ዩቱዩብ
#wifispeed
#howto
#how
#howtoincreasewifispeed
#wifistudy

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@LioFamily1
@LioFamily1 Год назад
የዋይፋይዎን ስም ማንም ሰው እንዳይጠቀም እንዴት ይደብቃሉ 👉👉👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-eSRWm_3onQQ.html
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq Год назад
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ዋው በጣም አስፈላጊ የሆኑ ትምህርቶች ናቸነው የምታስተምረን በርታ በጣም ጎበዝ
@LioFamily1
@LioFamily1 Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ ለአበረታች አስተያየትሽ እህቴ። ለሌሎች ይጠቅማል ብለሽ ካሰብሽ ሼር አድርጊልኝ🙏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Год назад
እንደዚህ በቀላሉ ማስተካከል ከቻልንማ በጣም ጥሩ አማራጭ ነው በተለይ ዋይፋይ አልፈጥን ብሉ ላስቸገረን ይጠቅመናል የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ስለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን በቀጣይ በተመሳሳይ ቪዲዮ እንጠብቅካለን
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን ደና መጣሕ ዋው በጣም ጥሩ የሆነ መረጃ ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን እኔ በጣም ተቸግሬ ነበር አሁን መፍቴ አገኘሁ❤❤ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና በዚሁ ቀጥልበት❤❤
@buzetube1356
@buzetube1356 Год назад
እንኳን ደና መጣህ ወድማችን ዋውውው ጥሩ መረጃ ነው ያቀረብክልን ስፈልገው ነበረን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 Год назад
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ጠቃሚ እና አስፈላጊ የሆነ ቪድኦ ነዉ የሰራህልን በተለይ ዋይፋይ ደካማ ለሆነባቸዉ ሰዎች በጣም አሪፍ ነዉ ክበርልን የኛ መልካም ስለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሠግናለን
@mahdersetegne8426
@mahdersetegne8426 Год назад
በጣም አስተማሪ ነው ውድ ወንድማችን Lio ጎበዝ ነህ በደምብ ነው ያስረዳኸን እናመሰግናለን🙏 ብዙ እንጠብቃለን ካንተ።
@LioFamily1
@LioFamily1 Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ❤❤❤
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Год назад
እጅግ በጣም አስፈላጊ መረጃወችን ስለምታጋራን እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ በርታልን
@LioFamily1
@LioFamily1 Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ መዲ ስለተከታተልሽኝ አመሰግናለሁ ይጠቅማል ብለሽ ካሰብሽ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጊልኝ። አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@emuesmailtube
@emuesmailtube Год назад
ሰላምህ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣህ ዋዉ ምርጥ መላ ነዉ ያሳየኸን በተለይ ዋይፋይ ለማይሰጣቸዉ ልጆች ምርጥ መረጃ ነዉ ያካፈልከን እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወት በጎነት ነዉ
@hikematube7242
@hikematube7242 Год назад
ሰላም ወንድማቺን እንኮን ደህና መጣህ ዋው ሀሪፍ መረጃ ነው እስክ እሞክረዋለሁ በተለይ ሰሞኑን ስልኮ አልስብ ብሎኛል በርታ ጎበዝ ለሰጠኸን መረጃ እናመስግናለን
@hamerenoah21
@hamerenoah21 Год назад
በእውነት በጣም አሪፍ መረጃ ነው ያካፈልከን ውድ ወንድማችን እናመሰግናለን እኔም በቤቴ እሞክረዋለሁ። በርታልን።
@igotme1834
@igotme1834 Год назад
betam arif ena tekami info new bro thanks!!
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ Год назад
አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ እና ጠቃሚ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቀጥይበት ውዴ ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@tshayekefelatube8371
@tshayekefelatube8371 Год назад
ዉድ የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የክርስቶስ ሙሉ የሆነ ሰላምና ፀጋ ይበዛችሁ ዉዴ በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ እኔም በጣም እየቀነሰ አሰቸግሮኝ ነበር ሰለሰጠሽኝ መልካም ምክር ከልብ አመሰግናለሁ ደሞም እሞክራለሁ ተባረኪ
@ethiogirl7084
@ethiogirl7084 Год назад
you are great lio i did appreciate the way you present!! Keep going we expect more from you!!
@Ambaru-u9j
@Ambaru-u9j Год назад
Am new to your channel great work!! Keep going lio!!
@Almaaztube27
@Almaaztube27 Год назад
እግዚአብሔር እምስገን ኡንካን ደህና ማተሽ ጥሩ ስራ አሪፍ ቆይታ ነበረን በጣም አናመሰግናለን በቅታይም በሌላ አስተማሪና አዝናንይ ቨድኦ አንትብቃለን አስከዛው መልካም ቆይታ ሰላም ፈቀር አንደንት ብልትጽግና ለውድ ሀገራቺን ኢትዮጵያ
@kidushager9904
@kidushager9904 Год назад
wow btam arif new enem astekakelalew bro!! Thank you!!🙏🙏🙏
@LioFamily1
@LioFamily1 Год назад
Thank you for watching !!
@masotube5939
@masotube5939 Год назад
ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ወንበዴና መጣ አዋጅ ህግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥልበት አዳዲስ ነገሮች እንደዚህ ለኛ አስፈላጊ ናቸው እናመሰግናለን
@Arsamatube
@Arsamatube Год назад
Woooow wedmachn kelb enamesegnalen yawekewun slemtasawuken yawekutn masawek melkam newu melkamnet leeras newu selam lehegerachn
@yohannatube
@yohannatube Год назад
Enkuan bedehina beselam metah bro, zarem endewetiro tekami mereja yalew video new share yareken , hulgizem yemireba yemitekim sira silemitagaran mishanachin kelib new , ayimiroh tenah yibatek , ketilibet bizu entebikalen
@Radiahmed
@Radiahmed Год назад
ዋው ዋው በጣም እናመሠግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው በርታልን ወድማችን በዚሁ አጋጣሚ የጠፍንብንን ቴሌግራም እዴት መመለሥ እንችላለን ጓደኞቼ ናፈቁኝ😢 ሥልክ ቁጥሩ ተዘጋ ኮድ ከየት ይምጣ
@አሜንስለተሰጠኝ
Betam amesegnalew wendeme sefelgew yeneber mereja new!🥰🥰😘😘
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Год назад
ሠላም ሠላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት የአምላክ ጥበቃ አይለያችሁ ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን እናመሰግናለን🎉🎉❤
@LioFamily1
@LioFamily1 Год назад
አሜን አመሰግናለሁ ስለተከታተልሽኝ።
@aduyoutv8249
@aduyoutv8249 Год назад
Selam selam yetkebrachu yetwdedachu wde yagere lejoche ednchu selamchu byalchubet yebzalchu arif koyta nebr
@seadasedi799
@seadasedi799 Год назад
Hi sellame enkone dihena meta he tefithe nberi enamsginalne lsayehene🎉🎉🎉🎉
@genitube1429
@genitube1429 Год назад
Enkan dena metek betemi turu meraje turu kotita new enammesgele melkam gize newselam fikir adina yemitel
@ellahamshow
@ellahamshow Год назад
Enkuwan selam metah wondemachin konko mareja new seyaschagren endez asitekakelen enetakamalen yawikewun slakafalken enameseginalen
@mekitube8209
@mekitube8209 Год назад
selam selam wedgenachi enamsegenalelen selasayegen negerbetam arhif new wedimachin bereta maweki melkame mew wedimachin berta
@KidusAlemneh-o6p
@KidusAlemneh-o6p Год назад
ስናርገው code ይቀየራል pls
@LioFamily1
@LioFamily1 Год назад
አዎ ግን መጀመሪያ የዋይፋይ ሮውተር password 'admin' ነው ሁለቱንም username and password 'admin' ብላችሁ ግቡ
@yashiyoutube5763
@yashiyoutube5763 Год назад
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti tolaa jabadhuu itti fufi yaddaa gariidhaa
@firiiyoutube6721
@firiiyoutube6721 Год назад
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo jajabadhuu itti fufi yaddaa garidhaa
@Hawiiofficial
@Hawiiofficial Год назад
Naga waqqayoo mana kanaf haa tahuu obbolessaa koo yeroo bayyee wantaa barbachisaa tahuu nuf dabarsitaa galatomii barumsii kee akkumaa ittii fufiii barbanaa
@bardmoseby745
@bardmoseby745 Год назад
*promosm*
Далее
Тестирую гаджет для роллов! 🙈
00:42