Тёмный

እንዴት ደስተኛ ትዳር እንዳላቸው🥰ሚስጥሩ‼️ | EthioElsy | Ethiopian 

EthioElsy LifeStyle
Подписаться 232 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ሚስጥር #ትዳር #ethiopiantiktok #ገናጥበብ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 275   
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Год назад
ኤልሲ ምን ልበልሽ እግዚያብሔር ይባርክህ ።ለምን መሰለሽ ሴቱ ተበላሽቷል በተለይ የሶሻል ሚድያ የመጠቀም እድሉ ያላቸው ሴት እህቶች ብዙ ነገር ይባላል ስለ ባል ። ጊዜ የማይሰጥ ወንድ ማሬ ቅመሜ ምኔ ገለመኔ አያዝናናኝ በፍቅር ቃላት አይንከባከበኝ እሚሉ ብዙ ናቸው ።ቁም ነገሩ እሱ አይደለም ወንድ ልጅ ሁሌ ከጎንሽ ከሆነ ልጆቹን ቤቱን አካባቢውን ቤተሰቡን የእሷንም ጭምር በሀሳብ እንግዳ ከሆነ በቂነው ።ሴት ልጅ ደግሞ ብልህ ናት ይሄንን መመርመርትችላለች።ቃላት ላይ ትኩረት እናድርግ አንዳንድ ሰዎች ያሳስቱናል ውዴ ማሬ ካላለሽ ሲወጣ ካልሳመሽ ሲገባም ካልሳመሽ እያሉ እሚቀባጥሩትን ትተን እንድህ እሚጠቅመንን ብንወስድ ጥሩ ነው እህቶቸ ትዳር ረጅም ጉዞ ነው መቻቻልን ይጠይቃል ። ቃላት ብቻቸውን ዋጋ የለውም። ኤልሲ ያለችው እውነት ነው እዚህ ቆፍጠን ያሉ ወንዶች ብዙ ቃላት ላይ ትኩረት አያደርጉም ተግባር ላይ ነው። እነሱ ካሉ ማንም ምንም አያደርግም ያስከብራሉ።ልጅን ቤተሰብን ሚስትን ሁሉንም።ሴቶች በመላ!!!!
@hanantube6915
@hanantube6915 Год назад
ሤትልጅ በጆሮዋነው የምታፈቅረው ይባላል ፍቅሩን መግለጽ አለበት እኔ ያለሁበት ሁኔታነው ደውላለሁ ብሎ አይደውልም ደውሎም የሜወራኝ ነገር ዝብሎነው ብቻ ከባድነው እደሚወደኝ አውቃለሁ ግን ዝምታ ያበዛዝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
የሚወድሽ ውዴ በተግባር ያሳይሻል በጭራሽ አትሳሳች 🙏♥️🙏
@senaitendale3123
@senaitendale3123 Год назад
Elsi sile Doderant sirilin esti le muket yemihon yemayaxekur...
@bety-tw2xc
@bety-tw2xc Год назад
@@ethioelsylifestyle9486 Hello Elsi
@nejatali7088
@nejatali7088 Год назад
@@ethioelsylifestyle9486 Elisi my sweet sister 💕 good 👍 job 👏. You are right ✅ Elisi you are special ❤ because you never talk about others, you are always making important videos keep up konjo.
@Merry2989
@Merry2989 Год назад
አታምኑኝም የኔ ባል ሁሉም ገፀባህሪ አለዉ ጌታ መርቆ ነዉ የሰጠኝ
@nerdgrenade4365
@nerdgrenade4365 Год назад
ኤልስዩ ባለቤቴን ጸባይነገርሽን የልጆቹና ለኔ አይደራደርም ብታይው ሲያስፈራ ሰው ሁሉ ይፈራዋል እቤት ግን ይለያል። ካለ አለ ካላለ አያደርግም። ትልቅ ጸጋ አለው ። 23 አመት በላይ የትዳር አለም አለኝ ተመስገን። ❤❤❤❤❤
@susuTube16
@susuTube16 Год назад
ኦ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Год назад
Masha'allah
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 Год назад
እህቴ ዛሬ እዉነተኛ የትዳር አጋር ማግኘት ከባድ ነዉ ብቸኚነቴን መርጬ ልጆቼን ብቻዬን እያሣደግሁ እየኖርኩ ነዉ ግርም ከሚለኚ ነገር ግን ዛሬ ታማኚ ሴት ትዳሯን የምታከብር ሴት ወንዶች አያከብሯትም ትክክለኛዉን ዋጋ አይከፍሏትም እንዲያዉም ባንቺ የተነሣ ሒወቴ ተመሠቃቀለ የሚሉ ወንዶች በዝተዋል
@kidestpolla-lv8yh
@kidestpolla-lv8yh Год назад
Betekekel ❤
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Год назад
አይ ኤልሲ እግዚአብሔር መርቆ ይሰጥ ።
@medihabeshawit8582
@medihabeshawit8582 Год назад
በጣም ትክክል ኤልሲ ከምንም በላይ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለውን የመሰለ የለም። አንዳንዱ አክራሪ ሀይማኖተኛ ይመስላል ቃሉን ይደረድራል ግን ወስጡ ምንም ፈሪሃ እግዚአብሔር የሌለው አስመሳይ ግፈኛ አለ። ሁለተኛው ለትዳር ቤስት ነው ተከብሮ የሚያስከብር ለሁሉም ልነጠፍ የማይል ለሁሉም ኦፕን ያልሆነ ሊሚት ያለው የብልህ ሴት ምርጫ ነው👌❤ ኤልሲዬ በተረፈ የምታነሻቸው ሀሳቦች ሁሉ አንድም የሚጣል የለውም ተባረኪ❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
በጣም ትክክል ብለሻል ማሬ 🙏♥️🙏
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema Год назад
እኔ ባሌ ልጅ ሆነን ነው የተገነኝን አሁ አስራ ሰባት አመት ሆነን ሶስት ልጆች አሉን ያለነው UK ነው የችግርን ጥግ አይተናል ፍቅር ስለ ነበርን አሁን ሁሉም አልፎ ደስ የሚል ሕይወት እየኖርን ነው እኔም ጎበዝ ሴት ኔኝ እሱም እንደዛ እንሰራለን ትልቁ እግዚአብሔር ከሰጣኝ ስጦታ ሁሉ ብልጆቼአ እና በበላቤቴ ነው ብዙም ጋዳኛ የለኝም ሁሌም ከባለቤቴ ጋር ነው በለን ሰዓት በቤተችንም ብሆን ጥሩ ጊዜ እናሰልፍለን❤ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም አንድ ላይ ነን ከስራ ውጭ ❤❤❤❤❤
@megosaredae4999
@megosaredae4999 Год назад
ተመስገን
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Год назад
ደስ ይላል እስከመጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ
@nejatali7088
@nejatali7088 Год назад
Enem endanchi new ketewawekin 17 amet honen ketegaban 15 amet new.
@emiabraham2513
@emiabraham2513 Год назад
Bless u more and more ❤❤❤
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ፍቅሩ ያብዛላቹ
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o Год назад
እደዚ አይነት ወንድ በህልምም አይገኝ የሀበሻ ወንዶች ወሸትብቻነው ሀብታቸው እረ ተይኝ💔 😫
@good4all7813
@good4all7813 Год назад
😂😂😂 True my dear
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Год назад
😂😂😂😂😂😂
@etholove694
@etholove694 Год назад
😂😂😂😂😂
@queenqueen73
@queenqueen73 Год назад
Yeah most of the men from Africa are undisciplined, ungrateful, and uncivilized.
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Год назад
ትክክል
@hilinanigatu
@hilinanigatu Год назад
ቆንጆ. ሁሌ ስለወንድነው የምትና ገሪው እራስንም መጠበቅም. ለወንድ ብላ ሳይሆን ሴት ለራሷ ብላ ጎበዝ መሆን አለባት ይቅርታግን
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
ኤልሲዬ የኔ ልጅ አንቺ እንደጠቀስሽው ነው፣ እጁ አያርፍም፣ የተበላሸ ቧንቧ ብትይው ኤልክትሪክ ሲሰተም ብትይው መኪናም ጭምር። ከትዳሩም አልፎ የእኔንም ቤት ብቅ ብሎ የሚያስተካክልልኝ ነው፣ ያውም በአሜሪካን አገር ከፍሎ ለማሠራት የባለሙያ ጉልበት ውድ ነው። ባለቤቱ ታድላለች እግዚአብሔር ይባርክልኝ🙏🏾
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ ትልቁ ምርቃት ልጅ ይውጣልሽ ነው ስለዚህ ተባርከሻል 🙏♥️🙏
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
@@ethioelsylifestyle9486 አሜን አሜን የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰
@user-iw1lq9yb7o
@user-iw1lq9yb7o Год назад
እንዴት ነው ኑሮሽን ምትመሪው የቤቱ ስራ የውጪ ስራ እስኪ ከልጅ ጋር ፕሮግራምሽን ንገሪን እረ በቤቱ ስራ ብቻ ሞትኩ
@edushge8228
@edushge8228 Год назад
አንቺ በትክክል የኑሮ ዘይቤ ገብቶሻል እግዚአብሄር አደበትሽን ገዝቶል ❤❤❤ ተባረኪ
@simret36
@simret36 Год назад
አንዳንድ ቪዲዮዎችሽን እየደጋገምኩ እንደማይ ግን ታውቂያለሽ? ካልነገርኩሽ እንዴት ታውቂያለሽ. ሳይገባኝ ቀርቶ ሳይሆን አንቺ ስለምትጣፍጪ ነው ወላሂ የህይወትን ሙላት ጉድለት ምን የማትነግሪን ነገር አለሽ እውነት በአንድ ማንነትሽ ይሄን ሁሉ አስተውሎት ማስተዋል መታደል ነው ክበሪልኝ❤
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Год назад
ኤልሲ ❤ፍቅር ❤ ውስጤ ያለውን ሀሳብ ነው ያነሳሽው እኔ በትዳር 24 አመት አሳልፌያለሁ ከ4 ልጆቼ ጋር አልሃምዱሊላህ ፈጣሪዬን አመሠግናለሁ በትዳሬ በጣም ደስተኛ ነኝ ዛሬ ባነሳሻቸው ሀሳቦች ላይ ሌላ ትምህርት አግኝቼበታለሁ የኔ ውድ ኤልሲ❤ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።
@martitirgum
@martitirgum Год назад
እውነት ነው እማ ፈራሃ እግዚአብሔር ያለው ሰው ማግኘት መታደል ነው
@senaittiumelisansetegn8673
@senaittiumelisansetegn8673 Год назад
ባለቤቴ ልጆቹን በመቅረጽ በማስጠናት ሸክሜን አቅሎልኛል። ቤትዉስጥ እነ መብራት እነ ዉሃ ይፈሩታል ሲበዛ ገላግሌ ነዉ ከትንሽ እስከ ትልቅ የትሜህርት ደረጃ አስተምሮኛል በኔም ሆነ በልጆቹ አይደራደርም። የዋህነቱ ለሰዉ ማዘኑ ላላስፈላጊ ችግርች አጋልጠዉታል። እግዚአብሔር ይመስገን እሱንም እያሻሻለ ነዉ ሀብታም ነዉ።
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Год назад
አየ ኤልሲዬ ተይኝ እስኪ 😢😢😢😢😢😢ብዙ አለፈ ተመስገን ብቻ እግዚአብሔር ይክሳል
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
😂😂😂😂😂😂
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Год назад
@@ethiopialove2463 ምነው ማርዬ ያስቃል??????????????
@sol7166
@sol7166 Год назад
I respect your opinion but I don’t think you can find such a man to have all the 5 character in one person. If you do it will be one in a million . Thank you for sharing your knowledge and hope to see you soon !!! 😘
@bona2318
@bona2318 Год назад
ገንዘብ ኑሮት አብሮኝ ጊዜ ካላሳለፈ ለልጆቼ ጊዜ ካልሰጠ የሱ ቤት አና ሀብት ምን ሊጠቅመኝ Thank you ኤልሲ
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Год назад
ፈጣሪን የሚፈራ:ቃሉን የሚጠብቅ: የማይዋሽ: የማይልከሰከስ: እራሱን የሚያስከብር: ወፈፌ ያልሆነ: ጠንካራ ሰራተኛ ና ወዘተ ያለው ወንድ ወይም ሴት ሐብታም ነው ወይ ናት::
@medhinrezene3398
@medhinrezene3398 Год назад
That’s exactly my husband,we’ve been married for the past 16 years. I am so blessed.
@meseretgetachew6362
@meseretgetachew6362 Год назад
ኤልሲዬ ይሄን እየሰሙ አለመኮመት አይቻልም ❤ እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ባል ካለ ሚስት ሁሌም ትፈካለች እውነት ነው ❤ ውበትዋ የእውነት እንደሆነ ያስታውቅባታል
@fredaniel2486
@fredaniel2486 Год назад
እውነትም ኬት ይገኛል የአሁኑ ጄኔሬሸን ግን ወንድ ልጅ ያለን ልጆቻችን ላይ መሰራት አለብን በተንኮል በክፋት በነገር እንዳልሸው በፈርአ እግዚያብሄር እንዲያድጉ መሰራት ነው እግዚያብሄርን ተማምኖ
@sitinadire359
@sitinadire359 Год назад
ኤልሲ ልክ ነሽ ያልሽው ሁሉ እኔ የምኖረው ፈረሳይ ነው ባሌ ፈረሳዊ ነው እዳልሽው ሀይለኛ አስፈሪ ነው የሚመስለው ግን በጣም ጥሩ ሰው ነው አያስነካንም ልጆቻችንንም እኔንም የሚያኮራን ነው
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 Год назад
እኔ ሁሌም ፈጣሪን አመሠግናለሁ በሠጠኝ ባል በጣም ደስተኛ ነኝ ክብሩን ለመድሀኒአለም ይሁን
@user-ew1pk8gb2c
@user-ew1pk8gb2c 4 месяца назад
ኤልስየ እኔግን ይዙግዜ ከትምርትሽ ባሻገር ምንለኣየትና ለመስማት እደምመጣ ታውቂያለሽ ሁሌም አጠገብሽ የምታስቀምጭው አበባእና የወፎቹ ድምፅ አይምሮየነው እሚታደሠው ምችት ብሎሽ ኑሪ ብዙትምርት ተምሬብሻለሁ አንዳንደ እኔ ችላያልኳቸውንነገር እድነቃ ምርጥ ሴትለመሆን እራሴላይ እየሠራሁነው ግን ጎደኛ ይርቃል አንድሠውእራሱላይመስራት ሲጀምር ሀሜቱን የቆጥ የማገሩንማውራቴ ሲቀር ጎደኛ እራሱ ይርቃል ብቻየንስለሆንኩ እደትእራሴን እያዳመጥኩ እደው እደዚህነኝ እድል ሁኛለሁ አልሀምድሊላህ ደስተኛነኝ የሆነውያልሆነው ወሬ አይመጣብኝም
@sarabeyene2138
@sarabeyene2138 Год назад
ኤልሲ ፣፣ምርጥ ጨዋና አስተዋይ ነሽ ተባረኪ
@Seltetub
@Seltetub Год назад
እኔ ያመዳም ጩሀትና ስራ እንካን ለራሴ ግዜ ልሰጥ ይቅርና ምግብ ምባለባት ሰአት ዉስን ነት
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Год назад
አይ ኤልሲ አሁን የገለጽሻቸው ወንዶች የት ጋር ነው ያሉት በናትሽ እስኪ ተይኝ ልቤን ውልቅ አታርጊው
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Год назад
ትክክል ያሁኑ ወዶች እደው ሆዲ ይፍጀው
@fortunapuscale8676
@fortunapuscale8676 Год назад
Haaa I like your comments
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
እረረረረ ስት ጀግና አለ መሰላችሁ በውነት አለመገጣጠም እኮ ነው 🙏🤩🙏
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Год назад
በዚህ ዘመን ጀግና የሚባል የለም
@tsehayyemane3420
@tsehayyemane3420 Год назад
ኤልሲ መቼም ያንቺ ንግግር የሚጠገብ አይደለም ጨዋነት የተሞላበት አክብሮት የተሞላበት ንግግር ነው የሰው ጨዋ ሁሉ ነገርሽ ያንቺን ማንነት ይናገራል አነጋገርሽ ያልተጋነነ ያልተወሳሰበ ነው እናመሰግናለን በጣም ያንቺ አይነቶን ጨዋ ሰው ሚዲያው ላይ ያብዛልን ዘርሽ ይባረክ በጣም ሚዛናዊ ሰው ነሽ አወኩ አወኩ ብለሽ የማትራቀቂ ደስ የሚትዪ ሰው አንቺን መስማት አይሰለችም እራስሽ ሆነሽ ስለምትቀርቢ በጣም ነው የምወድሽሽሽሽሽሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 Год назад
የኔ ባል ብሩክ ብየዋለሁ ግን ኩሸነ በጣም እይሰራ አዎፈሮነል ኪችን ባይገባ አየለመንኩነው🙏🙏
@mimimarkan1205
@mimimarkan1205 Год назад
እር ይግባ ተይው ካልተርዳዳሽ ኑሮ ከባድ ነው
@User-lu8gn
@User-lu8gn Год назад
የኔም የኩሽናው ነገር ተይው😢 ምነው ባገዘኝ አኔንስ ዶቄት ሆኔኩ
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 Год назад
@@User-lu8gn ቀሰ ብለሸ አሰረጀው ትንሸ እነዲአግዝሸ የምግብ ይቱብ ወይም ውድድር አሳይው የእኔ ባል አሁን ነው በቅርብ የለመደው
@Wildrose_16
@Wildrose_16 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ እኔ በጣም እድለኛ ነኝ ❤😂❤😮😅 እናመሰግናለን ኤልሲ
@user-qz2gz7pb1o
@user-qz2gz7pb1o Год назад
ይህ የስቶች page ነው 😂 እኔን አይመለከተኝም ወንድ ልጅ ነኝ 😂😂😂 Nice 2 meet You .
@ethiomel3439
@ethiomel3439 Год назад
😂😂😂
@adanechwolde578
@adanechwolde578 Год назад
እንዲ አይቱማ ከሀብትም ሀብት ነው ግን የለም
@genettaye4123
@genettaye4123 Год назад
ኤልሱዬ እኔኮ ላንቺ ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤
@hannu7898
@hannu7898 Год назад
Wife: Darling can you check the shower? Husband: I’m not a plumber Wife: Darling can you check the cupboard door? Husband: I’m not a carpenter. Wife: can you check my car?😢 Husband : I’m not a mechanic Wife: the neighborhood handyman came by. He fixed everything up so you won’t have to. Husband : oh really? Did he change anything? Wife: he gave two options. I sleep with him or bake him a cake. Husband: 😃 so did you bake him the cake? Wife: I’m not a baker! Husband 😲😳😳😮
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 Год назад
😂😂😂😂
@fortunapuscale8676
@fortunapuscale8676 Год назад
I love it 😀 ❤
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
😂😂😂😂😂
@samrisunny1493
@samrisunny1493 Год назад
ውድ እኮ ነሽ ኤልሲ!!
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Год назад
እከከኝ ልከክህ ከሚሆን ይሻላል ግን አንዳንዱ በሀፍቱ ይመካል ይጨቃጨቃል ወደሌላሴት ይሄዳል ብዙ ንገር😢
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
የተመረቀውን ይስጥ ማሬ 🙏♥️🙏
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Год назад
Yes true ሀብተም ጤና ነው እድሜ ጤና እዝግአብሄር ሚፈራ ገንዘብ አብረን እናመጣዋለን ትንሽም ይባርክል እዝግአብሄር ?❤
@urud8496
@urud8496 Год назад
ዘመንሽ ይባረክ እሄን ሰው ፈጣሪ ይሰጠን
@hanaye4376
@hanaye4376 Год назад
እግዚአቤር ይመስገን ❤እደሜውን ይርዝምልኝ ይልጅቼ አባት
@selamselam2754
@selamselam2754 Год назад
የኔ ሱስ እኮ ነሽ። ለኛ ለወጣት ሴቶች ሳትሰለቺ ምከሪን
@astertube5406
@astertube5406 Год назад
ትዳር ከፈጣሬ ነው ግን ደግሞ የኛም ጥርትም ያሶፈልጋል እናመሰግናለን ኤሌሴ
@user-gt6eb1wv7l
@user-gt6eb1wv7l Год назад
አልሃምዱሊላህ ባሊ በኔና በልጆቹ አይደራደርም እወጭ ላይኮ ተጎደኛቹጋር ኮስ ያጮውተኛል አላህ እረጂም እድሜ ይሥጠን የሣኡድ ሾርጣ አላያይቶኛል አላህ ያገናኝን
@kabetube
@kabetube Год назад
ዋው እግዳሲመጣ እሚያስተናግድ በጣምደስይለኛል በእውነት
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
ሲያኮሩ እኮ በጣም ደስ ይላል ቁጭ የማይል ወንድ 🙏♥️🙏
@aregashg3971
@aregashg3971 Год назад
አንችን ያገባ ወንድ የታደለ ነዉ ወይም ደግሞ 40 የሰገደ ነዉ ኑሪልኝ የኔ አበባ
@astekastek1000
@astekastek1000 Год назад
እኔ ኤሊሲ የምር ነዉ ምልሽ መስፈርቴ ሚወደኝ ሚከባከበኝ እግዝያብሄር ሚፈራራ ሚያዳምጠኝ ያልኩት ሚያረግ ወንድ ሳይሆኝ ባል ሚሆነኝ ወንድ ሳይሆን አባት ሚሆን ለልጆቼ ቤተሰቦቼ ሚያከብር የዋህ ቅን ግልፅ ደግ ካገኛሁ ምንም ይሁን አገባዋለሁ ይሄ ሰዉ በሱባኤ ነዉ ማገኛዉ ዝም ብሎ ቦታ አይገኝም ችግር!!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
የልብሽን የተመኘሽው ይስጥሽ ማሬ 🙏♥️🙏
@sintayehutefera
@sintayehutefera Год назад
ጎበዝ ነሽ በርችልኝ እህታችን
@tezitaalemu6758
@tezitaalemu6758 Год назад
ኤልሲ አንቺ ስትናገሪው ሁሉ ነገር ደስ ሲል
@senisweet4035
@senisweet4035 Год назад
ኮመንት ለመስጠት ቃላት አጣውልሽ❤❤❤
@tianastyle2139
@tianastyle2139 Год назад
አይ ኤልሲ ዛሬ ደግሞ ባሌን ደግሜ ደግሜ እንድወደው ልታደርጊኝ ታጥቀሽ ተነሳሽ አይደል ?😅
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Год назад
እግዚአብሔርን አመስግኚ ።ሚስቱ ጥሩነቱን የምትመሰክርለት ባል ጥሩ ሰው ነው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
ሺ አመት ኑሩ 🙏♥️🙏
@user-qe2ue8gz1w
@user-qe2ue8gz1w Год назад
ዘመንሽ የተባረከ ይሁን !! በጣም አነቃቂ ነሽ በርቺልን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
አሜን ውዴ 🙏♥️🙏
@kitchen2176
@kitchen2176 Год назад
ኤልሲ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ኑሪልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@susuTube16
@susuTube16 Год назад
❤❤🙏እግዚአብሔር ምስክሬ ስለይህዋ አባቴም በደም ገልጸዋል 😢በጣም ነዉ በሰዎች የተጎደ
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Год назад
ልክ፡ነሽ፡የምትይው፡ሁሉ፡❤😂👍👍👍👍👍👍👍👋👋👋👋ትዳር፡ቀላል፡አይደለም፡ከመጀመረያው፡ግልጽ፡መሆን፡መተዋወቅ፡የማን፡ፈልገውን፡የማፈልገውን፡መነጋገር፡በግልጽ፡እኔ፡42፡ድዛን፡ማርያጅ፡ግን፨ሁለትልጅ፡አሉኝ፡ወዶች፡እኔም፡ባሌም፡እብረን፡ለትምርታቸው፡እስፐርትም፡ሙዝቃም፡እብረን፡ትርፍ፡ግዛቸውንም፡ውቀት፡ላይ፡እዳውሉ፡እኔ፡ስላተማርኩ፡ስለምቆጨኝ፡ልጆቼ፡እድማሩ፡እዳውቁ፡አድርጋለሁ፡ይመስገን፡ሁለቱም፡ተምረው፡ጥሩ፡ቦታ፡አላቸው፡ያወረስካቸው፡መማርን፡ዛሬ፡እፈይ፡ብየ፡ጥረታየን፡እዞለሁ፡ስለዝ፡ምክርሽ፡በጣም፡ጥሩ፡ነው፡አብት፡ገዘብ፡እይደለም፡የምትይው፡❤🤗🇨🇵
@user-kd7ve6ox6l
@user-kd7ve6ox6l Год назад
For habesha husband I don't think it works....
@good4all7813
@good4all7813 Год назад
True my dear! ❤️
@jerusalemmamo4288
@jerusalemmamo4288 Год назад
You are a definition of sense of humor ELSYEY KEMEM BE BLESSED THAN YOU ARE LOVE ❤ AND RESPECT 🙏 YOU
@bettyamen684
@bettyamen684 Год назад
Thank you Else 👏, እግዚአብሔር ይመስገን ባለቤቴ ሀብታም ነው 😍
@mekedumengesha6437
@mekedumengesha6437 Год назад
ሰው ያላየውን የማየት ችሎታሽ ልዩ ነው እናመሰግናለን
@hannah1410
@hannah1410 Год назад
i love your perspectives and POV. Noted!!
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Год назад
እይታሽን ሰወደው😘 ይህ ከየት ይገኛል በዚህ ዘመን ከ100/10 ነው እሱንም እድለኛ ነው የሚገኙት !✍️
@jerry5527
@jerry5527 Год назад
የኔ ባል አንቺ እንደገለፅሽው ነው
@selamtsegay6954
@selamtsegay6954 Год назад
You're a classy woman inside and outside 💐.
@user-gc5gc8vd5k
@user-gc5gc8vd5k Год назад
እዉነት ነው እናመሠግናለን 😍😍👍
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Год назад
በሀይማኖት ሥም ሥንት አጭበርባሪ አለ እና ህሌና ያለው ይበልጣል
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 Год назад
እነዚህ ወንዶች ጠፍተዋል አሁን ላይ የለም ለማለት 90%ትክክል ነኝ 10%ተሠባብሮ ግማሺ በግማሺ ይኖራሉ ብዬ አስባለሁ
@luly5175
@luly5175 Год назад
I rather be poor and happy if you work hard you will make it .
@almazmulat3128
@almazmulat3128 Год назад
ከየት ነዉ የሚገዛው እሱ
@workiyeworkiye5778
@workiyeworkiye5778 Год назад
You are the best mom ❤❤good idea
@danihialu
@danihialu Год назад
Yebet kega yewchi alga
@SLAM12310
@SLAM12310 Год назад
ይሄን ሁሉ ካራክተር የሚያሟላ እናቱም አልወለደችውም
@nejatali7088
@nejatali7088 Год назад
Lol 😆 🤣 Ferenju bala new 🤣 temaltolat yihonal.
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Год назад
INDEED Dr. Phill says, a wife is a reflection of her husband. Thx💗
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
Exactly 🙏♥️🙏
@wedaj2000
@wedaj2000 Год назад
ፅድት ያልሽ እኮ ነሽ ኤልስዬ የምታነሻቸው ሀሳቦች እራሱ የተለዩ እውነት ነው ሴት ልጅ ሁሌም እንደ እንቁ መያዝ አለባት በምትመራው የትዳር ሕይወት ደስተኛ ትሆናለች በተለይ ደሞ በቃሉ የሚገኝ👌
@membiadal8355
@membiadal8355 Год назад
ኤልሲየ አንች ምትይው ወንድ አባሻ ጋ በጣም በባትሪ ተፍልጎ ካልሆነ እም ምንም የለም
@getshgetsha9771
@getshgetsha9771 Год назад
Wow Elsi. Love z topic and z points you raised. Which one should I choose? All of the points u raised are equally important. You go girl.❤❤❤
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 Год назад
ኤልስ በጣም ትክክል ነሽ !
@abebagirma6287
@abebagirma6287 Год назад
እስቲፍቃደኛከሖንሽ በውስጥ ላናግርሽ በጣም ምክርሽ ያስፈልገኛል
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
Plz contact me on my Instagram 👉elsa_fusion_lifestyle ማሬ 🙏♥️🙏
@meseretfantu6053
@meseretfantu6053 Год назад
እስኪ ይሄን ሁሉ ያሟላ ባል ፈልጉልኝ ወረታውን እከፍላለው የጠፍው እሱ አይደል እንዴ ኤልሲ
@user-qz2gz7pb1o
@user-qz2gz7pb1o Год назад
😂😂😂 እኔ አሞላለዙ ድንግል ሌት ከሆንሽ ምክንያቱም እኔ ድንግል ወንድ ነኝ
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 Год назад
በጣም ትክክለኛ አመለካከት ነው ኤልሲ 🙏🏼
@hanateshome9976
@hanateshome9976 Год назад
Elsiye so amazing 👏am blessed 🙌🙏💖Egzabher ymesgen sle hulum neger endih malet ykendal but egzabher lehulum melkam bal ystachew 🎉nurilig elsiye yene konjoo yene nsuh yene melkam ❤
@nardosgirum9172
@nardosgirum9172 Год назад
❤ ከየትም አይገኝ ከፈጣሪ ብ ቻ
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Год назад
ኤልስየ በጣም ገልጸሸዋል wow ❤
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 Год назад
የት ይገኛል
@DD-lj5zb
@DD-lj5zb Год назад
Elsi betam swedshi yene popular modell ❤egzabher zemenshi yibarklhi edmena tena abzto yistsh ❤🌹
@felekechjuta2284
@felekechjuta2284 Год назад
Woow Elsiyeee semonun and guwadenayee balshen abeder alch bewusx mesemer agegn
@marni3149
@marni3149 Год назад
ምርጥ እኮ ነሽ
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Год назад
ልክነሽ ያሰዉ እህ የት አለ ያንስንፍልግእኮ አርጀን
@Canada404
@Canada404 Год назад
Thank you so much for sharing this useful advice ❤🙏
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Год назад
ኤልስዬ ኤልስዬዬ የኔወርቅ❤
@mekedumengesha6437
@mekedumengesha6437 Год назад
Thanks Elsy always great job!
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 Год назад
ዌልካም ኤልሱዬ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
Thank you ማር 🙏♥️🙏
@user-qu6rm1og9f
@user-qu6rm1og9f Год назад
አደኛ ነኝ በጣም ነው እምወድሽ
@childrenemy2815
@childrenemy2815 Год назад
Good job thanks
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Год назад
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@user-yb6yv9nb3g
@user-yb6yv9nb3g Год назад
ምርጥ ነው እንደሁልግዜው ❤
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e Год назад
well elsi
@EdenAtnafu
@EdenAtnafu 11 месяцев назад
እግዜር ይባርክሽ ኤልሲዬ
@luladaid9912
@luladaid9912 Год назад
You are right
@tigisttesema9366
@tigisttesema9366 Год назад
it's true thank you very much
@selamawitmeskele6327
@selamawitmeskele6327 Год назад
Wow you are so amazing ❤
@Amina-tu1bv
@Amina-tu1bv Год назад
ትክክልነሽኤልሲ
@bizenlesh446
@bizenlesh446 Год назад
እናመስግናለን እህታችን ተባረኪ 🙏🙏🙏
Далее
НЕВОЗМОЖНЫЙ ЭКСПЕРИМЕНТ
00:39
Просмотров 61 тыс.