Тёмный

እኛን ተዉን ፡ የእሸቱ አዲስ ቀልድ egan tewun : FULL STAND UP COMEDY SHOW: COMEDIAN ESHETU MELESE :new COMEDY 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 522 тыс.
50% 1

'እኛን ተዉን'
A COMEDIAN ESHETU MELESES New Stand up Comedy Show.
in this show the comedian is talking about different social and political issues of the country and raising critical and logical points on how violence can never be a solution to our problems.
in 2018 & 2019 in different universities of Ethiopia there were violent demonstrations and young people have been dead. now the comedian is saying the universities were suppose to be the places of new life but not the places of death for young people so he is criticizing racism, ethnic violence and killings.
this show talks about the importance of love and unity among the people of Ethiopia more than ever.
THE JOKES SHOW HOW RACISM COULD DAMAGE HUMANITY.
all the jokes have strong and positive messages of humanity.
the producers of this show are COMEDIAN ESHETU MELESE
to contact the owner of this channel pleases use the following address.
ESHETU MELESE
yodkiyu@gmail.com
eshetumelese.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

22 май 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 759   
@fiker6090
@fiker6090 4 года назад
best standup comedy I have ever seen, you are ethiopian Trevel noah . Thank you and please take care your self...
@tarikabirha3168
@tarikabirha3168 4 года назад
👏👏👍
@merrybeyenebeyene5139
@merrybeyenebeyene5139 Год назад
😊Kkkk😁🥸
@youtubeexoermentworshop
@youtubeexoermentworshop 8 месяцев назад
Juejeieirjrie🎉😂😂❤❤❤❤
@_Gebetamedia8751
@_Gebetamedia8751 4 года назад
እውነት ነው ቀልድህ ያዝናናል እኔ የማደንቀው ግን አንተን የወለደችውን እናትና ይሄን ውብ ድንቅ የማስታወስ፣ የማሰላሰል፣ የሀሳብ ምጥቀትህን እና በራስ መተማመንህን ነው። ተባረክ የኛ Trevor Noah. You are highly intellect and smart. I'm really proud of you boy. Making fun is one thing but preaching and giving a lesson is extraordinary. You have already broke your comfort zone and became hilarious. You did it lad.
@user-nn7gb2zf6v
@user-nn7gb2zf6v 4 года назад
ኮሜዲ ብሎ ዝም አንደኛ ስራ ነው 💪በርታ አሼ.....አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የማደንቅህ እንደኔ የምታደንቁት👍👍👍👍👈👈👈👈👈👈
@argwaabi6189
@argwaabi6189 3 года назад
አሼትዬ፡ኢረሢህን፡ጣብቅ፡፡ጣለቲ፡ካኢሩቅአይማጠሚ፡ከላፋዋይዋይ፡አየሢፋልጊማ❤❤🙏🙏
@wegwd9536
@wegwd9536 2 года назад
00p@
@betibishaw2709
@betibishaw2709 4 года назад
እሰይ ደስ ሲል በጉጉት ስጠብቀው የነበር ሾው ነው እናመሰግናለን አሹየ ኪዳነ ምህረት በለተ ቀኖ ትጠብቅህ ክፉ አይንካህ ።
@fetaneyta12
@fetaneyta12 4 года назад
subscribe አርጊኝ እህቴ
@yabsirat5113
@yabsirat5113 4 года назад
እሺ 1ኛ አቦ ኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏😂😂👏👏👏👏👏👏
@del6834
@del6834 4 года назад
የልጅ አስተዋይ እሸቱ መለሰ፥ እንደ አንተ አይነት በጣም አስተዋይ ህዝብ ይብዛልን። ከዶ/ር አብይ በኋላ (ማለትም ከ5 አመት በኋላ) አንተን ለጠ/ሚርነት መረጥኩህ። ገና በጣም ትልቅ የሥልጣን ደረጃ ላይ ትደርሳለህ። ሺህ አመት ኑር። ጠላቶችህ ይርገፉ። የፈጣሪያችን ጥበቃ በአንተ ላይ ይሁን። አሜን። በጣም እንወድሃለን።
@habeshanegn8398
@habeshanegn8398 4 года назад
አንተ እሼ። አበክህ። ሰድብ ሃጥያት ነዉ። ሌላዉ። ባለጌ አነጋገር። ትልልቅ ሰዎች ሰላሉ አታብዛዉ ዘፋኞቸ እየተሰደብክ። አንተ ደሞ በአፍህ አትሰሰደብ። ሰረአት አድርግ ይደብራል እሺ!!
@teddyhabesha-lw9ml
@teddyhabesha-lw9ml Год назад
ቁም ነገርን በቀልድ እያዋዙ ማስተማር ማለት ይህ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል እሼ ተባረክልን ወንድማችን ግን ራስህን ጠብቅ
@abaymetekya5362
@abaymetekya5362 4 года назад
ሰዉ ለካ ለማድነቅም ቃል ያጣል ለማምስግን እዴት ሰቃ ይጠፋበታል በእዉነት ምርጥ ሰዉ ነህ
@kidistafework7982
@kidistafework7982 4 года назад
በጣም ጥሩ ስራ ነው እጅግ በጣም እያዝናና ቁምነገር ያስጨብጣል አግዚአብሔር ሞገስና ክብር ያድላችሁ በመገዱችሁ ይቅደም ።
@alemayehugetachew774
@alemayehugetachew774 4 года назад
Ename endanche tezegeto kerehu mushera neberku esu yeredane fetari tekate korecha eskahune alehu eheta
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 4 года назад
እህህህህህህህህህ አስለቀስከኝ እናት ለልጇ ብሄር የላትም የለውም እህህህህህ በከንቱ የተሰዉትን የምንዱባንን ደም ህያውእግዚያብሄር ይበቀልልን ! ! !
@gymalemutm5731
@gymalemutm5731 Год назад
I have no word to say. You are special. God belss you. 🙏🙏🙏
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 4 года назад
ዋው አንተ ወርቅ የሆንክ ልጅ እንዳንተ አይነት ትውልድ ቀራጮችን ያብዛልን ከልብ እናመሰግናለን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ በጣም ከመሳቄ የተነሳ ሆዴን አመመኝ😂😂😂😂
@user-dm8if9sw3n
@user-dm8if9sw3n 4 года назад
እሸቱ በጣምነዉ የምወድ። ጨዋታህ። ደስይለኛል
@user-xl5di5il8g
@user-xl5di5il8g 4 года назад
እውነት ነው ውይይይ
@user-xl5di5il8g
@user-xl5di5il8g 4 года назад
አር ታው እሽቱ ግን ምን ላድርግልህ ወርቅ የሆንህ ልጅ
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 года назад
እኔ ቃላትም የለኝ እሸቱዬ ! ባጭሩ እንኳን ተወለድክ!!! ዛሬ ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆናችሁ የተገኛችሁ የአንተ አይነት ኢትዬጵያውያን እንድትበረክቱልን ነው ምኞቴ💚💛❤️🙏
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 4 года назад
እሼ ግን እራስህን ጠብቅ ግልፅ የሚናገር ሠው ስለማይወደድ💝💜💛💚💑አቦ ሠላምህ ይብዛ
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 года назад
እናመሰግናለን እሼ ያንተ ቀልዶች ያስደስቱኛል እያዝናኑ ያስተምራሉ በርታ God bless you brother and we Love you
@kemilaruba8816
@kemilaruba8816 4 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል አስተማሪ እና አዝናኝ ነው
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 5 месяцев назад
ተባረክ እሽቱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሉም ያልከው ነው እንዳይበሉህ እውነት ትመራቸዋለች ይጠብቅህ የእስራኤል ንጉስ ልጆቻቸው የሞቱባቸውን ታፅናናለህ እውነት ነው ይሄ ሁሉ ስው ተቃጥሎ ነው ለሀገሩ ለህዝቡ ክገባንም እብረን ነው ያልከው እውነት ነው በቃኝ ማለት አለበት ህዝቡ የተባበረ ያሽንፋል የሀገሬ ልጆች በርቱ ሀያሉ አምላክ ይጠብቃችህ እሽቱ ጀግና ነህ እንወድሃለን ❤❤❤
@askalgetahun5339
@askalgetahun5339 4 года назад
እሸት ምርጥ ቁም ነገር አዘል ቀልድ ደስ የሚል በጣም የማደንቅህ ምክንያቱም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ከዘር የፀዳክ ስለሆንክ የወጣትነት ዘመንህን ይባርክልህ ድንግል ማር ያም ከነልጇ ከክፉ ትጠብቅክ
@user-ge8db7yv5l
@user-ge8db7yv5l 4 года назад
የአመቱ ምርጥ ልጅ አድናቂህ ነኝ
@del6834
@del6834 4 года назад
የልጅ አስተዋይ እሸቱ መለሰ፥ እንደ አንተ አይነት በጣም አስተዋይ ህዝብ ይብዛልን። ከዶ/ር አብይ በኋላ (ማለትም ከ5 አመት በኋላ) አንተን ለጠ/ሚርነት መረጥኩህ። ገና በጣም ትልቅ የሥልጣን ደረጃ ላይ ትደርሳለህ። ሺህ አመት ኑር። ጠላቶችህ ይርገፉ። የፈጣሪያችን ጥበቃ በአንተ ላይ ይሁን። አሜን። በጣም እንወድሃለን።
@enough1754
@enough1754 4 года назад
አሜን።
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 года назад
አሜን፫
@betheldawit1993
@betheldawit1993 4 года назад
He's one of The greatest comedian I've ever seen!
@mebaz1052
@mebaz1052 4 года назад
IN ETHIOPIA
@MOHA-pp6tq
@MOHA-pp6tq 4 года назад
እውነት ትለያለክ እሼ የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ኮሜድያን አንተ እሚደር የለም😍😍😍😍❤❤❤❤
@alebatse6865
@alebatse6865 4 года назад
እሰይ የኛ አንበሳ ፈጣሪ የበለጠ ጥበቡን ያድልህ አፍነከነከኝ በሳቅ
@fayisagirmabiru2297
@fayisagirmabiru2297 4 года назад
እሼ ሁል ጊዜ ስራዎችህ ደስ ይሉኛል አስተማሪም ናቸው ኮመዲ ማለት ለኔ አንተ ብቻ ነህ ግን ዛሬ መንግስት ያልሰራውን ዋና ዋና ጉዳይዎች ሁሉ ትክክል ነህ በዛው የሰራውንም ጥሩ ጥሩውን ብትናገር
@me-fs4yy
@me-fs4yy 4 года назад
Fayisa Girma Biru .... Your comments and suggestions is very brilliant ......you know why - what’s makes me to say that ? Most people if they don’t like your presentation or if it’s not munching with their own toughness....They are insulting you , kurstin you , sometimes criticizes you ! for no reason. So your comments it’s seems to me Appreciating and Recommendation for more Appreciation. Great comments Brother.
@mahimahi8116
@mahimahi8116 4 года назад
እሼ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በእውነት በጣም ደስ የሚል ቁምነገር አዘል ኮመዲ ሾ ነው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺💚💛❤️
@user-tq8pr6yy7u
@user-tq8pr6yy7u 4 года назад
የ3ቱ ብሄሮች ጉድ ተነግሮ አያልቅም😂😂😂😂😂
@rich-do4wz
@rich-do4wz 4 года назад
2tu በይ እንጂ ትግራዋይ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እንዴት ከኦሮሞ ና ኣማራ ተማሪዎች እኩል ታይዋለሽ እናቱ ትግራዋይ ተማሪ ራሱን ደፍቶ የሚሄድ ምስኪን ህዋሃትን ያገኙ እየመሰላቸው በየክልሉ ሲገሉትና ሲያንገላቱት እያየን ነበር
@user-lv6yw5ot8f
@user-lv6yw5ot8f 2 года назад
@@rich-do4wz ዝም በይ ዘረኛ
@user-jm9ir1ry6p
@user-jm9ir1ry6p 4 года назад
አቤት ጥበብ አቤት ማስተዋል የልጂ አዋቂ በጣም ነዉ ማደንቅህ በጉጉት ነዉ ስጠብቀዉ የነበር እሸቱ ጥሩ ትምህርት እየተዝናናህ ኑ ከሸቱ ቤት ይመችህ ወንድም
@betibishaw2709
@betibishaw2709 4 года назад
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን አደረሳችሁ
@lubabaloubaba1609
@lubabaloubaba1609 4 года назад
እንካዋን አብሮ አድርስን
@yenbaethiopia8613
@yenbaethiopia8613 4 года назад
በጣም ዘና አልኩ አራተኛ ወር ላይ ነኚ በኮረና ምክንያት ብቸየን ልመጣ ትኬት እያሥተካከልኩ እንደ ቀልድ ለ15ቀን የተቋረጠው በረራ ተዘግቶ ቀረ እና ምንም ያህል ብንሮጥ እግዚአብሔር ካዘጋጀው መንገድ አንቀርም እግዚአብሔር ቀኑን ይቀይረው እሥከዚያው ሥለ ናፍቂዎ እናቴ ባሌ ወንድም እህቶች ብላችሁ በፀሎት አሥቡኚ 😁😘😘😘😘😘😘😘
@Ahmad-yx5ze
@Ahmad-yx5ze 4 года назад
🌹❤️
@alemayehugetachew774
@alemayehugetachew774 4 года назад
Ename endache neberku tezegeto kerehu mushera nebereku esu yetarekene
@yenbaethiopia8613
@yenbaethiopia8613 4 года назад
@@alemayehugetachew774 አወ እግዚአብሔር የወደደውን ያድርግ 🤲🤲🤲🤲
@user-tg4iu6mn1b
@user-tg4iu6mn1b 4 года назад
ዋው እሼ በርታልን እግዚሀብሄር ይጠብቅህ እስቲ እንዲህ እያዋዛክ ንገርልን ኢትዬጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን አንድነታችን ያጠንክርልን ፀረ ኢትዬጵያን ከምድረገፅ ያጥፋልን የንፀህ ወገኖቻችንን ደም ፈጣሪ ይበቀልልን
@HagerieMedia
@HagerieMedia 4 года назад
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሁላችን በያለንበት
@fetaneyta12
@fetaneyta12 4 года назад
subscribe አርገኝ ወንድሜ
@user-tj6nf3cp3i
@user-tj6nf3cp3i 4 года назад
እሸ ምርጥሰው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ በስደት ያለን እህት ወድሞቸ አይዞን አድቀን ከቤተሰቦቻችጋ እናከብራለን ቢኢዝኒላህ
@user-tt6ks8ty2z
@user-tt6ks8ty2z 4 года назад
እናትወልዳለቺ (እሸቱን)
@zedoshewasalale5426
@zedoshewasalale5426 4 года назад
እውይ ምን እንደ ተሰማኝ አላውቅም ብቻ የሆነ ድብልቅልቅ ስሜት ናቸው ። ደስታ ሳቅ ለቅቅሶ ሀዘንና አንጀት አራስ የሆነ ነገር ነው የተሰማኝ ። እሸቱ እንዳንተ ያለ ልበ ንፁሕ ሰዎች ያብዛልን በቃ ሰው ነህ በእውነት ።
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Год назад
እሼ አብዝቸ ወደድኩህ መልእክትህ ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😭😭😭👉👉😭😭😭 አሁን ወለጋ ያለቺበት ሁኔታ ነዉ😭😭😭👉
@sariyshawa8263
@sariyshawa8263 4 года назад
Ante አድክም የሆንክ ልጅ በጣም ካምሳቄ የተነሳ ሆዴን አመመኝ ሁሌም አንደኛ ነህ አኮ ምርጤ ♥️♥️selam ላሁላችሁም ዉዶቼ 😍😍
@derejejordan1019
@derejejordan1019 4 года назад
Big Respect for this gentle Man...very talented
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 4 года назад
ምርጥ.ስው.እሽዬ.ለሀገራችን.ፍቅር.ለሀገራችን.ስላም.እንደምትመኝ.ሁሉ.እኛም.ላንተ.ስላም.ይስጥህ.ክርስቶስ.ድንግል.ማሪያም.ትጠብቅህ.ወንድሜ.አይዞህ.በርታልን.እሽዬ
@aswmekonen3859
@aswmekonen3859 2 года назад
የእውነት ቃላት የለኝም በርታልን:: ያማል ቅኔው
@Gabrila967
@Gabrila967 4 года назад
Thanks 🙏 Bro u are z only comedian in Ethio made me laugh with a wonderful massages Let me watch it eski enkilefan teche 😂
@lf8453
@lf8453 2 года назад
እሽዬ ፈጣሪ ያሳድግልን እመብርሃን ጥላ ከላ ትሁንልህ እሼ አንተንና ወላጅ እናትህን ለማመስገን ብዙ እቅድ አለኝ እናትህ አንተን አስተምረዉ በስነ ምግባር አንፀዉ ኢትዮጵያዊ ፍቅርን ተሸክመሖህ በየገጠሩ እየተንከራትክ በዚህ ላይ እስካሁን በሀገራችን ያልተከሰተ ቁም ነገረኛዉ ኮመዲያን ተባረክልን የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤️🙏🏾
@ethiopia9154
@ethiopia9154 4 года назад
እሽዬ ምን አለበት 1milion like መስጠት ቢቻል በጣም ምርጥ comedy ነው በሳቅ ነው የገድልከኝ😂😂😂 እሼ በዚሁ ቀጥልበት 👏🏼👏🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@senentsara4008
@senentsara4008 4 года назад
እሸቱ የኔ ውድ ኑርልኝ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ያዝናናል ያስተምራል በቃ ብቃት አለህ
@haniqueen257
@haniqueen257 4 года назад
እንደዚህ ስብሰብ ብለን የምንስቅበትን ጊዜ እግዚአብሔር ያምጣልን በተረፈው እሼ ላንት የሚሆን ቃል የለኝም በቃ ትችላለህ😍
@samerawittegegn2733
@samerawittegegn2733 4 года назад
I enjoyed every minute of it. Thank you eshetu and all the crew members.
@mignot6948
@mignot6948 4 года назад
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። እናመሰግናለን።
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 4 года назад
Gobezi eshe beritalin Ethiopia Lezelalem tinur 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kidstabebe5696
@kidstabebe5696 Год назад
እሼ ምርጥ ተባረክ
@Birtukan21
@Birtukan21 4 года назад
እሼቱ መለስ እድሜህን ያርዝመው።
@user-qh6yc7rf7d
@user-qh6yc7rf7d 4 года назад
የሚገርም ብቃት ፣ችሎታ፣ ጉልበት ያየሁበት ምርጥ ስራ ነው በርቱልን ይመቻቹ 👍
@lemlemize
@lemlemize 4 года назад
እሼ ምርጥ ሰው የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉ ይጠብቅክ
@konjo7249
@konjo7249 4 года назад
በጣም ትክክል ብለካል ወጣት እሸቱ በርታልን አገሬ ገብቼ ያንተን ኮሜዲ በቀጥታ የማይበት ቀን ናፈቀኝ
@fitsumrahemeto9141
@fitsumrahemeto9141 4 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ይስጥህ በጣም አስተማሪ ፣ አዝናኝ እንዲሁም አስገራሚ show ...What a performance! You're simply the best.
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 4 года назад
ኅሽ እንደዉ እዉነት መናገር ደስ ሲል
@enough1754
@enough1754 4 года назад
ወይ እሼ በጣም አስቂኝ አስተዋይ ትልቅ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ።
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 4 года назад
*"የኑሮ ውድነቱ ፡ መንፈሳዊ አርጎኝ"* *"የአዲስ አበባ ሰው ፡ አስማተኛ ነው"* ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ እንደዛሬ የሳቅኩበትን ቀን መቼ እንደሆን አላስታውስም። 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@user-cn3uj1sv9q
@user-cn3uj1sv9q 4 года назад
የኔ ጌታ እዴት እደምታምረው በጣም ጎበዝ ነህ
@user-on2ns9yc2q
@user-on2ns9yc2q 4 года назад
ኢድ በስደት ደብሮኝ ቆዝሜ ነበር ትንሽ ፈታአልኩኝ በረካሁን ተሼ 👍👍👍👌👌👌😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹👌👌👌😍😍😍😍
@fetaneyta12
@fetaneyta12 4 года назад
subscribe አርጊኝ እህቴ
@ethiolove1202
@ethiolove1202 4 года назад
እሼያችን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን 😍😍😍
@amydenekew3854
@amydenekew3854 4 года назад
Wooooow Eshetu tebarek angeten araskew
@fatumaseid9032
@fatumaseid9032 4 года назад
እደዛሬ ዘና ብየ አላውቅም እሽየ ሠላምህ ይብዛ
@yilmasahlu1607
@yilmasahlu1607 4 года назад
ደስ ይላል ፍቅር ያሸንፋል♥♥♥♥
@qabb1797
@qabb1797 4 года назад
እቅልፌን ትቸኤ ነው የሰማሁት በጣም ግሩም መልክት አለው በርታልን የኛ እቁ
@saruyoha2590
@saruyoha2590 4 года назад
Wow...wow...I have no words to describe Eshye 🥰 may almighty God bless you my brother 💚💛❤ it was an amazing show. Berta💪💪💪
@birike4731
@birike4731 4 года назад
እሁ ዝና ልበል የማዳም ምላስ ሰልችቶኛል አሹ አቦ ይመችህ
@temesgenayele1362
@temesgenayele1362 3 года назад
You are so talented.
@almazhaile9168
@almazhaile9168 Год назад
Egzabhr ybarkh betam dese yemtl Ethiopian Aiehot bant wueste Thank you
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 4 года назад
Amazing love it 💝💝💝
@zartzeinu28
@zartzeinu28 4 года назад
Your genius is epic! Well done!
@tigistkebede4494
@tigistkebede4494 4 года назад
Bagaa nagaan dhuftaan edMubarak 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-mh2nc3gg5r
@user-mh2nc3gg5r 4 года назад
አላህ ይጠብቅህ ሌላ ቃል የለኝም
@zed5924
@zed5924 4 года назад
ይህን ስራ የመንግስት አካላት ቢያዩት አሪፍ ነበር ምርጥ ስራ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 года назад
የማያዩት ነገር የለም አንዳንዱን ባላዬ ነው ላሽ ይላሉ አንዳንዱን ደግሞ ተናጋሪውን ወስደው ይሸከሽኩታል ሸቤም ያስገቡታል!!!
@zed5924
@zed5924 4 года назад
@@tameratgutema9834 😂😂😂
@user-vr7qv1jx9m
@user-vr7qv1jx9m 4 года назад
በደንብ ነው የሚዪዩት።አረብ ሀገር ያለች ልጅ ማዳሜ ስራ አትስሪ ለዛሬ መንግስታችሁ ስለተሸለመ አለቻት ብለው መድረክ ላይ የሚናገሩ ይሔማ አያመልጣቸውም።
@tenatina5349
@tenatina5349 4 года назад
esha tebareki nech nechawn new metinagerew eko fetare yetebikihe 💚💛❤️👍
@taduyemariyamlij656
@taduyemariyamlij656 4 года назад
ዋው ምርጥ ሰው 😙👂
@user-tq8pr6yy7u
@user-tq8pr6yy7u 4 года назад
የኔ አድክም😘😘😘😘😘
@shitayel4877
@shitayel4877 2 года назад
እሼ ቆንጆ ጽፈኸዋል መድኃኒአለም ይባርክህ። አባክህ እሼ ወቅታዊ ኮሜዲ ያስፈልጋል ምንም ወቅቱ ዛሬም ባያልፍበትም።
@hirutasefa2726
@hirutasefa2726 4 года назад
Eshe that's nice. Thank you .
@user-cm4kb9fi4v
@user-cm4kb9fi4v 4 года назад
እሽየ እንኩዋን ደና መጥህልን
@fuad_4991
@fuad_4991 4 года назад
Thanks you are so great
@addisb3524
@addisb3524 4 года назад
Thank you Eshe. I was waiting for this since I saw the ad. As you said , at this time most people are staying at home because of the Corona . Not only that, even without corona i don't think majority of ethiopian can afford to go out for a movie or comedy .you so nice considering that decide to upload the show to RU-vid and make laugh both those who can pay and who can't . Because of personal reason, I don't watch about Ethiopia that much, but your show make my day. I still watch the old ones for the 2nd and 3rd time. I wish you more success ahead. stay humble and kind. Thank you again.
@bt5860
@bt5860 4 года назад
Amazing!!!!
@adupac1209
@adupac1209 4 года назад
Love you! Esheya I'm dead, soooooo hilarious.
@user-go7uw5ty2e
@user-go7uw5ty2e 4 года назад
eshe betam andegna new. ketyibet!
@abushmls6546
@abushmls6546 4 года назад
Wow I have be waiting for it
@destag6562
@destag6562 4 года назад
You are the tilahun gessese of comedy...you took ethiopian comedy to a whole new level...its legendary performance ...God bless ou
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 4 года назад
mach love brother .good job
@dajukiyaye7012
@dajukiyaye7012 4 года назад
እማምላክ ትጠብቅቅ እሽዬ፣ እኔ አንተን ሳይ ነው ኮሜዲ እንዳልሞተ ማቀው፣ even when I saw on የቤተሰብ ጨዋታ on ebs
@makinathan6789
@makinathan6789 4 года назад
በጣም ጉጉት ስጠብቀው ነበር ኤመሬት በ quarantine ዝጌ ነበር thanks eshe for making me smile hope to see you one day on your live show
@kaltade5304
@kaltade5304 4 года назад
አንተ ጀግና ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁ
@proudethio1594
@proudethio1594 4 года назад
Ohh my God eshtu you sister so nice . I wish her long life with her family .
@linamg230
@linamg230 4 года назад
Just wow 😯 the best standup comedy👍👍👍👍
@gta5gamingstudio674
@gta5gamingstudio674 4 года назад
Men you made my day so funny.....tnx
@Hanna-on7yu
@Hanna-on7yu 4 года назад
Wow very talented!!!
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 2 месяца назад
የምር ለገባው አሪፍ ትምህርት ነው እሼ ኢሄ ከታየ 3 አመቱ ሰዉ ግን ብሶበታል እኛ መቼ ይገባናል
@user-hg4qg1mb9b
@user-hg4qg1mb9b 4 года назад
ማኛየ ስዎድህ ኑርልኝ የኔ መልካም!!
@Mimi-lm5ng
@Mimi-lm5ng 2 года назад
በጣም ትገርማለህ እድሜና ጤና እውቀት ይስጥህ::
@longliveethiopia
@longliveethiopia 4 года назад
Nice work brother ,thankyou!!!
@jooyefeu7987
@jooyefeu7987 4 года назад
Thank you eshetu I appreciate your performance
@mumuye5
@mumuye5 4 года назад
You’re amazing love to watch you
@liyatassefamekonen7387
@liyatassefamekonen7387 4 года назад
Well said 👏👏👏👏👏👏
@binjangetachu4425
@binjangetachu4425 3 года назад
WoW amazing!!
@praise8413
@praise8413 Год назад
You are the best 😂😂😂🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tedrosberhan2310
@tedrosberhan2310 Год назад
Look your country is not your choice no chance this is just for ethiopia okay
@praise8413
@praise8413 Год назад
@@tedrosberhan2310 😂😂😂 you are nearly as funny as Eshetu. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷. Alsemahm ende Eshe eko yegna (Eritreawi) new😂😂🇪🇷🇪🇷🇪🇷. Take it easy man this just comedy. Who ever understands the language can laugh.
@samsondemissie3952
@samsondemissie3952 4 года назад
Thank you Eshe for Availing this now. very funny
@nunishlove8689
@nunishlove8689 4 года назад
Wawwww eshetu abo ymechihe bexam nw feta yaderkegn appr.... you👍
@fatumaseid9032
@fatumaseid9032 4 года назад
ዋው ይመችህ ዘና በል ባለህበት
Далее
Я ТВОЙ ОТЕЦ #большоешоу
01:01
Просмотров 145 тыс.
Regular Season vs. PLAYOFFS part 2 #pavelbarber
00:14
#glavstroy #mellstroy
0:16
Просмотров 849 тыс.