Тёмный

እኛ በኢትዮጵያ ትምክህት አለን! ይድረስ ለዘፋኟ! - የዕለቱ መልእክት 

Memeher Dr Zebene Lemma
Подписаться 468 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

እኛ በኢትዮጵያ ትምክህት አለን! ይድረስ ለዘፋኟ! - የዕለቱ መልእክት
በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
ቅንብር:- e-BZ Solutions
December 2021 - Washington DC

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 485   
@ድንግለይማዕተበይአይበትኽ
እኔም ምንም እንኳን ከኤርትራ ብሆን በኢትዮጵያ እመካለሁ እንደ ብሌን አይኔ ናት 🇪🇷❤🇪🇹🇪🇷❤
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 2 года назад
Love you ፅቡቅተይ
@daniselmon2755
@daniselmon2755 2 года назад
እግዚአብሔር ሲፍቅድና ንስሐ ስንገባ እግዚአብሔር አንድ ያረገናል ፍቅር ይበልጣል ከመለያየት
@tadushocha7389
@tadushocha7389 2 года назад
Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmerachen
@amendessie7579
@amendessie7579 2 года назад
መምህር የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቆት በውነት ዘመኖት ሁሉ የተባረከ ይሁን ። አሚን
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
Tbarki yne enat 🥰💚💛❤🙏
@Hardwell2059
@Hardwell2059 2 года назад
መምህራችን ከቻሉ ስለ ዘመናችን trendy ለሚመስሉ ግን ከጀርባቸው እምነት ነክ ስለሆኑ ነገሮች ለምሣሌ meditation , law of attraction , yoga , astral projection እና የመሳሰሉትን በደንብ ተንትንተው ቢያስተምሩን... ወጣቱ አየጠፍ ያለው በዛ ነው እምነትን ከ science አምነትን ከምዕራባውያን ልማድና አመለካከት ጋር አስታርቃለሁ እያለ 50% orthodox 30% buddisim hindiusim ( yoga transdential reality meditation etc....) 10% evangelican type 10% secular ነው ፤ ድብልቅልቁ የወጣ ነገር ስለሆነ በደንብ ለይተው ቢያስተምሩን የሚል ሀሳብ አለኝ፡፡
@selamawitgetu9418
@selamawitgetu9418 2 года назад
Lk blehal wendme
@wubeshetmerga6680
@wubeshetmerga6680 2 года назад
እውነት ነው እኔም እጠብቃለሁ
@Hardwell2059
@Hardwell2059 2 года назад
ተባብረን በኢን ቦክስ ብንልክላቸው ጥሩ ሀሳብ አይመስላችሁም?
@እማዬ-ጨ9ቐ
@እማዬ-ጨ9ቐ 2 года назад
እኔም በአንድ ወቅት yoga እሰራ ነበር እና እራሴን ያታለልኩት እስፖርቱን እንጂ ሌላውን አላምንበትም ብዬ ነበር:: ነገር ግን yoga ሊያልቅ ሲል አጭር meditation አለው እንዲሁም yoga እራሱ የተለያዪ አይነት እንቅስቃሴዎች (poses) አሉት ለምሳሌ cobra pose እሚባል አለ ያ ማለት ልክ እንደ ተናዳፊው እባብ መምሰል ነው:: እናም በአንድ ወቅት በ ህንዳዊ ሰው yoga የመስራት አጋጣሚ አገኘሁ እና በተለይ meditation ሲያሰራ አይናችንን እንደጨፈንን በህንድኛ ይዘምር ነበር ስለዚህ yoga ሆነ meditation ሁለቱም ከ Hinduism የወጡና የሱ መገለጫ መሆናቸውን ተረዳሁ እና እርግፍ አድርጌ ተውኩት
@ኢትዮማእድሚዲያ
@ኢትዮማእድሚዲያ 2 года назад
*ersu zefenu Kirstosen yegaredal..en youga meditation hulu kezefenu gar yalu metfo nachew.*
@ghirmayweldeyesus5293
@ghirmayweldeyesus5293 2 года назад
ኢትዮጵያ በድንግል ማርያምና በልጅዋ በኢየሱስ ክርስቶስ ተጠብቃ ለዘለኣለም ትኑር ።
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-OANGeHZ2isA.html ከእነዚህ የትኞቹ ናችሁ እናንተ??
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 года назад
በጉጉት እንጠብቃለን: መምህር እድሜና ጤናን ይስጥልን: የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ ለዘላለም የተመሰገነ የሁን:: አሜን🙏🙏🙏
@classicphone5908
@classicphone5908 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ዛብሎት
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-OANGeHZ2isA.html ከእነዚህ የትኞቹ ናችሁ እናንተ??
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አባታችን በዚህ በሚያስጨንቅ ግዜ በትምህርቶት ስላጽናኑኝ ከልብ አመሰግናለው እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@lamlamlouli9148
@lamlamlouli9148 2 года назад
እውነት ነው ማስተዋል ልቦናን ይስጠን ቀለህይወትን ያሰማልን መመህራችን እድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን አሜን፫
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-OANGeHZ2isA.html ከእነዚህ የትኞቹ ናችሁ እናንተ??
@teklezegergish
@teklezegergish 2 года назад
Even as an Eritrean, I'm proud of Ethiopian's pride of their nation💪🤎 tnx Memhir🙏
@kassahuntafessu1720
@kassahuntafessu1720 2 года назад
the same people the same mentality different nation bro
@goodlive1573
@goodlive1573 2 года назад
Ethiopia shall soon stretch out her hands unto God. Psalms--- 67 (68) : 31.......
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-OANGeHZ2isA.html ከእነዚህ የትኞቹ ናችሁ እናንተ??
@gelilatibebe104
@gelilatibebe104 11 месяцев назад
We all were big countries once
@BM16777
@BM16777 2 года назад
የሐይማኖት መምሕር ኖት ወይስ የዘፈን ተንታኝ ዘፈኑን ያልሰማ ሁሉ እንዲሰማ ነው እየደረጉ ያሉት እስቲ የራሶትን አርእስት ይዘው ይውጡ በሰው እየተደገፉ አይመጡ።
@God-db9vp
@God-db9vp 2 года назад
እኔ የሚገርመኝ ግን የሃይማኖት መምህር ሃገራዊነት ሲሰብክ ነው ፡ እንዴት ነው ሰው በሃገር የሚመካው፡ ትምክህትማ በእግዚኣብሄር መሆን ኣለበት እንጂ። እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትምክህት ግን በሃገር ይሁን በራስህ በባለጠግነት ይሁን በሌላ መጥፎ ነው።
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡልንመምህሬ ሰለቅዱሰ ቃሉ የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ሺዓመት ኑርልኝ🙋
@mony5654
@mony5654 2 года назад
አማን
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-OANGeHZ2isA.html ከእነዚህ የትኞቹ ናችሁ እናንተ??
@getukebede1364
@getukebede1364 2 года назад
እንዴ! ምን ዓይነት ኮተት ወሬ ነው? መጽሓፉ የሚለው "የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ" ነው። ይህን ዓይነት ግራ የገባው ወሬ ከክርስትና እምነት መምህር ፈጽሞ አይጠበቅም። ይገርማል፣ ያሳፍራልም።
@Abenezer653
@Abenezer653 2 года назад
እግዚአብሄር እንደ ስጦታ ለኦርቶዶክሳውያን የሰጠን ስጦታችን ነዎት መምህሬ እንወዶታለን 🙏🏼
@meazaghebrezgabher4064
@meazaghebrezgabher4064 2 года назад
ለኔ ኢትዮጵያ ትውልድ እግር ናት ኤርትራዎ ነኛ ለኔ ዳግምዎት እየሩሳል ናት የዉስት ብርሀን ናት 🇪🇷♥️🇪🇹
@God-db9vp
@God-db9vp 2 года назад
ኣትን ኣሓትና እንታይ ኢዩ ተረኪቡ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ዘብል
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-OANGeHZ2isA.html ከእነዚህ የትኞቹ ናችሁ እናንተ??
@ልእልቲትግራይኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ ትምክህታችን ናት አሁን ነገም ፈጣሪ ሰላሙን ይስጠን
@yada2480
@yada2480 2 года назад
ደስ ባሃሊት።
@Bel1629
@Bel1629 2 года назад
BTW ከጴንጤ የሚፈልቅና ለኢትዮጵያ መፍትሔ ሊኾን የሚችል ቅንጣት ነገር የለም! ጴንጤኮ፡ ኢትዮጵያውያንን፡ የሀገር ፍቅር የሌላቸው፣ ወኔ ቢስ፣ ውጪ ናፋቂ፣ ባህል ጠል/በራዥ፣ ሆዳምና ራስ ወዳድ/ሰልፊሽ ለማድረግ የተላከ ሚሽነሪ ነው።
@bethelmusicstudio8600
@bethelmusicstudio8600 2 года назад
መፅሐፍ ቅዱስ እኮ የሚለው:- 1. እንግዲህ፣ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው፤ “የሚመካ በጌታ ይመካ።” 1 ቆሮንቶስ 1:31 2. ነገር ግን ዓለም ለእኔ ከተሰቀለበት፣ እኔም ለዓለም ከተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር፣ ሌላው ትምክሕት ከእኔ የራቀ ይሁን። ገላትያ 6:14 *መመካት በክርስቶስ እንጂ እንዴት በሌላ ይሆናል? ስለዚህ ምን ይላሉ ዶ/ር መምህር ዘበነ
@doninoh1393
@doninoh1393 2 года назад
Ewenet new enem ye memehrachen hasabe germognal.
@kelemeworkadmassu1961
@kelemeworkadmassu1961 2 года назад
እንዲህ በሚገባ መልስ መስጠት አስፈላጊ ነው ኢትዮጵያማ ትምክህታችን ናት፡፡ መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን፡፡
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-OANGeHZ2isA.html ከእነዚህ የትኞቹ ናችሁ እናንተ??
@dagisview90
@dagisview90 2 года назад
መምህራችን ልጅቷ የኢሊሙናቲ አባል እና የድብቁ የኢትዮጵያውያን ጠላቶች ተላላኪ ሳትሆን አትቀርም አእምሮ ያለው የሚያስተውል ያስተውል @Dagisview
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 2 года назад
የሆነ ጊዜ video እያየሁ ልብሶቿ ላይ የምትጠቀማቸው ምልክቶቼ የኢሉሙናቲ ምልክቶች ናቸው እና በጣም ታሳዝናለች
@citizenofafrica.nationethi8438
@citizenofafrica.nationethi8438 2 года назад
እሰይ መምህር እግዚአብሔር እረጅም ይስጥልኝ እድሜ። እኔ ዘፈኑን አንዱን አዝማች ብቻ እንደሰማሁ ነው ያቆምኩት ሳልጨርስ ተለቆ ከሶስት ሰአት በኋላ ነበር የሰማሁት የተለቀቀ እለት። ኢትዮጵያን እኛ እንመካባታለን እንኮራባታለን እንፎክርባታለን ስሟን እየጠራን በእውነት ይህ ደግሞ የእውነተኛ ፍቅራችንን መግለጫ ነው። ለማፍቀርማ ደግሞ ምዕራባዊያንም ያፈቅሯታል ጠላቶቿም ያፈቅሯታል ለዛም ነው እሳን በስራቸው ለማስገባት የሚሽቀዳደሙት ኢትዮጵያን የግላቸው ለማድረግ ግን የእውነት ፍቅር ከእኛ በላይ ማንም አያፈቅራትም አያከብራትም አይመካባትም አገራችን መመኪያችን ዞሮ መግቢያችን ብንሞት መቀበሪያችን ነች ኢትዮጵያ ።
@-betegebriel7931
@-betegebriel7931 2 года назад
ZERITU KEBEDE NEEDS TO STOP ✋ 🛑
@ruthgirma7345
@ruthgirma7345 2 года назад
መምህሩ ደጋግመህ ባለማወቅ ባለማወቅ ከሆነ ስትል ሰማሁ ልጅቷ ሳታውቅ በስሜታዊነት የምታደርገው ነገር እንደሌ ጠንካራ እና ትውልድ ተሻጋሪ ስራዎቿ ይነግሩኛል። ሌላው እሷ ብቻ ሳትሆን ሁሉም በእግዚአብሔር አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የሚያምን ሁሉ ትምክህቱም ኩራቱም የእግዚአብሔር ልጅነት እንጂ ኢትዮጲያዊነት ሊሆን አይገባም። እና ደግሞ ሁሉንም ነገር ከኦርቶዶክስ እና ከአንተ አመለካከት እና መረዳት ውጪ የሆነን ሰው የተሳሳተ ነው ብለህ እኔን ካልመሰላቹ ድምዳሜህ ችግር ላይ መሆንህን ያሳብቅብሀል።
@maranatha391
@maranatha391 2 года назад
ስታሳዝን ዘበነ የምትባለው ሰውዬ ነገር ማጣመም ሲጀመር ኦርቶዶክስ የብቻ አምላክ የላትም አንተ አልክ እንጂ ደስ የሚለው ዘሪቱ የተናገርከውን ነገር ከቁም ነገርም አትቆጥረውም በንስሀ ተመለስ አቶ ዘበነ ንስሀ ግባ ትውልዱን ይዘህ ገደል እየገባህ ነው ወደ እውነት ተመለሱ አንተ የእውነት ሰባኪ ብትሆን እንደውም ክፉን በመልካም ታሸንፍ ነበር
@woinshetmersha5557
@woinshetmersha5557 2 года назад
አዎ ኢትዮጵያ ፀጋችን ትህምኪታችን ውበታችን ማንነታችን ናት ቃል ያንሰኛል አገሬን የምገልፀባት መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-OANGeHZ2isA.html ከእነዚህ የትኞቹ ናችሁ እናንተ??
@tr7094
@tr7094 2 года назад
በደኅዋ ሀገሬም በኢትዮጵያዊነቴ እጅግ በጣም ነው የምመካው......ፉከራየም የአፍሪካውያን ኩራት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ነው!!!
@habtomkmariam9942
@habtomkmariam9942 2 года назад
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍
@demissiegashuphd
@demissiegashuphd 2 года назад
u didn't understand,,,,, at all. or purposely u......... Ethiopia represents u and all of us. in this context, she is perfect and u are fake.. , she is in the right direction and u are on the wron......
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 года назад
ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሀገራችን ነች 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️👏👏👏💯👍‼️‼️‼️
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-OANGeHZ2isA.html ከእነዚህ የትኞቹ ናችሁ እናንተ??
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 года назад
እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ለዝህ ቀን ያደረስክን የኛ ደግ አባት ልኡል እግዚአብሔር ስምህ ከአጥናፍ እስከአጥናፍ የተመሰገነ ይሁን እሽ አባታችን መምህራችን ልያስተምሩን ላሰቡት ሰአት በሰላም ያቆየን በጉጉት እንጠብቃለን
@Sara-hl6ft
@Sara-hl6ft 2 года назад
Amen Amen Amen!!!
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 года назад
🌹💚💛❤️ አባታችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን እነሱ ለኦርቶዶክስ ተኝተው አያውቁም እንደዚህ አስተምረው ምላሽ ስለሰጡልን በድንግል ማሪያም በናታችን ስም የአገልግሎት ዘመኖትን ትባርክልን ትቀድስልን አሜን 🌹💚💛❤️
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-OANGeHZ2isA.html ከእነዚህ የትኞቹ ናችሁ እናንተ??
@temesghengoita5542
@temesghengoita5542 2 года назад
ዘበነ ለምንድነው ይህን ያህል የዘቀጠው? 1: ትኩረት ለመሳብ 2: በሚከተለው ሀይማኖት ያለው የኮንፊደንስ ማነስ።
@keneanamen9138
@keneanamen9138 2 года назад
እውነት አንተ የእግዚአብሔር ቃል አንበሃል ፍቅር ምንድነው ብልህ ትጠይቃለህ ጉድ ነው ፍቅር ኢየሱስ እደሆነ አታቅም ትምክታችን እግዚአብሔር ነው እረ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይገጽጽህ አንተ ዘንዶ ነህ ወንጌልን ነው የሰበከችው እየመረህ ዋጠው
@enathagertube4619
@enathagertube4619 2 года назад
አይ የናንተ ወንጌል! ማንነትህን ለማሳጣት ከማን የተሰጠህ መጥፊያ አዲስ ወንጌል መሆኑን እኮ በደምብ ተመለከትን ግዜ ደጉ ያንተን ሁለተኛ ወንጌል ይዘውልህ አፍሪካ የመጡት እኮ አየናቸው ላንተ ያላቸውን ክብር
@Nagen_promotion7747
@Nagen_promotion7747 2 года назад
አሜን መምህር ጥሩ ምላሽ ነው ኢትዮጵያም ቤተክርስቲያንም የደንቆሮች መጫወቻ መሆን የለባትም። ሊነገራቸው ይገባል
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 года назад
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 года назад
መምህራች ነገርወን ነበረ የኢትዮጵያ ልጆች ይነሳሉ ያሉት ቃል በቃል ይህው ተነሰተዋል መምህር እንኳን ደሰ አሉት የእኛ ኩራት መምህራችን አሁን እነዚህ ጥጋበኛ የእናት ጡት ነካሾች ጼንጤ ሰራአት እናሲዛለን ተከባብርን ነው መኖር ያለብን ያለ በለዛ የጀግኖች ሀገር በመናፈቃን ሰትደፈረ አናየም።
@menalmenal9874
@menalmenal9874 2 года назад
በምን አወክ የሮቴስታንት እምነት ተከታይ እንደሆነች? ሰበብ ፈልጎ ለመሳደብ ካልሆነ በቀር።
@RedieTech.
@RedieTech. 2 года назад
መምህር ልጅቷ የኢሉሚናቲ ተከታይ ናት አንዳንዴ ምልክቶችን ታንጸባርቃለች።
@yeshialula3203
@yeshialula3203 2 года назад
የመምህር ዘበነ ወቀሳ ከሰማሁኝ በኃላ ነው የዘሪቱን ዘፈን የሰማሁት ምንም ጥፋት የለበትም ቢሆንም የሀይማኖት መምህር እዚህ ውስጥ ምን አገባክ ።ከአንተ የሚጠበቅ ስለ ሀይማኖት አንድነት እና ፍቅርና መስበክ ሲገባህ አላስፈላጊ ፍልስፍናና ውስጥ መግባት ነው
@israelisroo9124
@israelisroo9124 2 года назад
መምህር እሷ ባለማወቅ አታደርግም እያወቀች ነው ወጣቱን ለመጠምዘዝ የምትኖረው እሷ እኮ እየሱስ ዘፈን አይጠላም ያለች ነች ሁሌም ነው የምከታተላት አዕምሮዋ ይገርመኛል
@የንጉሥአድሡ
@የንጉሥአድሡ 2 года назад
ማን ነች ግን🤔🤔🤔
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 2 года назад
@@የንጉሥአድሡ ከሷ ኮሜንት እንደ ተረዳሁት ዘሪቱ ናት
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 2 года назад
እንጠብቃለን እሽ አባታችን ላሰቡት ስአት ያደርሰን ዘንድ ፍቃዱ ይሁንልን የድንግል ማርያም ልጅ
@Godblsu
@Godblsu 2 года назад
ዘሪቱ ነገሩ ባለማወቅ አትዘፍንም እርግጠኛ ነኝ እንደውም የቃላት ፈላስፋ ናት ይሄ መልክት ሲደርሳት ደግሞ ብዙ ልትፈላሰፍ እንደምትሞክር እገምታለሁ ነገር ግን ኦርቶዶክስ መልስ አላት ብዙ ባትሳፈጥ መልካም ነው። እኔም በኦርቶዶክስ እና በሀገሬ ከመጡብኝ ትምክተኛ ነኝ ሀይል እና ጉልበቴ ደግሞ እግዚያብሄር ነው ቃለ ህይወት ያሰማለን ዶክተር ዘበነ።
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 2 года назад
መም/ር ዶ/ር ዘበነ! ቃለሕይወት ያሰማልን። የኛ ዝምታ እንዳላዋቂ እየተወሰደ መናፍቃን ሆን ብለው ነው ባለማወቅ አይደለም። ዘሪቱ ብዙ ነገር ታውቃለች ።መናፍቃን ችግራቸው ከኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ጋር ነው።
@MeshSeven
@MeshSeven 2 года назад
ትንቢተ ኤርምያስ 9 (23 -24) --------------------------------------------- "እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤ ነገር ግን የሚመካው። ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር።"
@God-db9vp
@God-db9vp 2 года назад
ትክክለኛ ኣስተያየት ኣገኘሁ ኣሁን ትምክህት በእግዚኣብሄር ብቻ መሆን ኣለበት።
@Esayas-ex7iv
@Esayas-ex7iv 2 года назад
አይ ዘበነ ትዉልድ ይዘህ ጠፋህ ኢትዮጵያ ትምክት ተብሎ ከተጻፈ ምዕራፍ ንገረን ?
@elsaembaye1019
@elsaembaye1019 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም እናመሰግናለን ኣይነልቦናችንን ያብራልን ይቅር ይበለን ጸሎተ ቅዱሳን ኣይለየን ኣባታችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@yoditseyoumhaile5453
@yoditseyoumhaile5453 2 года назад
መምህር ከርሶ በላይ ባላውቅም ትምክህት ከሚለው ቃል ነው መመካት የሚለው ግስ የወጣው ።መጰሀፍ ቅዱስ 'የሚመካ ቢኖር በእግዝያብሄር ይመካ 'ይላል ቃሉ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው።ከርሶ ብዙ ወንጌል ለመስማት እንጠብቃለን እና ዘፍኝ ትሁን ምን ለእምነቷ ብንተዋት
@alembeyene7552
@alembeyene7552 2 года назад
ቸር መአሪዊ የይቅርታ አባት መድን ኦይ ለኛ ለልጆችህ ይቅርታንና ምእረትእክን ስጠን አንተው ነክ ተስፋችን መምህር ለዚች ቃለ ትምህርት ሰአት ያድርሰን እንጠብቃለን
@habtiemihretu8058
@habtiemihretu8058 2 года назад
መምህር የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ከሚለው ጋር ያለውን አያይዘው ቢነግሩን
@hemiytube4602
@hemiytube4602 2 года назад
ልብ ብሎ ያስታዋለ የለም ነበር ይገርማል ግን እኔ ራሱ ሰምቼው ነበር ግን አላስተዋልኩም ግጥሙላይ ይገርማል ኢትዮጵያ ትምህክታችን ነች ማስተዋልን ይስጠን መድአኔአለም መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ💚💛❤️👏👏👏👏👏
@merd5722
@merd5722 2 года назад
ትምክህታችን ክርስቶስ ነው። መስቀሉ ነው ትምክህታችን! አለቀ
@arsemakidist642
@arsemakidist642 2 года назад
ወይነር ማእተበይ ! ኤርትራና ኢትዬጵያ እኮ የአንድሳንቲም ሁለት ገጽታወች ናቸዉ ሁለቱታችን የተቀላቀለ ጤፍ ማለት ነን ሰርገኛ ጤፍ ይባላል
@siraksiku8918
@siraksiku8918 2 года назад
ጤና ይስጥልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በተረፈ ስለ ዘፈኑ እውነት እህታችን ልቦና ይስጣት እኔ በሶስት በኩል አይቼው ነበር አንደኛ ታሪክ ካለማወቅ ሁለተኛ ያለችበትን ሀይማኖት መልእክት ለማስተላለፍ እና ሶስተኛ ተከሽኖ ተሰጥቷት የአባቶቻን ገድል እንድረሳ የተሴረ ሴራ ሆኖ ነው ያገኘሁት እናም እኛ ኢትዮጵያዊያን በይበልጥም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ልንነቃና ልንጠነቀቅ የሚገባን ከማር የተለወሰ መርዝ ከመብላት የሚበልጥ እንደዚህ አይነት መልእክት ነው ኢትዮጵያ ግን እንኳን ለኢትዮጵያውያን ይቅርና ለመላው የጥቁር ህዝቦች መመኪያና መኩርያ መሆኗን አለም የማይክደው ሀቅ ነው
@mimisami7086
@mimisami7086 2 года назад
💚💛❤🙏🙏🙏
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 2 года назад
who is she?plse
@tegzawagedew9995
@tegzawagedew9995 2 года назад
እንደነዚህ አይነት ሰዎች ናቸዉ ኢትዪጲያን በእጂ አዞር የዉጓት የትም አያደርሳትም ኢትዪጲያ ግን ሁሌም ታሸንፊፋለች
@abiayalkibet9437
@abiayalkibet9437 2 года назад
Fatar idmena Tena yabzalih wondime
@danfarid3104
@danfarid3104 2 года назад
ስንት ዘፈን ላይ በለው ግደለው አጥፋው በሚል ግጥም ወገን ለወገኑ ሲጨራረስ ዝምታን የመረጡ ገና ለገና ኢርቶዶክስን ተጻረረ (እየሱስ የኦርቶዶክስ ብቻ ይመስል ) ብለው በቃላት ጸጉር ስንጠቃ ጸብ ያለሕ በዳቦ ብለው መነሳቶት ያሳዘናል፡፡ አየሱስ የመጣው ለዓለም ነው ፡ እርሶ አገር እና ሃይማኖት ተምታቶቦታል፡፡ ይልቁንስ የእርስ በእርስ ጦርነቱ እንዲያበቃ ፖለቲካውን ትተው ለሰላም ቢጸልዩ ምንኛ ባመሰገኖት፤ ሠላም ለኢትዮጵያ፤ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ፡፡ እርሶንም እግዜአብሔር ይቅር ይበሎት፡፡
@hamerenohgetachew9471
@hamerenohgetachew9471 2 года назад
Anten yeker yebelh agern endenodena endentebek yastemaren erasu medhanialemn nw Hager kelele ketetegnawan emenet akoyeta yetebekechiln Hagern kaltebekenena besua kalfokern yemanem besende yegeba haymanot teketay enhon nber Egzer gn yeh endihon alfekedem gulbetachin memekiachen hono tebeken ereget nw le protestants and other people like you mnm gd ayesetachum mekniatum Ethiopia Ena orthodox yalachew gnegnunet lenanete mnm selalehone ye western menafek selehonchu hasabachu selaletesaka ye Ethiopia orthodox endetemenemn selemefelegu Egzer yeker yebelh anten abatachin mnm alatefum kesis dr.zebene
@bouroukgabrielle1245
@bouroukgabrielle1245 2 года назад
ደሥይበልአያባላህነውደሥይበልአደእረብሻቢነሣሀላፊነቱንትወሥዳለህዝምብሎመዘላበድተገቢነውንሠሀግባቀባጣሪ
@eleni311
@eleni311 Месяц назад
ኦርቶዶክሰ ብቻ ናት አምልኮና ሰግደት የምታቀርበው ? ፕሮቴሰታንቱሰ አምላኩን አያመልክም ?ለአምላኩ አይሰግድም? በደንበ አድርጎ ለሚገባው ጌታ ለአንድ ፈጣሪ ይሰግዳል ልዩነታችን እኛ ለፈጣሪ ብቻ ሰንሰግድ ኦርቶዶክሰ ለሰእል ለእንጬት ለፍጡር ትሰግዳለች አምልኮቿ ሺ ናቼው
@asgedom4559
@asgedom4559 2 года назад
መምሕር ከይቅርታ ጋር በአሑኑ ሰአት የትግራይ ሕዝብ በትግራይ ያሳለፈው መከራና ስቃይ ያሳለፉት እያሳለፉት ያለው በገዛ አገራቸው በተወለድበት ባደጉበት ተጋሩ በመሖናቸው ብቻ እየታሰሩ እየተገደሉ ያሉት አባቶቻችን እናቶቻችን ቤተክርስቲያን እንዳይሔዱ መታወቂያ ከታየ ተጋሩ ከሖኑ ወደ እስር ቤት ስለሖነ ሳይወድ በግድ ከቤቱ እርቀው እቤት ውስጥ በጭንቅ እዲቀመጡ ሖንዋል ለምን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መምሕራን ቤተክርስቲያን ዝምታን መረጠች እኛ እኮ ባእዳን አይደለንም ኢትዬጵያዊያን ነን እኔ ውስጤ የታመመው የተሰበረው መምሕራን ለትግራይ ሕዝብ ከመናገር ዝምታችሑ የት ነው ያለሑት ነው የምለው በእውነት ተስፍችን ከማይተወን ካልተወን ከድንግል ማርያም ልጅ ከእየሱስ ክርስቶስ ነው
@maresketafff2901
@maresketafff2901 2 года назад
ቤተክርስቲያን እያፈረሳቹ ንጹሀን እየገደላቹ ከናተ ጋር የምትቆም ቤተክርስቲያን የለችም ቄስን እያረዳቹ ከናተ ጋር ምትቆም ቤተክርስቲያን የለችም እናተን እደውም መወገዝ ነው ያለባቹ
@hb-rh8iw
@hb-rh8iw 2 года назад
ትንሽ እንታገስ ኧረ ተዉ።በጅምላ እንደ ዛፍ የተጨፈጨፉ የአፋርና የአማራ ህጻናትና ደካሞች በሞሉበት ፣ስለ መውጣት በግባት መብት መጠየቅ ለህሊናስ ይስማማል ?
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tiitinaayeetaawadolij9357
@tiitinaayeetaawadolij9357 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውይት ያሰማልን በእውነት አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር እንደ እርሶ መምህር አባት ያበዛልን እደሜ እና ጠና ያደለልን 🙏
@MeshSeven
@MeshSeven 2 года назад
የሐዋርያት ሥራ 13 (8 -10) ----------------------------------------- "ጠንቋዩ ግን ኤልማስ፥ ስሙ እንዲሁ ይተረጐማልና፥ አገረ ገዡን ከማመን ሊያጣምም ፈልጎ ተቃወማቸው። ጳውሎስ የተባለው ሳውል ግን መንፈስ ቅዱስን ተሞልቶ ትኵር ብሎ ሲመለከተው። አንተ ተንኰል ሁሉ ክፋትም ሁሉ የሞላብህ፥ የዲያብሎስ ልጅ፥ የጽድቅም ሁሉ ጠላት፥ የቀናውን የጌታን መንገድ ከማጣመም አታርፍምን?"
@Agenda-2016
@Agenda-2016 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር። ዳሩ ፕሮቴስታንቶች መጤ ተቃዋሚ መንፈሥ እንጂ መች ኢትዮጵያዊ እሴት አላቸው ብለው ነው!
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁ ን ለእመቤታችን ለቅዱሳኑም ክብር ምስጋና ይግባቸው ❤❤❤
@elsabetteshome2870
@elsabetteshome2870 2 года назад
አባታችን እነሱ ወኔያቸው ተሰልቧል ፕሮቴስታንቶች አብዛኞቹ ከኢትዮጵያዊነት ይልቅ የነጮች ተጽዕኖ ውስጥ የወደቁ ናቸው ። እኛስ በኢትዮጵያዊነታችን ትህምክት አለን!!!
@roserosa8426
@roserosa8426 2 года назад
ቃል ህይወት ያስማልን ሁላችንም መስተዋል ተስኖናል ልቦናችን ይመልስልን ማስተዋልን ያድለን አባታችን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለዘፈነችውም ልቦና ይስጣት
@onelove2438
@onelove2438 2 года назад
የሚናገሩን አያቁምና ይቅር በላቸው ለርሶ ..... ይልቅ በትምህርት እጥረት የሚጫረሱን ሁለቱን ኦርቶዶክሶች ትግሬ እና አማራን የእግዚአብሔርን ቃል አስተምሩ:: ከፕሮቴስታንት እራስ ላይ ወረድ!! የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ!!! እንክዋን ኢትዮጵያውያ ምድርና ሰማይ ይጠቀለላል period !!! እኔ እና ቤቴ ግን ትምክህቴ በመስቀል ላይ በዋለው ክርስቶስ ነው : ኢትዮጵያ የምወዳት መሰረቴ ናት ...አገሬ ከፅዬን ነው ....ክርስቶስ ከዘር ከነገድ ዋጅቶናል!!
@asmarehaklogh2188
@asmarehaklogh2188 2 года назад
ይህ በአርቲስት ዘሪቱ ላይ የተጠራ የአድማ አዋጅ ነው። ዘፋኟን ለመውቀስ እምነቷን መጥቀስ ምን የሚሉት ነው? አንተን ማን ተንታኝ አደረገህ? ላንተና ለመሰሎችህ ጨልሞባችኋልና አይታያችሁም። ምንም እንከን ማይወጣውን ዘፈን ነው የዘፈነችው። የጭን ገረዶችህ በጥላቻ አይን ያዩትን ሰው ወዳንተ ሲያቀርቡ እየተነሳክ ቃል እየሰነጠቅህ ልተንትን ስትል አንተን የምተነትን ሊነሳ ይችላል። ታመሃል። መጽሃፍ ቅዱስ የማይለውን እየጠቀስህ የእውር ድንብር ትንታኔህ ያሳምማል። ደስ ስልህ የሀያማኖት ተንታኝ ትሆናለህ። ደስ ስልህ የእምነት ተንታኝ። ውሸታም። እሷ ያለችው በዚህ ኮንቴክስት አይደለም። በተጣመመ ማንነት ዘሪቱ ልትል የፈለገችው ይህንን አይደለም። ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ሆነና ነገሩ በኢትዮጵያ ስም ሃይማኖቱን ማንም ሳይነካ ተነካን ሁሌ የተለመደ እየሆነ ነው በዚያ ምድር። ያሳዝናል። ችግሩ አንድ መጽሀፍ አንብቦ ዶክተር ከመባል የሚመጣ ችግር ስለሆነ የፊልስፊና ፊልድህን ቀይር። ያኔ በደንብ ግራ ቀኝህን አይተህ መናገር ትችላለህ። ፕሮተስታንት መጽሃፍ እንደሚል እግዚአብሄር መንፈስ ስለሆነ የሚሰገድለትም በመንፈስና በእውነት ስለሆነ የግብዞች አይነት ለሳር ለቅጠሉ ለድንጋዩ አይነት ስግደት የላትም። ማፈርያ መምህር ዘበነ (THD).
@wondemutadesse4468
@wondemutadesse4468 2 года назад
ኤርምያስ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤ ²⁴ ነገር ግን የሚመካው፦ ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር። ²⁵-²⁶ አሕዛብ ሁሉ ያልተገረዙ ናቸውና፥ የእስራኤልም ቤት ሁሉ ልባቸው ያልተገረዘ ነውና የተገረዙትን ሁሉ፥ ግብጽንና ይሁዳን ኤዶምያስንም የአሞንንም ልጆች ሞዓብንም በምድረ በዳም የተቀመጡትን ጠጕራቸውን በዙሪያ የተላጩትን ሁሉ፥ ባለመገረዛቸው እነርሱን የምቀጣበት ዘመን እነሆ ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር።
@sarawedm430
@sarawedm430 2 года назад
Egziabher yemesgen qale hiwetn yasemalen memhrach ETHIOPIA hagerachenen selam yaderegwlen fetari ☝💚💛❤💚💛❤💚💛❤ amen amen amen ☝💚💛❤
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
ከእነርሱ አንዱ ፍ የሆነ፣ " እባካችሁ በዘፈን አታታሉን፣ ጦርነት በሽለላና በፋከራ አይደለም በማለት ባለስልጣናት ባሉበት እየተንጕራደደ ሲያቃልል፣ የገሱጸዉም አልነበረም! እንዲያዉም በጭብጨባ ነዉ ያደመቁሉት🤔 የምንሰማዉን እንኳ ማጤን ካልቻልን፣ ጊዜ ጠብቀዉ፣ ተደራጅተዉ አደጋ ከመጣል አይገረዙም! በጊዜዉ ማጋለጡ፣ ኢትዬጵያን እንዲገነዙቡትና ጅንዲመክቱ ይረዳል።
@tkelias8019
@tkelias8019 2 года назад
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ፡፡ ጠቢብ በጥበቡ አይመካ ኃያልም በኃይሉ አይመካ ባለጠጋም በብልጥግናው አይመካ ነገር ግን የሚመካው ፤ምህረት እና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ ፤ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፡፡ ይላል እግዚአብሔር (#ትንቢተ ኤርሚያስ ምእራፍ 9 ቁጥር 23፡24) ሌላው እንደመንፈሳዊ ሰው ለሁሉ ነገር መልስ ሰጪ መሆን ልክነው ተገቢስ ነው ዘፈን ተንትኖ ከአውድ ውጪ መለጠፍ ተገቢነው በዚሁሉ ውስጥ ግን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እ-ን-ጸ-ል-ይ፡፡
@ሃይሌገብርኤልነው
@ሃይሌገብርኤልነው 2 года назад
በዚህ ቪዲዮ ላይ ጋዜጠኛ መምህር ዐብይ ይልማ በአዲስ አበባ አሜሪካ በድብቅ የተከለችብንን የዘንዶውን እና የቢራቢሮ ሃውልት ተመልከቱ በኢትዮጵያ የዝሙት የግብረሰዶም ደም ማፍሰስ ወዘተ እንዲስፋፋ የሲዖል ሰባቱ እርኩሳን መናፍስ ምሳሌ በማድረግ ሰባት የዘንዶ ሀውልት በአዲስ አበባ ተክለዋል። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-zp1u1CXEqOE.html
@cndalemworede6040
@cndalemworede6040 2 года назад
ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሃግሩ ትምክህትና ፉከራ አለዉ ሀገሩን ስለሚወድ በሀገሩ ይህ የሌለዉ እንቁላል ጠባሽ ባንዳ ብቻ ነዉ ትምክህት የለኝም ለሃግሬ ፉከራ የየለኝም ለሃግሬ ማለት እወድሀለዉ ዕያሉ መሸጥ ማለት ነዉ የይሁዳ ባህሪ ነዉ ያሳዝናል
@Vision-uf4hm
@Vision-uf4hm 2 года назад
ውሸታም ነች ፎቶዋን በኢትዮጵያካርታ ውስጥ አድርጋ የወጣቸውን ተመልከቱ ባንዳ የወያኔ ባንዳ ነች ያልቻሉት በግጥም የጅንታው ፕሮቴንታስቶች የስጡአት ምክር ነው እሱ ለራሱአም በዘፈን እና በመዝሙር ኮንፊዝ የሆነች የጥልቁአ ሄዋን
@kelelaw
@kelelaw 2 года назад
እንደ ሀይማኖት አባት ፍርድ ከመስጠቶ በፊት ዘፋኞን ወይም ዘማሪዋን ምን መልዕክት ለማስተላለፍ እንደፈለገች ወይ በግል መጠየቅ አልያም ደግሞ ፍቃደኝነቶ ተጠይቆ ebs ላይ አቅርቦ መወያየቱ ወይም ማብራሪያ እንድትሰጥበት ቢደረግ መልካም ይመስለኛል።
@rahelwandemu7198
@rahelwandemu7198 2 года назад
መምህሬ ጥሩ እይታ ነው ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@asdfglkjh5103
@asdfglkjh5103 2 года назад
Amen Amen Amen kale hiwote yasmalene Abatache Egzebar Ethiopian Yetabkelene 🙏🙏🙏💒💒💒🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 2 года назад
ይህች ዘፋኝ ሴት የመሠላትን ግጥም ገጥማ ያለምንም ሰንሰር ሺፕ ዘፍናው ተሠራጨ እርሷም ኦርቶዶክስ እምነት እስካልሆነች እኛ ልንተቻት አይፈቀድልንምና የራሳችንን ሥራ ብንሠራ ጥሩ ነበረ ::
@meserettesfew4049
@meserettesfew4049 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 2 года назад
ሳትደክም ሁሉን ትሸከማልህ ሳታጎድል ለሁሉ ትመግባልህ ዝምሳትል ለሁሉ ታስባለህ።ሳታጎድል ለሁሉ ትሰጣለህ ሳትዘነጋ ሁሉን ታስባልህ ሳትተኛ ሁሉን ትጠብቃለህ ቸል ሳትል ሁሉን ትሰማለህ ሳትቀበል ለሁሉ ትተዋለህ። .......... የማያዙት ፈጣሪ የማይሾሙት ንጉስ የማይነቅፉት ጌታ የማያበድሩት ጌታ የማይሰጡት ባለጸጋ። እርሱ ብቻ ጌታአለምን ፈጥሮ የሚገዛ ጌታ ሰላምና ፍቅር መተሳስብና መከባበር እንዲኖረን ይርዳን ። አሜን!!!!
@begood1460
@begood1460 2 года назад
ኢትዬጵያንም አክብሮ የሰጠን እግዚእብሔር ሰለሆነ ትምክታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 года назад
መምህር እሷ የፈረንጅ ምች መቶትነው እሯሳን ረስታዋለች ነጮችን ለመሆን ብቻ ነው ድካሟ ኢትዮጲያ እናታችን ትክምታችን ኩራታችን ክብራችን ናት🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 2 года назад
ዘፋኟ እምነትና ዘፋኝነት ተምታተውባት ነው የተቸገረችው፤ በመሠረቱ ሰው ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ በአንዴ መውጣት አይችልምና ማስተዋልን ይስጣት።
@danieladem9455
@danieladem9455 2 года назад
መምህር ዲያቢሎስ በአማኑኤል ተመስሎ መጥቶ ቢያማትብስ ምንላድርግ ስእግዝያብሄር ንገሩኝ እባኮት አባቴ
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 2 года назад
ፕሮቴስታንት ሃይማኖት አፍሪካን የማድከምና የማፍዘዝ አዚም ነው ኢትዮጵያ የጥቁር ሕዝብ ትምክህት ነች
@kassahuntafessu1720
@kassahuntafessu1720 2 года назад
ኡሁ! መምህር እዴት መንፈሴን ዳሳረፉት ፍቅር መሰዋትነት ይጠይቃል መስዋትነት የሚከፈለው በትምክህት አና በጀግንነት ነው
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኩራቴ ነሽ❤❤❤❤❤❤
@gebruabera4517
@gebruabera4517 2 года назад
መምህር ሰው ሊጠፋ ሲል ያልሆነ ዘፈን ያዘፍነዋል ያልሆነ ያናግረዋል ግን ይሰማሉ በቅርብ አንድ ነገር ደርሶባት
@hanaked2432
@hanaked2432 2 года назад
ፍቅር አለኝ በባዶ ምን ይሰራል ተግባር ያስፈልገዋል ,እሱም ትምክህታችን ነው ዘራፍ ካላልን የነጮች መጫወቻ ነው ምንሆነው::
@elizabethdamtew1253
@elizabethdamtew1253 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን::ያለ ምንም ጥርጥር ኢትዮጵያ ህገራችን ትምክህታችን ኩራታችን አለኝታችን ናት:: እግዚአብሔር ለዘላም ይጠብቅልን::
@ሠላም-ከ5ጐ
@ሠላም-ከ5ጐ 2 года назад
አባ በዚ ሰአት እርሶ በዘራቸው ምክንያት የታሰሩ የትግራይም የሌላም ተወላጆች ካሉ ፀሎት አርጎ ድምፅ ሁኑ ሰለኢትይጰያ በቂ ሰባኪ አለን
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 2 года назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ቃለ ሕይወት ያሳማልን ከቤቱ የወጡትን እንደ ቸርነቱ ይመልሳቸው በፀሎት ኣሱቡን!!!!!
@גויתואלם
@גויתואלם 2 года назад
መም ቃለ ሂወት ያሰማልን ሰይጣን ወዴት ነህ ሲሉት ወደ ሞኖኮሶች በአለም ላሉትስ የተያዙ ናቾው ድሮም ዘፋኝ ናት አሁንም ዘፋኝ ነች እና መናፍቃን እኮ እንደ ሰብአ ሰንአሶር ቃንቃቾው እየተደበላለቃቾው ኖው ይፈርሳሉ ከነ አዳራሻቾው
@ferewyninegash341
@ferewyninegash341 2 года назад
አሜን! መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን! ማስተዋልን ይስጠን! ሀገሬ ኢትዮጵያ ለኔ ትምክቴ ናት!
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-OANGeHZ2isA.html ከእነዚህ የትኞቹ ናችሁ እናንተ??
@ምስጋና-ጨ9ዘ
@ምስጋና-ጨ9ዘ 2 года назад
እች እንጭጭ እምነቷን የቀየረችው ኤልያስ መልካን አይታ ነው ስለዚ ከዝች ምን እንጠብቃለን ከእማያፈራ ዛፍ ፍሬ አንጠብቅም።
@getemar7075
@getemar7075 2 года назад
Yegrmal ljtwan balwedatm Zefenu ETHIOPIA slemil bcha kefcha semchaw germogne nuber asabu tru yemimesl melkt meslo Merz yehone Asab endalew tesemtogne Nuber Memhrachn ybelt asaban slatenakerulgne Ejg betam Amesegnalehu..kale Hiwot yasemaln...🙏🙏🙏🙏
@እሙየክርስቶስባሪያ
እሽእንጠብቃለንመምህራችን፣የሱቅዱስፍቃድይሆንየነገሰውያድርገን
@alemazalemaz480
@alemazalemaz480 Год назад
Amen kalhiwt yasmaln
@bouroukgabrielle1245
@bouroukgabrielle1245 2 года назад
ጁታመምህፍቅርአውራእባክዝምበልአሉባታወሬአቁሞ
@Hana-on8nn
@Hana-on8nn 2 года назад
እንደ መንፈሳዊ ሰው ግን ትምክህት እና ፉከራን በዚ ደረጃ ማወጅ ትክክል አይመስለኝም
@teddyassefa6477
@teddyassefa6477 2 года назад
Hulunem neger keortodocs gar kemtayayez arfe tawotochen beteqbaba aysalhem
@AmexDend
@AmexDend 2 года назад
አይ የእርስዎ እምነትና አስተምህሮ ደግሞ በጣም ለከት አጣ። ቅንአቶን (zeal) በአግባብ ካልያዙት ወደ አክራሪነት መሄዶ አይቀርም። ቃላት አይሰንጥቁብን።
@bettyshewa5953
@bettyshewa5953 2 года назад
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ 1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 1ቁጥር 31
Далее