Тёмный

'እኛ እና እኛ' REALITY SHOW (ምዕራፍ ዘጠኝ ክፍል 6 ተለቀቀ! SEASON NINE EPISODE 6 IS RELEASED!) የገኒ ቤተሰብ ሪያሊቲ ሾው 

የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Подписаться 321 тыс.
Просмотров 153 тыс.
50% 1

በሳቅ እና ለቅሶዬ ግራ ተጋብቼ ዋልኩ!..እንኳን ወለድኩ ብያለሁ::
#GenisFamily#የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#
+251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- @Actress Genet Nigatu
/ artistsgenet.nigatu
Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
Tiktok- @genet_nigatu

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 498   
@realityshow7187
@realityshow7187 2 года назад
ተርኪሽ ካፌ ልደት ማክበር ለምትፈልጉና ስልክ ቁጥር እየጠየቃችሁ ላላችሁ በ0911723917 ወይም 0921140871 ያገኟቸዋል። Thankyou so much Turkish shake and my children for making that day unforgettable🙏
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 2 года назад
መልካም ልደት ገኒ ሽኮር
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 года назад
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhuneee
@sus2475
@sus2475 2 года назад
መልካም ልደት ገኒ እንኳን ተወለድሽ እንኳንም ወለድሽ እኒህን የመሰሉ እንቁ ቆንጆ ልጆች ቤተሰብ በልጅ ሲደሰት ማየት ከእንባም በላይ ነው አታልቅሽ ኑሪላቸው ለልጆችሽ ልጅ ማለት ውበት ፣ክብር ፣መኖር ፣ተስፋ ፣ብቻ ብዙ ነገር ነው በልጆችሽ ሁሌም ተደሰች
@yesribhussein8195
@yesribhussein8195 2 года назад
እናመሠግናለን ማንኛውም አይነት ዝግጅት በተመጣጣኝ ዋጋ እንሠራለን ሞታችሁ ይጎብኙን አድራሻ ቦሌ ማተሚያ
@mitawaloyewa4388
@mitawaloyewa4388 2 года назад
መልካም ልደት ጊወን
@ARITi01
@ARITi01 2 года назад
ማሻ አላህ አላህያሳድግልሽ ገኒየ ልጆችሽን እሰቲ እነዚህ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦችን የሚወድ በላይክ ያሳየኝ
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 года назад
ኡፉ ልጆችሽን የት አግቼ ልሳማቸው😩 በቃ ተሳሳሙልኝ ለኔ ብላቹ😘😘😘😘😍
@mikunat873
@mikunat873 2 года назад
Happy Birth Day Geni
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 года назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@sophijarso9929
@sophijarso9929 2 года назад
ቅድስ ምን አለሽ ሲያምርባት ሲያምር አይደለም ሲያምርባት👍እንደ እድሜሽ መጨመር ጤናሽ፣ጉልበትሽ፣ቁንጅናሽ፣ሀብትሽ …ይጨምር
@meronseyfu1174
@meronseyfu1174 2 года назад
ገኒዬ መልካም ልደት ላንቺ እኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንኳንም ወለድሻቸው ስታምሩ እኮ ገኒዬ እድለኛ ነሽ እንደንዚህ አይነት የተባረኩ ልጆች ስላሉሽ
@hasgrrrggfuitttg8510
@hasgrrrggfuitttg8510 2 года назад
እንኩዋን ተወለድሽልን ገኒ ደግሞም እንኩዋን ወለድሻቸው ልጆችሽ ውስጥ እና አንቺ ውስጥ ያለው ፍቅር ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ያን ይጋባብንንንን
@ወለተማርያም-ዸ4ጨ
@ወለተማርያም-ዸ4ጨ 2 года назад
ገንየ የመልካም እናት ተምሳሌት እክዋን ተወለድሺልን እናት ቀሪ ዘመንሺን እግዚአብሔር ይባርክ እልፍ አላፍ አመታትን ኑሪላቸው ለልጆችሺ እወዳቹሀለሁ
@mimimar3272
@mimimar3272 2 года назад
እንኮን ደስ አለሽ ገኒ እኔ ተናግሬለሁ መክሊት እያለች ልጆችሽ እያሉ መቼም አትከፊም ልጆችሽን ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃልሽ መልካም ልደት
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 года назад
የኔ ቆንጆች ጌታ እየሱስ ያሳድጋቹ ከዚህ በላይ እውቀትን ይጨምርላቹ ገኒዬ እድለኛ ነሽ በልጆችሽ ተባርከሻል ቁምነገረኛ ልጆች አሉሽ ገኒዬ ነፉ አመት ኑሪልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🎊🎊🎊🎊🎉🎉
@teshaydegefu2858
@teshaydegefu2858 2 года назад
ከልጆችሽ አባት ብትታረቂ የበለጠ ደስ ትሉነበር ገኒ መልካም ልደት
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
ሰው አንድ ላይ መሆን የማይችልበት የራሱ ምክንያት ሲኖረው እንደዚህ በሰላም ተለያይቶ መጠያየቅ ትልቅ ነገር ነው
@susu-wf9sn
@susu-wf9sn 2 года назад
@@eshetubeyene9557 tekkl
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ዋው እንዴት ደስ እንደምትሉ እውነት መታደል ነው ገንዬ የሚያስቀኑ ልጆች ነው ያለሽ እንዲህ ልጆች ደርሰው እናትን ሲያስደስቱ ከማየት ውጭ ምን ደስታ አለ እውነት ክፉ አይንካችሁ ተባረኩ 🥰 መልካም ልደት ገንዬ 🎊🎉HBD🎂🎈
@yordanosyoubue7924
@yordanosyoubue7924 2 года назад
ገኒየ ሰለተደሰትሽ ደስ በሎኛል መልካም ልደት
@destapark609
@destapark609 2 года назад
ገኒ ሲያንስሽ ነው ልዩ ነሽ አቡዬ ግብር መንፈስ ቅዱስ ይጠብቁሽ
@አሜን-ለ9በ
@አሜን-ለ9በ 2 года назад
ገኒ ከነልጆችሽ ሺ አመት ኑሩልን
@yeneyene3427
@yeneyene3427 2 года назад
እሠይ ደስ ይላል በመጀመርያዉ ቪድዮ እንደዛ ጓግተሽ ልጆችሽ ችላ ያሉ መስሎኝ አዝኜ ነበር እንኳንም ልጆችሽ ሆኑ እንኳንም ተወለድሽ አመቱን ሙሉ እንደዚ ፍልቅልቅ በይ
@tsigeberhane727
@tsigeberhane727 2 года назад
እናት ያለው እንደኔ ከዚህ አለም ያልተለየው ምንኛ የታደለ ነው እናቴ ሁሌም በልቤ ሳስብሽ እኖራለው እንዴት እንዳስቀኑኝ እንባዬን አልቻልኩም 😭
@simrteandualem4020
@simrteandualem4020 Год назад
ስታምሩ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏🙏🙏ገኒ ፍቅር የልጂ ልጅ ልጅ ልጅ ለምየት ያብ💕💕💕💕💕❤️
@betetomass9463
@betetomass9463 2 года назад
ውይይ ተርክሽ ካፊ ስውደው ብሪን ይጨርስኩት እዛ ነው ሽወርማቸው አንደኛ ሃገሪ ስመጣ መጀመሪያ መሂድበት ቢታ
@ሲትራራህሚ
@ሲትራራህሚ 2 года назад
ገኒዬ ፕሮግራሙ እስኪያቅ ድረስ እንባዬ እየፈሰሰ ወላሂ አላህ ለቁምነገር ያብቃልሽ ወግማዕረጋቸውን ያሳይሽ የኔ መልካም😭💝💝💝
@emuyeamare2970
@emuyeamare2970 2 года назад
የእውነት መመረጥ ነው እናትን ማክበር፣ማስደሰት እናታችሁን እንዳከበራችሁ እግዚአብሄር ያክብራችሁ!!!
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
መልካም ልደት ገኒየ በሽ አመት ኑሪላቸው ኑሪልን 🙏ልጆቿ ትለያላችሁ ተባረኩ እኔም ኢትዮጵያ ስገባ ልጄ ልደትን ሰርፕራይዝ ባደረገችኝ🤣🤣
@mulushewayelami3060
@mulushewayelami3060 2 года назад
Kkkkk yihunilishi marrr
@ራኒየአላህባሪያ
@ራኒየአላህባሪያ 2 года назад
ምርጥ እናት ነሽ ይገባሻል
@mimimar3272
@mimimar3272 2 года назад
ፈጣሪ ልጆችሽን ይጠብቃቸዉ ላንቺም እረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@meklittesfaye3151
@meklittesfaye3151 2 года назад
ስለ ልጆችሸ ፈጣሪን አመስግኚ፤ መልካም ልደት ገኒዬ ❤❤❤❤🥰
@asniyutub2975
@asniyutub2975 2 года назад
መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ የጪው ጊዜ የሰላም የፍቅር የጤና ያሰብሹን የምታሳክበት ጊዜ ይሁንልሽ ገንዬ 💐💐💐💐💐🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
@addisalemfentahun7772
@addisalemfentahun7772 2 года назад
መልካም ልደት ገኒዬ ከዚ በላይ ደስታ የለም ልጆችሽን ይባርክልሽ
@zulfahussain852
@zulfahussain852 2 года назад
መልኳልደት ገኒዬ እኳንተወለድሽ 🎂🎂🎂🎂🎂💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@alsihamcon7847
@alsihamcon7847 2 года назад
ገኒ እንኳን ለዚህ አበቃሽ። ልጆችሽ አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ።ረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጣሽ
@astergetachew4280
@astergetachew4280 2 года назад
ገኒየ ርግቤ ብየሻለሁ መልካም ልደት ሁሉ እናት እንዳንች ቢሆን ልጆችሽ ዋው ለቁምነገር ያብቃልሽ መጨረሻቸው ይመርልሽ
@saratube9100
@saratube9100 2 года назад
ገንየ ወላሂ እንኳን አንች የተደረገልሽ እኔም አልቅሻለሁ ልጆችሽ በቃላት አይገለጹም እኔጃ መታደል ነው ጠንካራ እናትነሽ አሳድገሻል በስነምግባር ይገባሻል ልጅ አስተዳደግ ካንቺ ተምሬአለሁ
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
እንዴት እንደ ምታምሬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ተወለድሽ ቀሬው ዘመንሽ ይባርክ
@danayitkidanemaryam5515
@danayitkidanemaryam5515 2 года назад
መልካም ልደት ገኒ ከዚህ በላይ ረጅም እድሜ ያኑርሽ ፈጣሪ❤❤❤💐💐💐🎂🎂🎂🎆🎆🎆💗💗💗❇️❇️❇️🎉🎉🎉🎈🎈🎈🎁🎁🎁📷📷📷🎼🎼🎼😍😍😍😂😂😂😘😘😘😘
@hasgrrrggfuitttg8510
@hasgrrrggfuitttg8510 2 года назад
ብዙ አመት ኑሩልንን እናንተ ሃገር ናችሁ በቃ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልንንንን
@selamgebeyehu1872
@selamgebeyehu1872 2 года назад
ትንሹን ልጅሽን ምን ላድርገው ገኒዬ ሲያሳዝነኝ የኔ ፍቅር 😘😘😘ደግሞ ሆደ ባሻ ነገር ነው😭😭😭 ሳሚልኝ እቅፍ አድርገሽ😘😘 ለማንኛውም መልካም ልደት🍮🍬🍭🍰
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ 2 года назад
ገኒየ እንኳን ተወለድሽ🥰🥰
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 2 года назад
መታደልነው መልካም ልደት
@ሰላምታደሰ-ጨ9ረ
@ሰላምታደሰ-ጨ9ረ 2 года назад
ገኒዬ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥሽ ልጆችሽ ይባረኩ
@bellasabella3844
@bellasabella3844 2 года назад
ደስ ስትሉ አንቺን ሳይ ዝም ብለሽ ውለጅ ውለጅ ይለኛል መልካም እድል ለሁላችውም♥
@kalkidan127
@kalkidan127 2 года назад
እግዘብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ እድሜና ጤና ና ደስታ ይስጥሽ
@yeneandliyuvlogs
@yeneandliyuvlogs 2 года назад
Yewnet geni betam nw Des yalegn fetari lijochshen yibarkelesh ,selamachu yebza,ur unique mom ..... happy birthday ...🎂🎊🎊🎊🎊🎊🎉
@እሙአዚዛነኝ
@እሙአዚዛነኝ 2 года назад
መሸአሏ አላህ ከሁሉነገር ይጠብቃችሁ
@litzprotacio5708
@litzprotacio5708 2 года назад
ገንየ ታድለሽ እውነት ልጆችሽን መደሀኒያለም ያሳድግልሽ እኔ ልክ እደናቴ ነው የምወድሽ
@marumarutube6397
@marumarutube6397 2 года назад
Ame Am en lanchem ኢርጂም ኢድሜና ጤናይስጥሽ አታለቅሺ
@senihailu7633
@senihailu7633 2 года назад
Rejem edma ena tena yestachu geniye sweet Yehonu Lijocch god bless you love u
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 2 года назад
ቅመሟ ትግስት ቀረች እንጂ በጣም ቆንጆ ነው እንኳን አደረሰሽ ልጆችሽን ጌታ ይባርክልሽ
@kalassefa4315
@kalassefa4315 2 года назад
በጣም አሳዝነሽኝ ነበር አንዳንዴ እንዲ ነው😄 ልጆችሽ ይባረኩልሽ በጣም ነው የምወዳቹ
@sagzew
@sagzew 2 года назад
ረጅም አድሜ ከጤና ጋር ጌታ አየሱስ ይስጥሽ 🌹🌹🌹🌹ልጆችሽን ጌታ አየሱስ ይባርክ
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 года назад
የእግዚአብሔር ፅጋ ሁሉ ባንችም በልጆችሽም ላይ ይደር
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 2 года назад
መልካም ልደት ገንዬ እናት ሁሌም ትሳቅ 10000 አመት ኑሪላቸው ለልጆችሽ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@userenter2635
@userenter2635 2 года назад
ገኒየ እንካን ተወለድሺ🎂🎂🎂🎂 ወላጅ በልጆቻቸው ደስተኛ ሲሆኑ በጣም ደስ ይላል ለልጆችሺ ኑሪላቸው እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥሺ እናት ሁሌም ትሳቅ
@asteradgo431
@asteradgo431 2 года назад
መልካም ልደት በጣም ደስ ትላላችሁ
@yeshiaddis2206
@yeshiaddis2206 2 года назад
እንኳን ተወለድሺ ልጆችሺ እሺ አመት ይኑሩልሺ💝💝💝💚💚💛💛💜💚💚💐💐💐💐
@metimeti2656
@metimeti2656 2 года назад
አንቺ አለቀሸ ማለት ነው እኔ ስቅስቅ አልኩኝ ለምን እንደሆነ ግን አላቅም ሰመአቷ አርሴማ ለወግ ለቁም ነገር ታብቃቹ እናትና አባት ጠዋሪ ታድርጋቹ ለአገር ለወገን የምትጠቅሙ ታድርጋቹ እመቤቴ ትግስትን ማስተዋልን ከዚ በላይ ትስጣቹ ያሰባችሁትን የተመኛችሁትን ጨምራ ትስጣቹ አሜን በሉየገኒ በረከቶች
@ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ
እናት እናት እናት.💋💋 አለያችሁ. አባታችሁን እናታችሁ ባንዲይሁኑላችሁ
@aberunurye8148
@aberunurye8148 2 года назад
Happy birthday Geni thank you Turkish shake
@hirutethioshirk5869
@hirutethioshirk5869 2 года назад
ገኒዬ ምርጥ እናት መልካም ልደት ቀሪው ዘመንሽ በደስታ ኑሪ ከነ ልጆችሽ 🎂🎂🍾🍾💐💐🥰🥰🥰
@sadayoutube7544
@sadayoutube7544 2 года назад
ደስ ትላላችሁ ገኒየ ስታምሩ😍😍😍😍😍
@askidesta4271
@askidesta4271 2 года назад
መልካም ልደት ገኒ እህታችን
@MsNexus
@MsNexus 2 года назад
መልካም ልደት ገኒየ ቀርው እድሜሽም የጤና የበረከት ያድርግልሽ አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድነው አንገትሽ ላይ ማህተብ የለለሽ ወይስ ?ወይስ እረጅም ሁኖ አይታይም?
@alemsemu3416
@alemsemu3416 Год назад
መልካም ልደት ነፍስ አመት ኑሪልን ግን ገኒዬ ለምንድነው ማህተብ የሌለሽ
@ፍቅር-በ1ለ
@ፍቅር-በ1ለ 2 года назад
Happy birthday 🎂 🎉😍😍 rejim edeme Ena Tena yesteshi you are so smart and strong 🥰😍😍
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 Год назад
እናተ ልጆች ብድሩ ይድረሳችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤🎂🎂🎂🎂💐🌷
@blen1488
@blen1488 2 года назад
የኔ እናት ኑሪልኝ ሀፒ ሀፒ በርዝደይ ሀፒ በርዝደይ Happy Birthday to my mather
@molomolo1018
@molomolo1018 2 года назад
አሜን ያሳድጋቹህ
@mekdes8920
@mekdes8920 2 года назад
ገነዬ እህት ውድ እንኳን ደስ አልሽ መልካም ለድት🙏🙏🙏🙏🙏💕💞💚💘💟💟
@hirutabe
@hirutabe 2 года назад
አሁን መውለድ አማረኝ 😍 መልካም ልደት ገኒዬ🎂
@ዛሬስ
@ዛሬስ 2 года назад
እንኳንተወለዴሸደሰ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤💕💕💕💕
@beza301
@beza301 2 года назад
Amen genye
@burtykanbeirut9568
@burtykanbeirut9568 2 года назад
አይ ግኒ ስታልቅሸ በጣም ነበር ያሳቅሸኘ አሰደሰቱሸ አይደል የዉነት ፈጣሪ ተልቅ ደረጃ ያደርሰልሸ
@Nura__-we3pw
@Nura__-we3pw 2 года назад
የኔ እናት እንኳን ተውልድሽ ገኔየ ምረጥ ቤተሰብ ❣️🥀❤️
@atesdeasmamaw1962
@atesdeasmamaw1962 2 года назад
መልካም ልደትየኔቆንጆ
@aidaeshetu1169
@aidaeshetu1169 2 года назад
ፈጣሪ ይባርካቹ ምርጥ ቤተሰብ
@ነዩሰለምቴዋ
@ነዩሰለምቴዋ 2 года назад
ገኒ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ በጣም ታስቀናላቹ
@zemenayehuwonbiro5891
@zemenayehuwonbiro5891 2 года назад
Happy berthed to Geny .happy family God bless you .
@surafelabebe.
@surafelabebe. 2 года назад
ትንሹ ልጅ አባቱን አሰቦ ነው መሰለኝ ከመሀል ቅር አለው ደሞ ታምራላቹ ከሰው አይን ያወጣቹ
@Rahimaaibkotube
@Rahimaaibkotube 2 года назад
የኔመልካም መልካምልደት
@hannamekonne5540
@hannamekonne5540 2 года назад
Ahunm geta abzeto yebarkachu 🙏 happy birthday 🎂🎉🎊
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 года назад
እንኳንተወለድሽ እንኳን ወለደሽ ደስስየሚሉልጆች ሰቶሻል እግዚኣብሔር ቀሪዘመናቹ ይባረከ መልካም ልደት ይሁንልሽሽሽ🎂🎂🎂🎂🎂
@hane-wi2hh
@hane-wi2hh Год назад
አሜን ሚኗተ ነው 🙏🙏🙏🙏
@musirajemal1671
@musirajemal1671 2 года назад
ገኒየ እንኳን ተወለድሸ ልጆችሸን ሰወደቸው
@mesretberhan2338
@mesretberhan2338 2 года назад
Genye ekan teweldesh mert betseb bezwo yedemye tmewelsh tebarkwo
@almazkebede7609
@almazkebede7609 2 года назад
ገንዬ መልካም ልደት ይሁንልሽ ቀሪ ዘመንሽን የድንግል ማሪያም ልጅ መደሀኒ አለም ይባርክልሽ ከነ መላ ቤተሰቦችሽ
@mestayttadesse6015
@mestayttadesse6015 2 года назад
የኔ ዉድ እናት እንኳን ተወለድሽ እናት የለኝም አንችን ግን ሳይሽ እናቴ ከጎኔ ያለችልኝ ይመስለኛል
@teferiabdi2343
@teferiabdi2343 2 года назад
Enkun teweldsh Enkunem weldshachew Happy Birthday
@eteneshidea9156
@eteneshidea9156 2 года назад
ገንዬ የኔ ዉድ እንካን ተወለሽልኝ መልካም ልደት እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርከዉ የተባረኩ ልጆች የሰጠሽን አምላክ አመስግኝ የኔ ዉድ ውድድድድድ 🌹🥰
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 2 года назад
Happy birthday gene
@HMStar-xs1xr
@HMStar-xs1xr 2 года назад
Ohh that is so cute
@wigialshamiri8992
@wigialshamiri8992 2 года назад
እንኳን ተወለድሽ ምርጥ ቤተሰብ
@saraalrifaee4133
@saraalrifaee4133 2 года назад
Abiye ebiduyuu 👏👏👏👏Abideyii duyuu👏👏👏👏Abiyideyii duyuu tabarakuu lijooche inatee nuriliiyii rajimii amatii hulachuu izaberii hixabiqaxuu wadalaoo❤❤❤❤
@haroni2982
@haroni2982 2 года назад
ሠላም ለዚሕ ቤት የገኒ ይትዮብ ተከታታዮች ገኒ ቤትሽ ነበርኩ ቻናሌ ተበላሽቶብኝ ነዉ በዚሕ ቤተሠብ እንሁን ሠዉ የሠዉ መዳኒትነዉ
@halemahassen7463
@halemahassen7463 2 года назад
ታድላቸሁ !!!! ❤አላህ በሰላም ያኑራችሁ እኛንም በስደት ያለን በሰላም ከቤተሰቦቻቸን አላህ ያገናኘን እናቴ ታማብኛለች ዱአ አድርጉልኝ😭😭😭😭😭😭
@almazlemlem753
@almazlemlem753 2 года назад
You are lucky Gog blessed u and your kids
@ወለተስላሴ-ፈ4ጨ
@ወለተስላሴ-ፈ4ጨ 2 года назад
እንክዋን ተወለድሽ ስታምሩ
@tegestshigeza5067
@tegestshigeza5067 2 года назад
መልካም ልደት
@ismailadam4204
@ismailadam4204 2 года назад
መልካምልደት
@mahletyoutub5302
@mahletyoutub5302 2 года назад
geni yeni nat endet endemwedah eko enkon des alesh enem des blognal 🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 2 года назад
ገኒዬ መልኳም ልደት የኔቆንጆ በጣምደሰ ትላላችው ልጆችሸ ይባረኩ ለቁምነገር ያብቃልሸ
@shewalemlove1694
@shewalemlove1694 2 года назад
መልካም ልደት ገንዬ
@mulugadu6121
@mulugadu6121 2 года назад
Happy birthday 🎂🎉🎂🎉🎂🎉 we love you so much 🎂🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 2 года назад
እግዚአብሔር ትልቅ ባታ ይድርስልሼ
Далее
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 1,2 млн
🛎️   ሀይሚ ዘፈነቺልኝ 🥰
34:15
Просмотров 138 тыс.