Тёмный

እኛ ከቋንቋ እና ከፊደል ችግር የለብንም... አዲስ ስታንዳፕ ኮሜዲ : Comedian Eshetu Standup Comedy : Donkey tube 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 574 тыс.
50% 1

in this video Comedian Eshetu raises social issues, he criticizes the wrongdoings of those who are in power by raising amazing logic and the reality of society. This is one of comedian Eshetu's stand-up comedy show which was produced a year and a half ago. Comedian Eshetu is one the most known comedians in Ethiopia. he is the only one who introduced comedy as a stage performance for longer than 1 hour in Ethiopia. his performance is hugely accepted by younger and older Ethiopians.
The sole producer of this show is Comedian Eshetu Melese who is also the founder and CEO of Donkey Tube.
this comedy show takes place in September 2019
to contact the channel pleases use the following address
0911 66 62 47
comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

18 мар 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 680   
@Wongels_World
@Wongels_World 3 года назад
I am a kid and doesn't understand Amharic that much but my parents do understand, and I see them watch your videos all the time and sometimes I sit next to them and try to understand with your actions and movement and way of talking. I can tell your show is very funny and interesting especially when you interview children. I appreciate that 🙏
@adissagizew5194
@adissagizew5194 3 года назад
@danikebede2209
@danikebede2209 Год назад
Where you from
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 3 года назад
ኮሚዲያ እሸቱ መለስ በጣም አድናቂህ ነኝ ምክናየትም ኢትዮጵያን እምር ሽምርምር ስለምታደርጋት እና ቅን ትሁት ሰው ነህ ወንድም ዘመንህን ሁሉ ደስታ ያድርግልህ አላህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@user-qz7fs2he9l
@user-qz7fs2he9l 3 года назад
ተባረክ በዚ እድሜክ የምታረገው ለቤተክርስቲያን ለተጎዱ 😘😘😘
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@techawatch
@techawatch Год назад
አይ እሸ በቃ ነጻ ሆኖ እኮ ነው የሚናገረው...ተባረክ እውቀትህን ያስፋው።
@user-yg9jx1jy2i
@user-yg9jx1jy2i 3 года назад
እሹዬ በጣም የምወድክና የማከብርክ ወድሜ ኢትዮጲያዊነትን ጎሎቶ የሚታይብክ ንፁህ ሰው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 года назад
ሠላም እሸቱ በዚህ ሰዓት ሣቅነበር ያማረኝ ያማረኝ ተባረክ ሶስት ቀን ሙሉ አይኔምልቤምደምቶ ነበር ሰላም ለሐገራችን የምታነሳቸው እሾወች በጣም አስተማሪ ናቸው ፈጣሪ ይጠብቅሕ
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@user-tx8oh7fw3b
@user-tx8oh7fw3b 3 года назад
እሸ እመቤቴ ትጠብቅህ ምርጥ ሰው🇨🇬🙏🙏🙏
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mikemac1000
@mikemac1000 3 года назад
"እኛ ችግራችን ፍትሃዊ አስተዳደር ነው"፬. እሼ ምርጥ ሰው የናዙ ፈርጥ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
@Tabezu
@Tabezu 3 года назад
ስግብግብ በዝቶል እሼ እመአምላክ ትጠብቅህ
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 года назад
የኔ የልብ ደራሽ እሹዬ ምን ዋጋ አለው አይገባቸውምኮ ጭቅላታቸው ተደፍኖ አል አተስ ተባረክ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 3 года назад
እግዚአብሔር ከቡዶቹ ከአውሬዎች ይጠብቅ የኔ አስተዋይ ወንድም
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 3 года назад
አሜን እኔ አሁንስ ፈራሁ ማርያምን ብቅ ሲሉ ወደሞት ።
@samomar1777
@samomar1777 Год назад
Shortly say ke amara tebeken , enesu nachew buda
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Год назад
Amen Amen🙏🙏
@user-wt9yu2ct3j
@user-wt9yu2ct3j 3 года назад
አሼ ምርጥ ልጂ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ስወድክ
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@user-wc7dt1go2u
@user-wc7dt1go2u 3 года назад
እቱ የኢትዮጵያ ወርቅ ልጅ ነህ 💯አከብርሀለው ነፍ አመት ያኖርህ 🙏♥️♥️
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 года назад
ከዓይን ያውጣህ እሼ እውነት የኢትዮጵያን ችግር የገባህ💛💚❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱👃👃👃👏👏👏👏
@destakassaye2845
@destakassaye2845 3 года назад
እግዚሀብሄረ ያሣካልን 3 ሚሊየን ብሩን የአባቶቻችን አምላክ እሼ አንተም በረታ ወንድማችን ብረታቱን ይሥጥህ ፈጣሪ ይባረክ።
@user-oy2wy9qq8z
@user-oy2wy9qq8z 3 года назад
ትክክል ብለሀል ዘረኘታችን ለበጎ ቢሆንማ የት በደረስን
@meseretd3805
@meseretd3805 3 года назад
በጣም
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 года назад
wow wow 👏👏👏👏እግዚአብሔር ይባርክህ እኛ ከፊደልና ከቋንቋ ችግር የለብንም‼️🇪🇹🇪🇹
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይፈቀድንል ለቅዱስ አቡነ አሮን የበረከት ስራ 🙏🙏🙏
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@user-tc8pe1bc7o
@user-tc8pe1bc7o 3 года назад
እሸትየ የኔ ልዩ የኔ ውድ የኔ መልካም ውድድድ ውድድ ውድድድ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድምየ እደው ጠቀቅ በል
@samsonbeshah5648
@samsonbeshah5648 Год назад
ቀልዱ ማለፍያ ነው ነገርግን ተመልካቹ በገባውም ባልገባውም ማጨብጨቡ በጣም አዝናኚ ነው።
@betym1206
@betym1206 3 года назад
አምላክ ይጠብቅህ እሼ ብርቅዬው ሁሉን አሙዋልቶ ሠቶሀል ምችት ይበልህ
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@ethiopiatikdem8856
@ethiopiatikdem8856 3 года назад
አሹዬ የሳቄ ምንጭ 😂 ትምህርት ቤቴ 🥰 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@cvf5013
@cvf5013 3 года назад
አሚን
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Год назад
Amen
@tesfatesfa3181
@tesfatesfa3181 3 года назад
እሽቱ ወንድማችን ደስ የሚል መልእክት ነው ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የወጣትነት ዘመንህን ይባርከው በርታልን ወንድማችን ደስ ይላል
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@imabettube5338
@imabettube5338 3 года назад
wawawa bayyee baredaa mamakisii kee bayyee namati tolaa
@user-sk4dz7zq8r
@user-sk4dz7zq8r 3 года назад
እሸቱ ምርጥ ሠው እንዳአንተ አይነት ሠው ያብዛልን እግዚአብሄር ሠላምህን ያብዛው 😍😍😍😍😘😘😘
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@lemlemtesfaye5216
@lemlemtesfaye5216 3 года назад
እሼ አንደኛ በርታ ወንድማችን ቀልድህ ውስጥ ብዙ ቁም ነገር አለው !😀ጉርድ ቀሚስ
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Год назад
😘😘😍😍👌👍
@yenetube4927
@yenetube4927 3 года назад
Waqayyo gooftan umuri kee sif haa dhirsuu obbolesa kenyaa😍😍😍😆
@betheldawit1993
@betheldawit1993 3 года назад
Translation pls, it's sound funny!
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 3 года назад
we cann't understand brother , please translate in English
@Ghp7657
@Ghp7657 3 года назад
@@lunettamargherita7800 አግዚአብሃር ረጅም አድሜ ይሥጥህ ወንፍማችን ነው ያለቺው
@abelwoldeyohanis7669
@abelwoldeyohanis7669 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ወንድማችን ማለት ነው
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@sfikeryejimmaalijii5159
@sfikeryejimmaalijii5159 3 года назад
Ati eko gota dhuga baye sii jaladha 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓
@amsalegebremeskel2020
@amsalegebremeskel2020 Год назад
አሽዬ ከዚህ በኃላ ባለትዳር ነህና ተጠንቀቅ እውነቱን ሁሉም ያውቀዋል እየሳቀ የሚያሳቅቅ መድረክ እንዳትገባ ፈጣሪ ይከልልህ
@yeromteshome7043
@yeromteshome7043 3 года назад
አሼ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም አስተማሪ ነው በእግዚአብሔርም ላይ ራስህ ጠብቅ ወንድም
@user-ms6qt5pd1r
@user-ms6qt5pd1r 3 года назад
የኛ መልካም ሰዉ እመቤቴ ትጠብቅህ
@ABDUSINVENTION
@ABDUSINVENTION 3 года назад
ለ ማዜር ዱአ ያረጋቹላት በሙሉ ጃዛካላሁ ኬር... ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🙏
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@adamia3883
@adamia3883 3 года назад
Egzabher yemasgen 🙏
@abebayehukassaye145
@abebayehukassaye145 3 года назад
እሼ እጅግ በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ ኮሜዲ ነው!! ኸረ ምን ኮሜዲ ለሁሉም ተስማሚ የሆነ ድንቅ መልእክት ነው!!
@user-du1rr3zx7w
@user-du1rr3zx7w 3 года назад
እሼ ምርጥ ኑርልን እውነት ነው ቁምነገር ብዙ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ይስጥልን
@habeshawitnegn4505
@habeshawitnegn4505 3 года назад
Nujiraadhuu SiJalanaa ኢትዮጲያ ትቅደም🇪🇹😍
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 года назад
ኮከብ እስኪወጣ እሼ ያማል ቅኔው😃😃😁👍👍👍🙏❤
@tube2181
@tube2181 3 года назад
እሼ እንተ እኮ የሕይወት ትምህርት ቤት ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ ❤❤💓💓
@bezawtlesanu4698
@bezawtlesanu4698 3 года назад
አሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዚህ ክፍ ዘመን
@user-oi7cy8ug8s
@user-oi7cy8ug8s Месяц назад
እሼ ሠው በጠፋበት ዘመን አንተ ተገኝተሃል።ምክንያቱም እንደምረዳው ሥራዎችህ ንፁህ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 3 года назад
ብዙዎቻችሁ እራስህ ጠብቅ እራስህ ጠብቅ ትላላቹ እስከ ዛሬ እራሱ ጠብቆ የዳነ እስቲ በማረያም ንገሩን ጠባቂ ሉል እግዚአብሔር ብቻ ነው ሞት እንዲፈራን እንጂ ፈርተነው አናውቅም ምክንያቱም የሞተልን ክርስቶስ ሞትን ድል ነስቶልናል ብቻ መልካም ስራ እንድንሰራ ፈጣሪ ይረዳን
@ermiasmulleta2557
@ermiasmulleta2557 3 года назад
The best stand up comedy with fun and advice. Keep it up a good work 👍
@eduhabeshagirl8156
@eduhabeshagirl8156 3 года назад
እሼ ምርጡ በዛ ላይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰላምህ ባለህበት ይብዛ ።ውውውውድድድድ በማያልቀው🥰🥰🥰🥰🥰
@mariagebrial8395
@mariagebrial8395 Год назад
Exactly this is our problem.
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 3 года назад
የዘረኝነቱ ፈጣሪ ያጥፋልን እኔ የዘረነኝነቱ ነገር አቅለሸለሸኝ ወይ አሼ የኔ መልካም ቁምነገረኛ እኮ ነህ ገብቶሀል
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@destag6562
@destag6562 3 года назад
you preach unity more than a religious leader and understand the need of the society more than a politician...am a big fan
@michaelabebe5703
@michaelabebe5703 3 года назад
እጅግ የማከብርክ comedian ብትሆንም ስለ ፊንፊኔ ያልከውን እጅግ በጣም እቃወማለው። አዲስ አበባችን በዘመናት ውስጥ በብዙ መከራ ያለፉ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የተገመደባት የራሷ ውበት ያላት ከተማ ነች፡። ስሟ የራሱ ድንቅ ታሪክ አለው። ደስ ያለው መጥቶ በራራ ወይ ፊንፊኔ እያለ እኔ አውቅልሀለው ባይል ታሪክም ቢከበር ጥሩ ነው
@yemiten
@yemiten 3 года назад
Watching esheee💯😍
@user-zh1cp8jr1v
@user-zh1cp8jr1v 3 года назад
ገደልከኝ በሳቅ ደሞ እውነቱን ነው ያልከው ኽኽ
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 3 года назад
አሽየ ምርጥ ሠው እንኳን ሠላም መጣህልን ተሼ እባክህ እራስህን ተብቅ ይች አለም ለመልካም ሠው አትሆንም😍😍😘😍😘😘😘
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@tequameb9410
@tequameb9410 3 года назад
እሼዬ የዘመናችን ዕጹብ ድንቅ ጥበበኛ ነህ! እንደወትሮህ ሁሉ፣ በቀልድ እያዋዛህ ጥልቅ መልእክትን ስላበረከትክልን እናመሰግናለን። በርታ እጅግ በጣም ትችላለህ! የሀገር ፈርጥ ነህ። እድሜ ከጤና ያድልህ። ጽምጽ ስለሆንከኝ አመሰግናለሁ።
@beniman7409
@beniman7409 3 года назад
እሼ እኮ ትለያለህ ተባረክ አቦ የአዲስ አቤ ችግር ኑሮ ውድነቱ እናቴ ቆንጆ እንቅልፍ ካጣች ቆየች በየቀኑ ጨመረ ነው እንዴት ነው የሚኖረው
@user-gl3xk1oe6k
@user-gl3xk1oe6k 3 года назад
በሳቅ ሞትሁ ደግነቱ መዳሜ የለችም እሸ መልካም ሰው ስወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@najexthechampion1141
@najexthechampion1141 Год назад
You are absolutely right, you are better than Ethiopian politicians may Allah blessed you eshe,
@user-mz5kq1su5g
@user-mz5kq1su5g 3 года назад
እሽዬ በጣም ነው የማደንቅህ ጎበዝ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይርዳህ
@hawidesta7792
@hawidesta7792 3 года назад
Wow thank you ashe!!!please we need another comedy 👏👏👏👏👏
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 года назад
እሼ በሁለገብ ምርጥ ሰው ነህ
@fikrietan1169
@fikrietan1169 3 года назад
ተባረክ የሚሰማ ካለ
@mebrakzeremariam1286
@mebrakzeremariam1286 3 года назад
Esha you are my favourite comedian very, also a good man God bless 🇪🇷🙏
@user-sw4pw9ub6s
@user-sw4pw9ub6s Год назад
እሸየየየ አላህ ይጠብቅህ የኔ ሀቀኛ የኔ ጀግና
@rhthh1129
@rhthh1129 Год назад
ቅን ልብ👍👏
@yemiten
@yemiten 3 года назад
Esheeee betam gobezi 💯👈
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 года назад
እሼ በእውነት ምትገርም ውጣት ነህ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእኔ መልካም
@tigyadigillij8086
@tigyadigillij8086 3 года назад
አሽዬ ምርጥ ሠዉ እግዚአብሔር በሰላም ያቆይህ
@edenb649
@edenb649 3 года назад
Tebarekee kumneger yalew fegegetaa
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 3 года назад
Ante bmedre laye kesaw ytefaterk Malek nehe! Egzabehar new yelakhe . Haq bmenager lewnat bmnor. I can't explain about you, your are amazing👌 you are for oldest, for teenagers and for new generations a good illustration. I appreciate you Thanks a lot God bless you🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤞
@jerrymagna8319
@jerrymagna8319 3 года назад
You always make me laugh. You are talented comedian.
@user-kq5xb5dc4l
@user-kq5xb5dc4l 3 года назад
አፍጥጨ ቀረሁ እኮ ድገመን 🥰🥰
@misxer21
@misxer21 3 года назад
እሽ የኔ ምርጥ አስተዋይ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ሀገራችን ለጥሩ ሰዎች ትከፋለች
@aazaaza8984
@aazaaza8984 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህወድም መልካምነትህንይጨምርልህ
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 3 года назад
Well done. That was good political speech.
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 3 года назад
Allah yetibkih Eshi melkam sew👍👍
@EthioLiQ
@EthioLiQ 3 года назад
Eshe Kimemu, Bertalin, REAL COMEDY MASTER
@bradadmas1533
@bradadmas1533 3 года назад
እሸ ልዩ እኮ ነህ ቃላት አይገልፅህም አቦ ሁሌም ምችት ይበልክ አባቴ
@mohammedkedirayub7926
@mohammedkedirayub7926 3 года назад
U are kindness for all human being I appreciate you and your are thinking equally for all nation and nationality.u are positive thinker not negative chargers to connect/ start fire
@crll4931
@crll4931 3 года назад
ወድሜ እሸ ከጂቦች አይን እግዚያብሄር ይጠብቅህ እኔ በምሰማው ነገር ተረበሽኩ
@medi863
@medi863 3 года назад
እደው እኮ ስወደው አቦ ኑርልን
@user-bd7yp4xx2j
@user-bd7yp4xx2j 3 года назад
አሼ እንኳን በስላም መጣክ በጣም ከፍቶኝ ነበር መነው እንዳ እኔ የ ቴዲ ሞት ልብ የነካው በጣም ያዘነው 😭💔አሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሁን ገና ከ ልቤ ሳኩት አሼ በጣም ከፍቶኝ ነበር 😘😘
@elleniafework9926
@elleniafework9926 3 года назад
You make my day bright God bless you.
@simersendereje7966
@simersendereje7966 3 года назад
እድሜና ጤና ይስጥህ🙏
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 3 года назад
እሸ ምርጥ ሰዉ👍❤❤
@endalealehegn2816
@endalealehegn2816 3 года назад
የሚገርም ሀሳብ ነዉ ሁሌም የምትናሳቸዉ ሀሳቦች እጅግ መልካም ናቸዉ በርታ አዲናቂህ ነኝ
@user-wj6vi9ts5h
@user-wj6vi9ts5h 3 года назад
እሸ ምርጥ ሰው
@merikonjo798
@merikonjo798 Год назад
በትክክልበትክክል
@natisha4788
@natisha4788 2 года назад
አንተ አንድ ነገር ሆንክ ማለት እኔ ሁለት ነገር ሆናለው. Esheeeeee😘😘😘😘
@ramadantube1818
@ramadantube1818 3 года назад
አሪፍ ነው በዚው ቀጥል 💚💛❤👍👌👏🙏🙋👯ያንተ video እከታተላለሁ። 🌍
@user-bl1od9qi6b
@user-bl1od9qi6b 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ💪🏿
@bantayehuworku7891
@bantayehuworku7891 3 года назад
yimechih Eshe 👌
@qtf9298
@qtf9298 3 года назад
I can't wait to see
@danielwube24
@danielwube24 3 года назад
Eshe egezabare yesate betame deberoge nber tnx a lot
@yanetfikir9907
@yanetfikir9907 3 года назад
Yene jegin eshee 😘
@fddgffjgcjgdf202
@fddgffjgcjgdf202 3 года назад
የእሸቱ መልካምነት ከፈጣሪ የመጣነው ፈጣሪ እረጅም እድሜ እዲሰጠው ተመኙለት
@genettekeda3788
@genettekeda3788 3 года назад
በርታ ምርጥ ሠዉ
@mesfinabiye9287
@mesfinabiye9287 3 года назад
U are great , ur creativity is amazing!
@user-mq5nb2yr7j
@user-mq5nb2yr7j 3 года назад
እሼ ናፍቀከኝ ነበር በዝህ ኬሚድክ 😂😂😂❤❤❤❤
@zedzed55hatta63
@zedzed55hatta63 3 года назад
እሼኮ በቀልድ የምታስተላልፈው ቁም ነገር አጀይብ ነው በርታልን ሀገር ወዳዱ እሽዬዬዬዬዬዬ በትክክል በጭፍን የፖለቲካ ነጋዴዎችን አትከተሉ
@user-yi9ep3ei7e
@user-yi9ep3ei7e 3 года назад
አሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን እሼ ራስህን ጠብቅ ምድራችን ደግ ሰው አታቆይም ሰውም ሰው መሆኑን ትቶታል በያለንበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን😭😭
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ.....
@user-yi9ep3ei7e
@user-yi9ep3ei7e 3 года назад
@@Atwima አሜን ፫ ወድም አለም ሰብ አድርጌሀሉ
@messiial338
@messiial338 3 года назад
Yena jegen esha sewedke ❤❤❤❤
@gizachewtilaye2872
@gizachewtilaye2872 Год назад
ENEZIH JILOCH ENDAYIBELUH ESHETU WONDIMIE!!!!
@tigistkassaye5703
@tigistkassaye5703 3 года назад
እሸቱ እግዚያብሄር እንዳትቀየር ይርዳህ። በጣም ትችላለህ። በሁሉም ተባርከሃል፣ በርታ።
@ewnetashenafi113
@ewnetashenafi113 3 года назад
God Bless You.
Далее
Bir mazza qilib ursin dedimda 😂😂
00:46
Просмотров 1,1 млн