Тёмный

እኛ ድራማ | የማዳም ቅመሞች | 

Sile HiwotTV
Подписаться 662 тыс.
Просмотров 138 тыс.
50% 1

#እኛ #ድራማ | የማዳም ቅመሞች |
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2021 Sile hiwet Tv

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 472   
@ሙኒነኝሰለምቴዋ
@ሙኒነኝሰለምቴዋ 3 года назад
እ ርዕሱን አይቶ የገባ ካለ👍👍👍👍😁😁ቅመሞች ጢኔ ነዋ ሊበላ ህህህህህ አይ ሳራ በfb ላወቅሺው ወድ ወርቅ ኪኪኪ ወድ ይገዛልሻል እጂ እዴትትገዣለሽ እስኪ እደኔ አዲት ብር ያልተበላ በወድ👍👍
@sየኑሩአፍቃሪ
@sየኑሩአፍቃሪ 3 года назад
እንኳን ብር ልልክ ከመጃን የተረፈ ካርድም አላቀምሳቸዉ
@ጽዮንአክሱም
@ጽዮንአክሱም 3 года назад
አለሁ የት አባታቸው ወንድሜ ቢበላው ምንም ችግር የለብኝም በርቱ
@ጽዮንአክሱም
@ጽዮንአክሱም 3 года назад
@@sየኑሩአፍቃሪ ዴግ አደረግሽ
@ትግሥትደባልቄ
@ትግሥትደባልቄ 2 года назад
😂😂እኔ😂ሥሜንአይቸነዉየገባሁት
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
እኔ አለሁ ወይ ፍክች
@nitsmydam6742
@nitsmydam6742 3 года назад
አይ የመዳም ቅመሞች መቸም እንደ ጨው በየድራማው ጣል ካላደረጋችሁን ድራማው ራሱ ቅመም አይኖረውም አይደል በነገራችን ላይ ርዕሱን አይቸነው የገባሁት ክክ
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 3 года назад
ትክክል እኔም
@እናትዪቱብ
@እናትዪቱብ 3 года назад
እኔም
@genitube1438
@genitube1438 3 года назад
እኔም
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 3 года назад
ክክ
@bintseid4429
@bintseid4429 3 года назад
ሳህ እኔም ርእስ አይቸ ነው ዴሞ ምን ሊሉ ነው ስለኛ ብየ ዘው አልኩ
@herantadious9997
@herantadious9997 3 года назад
ይሄ የድሮ ስርአት ነው አሁን እንኳን ገንዘባቸውን ፈሳችንንም አንሰጥም😂
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 года назад
😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈🙏
@መሲዩትብ
@መሲዩትብ 2 года назад
እኮ ከከከከከ
@afromedia3945
@afromedia3945 2 года назад
😂😂
@tigestbogale9553
@tigestbogale9553 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂
@zabibamohamad8790
@zabibamohamad8790 2 года назад
ሀቅ ነው ምንም አናቀምስም አሁንላይ
@tube9685
@tube9685 3 года назад
ጥፋተኛዋ የማዳም ቅመምነች ብዙ ነገር እያዩ እየሰሙ ትምርት የማይወስዱ ብዙናቸው እነሱላይ ካልደረሰ እውነት የማይመስላቸው ብዙናቸው
@genitora2492
@genitora2492 3 года назад
ጥፋተኛ አረብ አገር ያለቹት ነች ምክንያቱም የተሰደደቹት ሰው ቤት እንቅልፍ አጥታ እያለቀሰች የምትኖረውን እረስታ ለማንም ወደል ብሯን ታስበላለች ድንጋይ ይብሉ እንደነዚ አይነት ወንዶች በሴት እንባ ሚደሰቱት የስራቹን ይስጣቹ ፈጣሪ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 года назад
ru-vid.comop-MW1OtzrQ?feature=share ገኒየ በቅንነት ደምሪኝ እህት አበረታችኝ
@kiyatube3334
@kiyatube3334 3 года назад
ደምሩኝ ገኒየ
@አይናለምአበራ
@አይናለምአበራ 3 года назад
ጥፋተኛዋ ሳራ ነች ገና በሶሻል ሚዲያ ላወኩት ወንድ ብር ስልክለት ታየኝኮ እንቅልፌን አጥቼ ጨጓራዬ እየነደደ ስሸተኝ አፌ ባፍንጫዬ ሀሀሀ
@dinatube6757
@dinatube6757 3 года назад
እኮ ትክክል ነሽ ሞቸ ነው ቁሜ
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 года назад
የኔም ጎደኛ ለወድ ብር መስጠት ነው ስራዋ ምክር አሰማም
@samerhss2041
@samerhss2041 3 года назад
😂😂😂😂
@Samera-zl2ju
@Samera-zl2ju 6 месяцев назад
አረ፣እኔም፣አለዉ😂😂
@Samera-zl2ju
@Samera-zl2ju 6 месяцев назад
አረ፣እኔም፣አለዉ😂😂
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 3 года назад
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በተለይ ለወንዶች ብር ለሚልኩ ሴቶች አሪፋ መልክት አለው
@kiyatube3334
@kiyatube3334 3 года назад
ወይኔየ ደምርኝ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 года назад
ok☺️
@እሙነጃትYouTube
@እሙነጃትYouTube 3 года назад
ወንየ ቤተስብ እንሁን
@አላህነውወክሌ
@አላህነውወክሌ Год назад
ለወዲብሪያላክልእንገኛለንግንእዝህአገሪእርምንሁነንነው
@sየኑሩአፍቃሪ
@sየኑሩአፍቃሪ 3 года назад
አልሀምዱ ሊላህ ወንድሜን ነዉ ማስተምረዉ ደግሞ ለወንድ ባናቱ ይተከል ሲፈልግ ሲከፋኝ ስደሰት ምንም ነገር ስሆን አብሮኝ ያለዉ ዉዱ ወንድሜ ብቻ ነዉ ወንድሜ ወድሀለሁ ኑርልኝ ነፍፍፍፍ አመት
@jemilabedru8165
@jemilabedru8165 3 года назад
Wandim yee Abat mitik nw🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@maryamabdoabdo1781
@maryamabdoabdo1781 3 года назад
😁😁😁😁😁😁😁
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 года назад
@@maryamabdoabdo1781 😂😂😂😂😂😂
@fary6042
@fary6042 3 года назад
የኔ ምርጥ ትክክል ነሽ ማን እደምየ ልጅ
@zanbkgddbbf7880
@zanbkgddbbf7880 3 года назад
እኔ ለወንድ ከምልከው ብሬን ሽትቤት እነደሶፊት ብጠቀምበት ያቀለኛል
@burtakalaadugna9256
@burtakalaadugna9256 3 года назад
በጣምእኔእራሱምንምማፈቅረውቢሆን
@genethayilu6248
@genethayilu6248 3 года назад
@@burtakalaadugna9256 እውነትሽ ነው
@genethayilu6248
@genethayilu6248 3 года назад
እውነትሽ ነው በእውነት
@ሀዩ-ዀ6ረ
@ሀዩ-ዀ6ረ 3 года назад
እኔም
@ሀዩየመርሳዋጩጩ.የማናፋቂ
እኔረሷ😂😂😂ጭራሽ. ለወድ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
ወንድን ያመነ ጉም የዘገነ 😒
@ፍቅርLOVE
@ፍቅርLOVE 3 года назад
😢😢😢
@maryeymoborhun9972
@maryeymoborhun9972 3 года назад
ዘንድሮ ባል ኣያሰፈልጊምም በፈፁም የሚታመን የለም 100 1 ኣንድ ብገኝ ነው እሰጠልኝኝኝ
@kiyatube3334
@kiyatube3334 3 года назад
ማርያሞየ ደምርኝ ውዴ
@የረሱሊናፍቂነኝ
@የረሱሊናፍቂነኝ 3 года назад
ትክክልማሬ
@zumitube8095
@zumitube8095 3 года назад
አሁንኳ በወንድ የምትሸወድ የመዳም ቅመም የለችም።
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 3 года назад
ሳህ
@Ethio215
@Ethio215 3 года назад
እረ ስንት ድንጋዪች አሉ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 года назад
እረ ሞልቷል በየ ሚዲያዉ እየተነፋረቁ አደል እንዴ
@iamfromethiopia2134
@iamfromethiopia2134 3 года назад
አራ አሉ ሞልቷል አሁን ይሄን ቪድዮ አይተው ወተው ይልከሉ ክክክክክ
@saratube1230
@saratube1230 3 года назад
ወርቁን እራሱ ስላገኝች ተመስገን ትበል እኔ አራት አመት ስራሁ ለራሴም በቂ ሆኖ አላገኝሁትም ገንዘብ ከየት እያገኛችሁ ነው ለወንድ ገንዘብ የምትልኩ ለጋደኞቼ ልኬ አለሁ ለካርድ እምሆን ነው እንጂ አብረን ብዙ ነገሮችን አሳልፈናል በፍቅር ምክንያት ለወንድ ልኬ አላውቅም ሲጀምር ገና ችጋር ካወራኝ ወንድ ልጅ ያስጠላኝል በወጣትነቱ ጡረተኛ😏
@noordeennno1009
@noordeennno1009 3 года назад
እውነት ነው ካወንዱ ልጅ ይሄ አይጠበቅም
@iamfromethiopia2134
@iamfromethiopia2134 3 года назад
አራ እኔም ሆሆሆሆ ደሞ ይሄን ሁሉ ጉድ እየየን ክክክክክ አፈር ይብለ 0.5 ሰንቲም አልሰጠውም 😁😁😁😁😁😁
@እሙነጃትYouTube
@እሙነጃትYouTube 3 года назад
ሳራ ውደ ቤተስብ አድርጊኝ የኔውድ
@እሙነጃትYouTube
@እሙነጃትYouTube 3 года назад
@@noordeennno1009 ኑረድን ወድሜ ቤተስብ አድርግና አበረታታኝ
@እሙነጃትYouTube
@እሙነጃትYouTube 3 года назад
@@iamfromethiopia2134 ውደ ደምሪና ቤተስብ በማድረግ አበረታችኝ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 года назад
እስኪ ለእናታለም 😭☝️ኢትዮጵያ ፀሎት እናድርግ በየሃይማኖታችን 🙏🏿🙏🏿ኤልሻዳይ አዶናይ የሆንከው አምላክ የምህረት እጅህን ዘርጋልን እግዚኦ 🙏🏿😭😭😭😭😭😭
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
አሜን አሜን አሜን🙏🙏😭😭😭😭😭
@tigegetachew8559
@tigegetachew8559 3 года назад
Ameen Ameen Ameen 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@ፀሐይፍቅርተሥላሴ
@ፀሐይፍቅርተሥላሴ 3 года назад
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ በፈይስ ብክ ተዋውቀው ብር መላክ ምን ይሉታል እህቶቸ ተው አስተውሉ
@ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ
አሁን እንኮን የመዳም ቅመም አትሸወድም
@ፀሐይፍቅርተሥላሴ
@ፀሐይፍቅርተሥላሴ 3 года назад
@@ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ ውዴ እረ ስቱቹ አሉ ስትነግሪቸው የማይሰሙ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 3 года назад
የመዳም ቅመሞች ድራማ ተሰራብንንንንን😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🙉🙉🙉🙊🙊🙊🙊😁😁😁😁😁😁😁🤣🤣
@bestebeste448
@bestebeste448 3 года назад
ክክክክክክ አዉ
@bzuyebzuye5614
@bzuyebzuye5614 3 года назад
በጣም ሰሩብን አይገልጸዉም
@senayittsegaey8281
@senayittsegaey8281 3 года назад
Kkkk
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
ቆየን ድራማ እየተሰራብን እፍ😢😢😢
@የኔአለምሂወቴ
@የኔአለምሂወቴ 3 года назад
ታዋቂ ሆንንን😘😂😃
@habimar4434
@habimar4434 3 года назад
በኛ ስምማ ማን አለ የሸቅሉብን ግን ምን አለ ድምፅ ብትሆኑልን ሳውዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖች
@እሙነጃትYouTube
@እሙነጃትYouTube 3 года назад
ሀቢ የእናቴ ልጅ ሸቀሉብን በእኛ ስም ውደዋ ደምሪኝስኪ ስደተኛ እህትሺ ነኝ
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 года назад
ምናለ ሁሉም የመዳም ቅመሞች እንዳንች የዋህ በሆኑ አላለም የእኛ ብር የነብር ቂንጥር ነዉ አይገኝም ከስንት አንዳንዶች ናቸዉ ብር የሚበሉትጂ ብዛወቹ ብልጥ ነን አባቴ
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 года назад
😂😂😂
@abaydemis866
@abaydemis866 3 года назад
የነብር ቂ………Kkkkkkk
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 3 года назад
ክክክክክክሳህ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 года назад
እረ አዎ ወፍ የለም
@mlove445
@mlove445 3 года назад
እዉነትሽን ነዉ ኣናቀምስም ደፋር በይው🤣🤣
@የበረሃዋእርግብ-ገ6ኈ
ወይ ወንዶች 😂😂😂😂ሁሉም ማለት አይደለም ግን የማዳም ቅመሞች ባባዬ የኔ ውድ ባል ኑርልኝ የኔ ልዩ እንደኔ አይነት ባል ይስጣችሁ የማዳም ቅመሞች እወዳቹዋለው
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 года назад
😳😳😳😳😳😜🤣
@iamfromethiopia2134
@iamfromethiopia2134 3 года назад
ምገርምሽ ትለንት የአንዷን ቪድዮ አይቼ ለበሏ ራቂቷን ልከለት አይተህ አጥፈ ቪድዮውን የኔ በል እየለች ነው እሱ ግን እንኳንስ ልየጠፈለት በምድየ ለቆበተል ከጉሩፕ ወደ ጉሩፕ ሼር እየተደረገ ነው አሁን ይሄን ምን እንበለው ቆይ በል እንዴት እንዲ የደርጋል መነው ጥፈተኛው እሷ ወይስ እሱ?
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 года назад
@@iamfromethiopia2134 አረ እንጂ🤣
@አላህከሪም-ሠ2ጸ
@አላህከሪም-ሠ2ጸ 3 года назад
ምንአይነትነዉ
@አላህከሪም-ሠ2ጸ
@አላህከሪም-ሠ2ጸ 3 года назад
@@iamfromethiopia2134 እኔጃባሎከሆነአሱነዉጥፋተኛዉምንያትም ለቧሎነዉየላከችዉ
@fatiyafather6199
@fatiyafather6199 3 года назад
ለሴት ልጅ ክብር ያሌለቻዉን ዎንዶች ድፍት የድርጋቻዉ ጉሉ አምን
@mitsuwagirma6685
@mitsuwagirma6685 3 года назад
Amen😁😁😁
@Danatube721
@Danatube721 3 года назад
እዚህ ሀገር እኮ በነፃ መክፈት የምችይው አፍሽን ብቻ ነው አሉ ፋዙ🤪😄😄🤣
@qonjo6613
@qonjo6613 3 года назад
🤣🤣🤣
@ህልምአለኝሳስበዉደስ-ቘ2ኈ
ትክክል😂😂😂😂😂
@dinatube6757
@dinatube6757 3 года назад
ለፌስ ቡክ ፍቅር አይደለም ገንዘብ ልቤንም አልሰጥም የምለው በምክኒያት ነው እንደዚህ አይነቶች ወንድ ቡዙ አሉ እኛ የመዳም ቅመሞች መጠንቀቅ አለብን።
@eloman838
@eloman838 3 года назад
እስኪ አሁን ምን ችግር አለው ብትልኪ
@dinatube6757
@dinatube6757 3 года назад
@@eloman838 😂😂😂😂እርፍ ስንት ልላክልህ
@eloman838
@eloman838 3 года назад
ችግር የለውም ያለሽን ቀሪውን እየሰራሽ ትጨምሪያለሽ
@mama-dx3eb
@mama-dx3eb 3 года назад
እምጠላው ሰያሜ ቢኖርየመዳም ቅመሞች የሚለውሰም
@seadahassen1975
@seadahassen1975 3 года назад
አልሃምዱሊላህ ጓደኛየን አገኘሁ እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር የምጠላው
@seadahassen1975
@seadahassen1975 3 года назад
❤❤❤❤
@ramadantube
@ramadantube 3 года назад
ካላች ምግብ አልተበላልኝም አላለም ወየው ጥርግ አርጎ እየበላ
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 3 года назад
😂😂😂😂
@hirutamare885
@hirutamare885 3 года назад
🤣🤣🤣🤣 Eko
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 3 года назад
ሸቃሊት እስቲ ትምህርት ውሰዱ በእየሚድያውውውው ብሬ ብሬ ብሎ ማልቀስ ይብቃን 🤣🤣🤣🤣
@wasslawasela8444
@wasslawasela8444 3 года назад
ትክክል
@jkkl5410
@jkkl5410 3 года назад
ምክር የፈለገ እኔ የሆንኩትን በዝርዝር ልነግራችሁ እችላለሁ አብሬው የኖርኩት ባሌ ነው አምስት አመት ሙሉ የሰራሁትን ብር ወስዶ. ድጋሚ የእቁብ ብር ካልሰጠሽኝ ብሎ እናቴ ሞታብኝ ወር እንኩዋን ሳይሆናት የተለየኝ ለምን ቤተሰቦችሽ ብር አይልኩልኝም ብሎ አኮተፈ ይህ የተረገመ
@alemtube1150
@alemtube1150 3 года назад
@@jkkl5410 እፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ይመስገን ባል ስለለኝ
@hiruthabswit4410
@hiruthabswit4410 3 года назад
@@alemtube1150 😀😀😀😀አሳቅሽኝ ማሬ ዋናው መጠንቀቁ ነው
@Sosososo-rv8kz
@Sosososo-rv8kz 3 года назад
የመደም ቅመሞች የት ናችሁ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 года назад
አለን ዛሬማ የመዳም ቅመሞቸ ድራማ ተሳራልን እኮ ዛሬ ነው ያያሁት ጥሩ ትምርት አለዉ ዋው ዋናዉ እራሰን መቻል ነው
@senayityeenatenafaki4051
@senayityeenatenafaki4051 3 года назад
መጥባኽ ነን😥
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 3 года назад
የምር ገና የመዳም ቅመሞች የሚል ሳይ ምን እንደነካኝ አላውቅም ለማየት ቁጭ አልኩ የሀገር የሚተኮስ ልብስ ትቼው👍
@yoni.t2217
@yoni.t2217 3 года назад
አባትየው ግን ይሔን የመሰለ ቤት ውስጥ እየኖረ ለሱፉ አንሶ ነው?🙄 ድራማ ቢሆንም የሚመስል ነገር መስራቱ ጥሩ ነው ባይ ነኝ
@iamfromethiopia2134
@iamfromethiopia2134 3 года назад
ቤቱን የሰመራችው እሷ ነት እሷ ቤቱን አሰምራ ለነሱ ብር መለክ አቁመ ለዘኛው ሰለቢ እየለከች ነው እነ እሷ የየችው ቤቱን መሰመር እንጂ ለአበቷ ሱፍ አልገዘችለትም
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
እርእሱ ምንድነው የመዳም ቅመሞች😏 ? እኛ የእናት የአባቶቻችን ቅመሞች ነን ኦኬ ለምን ኢትዮጵያዊያን በአረብ ሀገር የሚኖሩ አትሉም👈
@gelanechala3770
@gelanechala3770 3 года назад
💋💋💋💋😘😘👏
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 года назад
አሪፍ ነው
@alemtube1150
@alemtube1150 3 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@alemtube1150
@alemtube1150 3 года назад
@@genetadugnaheran1328 ቤተሰብ እንሆን
@meronmeron2772
@meronmeron2772 3 года назад
በfb ተዋውቃ ብር የላከችው ዱዝ ናታ ጥፋተኛ
@semutimohammed
@semutimohammed 3 года назад
ከጋብቻ በፊት እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ መግባት መጨረሻውም አያምርም!!
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад
እሰይ እንደዛሬ ደስ አላለኝም ሳልናድ በማለቁ ደስ ብሎኛል 👍🏾👌🏽🙏🏽❤️
@maryeymoborhun9972
@maryeymoborhun9972 3 года назад
ትምህት ኣለው ግን የሚገባን ከተጎዳን በሃላ ነው እንዳን ጀግኖች ም ሳይጎዱ ሳይዳከሙ ተግባራዊ ያደርጋሉ💞
@iamfromethiopia2134
@iamfromethiopia2134 3 года назад
አልሀምድልላህ ከቤተሰቤ ውጪ ሞክሬውም አለውቅም
@maryeymoborhun9972
@maryeymoborhun9972 3 года назад
👍👍👍
@alhamdulilhaalhamdulilahe5379
@alhamdulilhaalhamdulilahe5379 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነዉ እፍፍፍፍ የኛ የስደተኞች ነገር በስንቱ እንበላ
@Danatube721
@Danatube721 3 года назад
እኔ የመዳም ቅመም ያማረ ቤቴን ሰርቼ ጨርሼ አሁን ደግሞ ወፍጮ ለመትከል ብሬን እየቋጠርኩ ነው የምን ወንድ የምን ምንድን እዚህ እግሬ እስከሚያብጥ የምለፋው እራሴንና ቤተሰቤን ለመለወጥ እንጂ የማንንም ዥልጥ ተዘፍዝፎ የሴት ገንዘብ ለሚጠባ ወንድ በጭራሽ አላደርገውም ለዛውም ማንነቱን ለማላቀው ሆሆሆሆሆ ጥፋተኛዋ ራሷ ሳራ ነች ግን በእንዳድ ቀፎ ያረብ አገር ሴት አብረን እንሰደባለን
@mulumekatube8048
@mulumekatube8048 3 года назад
ካላገባሽ ሄደሽ ኣግቢና ልጅ ውለጂ የሴት ልጅ እድሜ ከባድ ነው
@Danatube721
@Danatube721 3 года назад
@@mulumekatube8048 እሺ ውዴ ልክ ነሽ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 года назад
ልጁ ነው ጥፋተኛ ሁለቱም ሰቶች አላጠፉም ወንዶች ግን ባለገዎች ናቸው የአሁኑ ዘመን ወንድ አይታመንም እንደዝህ አይነት አታላይ ወንድ ብሞትም አይቆጭም እኛ ሴቶች ሞኞች ነኝ ግን ያሳዝናል ወይ ጉድ ሴንቱ እንደዝህ አይነት ወራዳ ወንድ ሞልተዋል
@rahelyifru608
@rahelyifru608 2 года назад
ማነው ጥፋተኛ ላላቹት ደራሲው ነው ጥፋተኛ ምክኒያቱም ቢያንስ ልጁ ይቅርታ ጠይቆ ገንዘቧን በሙሉ ሊመልስላት ይገባ ነበር 😂😂😂😍😍😍
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 3 года назад
ከመቾከሌ የተነሳ የመዳም ቅማሎች ብዬ አነበብኩት
@ማህሌትመለሰየራያልጅ
😁😁
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 3 года назад
Kkkkk
@seadbinteslam7415
@seadbinteslam7415 3 года назад
😂😂
@senayityeenatenafaki4051
@senayityeenatenafaki4051 3 года назад
😂😂😂😂😂
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 3 года назад
😜😀😀😀አር በሣቅ የቸኮለች አፍሣ ለቀመች አሉ
@makiyakasim3455
@makiyakasim3455 3 года назад
አንደኛ ነኝ ዋው 👍 አርጉኝ
@ሀገሪንተውልኘ
@ሀገሪንተውልኘ 3 года назад
የሀርብ ሀገር ሴት ጂግናናትየናተ ድራማ አይገልጻትም አሽቅሉብን ይልቅ እስርቤት ላሉት ድምጽ ሁኖቸው
@kiyatube3334
@kiyatube3334 3 года назад
ሃገርን ደምርኝ እህት
@kiyatube3334
@kiyatube3334 3 года назад
ደምርኝ
@mekilet165
@mekilet165 3 года назад
ጀሮ ያለው ይስማ ሀርብ ሀገር ለምተኖሩ ሴቶች ተብሎ የተሰራ ተክክለኛ ድራማ ነዉ ከዚህ ተማረ አዳሜ
@iamfromethiopia2134
@iamfromethiopia2134 3 года назад
ጡጡጡጡጡጡጡጡ ከቤት እንደትወጡ ኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩ ለወንድ ብር አትለኩ ክክክክክክክ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 года назад
ወንዶችዬ ግን ግፋችሁ ሀገር ቤት ያሉትን ድንግልናቸውን ውጪ ያለነውን ብራችንን ቅርጥፍ ቁርጥም😐
@ፍቅርLOVE
@ፍቅርLOVE 3 года назад
😢
@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
😂😂😂😂
@እናትዪቱብ
@እናትዪቱብ 3 года назад
😂😂
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 3 года назад
ሀሀሀሀሀሀ
@mlove445
@mlove445 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@werkem7946
@werkem7946 3 года назад
ጥፋቱ እራሷን ዝቅ አድርጋ ብዙ ነገሯን አታ ስረታ የወድ መስጠቷ ነው ይብላኝላቹ ወጣጅን እረስታቹ በገዘብ ባል ወድ ለምትገዙ🤐🤔😐 ስቶቻቹ ይህን ሆይወት እደኖራቹ ስት እባና ስቃይ እዳሳለፋቹ ሆድ ይፍጀው ልቦና ይስጣቹ😂😂
@maryeymoborhun9972
@maryeymoborhun9972 3 года назад
እዚ ሁናቹ ምንም ቢፈጠር ብር የምትልኩ ሰቶች እዪልኝ እነሱ ያጡት ብር ነው ሴት መልተዋልል
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 3 года назад
ጥፋተኛዋ የአረብ ሀገሯ ልጅ እና ግሩም ናቸው
@sabletube3397
@sabletube3397 3 года назад
ሁሉም አይምሰላችሁ እኳን ለማላቀው ለማውቀው ባሌ እኳን ስሙኒ አልክለትም ሲፈልግ ባናቱ ይተከል😏😏😏
@eyufeker2973
@eyufeker2973 3 года назад
ይሄን ድራማ ሳይ በጣም በሰው ላይ እምነቴን አጣው
@almahi8958
@almahi8958 3 года назад
በትክክል
@ልጅከድር
@ልጅከድር 3 года назад
ለዚህ ለዚህ ቤተሰብን ማመከር ጥሩ ይመስለኛል ፡ ጥፋተኛ የማዳም ቅማም ሳራ ናት ብያንስ እህቷን ማመከር ነበረበት ፎቶውን አሰይታ ከዚህ ልጅ ፍቅር ይዞኛል ብላ ምንም ከመድረጓ በፊት
@iamfromethiopia2134
@iamfromethiopia2134 3 года назад
ትክክል
@hghg7092
@hghg7092 3 года назад
የማዳሞ ቅመም ናት ፅፋተኛዋ የዛሬወች ወዶች እኳን ለፍቅረኛ ለሚስትም ታማኝ አደሉም😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወየዉ የት ብሂድ ይሻለኛል እኔም ባለቤቴ ስደት ይዞብኝ አገኝሁት ከገዛ ቤቴ 😭😭😭😭 ልቤ ድምቶል የእዉነት ተስብሮል መችም ወድ አላምንም
@nejatbhru6489
@nejatbhru6489 3 года назад
አይ በኛ ላይ ድራማ 😂😂😂😂😂 በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት አለው ለወንድ ልጅ ብር አፈር ይብላ እኛ ስንቱን ስቃይ እና መከራ እያሳለፍን የምናመጣው ገንዘብ ለወንድ ኡፍፍፍፍ አይደረግም አላደርገውም በፍጹም እህቶች በአንዱ ላይ የደረሰው ለሁሉም ትምህርት መሆን አለበት
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 года назад
እኮ ሁለቹም ተጠንቀቁ 🤣
@seadbinteslam7415
@seadbinteslam7415 3 года назад
ምስኪን የአረብ ሀገሯ ሴት ድራማ ተሰራባት አታውቁም ጀግንነቷ አልገባቺውም ማለት ነው ከ100 አንድ ብትገኝ ነው fb ላገኘቺው ወንድ ከንዘብ እምተልከው የኔ ጀግና የማዳም ቅመም 😍
@እናትዪቱብ
@እናትዪቱብ 3 года назад
አንቺንም ወድሻለው😂😂😂😂የሴት ነጋዴ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 года назад
KkkKKKKKKKKKKKKK🙄😂😆😣😥😀
@ሀዩየመርሳዋጩጩ.የማናፋቂ
ባይዘውይ ይመጭ ነው ጥፊው የተመቸኝ ይደገም😂😂😂😂
@hananry7106
@hananry7106 3 года назад
የማዳምቅመሞች. የምትለዋ. ፅሁፍ. ፈመሰችበቃ. ክክክ
@m.m9702
@m.m9702 3 года назад
አሁን ገና አብዛችሁት ኢትዮጵያ ያላችሁ አርቲስቶች ዙራችሁ ዙራችሁ እኛው አሳድገን በኛ ላይ ሙድ ካልያዛችሁ አይኖራችሁም በጣም ትገርማላችሁ እኛ የእናት አባቶቻችን እንጅ የማንም ቅመም አይደለንም.
@ሀገሪንተውልኘ
@ሀገሪንተውልኘ 3 года назад
ትክክል ሲያናድዶ የነሱ መሽቀያ
@MaryMary-sl6kk
@MaryMary-sl6kk 3 года назад
ወይኔ የማዳም ቅመም ፊልም ይሰራብን በወንድ ያለመበላቴ ግን ያኮራኛል 💪💪💪
@bizubizu2798
@bizubizu2798 3 года назад
በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ስደት ላይ ላለን ሴቶች ከአሁን በኋላ ወንድየሚባል አላምንም🙅🙅
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 года назад
🙄🙄🙄🤔
@semutimohammed
@semutimohammed 3 года назад
አረ የመዳም ቅመም እንደዚህ አይደለችም😂😂😂
@ሀዩየመርሳዋጩጩ.የማናፋቂ
ሳህ ግን ሁሉም አይደለንም
@hiwotm3254
@hiwotm3254 3 года назад
ጥፋተኛው ሳራ ናት ጥፋቷ ደግሞ ወንድን ማመኗ ነው መቼስ የተለያየ ታሪክ ሳትሰማ አትቀርም ለመማር ግዴታ በራሳችን ላይ መድረስ የለበትም።እናቴ ወንድምህ ሲታማ ለኔ ብለህ ስማ ነው
@alemtube1150
@alemtube1150 3 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@@alemtube1150 ነይ አብረን እንሁን
@FritunaTeshome
@FritunaTeshome 3 дня назад
ብርሲባል ውደሣው ቀጠለ እኛ የማዳም ቅመሞች ብርሲባልውደሣውቀጠለእኛየማዳምቅመሞችፈረደብን 😮😮😮😢😢😢😢😢😢😅😅😅😅😅😅😅
@sihamtube3115
@sihamtube3115 3 года назад
ወላሂ በጣም ቆጆ ትምህርት ነዉ ምንም ስህተት የለዉም በርቱ
@የኔአለምሂወቴ
@የኔአለምሂወቴ 3 года назад
ማነው ጥፍተኛ ለሚለው ለመጨረሻው ጠያቄ የኔ መልስ 3ቱም ናቸው ግን የመጀመሪያው ጥፍተኛ ወንዱ ነው ፈጣሪ ልቡና ይስጠን
@alemtube1150
@alemtube1150 3 года назад
በቅንነት እንዛመድ
@ጓልፀሌ
@ጓልፀሌ 3 года назад
አረ እኛን አይመለክትም ገነነ ብጣም ሆ ዝብላ ላኪሊኝ ሳትባል ምትልክ ሴት የለችም
@medi8038
@medi8038 3 года назад
ባካቹ አታካብዱ ጥቂቶች ናቸው እሱንም ልቧ ጥሩ ሰለሆነ ነው
@semutimohammed
@semutimohammed 3 года назад
አስተማሪ ነው እናመሰግናለን 😊
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 3 года назад
የሩቅ ፍቅር አይሰራም ከባድ ነው ዞሮ የሚጠቅማችሁ ሊኖር ይችላል ግን ደግሞም ከባድ ነው ለማንኛውም ያስተምራል ይመቻችሁ
@bahria1927
@bahria1927 2 года назад
ትምህርት,የሚሠጥ,አንፎገርም,ዶሮ,ቀረ,ሞኝነት,እድሜ,የራሥ,አካዉት
@rediat943
@rediat943 3 года назад
እሬ ቀሬ እኮ በአሁኑ ሰአት ይሄ መጃጃል ቀሬ እኮ ደግሞ እኛ ኑሮአችን እራሱ ድራማ ሆኖብኛል በኛ ላይ ድራማ አትስሩብን የማዳም ቅመም የማዳም ቅመም ኤጭ እኔ የእናቴ ቅመም ነኝ
@የረሱሊናፍቂነኝ
@የረሱሊናፍቂነኝ 2 года назад
የኔቆጂእወንትሺነወ
@toyba8814
@toyba8814 3 года назад
እህቶቸ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ጭራሽ ለወዲ መላክይክብዳል ለናታችሁ ልጂየማታረጉትን ለባዳ አትላኩ
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 3 года назад
እናቴ መከራዋን አይታ አሳድጋኝ ለናቴ አልክም እንፈለገች ታድርገው ለሷ ልኬ ምርቃትም አለው እኮ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቘ7ዀ
ድራማ ተሰራብን የመዳም ሸቀላ ሁላ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 года назад
ተመስገን ነው 😄😄ያለኛ ማን አላቸው ስራፈቱ ሁሉ እኛን እያደነ ብር ይዘርፈናል
@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
እግዚአብሔር ይመስገን ገና ብዙ እንጠብቃለን 😁😁😁😁ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመስግናለን ሁሌም ካስታወስንው
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ኸ5ኀ
ጥፋተኛው ሤቶቹ ናቸው
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 3 года назад
በጣም ያሳዝናል ሠርቶ ተሰቃይቶ ለሰዉ ኧረ ተዉ ሴቶች ልብ ግዙ ማን ነዉ ጥፍተኛዉ ሴቷዋ ፎግራ እንቅልፍ አልባ አድራ ለሰዉ
@AsdAsd-qg7en
@AsdAsd-qg7en 3 года назад
በቃ የመዳም ቅመም ከምትሉን ሌላ ቆንጆ ዝም ብትሰጡን
@የኔአለምሂወቴ
@የኔአለምሂወቴ 3 года назад
ቅመም ከሌለ ምንም ነገር አይጣፍጥም ስለዚህ ምርጥ ስም ነው😘😘
@ኣሥሥፍዝጝድግዳ
@ኣሥሥፍዝጝድግዳ 3 года назад
@@የኔአለምሂወቴ እኮ
@alemtube7320
@alemtube7320 3 года назад
ጥፍተኛዋ ሀረብ ሀገር ያለችው ነች
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 года назад
ጥፋተኛይቱ የመዳም ቅመም ናት
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي 3 года назад
አይ Afb አራ እኔ ከና ጭረሹንም አልጠቀመውም ሆሆሆ
@macdesathyou8998
@macdesathyou8998 3 года назад
አይ እሴቶች ሱሪውን አውልቆ በፓት ብቻ ብሄድም አልክለት ባናቱ ይተከል
@ዜድመሀመድ-ኰ2ሐ
@ዜድመሀመድ-ኰ2ሐ 3 года назад
ሠህ ወሏህ ልክ ነሽ ወንድ ልጅ ካልሠራ ምን ዋጋ አለው
@selamethiopia3282
@selamethiopia3282 3 года назад
ሴት ልጂ በቃ መጫዎቻ አሸንጉሊት ነች በጣም ያሳዝናል ግን ወንዶች ፈጣሪን መፈራት አቁማችኋል ልቦና ይስጣችሁ
@አባሰልtube
@አባሰልtube 3 года назад
መማር ለፈለገ አስተማሪነው እናመሰግናለን🙇
@seadamohemed6087
@seadamohemed6087 3 года назад
የሚገርም ድራማ ነው የሁላችንም ምሳሌ ነውእንማርበት እኛም እንደዚህ ነው የምንሠራው ማለት ነው
@hana967
@hana967 3 года назад
ንቁ !! ሴቶች ትልቅ ትምህርት ነው
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 3 года назад
ለወንድ ገንዘብ አየሠጡ ፍቅርን በገንዘብ ሊገ ዙ ለሜፈልጉ ሲቶች ጥሩ ትምህርት ነዉ::
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 года назад
ደብንይበለ።ለቢትሰቡችእሰካለሁ።ለውደይምሰጡ።ለቢትሰቡቻችሁሰጡ
@dibootube816
@dibootube816 3 года назад
ጉድ ነው እኮ 😂😂😂😂😂😂
@astershifraw2574
@astershifraw2574 3 года назад
ለምን. ነው ያረብ አገር. ሴቶች ብራችሁን. የምትልኩት. ደሞ. የመስታዎት. ፍቅር. ነው. እረ. አትሞኙ ብር. ካለሽ. እኩያሽን. አታጭም. ብርሽን ቆጥሪ USA
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
የመዳም ቅመሞች በቃ እኛ የናት መሽገያ ሆነን ቀርን ብር ስሏችሁ ውድድ ፍቅርቅር ነው እማርገሽ አቤት ወንዶች
@ወሎመጀን-በ8አ
@ወሎመጀን-በ8አ 2 года назад
እዚህ ሀገር በነጻ ምትከፍችው አፍሽን ብቻ ነው 😂😁😁😁😁😁😁
@BezaZegeye-e9w
@BezaZegeye-e9w 3 года назад
አሪፍ ትምህርት ነው እንማር ሴቶችዬ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 года назад
አው በጣም
@genethayilu6248
@genethayilu6248 3 года назад
አይ ወንዶች ፈጣሪ የስራችሁን ይሰጣችሗል
@Emabetdibaba
@Emabetdibaba 3 года назад
በጣም አስታማር ነው ጥፋታኛማ እኛው ሴቶች ነን
@adaecnh5992
@adaecnh5992 3 года назад
ከዚ ድራማ ያልተማራ ድንጋይ ብቻ ነው የአረበ አገር ሴቶችዬ
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 3 года назад
ወንዶች አላጠፋም ሴቶች ናቸው ያጠፋት እረ ተማሩ እህቴ ወላሂ የመጣንበት አንርሳ
@mohammedmaohammed9551
@mohammedmaohammed9551 3 года назад
Wendu new baset gulbet yemichawet
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 3 года назад
አይ ወንዶች ልባችሁ በገንዘብ የታወረ
@alemtshaysileshe8154
@alemtshaysileshe8154 3 года назад
ሣራ ጥፋተኛ ናት ምክንያቱም በFB ለምታውቀው ወንድ ገንዘብ መላክ አልነበረባትም
@zemassefa1397
@zemassefa1397 3 года назад
እንኳን ለማያውቁት ወንድ ቀርቶ ለቤተሰብ ራሱ ካልቸገራቸው እንድሞላቀቁ መላክ አስፈላጊ አይደለም ለራስ ብቻ መድከም ራስን መቻል ማንንም አለመፈለግ የመሰለ ስኬት የለም ቤተስብም ቢሆን ሲኖራቹ ነው ሚወዳቹ ከሌላቹ እነሱን ስትረዱ ብትኖሩ እንኳን ለሰከንድም አያስታውሱት ስለዚ ለራሳቹ ብቻ ድከሙ
@Ami00-o5i
@Ami00-o5i 3 года назад
ተበላሁ የምትይ የመዳመቅመም ነይ ተማር 😍😍😍
@sulululu6942
@sulululu6942 3 года назад
በጣም"ጥሩትምህርትነው ወይጒድ የዘድሮ" ወንድ"እንድህነው"የዘበኑወንድም
@በፍቅርጉዞእማምላክንይዞበ
ሆሆትገርማላቹ በስማችን መነገጃ
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 2 года назад
ምን እኛ ስማችን ብቻ ሁሎምን መነገጃ ሆነ
@emebetbelayhun1611
@emebetbelayhun1611 3 года назад
ጥፋተኛዋ ሴቷ ናት የእውነት ምን ሲባል ለወንድ ብር ይላካል ለዚያውም በፊስ ቡክ ለወላጆቻችን የማደርገውን ለውንድ
@msratmm365
@msratmm365 3 года назад
አላለም አየ የመዳም ቅመሞች ድራማ ተሰራብን😅😅😅
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 года назад
ሁላቸውም ጥፋተኛ ናቸው #❤ወንዱም ለጥቅም ነው የቀረባት መልኩን አሳምሮ ምላሱን ሞርዶ #❤ሳራም ገና በአካል ለማታውቀው የስጦታ መአት ፍቅረን በፍቅር እንጂ በጥቅም አይገዛም #❤የሳራም እህት የራስዋን ፍላጎት እንጂ ሰርቼ ልለወጥ የሚል እቅድ የላትም !!እግዚአብሔር ከዚህ ይሰውረን የማዳም ቅመሞች ጀግና ነን
Далее
እኛ ድራማ | የፊት ገጽ |
27:30
Просмотров 159 тыс.
skibidi toilet 77 (part 3)
04:51
Просмотров 13 млн
БЕЛКА РОДИЛА КОТЯТ#cat
00:20
Просмотров 939 тыс.
ረሙን ሰራንለት😂
17:34
Просмотров 9 тыс.
ፍቅርሽ ነው የጎዳኝ… #አዋጅ Awajpodcast
1:22:54
ወንዶችን የምታፋጀው ሴት መጨረሻ
45:54
Aruuz Munir fi Imaan
29:19
Просмотров 113 тыс.
skibidi toilet 77 (part 3)
04:51
Просмотров 13 млн