Тёмный

እውነተኛው መስቀል በኢትዮጵያ ስለ መኖሩ ምን ማስረጃ አለ? | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ 

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Подписаться 161 тыс.
Просмотров 3,9 тыс.
50% 1

ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል በኢትዮጵያ ስለ መኖሩ ይነሳል፡፡ መስቀል በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው ቦታ ምን ይመስላል የሚለውን የእምነቱን መምህራን አናግረን ተከታዩን ዘገባ አሰናድተናል፡፡ ተከታተሉት ፡፡
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerie.tv

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@amesaymesele9058
@amesaymesele9058 10 часов назад
በእውነት እውነተኛ መምህራን የሆናቹህትን እናተን የሠጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን!!!!!
@masreshabayeh905
@masreshabayeh905 8 часов назад
መምህሮቻችን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም አደረሰን።የምወዳችኹ🥰
@ashenafiewnetumane5138
@ashenafiewnetumane5138 10 часов назад
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል አደረሳችሁ❤❤❤
@dudrudggj5190
@dudrudggj5190 8 часов назад
ለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁላችሁም❤ ቃለሄይወትን ያሰማልን አምላከቅዱሳን የቅዱስ መስቀሉን ባእለ በረከት ያሳድርብን ከብፕስርተጀርባ ሆናችሁ የምታገለግሉን እግዚአብሔር ይስጥልን
@tadesessu3923
@tadesessu3923 2 часа назад
በእውነት ከልብ እናመሰግናለን ። የታዋህዶ ልጅ በመሆኔ በየቀኑ አዲስ ሰው እና የመኖሬ ሚስጥር መሆኑን ማረጋገጫዬ እሷ ናት እና ሁሌም ደስታዬ አያልቅም።
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 8 часов назад
እናተን ሳይ ልብ ደስ ይለዋል
@tadessealene4340
@tadessealene4340 4 часа назад
Amen. Amen. Amen !! God bless you!!!!!!! Kalehiwot yiasemalen.
@AtiklitTadesse
@AtiklitTadesse 3 часа назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@haymebi9760
@haymebi9760 4 часа назад
እንዴ ምንሆናችሁ እንደዚህ አይነት የልደቱን ፉልም የምታሳዩት ቅዱስ ዮሴፍ ፍፁም አረጋዊ ነው የወላዲት አምላክንስ ምስል እንዴት ይህን ታሳያለችሁ ሃገሬ ቲቪ ይ ከናንተ ሰይጠበቅም መምህሩ ስለልደቱ ሲያስተምር ፊልሙ ግዴታ መታየት የለበትም ይህ መስተካከል አለበት
@ermiasadane-f3p
@ermiasadane-f3p 2 часа назад
ሁለቱን መምህራን በጣም ነው እምወዳቸው
@ashebirtesfaye
@ashebirtesfaye 3 часа назад
መምህራኖቼ እንኳን አደረሳችሁ! እረጅም እድሜ ይስጥልን!
@ashenafiewnetumane5138
@ashenafiewnetumane5138 10 часов назад
ሀገሬ ለሀገሬ ድንቅ ነው❤❤❤
@Haregi849
@Haregi849 31 минуту назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ያቆይልን
@TesfayeZewdu-x5k
@TesfayeZewdu-x5k 11 минут назад
አሁንም አመክኖ የለሽ ትምህርት!መስቀሉ የሚፈውስ÷ሙታንን የሚያስነሳ ተዓምረኛ ቢሆን እስራኤላውያን አይሰጡንም ነበር።ዓለምም ከበሽታ ነፃ በሆነች ነበር።
@ShamisulaluKadir
@ShamisulaluKadir 10 часов назад
ረስን መተለም አይሁንብን ብዬ ነዉ
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 5 часов назад
Glory to the Almighty God!!!
@ayayufenta
@ayayufenta 49 минут назад
❤❤❤❤
@JohnAsnake-i1h
@JohnAsnake-i1h Час назад
❤❤❤
@HewiWegu-tw2cl
@HewiWegu-tw2cl 8 часов назад
Kalehiwet yasemalin+++
@natnael2562
@natnael2562 58 минут назад
ሁለቱ እንቁ መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ShamisulaluKadir
@ShamisulaluKadir 10 часов назад
እኔ ምለው የሰው ልጅ ምን ብሆን ነዉ አምለክ ምሰቅለዉ እና አምላክ ምን አቅቶት ነዉ ለሰው ልጆች ሀጥያት ስል ምሰቀለዉ ሰይሰቀል ሀጥያተችንን መሰረዝ አይችልም ወይ መከራ ለአምላክ እንዴት ተገበዉ እንዴት መከራ ፋለጋ እሽ ደሞ ለሰዎች ሀጥያት ከመቶ ምንም የሰዉ ልጂ ብሰራ ሀጥያት የለብንም ማለት ነዉ
@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
አይይ አምላክ መሆኑን አላወቁም ምንም ነቢያት ትንቢት ይወርዳል ይወለዳል እያለ ትንቢት ተናግርዋል እደሚሰቀል ተሰቀል እንደሚያድነን ተንቢየዋል እናም አይሁንድ አምላክ መሆኑን አላወቁም ሰቀሉትና። ሳይሰቀል ሀጤያታችን ይቅር ማለት ይችል ነበር ነገር ግን አምላክ እንደሰው አይደለም ሰው ዛሬ የተናገርውነ ነገ አይፈጾመውም አምላክ ግን ፍጹም ነው ቃሉን አያጥፍም አምላክ ፍርዱ ዘለአለማዊ ነው ቃሉና አምላክ የፈቀደውን ማድርግ ይችላል ለምን እንደዚህ ሆነ ሊባል አይገባም በዚህ አድንሃለሁ ካለ አሐ ነው አዳምና ሔዋን ይች እጸበለስን ከበላህ የሞት ሞት ትሞታለህ አትብላ አለው አዳም ግን ትዕዛዝን ተላለፈ በላ ሰለዚህ የሞት ሞት ሞተ አምላክ ፍርዱ የጸና ነው አምላክ እሩህ ሩህ አዛኝ ነው ከላይ ይችን እጸበለስ ከበላህ የሞት ሞት ትሞታለህ ብሎት ነበርና ፍርዱ ጹኑ ነውና እውነት ነውና ፈርደበት ከገነት አባርርው አዛኝ ነውና አዳምና ሔዋን ሲያለቅሱ አዘነ ና ተወልጄ ተሰቅየ ላድነው አለ ተሰቆሎ አዳነው ለምን እንዲህ ሆነ አይባልም የእጁ ስ ራ ነውና ሁሉን ማድርግ ይችላል በልተው ከገነት እንደተባርር አለቀሱ ንሰሐ ገቡምና ለመነው በዚህ ዘመን በዚህ ሰዓት ከልጅ ልጅህ ተወልጄ በመስቀል ተሰቅየ አድንሃለሁ ብሎ ቃል ገባለት ያነን ቃል ለመፈጸም ሰው ሆነ ተሰቀል ቃሉን አክብሮ ዘመን ሲደርስ በድንግልና ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ ሰው ሆነ አዳምን እርግሞት ነበርና እርግማኑን ለማጥፋት ተሰቀል ፍርድንና ምህረት ለማሰማማት ሰው ሆነ ክርስቶስ ሲሞት አዳም ነጻ ወጣ አምላክ የወደደውን ያደርጋል አዳምን ሙቼ አድነዋለሁ ካለ አለ ነው ለምን አንልም ከሞተልን ሀጤያት ብንሰራም ሀጤያት የለብነም ላልሽው ደግሞ አምላክ የሞተልን እኮ በአዳምና በሔዋን ምክንያት ባለመታዘዝ ተርግመው ነበርና ሁሉም በሀጤያት ወድቆ ነበር መልካም ሰሩ አልሰሩ ነቢያትም ደጉ አብርሃምም ቅዱሳን ነቢያት ሲሞቱ ወደ ሲኦል ነበር የሚገቡት ለምን ገነት ተዘግቷልና የአዳምና የሔዋን መርገብ በሁላችን ላይ ነግሶ ነበር ሰው ሁሉ ሲወለድ አዳማዊ ማንነትን ይዞ ነው የሚወለደው መርገምን ይዞ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሁኖ ከሞተ በኃላ ከተነሳ በኃላ መርገም ተሻርልን በአዳምና በሔዋን ለጤያት ምክንያት አንጠየቅም ነጻ ነን ለምን ኢየሱስ ክርስቶስ ተወልዶ ተጠምቆ ተሰቅሎ የአዳምን እርግማን አጥፍቷል የእዳ ደብዳቤውን ቀደደልን እርግማናችን ለቀቀን የውርስ ሀጤያት የለም ጠፍቶልናል በሙሲሊም አሰተምሮ የአዴምና የሔዋን እጸበለስ መብላታና የሞት ሞት ይፈርድብሃል ብሎ አምላክ የፈርደበት እደኛ ነው ያምናሉ አዳምና ሔዋን (አዴምና ሐዋ ባለመታዘዝ ከገነት እንደተባርሩ እነሱ የሚሉት ግን እጸበለሰን በሉ ፈጣሪ የሞት ሞትን ፈርደባቸው ከዚያ ደግሞ በቃ ብሎ ወደገነት አስገባቸው ነው ብለው የሚሉት እንደዚያ ከሆን አምላክ ለመሆኑ ያጠራጥራል ቃሉን አልጠበቀምና አትብሉ ከበላቹሁ ተሞታላቹሁ ብሎ ፈርዶበትነበርና ፈርዶበት ሳለ ደግሞ በቃ ግቤ ከለው ፍርዱ አልፈጸመም አምላክ ቃሉን አጠፈ ማለት ነው አምላክቃሉእውነትነውየተናገርውን ሰለዚህ አምላክ ቃሉ እውነት ፍርዱ እውነት ነው ቃሉንመጠበቅአለበት ፈርደበት ቃሉን ጠበቀ የትን ቃል ካልሽኝ ይችን እጸበለስ አትብላ ከበላህ የሞት ሞትን ትሞታለህ ያለውን ነው ፈርደ አምላክ ቃሉን የሚያከበር ከተናገር የማይቀይር መሆኑን ገለጸ ፈጣ አዛኝ ነው እሩህሩህ ነው ከገነት እንደተባርሩ ከገነት በመወውጣታቸው የዳቢሎስ ባሪያ በመሆናቸው እግዚአብሔርን ያክል አባት በማጣታቸው አለቀሱ ንሰሀ ገቡ አምላክም ፍርዲ እውነት እንደሆነ ሁሉአዛኚ እሩህሩህ ነውና ንሰሀቸውን ተቀበለ ተወልጅ አድንሃለሁ አለ ተወልዶ ተስቅሎ አደነን በበአዳምና በሔዋን ያጣነውን የፀጋ ልጅነት በጥምቀት ተመለሰል ባለ መታዘው የዳቤሎስ ባሪያ ሁነን ነበር በጥምቀት የእግዚአብሔር ልጆች ሆንን ወደ ድሮ ማንነታችን መለሰን መርገመን የተቀሳቀለ ማንነታችንን አሰወገደልን እና ሰለዚህ ማንም ሰው ማንም ሰው ተወልዶ ወንድ በ40, ሴት80 ቀን ካልተጠመቁ የዳቤሎስ ባሪያ ናቸው የአዳምንና የሔወዋንን እርግማን ይዘወው ነው የሚወወሐዱት የአዳም ማንነትደግሞ የተረገመ የተ ቆሳቆሉ ነው ሰለዚህ ግዴታ የእግዚአብሔርን የጸጋ ልጅነት ለማግኚት ከመርገም ለመላቀቅ መጠመቅ አለበት ያልተጠመቀ ግን የዳቤሎስ ባሪያ ነው እንደ ተርገመ ነው እንደተበሳቆለ ነው መርገምን እንደያዘነወው ከገነትእንደተባርረ ነው አልተመለሱም ሰለዚህ ግዴታ የእግዚአብሔር ልጆነት ለማሰመለስ ወደቀድሞ ማንነት ለመመለስ መንግስቱን ለመወውርስ መጠመቅ አለበት ያልተጠመቀ ግን እንደተሰደደ እንደ ተርገመ የዳቤሎስ በባሪያ እንደሆነ ከገነት እንደተባርር እንደተሰደደ እናም እባካቹሁ ያልተጠመቀቃቹሁ ካላቹሁ ተጠመቀቁ የእግዘዚአብሔር ልጅነት ባለመታዘዝ ያጣነውን ልጅነት በጥምቀት እናሰመልስ መረገምን የተቆሳቆለ ማንነታችን ይልቀቀን እንጠመቅ አሁን ሰንሞት የምንጠየቀው በራሳችን ሐጤያት ነው እንጂ በአዴምና በሔዋን ሐጤያት አይደለም በራሳችን ሐጤት እንጠየቃለን የአዳም የሔዋን የወርስ ሐጤያት ግን ተፍቆልናል ነገር ግን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ብሎ በወላጆቹ ምክንያት ወንድ በ40ቀኑ ሴት በ80"ቀኗ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅ አለባች ከላተጠመቁ ግን የእግዚአብሔር ልጆች አይሆኑም በአዳምና በሔዋን ምክንያት ያጣነውን ልጅነት በጥምቀት ነውና የምናገኚው ህጻን ልጅ ሲወልድ አዳማዊ ማንነት ይዞ ነው የተቆሳቆለ ማንነት ይዞ ነው የሚወለደው የእግዚአብሔርን ልጅነት አጥቷል ሰለዚህ ሁላችንም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አምነ መጠመቅና በህጉ በትዕዛዙ እየተራመደ መልካም ሰራ እየሰራ በንሰሀ በጾም በጸሎት በሰግደት ከኖር መልካም ነገር ከሰራ አይጠይቀም አምኖ ተጠምቆ ግን ሐጤያት እየሰራ ንሰሃ ሳይገባ ከሞተ በስራው ይጠየቃል በአዳም በውርስ ሀጤያት ሳይሆን በራሱ ሀጤያት አምኖ ከተጠምቀ በኃላ ሰለሚሰራው ሰራ ነው የሚጠየቀው የአዳምና የሔዋን የዉርስ ሐጤያት ግን አይጠየቅም በክርስቶስ ሞት ተደምስሶልናል
@belaytesfaye8114
@belaytesfaye8114 6 часов назад
​@@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ብዙ ትምህርት አግንቼበታለሁ።
@AccurateTube
@AccurateTube 2 часа назад
የመጀመሪያው አምላክ ሰው እንዲሆን ያደረገው የሰው ልጅ ሓጢያት ነው። የሰራውም ሓጢያት አምላክ መሆን መፈለግ ነበር። እግዚአብሔርም ለአዳም ሁሉ ይገዛ ይነዳ ያስተዳድር ዘንድ በፍጥረታት ሁሉ ላይ ሾሞት ነበር። ነገር ግን አንድ የፍቅር ህግ እግዚአብሔር ሰጠው ይኸውም በገነት ውስጥ አንድ እፅ ነበረች እርሷን አትብላ የሞት ሞት ትሞታለህ ተብሎ ነበር። ታዲያ ይህን ጊዜ ሰይጣን እግዚአብሔር እኮ ያችን ዛፍ የከለከላችሁ አምላክ መሆን ስለምትችሉ ነው አላቸው እሱም አደረጉት። እግዚአብሔር ደግሞ ቃሉ የማይታጠፍ ታማኝና እውነተኛ ነው። ለዚህ የሰው ልጅ የሞት ሞትን ሞተ። በእግረ ዲያቢሎስ በመንፈቀ ደይን ወደ ሲኦል ተጣለ። ነገር ግን አዳም አለቀሰ በሓጢያቱ አዘነ ንስሐ ገባ። ያን ጊዜ ይቅርታን የሚወድ እግዚአብሔር ይቅር ይለው ዘንድ ወደደ። ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ብሎ ቃል ገባለት። በዚህም ዘመኑ በደረሰ ጊዜ ከንፁህ ዘር ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችንና አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከሶስቱ አካል አንዱ ወልድ በተለየ አካሉ ከነፍሷ ነፍስ ከስጋዋ ስጋ ነስቶ አምላክነትን ፈልጎ የነበረውን ደካማውን የሰው ልጅ በተዋህዶ አከበረው። አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ የሰውን ልጅ የፀጋ አምላክ አደረገው። ዋናው ነገር እግዚአብሔር ዝም ብሎ ማዳን አይችልም ወይ ነው ...? እግዚአብሔር እውነት ነው ሁሉን ይችላል ነገር ግን ሰው መሆንም ይችላል ምክንያቱም ሁሉንም ስለሚችል!!! እግዚአብሔር ሰው የሆነበት ምክንያት ግን 1) እግዚአብሔር ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ብሎ የገባውን ቃል ለመፈፀም። 2) የሰውን ልጅ ሊያድነው የሚችለው ማንም አልነበረም። ንፁህ ባህሪይ ከሆነው ከእግዚአብሔር በቀር እርሱ ባወቀ!!! 3) እግዚአብሔር ፍፁም ፍቅሩን ለመግለፅ ለማሳየት። እኛም እግዚአብሔር ምን ያህል የሰው ልጆችን እንደወደደን አንዳፈቀረን ተረዳን!!! 4) እግዚአብሔር ሁሉን ስለሚችል ሰው ሆኖ ማዳንም ይችላል!!! 5) ለሰው ልጆች ፍፁም አርአያ ለመሆን እየሱስ ክርስቶስ በምድር ሲመላለስ ፍፁም ትሁት ቸር ለሰው የሚራራ ስለነበር እንደኔ ሁኑ ለማለት እርሱ በስጋ ተገልጦ አስተማረን። ............... 👉 እግዚአብሔር የተሰቀለው የኛን ህማም ለመሸከም ነው ሰይጣንንም በሰው ልጆች ላይ ምንም ሓይል እንዳይኖረው ለማድረግና ሞትን ይገድለው ዘንድ በስጋ ሞተ በመለኮት ግነ ህያው ነው ። እኛንም ከሲኦል ባርነት ነፃ አወጣን። በአዳም ምክንያት የመጣብንን የውርስ ሓጢያት አስቀረልን። አሁን ግን ሰው ሓጢያትን ከሰራ በነፃ ፍቃዱ ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ነፃ ፍቃድ ስለ ሰጠው። በተረፈ ነገረ ድህነት እንዲገባሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት!!!
@amirsad4113
@amirsad4113 48 минут назад
አምላክ አቅቶት ሳይሆን በፈቃዱ ነው የተሰቀለው እንዲሁ ይቅር ያላለው ደግሞ አስቀድሞ የተፈረደ ፍርድ ነበር አምላክ ደግሞ ሃጥያት ብታደርግ ትሞታለህ ብሎ ለአዳም የፈረደውን ፍርድ ትቶ እንዲሁ ቢምረው አምላክን ውሸታም ያስብላል ስለዚህ የአዳምን ሞት አምላክ ሙቶለታል ይህ ሞት እንደፈለክ እንድትኖር ሳይሆን በጸጋው እንድትድን የተሰጠ ነው ይህን ተቀብለህ የተሰጠህን ስጋ እና ደም እየተቀበልክ መኖር ነው “የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥18
@getumelese459
@getumelese459 10 часов назад
እረ የለም ዝም ብሎ ተረት ተረት ነው አይ ኦርቶዶክስ ዉሸት ብቻ
@Yemariyamlijj
@Yemariyamlijj 8 часов назад
ምኑ ነው ውሸቱ መስቀሉ ነው
@tuto-0981
@tuto-0981 7 часов назад
ውድ ወንድሜ አንድ ሰው ማየት ያልቻለውን ነገር የለም ብሎ መከራከር የለበትም ምክንያቱም እሱ ማየት ባይችል ሌሎች ማየት ስለሚችሉ::
@belaytesfaye8114
@belaytesfaye8114 6 часов назад
እየሱስ ክርስቶስ ግትር ልባችንን በመስቀሉ ያለዝብልን።
@AtiklitTadesse
@AtiklitTadesse 3 часа назад
ከእውቀት ነፃ ሰው😢
@amirsad4113
@amirsad4113 47 минут назад
እሱ እውነትን እንድትቀበል ይርዳህ ክርስቶስ ልቡናህን ይመልስልህ
Далее
Pelvic mobility workout !! 🙏
00:24
Просмотров 3,1 млн
የዚህ ዘመን መልክ
1:53:34
Просмотров 10 тыс.