Тёмный

እውነትን ተናገር || ልብ ያለው ልብ ይበል ||  

Elaf Tube
Подписаться 375 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የሶሓቦች ታሪክ ፤ የታላላቅ ስብዕናዎች ታሪክ ፤ የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ወደ ሚለቀቅበት ሁለተኛው ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Опубликовано:

 

31 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 85   
@user-jg4lt2xo8n
@user-jg4lt2xo8n 5 месяцев назад
አሚን መካርያችን ቃላት አይገልፅህም አቡ ኢያድ የምትወዱት👍👈⌛⌛⌛⌛
@HliMetAssen
@HliMetAssen 5 месяцев назад
😢ቃልአይገልፀውም የሱንጀዛውን ይከፈለውዱኒያ ወለአኬራ
@AbduMahamad-nk9xg
@AbduMahamad-nk9xg 5 месяцев назад
ማነው እደኔ የኢላቪ ይቶብን ዳእዋ የሚጠብቅ
@umuimranasya2018
@umuimranasya2018 5 месяцев назад
ይህ ትምህርት እኔን ብቻ የሚመለከተኝ ይመስለኝ እና እረበሻለሁ ሱብሃንአላህ ኢላሂ በጅህልና ምክንያት ከሚመጣ ጣጣ ሰትረን ቢዒዝኒላህታዓላህ። ጀዛክአላህ ኸይረን ኡስታዝ ባረክአላህ ፊክ
@seidkasim1880
@seidkasim1880 5 месяцев назад
አሪፍ ነው ምክር ሰምተሽ ከረበሸሽ ከልብሽ ገብቷል ማለት ነው እናም ለጥሩ ነገር ደውል ነው
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 5 месяцев назад
አላህ ከእውነተኞቹና በተውሂድላይ ቀጥ ካሉት ያድርገን 😢
@ter2065
@ter2065 5 месяцев назад
አስኪ ዱአ አርጉልኝ በቃ በቃ በቃ ምን እደምል አላዉቅም ጭቀት ጨለማ ወረሰኝ ምን ልሁን ልቤም ደረቀ
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 5 месяцев назад
አይዞን ሁሉም ነገር ማብቂያ አለው አላህ ይፈርጅሽ❤❤
@adissapp6197
@adissapp6197 5 месяцев назад
አላህ ይዘንልን አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
@user-ii5ib3ml6x
@user-ii5ib3ml6x 5 месяцев назад
ይጭቀትን ነገር ምን ታወሩታላችሁ እኔም በጭቀት መሞቴነው በተለይ ስደት ያላችሁ እህቶቸ ብዙነገር ነው እሚያስጨንቀን አላህ ይርዳን እጅ
@sairasaira151
@sairasaira151 5 месяцев назад
ወደአላህ ተመለሽ ቁርአን አዳምጭ ዘፈን እና መሰሎችን ራቂ ጊዜሽን በዚክር እና በጥሩበጥሩ አስተማሪ በሆኑ ነገሮች አሳልፊ ደስታታገኛለሸ በተደጋጋሚ ሞክሪዉ በግዜ መተኛትንም አትርሽ
@user-ef2nx6kf8g
@user-ef2nx6kf8g 5 месяцев назад
አይዞን አላህ ወደኸይር ሥራይመልሠን ሠምተን እንጠቀምበት ሁላችንም ደርቀናል😢
@seidkasim1880
@seidkasim1880 5 месяцев назад
ዋው የኢማናችን እውቀት በሚገርም ሰርስሮ ልብ ውስጥ በሚገባ አንደበት አላህ ጀዛህን ይቀበልህ እኛንም በቀጥተኛው ጎዳና ይምራን
@aw56609
@aw56609 5 месяцев назад
አላህይጠብቀን ያረህማን እሱበዝነቱው
@user-fg1ml3gr6g
@user-fg1ml3gr6g 5 месяцев назад
ያረብ
@user-yp5hc1pu5m
@user-yp5hc1pu5m 5 месяцев назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-fe7vd6lk6u
@user-fe7vd6lk6u 5 месяцев назад
ወአለይኩምሰላም እራሕመቱላሂ ወበረከትሁ አሕለን ውድ ኢላፍ ተከታታዎች አላሕ ከሚፈሩናበተውሂድላይ ከሚቆሙት ያድርገን ያረብ🤲🤲
@niyaftube5010
@niyaftube5010 5 месяцев назад
ALHAMDULILA
@user-qb1sr5dh5i
@user-qb1sr5dh5i 5 месяцев назад
ጀዘከልሏሁ ኸይረን አለህ ሰምተው ከምጠቀሙት ያድርገን
@user-cn3rg7wb5e
@user-cn3rg7wb5e 5 месяцев назад
ጀዛ ከሏሁ ኸይር ወላሂ ከወላጆቸ እሪቄ ብኖርም የነሱን ምክር ስፈልግ በርጋታ ያንተን ምክር አዳምጣለሁ አሏህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ከምላሳችንም እውነትን እጂ ሌላን አያናግረን 🎉🎉🌷🌷
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 5 месяцев назад
በአንተ ሰበብ ብዙ ነገሮች እየተሜርኩኝ ነው እድሜና ጤና ከንታ ገር ይሁን አላህ በለው መንገድ ህይወተችን ብንመራ መንም አይበደልም ነበር ግን አለ መተደል ሆኖ በመይራባ ቦታ እየዋልን እድሜየችን ጫራስን እንጅ
@user-qp8od4yw2z
@user-qp8od4yw2z 5 месяцев назад
አሚን ያረብ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 5 месяцев назад
ሶላለሃ አሌህ ዎሳልም ሀቢብኒ ያራሱሩላህ የአላህ እዛኒል ሚራትህን ለግሳን😢😢😢🎉🎉🎉🎉
@user-eh7hn8xj2x
@user-eh7hn8xj2x 5 месяцев назад
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ሀቢበና ያረሱረላ
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 5 месяцев назад
የአላህ😢
@n.949
@n.949 5 месяцев назад
አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@fathimafathima1409
@fathimafathima1409 5 месяцев назад
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚንን ያረብ ጀዛከአላሁኸይር ጀዛ 🤲
@lilyshemals8216
@lilyshemals8216 5 месяцев назад
ያርብ
@user-tr7pv2ve5w
@user-tr7pv2ve5w 3 месяца назад
وعليكم اسلام ورحمة الله وبركاته يارب ياالله يكريم 🤲🤲🤲🤲☝️يارب يارب جزاك الله خيرن
@salasala5700
@salasala5700 5 месяцев назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኢላፍ
@user-du2vy6kl7v
@user-du2vy6kl7v 5 месяцев назад
ወላሂ በጣም ልዩ ነህ እንዳንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን❤
@user-yy9jy3mo9o
@user-yy9jy3mo9o 5 месяцев назад
አላሀምዱሊላህ ተሳስቼ እንኳን ውሸት አልናገርም በዚህም በጣም ደስተኛ ነኝ ሁሥታዝ ጀዛህን አላህ ይከፈል በርታ ከአንተ ብዙ ተምረናል የምንጠቀበት ያድርገን😢
@goodhurmahabasi559
@goodhurmahabasi559 5 месяцев назад
ስለላሁ አለይሂ ወሰላም🌹🌹🌹
@user-dp2ib1jf6w
@user-dp2ib1jf6w 5 месяцев назад
ላይክ የት አለ ሱባሀን አላህ ከማይጠቅመን ፕራክ ላይ ነው የምንጣደው
@abdelahumer9574
@abdelahumer9574 5 месяцев назад
ማሻ አሏህ ደስ የሚል ቻናል ኢላፍ ዩቱብ አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ መልካም ስራህንም ይቀበልህ
@user-zq6xm2wp6x
@user-zq6xm2wp6x 5 месяцев назад
Waaleykumassalaam warhmatulahi wabarakaatuh Sallallahu Aleeyhii wassallam Jazaakumullah waakayran
@user-eb9hj8qj1n
@user-eb9hj8qj1n 5 месяцев назад
حسبان الله نعم الوكيل
@user-eb9hj8qj1n
@user-eb9hj8qj1n 5 месяцев назад
نعم والله
@mmii7856
@mmii7856 5 месяцев назад
አሚንጀዛከሏሁኸይር
@user-mo7cw4no5n
@user-mo7cw4no5n 5 месяцев назад
🤲🤲🤲ያረብ
@zaharahail6159
@zaharahail6159 5 месяцев назад
ያረብ😢😢😢😢😢
@arabia1239
@arabia1239 5 месяцев назад
ሡብሀንአላሕ
@fatumaahmed9683
@fatumaahmed9683 5 месяцев назад
አሚን ጀዛክ ላህ ኽይር
@anshayemam5926
@anshayemam5926 5 месяцев назад
ጀዛከሏህ ኸይር የኛ መካሪ ☝☝🌹🌹🌹
@user-lk4xj6ni9b
@user-lk4xj6ni9b 5 месяцев назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ በወረካትሁ አህለን ወሠህለን
@tileta
@tileta 5 месяцев назад
ማሻአላህ ኡሥታዝ
@user-nc1xu6jj9h
@user-nc1xu6jj9h 5 месяцев назад
ያርብ😢😢😢
@nakigandajoan2938
@nakigandajoan2938 5 месяцев назад
Yaa raabbbii🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zc9zl6co9t
@user-zc9zl6co9t 5 месяцев назад
mashaa llaaah
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 5 месяцев назад
ጀዛክአላህ ውሰታዝ
@ter2065
@ter2065 5 месяцев назад
ወላሂ እኔ ማንም የለኝም በፊት በድኔም ላይ ጠካራ ነበርኩ ግን አሁን አቃተኝ አቃተኝ እህህህህ በቃ የኔን ዱአ መቸም እደማይቀበልኝ አቃለሁ ግን እስኪ ተናተ ዉስጥ ተሠሚ ይኖራችሁ ይሆናል እናም ዱአ አርጉልኝ 😭😭😭😭😭 ለፍቸም አልደማልኝ አርጌም አልመሠገን እህህህ ብቻ ብዙ ነገር አለ በኮሜት ተዘርዝሮ የማያልቅ አሁንስ እጀን በጀ አንቅ እንቅ አርጊ ነዉ የሚለኝ 😭😭
@user-ym2tl1xt4w
@user-ym2tl1xt4w 5 месяцев назад
አብሽሪ አላህ ካለሽበት ሁኔታ በደስታ ይቀይርልሽ አላህ ለሁላችንም የልብ ደስታን ይስጠን ያረብ ዱአ እንደራረግ
@ter2065
@ter2065 5 месяцев назад
@@user-ym2tl1xt4w አሚን አሚን አሚን አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን
@LaylaAljaberi
@LaylaAljaberi 5 месяцев назад
አብሽሪ እህት አላህ ካለሽበት ጭንቀት ያውጣሽ
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 5 месяцев назад
አብሽሪልኝ እህት በዱአሽ ጠካራ ሁኚያረብ
@user-qt8et2ft9t
@user-qt8et2ft9t 5 месяцев назад
አይዞሺ በሶብር ፅኒ የአላህ ኢክማ አይታወቅም እህቴ
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 5 месяцев назад
ጀዛኩም አሏሁ ኸይርን
@ekramhassan7711
@ekramhassan7711 5 месяцев назад
ጀዛከላህ
@user-xh3vd3lf2o
@user-xh3vd3lf2o 5 месяцев назад
ጀዛከላከይር
@mohammedsherif2768
@mohammedsherif2768 2 месяца назад
Sallallahou aleyhi wassallim❤
@HliMetAssen
@HliMetAssen 5 месяцев назад
جزاكُمُ اللهُ خيرا
@sadasaidhasan2121
@sadasaidhasan2121 5 месяцев назад
ሙስሊሞች የት ናችሁ ላይክ አርጉ
@user-cx7dn9lw4u
@user-cx7dn9lw4u 5 месяцев назад
❤❤❤
@Amina-rj1xq
@Amina-rj1xq 5 месяцев назад
መሸአላይጨምራልህአህባቢ❤❤❤❤
@chg7617
@chg7617 5 месяцев назад
አሀለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zahrah6164
@zahrah6164 5 месяцев назад
❤❤
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r 5 месяцев назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ሁላችሁም ዱአ አርጉልኝ ልጀን አሞብኛል
@kikialemu7
@kikialemu7 5 месяцев назад
*💚بسم الله الرحمن الرحيم*.* *السلام عليكم ورحمه الله وبركاته💚* *👉Tonight is Friday* *Don't forget Salli Ala mohammed*📿📿 *Khair The sake of Allah Remind me I remind you* `الله يرزق من ينشرها اللهم صلى على سيدنا محمد اللهم صلى على سيدنا محمد اللهم صلى على
@user-ly1sr2hi5y
@user-ly1sr2hi5y 5 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@anwar_tube
@anwar_tube 5 месяцев назад
@zemzemmart4507
@zemzemmart4507 5 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mn3ku1vw3w
@user-mn3ku1vw3w 5 месяцев назад
❤❤😢
@adissapp6197
@adissapp6197 5 месяцев назад
አህለን ወስህለን
@Samsung-kl9mp
@Samsung-kl9mp 5 месяцев назад
😥😥😢👍👍👌👌❤️❤️✅🌹
@user-ly1sr2hi5y
@user-ly1sr2hi5y 5 месяцев назад
ድዋ አድርጉ ልኝ የዋህነኝ እና ሁሉምሰው አምናለሁ 🎉🎉አሁንስ ከፋኝ 😢😢
@zabibam7335
@zabibam7335 5 месяцев назад
አብሽሪ:እኔም:እኔም:እንዳቺውነኝ:ሰውን:አትግፊ:ብትገፊ:ትጠቀሚያለሽጂ:እንጂ:አትጎጂም:አላሀምድሊላ:አለኩሉሀል:❤❤❤❤
@user-tk2yr5rt4m
@user-tk2yr5rt4m 5 месяцев назад
👍🥰🥰💔💔🤲🤲🤲
@user-ss7dh8md7e
@user-ss7dh8md7e 5 месяцев назад
የፀጉር ሂና ሸበት ቀይ የሚያደርግ ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም የምታቁ እስኪ ኑገርኝ
@momnaMao
@momnaMao 5 месяцев назад
ወላሂ የት ናቹሁ ላይክ አደርጉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@howahowa369
@howahowa369 5 месяцев назад
❤❤❤
Далее
ፈሪሃ አላህ መሆን @ElafTube
10:13
Просмотров 5 тыс.
Elden Ring DLC - ПОДОЖГЛО ПОПУ!
07:26
Просмотров 517 тыс.
🤔
00:28
Просмотров 1,1 млн