Тёмный

እውነት በጣም የሚያስቅ ነው። Comedian eshetu with Manyazewal | Part 1 

Donkey Tube
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 172 тыс.
50% 1

Jegna Mefter Program is a program for the people of Ethiopia who have contributed to their country without sacrificing their time and energy.
ጀግና መፍጠር ፕሮግራም በኢትዮጵያ የሚገኙ ህዝብን በተለያየ መልክኩ ጊዜያቸውና ጉልበታቸውን ሳይሰስቱ በየተሰማሩበት የሙያ ዘርፍ ማህበረሰብ በቅንነት ያገለገሉና ሲያገለግሉ የቆዩ ለሃገራቸው አስተዋፅ ያበረከቱ ሰዎች የሚቀርቡበት ነው።
Join this channel to get access to the perks:
/ @comedianeshetu
✅follow us on
Facebook👍🏿: / comedianeshe
Instagram📸: / comedian.es
Telegram: t.me/donkeytub...
TikTok: / comedianeshetu0
visit our website - www.comedianes...
This show is a talk show, to which different guests will be invited and they will share their life experiences with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices, they have paid in life and from the victories, they have achieved in life. the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportspersons, authors … ESHETU MELESE
እውነት በጣም የሚያስቅ ነው። Comedian eshetu with Manyazewal | Part 1
#comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hopemusicEthiopia #AmharicTube #abelbirhanu #kanatelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #hero #motivationalspeaker #inspiration
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 387   
@user-ck2qv4dw1y
@user-ck2qv4dw1y 3 года назад
ማን ያዘዋል በጣም ጠንካራ መልክት ነው የሚያስተላልፈው በተለይ ለወጣቱ !!
@meloniytetube8011
@meloniytetube8011 3 года назад
Bekenent betseb adergugi wudoche🥰🙏
@brehanemeskelifa366
@brehanemeskelifa366 3 года назад
AASTU ነበር የተማረው። ሚኒሚዲያ ምናምን አባል ነበር
@abmo321
@abmo321 3 года назад
እየጮኸ የሚናገር ሰው መስማት ችግር አለብኝ :: በቃ አልሰማም ቀስ ብሎ ቢናገር በጣም አሪፍ ነው ::
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 3 года назад
ይህን ልጂ ስወደው አቤት እውቀት ምን አለ ተነግረው እማይስሙትን ዘረኞች በመርፊ እያረግህ ብትከትብልን ሀገራችን እሚያበጣብጡንን ሰወች
@yemiten
@yemiten 3 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ማነው እንደኔ በናፍቆት ሲጠብቃቸዉ የነበረዉ ☝️☝️☝️☝️😍😍😍😍😍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 года назад
እንምንም💚💛❤😘😘
@yeshi5969
@yeshi5969 3 года назад
ዉድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ለሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ስላሙን ያምጣልን በያለንበት በፆለት እንበርታ እኔ የሀገሬ ጉዳይ በጣም እያሰጨነቀኝ ነዉ😢
@user-wx5rs4nj2f
@user-wx5rs4nj2f 3 года назад
አሜንንን 🙏🙌
@tigistdreamtube7025
@tigistdreamtube7025 3 года назад
Wow these amazing ይህን ልጅ አለማድነቅ አይቻልም የእዉነት ድንቅ ልጅ ነው ወጣቶዎች ከዚህ ልጅ ብዙ ነገር እንመራለን ይመቸዉ👌👌💪💪❤❤❤❤
@siskotube1486
@siskotube1486 3 года назад
ማንያዘዋል ላይ ብዙ ሰው ሙድ ለመያዝ ይሞክራል ። እኔ ግን የሚያወራው ነገር ልክ ስለሆነ ቀላጁ በራሱ ላይ እንደሚቀልድ ነው የሚሰማኝ
@user-yo8iz2kp8c
@user-yo8iz2kp8c 3 года назад
በትክክል
@user-hu9yc2br2h
@user-hu9yc2br2h 3 года назад
በትክክል
@bitubitu9525
@bitubitu9525 3 года назад
በትክክል ምድረ ወረኛ
@godisgood9756
@godisgood9756 3 года назад
በትክክል
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 3 года назад
ትክክል
@l.habeshawit2709
@l.habeshawit2709 3 года назад
ዋዉ ዘና እያረገ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ ተጠቀሙበት
@user-wr7nu3ht6q
@user-wr7nu3ht6q 3 года назад
ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል ማቴዎስ 12:36 ልዑል እግዚአብሔር ሰላሙን ላክልን ለሀገራችን 🙏
@nejatahmed5434
@nejatahmed5434 3 года назад
እረ እሼ የዚ ልጅ እዉቀት የሚገርም ነዉ
@kaskas9334
@kaskas9334 3 года назад
እሼ፡በጣም፡ደሰየሚልና፡ትምህሪት፡የሚሰጥ፡ነው፡በጣም፡ያስቃል፡ደስይላል😂😂😂😂😂😂👍👍👍❤❤❤
@ቲና
@ቲና 3 года назад
2 ምርጦች የሣቅ ምንጮች❤❤❤
@mebachanews3450
@mebachanews3450 3 года назад
Best teacher in Ethiopian history!!!! never happen like this!
@YegnaNegerOfficial
@YegnaNegerOfficial 3 года назад
ከትላንት ዛሬ ከዛሬ ነገ የተሻለ እንደሆነ የመጀመሪያውን እና የዛሬውን ቪዲዮ ያየ እውነት ይረዳል ባይ ነኝ እሽነት እና ማኔ የምንወዳቹህ ምርጦች ሁለታችሁም ምርጥ ስራ ነው ምሰሩት ኑሩልን🙏🙏
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 года назад
ማንይዘዎል በጣም ናው ትምህርትህን የምወደው በርቱወንድሞቸ ጎበዚናቹህህህህ
@nejatahmed5434
@nejatahmed5434 3 года назад
እረ ጊዜ ስጠዉ እሱ ለኢትዮጰያ ህዝብ አስፈላጊ ነዉ በሳምንት አንዴ መቶ ምክሩን ይለግሰን
@na-uu5or
@na-uu5or 3 года назад
የራሱ ቻናል አለው ለሱም ጥቅሙ በራሱ ቻናል ብናየው ነዉ
@fatimam399
@fatimam399 3 года назад
ድንቅ ንግግር ነው ሰውች እባካቹ እንንቃ ሰብአዊነት ሳይሆን ዘረኝነት እያስቀደምን ነው እባካቹ እንቀየር ሰው ሰው ነው ::
@mariaabrehe8483
@mariaabrehe8483 3 года назад
ውይ ውይ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ ማን ያዘዋል እኔ እንጃ አንተን ስሰማ ውስጤ ይለመልማል ተስፋ እዳለኝ ይሰማኛል ... .. ደሞ እግዚአብሔርን እዴት አድርገህ ነው የምታቀው እውነት ከዚህ የበለጠ ይገለፅልህ
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ሁሌ የሚያስተላልፈው ማን ያዘዋል 🙏❤🙏❤
@topnewset
@topnewset 3 года назад
እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ፆሙን የሀጢያታችን መደምሰሻ የመንግስተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን ሰላም ለሃገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን ዘረኝነት ይጥፋ አንድነት ይብዛ
@tsegeredabelay3912
@tsegeredabelay3912 3 года назад
Thank you, I was saying the same thing yesterday while I was talking with family members about the current situation in our country. Generalizing is a big problem in this world. We need more positive thinkers like you bro. GOD bless our country ETHIOPIA.
@abebechbahiru8597
@abebechbahiru8597 3 года назад
ያለው ሁሉ ብናደርግ የምር በእውነት ኢትዮጵያ የትና የት እንደርስ ነበር እሼ በጣም አስተማሪ ነው ግን ከተማርና እራሳች ካዳመጥን ማለት ነው ዋው ድንቅ ሃሳብ
@user-fw5je4xn2p
@user-fw5je4xn2p 3 года назад
በጣም በጣም ጠቃሚ መሰረታዊ የሆኑ ነገሮች ነው የተናገርከዉ እንደ ማንያዘዋል ያሉ ሰወች ናቸው አገሪቱን የሚያቀኑ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@salihclassic9101
@salihclassic9101 3 года назад
2 ኮሜዲያን አንድ ለይ አሪፍ ቆይታ ነበር ።።
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m 2 года назад
ማንናዘዋል ጥሩት ምህረት ነው የሰጠከን እግዚአብሔር ይባርክህ
@lidiya727
@lidiya727 3 года назад
ማኔ ምርጥ ሰው የኳሱ ነገር እኔም ይገርመኛል እነሱ ለተራገጡ የኛ እንደዚህ መሆን 😥😥😥 ብር የሚያገኙት እነሱ የሚንጫጩት የኛ
@aiphfaty1800
@aiphfaty1800 3 года назад
ዋውው በጣም አስተማሪ መልህክት ነው ያስተላለፋችሁት. ሁለት ድቆች እናመሰግናለን 👍👍👌❤
@tikethiopia9953
@tikethiopia9953 3 года назад
ቆንጆ ጊዜ ነበረን አመሰግናለሁ ወንድሜ!
@seadaeth4898
@seadaeth4898 3 года назад
Laney,kaftryy,batich,ewadhhallww,
@hanaethiophiya171
@hanaethiophiya171 3 года назад
Eree ihen lij betam naw miwodew ❤❤🙏
@user-zl2dz2vl4n
@user-zl2dz2vl4n 3 года назад
እረ ማኔ አደከምከኝ በሳቅ ከትምህርት ጋር
@samuelmekonnen906
@samuelmekonnen906 3 года назад
ሚደቅ ንግግር የሱን ይህል ጥቂት ማሰተዋል ቢኖረን እራሳችንን ብናይ ሀገራችን እደዚህ ይለ ውዝግብ ውሰጥ አትገባም ነበር Tanks you so much bro 😍
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 2 года назад
በአላህ ሁል ጊዜ ጋብዝልን. ማኔ ማኛ!!!
@mesaytech8710
@mesaytech8710 2 года назад
wooow great man manyazewal eshetu nuriln ante liyu sew neh kiberiln🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤩🤩🤩😁😍😍😍😍
@user-oj2iq6vy1b
@user-oj2iq6vy1b 3 года назад
ጥርስ ባዳ ነው የሀገሬ ጉዳይ አስጨንቆኝ ሲስቁ እስቃለሁ
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 3 года назад
ምርጦችዬ 👍👍👍👏👏👏
@amanelmeloh6830
@amanelmeloh6830 3 года назад
ዋው እረ ምትገርሙ ሰዎች ናችሁ ማንያዘዋል በጣም ጥሩ ሠው መልካም መልዕክትህ እናመሥግናሀለን እሼም በርታ ቀጥል ክብር ላንተም
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 3 года назад
ድንቅ ትምህርት ነዉ እሽ ወንድማችን ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@Abreham7
@Abreham7 Год назад
ማንያዘዋል እና እሼ አስተማሪ ርዕስ በማምጣት ሰለለወጣችሁን እናመሰግናለን
@gebrikidanabraha7437
@gebrikidanabraha7437 3 года назад
በቃ ነፍ አመት ኑሩልን ብሮቻችን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ
ሰላማችሁ የብዛ ዉድ ኢትዮጵያኖች ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን እሸ ለወልደያ ህዝብ ግን የሚጮህ የለም ቤተሠቦቻችን በሰቀቀን አለቁ 😭😭😭😭😭
@Maikotube
@Maikotube 3 года назад
ፍትህ ለወሎ ህዝብ !!!!💚💛❤ ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹ፍቅር ልህዝባችን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን አሜን።🇪🇹🙏 የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ! ሰላማችሁ ይብዛ
@brehanemeskelifa366
@brehanemeskelifa366 3 года назад
ምንድን ነው ወሎ ወሎ አበዛችሁ
@abaykassatube2173
@abaykassatube2173 3 года назад
Manyazewal is so motivated person Eski le mani yalachun pkl be 👍
@tamiratbrihanu6177
@tamiratbrihanu6177 2 года назад
wow ኤምገርም መልእክት አስተላልፋቼዋል ተባረኩ
@flowerinmadina5150
@flowerinmadina5150 3 года назад
አቤት አቤት እውቀት ግን ቡዙ ይሚለቀው ነገር እዳስተማረኝ አልክድም በጣምነው የምወደው ይህን ሰው
@ethiopiailoveyousomach214
@ethiopiailoveyousomach214 3 года назад
አሽየ እንኳን ማኔን አመጣህልን ምርጥ ጀግና ካንተ ብዘ ተምሪለሁ በርቱ ታዳ ቶሎ አለቀብን ቢንስ 1ስአት አርገው ቀጣዩን አፍጥነው
@enanygetahun6547
@enanygetahun6547 2 года назад
Betam emtimechuñ!!!! Egsiaber ke ente gar yiun. Kibreten lingrchu iwedaleu. Ewedachualeu😘😘😘😘❤❤❤❤
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 3 года назад
ለምን ሰአቱ አጠረ ኧረ እሼ ሼም ነው🙄
@Maikotube
@Maikotube 3 года назад
ፍትህ ለወሎ ህዝብ !!!!💚💛❤
@skyline9373
@skyline9373 3 года назад
Haha Ante FESAM ! Fukera naa shelela ZEFEN lay nw ende 😂😂
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 3 года назад
ማኔ በጣም ነው የምከተታልህ በርታ
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 3 года назад
በጣም ይመቸኛል በተለይ ሃይማኖቱ ክርስቶስ የተዋህዶ ልጅ ስለሁነ አስተሳሰቡም ይመቸኛል
@munamuna2128
@munamuna2128 3 года назад
Manyazewal. Enamesegenalen betam turu new berta. Wenatche kante bimaru. Egzabehir mastewalen yeseten. Egzabehir Agerachen selam yadergelen 🙏🙏🙏
@na7288
@na7288 3 года назад
እሼ እስኪ ዳቆን ሄኖክ ሀይሌንና ከዳቆን አቤል ካሳሁን አንድ ላይ አቅርብልን ለወጣቶች ምርጥ ናቸዉ
@MimiMimi-sh9nq
@MimiMimi-sh9nq 3 года назад
እሽቱ ምረጥ ኢትዮጵያዊ አንተ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
@munafikr5664
@munafikr5664 3 года назад
ምርጥ ሰዉ ማንያዘዋል ክበርልኝ የምር🙏
@Nardi135
@Nardi135 3 года назад
እናመሰግናለን አሼ ይህን ልጅ ስላቀረብከው..thank you so much Maniyazewal for your motivation speaking i appreciate you .
@user-wb9si4gd9r
@user-wb9si4gd9r 3 года назад
ሠላም፡ለናንተ፡ይሁን የዛሬው፡አገላለፅ፡ከፈጣሪ፡የተላከ፡ነው፡ጎበዝ፡ ታላቅ፡ሚስጥር፡ጠቃሚ፡ትምህርት፡አመሰግናለሁ።
@kaskas9334
@kaskas9334 3 года назад
በድጋሚ፡ሰላየውት፡ደሰብሎኛል👍👍
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 3 года назад
Welcome ማኔ እና እሼ
@BirtiBirhen
@BirtiBirhen 5 месяцев назад
ሁለታችሁም አንደኛ ናችሁ የኔ 🙏 ወደ አገሬ ከፆም ቦኃላ እገባለው እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ🙏👈❤
@zebubutajira8122
@zebubutajira8122 3 года назад
Enkuwan selam metachu eshe
@weyinitube317
@weyinitube317 2 года назад
Ewente betem daes yemel temert new mistamirew egziahbr edemana tena yesetekh❤🥰🥰🥰🙏🙏
@roserosa8426
@roserosa8426 3 года назад
እውነት እኛ ኢትዩጵያን ይሄንን ልጅ ማዳመጥ አለብን
@fikeryemihret4408
@fikeryemihret4408 3 года назад
ሰላሙን ያምጣልን ላገራችን🇪🇹🇪🇹🙏እሼ ማንያዘዋልን ወደፊት በወር ሁለት ቀን ብታቀርበው በጣም ትምህርት ይሰጠናል 🙏
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 3 года назад
Wow thank you 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏💕
@merkatotemutube4341
@merkatotemutube4341 3 года назад
ማን ወሳኝ እራሴን እንዳገኝ እረድቶኛል እሼም አሪፍ ኘሮግራም ስለምታቀርብልን thank you🙏🙏ሀገር ስገባ ማግኘት ከምፈልገው 1ዱ ማን ያዘዋል next እሼ
@zeharareshd3808
@zeharareshd3808 3 года назад
እሼ አረይደቡራል የምር ሳልጠግበዉ አለቀ ቶሎልቀቅልን
@kalkal3199
@kalkal3199 3 года назад
ሁለታችሁ ስትገናኙ ደስ ነው የሚለኝ ፤ ከጓደኞቼ ጋር ማወራ ያክል ይሰማኛል ድባባችሁ ያምራል 👍
@alawiahassan223
@alawiahassan223 3 года назад
Waaaw absolutely fantastic 👏 thank you manyazewal. You are genius 👏
@askaletsegaye136
@askaletsegaye136 3 года назад
ማን ያዘዋል በጣም ንግግሩ ያስደስተናልእግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ወድሜ
@welansaali674
@welansaali674 3 года назад
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለኢትዮጵያ💚💛❤🙏🙏👍👍👍
@user-sv1cn6zp9c
@user-sv1cn6zp9c 3 года назад
@አባትዬ በሳቅ ገደልከን እኮ
@solomonzelele2545
@solomonzelele2545 3 года назад
እዉነት ነዉ የሰደበህን ሰዉ እስኪ ሳቅበት አይንህ እያየ እንደእንጨት ይነዳል
@eliaslulu8630
@eliaslulu8630 3 года назад
በጣም ምርጥ አነቃቂ ማንያዘዋል❤❤❤
@ibsanihd3488
@ibsanihd3488 3 года назад
Kefel 2 batolo lekakulen plsss🤩🤩🤩🤩🥰
@user-wx5rs4nj2f
@user-wx5rs4nj2f 3 года назад
በሚገባ እዉነት ነው ወንድሜ 😪😪
@sarragatu838
@sarragatu838 3 года назад
ዋሀው ማን ያዘዋል ይመች ትክክል ነክ
@user-wx5rs4nj2f
@user-wx5rs4nj2f 3 года назад
እግዚአብሔር ሰለም እና ፍቅርን ያድለን✝️🙏 ደሚሩኝ 🥰😞
@meloniytetube8011
@meloniytetube8011 3 года назад
Yene wude enzamed beknenet🥰
@user-wx5rs4nj2f
@user-wx5rs4nj2f 3 года назад
@@meloniytetube8011 እሺ enat
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 3 года назад
አሜን አሜን አሜን በረቺ እማ
@user-wx5rs4nj2f
@user-wx5rs4nj2f 3 года назад
@@user-qk1uw9sv8d 🙏😘
@user-kadja
@user-kadja 3 года назад
ዋው ይህ ልጅ ሁሌም የቲቪ ወይም ኢቢስ ላይ የሆነ ፕሮግራም ቢጀምር
@fekaduyitna170
@fekaduyitna170 3 года назад
የተናገርከው ሁሉ ትክክለኛ የሰው መገለጫ ነው እኛ ወረድን እንጂ ጠላትን መውደድ ለራስ ነው ሊያውም ጤና
@YET64
@YET64 3 года назад
Manayazewal is inspirational for the future generations.
@zenbechteshom6641
@zenbechteshom6641 2 года назад
ሁለት የምወዳችሁ❤
@ejgaywetelhuen440
@ejgaywetelhuen440 3 года назад
Mana betam ewedhalewe lifen keyrhwale amesgnalwe berta
@marymery4899
@marymery4899 3 года назад
Good blessed you my brother thank you so much🙏🙏🙏😘😘😘😘😘
@መሲባለማህተብዎ
@መሲባለማህተብዎ 2 года назад
የኛ ጀግናዎች
@1212-t2s
@1212-t2s 2 года назад
ወይኔ ሁለት መልካሞች አሏህ የህድኩም በርቱልኝ ጀግኖች
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
በጣም ደስ ትላላችሁ ወንድሞቻችን እናመሰግናለን
@eteneshchala6455
@eteneshchala6455 3 года назад
እሼአተ መቼም ድንቅ ሰዋችን መጋበዝ ታውቅበታለህ በርታልን አሁን ደሞ መኔን ጋበዝክ በርታልነ አቦ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
ማንያዘዋል ጥሩ መልህክት ነው ፈታ እያደረከን እውነት እውነቱ ነገርከን እናመሰግናለን 🙏 እሼ ስወድክ ግን ሰዓቱ በጣም አነስ
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 3 года назад
እግዚአብሄር ከኛጋር ነዉ ይሄም ያልፋል ሊነጋ ሲል ይጨልማል ኢትዮጵያየ እግዚአብሄር ትንሣኤሽን በቅርብ ያድርገው
@enrichedminds1175
@enrichedminds1175 2 года назад
ስለ ፖለቲካ፣ ስለ ሰው ወይም ስኬታማ ሰዎችን ከመኮነን ይልቅ ምናለ እንደዚህ የሚያንጹ ነገሮችን ብንነጋገር አብረን ብናድግ ፤ መተማማትን ትተን ብንተናነጽ🤔🤔🤔
@lemlemmengistu6650
@lemlemmengistu6650 2 года назад
mane gobez minaynet yemeredat chilota new !!! Amazing!!!
@konjo7249
@konjo7249 3 года назад
ሁለታቹንም ስወዳቹ እኮ ዊህ አንዳንዴ ከአስተሳሰባ እኩል የሆነሠው ማግኘት ከባድ ነው እኔ ጋደኛ ማብዛት ዘረኝነት ብር በከንቱ መቆለል ጉረኝነት ወረኛ አመቴኛ አጭበርባሪ ውሸታም እምነቱን በአግባቡ የማያውቅ ሠው ይደብረኛል ቢኖረውም ባይኖረውም አመስጋኝ ሠው ይመቸኛል በመስራት እራሱን የሚያነቃቃ ሠው እወዳለው በርቱልኝ ሁለታቹም አንዳቹን ባገባ አሪፍ ነበር 😃😃😃😃😃😍😍😍😍😍
@ethiomotivation2911
@ethiomotivation2911 3 года назад
የብዙ ሰዎችን መንፈስ በማበርታት ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው በርታ
@mekdeskasahun1488
@mekdeskasahun1488 3 года назад
ምንም ሳይሰለች እያዝናና ያስተምራል በስስት ነዉ የሰማሁት
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 года назад
Inkuan dena maxachu mirxoche 🙏👌👌👌😘😘😘❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meloniytetube8011
@meloniytetube8011 3 года назад
Yene wude subscriber aderzilegi channel 🙏
@dagimgebeyehu6745
@dagimgebeyehu6745 3 года назад
eshe bro tinish mashkabetishin kenishi am fan
@sirgutretta5308
@sirgutretta5308 2 года назад
Thank you Manye tebarek may God help you achieve your dreams ! We need more people like you!
@smegambaye2511
@smegambaye2511 3 года назад
አጀቴን አራስከው እግዛብሔር ይስጥህ ።
@hawaax4680
@hawaax4680 3 года назад
ወይኔ ውንድሜ ፍግም ብሎ ነው ቃሉን የማውጣው ክክክክ ልቡ ውልቅ አለ ወንድሜ.
@tablittablit7781
@tablittablit7781 3 года назад
የኔ በራያ የሸገረ ልጅ አገራችንን ሰላም አድረግልን መድንየ
@hanankedir2659
@hanankedir2659 3 года назад
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን ሁለታቹም ለ እኔ ጀግና ናቹ
Далее
a hornet bit me on the nose 👃😂
00:16
Просмотров 2,5 млн
ዳዊት የኔ ልጅ ነው
9:35
Просмотров 10 тыс.