Тёмный

እውን ሴት ልጅ ወንድን ልጅ ለትዳር ብትጠይቅ ችግር አለውን--?? 

ዑበይድ ሠዕድ 🇪🇹 عبيد سعد
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 2 тыс.
50% 1

#ዑበይድ ሠዕድ

Развлечения

Опубликовано:

 

23 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 86   
@user-pp7uf6dj4m
@user-pp7uf6dj4m 2 года назад
ይህ ሲባል ማንንም ሚዲያ ላይ ያያችሁትን ወንድ አደብ በዘለለ መልኩ ጀንጅኑ ማለት አይደለም።
@Tube-jq5ix
@Tube-jq5ix 2 года назад
@user-cv6kh6gw4l
@user-cv6kh6gw4l 2 года назад
✅✅
@seadialitube8295
@seadialitube8295 2 года назад
እኮ ይሰመርበት እህቶች
@user-es7vj6jx5d
@user-es7vj6jx5d 2 года назад
ወዴቹ እሽአይሉም በዛላይ ሚዳያላይ እየወጡ ሴቱች ሴቹች ነው ስት በሀያ የተሙሉ ሰት አሉ አይጠይቁ ማለት አደለም እናታቹን ኸድጃ ረሱልን ጠይቃለይ ወላኪን ያሁን ዘበን እና በዛን ዘመን የነበሩት አደ አደሉም መጠየቅ ካለብን ያንን ሀዩ ላየሙት የሆነው ጌታችን እንጠየቀው ሴቶች በአላህ ወድ አጠይቁ እሽ የመባሉ ነገር አናሳነው ለሊት 1ድሶስተኝው ሲቀራው በዛን ሰአት ጌታን አላህን አልቅሽበት በኩሹ በመተናነስ የሰጠኛል የሚለው በልብሽ እርግጠኛ ሆነሽ ይሰጥሻል አድ ቀን ስለባል አላስብም ስለኢልም ነው እደት ልቅራው እደት ላርገው ነው አላህ እድህ ይላል ሱበሀን አላህإِنَّ سَعْيَكُمْ لَشَتَّىٰ ሥራችሁ በእርግጥ የተለያየ ነው፡፡ እራሳችን በኢልም እንጥመደው ከዛም ኢልም ካለን ምንም ነገር ቢመጣ ንቅንቅ አንልም ሁሉ ነገር በቀድር እደሆነ እንረዳለን
@jdkddoox9s99sosossp
@jdkddoox9s99sosossp 2 года назад
ጀዛከላሁ ኸይረን ወድማችን
@user-wq9fj7lg5u
@user-wq9fj7lg5u 2 года назад
ችግሩ እንኳን ተጠይቀው ጠይቀውም አልሆነ አሁን ባለንበት ግዜ ላይ ። ወንድም ኡበይድ 😊
@user-ij7dy4dg3o
@user-ij7dy4dg3o 2 года назад
ትክክል 💔💔👍👍👍👌
@user-rw4gq2dt3f
@user-rw4gq2dt3f 2 года назад
ጀዛከሏህ ኸይር ወንድሜ ትክክል መጠየቁስ ይቻል ነበር ግን ሴት ልጅ ጠይቃ ብታገባ በስተመጨረሻ መናናቅ ይመጣል በነብዩ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ዘመንና አሁን ያለንበት ዘመን ፈፀሞ አንድ አይደለም ባሁኑ ዘመን አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ ሀላል የሆነው ነገር እንደ ነውር የሚታይበት ሀራም የሆነው በዚሁ ተቀራኒ የምናይበት ጊዜ ላይ ነን
@user-li6rk5ce2q
@user-li6rk5ce2q 2 года назад
አላሕ ሷሊሕ ሤት ያድርገን መልካም ከሖንሽ የሚያጣሽ እንጅ የምታጭው የለም እናም አላሕ መልካም ትዳር ይወፍቀን ጉሉ አሚን
@user-ij7dy4dg3o
@user-ij7dy4dg3o 2 года назад
አሚንንንንንንን
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w Год назад
አሚን
@user-jp4ny1rq5n
@user-jp4ny1rq5n 2 года назад
ጠይቃችሁም አግብታችሁ አልቻልናችሁ እንኮን ጠይቀን አግብተናችሁ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 2 года назад
ጀዛክላህ ኸይር ሴት ልጅ ስትጠየቅ ነው ደስ የሚለው የራሴ አስተሳሰብ ነው ታዳ
@user-es7vj6jx5d
@user-es7vj6jx5d 2 года назад
ወዴቹ እሽአይሉም በዛላይ ሚዳያላይ እየወጡ ሴቱች ሴቹች ነው ስት በሀያ የተሙሉ ሰት አሉ አይጠይቁ ማለት አደለም እናታቹን ኸድጃ ረሱልን ጠይቃለይ ወላኪን ያሁን ዘበን እና በዛን ዘመን የነበሩት አደ አደሉም መጠየቅ ካለብን ያንን ሀዩ ላየሙት የሆነው ጌታችን እንጠየቀው ሴቶች በአላህ ወድ አጠይቁ እሽ የመባሉ ነገር አናሳነው ለሊት 1ድሶስተኝው ሲቀራው በዛን ሰአት ጌታን አላህን አልቅሽበት በኩሹ በመተናነስ የሰጠኛል የሚለው በልብሽ እርግጠኛ ሆነሽ ይሰጥሻል አድ ቀን ስለባል አላስብም ስለኢልም ነው እደት ልቅራው እደት ላርገው ነው አላህ እድህ ይላል ሱበሀን አላህإِنَّ سَعْيَكُمْ لَشَتَّىٰ ሥራችሁ በእርግጥ የተለያየ ነው፡፡ እራሳችን በኢልም እንጥመደው ከዛም ኢልም ካለን ምንም ነገር ቢመጣ ንቅንቅ አንልም ሁሉ ነገር በቀድር እደሆነ እንረዳለን
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 2 года назад
احسنتي
@user-uv9uw5hm7w
@user-uv9uw5hm7w 2 года назад
ትክክል
@user-bn4cl8vd3z
@user-bn4cl8vd3z 4 месяца назад
❤❤🎉
@mohammedayoushetube7587
@mohammedayoushetube7587 2 года назад
ኧረ አኺ አሁን ላይ እንኳን ጠይቃው ጠይቋትም አልሆነ እንኳን ፊት ተሰቶን እንዳውም እንዳውነን በዛላይ አሁን ያለንና በነብያችን ዘመን ያሉ በብዙ እንራራቃለን ሀቂቃ ሀያአችን ከላያችን ተገፎ ራቁታችንን ነው ያለነው ኢላ አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ ቲክቶክ የሚባለውን አፕ ሰሞኑን ተዋውቄው ሀቂቃ በተለይ ኒቃሚስቶች የሚያሳዩት ሀረካት በጣም ለፊትና የተጋለጡና ለወዶች ፊትና የሆኑበትነው ብዙው ማሻአላህ ቁርአን ቀርተዋል ሀፍዘዋል ነገርግን ተግባር ላይ የለንም የምናነበው የምንሀፍዘው ለሲንቦል ሁኗል ሴት በሚድያ ከመውጣቷም በላይ የአለባበሷ ከአለባበሷ ሀረካቷ ከሀረካቷ የነሽዳ ስም በተነጠው ሙዚቃ መጨፈሯ ኧረስንቱን ሀቂቃ ብቻ ሴቶች አላህ ይዘንልን አላህ ይመልሰን
@Tube-jq5ix
@Tube-jq5ix 2 года назад
ስለላህ አለይሂ ወሰለም ጀዛካላህ ኸይረ አኺ ባሁኑሰአት ሀያአ የሚሉት ጠፍቷል አላህ ካዘነላቸው ውጭ
@ahlameadem2605
@ahlameadem2605 2 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركة ጀዛካላሁ ኸይረ ወድሜ ኡበይድ እደዚህ አጫጭር ቪዶወችን ብትለቅልን አሪፍ ነው በርታ በዚሁ መልክ ፈጣሪ ይባርክህ
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 2 года назад
ወንድማችን ኡበይድ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይር
@umnyehya175
@umnyehya175 2 года назад
ወድሜዋ አሏህ ይጠብቅህ ምትርትህን እወደዋለሁ🌻🌻🌻
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 2 года назад
ዛሬ ደሞ ወሬው እሔው ሑኗል🤗😅😄😃 የመዳም ቅመሞች ተው ወንዲ አጠይቁ እኔሥ አዳቤ ሩዝ ቅቁላላይ ነኚ ወንዲ ቢጠብስትም አይተኚ አሑን እንኳን ልጠይቅ አጀኛነኚ🍓🍒
@user-li6rk5ce2q
@user-li6rk5ce2q 2 года назад
እኔም ገርሞኛል ደሞኮ ተጠይቀው እሽባሉ
@zeynebali7287
@zeynebali7287 2 года назад
ወአለይኩ ሰላም ወራህመቱላሂ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ‏جزاك الله خير ወድሜ
@seidassefa6914
@seidassefa6914 2 года назад
ጀዛከላሁኸይረን ወንድማችን
@HaWaHa
@HaWaHa 2 года назад
ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግል ያረቢ
@hawahawa2371
@hawahawa2371 2 года назад
ባረከላህፊክ፣እድህአብራራልን፣እህትቶቼ፣መስፈርቱንጠብቁ?
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ። በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል። መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን صلى الله عليه وسلم #የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ👍
@user-kz1mv2kh6n
@user-kz1mv2kh6n 2 года назад
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@hadiyashukur6249
@hadiyashukur6249 6 месяцев назад
جزاك الله خير. جزا
@user-ln9ro4rh7e
@user-ln9ro4rh7e 2 года назад
ጀዛክሏህ
@user-he3ly4ko6o
@user-he3ly4ko6o 2 года назад
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
@user-bm8vg5kl7v
@user-bm8vg5kl7v 2 года назад
ወአለይኩሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወድማችን
@user-ej4eo4vk4f
@user-ej4eo4vk4f 2 года назад
ሰለሏህ ወአለይሂ ወሰለም እኳን ተብለው ይዘዋልኮ መጠየቅ! ያውም በሚድያ አላህ ይሱቱር በስ!
@medinakassaw7521
@medinakassaw7521 2 года назад
አላሁ መሶሊወሠለም
@user-li6rk5ce2q
@user-li6rk5ce2q 2 года назад
ማሽአላሕ አላሕ ይጨምርልሕ እኛንም አላሕ ኢህላሡን ይወፍቀን
@moonvipmoonvip8118
@moonvipmoonvip8118 2 года назад
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وسلم تسليما كثيرا جزاك الله خير
@MedinaBintjemal
@MedinaBintjemal 2 года назад
ጀዛከሏሁ ኸይር
@user-xz1gw4xy4y
@user-xz1gw4xy4y 2 года назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@user-jg6ty8yf7h
@user-jg6ty8yf7h 2 года назад
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሳህ በትክክል
@user-jk5wg1su1k
@user-jk5wg1su1k 2 года назад
ማሻአላህ
@user-cv6kh6gw4l
@user-cv6kh6gw4l 2 года назад
አሏሁም ወሠሊም ወሠሊ አላ ዉባሪካ ነብይና ሙሀመድ ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም ሀቢቢና ትክክል ✅✅✅
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w 11 месяцев назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@ekramseid2463
@ekramseid2463 2 года назад
አትጠይቁ እሽ አይሉም ስለዚህ በዱአ ጀሊሉን ብጠይቂ ይሻላል
@abdotube2372
@abdotube2372 2 года назад
መሸለ
@morida1876
@morida1876 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይረን እበይድ 👍👍👍🇪🇹🇪🇹
@sara-wt1eu
@sara-wt1eu 2 года назад
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ጀዛከ አላህ ኸይረን
@user-ic6ln4xr3t
@user-ic6ln4xr3t 2 года назад
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩመሏህ ወንድም ኡበይድ
@user-jg6ty8yf7h
@user-jg6ty8yf7h 2 года назад
ወንድም ጀዛ ከላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ
@sswe6073
@sswe6073 2 года назад
جزاك الله خيرا
@user-rq3hp1sp5v
@user-rq3hp1sp5v 2 года назад
ሶሎሏህ አለይህ ወሰለም
@habibaha3139
@habibaha3139 2 года назад
جزاكم الله خيرا صل الله عليه وسلم
@user-lv2jl1eq1q
@user-lv2jl1eq1q 2 года назад
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w 11 месяцев назад
saw
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w Год назад
ወዲን አግባኝ የምትል ሴት ግን እዴታይነት ጄግናና😅😅
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም😍 ጭራሽ እኔ ጠይቄ ላገባ ሆ😁 አይተሳብም 😀 እሞተታለሁ እንጂ ምንም አልጠይቅም 😂 ስነምግባሩ ብያምር ቁርአን ብያፍዝ እንኳን ለሞት መድሀኒት ቢሆንም አልሞክራውም ደሞ በዚህ ዘማን ልኑር ተደብቄ እሱ ነው የምሻለኝ😢 እኔስ የጠያቀኝንም አለምን ያልኩ ሰው ጠይቄ ለገባ አይታሳብም እድሜው ይርዘም የመዳም ሀማም 😭
@user-lb8ne4cu2w
@user-lb8ne4cu2w 8 месяцев назад
ላኣ ካተማቼሺ ጣዪቂ ማሊካሚ ሊህኒ ዪቺላሊ
@seadialitube8295
@seadialitube8295 2 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወላሂ ዛሬ ወንድም አፊፍ ታጅ ቤት ነበርኩ ቴሌግራም ላይ እና ወንድም ኡቤይድ የት ጠፋ እያልኩ ነበር ለካ አካውንት ሌላ ቀይሬ ነበር እና በዚህ ስመለስ አገኘሁክ ኡምረክ ጠዊል ይባላል አደይል ጀዛከላህ አኺ
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 2 года назад
ሰላለሁ አላይህ ወሰላም አላሁማ ሰሊ ወሰላም አለ ነብይነ ሙሀማድ
@user-qy3uq6kb3m
@user-qy3uq6kb3m 2 года назад
احسنت
@user-nq7gg3di8x
@user-nq7gg3di8x 2 года назад
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስለላሁ አለይህ ወሰለም
@uie7w8w84
@uie7w8w84 2 года назад
👍👍👍👍✅
@medinakassaw7521
@medinakassaw7521 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@anyany6005
@anyany6005 7 месяцев назад
Suudiyesi
@user-qy3uq6kb3m
@user-qy3uq6kb3m 2 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j Год назад
እኔ ይከብደኛል
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 2 года назад
አህላን ወድማችን ወአላይኩም አሰላም ወረህማቱላሂ ወባረካቱ
@user-he3ly4ko6o
@user-he3ly4ko6o 2 года назад
وَعَلَيْكُمُ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ
@user-gz5be4wd5r
@user-gz5be4wd5r 2 года назад
በትዳር ዙሪያ ሁለት ነገሮች አይመቹኝም አልወዳቸውም 1ሴት ልጅ ወንድን ልጅ ጠይቃ አግባኝ የምትለው ነገር የሚግርመኝ እንኳን እኔ ኸድጃ ረድየሏሁ አንሁ ጠይቃለች የሚል ምክኒያት ይደረድራሉ ሴቶችየ ልብ በሉ ከድጃ ማንን እደጠየቀች አስተውሉ በስነመገባራቸው ሙሉ የሆኑ የሰውልጆች ሁሉ አለቃ የመጨረሻው ነብይ ነው የጠየቀችው ታዳ ኡስታዝም በይው ሽይኽ??ሙሉ አይደለም አትዘናጊ አታወዳድሪ ፍቅር እዳለ ፀብ አለ አግባኝ ብለሽ ገብተሽ ቆይ ብትጣሉ ፍታኝ ማለቱ አይከብድም በዛላይ አችጠይቀሽ ያገባሽውባል ምንያክል ትደሰችበታለሽ?? ሲቀጥል ነብዩ ስለላሁ አለይሂወሰለም እና ኽድጃ ረድየሏሁ አንሁ በአካል ይተዋወቁ ነበር በኛ ግዜ በኦላይ ድምፁን ስለሰማች ብቻ?? 2አላህ ፈቅዶት የነብዩ ሱና ሆኖ ካለ በድብቅ ሁለተኛ የምገቡ እናተም አስቡበት ትክክለኛ ሱናን የተረዳ ለምን እደሚገባ እደተፍቀደ የግባው ሰው ሁለተኛ ቢገባበት ኡኡኡ አይልም በድብቅም አገባለትም የድብቅ ደገሞ ሲሸማቀቁ መኖር ልጅ ብትውልጅ በተለይ ቅርብ ከሆናችሁ የአባቱ ስም ይደበቃል እዳይታወቅ ሲባል ሀያዕና አደብ ለመላበስ የእውቀት ጫፍ መድረስ አይጠበቅብንም ሴትነታችን ብቻ ሀያዕ ሊያላብሰንና ቁጥብ ሊያደርግን ይገባል የሰለፍያ እንስት ውብ ነች ጧሊበቱል ኢልም ስትሆን ይበልጥ ውብ ትሆናለች።
@user-bn4cl8vd3z
@user-bn4cl8vd3z 4 месяца назад
❤❤
@user-ok3kx7cn5r
@user-ok3kx7cn5r 2 года назад
ከወንዱ ሴቱ ሁኗል ትዳር ጠያቂ በአሁን ሠአት
@user-lg9tr2lo6c
@user-lg9tr2lo6c 2 года назад
√√
@eliyaskedir5973
@eliyaskedir5973 7 месяцев назад
በጣም ታስቃለህ😂
@pinklady3059
@pinklady3059 2 года назад
omg wrong ladies dont ask a men to marry you this such wrong advise i ever come across
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 2 года назад
ተዉ እንጅ አኸይ ። እንደዚህማ በሩን እያመቻቻችሁ እህቶቻችን የምር መስሏቸዉ በዲናችሁ ተማርከዉ በራችሁን ሲያንኳኩ የዘመኑ ሴቶች ሀያዕ አጡ እያላችሁ ትጯሃላችሁ!? ኧረ እንዳዉ ሀታ ለትምህርት ብለዉ እንኳ በራችሁን ሲያንኳኩ ገና ፈልጋኝ ይሆናል ብላችሁ ትጎረራላችሁ። ስለዚህ በዚህ ጉዳይ አታበረታቱ።
@user-vn4yy5du2s
@user-vn4yy5du2s 2 года назад
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
Далее
ሴት ልጅ እንደ መስታወት ናት ----
3:15
Brawl Stars Animation: PAINT BRAWL STARTS NOW!
00:52
(((  خواطر راقية  )))
3:07
Просмотров 4
የጁምዓ ኹጥባ; ዑበይድ ሠዕድ
12:01
Просмотров 2,1 тыс.
#የሴቶች ፍላጎት----😍
3:47
Просмотров 6 тыс.
ለወንዶች ብቻ---😇
3:44
Просмотров 2,2 тыс.
#фильм #кино #фильмы
0:58
Просмотров 3,5 млн
🤣🤣🤣
0:29
Просмотров 1,5 млн
26 июля 2024 г.
1:00
Просмотров 2,7 млн